የድንግልና ዋጋ!!|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2023
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
    1.ላላገቡ ሰዎች መልካም የትዳር አጋር ስለሚያገኙበት ጥበብ፡፡
    2.በእጮኝነት ላይ ላሉ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት፡፡
    3.በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
    4. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
    5. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
    6. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡፡
    እንዲሁም በአካል አልያም ባሉበት ሆነው ስለትዳር እና ስለፍቅር ህይወትዎ በኦንላይን እና በስልክ መማከር ይችላሉ፡፡
    ለበለጠ መረጃ
    +251970704050 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅ትዳርን ውጤታማ የሚያደርገው... ?
    • ትዳርን ውጤታማ የሚያደርገው... ...
    ✅የትዳር አጋር ምርጫን መሳሳት ክፍል ሁለት !!|
    • የትዳር አጋር ምርጫን መሳሳት ክፍል...
    ✅ትዳርን የምናጸናበት መንገዶች!
    • Video
    ✅ፍቅረኛን ለቤተሰብ ማስተዋወቅ ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል?
    • Video
    ✅የትዳር አጋር የምንፈልግበት አላማ!
    • Video
    ✅ማምሸት በትዳር ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ክፍል አንድ!
    • Video
    ✅ሳያገቡ መኖር ይቻላል ወይስ አይቻልም?
    • Video
    ✅ክፍል ሁለት ማምሸት በትዳር ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ!
    • Video
    ✅ሃብት ሲመጣ ባልና ሚስቶች መግባባት የሚያቅታቸው ከምን የተነሳ ነው።
    • Video
    ✅ያለ ዕውቀት የሚጀመር ትዳር የሚያስከፍለው ዋጋ!
    • ያለ ዕውቀት የሚጀመር ትዳር የሚያስ...
    ✅ይሉኝታ በትዳር ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ።
    • Video
    ✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
    • Video
    ✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
    • Video
    #melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch arts tvzehabeshaSeifu On ebs Entertainmentpankjokefunnyethiopian prankethiopian new prankhabesha prankethiopian comedyfunny videonew videofunny enterviewnew enterviewethio enterviewzena jokersnew joke Ethiopian PrankHabesha PrankzehabeshaHope EntertainmentMinewshewa EntertainmentAbel BerhanuMikoo Mikeemiki showYoni MagnaFunny VideoSeifu On ebsebsit was epicZfancyWedi MayaBuzzy PrankIndian Gold DiggerAmerican Prankfani samriNaswa PrankZaki Tubeomnrakeb alemayehuarts tvlij Bini Tubebrex habeshawiaddis insightjafar comedyabel berhanu ትረካ፣የሰውአለም፣yesewalemፀጋዬ አብራር፣tsegaye aberaraddis chewatahabesha chewatasele hiwote ድንቅልጆችdonkeytubeseifuonebs Arada Plus#1arada#1arada+#1arada mediaarada tube#5አራዳ ፕላስአራዳ ሚዲያaddis chewatasheger digital ትዳር አማካሪ ትዳር እና ወሲብሚስትዜና ትዩብfeministfeminismgulicha#1gulcha#44gulcha podcast#3abinetabinet ayu#1yoni magnaዮኒ ማኛtiktokale tubeselam tesfayeጉልቻ ፖድካስት#1Amharic podcastEthiopian podcastgugutmeriwechew gudvintage podcastadeyadey dramaarts tv

Komentáře • 227

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  Před 10 měsíci +32

    5ኛ ዙር ልዩ የትዳር ህይወት ስልጠና ላይ ለመሳተፍ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
    📞0970704050

  • @rahmetmohammed4469
    @rahmetmohammed4469 Před 10 měsíci +205

    በነገራችን ላይ እውነት ነው ምክራችሁ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ድንግልና አራት አይነት ነው እና ብዙ ሰው ይህንን አያውቁም ነገር ግን እሷ ንፁህ ሆና ከማንም ጋር ግንኙነት ሳይኖራት ይጋባሉ ከዛም የሰርጋቸው ቀን ደም ስላላየ ብቻ ይፈታታል እናም የብዙ ሴቶች ህይወት በዚህ ተበላሽቷል እናም ስለዚህ ነገር የበለጠ ሰው እንዲረዳ ማብራሪያ ብትሰጡበት መልካም ይመስለኛል አብሶ ስፖርት የሚሰሩ አረብ ሀገር ከባባድ ስራዎችን የሚሰሩ ሀገር ውስጥም ከባድ ስራ የሚሰሩ ብዙ እህቶች አሉን ስለዚህ የነሱም ህይወት እንዳይበላሽ ይበልጥ ደግሞ ወንዶች ይህንን ነገር ቢያውቁና ቢረዱ ብዬ እመኛለሁ የመልህቅ ቤተሰቦች ሁሌም ስራችሁ ምርጥ ነው በርቱልን ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ❤

    • @meseretdaniel729
      @meseretdaniel729 Před 10 měsíci +6

      Thanks more bezih asab mawrat mfelgew ene 20 amete nw sex adrge alwkm gin karate eseralew almost 1 year hongnal ena sport mseru setoch dnglna yelachom ybalal ena mn yahl ewneta alew sabachu stung ❤❤❤❤

