Ethiopia: ትኩስ ነገር | አሜሪካ ውስጥ እሸቱን ያስደነቀው ዛፍ | | Abel Birhanu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopia: ትኩስ ነገር | አደገኛው የኮሪደር መንገድ ቅጣት እና አሜሪካ ውስጥ እሸቱን ያስደነቀው ዛፍ | Abel Birhanu
    Welcome to Tekus Neger, Subscribe to get the latest Ethiopian Breaking News, celebrity news, gossip, fashion, Amharic daily news, drama, comedy, Ethiopian music, and news analysis, blogging, information, vine .....all Entertainment.
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Abiy Ahmed.
    Ethiopia: ሰበር ዜና - ዶ/ር አብይ ዛሬ የሰጡት መግለጫ
    Statement by Prime Minister Dr. Abiy Ahmed.
    #Ethiopianews #Ethiopia #zehabesha
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

Komentáře • 116

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 Před měsícem +2

    ቅጣቱ ተገቢ ቢሆንም እንደ አገጫጩ ሁኔታ ቢሆን ይመረጣል በዚህ አጋጣሚ ግን ከግጭት መከላከያየሚሆንን ማዘጋጀት ጥሩ ነው ለቆሻሻውም ቢሆን መንግስት ለቆሻሻ መጣያ ማዘጋጀት ምርጥ ነው ህግ ተፈጻሚ ለማድረግ ግን ብዙ ማስታወቂያና ትምህርት ማስጠንቀቂያ ለህዝብ መስጠት ይገባል !

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před měsícem +5

    እንኳን ተቀጡ ባለጌዎች😮

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Před měsícem +1

    አዳሜ ስራዓትህን ትይዛልህ

  • @tewodrosabebe877
    @tewodrosabebe877 Před měsícem

    ይሄንን ኣይነት ነገር ለመዝናናት ጥሩ ነው ከቻልክ ባደባባይ የሚደረገውን ግፍና ስቃይ እሱንም ኣቅርብ ሚ/ር ብልፅግና

  • @user-mq2lx3yi2f
    @user-mq2lx3yi2f Před měsícem +2

    ሶስመቶሺ ሲያንስ ነው ለአዲስ አበባ ሰው እኔ በህይወቴ የማረሳው አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት አጠገብ የቆሻሻ በርመል ነበር እድ ሰው በጠራራ ጸሀይ አሩን ሲያራ ጉድ ብየ ከክፍካገር መጥቼ ጉድ ብየ ህዝብ እየተተራመሰ እንዴት መጣለት ብየ ለምን አልገጨንም እያሉ ሚጮው ይመስላል የአዲስ አበባ ህዝብ ምቀኛ እኮ ነው ኮልኮሌ አይደል ከተለያየ ቦታ ስለሚመጣ ለምን ሚሊሆን አይሆንም ተጠንቅቀህ ንዳ ወይም በሽተኛ መኪና ካለህ ዘባባ በሎለበት ሂድ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm Před měsícem +1

    በከተማ እገታ በለው የጫካው በከተማ የኢትዮጵያን ህዝብ ሀብታም የሆነ መሰለኝ ከሚጫንበት አንፃር

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Před měsícem +1

    አሪፊነዉ ፣የኑሮዉን ፣ዉድነት ፣በሣቅ ፣እየሸፈኑትነዉ ፣ደሥይላ ል ፣በሠዉአገር ፣ትኬት ፣ቆርጦነዉ ፣የሚሣቀዉ ፣አገራችን ፣በሁሉም ፣ይሠቃል

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před měsícem +2

    የኛ ህዝብ ለምንም ነገር ክብር /respect ስለሌለው ቅጣቱ ትክክል ነው ነገ አበባው ላይ ቆሞ እንደማይሸና በምን እርግጠኛ ይኮናል

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Před měsícem +2

    የትም ዛፍ የገጨ በዶላርና በሪያል በዛ ዋጋ ነው የሚከፈለው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem

    ከተማ የሚያበላሽ ነውር ነው ግን ቅጣቱ በዛ ከ100 ብር እስከ 5000ሺይ መሆን አለበት ከድሃ ህዝብ መቀማት የሰው እንባ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳቸዋል ብልጽግናዎች🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před měsícem

