“ሸይጧን ነው ተብዬ ስድስት ወር ታስሪያለሁ!” || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || ሚንበር ቲቪ Minber TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,2K

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 2 měsíci +561

    የወዜልጅ የኔቃቧ ንግስት 🌹🌹🌹🌹🌹እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ እስልምናውስጥ ጠይቀሽ የምታጭው ነገር የለም አብሽሪ ርበና ሀጃሽን ይሙላልሽ 🤲🤲☝️☝️🌹🌹🌹😭😭😭

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm Před 2 měsíci +10

      በርቺ ውዷ. አላህ ያበርታሽ🎉🎉🎉

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Před 2 měsíci +6

      በርቺ ውዷእህቴ አብሽሪ💐💐💐💐💐💐

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f Před 2 měsíci +3

      በርች ውዴ

    • @samira6797
      @samira6797 Před 2 měsíci +6

      ጀግና ናችሁ ማሻአላህ

    • @assfa383
      @assfa383 Před 2 měsíci

      አይዞችሁውዶቸ እቶቸ ምቸነው ምወዳችሁ አላህ የመረጣችሁ ውዶቸ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Před 2 měsíci +571

    ሙስሊሙ በጠቅላላ ሸክም የሆነበችሁ ነገር በሙሉ እንደኔ ሸክም ጀሊሉ ቃዲሩ አላህ ሸክመችሁን ያረግፍላችሁ በትራፊክ ግጭት 700ሺ አካባቢ እዳ መጥቶብኝ አላህዬ ከፈለልኝ ደስታዬ ወደር ያለውም
    ያረቢ አልሀምዱሊላህ ደስታዬ
    ያሥደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c Před 2 měsíci +18

      አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሺ የአሄራዋ እህቴ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs Před 2 měsíci +9

      እኳንደስአለሽ

    • @Muntaha-kt2rd
      @Muntaha-kt2rd Před 2 měsíci +7

      እንከንደስአለሽ፣ሁብአልሀምድልለ

    • @Djdffs
      @Djdffs Před 2 měsíci +4

      አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

    • @saadas9954
      @saadas9954 Před 2 měsíci +10

      ፈሊላሂል ሀምድ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ በዱንያም በአሄራ እዳን ነጃ ይበለን

  • @Dubaiddubai
    @Dubaiddubai Před 2 měsíci +203

    ጥንካርያዋን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም ድንቅ ሴት

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci +3

      ወረበል ያሳከማት ሰውየም አላህበጀነት ጨፌ ያበሻብሸው የጀነትመግቢያ ያርግለት

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci +1

      አላህ እየረዳትነዋ ጥሩ ሰው እሚያገጥማት

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Před 2 měsíci +279

    እኛ ሙስሊም እህት ወንድሞቻ መርዳት አለብን ግዴተችን ነዉ ስልኳን እፈህገለሁ እበካቹህ

    • @AkramAli-gm3or
      @AkramAli-gm3or Před 2 měsíci +13

      አላህ ይጨምርልችሁ ወላህ በጣም መረዳት ያለባት ነች ጀግና

    • @HabeebaAbey
      @HabeebaAbey Před 2 měsíci +3

      ሰህ❤❤❤

    • @emantube5161
      @emantube5161 Před 2 měsíci +7

      እባካቹ ቁጥሯን

    • @SsSs-yh9gu
      @SsSs-yh9gu Před 2 měsíci +5

      ትክክል።የኔምሀሳብነው።እስልክአካውትቢያስቀምጡብየአስባለሁ

    • @user-pe9sm9tg3s
      @user-pe9sm9tg3s Před 2 měsíci +2

      ትክክል

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Před 2 měsíci +92

    ይችን ልጅ ለባቡል ኸይር ለሀናን አሰረክቢያት ባአላህ እዛ የሥራ እድል ይፍጠሩላት በዛውም ትረዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 Před 2 měsíci +47

    እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን የእኔን ፈተና እረሣሁት ያአንቺን ፈተናዎች ስሰማሽ አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል አብሽሪ እህታለሜ እኔ እህት እሆንሻለሁ አንችም እህት ተሆኝኛለሽ ሶፊ የማገኝባትን መንገድ ምሪኝ ልረዳትም እፈልጋለሁ ኖሮኝ አይደለም ግን አብሽሪ ማለቱ እራሱ ጥንካሬ ተስፋ ነው

