ማንን ላግባ ለትዳር ፈላጊዎች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
    • የትዳር ሕኪም | ከመፅሓፉ ጀርባ ም...
    • መማገጥ ምንድነው? | ሀጢያት ነው ...
    • ባለ እንጀራህን እንደራስህ አርገህ ...
    • ከትዳር አጋር ጋር የመኖር ጥበብ!!...
    • ስለትዳር ማወቅ እና ዝግጁ መሆን ለ...
    • የእድሜ ልዩነት በፍቅር እና በትዳ...
    • በትዳር ውስጥ ከአቅም በላይ የሆኑ ...
    • ለጓደኝነት መጠየቅ ምን ያስፈራል? ...
    • አለመግባባቶችን እንዴት መፍታት ይቻ...
    • ራሱን ያልገዛ ሌላ ሰው አይገዛም! ...
    • ለምኖ መታረቅ እንጂ ሕይወት መምራት...
    • እውነት ያልሆነ ፍቅር የሚመስል ስሜ...
    • ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
    • ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 85

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 Před 5 měsíci +19

    ሁሉም ሰው ውብና ድንቅ ተደርጎ በክርስቶስ አምሳል ተፈጥሯል

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Před 5 měsíci +25

    እውነት ነው አላህ የኛ የሆነን ሰው እስኪሰጠን የምንሶብር ያድርገን አላህ ሲፈቅድ ውብ የሆነ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጠን አሚን ያረብ😊

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Před 5 měsíci +10

    እመቤቴን እውቀት እርጋታ ትህትና ሁሉን ያደላችሁ ገብርኤልን በጣም የምወዳችሁ .ፈጣሪ አይቀይራችሁ .በተለይ በመሐል መንፈሳዊ ነገር ጣል እያደረግህ የምታስተምረው ዋው 🙏 ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
    እህቶቸ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከኛ የሚጠበቀው በትግስት መጠበቅ ና ሚስት ለመሆን ብቁ ሆኖ መገኘት ነው.ፈጣሪ የሚያዘገየው ምን አልባት ብንቆይ ማወቅ ያለብን ነገር ኖሯ ይሆናል.ብቻ አምላክ የፈቀደልን መልካም የትዳር ህይወትን ይስጠን🙏

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 5 měsíci +21

    አንድ ጓደኛ አለኝ። እሱም ዲያቆን ነው ፣ በዲቁና ያገለግላል በተጨማሪም ያንድ ድርጅት ማናጄር ነው ፣ ነገር ግን ትዳር ለመያዝ በፍርሃት እስካሁን ኣላገባም። ለምን አታገባም ስለው ለኔ የክህነት የምትሆን ማግኘት እንዳልቻለ ነግሮኛል ። ሞክሮ ማግባት ስለማይችል ። እንደኔ ከጸሎት ባሻገር የራስ ጥረትም ግድ ይላል። ፈጣሪ ጥረህ ግረህ ብላ ስላለን የራስ ጥረት ያስፈልጋል። ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 Před 5 měsíci +7

      ይመርጥ ይሆናል እንጂ ክብራቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ብዙ አሉ ለክህነቱ ሚመጥኑ

    • @user-hs7cp8rd2x
      @user-hs7cp8rd2x Před 5 měsíci +5

      ብዙ አሉ ንፅህናቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ያው እሱ መራጭ ከሆነ ግን ከባድ ነው

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd Před 17 dny +3

      አይ ዲያቆናት በጣም ሲበዛ ችግር አለባቸዉ ዉበትን ያስቀድማሉ ምን ያህል እግዚአብሔር ትፈራለች አይሉም በርግጥ የዲያቆናት ሚስቶች እንዲ እንደዋዛ አትገኝም ምክንያቱም ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ ይንቁ ይበልጣል ለመናቸዉም የሚመኛትን ሴት እግዚአብሔር ይስጠዉ እኛንም ልባም ሴት ያድርገን❤❤❤❤❤

    • @tigderbe4990
      @tigderbe4990 Před 14 dny +1

      ብዙ አሉ ንፅህናቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ግን ዳቆኖች ንፅህና ሳይሆን መልክ ነው የሚያዩት የኔ ሚስት ይች ናት ቆንጆናት ለማለት ነው የሚያስመስልባቸው
      እንጂ ንፅህና ከውስጣዊ ውበት ጋራ አስተካክሎ የሰጣት ምናልባት ከላይ ጠይም ወይም ጥቁር ልትሆን ትችል ይሆናል ይች ሴት በነሱ ተቀባይ አይደለቺም

  • @user-jf6ix8rm7s
    @user-jf6ix8rm7s Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 Před 5 měsíci +8

    በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ቀጥሉበት ኑሩሉን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci +16