    • @Sarasara-sz9qe
      @Sarasara-sz9qe Před 10 měsíci +2

      Ameen Ameen Ameen

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 Před 10 měsíci +1

      አሚን

    • @hyyy797
      @hyyy797 Před 10 měsíci +1

      አምን የረቢ

    • @dagnachewtesfaw7213
      @dagnachewtesfaw7213 Před 10 měsíci +1

      Amen❤

  • @mmn6040
    @mmn6040 Před 10 měsíci +51

    እኔ ድንግል ሆኘ በ 19 አመቴ አገባው በ 21 አመቴ ወለድኩ ባሌጋ ተፋታን 5 አመታችን ካላገባው ዝሙት አልሰራም ለራሴ ክብር አለኝ ለባሌ ሳይሆን ለራሴ ስል💕

  • @yorde7481
    @yorde7481 Před 6 měsíci +29

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከነ ክብሬ ስላለሁ ክብር ና ምስጋና ለእናት እና ልጁ ይሁን እስካሁን እዳቆየኝ ለግድሁም ደግሞ እሱ በፈቀደልኝ ሀገሬ ገብቸ በስርአተ ቤተ ክርስቲያን በስርአተ ተክሊል እደምዳር ተስፋ አለኝ በእውነቱ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሠንበት እያላችሁ እድሳካልኝ ❤❤❤😍😍😍😘😘😘

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +3

      ውዴ ያሳካልሺ ነገር ግን ከሁሉም በፊት ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ገብተሺ በስባኤ ጠይቂ ድግል ማርያም ካች ጋር ትሁን አሜን🙏🙏🙏

    • @zeraytesfamarian9074
      @zeraytesfamarian9074 Před měsícem +3

      እኔ እዳንቺ ነኝ እሀትየ ተስፋማርያም እባል አለው በጸሎትሽ አስብኝ!

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před měsícem

      ያሳካልሽ እህቴ እኔም የሁልግዜ ምኞቴ ነው ከስርአተ ቤተከርስቲያን ውጭ አላገባም ይሁንልን ይደረግልን ❤

    • @Berhelilay
      @Berhelilay Před 26 dny

      አው እጅግ ደስስ ይላል የኔ ምኞት እንደሱ ነዉ በቻ እፀልያሎው ወደ አምላኬ ።ለኔን ምትሆን እስከ ሂወቴ መጨረሻ ከጎኔ

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x Před 2 měsíci +10

    አሰር ግዜ ፋራ ይበሉኝ እንጂ ከጋብቻ በፊት ብሞት አላረገውም ዛሬ የኔ አሰተሳሰብ ነው የተብራረው እናመሰግናለን 🎉

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i Před 10 měsíci +23

    እኔምለው ምነካችሁ ወንዱ ችግር የለውም የምትሉ ሲጀመር ወንዱስ ሴቷን የሚበላሽ እሱ አደል ለወንዱ ከተፈቀደ ለሴቷ ከተከለከለ ወንዱ ከማ ጋ ነው የሚባልገው ላዚም ሁለቱም መተው አለባቸው ባይ ነኝ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Před 10 měsíci +32

    መምህርዬ እባክህ እንደዚ ያሉ ትምህርቶችን በደንብ አስተምሩልን ትውልዱ ድንግልናን እያረከሱት ነው ስለትምህርታችው እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 10 měsíci +20

    በጣም ጥሩ ምክር ነው 👌👌 ከማገባው ወንድ ውጪ ሳስበው እራሱ ገላዬ የቆሸሸ ያክል ነው ሚሰማኝ ወንድ ልጅ የፈለገ ቢንዘላዘል በመጨረሻ ማግባት እና የልጁ እናት እንድትሆን ሚፈልገው ምንም ያላየች ሴት ነው❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 10 měsíci +31

    ዎው በርቱ ሁሌም ፖርግራማችሁ እከተላለዉ ስዎዳችሁ 🥰🙏🙏እኔ በአስራ አምስት ዓመት ነው ያገባሁት, አልሃምዱሊላህ ጡሩ ትዳር አለኝ.... የሁለት ዎንድ ልጆች እናት ነኝ... 😘😘ሴቶች ዎንድ ልጅ ከድንግልናሽ ካገባሽ እመንኝ መቼም አይጠላሽም እስከ ሚሞት ይዎድሻል.... So የድንግልናችሁ ነገር አዳራ ድንግልናሽ መጣል ማለት ዝሙት መሰራት ማለት ነው ፈጣሪ ለምን ድንግልና እንደፈጠሬ ታቃላችሁ?? ለክብራቺን ሲል ነው. ክብራቺን ከተበቀን ክብር ይሰጠናል ከፈጣርም ከሰውዉም. ክብር ካልተበቀን ማንም ዎንድ ክብራቺን አይጠብቂም. በአሁን ጊዜ ድንጌል ሴት በጣም ውድ ናት እንዴ ዳይመድ 🥰✍️🤭🙏🥺

    • @TisgeJJM
      @TisgeJJM Před 10 měsíci

      እውነት ብለሻል ተባረኪ

    • @hudabah4569
      @hudabah4569 Před 9 měsíci

      ahsenti.....masha.allah...