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Před 2 měsíci +145

    ገና ኒቃቧን ሳይ ተደስትኩ ማሻ አላህ
    የሴት ዉበት በኒቃብ ነው።
    አላህ ወዶ እስልምናን ሰጠሽ አልሃምዱሊላህ❤
    ስንት በእስልምና ላይ የተወለዱ ሴቶች ሂጃብ ስያወልቁ አላህ አንችን በኒቃብ አስዋበሽ❤
    ሙሉውን ታሪክ ሰሚቼ እመለሳለሁ❤

    • @KuwaitKuwait-mh9ub
      @KuwaitKuwait-mh9ub Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @gigffgu8369
      @gigffgu8369 Před 2 měsíci

      እኔም❤❤

    • @SEIDHUSSEN-rg2gb
      @SEIDHUSSEN-rg2gb Před 2 měsíci +1

      አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ሙስሊም ላደርገን ሁል ግዜም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ወላሂ የኔ ማር አሳዘነችኝ ይቺን ልጅ መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻዋን አስቀምጪልን

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Před 2 měsíci +128

    ሶፊዬ ስልኲን ሼር አርጊን በአላህ የአቅማችንን እንተባበራት

  • @user-ch5si5hq2q
    @user-ch5si5hq2q Před 2 měsíci +124

    የጀመአ የዛሬዋ የንቋቧ ንግስ ነች በጉጉት እንጠብቃለን 🌷🌷

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c Před 2 měsíci +88

    የሶፊ አለባበስ ከስከዛሬዉ የተሻለ ነው 🎉🌹
    ቀጣይ ኒቃብ እንደምትለብሽ ተስፋ አደርጋለሁ ሶፊዬ እወድሻለሁ ቅመም..🌹🌹

    • @AkramAli-gm3or
      @AkramAli-gm3or Před 2 měsíci +11

      አላህ ያስለብሳት ኒቃብ መታፈን ሳይሆን ነፃነት ነው ወላሂ ደስ ይላል ኢማን ይጨምራል

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b Před 2 měsíci +68

    የኔ ቤተሰቦች የኔ ቅኖች ሁሌም ሂዳያ እመኝላቼዋለሁ እስልምናን ስቀበል ምንም ጫለ አላደተሱብኝም እስኪ ዱአ አድረጉላቼው እኔን ሂዳያ የሰጠ አሏሁሱባሃነ ወታአላህ ለእነሱም እድሰጣቼው ያረብ አላህ ያግዘኝ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 2 měsíci +3

      አሚን አላህ በራህመት አይኑ ይያቸዉ❤❤❤❤❤አንቺንም ያጠንክርሸ ያፅናሸ እሰልምና ዉጭ ወደ ጀነት ሚያደርሰ መንገድ የለም።

    • @user-iz2rl4bn4h
      @user-iz2rl4bn4h Před 2 měsíci +2

      አላህ ሂድያ ይስጣቸው እንሻ አላህ❤❤

    • @msultan4802
      @msultan4802 Před 2 měsíci +2

      አላህ ወደተፈጠሩበት ኢስልምና አላህ ይመልሳቸው አንቺንም አላህ ያጠክርሺ

    • @thaibamohammed7376
      @thaibamohammed7376 Před 2 měsíci

      አብሽር አንድ ቀን እንሻ አለህ❤❤❤❤

    • @HawultAli
      @HawultAli Před 2 měsíci

      አላህይወፍቃቸው

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před 2 měsíci +94

    ሚበር ቲቪ አድሥ ምእራፍ ፕሮግራም እደኢቢኤሥ ቢያዘጋጅ ከሌሎች ሚድያወችጋር ከኛምጋር በመተባበር ሠለምቴወችንበተመለከተ ጥሩነበር

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 Před 2 měsíci +2

      አዉ እኔ እራሡ ሀሣቤ ነዉ

    • @user-ng1om1tm5n
      @user-ng1om1tm5n Před 2 měsíci +2

      እኔም እማስበው ነበር እንኳንም ፀፋችሁት

  • @abduke112
    @abduke112 Před 2 měsíci +54

    ናአም ድንቅ ልጅ ናት ግን ድንቅነት የቸራት አላህ ምሥጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ

    • @user-gf6vo6vp5r
      @user-gf6vo6vp5r Před 2 měsíci

      ሱበሀን አላህ ፅናቷ ግን ይገርማል

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Před 2 měsíci +51

    ሰፊዬ እባክሸን እንደዚህ አይነት እርዳታ የሚያሰፈልጋቻወ ሲቀርቡ አካወንታቻወን ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ለምታደጊወ ኸይር አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ጀዛሸን በአዱኛም በአኺራም ይክፈልሸ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Před 2 měsíci +106

