ደጉ አባት! በሰራተኝነት ቤቱ ገብቼ ሠርጌን ደግሶ ዳረኝ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 430

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w Před 16 dny +180

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት መልካምነት ለራስ ነዉ በአቶ ንጋቱ ስም የበጓ አድራጓት ድርጂት እንደ መቅዶንያ መክፈት አለብን እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጓኖ ነን በአቶ ንጋቱ ስም በጓ አድራጓ ይከፈት የምትሉ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍👍

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob Před 16 dny +123

    እንደዚህም ደግ ለሰው መልካም የሚያደርግ ሰው አለ? እግዚያብሔር ደጋግ ሰው ያብዛልን

  • @user-dt1dk2oq7d
    @user-dt1dk2oq7d Před 16 dny +97

    እኛ ሰፈር አድ አባት አለ የሚያስገባቸዉን ገበሬዎች ሁሉ ድል አርጎ ደግሶ የቤት ቦታ ሰቶ ቤት ሰርቶ ይድራቸዋል እኔ እኳን የማቃቸዉ 5 ሰዎች ድሯል የሚገርም ነዉ መርቁት እረጅም እድም ከጤና እዲሰጠዉ ፈእጣአሪ እኔ ከሱ ተምሬ ደሀን ሁሉ አከብራለሁ እወዳለሁ

    • @user-mr3hf7nd5r
      @user-mr3hf7nd5r Před 16 dny +5

      ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 16 dny +6

      እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው አሜን ❤🙏❤

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Před 16 dny +7

      አቅርቡት ደጋጎች በኢትዮጵያ ይታወቁ
      ገበሬውን

    • @ZainabKwt-dh5ns
      @ZainabKwt-dh5ns Před 16 dny +4

      ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጣቸው❤❤❤❤❤

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 16 dny +3

      እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉 አቅርቢያቸው

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 16 dny +35

    ወይኔ እውነት አለቀስኩኝ በኚህ አባት ደግነት እኔም እንደዚህ ብሆን ሆኜ ተመኘሁኝ ግን መሰጠት ያስፈልጋል የኔ አባት ከኔ ላይ ቀንሶ እድሜ ይስጦዎት ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 16 dny +35

    አት ንጋቱ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት እወዶታለሁ ባለ ጡሩ ታሪክ ኢትዮጵያ በንደርሶ ደግ ሰው ነው የምትኖረው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před 16 dny +69

    እንዴት መታደል ነው ይህ መልካምነት ዘመናቸውን ይባርክ !!!

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Před 16 dny +51

    ለሚሰጥ ይሰጠዋል ለዚህ ቤተሰብ ቃላት ያጥረኛል ዘመናችሁ ይባረክ!!!

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Před 15 dny +1

      አቤት መታደል እድሜ ከጢና ጋር ይስጣቸው

  • @Blen370
    @Blen370 Před 16 dny +47

    አቶ ንጋቱ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
    እንደ አንተ ያሉትን በሚልዮን ያብዛልን
    ለደሀ መመኪያ እንዱሆንክ ፈጣሬ መመኪያ ይሁንህ

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r Před 16 dny +19

    ሥላሴዎች ከነቤተሰቡ ጤናና እድሜ ይስጣቸው ልጆቻቸውን ይባርኩላቸው! እንደዚህ ያለ ሰው ያብዛልን ጌታ !

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před 16 dny +28

    አንዳንዴ በሀገሬ ኢትዮጵያ
    ተስፋ እቆርጥና እንዲህ
    መልካም ሰዎችን ሳይ ደግሞ
    ልቤ በሐሴት ይሞላል።
    እረጅም እድሜ ይስጥልን
    አባታችን thank you 🙏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 12 dny

      Awo.bezu.alu..benza.berket.nw.hgerachn.metkomw.🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 16 dny +24

    ወይዘሮ ፀሐይ አቶ ንጋቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በልጆቻችሁ አብቡ

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 16 dny

      ባለቤቴ ምንም ሳይኖረው መስጠት ይወድ ነበረ።ልጄ ግን አቶ ንጋቱ ስኩየር ሆነብኝ ።ነገን ስለምፈራው

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 16 dny +28

    አቶ ንጋቱ ከነባለቤታቸው እጅግ በጣም የሚገርሙ ጥንዶች ናቸው። ከዚህ የበለጠ ሊወደሱና ሊከበሩ የሚቻልበት ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። እናመሰግናለን🙏