    • @user-tk8md2ht2g
      @user-tk8md2ht2g Před 19 dny

      ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ ለማይገባው ወንድ የማትፈለግ አድርጎ ያስባል መሰል እኔ ከነ ክብሬ ነው ያገባሁት ግን አሁን ተለያይተናል አሁን ላገባ ነው ግን ምነው ባላገባሁ የመጀመሪያውን እያልኩ በጣም ይፀፀተኛል ያሁኑን ነው በጣም የማፈቅረዉ ሀይ የሰው ነገር !

    • @kemeriakela9761
      @kemeriakela9761 Před 19 dny

      @@user-tk8md2ht2g ሁሉም ሚሆነው ከፈጣሪ ነው እና አልሃምዱሊላህ ብለሽ ፈታርሺን ማመስገን ነው.. እሱ ያለው ሁሉም አይቀርም.. የመጀመሪያ ያንች ቢሆን ኖሮ ጥሎሽ አይሄድም ነበር ምንም ቢፈጠር... ያንች ስላለሆነ ነው 🥺🥰

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Před 9 měsíci +8

    ቡርቱ ትውልድ ታድናለችሁ የአመቱ ምርጦች ብያለው❤

  • @fatama8499
    @fatama8499 Před 10 měsíci +27

    ኢሻ አላህ ጥሩ ባል እድሰጠኝ ብቻ ነው ዱአየ እኔም ክብሬን መጠበቅ ግደታየ ነው

    • @user-zw8yh1jp2b
      @user-zw8yh1jp2b Před 10 měsíci +1

      እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Před 10 měsíci +1

      እኔም ኢንሻአላህ ከባሌውጪ አላደርገውም ጥሩ ባል ይስጠን

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 Před 9 měsíci

      endanche aynet astesaseb 10,000 ande aygegnm

    • @misirachbeyene4679
      @misirachbeyene4679 Před 5 měsíci +1

      እኔም ❤❤ እንኳን ከነገ ባሌ ውጭ ልተኛ ይቅርና ከባድ እቃ ስያነሳ እራሱ እጠነቀቃለሁ

    • @user-ci4wy9ov7v
      @user-ci4wy9ov7v Před 18 dny

      መጀመሪያ. አላህ አቀረቡ ስላለ. ለአላህ ስትይ ብልትሽን ጠብቂ በስ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 10 měsíci +9

    ድግልናክብር ያጣው እደኔ ድሮ ገና ልጂ እያለች ሴት ልጂ ትታጫለች እጮኛ አለኝ ነገ ሳገባ እገረፍለሁ ብላ ስለምታስብ ሌላ ወድ አይቀርቡም አሁን ግን ቦይ ፍሬድ ይባላል ያገባኛል ብላ ትቀርበዋለች ክብሯን ታጣች ብኋላ ዘወር በይ ይላታል ከሆነ ጊዜ ብኋላ ትክክለኛ ባል ስታገኝ ድግልና ከየት ይምጣ

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k Před 10 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ምን ም አርጌ አላውቅም መጨረሻየን ያሳምረው

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 10 měsíci +16

    እግዚአብሔር ነው ይምጠብቀን
    ብቻችን አይደለም ሴት ልጅ እራሷን ጥብቃ ብቻ አይደለም የተወስን ነው እንጅ እናመስግናለን♥

  • @user-pv2me4ud3n
    @user-pv2me4ud3n Před 13 dny +1

    የኔስ ትዳር ተበላሽቶል ከነ ክብር ንፅህናየ አግቶኝ ከነ ድግልናየ አግቶኝ በኔ ላይ ካድም ሁለት ልጅ ወልዶ ሂወቴን ነው ያመሰቃቀለው አሁን ላይ ትዳር እፈራለሁ ወድ አላምንም

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Před 10 měsíci +4

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @MonaMona-cn6tz
    @MonaMona-cn6tz Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ
    ብዙ ትምህርቶች ሸምቸበት አለሁ በዚሁ ቀጥል ወንድማችን በጉጉት ነው የምጠብቀ እስኪሚለቀቅ በደስታ ነው የማዳምጠው በተለይ ምሃል ላይ መፅሃፍ ቅዱስ ጥቅሶች ስትጨምር እግዚአብሔር ይመስገን በስደት አለም ላይ ነኝ ግን ከነ ክብሬ ነኝ ማግባት የፈልገውም ሃገሬ ገብቸ የቤተክርስቲያን ሁለት አይነት የጋብቻ ስርዓት አላት እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በተክሊል ካልሆነ በቁርባን ከዛ ውጭ ያለው የፈረስ እና የባዝራ ጋብቻ ነው አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤❤

    • @MonaMona-cn6tz
      @MonaMona-cn6tz Před 5 měsíci +1

      ግን ኮሜን የምታነብ ከሆነ በዚህ ጉዳይ ብትመክረን ብዙ ግዜ ያለ እድሙያቸ ለእናትነት ብቁ ሳይሆኑ መስራት መማር ባላባችፕው ግዜ ያገቡና ለኛ ቁሞ ቀር ይላል የሚገርም እኛ አንፈልገውም ያልነው ነው እኮ ያገቡት

  • @user-cz9ht3jz3q
    @user-cz9ht3jz3q Před 10 měsíci +8

    በጣም እናመሰግናለን ግን በጣም የምወዳት በጣም የማቃት ጓደኛየ እሱዐ ምንም አታቅ ግን ግንኙነት በምታደርግበት ጊዜ የለም እሱአ ምንም ንክኪ አለማድርጓን ነው የምታቀው ልጁ ሊያምናት አልቻለም ....ለነዚ ሰወች ምን ልትላቸው ትችላለክ .....ብዙ ሰወች አሉ ንጹ ሁነው ግን ሰዉ የምይርዳቸው እሱአ ና ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያቁት እና እንዴት ማስርዳት ይቻላል

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +1

      ድግልና3አይነት ነው1ጭጫ ይባላል 2በጣም አስቼጋሪ ደም የሌለው 3 ምንም የማያስቼግር ደም በጣም የሚወጣ የሚፈሰው ማለት ነው3በክብር አገባን የ3 ይለያያል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před 10 měsíci +19

    እውነት ነው ሴት ልጂ ባትዘላዝል ይሻላል አደሜ ከማንም ጋ አትማግጭ ክብርን መጠብቅ እድሜ ልክ ክብር ይኖርሻል።

  • @Melat26
    @Melat26 Před 10 měsíci +2

    Perfect discussion I wish you talk in depth

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h Před 5 měsíci +4

    አልሀምዱ ሊላህ ራሴን አከብራለሁ እወዳለሁ ክብሬን ጠብቄለሁ ኢንሻ አላህ አላህ ያለ ቀን አላህ የፈቀደው ባሌ እስከሚመጣ እጠብቃለሁ

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Před 6 měsíci +2

    Thank you so much for sharing ❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 10 měsíci +1

    እናመስግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @AminaOk-dz6yk
    @AminaOk-dz6yk Před 10 měsíci +8

    በእውነት ምርጥ ትምህርት

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 10 měsíci +3

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ምከርናው

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 10 měsíci +1

    እናመስግናለን

  • @Semira-e4u
    @Semira-e4u Před 12 dny

    እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-xq3vq7hv1v
    @user-xq3vq7hv1v Před 5 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱ ትዉልዱ ሰምቶ ይማርበታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የወልድ መከላከልያ ደሞ ከባድ ነዉ በጣም ነዉ ምፈራዉ 🙏

  • @user-kc9gb5ym8v
    @user-kc9gb5ym8v Před 2 měsíci +1

    የሚገርም ውይይት ነው እኔም በጣም የተፈተንኩበት ጉዳይ ነበር እኔም በሃሳቤ ፀንቼከትዳር በፊት ወደዛ ግንኙነት አልገባም ብዬ የራሴን ሰው እየጠበኩ ነው።

  • @user-cl4sk1ej2h
    @user-cl4sk1ej2h Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beli905
    @beli905 Před 20 dny

    እናመሰግናለን ወንድም አለም

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq Před 10 měsíci +2

    እናመሰግናለን!! በርታልን! ብዙ እውቀቶችን አውቄበታለሁ። ለመተግበር ያብቃኝ።ጋዜጠኛዋን ሳላመሰግን አላልፍም የልቤን ነው የምጠይቂልኝ አመሰግናለሁ!!

  • @baabagammeeshow9521
    @baabagammeeshow9521 Před 10 měsíci

    ተባረኩልኝ❤

  • @bortokanhoweidy9881
    @bortokanhoweidy9881 Před 26 dny

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 10 měsíci +3

    በጣም አስተዋይ በሳል አማካሪ ነህ 👏እናመሰግናለን 👏

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 Před 10 měsíci

    ❤❤በትክክል

  • @betelhemdereje4042
    @betelhemdereje4042 Před 10 měsíci

    tebarek

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit Před 10 měsíci +10

    ለሴት ድንግል ሆና መቆየት ክብር ነው። ለወንድ ግን አስሩን ሞክሮ ቢመጣ ምንም አይደል ለማግባት ግን የሚፈልገው ድንግል የሆነችውን ነው 😔

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ግንኙነት ጥሩ አደለም ለሴት ልጅ ክብሯ እራሷን ጠብቃ እግዚአብሔር ለትዳር ጓደኛ ጋር ብቻ ነው ግንኙነት መፍጠር ያለባት አንዳንዶች የተሳሳተ አመለካከት በግንኙነት ብቻ አብረው የሚኖሩ ነው የሚመስላቸው እግዚአብሔር መልካም ትዳር ያድለን

