ስደት እና ፍቅር! ካናዳ ገብቼ ከባለቤቴ ጋር ለመኖር 12 ዓመት ፈጅቶብኛል !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 110

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Před 20 dny +32

    የስደት ጥግ የጌትሽ አዲስ የዩቱዩብ ቻናልን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ czcams.com/video/8ysyFe3CtL4/video.htmlsi=wdK1SsWJoPffVhhR

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 Před 20 dny +2

      መስ እስት ካናዳ መግባት ፈልጋለሁ ምታቅ መንገድ ካለ መላ በይኝ የማዳም ቤት ጠብ ምል ነገር የለም

  • @Azitube-kx4oz
    @Azitube-kx4oz Před 20 dny +52

    በስደት አለም ያሉ እንደሻማ እየቀለጡ ለሌላው ብርሃን ናቸው የምትሉ👍👍👍🌹🌹🌹

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 Před 20 dny

      አብዮት አስመሰልከው እኮ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 19 dny

      በትክክል ገልፀሽዋል/ያልሽው ነገር አንዴ ባለሚዲያዎች ላይ እንደ አርእሰት አድርገው ማወያየት አለባቸው ባይ ነኝ።

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot Před 20 dny +22

    መሲን የሚወድ በላይክ ይገጨኝ የኔ ደርባባ ሴት ስወድሽ❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 20 dny +14

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ውዶቼ አንተ ጠካሪ ጀግና አባት እድሜ ጤና ያድልህ❤❤❤ ስደት የተሰደደነው የሚያውቀው እኔ ስደተኛነኝ

  • @firewen9668
    @firewen9668 Před 20 dny +20

    እውነት ነው እድሜን የሚባላ ነገር ስደት ነው ይኸው አገሬን ሁሌም እንደናፈቀችኝ በስደት ሂወቴን እየገፋው ነው አልሃምዱሊላህ እኔም ብዙ አገር አይቻለው ከብዙዎቹ ግን አንዱ ለኔ ጥሩ አገር የነበረው አረብ አገር ነበር እዛም ተማርኩ አገባው ልጆችም ወለድኩ አሁን ጥሩ ቦታ ነኝ ከነ ልጆቼ ሁለት ወንዶች ልጆች አሉኝ ጎረምሶች ናቸው አልሃምዱሊላህ ከብዙ ስቃይ ድካም በኃላ አላህ አሳርፎኛል አሁንም አገሬ አልገባሁም ስደት አስከፊነቱ ቤተሰባችንን በሞት ስናጣ ተስፋ እንቆርጣለን በተለይ እናት ማንን ለማየት ወደአገር ትገባለህ እምዬ ከሌለች ሁሉ ነገር ባዶ ነው ብቻ ትኖራለህ እማ አላህ ይዘንልሽ እኔንም በቁሜ ገለሽኝ ነው የሄድሽው 😢😢ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ አገሬም አንድ ቀን አላህ ልቤን ሲያረጥበው እገባ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ኢንሻአላህ ወገኖቼ በዱሀ በፆሎት አስቡኝ
    ሰላም ለወገኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን 💚💛❤️💚💛❤️

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 20 dny +1

      የት ነዉ የምትኖሪ

    • @asne3025
      @asne3025 Před 20 dny +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር የስብሽ

    • @firewen9668
      @firewen9668 Před 19 dny +1

      @@Amesegenalhue ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም እህቴ እናት ከሌለች ሀብት ከንቱ ነው
      ጀበር ካለች እሩጥ እናት ካለች አጊጥ ሲባል አልሰማሽም የቀመሰው ብቻ ነው የሚረዳው

    • @firewen9668
      @firewen9668 Před 19 dny

      @@user-fz9ie5ih8m አልሃምዱሊላህ ኖርወይ ነኝ

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 19 dny

      አይዞሽ አንድ ቀን አገር ትገቢያለሽ የእኔን ሆድ ይፍጀው ከ18 አመት በኋላ ቤተሰቦቼን አየሁ ልጆች ስላሉኝ ተመለስኩ አሁን ሦስት አመት ባጠቃላይ 21 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 20 dny +7

    የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ፅናትህና እግዚአብሔር ን በማሰቀደምህ ዋጋህ ትልቅ የሆነዉ ባለቤትህም ቀላል ዋጋ አልከፈለችም ሴትነት በራሱ ፈተና ነዉ እግዚአብሔር አንድ ያረገዉን ማንም አይለየዉም

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 20 dny +7

    ትክክል አሁን ያለው ወጣት ልቡ ሁሉ ውጪ ነው:: እዮሃ ሚዲያ ላይ 3 ልጆች ቀርበው ውጪ እንልካችሗለን በሚል የተበሉትን ሲናገሩ ነበር ከ300 የሚደርሱ ዜጎች ተጭበርብረው እያለቀሱ ነው:: እናም ውጪ ወርቅ ተነጥፎ የሚጠብቃቸው ይመስላቸዋል::

