የኛሰው በአሜሪካ በደማቅ የተከበረው ኢትዮጵያን ቀን በአትላንታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #seifushow #habesha #ebstv #artstvworld #chebeMedia

Komentáře • 67

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 26 dny +1

    ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት !!!!
    በሰው ሀገር በዚህ ልክ ተሰባስባችሁ የኢትዮጵያውያንን ቀን በጋራ ማክበራችሁ በጣም ደስ ይላል፣
    በርቱ አግዚአብሄር አንዲህ የምንወዳትን ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ጠላቶቿን ጥሎላት በፍቅርና በመከባበር የምንኖርባት ያድርግልን፣አሜን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před měsícem +12

    አረጌ ምርጥ ድምፃዊ በጣም እንወድሃለን ።እረጅም እድሜን ይስጥህ ።
    የእህትነት ምክር ግን አለኝ የጤና ክትትል አድርግ የአመጋገብ ማስተካከያም ልታደርግ ይገባል ከስፖርት ጋር ሆድህ ከሌላ ሰውነትህ ጋር ምንም አይመጣጠንም ።Sorry ለድፍረቴ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před měsícem +2

      ጥሩ ምክር ነው የኔም ትዝብት ነው የምንወደው አርቲስት ነው ጤና ይስጠው ጌትሽ ማሞም እንደዛው ሆዱጋ ጥሩ አይደለምና እራሳቸውን ቢጠብቁና የጤና ክትትል ቢያደርጉ ጥሩ ነው በተረፈ እንወዳቸዋለን❤❤❤❤

    • @RomanRoman-vj5xz
      @RomanRoman-vj5xz Před měsícem

      The Guragye song and his stage energy topped all 👏👏👏👏👏

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před měsícem +8

    ዋው ዘፈንከው ብቻ በአንድነት ዘፈኑ ጌትሸ ማም በጣም ደሰ ይላል የሚያምር ኢትዮጵያዊ በአንድ ላይ ሆኖ ሲጨፍር ዋው አትላንታ ጆርጂያ በአትላንታ አሜሪካ አሰደሰቱን ዘፋኞች አርተሰቲሰቶች በመላው አለም የመጣችሁ እና ከሁሉ እሰቴት በአንድነት ደሰ ይላል ግን ብዙ ነገር መሰተካከል አለበት በፓርኪንግ አቀባበል ለእንግዶች ለወደፊቱ ይሰተካከል በርቱእውነት ጎራጌ ለወሬ ቦታ የለውም ሁሌም የሰራ ሰው ነው ኢትዮጵያ ትቅደም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rob21112
      @rob21112 Před měsícem

      It will become Ethiopean when musicians from each corner of Ethiopia attend the event..this is just a bussiness event in the name of Ethiopia.

  • @addisassefa788
    @addisassefa788 Před měsícem +2

    ቸብዬ ስራላይ ሆነን ላለየን ሰዎች በሚገባ አሳይተሀልና እናመሰግናለን

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 Před měsícem +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቸቤ!

  • @HannaDaniel-dj6rw
    @HannaDaniel-dj6rw Před měsícem +4

    ጭፈራውን ተዉና ንስሀ ግቡ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ አሁን የሚያስፈልገን እሱ ነው!!!

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 Před měsícem

      Well, go post your post on the country killer leaders page! The one they keep saying to destroy Ethiopia especially Amaras!! You know what I am talking about. In here what we see is one nation & one country! Agereyen ewedalhugne eyalu newe yalew! Anyways the enemies of our country is about to ending up their dead dream!😎
      Ethiopia yeneka yelewem baraka!🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @bura7009
    @bura7009 Před měsícem +2

    ፅንፈኛው የብልፀግና መንግስት ኢትዮጵያን እና ጥንታዊ እምነቶችን ለመናድ ሰሜንን በጦርነት ደቡብን በክልል እየሸነሸነ ለማፍረስ በሚተጋበት በዚህ ዘመን በዉጩ አለም ግን እንደዚህ አይነት የአንድነት ተቋምን ለአመታት ማስቀጠል በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ESFNA 🎉❤
    ጌትሽ ማሞ 🎉🎉🎉 Wow 👏👏👏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +2