    ቀጥሉበት ማሻአላህ እነዳው አላህ ጥሪውን ትዳር የወፍቅን ያረብ

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 Před 14 dny +1

    ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለሁ ግን በአስተሳሰብም ሆነ በአመለካከት ልቤን የሚያስደነግጥ ይሄ ይሆነኛል የምለው እስካሁን አላገኘሁም
    እግዚአብሄር ይሄ ውሃ አጣጭሽ ነው ብሎ እስኪሰጠኝ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @MrBirhanu
    @MrBirhanu Před 5 měsíci +4

    ድንቅ ፕሮግራም ነው ። የተከታይ ማነስ መብዛት ያስከታዩን quality አይገልፅም። በርቱ።

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +7

    እግዚያብሄር ይመስገን ጥሩ ባል እድገጥመን ጠክረን መፀለይ አለብን የሚጣፍጥ ትምህርት እናመሰግናለን መምህር ፀጋየም መቅድም በርችልን እህታችን እንወዳችሗለን❤❤❤

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Před 5 měsíci +3

    ተመክሮ የሚለወጥ አለ ተመኬሮ የሚብስበት አለ ለድንጋይ ራስ አፋቃሬዎች ምን መልስ አላችሁ???

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 5 měsíci +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ይልመድብክ እግዚአብሔር ባደርገልን ነገር ስናመሰግነው ይጨመርልናል ደሞ ሰው በተደርገለት ነገር ሁሉ ቀድሞ እግዚአብሔር ሲያመሰግን በጣም አንጀቴ ይርሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před 5 měsíci +3

    የናተ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል አድናቂ ነው ❤❤❤

  • @user-vz1ro7rk4b
    @user-vz1ro7rk4b Před 5 měsíci +4

    ኤሬ እኔም ትዳር እፈልጋለሁ ግን አጣሁ

  • @user-hx5ou1im9y
    @user-hx5ou1im9y Před 5 měsíci +4

    ምኑን አገባንው እየፍታን ነው

  • @user-pv3ee6fn7m
    @user-pv3ee6fn7m Před 5 měsíci +3

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን ወንድሜ🥰🥰

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ትግስትና ማሥተዋል ጥበብን ያድለን❤🙏በርቱልን መልህቆች

  • @genetaraya4854
    @genetaraya4854 Před měsícem +1

    Good job! Egzabiher you have long live life.

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 5 měsíci +1

    ትዳርን የፈለገ እኛ ብፈልገውም አላህ ካላጣመረን አይሆንም ሁል ጊዜም የሰው ልጅ ለሚፈልገው ነገር ሁሉ ሰበብ ማድረስ ነው ያለበት አመሠግናለሁ

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w Před 5 měsíci +4

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በረቱ

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Před 4 dny

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤና ይስጥልን በርታልን ድስ የሚል ትምህርት

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለሁላችንም 🎉🎉🎉🎉አወ እውነት ነው ተመሥገን ነው በሁሉም ነገር🎉🎉

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 5 měsíci +3

    አቤትትህትናቹሁ አንደበታቹሁ ይናፊቃን💚👌

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 Před měsícem +1

    አዎ ።እዉነት ነዉ❤❤❤

  • @wewee6506
    @wewee6506 Před 5 měsíci +1

    😮ዋው እንዴት የማይጠገብ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @user-iv2fy5so7y
    @user-iv2fy5so7y Před 5 měsíci +3

    ዋው ደስ የሚል ትምህርት

  • @henitadi2362
    @henitadi2362 Před 5 měsíci +1

    ማግባት ፈልጋለው የትዳሬን አጋር እግዛቤር እስኪሰጠይ ከዚ በሆላ እጠብቃለው ለምን ብትሉይ እያልኩት ሁላ ሰዋች አይሆኑም

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዉዶች በርቱልን

  • @MesayAyele-hm1je
    @MesayAyele-hm1je Před 4 měsíci +2

    Wow tebark❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 2 měsíci

    ወንድሜ መልካም ትምህርት ነው በርታልን ብዙ እንማራለን 🙏🙏

  • @user-bv4bi9pe7n
    @user-bv4bi9pe7n Před 5 měsíci

    ❤በጣም ደሲ የምል ትምርት ነው አመስጊናሎ ፣እነ አልማጊባት ዋሲኘ ነበር ጊን ከምኖራዉበት በት አዲንዲ ሰው የምፈልገው ሰው ነበር እነየምመኝ ሰው ነበር ላክ አለ እድ አዪነት ሰው ቢየ ባጥም ግማትኩት ጊን እሀ ሳዉ ያገር ሳው አዪደልም ከዝ ሰው ጋር ማኖር ቢሃሲቢ ሊበልና እንደት እቻላል እስክ መልሰልኝ አባባለ ይጋባህል ቢየ አሲባሎ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 5 měsíci +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ እቁወች❤❤❤❤

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c Před 8 dny

    30.ሞልቶኛለ,እግዛቤሔር,ያወቃል

  • @user-be6zo8it1s
    @user-be6zo8it1s Před 5 měsíci

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛላችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ለትዳር የሚሆን ሰው እንዴት ማወቅ ይቻላል? ወይም የራስ የሆነ ሰው ማወቂያ መንገዶች ምን ምን ናቸው?