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 20 dny +4

      በጣም ልክ ነሽ ቢያዩም አይኔ ግንባር ያርገው ነው የሚሉት ማን ይሰማል ከራሳችን ቤተሰብ ጀምሮ።

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y Před 18 dny +2

    ታማኝ ሚሰት ይገርማል በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 20 dny +9

    እግዚያብሔር አፀናህ እንጂ 12 ቀንም ከባድ ነው

  • @MenbereMekonnen-wx5uv
    @MenbereMekonnen-wx5uv Před 20 dny +4

    መሰዬ በጣም የተረጋጋሽ ጋዜጠኛ ነሸ አዳማጭ ነሸ ተባረኪ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 20 dny +5

    Wow,በጣም የሚያሳዝን ስደት....good story ይሄ መፅሀፍ ይወጣዋል

  • @user-dz7hr4zn5t
    @user-dz7hr4zn5t Před 20 dny +5

    እናም ከዝህ አመት በሃላከ3ወር በፊት በአካል ተገናኘ ወረቀትእዳገኘ ወደኔነው የመጣው ይህሁሉ ሲሆንልጅ የለንም አሁንእኔም እየጠበኩነው ወደሱለመሄድ ይሳካልሽ በሉኝ ውዶቸ ፍቅር ደስ ይላል!!

  • @saadas1965
    @saadas1965 Před 20 dny +6

    አድናቂሽ ነኝ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 20 dny +5

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ።

  • @wasera09
    @wasera09 Před 20 dny +6

    በለሶን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ይላል የእግዛብሔር ቃል::ላይክ አድርጉ እስኪ ለመሲ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 20 dny +3

    በእውነት He looks very kind,humble and honest…

  • @asne3025
    @asne3025 Před 20 dny +2

    እኮንም እግዚአብሔር እረዳክ እኛንም በስደት ያለነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 Před 20 dny +6

    This immigration journey is one of the best example of how man kind is resilient and capable of explore the world for better and new opportunities. Journey of decades in life and death situation.
    My immigration journey is just little portion of this man’s journey but still I spent several years from my first flight from Gondar, Ethiopia to Seattle Washington, United States and fighting the whole 4 years with Donald Trump. Now Just completed a post graduate training and still continuing my journey.
    Love is one of the best thing I ever achieved in mid of my journey than every thing else I did.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 20 dny +1

      Best of luck for the future, and congratulations

  • @user-bw4gl5iv8v
    @user-bw4gl5iv8v Před 20 dny +3

    ዋዉ ገራሚ ታሪክ ነው እግዚአብሄር እንካን ረዳህ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    ኡፍፍፍ 😭😭😭ይገርማል ብቻ የስግዳት ሂዎት እርማቺን በላን ካሃገራቺን አወጣን ኡፍፍፍ😢ትክክል ነው ዋንድማቺን የሚናገሩት 🙏🥰

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před 20 dny +3

    የሚገርምና ደስ የሚል ታሪክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 Před 20 dny +2

    This guy is Amazing and I seen the grace of God on him. Am so happy and I would love to visit this couple as much and I can since we live the same city 😊

  • @rednote105
    @rednote105 Před 19 dny +1

    አሥተማራ ነው እናመሠግናለን

  • @user-nb6vr3zv3e
    @user-nb6vr3zv3e Před 19 dny +1

    አይ ስደት ስደት አይኑ ይጥፋ❤❤❤

  • @user-dz7hr4zn5t
    @user-dz7hr4zn5t Před 20 dny +1

    ለፍቅር የሚከፈልመስዋትነት ደስይላል እኔ ከባለቤቴ ጋርከተዋወቅን 13አመታችን ግን 2አመትብቻነው አብረን የቆየነው ሌላው በስደትነው ለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g Před 20 dny +1

    Wow blessed family

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 Před 20 dny +2

    እግዚአብሄር የፍቅአባትነው እንካንም ፍሬሰጠክ

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Před 19 dny

    እንደ ሜስ ጋዜጠኛ
    እማደንቃት ኣጋጥሞ ኣያቅም።ጎበዝ ነሽ ኣምላክ ይባርክሽ🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ወንድሜ ያ ሁሉ
    ኣልፈህ እዚ ጋ መድረስህ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-xl2ip5lr7w
    @user-xl2ip5lr7w Před 20 dny +3

    አቤት ፅናት❤

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp Před 20 dny +1

    Very true

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Před 20 dny +1

    በጣም የምገርም ታሪክ ነው

  • @lidacall3512
    @lidacall3512 Před 20 dny +2

    እውነት ነው አባትዬ

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 20 dny

    እንኳን አግዛብሔር እረዳህ

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 Před 19 dny +1

    I respect you Mr. Getish

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před 20 dny +1

    Esuam antem tamagn nachu esuam dinget sithedebat tamagn silehoneche inji endet satenegregn metah bela latekebelehem tichel neber m, Egziabher edemena tena tisetachihu🙏❤️