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 Před 15 dny +11

    ይህ እጅግ መታደል ነው እሳቸው በቅዱስ ወንጌል የታዘዝነውን እየኖሩት ነው ብራብ አብልታችሁኛል ብጠማ አጠጥታችሁኛል ብታመም ጠይቃችሁኛል እንግዳ ብሆን ተቀብላችሁኛል ... የሚለውን የፈጣሪን ጥያቄ መልሰዋል ዋጋቸው በመንግስተ ሰማያት ነው እኛስ ምን ሰራን? ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před 15 dny +9

    የሰውዬው ደግነት የረዷቸው ልጆች ስኬት የሚገርም ነው:: አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት::

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Před 16 dny +12

    የአመቱ የበጎ ሰው ተሸላሚ መሆን አለባቸው አባባ እግዚአብሔር ይባርክዎ ዘሮት ይባረክ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 16 dny +30

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ለዚህ አባት

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 16 dny +19

    ክፍትን እንደ ልብስ በለበስንበት ዘመን እንዲህ አይነት እሩሩህና ደግ ስአባት ሲገኝ እጅግ በጣም ደስ ይላል በእውነት መታደልም መመረጥም ነው መልካም ስራ መስራት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን ❤❤❤❤

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 16 dny +17

    ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በ ዘመን ብዛት በማይበላሸው የሕይወት መጽሐፍ ይጻፍለዎት።

  • @richa1186
    @richa1186 Před 16 dny +24

    አንተ ምርጥ ደግ የተባረክ ሰው ዘርህ ይባረክ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ !

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 Před 15 dny +12

    ይህንን የደግነት ጥግ ያሳየን ጀግና ያላመሰገነ ንፉግ ነው።

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 16 dny +33

    የበለጠ እዲሰሩ ብነረዳቸው መስዬ ሼ አመት ያኑራቸው ከነቤተሰቡ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před 16 dny +8

    ማሻ አላህ ጋሽ ንጋቱ በጣም ምርጥ የዘመናችን ጀግና አባት ከነባለቤታቸው ሙሉ ቤተሰብ አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n Před 16 dny +36

    የኔ አባት እንዲ ነው ማንም ገብቶ ሶስቴ መብላት ይችላል የምግባቹን እቁብ ጣሉት ይላል ቆጥበው ባጃጅ የገዙ ሰዎች አሉ በተለይ አማራዎች ግብርና ይገባሉ እኛቤት ከዛም በቃ የቤቱ ልጅ ሆነውቁጭ የቀበሌ መታወቂያ በባቴ ዋስ ያሰጣቸዋል በየአመቱ ያሳድስላቸዋል እኛም እንደ እህት ወንድም ነን ሚስትም ፈልጎ ይድራቸዋል ታዳ እነሱም ጥሩዎች ናቸው አረፋ ሲመጣ እቤታችን ሰደቃ ይበዛል እነሱናቸው የታረደን ገፈው አስገብተው ይሰቅላሉ እኛ ጉራጌነን እነሱ አማራ ግን ፍቅራችን ❤❤❤❤❤ አባቴ ደግ ነው ነገን የሚያስብ አላህን ፈሪ

    • @jenberlemajenber6194
      @jenberlemajenber6194 Před 16 dny +3

      እናቴ የጉራጌ አብሮነትማ ያልተዘመረለት ያልተነገረለት ነው አንድ ቀን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይሰማዋል
      የሰውጂ የብሔር ክፉ የለም ያሰኛሉ እኒ ቤተሰቦች

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 Před 16 dny

      ኡፍፍፍፍ ደግነት ❤❤❤❤❤

    • @Hanatadsa12345
      @Hanatadsa12345 Před 15 dny

      ክክክክክ አማራ ደግሞ ሰውን መረዳት ያውቃል እንዴ

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 15 dny +1

      @@Hanatadsa12345 የተፃፈው በጥሞና አምብቢው።

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 15 dny

      @@jenberlemajenber6194 ልክነሽ ማማዬ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @HaimHamana
    @HaimHamana Před 15 dny +7

    አውነትም ንጋት ከፀሀይጋር. መድሀኒአለም እድሜናጤና ይሥጣችሁ. ሠባት ትዉልዳችሁ ይባረክ.