  • @neima2690
    @neima2690 Před 5 měsíci +3

    ምርጥ ሀሳቧችናቸው
    ከስራአት ጋር እውቀት ይለያል🎉🎉🎉🎉

  • @BrktiGebrerufael
    @BrktiGebrerufael Před 19 dny

    Betammmm emtgerm sew neh betammmm amesgnalaw Egziabher ybarkh

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf Před 4 měsíci

    እዉነት ነው ግን ፈጣሪ መልካም ሲድል፡ነዉ በጣም ሀሪፍትምህርት ነው ተባረኩ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 5 měsíci +1

    Yenem teyaki nw gin tedar ye fetari new ❤❤❤❤enamsegn alen 🙏

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd Před 5 měsíci +2

    የትዳር መሠረቱ ፍቅር ብቻ ነው

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c Před 8 dny

    እግዛቤሔር,ያወቃል,30.amet.moltognal

  • @user-qc1oi3xv4q
    @user-qc1oi3xv4q Před 5 měsíci

    Gazetegawa pls beye mehalu እህ እህ eyalsh demxeshh yerbeshal akumew ena demp 10 gze talka atgbi esun asechershew

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 5 měsíci +5

    አው እረ ልክ ነህ እኔ ፀልየፀልየ ደክሞኛል በተልይ በተለይ በተለይ አማኝ እህቶች ላይ የትዳር ተፅኖ ያለ ይመስለኛል

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 Před 5 měsíci +1

      በጣም ጅል ትመስያቸዋለሽ በሃይማኖት ጠንከር ስትይ ወንዶቹ ራቁት የሚሄዱትን ነው የሚፈልጉ

    • @እቢ
      @እቢ Před 5 měsíci

      ​@@abayneshkidanu6148አረ አለን እራቁት ሃጂስ አልፈልግም😂

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 5 měsíci +1

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před měsícem

    ebakh Melhk Sltena Kesetek Behuala Le Endegna sltena Lalwesedu Sltenawn Ptlekln

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před 5 měsíci +1

    100%❤❤❤

  • @warqitumuleta5304
    @warqitumuleta5304 Před 5 měsíci +1

    ❤🙏

  • @yeneneshjenberu2940
    @yeneneshjenberu2940 Před 5 měsíci

    Koye Gen Ate Agebetehale Wey

  • @user-vs8nc9hd8z
    @user-vs8nc9hd8z Před 15 dny

    ❤❤❤

  • @yeneneshjenberu2940
    @yeneneshjenberu2940 Před 5 měsíci

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan152 Před 5 měsíci +2

    ፕሮግራማችሁን በጣም ወድጀዋለሁ እንዴት ነው ማግኘት እምችለው
    Please ንገሩኝ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Před 2 měsíci

    sle trar yemigerm dnk ewket new Yaleh beza lay andebete rtue behone agelalets 👌💏👏
    Begizyachn endenezih brkye sewoch mkr atiten new kesnt felagiwochachn yetdar tyakyachew tezenagten/sankebel kerten mecheresha kemayhon wend gebten fkr/kebereta/emnet yelelew tdar hunon sanwed tefatiten hiwetachn bebcheninet yemninor bet ykuterew 🤨🤨🤨

  • @ThamarMuhammed
    @ThamarMuhammed Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx3eg2xj2e
    @user-hx3eg2xj2e Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekianegash9726
    @mekianegash9726 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @AlmasAlmas-po5td
    @AlmasAlmas-po5td Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 Před 4 měsíci

    Agbteshal yenie liyu????????????????????

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h Před 5 měsíci +1

    ❤️😘🙏🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zo2ry8mb9x
    @user-zo2ry8mb9x Před 5 měsíci +2

    አህለንወሳህለን✅✅✅✅✅✅

  • @freze2100
    @freze2100 Před 5 měsíci +1

    ደስየሚልትምረት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ

  • @natiman4518
    @natiman4518 Před 5 měsíci

    Age Lagba ለዎንዶች ምክር እድሜ

  • @Betelhem-p5l
    @Betelhem-p5l Před 22 dny

    Wudocheamesegnalu

  • @worke7270
    @worke7270 Před 5 měsíci

    Life hard we are going to divorce
    No money no funny bro

  • @user-zm2jg7uy9k
    @user-zm2jg7uy9k Před měsícem +1

    ውሸታም በዛ ፈጣሪእስከሚሰጠኝበመፀለይ እጠብቀዋለሁ

  • @Zulaka-fs6ct
    @Zulaka-fs6ct Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @ZedoZedoo
    @ZedoZedoo Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd1oc4tx6v
    @user-vd1oc4tx6v Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zm2jg7uy9k
    @user-zm2jg7uy9k Před měsícem

    ውሸታም በዛ ፈጣሪእስከሚሰጠኝበመፀለይ እጠብቀዋለሁ