    Wow ሲያምር ሁሉም ነገር አመለጠኝ አቦ።

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. Před 27 dny +1

    ኢትዮጵያዊ አብሮ መጨፈር እና መቅበር እንጂ መብላትና መረዳዳት አይወድም😂

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před měsícem +3

    እረ አረጋኸኝ በዚህ እድሜ ቦርጭ ቀንስ ግን ህዝቡ እንደ DMV አይደለም ማን እንደ ዳግማዊት ኢትዮጵያ::

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před měsícem +1

    Chebe, you killing it brother. Great job. I never seen a dead crowd in my life when Aegawe Bedasso's song perform untill this time. The crowd was kind of sleepy😂

  • @techawatch
    @techawatch Před měsícem +5

    አምባገነኖች በሚፈራረቁባት ሀገር ህዝቡን በጎሳና በቋንቋ እየለያዩ ስልጣናቸውን ለማቆየት ብዙ የአንድነት ተቋማትን ባፈራረሱበት ጊዜ ይሄንን ያክል ዘመን ኢትዮጵያውያኑን አስተሳስሮ መቆየቱ ሊመሰገን ይገባዋል ይሄ ተቋም።

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Před měsícem +1

    🎉chebe you are always improving. Continue to show the Values of living together🎉

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před měsícem +2

    Gobez berta❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před měsícem +7

    አር እእረጋኸኝ በአስቸክዋይ ዶር እይ እንዴ ሆድህ ልክ አይደለም!!!! እንደው እንደሸለልን እንደጮህን!!!

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Před měsícem +8

    አረጌ እንደምንም ብለህ ይቺን ቦረጭህን አጥፋት።
    እንፈልግሃለን።

  • @zubest7326
    @zubest7326 Před měsícem

    ቸቤ ቸብዬ አቤት አቤት አዝናናህን አንወድሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ😍

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před měsícem +1

    Getish mamo as always nothing bet the best ❤

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před měsícem +1

    Ethiopia yeneka yelewem baraka!🙏🇧🇯
    le 50 Amete Ethiopiaye koselech bezere mekefafel demache bedemegnoche TPLFs!😡 yeKefatachew tege menagerachen anakomeme!
    Good job Atlanta! Keep shining with our👉🇧🇯🇧🇯🇧🇯 & our unity!🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤️

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 29 dny

    በአፍሞ፣በስነ-ልቦና፣ኢትዮጵያዊነት፣ኢትዮጵያዊነት፣አንነስ። ዘራችን ፣ኢትዮጵያዊ ፤ቢቻል፣በሰውነት፣ከዛ፣ካነስን፤የጥቁር፤ማንነት፣ከዛ፣ካነስን፣ኢትዮጵያ፣ከኢትጵያ፤ካነስን፣ኢትዮጵያ፣አበቃላት።

  • @arditube7340
    @arditube7340 Před měsícem +2

    አርጌ በሰላም ነው ሆዱ ግን??

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před měsícem +1

    ኣሁን እዚህ ውስጥ ከኣንድ ብሄር ውጭ ካለ እኔ ነፍሴን ኣዝይዤ እዎራረዳለሁ ድንቄም ኢትዮጵያዊያን ነፍጠኛ😂

    • @FreWassie
      @FreWassie Před měsícem

      Ahunim ezaw dem albekashim

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před měsícem

    የደርግ ልጆች መሆናቸዉ በጭፈራቸዉ ይታወቃል።😮😮😮😮

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m Před měsícem

    ወላይትኛን ባፍጢሙ ተከላት 😊

  • @user-ju1rn1km5m
    @user-ju1rn1km5m Před měsícem +2

    ቸቤ ምነዉ አብራርን ስታስተዋዉቅ እዚህ ዋሽግተን ዲሲ የተገኘዉ ብለህ ስትል ሰማሁ መሰለኝ

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c Před měsícem +1

    አረጌ ድምፅ እንዳለ ነው ቦርጭ ይቀነስ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem +2