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 16 dny +11

    የኝህን መልካም አባት መልካምነት በእንባ ነው የሰማሁት እንደው የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እንቁ አባታችን በስውር ስጥ የሚለውን የአምላክን ስራ የሰሩ ጀግና እንደዘመኑ ግብዝ ሰዎች በአደባባይ ለስም ያልሰሩ አምላክ የሚወድን ተግባር በምድር የፈፀሙ ስራዎት በህይወት መዝገብ በአምላክ እጅ ተፅፏል❤ ያልተዘመረሎት ጀግና 🎉

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Před 16 dny +8

    ይገርማል ደግነት ሲከፍል ባይኔ አየሁ ማለቴ ሳይታሰብ ለአለም ጥሩ መሆናቸው ተመሰከረላቸው የኔ አባት❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 16 dny +26

    አቶ ንጋቱን መርቄ መርቄ ቃላት አጠረኝ በቃ የሰው ማኛ የሰው ልክ ብያቸዋለሁ መሲዬ እናመሰግናለን።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 16 dny +11

    ስንት የስው ስይጣን እንዳለ በስማንበት ጆሮ አቶ ንጋቱን የመስል ስው እንዳሉበመስማታችን ድንቅ ነው! God bless you 🙏

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před 16 dny +45

    እንዲህ አይነት ደግ ሰው ከ100%10 ቢኖር አገራችን የት በደረሰች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችሁ 🙏🙏

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 Před 15 dny +5

    እግዚአብሔር ለአቶ ንጋቱ እና ለመልካም ባለቤታችው እድሜና ጤና ክብር ይስጣቸው! እንደናንተ ያለ ልብ ይስጠን! መሲ ልብ የምያሞቁ ታሪኮች ስለምታሰሚን እናመስግናለን!❤

  • @addisubelihu2902
    @addisubelihu2902 Před 16 dny +10

    ደግነት መልካም ነው ይሄን እድል በተግባር ስላሳዪን ደስ ብሎናል ለመላው ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤና አንድዬ አምላካችን ይስጥልን

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Před 16 dny +15

    ላደረከው መልካም ነገር ሁሉ አላህ ይተካለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Před 16 dny +7

    መልካምነት ለራስ ነው ለአቶ ንጋቱ ከነመላው ቤተስባቸው እድሜና ጤና ይድላቸው ዘራቸው ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏🏿🙏🏿😍♥️♥️😍

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 Před 16 dny +17

    የዘመናችን አብርሀም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před 16 dny +10

    እባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቹ❤🙏እደርሶ አይነቱን ያብዞልን ❤የውነት መታደል ነው ከላይ ካልተሰጠ አይሆንም የተመረጡ አባት ናት🙏

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 16 dny +14

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነባለቤቱ ይሰጣቸዉ የብድራት ጌታ ዘር ያዉጣላቸዉ

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Před 16 dny +21

    እደዚህ አይነት ሰውች ያብዛልን

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah Před 16 dny +7

    ጋሼ ነጋቱ እኔም ባገኝሆት ብዬ ተመኝው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስማይ አምላክ እግዚአብሔር ሁሌም ከፊቶት ይቅደም ተባርኩልኝ ❤❤❤❤

  • @user-li7od3uh8n
    @user-li7od3uh8n Před 16 dny +10

    በሂወት እያለ ስለተመሠከረለት በጣምደስ ይላል የሀገር አባት ነቸው የሆነገር የእውቅነ ማአረግ መሰጠት አለበት ቃላት ያንሳል ሰውየውን ለማመስገን አላህ ይስጠው

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Před 16 dny +11

    እንዴት መታደል ነው ይህ መልካምነት ዘመናቸውን ይባርክ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏❤🙏የኔ መልካም አባቴ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 16 dny +8

    እንዴት አይነት መታደል ነዉ !!እንዲህ አይነት ልብ መሠጠት በዚህ ዘመን ❤❤❤❤

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před 16 dny +9

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደዚህ አይነት ደግ ሰዎችንም ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před 16 dny +4

    መስዬ አስተማሪና አንዳንድ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች የድሮዋን ኢትዬጵያ እንድናስብና መልካምነታችን እንዳለ ያገናዝበናልና በፕሮግራሞችሽ ላይ ጣል ጣል መልካም ነገሮችን ተጀምሮ ያላለቁላቸው ሰዎችም ካሉ የምንረዳዳበት አጋጣሚ ይሆናልና ቀጥይበት