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 Před 13 dny

    በጣም ደስ የሚል ትምርህት ነው ❤❤❤በርቱ

  • @user-xt8sq1wn7i
    @user-xt8sq1wn7i Před 10 měsíci +6

    እኔም ከነ ክብሬ ነው ያገባሁት ባ 17 አመቴ ቤተሰቦቸ ነበሩ የዳሩኝ ግን እሚነካሽ አተሽ ነው ያለኝ ለራሱ ዝርክርክ ነበር በ 5 ወሬ ጥየው ሰደት መጣሁ ከዛም በ ተፍታሁ በ 5 አመቴ መልሸ አገባሁ አግብቶም አያቅ ሴትም ጋር አይዘረከረክም በጣም የዛን ጀዛ አላህ ክሶኛል በጣም ይወደኛል

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰግን ድንግል ነኝ ፈጣሪ ጥሩ ባል ከሰጠኝ

  • @user-jw1fo6zq7x
    @user-jw1fo6zq7x Před 10 měsíci

    ጥሩ ምክር ነው

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před 10 měsíci

    Wow batami bazi sati misfalgi mikire naw Egizabhr libachin yifawisan tabrku wodajoche❤❤❤

  • @wegenetegegn9289
    @wegenetegegn9289 Před 10 měsíci

    God bless you

  • @selammeseret5894
    @selammeseret5894 Před 9 měsíci +1

    What about sletedeferech set????

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei Před 10 měsíci +2

    Wudochi thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤💞

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ፀግሺ በድሜ በፀጋ ያኑርህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jw1fo6zq7x
    @user-jw1fo6zq7x Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ምን አድጌ አላውቅም መጨረሻውን ያሳምርልኝ

  • @AlemtsehayTsegay-l4j
    @AlemtsehayTsegay-l4j Před 24 dny

    እናመሰግናአለን❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 10 měsíci +5

    እዉነት ነዉ መወሻት ጥሩ አይደለም ለሴት ልጅ ድግላናክብር ነዉ ያሁን ሴቾች ባይገባቸዉም

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před 10 měsíci

    Fact arif mkir new set lij kegabch befit mnm alemadreg betam arif new

  • @etab6004
    @etab6004 Před 9 měsíci +1

    ትምህርቶች በጣም ወሳኝ ናቸው ደስ ይላል በርታ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Před 9 měsíci +3

    እኔም እስካሁን ድንግልነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻየ ይመር

  • @nesantgetawn3598
    @nesantgetawn3598 Před 9 měsíci

    Ewunet dnk tmhrt newu Egziabher ymebkachhu EnamesegnaIen🙏🙏🙏

  • @Obsineet653
    @Obsineet653 Před 9 měsíci

    Egziabher Yemasgen Ane Dengel Negn Ke Zumut Alge Ley Netsa Negn Weda Gebecha Eska Megahabe Deres❤

  • @saleamlakdani269
    @saleamlakdani269 Před 7 měsíci

    በእውነት ውይይታችሁ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-qj9vj5jc3v
    @user-qj9vj5jc3v Před 2 měsíci

    ዋውውው ምርጥ ትምህርት ነው ገና ነኝ ተመስገን

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 Před 10 měsíci +7

    ድግል ሆነሽም ብትገኝ ፈላጊ ስለሌለሽ ነው ባይኖርሽ የትም ስትዘላዘሊ ይላሉ። ድግል ሆኖ መገኘት ግን የተሻለ ነው።

    • @user-lm2zy3xz5w
      @user-lm2zy3xz5w Před 10 měsíci +1

      ወላሂ አዎ 🥺🥺

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před 10 měsíci +5

      ለፈጣሪ መታመን ነው እንጂ ለባል ተብሎ ነው ክብር ሚጠበቀው ?

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci

      ኧረ እኔ የፈለገውን ይበለኝ ብቻ ልሁን

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Před 10 měsíci

      ​@@semirakemal3483ትክክል የፈለገውን ይበለን ለሱ ሳይሆን ለራሴነው

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Před 6 měsíci +1

    ምርጥ መምህር ነህ❤❤❤

  • @najathmohammad751
    @najathmohammad751 Před 10 měsíci +4

    አልሀምዱሊላ እኔ እንደተመኝሁት 28 አመቴ ኔካ አሰኩ ግን ክብሬን ለባሌ ሰጠሁ የልጅነት ምኙቴ ነበር ገና ከአገባሁ ሰ7 ወሬ ተመልሸ ስደት መጣሁ ያረብ ለባሌ ታማኝ አረገኝ😊

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci

      ​@@bintseid1800ከባድነው

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Před 9 měsíci

      እሱ ነገር አ፡አ ላይ በደላላ አምስት መቶ ሺ ብር ገብቷል አሉ ጉድ እኮ ነው😂።

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 9 měsíci

      @@yisakmekonnen1236 ምንማለትነውጉድ

    • @susubintbaba2745
      @susubintbaba2745 Před 9 měsíci +1

      ማሻ አሏህ ለእኔም በዱአሽ አስቢኝ ፈርቻለሁ እእእእ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před 9 měsíci +1