    በርታልን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +3

    እኔ አገሬ ለጸበል መሄድ ፈልጌ ነበረ አስጠላኝ ቤተሰቡ እጅ የማያይ ሁሉ አዛዥ አምጡ አምጡ እዚሁ ቧንቧውን እየከፈቱ መጠመቅ ይሻላል ከመጨነቅ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před měsícem

      ፀበልሽ ብቻ ሂጂ አንቺ ስትኖሪ ደህና ስትሆኚ ነው የምትሰሪው ከቻልሽ ስጪ ካልቻልሽ ለራስሽ ፀበልሽን ተጠመቂ ነፍስሽን በእግዚአብሔር ቃል አስደስቻት

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před měsícem +1

    ከማይረባ ጥቅም ከሌለው ሰው ❤❤ዛፈ ይሻላል ቢያንስ ኦክስጂን ይሰጠናል።።።

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před měsícem +1

    ዛፉ ውስጥ የደህንነት ኬሜራና የገነት መግቢያ ትኬት ሣይኖር አይቀርም ገጭተህ ትኬቱን ኦንላይን መግዛት ነው አባቴ

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 Před měsícem +4

    ህግ ጥሩ ነው
    ለዜንባባው ብቻ ሳይሆን
    ለወረኞችም 300,000 አስፈላጊ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

    • @MamDemo-pn3kv
      @MamDemo-pn3kv Před měsícem

      ለአሽቃባጭም

  • @MensurkedirKedirali
    @MensurkedirKedirali Před měsícem

    የይገባዋል ህግ ናስራት መኖር አለበት ትክክለኛ አካሂድ ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem

    አገር ማሳመሩ ጥሩ ነበር መጀመሪያ የሚቀድመው የሰው ሂወት ነበር ሰው ሲኖር ኑሮው ሲቀንስ ነበር አገር ማሳመር ይሄን ብልጭልጭ ነገር ከሰው ነፍስ ባናስበልጥ መልካም ነው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem

    ምርጥ ግጥም

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Před měsícem +1

    ዮህ ህግ ከሳውዲ የተወሰዳው ሳውዲም ከቅርብ ጊዜ ወድህ በጣም ጠንከራ ህግ እየተጠቀመ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 Před měsícem

    Eseey! Enkuwan teqetu!
    Wendata nesgest!
    Yeh jemer newe genaa lemen million ayhonem..SENESRERATEN MEMAR GEDÉTA NEWE.

  • @user-wn2gi6lq4i
    @user-wn2gi6lq4i Před měsícem

    ያለ አግባብ ነው የተባልው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስርአት ከምታስተምር ጥፋትን ለምን ይሆን የምንደግፈው ወረኛ ህዝብ ለራስህ ጤና ሰላም የሰው ህይወትን እንደቀልድ ስለሚታይ በዚህ እንኳን ስርአት ይያዛል እኛ ከስራችን ልክ ይገባናል በዘንባባው ምክንያት የሰውን ህይወት ይታደጋል ለሰው ልጆች ክብር ይኖረሀል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem

    አንድ ዘንባባ ከገጨህ 300ሺህ ሰው ገጭተህ ገድለህ 40 ሺይ አየ ኢትዮጵያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-vv4tn4jm9k
      @user-vv4tn4jm9k Před měsícem

      ከሀገር እንዳትወጣ በሽማግለው የዕድሜ ልክ ቅጣት ተጥሎባችሁ የለ። ኤርትራ እኮ እስር ቤት ናት።

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před měsícem +2

    በጣምጥሩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před měsícem +1

    ቸሬ እኮ ይናገራል🙏👍👍👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před měsícem +1

    ጀግኖች ህግ አውጪዎች ትክክል ይቀጡ እናንተ መኪና የላችሁ ምነው ሰክረው ለሚገጩ ተንገጫገጫችሁ !!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před měsícem +1

    ሰው ከነፍስ ቤት ያቃጠሉት የሚያግቱትስ ስንት ልቀጡ ነው ለዛፍ ይህ ከሆነ ሰው እረከሰ ዛፍ ተዎደደ ይገርማል

  • @gakaxyphg8504
    @gakaxyphg8504 Před měsícem +2

    ይመቸህመሪአቸን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 Před měsícem

      ኮተታም

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem

    ጥሩ ነዉ ለምን ብትሉ እኛ ሀበሻ ለሀገራችን. ምቀኛ አጥፊ ነን እንሰርቃል እናወዲማል ሌላ አገር ያለን ዪመስል ሀገራችንን እናወዲማለን