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 16 dny +6

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የነፍስ ዋጋ አድርግላቸው 🙏
    መሢ ይህን ዝግጅት ስላቀረብሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ።
    እኔ በእንባ ጭምር ነው ያዳመጥኩት አለ አይደል ... በደስታ የሚነባ 😇

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Před 16 dny +2

    ወይ አምላኬ ተሰፋ ለቆረጠ ተሰፋ የሚሰጥ በእውነት ሰው ሳይሆን መላክነው የመሰለኝ ከዚህ ሁሉ ደግነት ጀርባ ባለቤቱ ፊቃደኛ የሱ ቢጤ ደግ እርሁሩህ ሰለሆነች ነዉ ብቻ እግዚአብሔር በህይወታቸው በሙሉ ጤና ከህድሜ ጋር ይሰጣቸው ሁልጊዜ ሰጭ ያድርጋቸው🙏

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Před 16 dny +16

    ቀሪ ዘመናቸውን መድኃኒያለም ይባርክላቸው!!!!!

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před 16 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ። ይህን መልካም ሰው ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @zedcodourey4439
    @zedcodourey4439 Před 16 dny +5

    በጣም ደስ ይላል!!! እንደዚህ ጥሩ የሚያደርጉ ሰዎች ሲመሰገኑ መስማት
    በየሚዲያው ክፉ ነገር እና ለማመን የሚከብድ ክፋት በሚሰማበት በዚህ ወቅት ይህንን አባት እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን 😊

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Před 16 dny +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እንዴት አይነት መታደል ነው 🥰🥰🥰

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 Před 16 dny +11

    እግዚአብሔር ይስጣቸው::
    ሊሸለሙ ይገባል

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 Před 16 dny +2

    መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ከነቤተሰባቸው እደሳቸው አይነት ልብ ይስጠን

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Před 16 dny +5

    እረ እኚን ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 16 dny +2

    ማሻ አላህ
    ደግ አባት ነው እንዳንተ ጥሩ ሰዎችን አላህ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አላህ ጤና ይስጥህ
    እንድሁም በሱ ስም ተቋም ቢከፈት ለድሆች ይሆን ነበር
    አሁንም ቢሆን ተቋም ቢከፈት ብዙም የስራ እድል ይከፍታል ብየ አስባለሁ እደኔ።

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 12 dny

      Awo.ednzh.ayent.bayenoru..mech.hger.tekom.nber
      Sebscrab.argj🎉🎉🎉🎉

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před 16 dny +3

    መስዬ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልኝ እነኚህ ደጋግ ሰዎች እንዲመሰገኑ ይሄንን ኘሮግራም በማቅረብሽ ቢያንስ ጥሩ ለሰሩ ሰዎች እግዚአብሄር ይስጥልኝ ተብለው መመስገናቸው ደስ ይላል፡፡ ብዙ ያልተወራላቸው ብዙ ስዎች አሉ አንዳንዶቹ ፈጣሪ የሚያውቃቸው በሕይወት የሌሉ አንዳንዶችም እንኳን መመስገን ብዙ ትችት የበዛባቸው ደግ መሆናቸው የጐዳቸው ብዙ መከራ የሚደርስባቸው ሰዎች አሉ አማኑኤል ደጋግ ሰዎችን፣አመስጋኞችን ያብዛልን ተመስገን ተመስገን አማኑኤል፡፡

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Před 16 dny +2

    እንዴት መታደል ነው አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጣቸው ከነሙሉ ቤተሰባቸው ❤

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 Před 15 dny +1

    ወይ መሰረት በዙ
    ዛሬ ደግሞ የሚያስደምም ታሪክ ነው ያቀረብሽልን።
    አቶ ንጋቱ እና ባለቤቱ ኢትዮጵያ ናቸው። እግዚአብሔር እንደነሱ ያለውን ለምድራችን ያብዛልን።
    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před 16 dny +2

    በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ ዓይነቱ ስው ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጣችው

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před 16 dny +15

    ኧረ እንደው እንደዚህ አይነት አባት ምን አይነት ደግነት ነው ከነባለቤቶ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 16 dny +2

    አላህ ይስጠው እንደው ማን ቢወልደ ቢያሳድገው ነው።አላህ በዲንያም በእኪራም ያስደስትህ።እንዳንተ እይነቱን ታብዛልን ኢትዮጵያ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 Před 16 dny +4