    ቀጥሉበት የሚሰማ ይስማ ከሁሉም መጠንቀቅ ነው

  • @gdu5557
    @gdu5557 Před 10 měsíci +6

    እኔ የገጠመኝ ልንገራቹ 15አሜቴ ነበር ያገባሁት ግን ሁሉም ነገር ነበረኝ ግን ደም አላፈሰሰኝምና የ6አሜት ጥያቄ ድንግልናየ ማን ወሰደው አል ነበር በቃ ውስጤ ይበላው ነበር ይህንን ጥያቄ አና ያጋጥማል

    • @yotdwef
      @yotdwef Před 10 měsíci +1

      እኔም እንዳንቺ ነው ሁሉ ሃሳብ ይሆንብኛል 😢

    • @FenatKiya-kl3vn
      @FenatKiya-kl3vn Před 10 měsíci

      Enem lik ende anchew😢😢😢

    • @yotdwef
      @yotdwef Před 10 měsíci

      @@FenatKiya-kl3vn በጣም ዉስጤ ታመዋል ያ ስሜት ባለ ማወቄ ሁሉ ይከፋኛል 😓

    • @user-qg5lk5fs9f
      @user-qg5lk5fs9f Před 10 měsíci

      የኔን ጓደኛ አገኘሁ እደሳት እየፋጀኚ ነው ወላሂ እራሴን እየጠየኩ ነው

    • @user-zh7bd1jy1x
      @user-zh7bd1jy1x Před 9 měsíci

      ​@@yotdwefእኔም

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 10 měsíci +1

    Ena kebala wuchi fikirim nikikim norogi ayaki egizabihar yimesigen

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj Před 10 měsíci +4

    በጣም ተጠበቁ ያበናት❤

  • @galwukro
    @galwukro Před 10 měsíci +4

    እኔ 25 አመቴ ነው ድንግል ነኝ ከማንም ወንድ ግንኝነት አርጌ አላቅም ግን ከባድ ስራ ከሰራክ ድንግልና ይሔዳል ስባል እሰማለውና እፈራለው ግን እውነት ነው እኔ አንድ ግዜ አግብቼ መኖር ነው አምፈልገው ለሚወደው ለሚገባው ሰው መስጠት ነው አምፈልገው እና ያለሁት አረብ ሃገር ነው የአረብ ሃገር ስራ ደሞ ከባድ ነውና ሁሌም እፈራለው አደራ አምላኬ🙏

    • @hyyy797
      @hyyy797 Před 10 měsíci +2

      የኔም ጢየቄ ነዉ?

    • @user-qg5lk5fs9f
      @user-qg5lk5fs9f Před 10 měsíci +2

      እኔም እጠብቃለሁ መልሱን

    • @user-yd9hi1ij8f
      @user-yd9hi1ij8f Před 10 měsíci +2

      ወላሂ ካልሰጠሺ የት ላንሄድ እኔ 4አመት ሰርቸ ሂጀ አግብቸ ሰጠሁት😂እና ቆጥቢ የትም አትሄድም

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Před 10 měsíci

      ​@@user-yd9hi1ij8fክክክ

    • @galwukro
      @galwukro Před 9 měsíci +1

      @@user-yd9hi1ij8f እንደዛ ከሆነማ ጥሩ ነው አልሰጥም🤣

  • @user-ex8cm1jh9p
    @user-ex8cm1jh9p Před 10 měsíci

    በጠም ጥሩ ትምህረት በዚህ ቀጢሉ አመሰግናሎ

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq Před 12 dny

    👍🏿👏🏼👏🏼

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před 10 měsíci +1

    Ewnetnew ❤

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Před 10 měsíci +3

    ዋው ጥያቀዋ ቦንብ ነው 🙏🙏

  • @amenaali138
    @amenaali138 Před 10 měsíci +1

    ዋውውውውውው woooow❤❤❤❤❤❤

  • @YeneworkEnidalarf
    @YeneworkEnidalarf Před měsícem

    እግዚአብሔር ጸጋህን እና እድሜህን ያብዛልህ

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 Před 10 měsíci +2

    ሥለድግልና ያላቺሁት በኒላይ ብዙሥቃይደረሦብኛል ተጠቅቂ ሂድኩ ብየ ግን እዳልሆን ሆን ጨቤተሰቦቸን አኮራለሁብየ በሙሉልቢ ነበር የሂድኩት አድ ሥለነበረኩ ም ለክብራቸው መሰዎት ከፈየ ነበረ ግን ያልጠበኩት ሆነብኝ አገቴን አሥደፍኝ 💔💔💔💔 እና ግድ ደም በመፍሰሥ አይደለም እዳልከውም ግን ወዳውነው የተለያየነው እኔ ብሞ ት አብሬው አልኖረም አልኩ አልሠራሁት ሥራ ብዙ ሥለደሰሰብኝ ኡፍፍፍፍ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Před 10 měsíci +9

    አልሃምዱሊላህ ከነ ክብሬ ነው የተገኘሁት

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před 10 měsíci +3

      እና እኛ ሙስሊሞች አይደለን ዝሙት ከችግሩ ይበልጥ ሀራምነቱ ይከብዳል እኛጋር ከልብሳችን ከስርአታችን ጀምሮ እኛ ቁጥቦች ነን አልሀምዱሊላህ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci +1