  • @gakaxyphg8504
    @gakaxyphg8504 Před měsícem +2

    ሰራሰሩውሩኝሆላ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Před měsícem +1

    ወይ ጉድ ብዙ ነገር እናያለን ማለት ነው ልጎበኘው ልሄድ ነበር በቃ ፈራሁ ልመለሰ ምንሰ ለማየት ያስከፍላል ማለት ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @hejueu
    @hejueu Před měsícem +1

    እኳን ደሥ አለሽ ዘባባይ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k Před měsícem

    ትንሽ ቆይተው አዲስ አበባ ስትደርስ ጫማ አውልቃችሁ ግብ እንዳይባል።😂😂😂

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +1

    አይዞሽ አገሬ አምፖል መቀየርም ፈቃድ ሳያስፈልግ አይቀርም ቀለም ለመቀባት በኮርነር ልማት የተነሳ ታግዷል ብለው መቀባት ከፈለጋችሁ ቀኑን ከታገደበት ቀን ወደኋላ አርገን ጽፈን ትቀባላችሁ ግን ክፈሉ እንዲሁም ብቻዬን አይደለሁም ጨመር አርጉ ነው የተባልነው ቦሌ ደንበል አካባቢ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie Před měsícem

    ምርጥ ነህ ፕሮግራሙ ተመራጭ ነው

  • @MuhammedHaji-ir7bv
    @MuhammedHaji-ir7bv Před měsícem

    በደንብ ቢታጠር ባይ ነኝ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před měsícem +2

    Jay walking is not acceptable !!!!!!

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před měsícem

    በአለም ላይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለምን የመኪና ግጭት በዛ ???ጭንቅላት የለንም እንደ የመኪና ቁጥር ትንሽ አደጋ ብዙ በሕልውና መኖር ከልቸላ ቅጠት ይጋራል 👆👆👆

  • @asterdaba3615
    @asterdaba3615 Před měsícem +2

    ቅጣቱ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የኛ ሰው ፈፅሞ ቶሎ አይለወጥም ቅጣት ካለ ግን ያንን እያሰቡ ይጠነቀቃሉ ብዬ አስባለሁ

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 Před měsícem +1

    ይሄ ማህበረሰብ በቀላሉ አይማርም የገንዘብ ቅጣት ግን ቀጥያደርገዋል::

  • @kelayataklilu
    @kelayataklilu Před měsícem

    Gena bedenb argo yebeleh. Dureye

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 Před měsícem

    ላለመቀጣት አለመግጨት ፣ላለመግጨት ተጠንቅቆ መንዳት ነው ምድረ ደደብ እንዲህ ያለ ህግ ካልወጣ በመኪና አይደለም በመጥረቢያ ካልቆረጥኩ መብት አልተጠበቀም የሚል ትእውልድ ተፈጥሯል

  • @assiekassiek5760
    @assiekassiek5760 Před měsícem

    አድርባይ

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson2914 Před měsícem

    አነስ እንደውም

  • @Foz-gp9xe
    @Foz-gp9xe Před měsícem

    አውቀሽ ከተደፍሽ ቢረግጡሽ አይክፍሽ 😂😂😂

  • @mandyayal3615
    @mandyayal3615 Před měsícem

    Leza bisoch hula.

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před měsícem +1

    Tekekel naw. Zafe kalele Hewat yalam, Dr, Abye is Remarekable Visionerey Grate Leder, perde

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy Před měsícem

    እኔ ቦሌ አካባቢ ታክሲ ተተክሎ ያላለቀ ሳር ላይ ተሳፉሪዎቹን አዉሮዳቸዉ እነሱም ሳሩንጨፍልቀዉ ሲያልፉ ሳይ ተናድጄ ነበር . የሚገርመዉ ደግሞ የእግረኛ መተላለፊዉ ሁለት እርምጃ ሲቀረዉ ነዉ . ምነዉ ሁሉምንም ነገር በሰረሀትና በቦታዉ ብንጠቀምበት?