    አቶ ንጋቱ እና ውድ ባለቤቱ ጌታ እየሱሰ ይባርካቹ ዘመናቹ በደሰታ ይለቅ እንደዚህ እይነቶች ሰወች ቢበዙ በምድራች ላይ ምድራችን ትፈወስ ነበረ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏽

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 16 dny +2

    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እጅግ በጣም ልብን የሚያረሰርስ ደስ የሚል መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድርብንን ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው❤አቶ ንጋቱን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው እድሜና ጤና ያድላቸው❤❤❤

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Před 16 dny +1

    መሥዬ ተባረኪ የኒሕን ሰው ታሪክ በመግለጥሽ በማቅረብሽ አቶ ንጋቱ ዘርዎ የተባረከ ይሑን ታሪኮን ስሰማ ደስታዬን መቆጣጠር ቢያቅተኝም ዛሬም እንደርስዎ ያሉትን ቢያቀዛልን ፈጣሪ ጸሎታችን ነው።

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 16 dny +3

    አረ እንዚህ መልካም ሰዎች እንዴት እናባዛቸው 😮😮😮 አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x Před 16 dny +7

    አቤት መልካምነት እንዴት ደስ ይላል እግዚሃብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin Před 16 dny +3

    የምር ደግ ሰዉ ደግ ጥሩ ልብ ነዉ ያለዉ መታደል ነዉ ❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ድንቅ ሰዎችን ያብዛልን ከረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 16 dny +2

    🥰🤲እግዚአብሔር ይስጣቹ የልጆቻቹ አያት ያድርጋቹ🤲መሲዬ ተባረኪ አንቺም ጋቢ ባለብሳቸው 🥰ደስታዬ ለነዚ ሰዎች

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 16 dny +2

    ምን አይነት ደግነት ነው እግዚአብሄር ከነ መላው ቤተሰባቸው እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @Fekertasfaw
    @Fekertasfaw Před 15 dny +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይስጦት ለተጨነቀ የሚደርስ ሰው የተባረከ ነው የርሶ የተለየ ነው መታደል ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204 Před 16 dny +4

    መልካም ስዎች እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm Před 16 dny +1

    ወይ አርግለት ወይ ንገርለት ይባላል እና ለመልካም ሰው ስለ መልካምነቱ ሲነገር ደስ ይላላ ለአባታችን አሏህ እጥፍ አርጎ ጤናና እድሜ ይስጥልን❤

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ዘመነዎት ይባረክ ቤተሠቦችዎት ሁሉ ይባረኩ ባለቤታቸው ወ/ሮ ፀሀይም መላው ቤተሠብ በሙሉ የተባረከ ይሁን።

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 Před 16 dny +3

    ወይኔ ታድላችሁ አይዞሽ አይዞህ የሚልሰው ማገኜት እንዴት ደስ ይላል

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 15 dny +3

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሰው ነው ጋሸ አቶ ንግቷ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AddisieAlehegn
    @AddisieAlehegn Před 15 dny +1

    እንደዚህ አይነት አባት ፈጣሪ ያብዛልን

  • @hannabeshah5437
    @hannabeshah5437 Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦት:: በጣም የተለየ ደግነት:: እንደ እርሶ ዓይነቱን ለወገን የሚቆረቆሩ አባቶችን ያብዛልን::

  • @yewbdaryusuf6230
    @yewbdaryusuf6230 Před 16 dny +2

    Ato Negatu may god bless you it’s amazing to hear there is a good person in this world. I’m from Arat Kilo too was born and raised bashawolde chelot .

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye6635 Před 16 dny +1

    I can't watch. My tears keep falling. I have a big respect for this person. I wish I knew him. God bless you 🙏 and your family.