      ​@@hggfgcgf7135አልሐምዱሊላህ

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Před 10 měsíci

      ኧረ ዛሬላይ ሙስሊሞቹናቸው 10ልጂ ወንድጋ የምታገኛት

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci

      @@taybanoor1308 ባታወሪስ ቢቀርብሽስ

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Před 10 měsíci

      @@semirakemal3483 ምን አጠፋሁ እህት

  • @tigetsale2088
    @tigetsale2088 Před 9 měsíci +1

    ዋዉ ደሰ እሚል ምክር ነወ

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 10 měsíci +13

    እኔ እድሜዬ 27 ነው።
    ድንግል ነኝ።
    ባህሪያ ከሰው ተግባቢ ነኝ በአብዛኛው ኖርማል የወንድ ጓደኞች ስላሉኝ sex አድርጌ የማውቅ ይመስላቸዋል እኔም ማስረዳት ማሳመን አልችልም።
    አላማዬ ከጋብቻ በፊት sex አለማድረግ ነው።❤❤❤❤❤

  • @sinodosbirhanu762
    @sinodosbirhanu762 Před 10 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ።❤❤❤❤❤

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @souchou369
    @souchou369 Před 10 měsíci

  • @tijasefe
    @tijasefe Před 21 dnem +1

    ሰላም ለናተ ይሁን
    እስኪ ልኮምት
    መፍተሂ ባገኚ
    በተክሊል የማግባት ህልም ነበረኝ እኔጋ እዳለ ነው ነገር ግን የምተዋወቃቸው ወንዶች ሁሉ ድግል አይደሉም ከዛም የተነሳ ያለው አገኛለው በማለት እሂው ስንቱን ወደሆላ ተውኮቸው በዚህስ ሀሳባቹህ ምድነው ?
    እኔ በተክሊልም ባይሆን ክብሩን ያልጠበቀ ወንድ ባገባ አግብቶስ ሊላጋ ያለመሂድ ዋስትና ይኖረዋል እኔ ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ መመነኑ ሳይሻል አይቀርም !!!

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 17 dny +1

      ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን እንዳች ክብሩን የጠበቀ ቢሆን መልካም ነው ግን ክብሩን ያጣ ሆኖ ደግሞ ግዜ ካለፈ ቦኃላ መንፈሳዊነት የገባው ሰው ካገኝሽ ቤተሰብ የሚያቀው በቃ ጥሩና ለሰው መልካም አስተሳሰብ በሰውም ዘንድ የተመሰከረለት ካገኝሽ አንች ክብርሽ ቢኖር እሱን ብታገቢውም ችግር የለውም አንች በተክሊል እሱ ደግሞ እንዳው በቁርባን መክበር ትችላላችሁ ዋናው መንፈሳዊ ሕይወቱ ሁለታችሁም ከተረዳችሁት እና ነፍስ አባት ይዛችሁ ከወዲሁ ሳትጋቡ ትማሩና ከዚያ ሁሉንም ያማክሯችኋል እና ምን ልልሽ ነው ይቻላል ክብሩ ባይኖረውም ከተገኝ ደግሞ መልካምና የተሻለ ነው።መጨረሻ ላይ ላልሽው ደግሞ እሱም ላደለው ነው እንዲሁ ቀላል አደለም እግዲህ እግዚአብሔር ይረዳሽ ዘንድ ጸልይ ሁሉም ከሱ ዘንድ ነው ያለውና።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 10 měsíci +3

    እኔ ግን ለባሌ ያለፈ ታሪክ አልነገርኩም ስላለፈው ምንም አያገባህም ከሌላሰውማጣራት ከፈለክ አጣራ እኔ ግን አላወራም አልኩ በቃ መብቴ ነው እሱ ጋሁኘ ከሌላሰው ካየኝ ያኔ ነውየሱ መብት ያለው

    • @misirachbeyene4679
      @misirachbeyene4679 Před 5 měsíci +1

      ከሌላ ሰው ከምሰማ የምወራ ያለፈ ሕይወት ካሌሽ ከራስሽ ብሰማ መልካም ነው እህትአለሜ❤

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Před 5 měsíci

      @@misirachbeyene4679 ምንም የምዎራ ታሪክ የለም ግን ከዚህ በፊት ያፈቀርኳቸው ሰው ነበሩ አልተሳካም በጣም ልቤ ተሰብሮ ለሂዎቴ አስጊ ደረጃላይ ነበርኩኝ ግን የመጀመሪያውን ታሪክ ለሁለተኛው ነግሬው ነበር መቸ አዘነ በበፊቱ ጠባሳ ላይ ጨምሮልኝ ሄደ ከህመሜ ትንሺ እዳገገምኩ 3 ኛው ፍቅረኛ መጣ ለዛግን ከዚህ በፊት እክሌ እከሌ ፍቅረኛ ነበረኝ በዚህ ወቶ በዚህ ወርዶ ብየ አልተናገርኩም እሱም ነገ ያስከፍኛል ማነው እሱ እና 3 ግን 1 ልጂ ዎለድን 8 አመታችን በትዳር ላይ አልሀምዱሊላህ እስከዛሬ ግን በፍቅር ከዚህ በፊት ያለ ላይፍ ከኔ አደበት ሰምቶ አያቅም መቸም አልነግረውም ለምን እሱ ማነው ዐነገ እሱም ጥርግ ሊል ይችላል እደዱሮው ግን አይደለሁ አሁን እስካፈቀረኝ አፈቅራለሁ ከሄደ ሙአሰላመ ነው ውሳኔየ