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 19 dny +1

    በጣም ደስ የሚል ሰዉ፤ እዉነተኛ አፍቃሪ።

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 20 dny +1

    እግዜአብሔር ይማስግን እሱ ምንይሳነዊል 🙏🙏🙏

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zm6rn8sy4b
    @user-zm6rn8sy4b Před 20 dny

    Thanks to God

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Před 20 dny +3

    Adegenege💛💛💛💚💚💚❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 20 dny +2

    ጌታ መልካም ነው

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay1046 Před 18 dny +1

    ድግሪ አለኝ እያለን ነዉ ካናዳ ዉስጥ የህንድ ድግሪ ተቀባይነት የለዉም ለመሆኑ ምን እየሰራ ነዉ አሁን ?

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Před 20 dny +3

    Selamnemesiaye

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Před 20 dny +2

    ስደት 😭😭😭😭😭😭

  • @selamawithayle3720
    @selamawithayle3720 Před 20 dny

    Bewunetu enam edante new yetekeretkut

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 18 dny +2

    Very wrong advice, to get pregnant on the process of asylum, instead of finding ones life and settling in the new country.very ignorant

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 20 dny +2

    Katanew yagegnew yibelital temesgen. Melikam zemen yihunilih.

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před 20 dny +2

    Fetare enkuwane selame aderegehe ewenete new egame endezawe nene becha sedete askeyame new aboo

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 20 dny +12

    እኔ ከባሌ ጋር በ11 አመት ነው የተገናኘነው ብዙ ዋጋ ከፍለን ግን ከተገናኘን በሆላ አንድ አመት ብቻ ነው አብረን የኖርነው መግባባት ስላልቻልን ተለያየን

    • @user-xl2ip5lr7w
      @user-xl2ip5lr7w Před 20 dny +2

      ኦፍ ግን ለምን እህትዋየ ብትቸቻሉ ኖሮ ለምን ይሄን ሁሉ ዋጋ ከፍላቹሁ

    • @yidenekaltadesse8508
      @yidenekaltadesse8508 Před 20 dny

      ​@@user-xl2ip5lr7wአይ እህቴ አብዛኞቹ ወንዶች አብረሽ መኖር ስትጀምሪ ብዙ ችግር አለባቸው ችግሩን መቼም በጽሁፍ እንዳልገልጽልሽ የሚቻል አይደለም

    • @asne3025
      @asne3025 Před 20 dny +4

      ያዛዝናል

    • @user-uh7gs8fi2q
      @user-uh7gs8fi2q Před 20 dny +4

      😢😢😢 ወይኔ ለምን በማርያም 11 አመት ዋጋ ከፍላችሁ ምን ነበር ብትቻቻሉ ፀሎት ብታደርግ እውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 19 dny +2

      በጣም ቢያሳዝንም ግን ቡዙዎችን የሚያጋጥማቸው ታሪክ ነው ይመስለኛል ተለያይተን ሰንኖር ፀባያችን ተቀይረናል/እኛም እንኳን አሁን ከረዥም ጊዜ ሰደት በኋላ ይመሰለኛል ከቤተሰብ ጋር አብረን ለመኖር የሚያሰቸግረን ይመሰለኛል ግን ጣት ቆሸሸ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም የሚባለው አለና ...የግድ እንኖራለን።

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 Před 19 dny +1

    ወንድሙ እንዴት ሆኖ ይሆን ?

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo Před 20 dny

    መስዬ የኔ ቆንጆ

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Před 20 dny +2

    Gegnwe kidhi candi layhi tarekhinsmchlhui 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @oneislam1720
    @oneislam1720 Před 19 dny +1

    ስደት ክፉ

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 Před 20 dny +1

    Betam dess yelall❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 19 dny +2

    Trump እንዳይመረጥ አሜሪካ ያለን ዜግነት ያለን ምርጫ ላይ እንሳተፍ. ትራምፕ በጣም ዘረኛ ነው አሁን ከተመረጠ ወረቀት የሌለውን ብቻ ሳይሆን DV እራሱ ያስቆማል የጥቁር ጠል የሆነ ሰው ነው ባካችሁ ምርጫ ተሳትፋችሁ 💙 ምረጡ.