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Před 16 dny +2

    እእዳባታችንን፣ባሉ፣ደግሰዎችነው፣አላህ፣ከበላይ፣የጠበቀን፣

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    ጋሼ ንጋቱ እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እርሜና ጤና ያድልሎት የነኛ አባት ክባሩልን እስከና በታሣቦት 🤲🙏🥰❤❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 16 dny +6

    አቶ ንጋቱ ከኦሮሞ ያውም ከአርሲ ሲገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ብልፅግና ያላችሁ በኦሮሞ ስም የትነግድ በብሔር የትሳድድ ከዚህ ትልቅ ሰው ተማሩ እኛ የምናውቃቸው ስፊ የኦሮሞ ህዝብ መገለጫ ነው የኦህዴድ ብልፅግናዌች የኢትዮጵይ ህዝብ አታባሉ ተማሩ አቶ ንጋቱና ቤተስብን እግዚአብሔር ይባርካቸው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 15 dny

      ፖለቲከኞቹ ኦሮሞን አይወክሉም እነሱ ሆዳም ናነው

  • @azabewollo1807
    @azabewollo1807 Před 16 dny +4

    ይህ: እውነተኛ: የሰው: ልጅ: ፈጣሪ: ልቡን: የባረከው: እድሜና: ጤና: ጨምሮ: ጨማምሮ: ይስጥህ።

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Před 16 dny +3

    ሰማይና ምድርን የፈጠረው አምላክ አቶ ንጋቱና ባለቤትን ልጆችም ካላችሁ የእናተ የሆነውን ሁሉ ጌታ እግዚብሔር በእድሜና በጤና ይባርካቹሁ ሌላ ምን ልበል እንተን የመሰለ በሀገራችን ያብዛልን ተባረኩ። 🙏

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 16 dny +2

    መስዬ እንዲያይነት ሰውም አለ ፈጣሪእዴሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦቻቸው ይስጣቸውያልተነገሩ ደግነት እመቤቴ ያሰቡትን ትፈፅም

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před 16 dny +1

    ደስ ሲል መወቃቀስ ብቻ ሳይሆን መልካም ለሰሩ መመሰጋገንም ይልመድብን
    ጋሽ ንጋቱ እንደርስዎ አይነቱን ያብዛልን ጥሩ አርአያ ኖት ለዚህ ዘመን ትውልድ ።

  • @BetiMi
    @BetiMi Před 13 dny +1

    የበጎ ሰው ተሸላሚ እንዲሆኑ መደረግ አለበት።ብዙ ያልተነገረላቸው በየሰፈሩ እንዳሉ ማሳያ ነው።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Před 15 dny +1

    ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ነው ነገሩ አሏህ እዴሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦቹ ይስጦት ጋሼ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 16 dny +1

    አቶ ንጋቱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት ልጆቸዎት ይባረኩ❤❤❤ እንደ እሰዎ መልካም ልብ መሰጠት መታደል ነውደ

  • @SaraAbebe-pk3qe
    @SaraAbebe-pk3qe Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው የኔ አባት ምን አይነት ደግ ሰው ነው !!!

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 16 dny +8

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ለእኒህ ደግ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣቸው ሰው ማለት እንደዚህ ነው ታላቅነት

  • @user-dp3lm6bo7e
    @user-dp3lm6bo7e Před 15 dny +1

    የኔ አባት የአመቱ ምረጥ በጎሰው ቃላት የለኝም

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 16 dny +2

    እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ ደጋግ ቅን ልቦችን ያብዛልን

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w Před 16 dny +2

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት አባታችን ምንም ቃላት ሊገልጸው አይችልም 😥

  • @user-yj1hs9jd7w
    @user-yj1hs9jd7w Před 16 dny +2

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ የዚህ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @senaitkebede9628
    @senaitkebede9628 Před 16 dny +3

    እንዲህ ኣይነትም ኣሰሪ ኣለ ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee Před 16 dny +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 16 dny +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቼው::

  • @abayineshterfa7117
    @abayineshterfa7117 Před 16 dny +3

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 Před 16 dny +2

    ጋሽ ንጋቱም ሆነ ባለቤቱ ማሚዬ ይመርመሩ። መላእክት እንዳይሆኑ። The most incredible successful family I ever known. ይበልጥ ተባረኩ።

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 16 dny +1

      በጣም የተባረኩ ሰዎች❤

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 16 dny +1

      በጣም የክፋት ነገር ብቻ ጭንቅላትሽ(ታችን) ሰለፈነዳ ነው ይመርመሩ መላእክ እንዳይሆኑ ያልሽው። እሰቲ ኦንዳንዴ እንኳን እንደዚ አይነት ጥሩ ዜና እነሰማ /እሰቲ ሰዉ ሰምቶ ኮፒ ቢያደርጉ እግዚአብሔር ይርዳቸው (ን)

  • @amanda-ws6vv
    @amanda-ws6vv Před 15 dny +1

    እንደው ምን ልበልዎት አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቸው እመኛለሁ