  • @ayehutesfa6571
    @ayehutesfa6571 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔ ሀሳብ ሆነብኝ እንጂ እስካሁን ድንግል ነኝ አደራህ አምላኬ እናቱ ብቻ የሳመችው ባል ስጠኝ❤

    • @zeraytesfamarian9074
      @zeraytesfamarian9074 Před měsícem

      እግዚአብሔር እዳንቺ ድንግል ሴት ይስጠኝ እሀትየ እኔም እዳንቺ ነኝ!

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv Před 2 měsíci

    ህፃናትን ስለዚህ ነገር በስንት አመታቸው ጀምሮ መናገር አለብን ?

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Před 10 měsíci +1

    አንደኛ ነኝ😊

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yheyskebede478
    @yheyskebede478 Před 10 měsíci

    አንድ ጓደኛየ ካህን ነዉ ሰፐምስቱ ከደጉተር አስመርምሮ አገባት ድንግል ናት ብለዉ ደጉተር ድንግልና አላገኘዊ ይህ ምክር ብትመልሱልኝ መልካም ነበር ስለ ትምህርታቹ ግን ከልብ እናመሰግናለን ቀጥሉበት።❤❤🙏

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před 10 měsíci +3

    ፀግሽ ምርጥ አማካሪ ........

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 Před 10 měsíci

    Eni be dnglna newu yalehu amlak ymesgen sleredagni

  • @BahriyaMahamaad-rb8uz
    @BahriyaMahamaad-rb8uz Před 10 měsíci +3

    እነመሰግነለን እነ ጢየቄ አለኝ ሴት ልጅ ከወንድገ ግንኙነት ከለረገች አንዴት ክብረንፅህነ (ድንግል) ለይኖረት ይችለል ??? እበክህ !!!!

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 Před 9 měsíci

    girum new Tsegish kefff beluuu siwedachihu❤❤❤❤

  • @aegn8428
    @aegn8428 Před 9 měsíci

    Mariamn Betam New Yrtrmechehgn Kena Raseh Tarik Er Tlk Saw Yargh Chemero ChemamerO Tsegawen Yesth

  • @user-gy8zb3vq4h
    @user-gy8zb3vq4h Před 9 měsíci

    selam endatnchehw ena baligenata tikat dersobgal kadekwm bwhala sakshewal nger adrga alakem ena legwadegaye lengerew alngerew eyalkw Gera tegabchalhw

  • @rahmarahma6945
    @rahmarahma6945 Před 10 měsíci

    ትለያላችሁ

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 Před 10 měsíci

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c Před 9 měsíci

    አልሀምድሊላህ ወላሂ ማንእደንፅህና እርፈትእኮነው ባልሽጋር እደፈለግሽ በደስታ ያለምንምጥርጣሬ እደ እንቁላል ተከባክቦ ያኖርሻል በፍቅር ትኖራላችሁ ምንምችግር ቢፈጠር አውርታችሁ ትፈቱታላችሁ በተለይባሁኑሠአት

  • @MuntahaMuosa-jb5zu
    @MuntahaMuosa-jb5zu Před měsícem

    እኔ እራሴ ነው ድግልናዬ የወሰድኩት ከዛም አገባሁ ባሌ ድግል አይደለሽም ብሎ ፈታኝ አንድልጅ አለኝ ግን አሁንም እራሴ በራሴ አረካለሁ ንገሩኝ ምን ላርግ

  • @user-wx3pq2so3p
    @user-wx3pq2so3p Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadinaNuru-oz6wn
    @SeadinaNuru-oz6wn Před 9 měsíci +1

    ይቅርታ እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር 1አመት አልፎናል በፍቅር እና ከትዳር በፊት ምንም አይነት ግንኙነት እንደማናደርግ ቃል ተግባብተናል አሁን ግን በተገናኘን ቁጥር በስሜት ተገፋፍቶ አስገድዶኝ እንዳንጣላ በጣም ነው የምፈራው ደሞም ስለማታምኒኝ ነወይ ብሎም እያሰበ ነው ምን ላድርግ ግራ ገባኝ እሱን ማጣት ደሞ አልፈልግም ምን ላድርግ please ምክርህ ያስፈልገኛል please please

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před 9 měsíci

      ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።
      ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
      ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
      ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
      ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial

    • @TibebuWeldu-zk5fo
      @TibebuWeldu-zk5fo Před 5 měsíci +2

      Sattagebi enddatadergi.ene wend negn ende wend lemkeresh beyye new

  • @user-ew4hj9jy2s
    @user-ew4hj9jy2s Před 17 dny

    እኔ አሁን 19 አመቴ ነው ድንግል ነኝ ወንድ አይቼ አላቅም ጌታን 😊