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 Před 19 dny

    መሲይፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቡቻ ስወድሽኖሬልን

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en Před 19 dny

    እስቲ እኛም ወደ ካናዳ ውሰዱን😊

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 19 dny

      😂😂😂😂😂😂ያውም እኮ ውሰደኝ ሳይሆን ውሰዱን ነው ያልሽው/ልከው/ እንዴት አድርጎ ፍፁም ቀላል አይደለም።

    • @Seada-ys6en
      @Seada-ys6en Před 19 dny

      @@Amesegenalhue አውቃለሁ ከባድ ነው ያው 😁ሁሉም መንገደኛ ነው ብዬ ነው😂😊

  • @user-eb8be1sw1f
    @user-eb8be1sw1f Před 20 dny +1

    ❤❤❤

  • @eliasserawit8623
    @eliasserawit8623 Před 19 dny

    What happened to his brother...? Hope not dead...

  • @selammoce
    @selammoce Před 20 dny +3

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 20 dny

    እና?

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 20 dny +2

    Ere ayakabdu eje yemikoret bird yelem wuche kekomu ok

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 20 dny +2

      አልዋሹም በደንብ ካለበሽ ይቆርጣል why don’t you try it ,so you will find out 😂😂

    • @tisi3500
      @tisi3500 Před 20 dny +1

      እውነት ነው ብዙ ሰዓት ከቆዩ ከባድ ነው ያለ ግላቭ

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 20 dny

      እያካበዱ አልሽ ፣ እኔ ስመጣ አላውቅም ነበር ፣ ባለቤቴ ጓንት ሳታደርጊ እንዳትሄጂ ብሎኝ እኔ ምንም አልሆን ብዬ ያለ ጓንት ወጥቼ ሄድኩኝ ፣ ከዛ የሆንኩትን አልረሳውም ፣ አንዲት አበሻ አግኝታኝ እጄ አልዘረጋ ብሎ ጓንት ሰጥታኝ ፣ እንደምንም እቤቴ ደረስኩኝ የነበረዉ ችግር ግን ቀላል አልነበረም ፣ ሐኪም ጋር ሁሉ ሄጃለሁ ፣ እናም ብርዱ ይቆርጣል

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Před 20 dny +1

      Ante delala mehon alebek beredo yemokal aydel 😂😂

    • @kiroswase876
      @kiroswase876 Před 20 dny

      try it then 🥶

  • @aynamamecha5017
    @aynamamecha5017 Před 18 dny

    Ene demo bale Canada sigeba genet yegeba meslot bzu amet asrebkogn benecheresha agbchalew atebkign ale aykebdm

  • @user-sd5lr5mv2u
    @user-sd5lr5mv2u Před 20 dny +2

    ጥያቄ አትችይም ታሪኩ ሳይዘበራረቅ ፍሰት እንዲኖረው አድርጊ እዛና እዛ ሳይረግጥ ማለት ነው!

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Před 19 dny

    ወንድምህስ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před 20 dny

    📢ስማ ወንድም፣ ወደ እስራኤል ለመምጣት ይሁዲ እስካልሆንክ ድረስ በምንም መንገድ ዜጋ አድርጎ አይወስድህም።
    ይሁዲ ሆነውም ከ-1955 የፈረንጆች አቆጣጠር እስራኤሎች መጥተው በተለይ በጎንደር ክ/ሀገር ጀምሮ አያት ቅድመ አያት የተመዘገቡና በኮምፒውተር የተያዘ ስለሆነ፣ እንዲሁ አፈፍ አድርጎ አያመጡም። ስለዚህ እንኳን የእስራኤል ዜግነቱን ስደቱንም እድሉን አታገኝም የነበር❗❗

  • @selamyehawasawkonjo729

    ጌታ ሆይ እኔ መቸነው ካናዳ ምገባው

    • @eliasserawit8623
      @eliasserawit8623 Před 20 dny

      I will sponsor you .. ካናዳ ብርዱን ከቻልሽ

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 Před 19 dny

      ካናዳ መንግሰተ ሰማያት አይደለም የኔ እህት ባለሸበበት ሰላምና ጤና ብቻ ነው መጀመሪያ ያለሸበትን ሥታመሰግኝ ሁሉ በግዜው ይሆናል

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 Před 19 dny

      @@eliasserawit8623 ብቻ ልግባ እንጅ ቀላል እችላለሁ

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 Před 19 dny

      @@ethiopianortofocsrsongbisw8244 ትክክል ነሽ እሽ ግን ፍላጎተን ነው የገለፅኩትን

  • @viva8589
    @viva8589 Před 20 dny +1

    Ooooo

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 Před 20 dny +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 20 dny

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 20 dny

    ይሄንሰውብዙየስደትህይወቱንሲያወራበራሱእቲዩብስከታተለውብዙትምህርትአግኝችበታለሁአረብአገርላይሆኜነውእምከታተለውጥሩትምህርትአለው

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz Před 19 dny

      እባክሽ ስትፅፊ ከአንድ ቃል በኃላ ዳሽ አድርገበት ለእኔ ሳይሆን ለአንቺ

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 Před 14 dny

      ​@@Saba-mk2qz😂😂😂😂😂😂😂😂😂