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před měsícem

    መልማት አለመቻሉን ሰይሆን ጭንቅላት የለውም መጀመሪያ ለመግጨት

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j Před měsícem

    ምነው ዘምባባውን ካልገጨን አላችሁሳ?

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j Před měsícem

    ለሚሸኑ 500.000

  • @mulkenabebe2061
    @mulkenabebe2061 Před měsícem

    ካብኔ ቢገጭ ስንት ሊከፈል ነው

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Před měsícem

    እኔ የምለው ጥሩ ቢዝንስ ነው የአልከው መቼም በአሞሌ ጨው አልተስራም ግንዝብ ጉልበት ወጥቶበታል የተስራው ለኢትዮጵያዊያን ነው ስለእዚህ የህዝብ ነው ህዝብ ደሞ የተስራውን መጠብቅ አለበት ህግም ማክብር ግዴታ ነው። እኔ የምለው ሲስራም አልቅሳችሁ ተስርቶም አልቆ አልቅሳችሁ ህግም ሲውጣ አልቅሳችሁ እንዴት ትችሉታላችሁ።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 24 dny

      መኪናውም በአሞሌ ጨው አልተገዛም።

  • @derejeuguma3786
    @derejeuguma3786 Před měsícem

    Inkef

  • @Satisfiedcupcake
    @Satisfiedcupcake Před měsícem

    ኮሜንት ላይ ስንት የመንግስት አሽቃባጭ ነው ያለው? 300,000 ብር ለሰውም ካሳ አይከፈልም። ምን አይነት ደሀ ሰውዬ ነው የሚመራን?

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před měsícem

    ይህ አያስቅም በየቀኑ ህግ በዛ

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho Před měsícem

    Bro. Enen kante alakm wede siltane eyehedn new. Gin pplu be tv. Belela midia chimr nikate hilina bisetew .enji lerasu nuro achelelotal🎉

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Před měsícem

    አበ ባዉን ፣የተከሉበትን ፣ዋጋ ፣እያሥከፈሉት ፣ነዉ

  • @adadnech122
    @adadnech122 Před měsícem

    አው ዘፍ ከሰው ይበልጠል

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy Před měsícem

    ቅጣቱ ተገቢ ነዉ .ምክንያቱም የኛ ህዝብ ቅጣት ሲሆን ብቻ ነዉ የሚፈራዉና የሚጠነቀቀዉ. ለሀገራችን የተሰራዉ ልማት ለረጅም ጊዜ አምሮበት እንዲቆይ ከተፈለገ እጉ መቀጠል አለበት.

  • @kalkaidanazzene9791
    @kalkaidanazzene9791 Před měsícem +2

    በጣም ያሳዝናል ስውም የሚገጭ እደዚህ እይንት ህግ ቢወጣ የስው መግጭት ይቀንስ ንበር ጉድ ነው እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን

  • @endohussan4702
    @endohussan4702 Před měsícem

    አዳሜ, ወሬ አታብዛ ህግን ማክበር ግዴታ ነው

  • @efratajo434
    @efratajo434 Před měsícem

    Kebitoch silehonu,,, zaf amilakachew new zafun kibe yikebut yihonal kesew hiwet zaf yasbeletut,,,,, zafun silemiyameliku,,,, new