    የኒቃቢስቷ ንግስት አቤት ዉበት ሀያትየ የኔጀግና አላህ ያፅናሺ እስከመጨረሻ የኔቅመም

  • @user-wn7xw7tx7g
    @user-wn7xw7tx7g Před 2 měsíci +72

    የዛሬዋ በኒቃብ ተውባ ብቅ ብላለች ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ሲባቱን ይስጠን

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Před 2 měsíci +55

    እባካችሁ አድራሻዋን ስጡኝ ከጎኗ መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ ሀገር እገባለሁ በቅርብ ምንም ባልረዳት ከጎኗ ሁኘ እህት እሄናታለሁ ቁርአንን ሀፍዘሽ እናይሻለን አብሽሪ አላህ ታላቅ ነው ደጋሚወች አላህ ያጥፍችሁ እርኩስ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 2 měsíci +3

      ሶፊያን ጠይቃት አስተያየት መስጫ ብላ በተናገረችዉ ቁጥር

    • @cambobecho6383
      @cambobecho6383 Před 2 měsíci +5

      ልዩ ስብእ ና ያለሽ እህት ነሽ! የአላህ እርዳታ ሁሌም ከአንች ጋር ይሁን።ለሷ በማሰብሽ አጅሩን አጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ በጀነት ይክፈልሽ።የሰውነት ውሀ ልክ ነሽ ማሻአላህ ዘቢባ ሁሴን

    • @فاطومة
      @فاطومة Před 2 měsíci

      እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው

    • @فاطومة
      @فاطومة Před 2 měsíci

      እደምንም ብለሽ አግኛት ሁቢ አለሁሽ ማለቱም አድ ነገርነው

    • @Zebibahussen-xx5zy
      @Zebibahussen-xx5zy Před 8 hodinami

      @@cambobecho6383
      አሚንንን ያረብ ለሁላችንም ግን አድራሻዋን አላገፕሁም እስካሁን በምን ላግኛት እህ ልቤ በጣም ነው ያዘነው

  • @ummurad5199
    @ummurad5199 Před 2 měsíci +38

    የሙስሊሙ ኡማ ተሳብሰብን ሰለምቴዎች ሲመጡ እንድህ ሲገጥማቸው ማገዝ መቻል አለብን። በተርፈ ልጅቱን በየት ላግኛት ቁጥሯን ስጡኝ ፍቃደኛ ተሆነች ደሴ ቤት አለኝ እኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሉንም ነገር አሟላላታለሁ ትግባ መንቀሳቀሻም ከእህቴች ጋር ተሳብሰቢ እልክላታለሁ ሀገር ብገባም አላስወጣትም ከቤቱ የተለየ አንድ ክፋል እሰጣታለሁ ይሄ ቃሌ ነው👍አገናኙኝ

    • @RehatLove
      @RehatLove Před 2 měsíci +4

      አስተያየት መስጫ ተብሎ የተቀመጠዉን ቁጥር አለ በዚያ ደዉይ አላህ በኒያሽ ይመንዳሽ

    • @AydaSebere
      @AydaSebere Před 2 měsíci +2

      አላህ ዱንያ አኸራሽን/አኸራህን ያሳምርልሽ/ህ Allah yasdestish❤❤❤

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 Před 2 měsíci +3

      አሏህ ይጨምርልሽ እህቶች ወንድሞች በቻልንው አንድ ሰለምቴ ስናይ ከጓደኛ ጋር በመተባበር አንድ ነገር እናድርግ በቻልንው

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Před 2 měsíci +55

    ምን እደምል ቃል አጠረኝ😭😭😭አላህ አፈያ ያርግሽ አላህ ያጠክርሽ ቤተሰቦቸሽም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Před 2 měsíci +56