    Egezeabere yimesegen

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 Před měsícem +1

    50:56 I like her 🤩🤩

  • @abelutube
    @abelutube Před měsícem

    ጌትሽ ድምቅ ነው ያደረገው አቦ ይመቸው

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 Před měsícem

    ያረጋኸኝ ቦርጭ በጣም ያስጠላል አረጌ እባክህን በስፖርት አጥፋው

  • @fatlalatfa8693
    @fatlalatfa8693 Před měsícem +2

    አሸብር እደሜ ከጤናጋ የሰጥህ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shahse-u7p
    @Shahse-u7p Před měsícem

    Yas yas 👍

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashawdamtew5169
    @gashawdamtew5169 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @HanaMarye
    @HanaMarye Před měsícem

    Addis andegna neh❤

  • @asterawoke444
    @asterawoke444 Před měsícem +1

    Chombe,when is the next year's Erhiopian soccer?

    • @chebemedia
      @chebemedia  Před měsícem +1

      I am not sure yet maybe Seattle, WA lol

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 Před měsícem

      I heared it is in Montreal, Canada

    • @NegatuWesego
      @NegatuWesego Před měsícem

      mowdemaya ask sport federation not chebe mann .

  • @waw----
    @waw---- Před měsícem

    gabzugne ebakachihu plsssssssssssssssssss

  • @alemzewdabebeshenkute8767
    @alemzewdabebeshenkute8767 Před měsícem +5

    አረጋሀኝ ቦርጭህ ን አጥፍ አካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ ስፖርት ጀምር አመጋገብን አስተካክል ::

    • @techawatch
      @techawatch Před měsícem +1

      ደህና ነው ዝም ብለህ ዝግጅቱን ኢንጆይ አርግ።

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před měsícem

      አረ ቸፋቲት

    • @user-qw6gn8vs6g
      @user-qw6gn8vs6g Před měsícem

      Yetana guday liyon yichelale

  • @enatalemteklemariam8347
    @enatalemteklemariam8347 Před měsícem +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @SelitaMihret
    @SelitaMihret Před měsícem

    enkuanm ethiopiawi honku temesgen bezih huneta hunen enkuan endat endeminamir fetari hagerachinn tebikilen

  • @loveall360
    @loveall360 Před měsícem +2

    ኢትዮጵያ እያላችሁ አማራውን አደንዝዙት። አማራዬ ይልቅ ቀልድህን አቁምና ለነገህ አስብ።

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 Před měsícem +1

    World class guragegna moves. Zzzzz

  • @isaakalem3902
    @isaakalem3902 Před měsícem

    Ye Amhara party

  • @KONJITBELLETTE
    @KONJITBELLETTE Před měsícem

    እረ እባካችሁ አረጋሀኝን ሆዱን እንዲቀንስ ንገሩት በእግዚአብሔር። አርቲስት መሰለኝ!!! (Video ህን) መለስ ብለህ ተመልከት በሉት። please please do something

  • @vision-bh5xm
    @vision-bh5xm Před měsícem

    Ethiopian is not just one language speaking people

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Před měsícem +4

      Unless you are a Donkoro , they played various songs. Don't be jealous. This is the only event that does that. Go lecture to your buddies. Of course, all these folks are communicating with Amharic, which connects them.

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 Před měsícem +2

      Next time we will add English Language too.

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před měsícem

    ጭራሽ ሊፎከር ነው ትለዋለህ አይ እናንተ እክክክክክክ!!!

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před měsícem

    ያብይ አድናቂ የነበረው በባለሹመቱ እለት የዘፈነው መጋበዙ ገረመኝ ቋት ላሽ ውሻ በሙሉ የአብይ ደጋፊ ዘፋኞች ነው ያየሁት።
    ሰው እየሞተ በሉ ጨፍሩ ታሪክ ይፋረዳችሁዋል

  • @HannaDaniel-dj6rw
    @HannaDaniel-dj6rw Před měsícem

    ጭፈራውን ተዉና ንስሀ ግቡ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ አሁን የሚያስፈልገን እሱ ነው!!!