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem +1

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před měsícem +1

    ❓❗ትኩስ ነገር፥ *ለአህያ ማር አይጣፍጣትም* ይላል የሀገሬ ገበሬ ይተርታል።
    📢👂👂 ይህ መስሚያ የነሳው ደንቆሮ ደደብ ትውልድ፣ የማንኛውንም ዕፅዋት ለሰው ልጅ ምን ያህል ጥቅም እንደሚሰጥ ትንሽ የተፈጥሮ ሳይንስ እውቀት ቢኖረው ኑሮ ይህን ያህል በራሳቸው ላይ አያሾፉም የነበር👎👎👎
    📢👂እያንዳንዱ በየጠላና አረቂው ቤት ተጎልቶ ጭንቅላቱን ሲያደነዝዝ ሲውል፤ ጠሚር አብይ ሳይጸየፍ አፈር በእጁ እየሳባ የሚተክላቸው ዕፅዋት ለህጻናት ንጹህ አየር እየማጉ ጤናማ ትውልድን ለመተካት ነው።
    📢👂የኢትዮጵያ ህዝብ ጥንብ ዘረኝነት ተጣብቶት፧- *ለአህያ ማር አይጥማትም* የሚለው እዛው በዛው የተተረተ ነው ሃቅ ነው!!
    🚩♦ በመጨረሻም አጥፊው አጥጋቢ ምክንያት ካለው፣ ዛሬ መንገዱ ሁሉ ካሜራ ስለሆነ፤ አለበለዚያም የራሱን ድብቅ ካሜራ ወይም አውዲዮ ቀድሞ በማዘጋጀት፣ ሲከፍል ደረሰኝ ይጠይቅ፣ እምቢ ቢለውም ስለቀዳውአይጨናነቅ፤ ፍ/ቤት ወይም ለሚመለከተው ባለስልጣን ያቅርብ። መልስ ካጣ እድሜ ለማህበራዊ ሚዲያ ሀቅ ካለው ሳይፈራ ያቅርብ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @senaitdesta9983
    @senaitdesta9983 Před měsícem +1

    Yezembaba mar nesh kitatish yebeza....aldersibish alkugn break bibetisim😂😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 Před měsícem

    father edit bemen app new yemeserute

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před měsícem

    ይሄ ጋላ አ.አ. የግል ንብረቱ አደረጋት!!! መኪና ባይኖረኝም የግል ቤት ባይኖረኝም ከተገፉት ጋር መቆም ተገቢ ነው። የታገቱ እና የተደፈሩ ወገኖቻችን በድሮን የሚጨፈጨፉ ወገኖቻችንን አንረሳም

  • @user-sd3qq4qc6f
    @user-sd3qq4qc6f Před měsícem

    ህዝቡንሙሉበሙሉለማባረርነውእደበዛፍምክናየትይሄንያክልቅጣትትትይገርማልልልልል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @gakaxyphg8504
    @gakaxyphg8504 Před měsícem

    🎉ትክክልይኝሰውከአህይሰልማሻል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d Před měsícem

    እና ምኑ ለይ ስህተቱ ልማት ወይም የሀገር ሀብት በልበሌነት መውደም አለበት ነው ምድረ ወረኛ

  • @user-fs3dm2qk3l
    @user-fs3dm2qk3l Před měsícem

    Hhhhh ye hegerachn keld akow aytegebm woy zaf yhun bcha

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት!

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj Před měsícem +9

    ወሬ ማብዛት አስፈላጊ አይደለም በሌላ ሀገር ያለውን ሕግ ተመልከት ፣ ስለዚህ የተተከለው ዘንባባ የሀገር ገንዘብ የወጣበት ነው። ሥረአት ይዘህ ከተጠቀምሕ ቅጣት ውስጥ አትገባም ፣ ሕብረተሰቡን ማስተማር ከአንተ ይጀምራል።

    • @yafetafework244
      @yafetafework244 Před měsícem +1

      U maybe be ur Traffic Police 🔤🛂🛂🛂🛂🛂🛂🛂

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 Před měsícem +1

      ልጋልብህ ቢሉህ ትጋለባለህ

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 Před měsícem +2

      እሽቃባጭ ኮተታም

    • @user-yz3bz5ob1k
      @user-yz3bz5ob1k Před měsícem

      Enatihin yibdulik

    • @bestlove1373
      @bestlove1373 Před měsícem +2

      ወረኛ ነገር ነህ አንተም የኑሮ ዉድነት ያንገላታዉ ሳያንስ ለ አንድ ዘንባባ 300000 ከየት ያመጣል አዉቆ የሚገጭ የለም ቅጣት አይኑር ሳይሆን ቅጣቱ በጣም ተጋነነ ነዉ የዛፍ ዋጋዉ ከሰዉ ህይወት በለጠ ነዉ የተባልከዉ

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr Před měsícem

    ገና ምንአይታችሁ ምድረወረኛ ።

  • @FeyduLeja
    @FeyduLeja Před měsícem

    ወረኛ እኴን

  • @kelayataklilu
    @kelayataklilu Před měsícem

    U lady talk nonsense.u all ethiopians must be decipline.menem ayfeterem.arfeh be sereat neda