    የኔ ጀግና ወላሂ ጠንካሬዋ እራሴን ታዝብኩት😭😭

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r Před 2 měsíci +1

      በጣም እኛ አባቴ ሰደበን እነቴ ሰደበችን እያል እያመረርን🎉🎉

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e Před 2 měsíci +11

    ወላሂ አልሀምዱሊላ የወንድሜ ጓደኛ እሷ በምትለዉ መንገድ ሰልሟል ወላሂ መፀሀፍ ቅዱስ መሀል ላይ እለፈዉ ደግፈዉ የሚል ገፁ የተያያዘነዉ ያን የተያያዘዉን አስለቅቀዉ ሲያዩት ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድረሱለሏህ ይላል አሉ ከዛን በቃኝ ብሎ ሰለመ ለድቁና ትምህርት የተላከዉ ኡስታዝ ሆኖ ተመለሰ በዛም ብዙ ፈተናወችን አሳለፈ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @kasb3919
    @kasb3919 Před 2 měsíci +21

    ሶፊ እኔ የምጠይቅሽ እዚህ የምተቅርብየቸው ሰዎች ተቸግረው ከአለህ በታች የሰው እጋዛ ለምያስፋልገቸው ለምንድነው ቁጥረቸውን እና አኳንተቸውን የማታቀርብልን? ለተቸገሩት የማንደርስለቸው ከሆና ብዙም ጥቅሙ አይተይኝም። ምናልባት ከስቀየምኩሽ አውፍ ባይኝ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 2 měsíci +12

    አቤት ከጇ ሳይቀር ህጉን ሸሪአውን አሟልተሽ የለበሽው እንስት አላህ በሰራተኛ ቁጭ አርጓ እየወለድሽ በድንሽ ሀፊዝሁነሽ ከነልጅልጅሽ አላህ ያስደሳሽየኔውድ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 2 měsíci +24

    የኔ የኒቃቧ ንግስት አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያፅናሽ እረበና ሸክምሽን ያቅልልሽ አላህ ከሰውም ከሾይጧንም ተንኮል አላህ ይጠብቅሽ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 2 měsíci +20

    አቤት ኒቃብ ውበት በቃ እያለቀሰኩ ነወ ያዬሁት ጥንካሬዋ በቃ ባጭሩ የዚች ልጂ ፅናት የኔማር አላህ የዱኒያንም የአኬራሸንም ዴረጃ ከፈፈፈ ያርግልሸ ያአላህህህህህ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Před 2 měsíci +17

    እህህህህ የጭካኔ ጥግ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነብዩ ኢብራሂምም እሳት የተወረወሩት በተውሂድ ምክኒያት ነው አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እድሬስ ብታስቀምጡ ሀሪፍ ነው ወንድም እህት እንዳላት ታውቅ ነበር

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 2 měsíci +14

    መሻ አላህ
    እኔም ከክርስትና ወደ እስልምና ከመጣው ቆየሁ ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ሀድሶችን እና አንዳንድ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እየሰማሁ ነው አልሀምዱሊላህ ግን እምፈልገው ቁርአንን በደብ መቅራትና ማንበብ እፈልጋለሁ ጀዛኩም አላህ

    • @MobilePlus-ml8de
      @MobilePlus-ml8de Před 2 měsíci +1

      የት ነው ያለሽው ቃኢዳ ቀርተሻል ግሩፕ አስገባሻለሁ

    • @user-uh3oq9oh8s
      @user-uh3oq9oh8s Před 2 měsíci

      @@MobilePlus-ml8de
      አልቀራሁም

    • @user-vo7jk8xp5h
      @user-vo7jk8xp5h Před 2 měsíci

      ነይ በውስጥ

    • @SEIDHUSSEN-rg2gb
      @SEIDHUSSEN-rg2gb Před 2 měsíci

      የኔ ውድ የት ነው ያለሺው አይዞሽ

    • @semutub7343
      @semutub7343 Před 2 měsíci

      ቁጥር ላኪልኚ እህት

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp Před 2 měsíci +13

    የኒቃቡ ውበት እኮ ይገርማል ሱበሀነላህ ሴትን ቨኒካብ ያስዋብ ጌታየ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-gp3tf5db2o
    @user-gp3tf5db2o Před 2 měsíci +40

    በአላህ ቁጥር ካአላት ተባበሩኝ ላአግዛአት ጠካአራ ሰውናአት ዐአላህ ሙሉጤናአሽ ይመልስልሽ🤲🤲

    • @Dag-wc3kf
      @Dag-wc3kf Před 2 měsíci +2

      ከሶፊ ደውለሽ ተቀይ

    • @ImanSaiid-jf9ks
      @ImanSaiid-jf9ks Před 2 měsíci +1

      እኔም እፈለጋለሁ ስልክን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 2 měsíci +17

    ማሻላህ ፅናታ አጂብ ነው ወላሂ የዚህን ያህል ስቃይና መከራ አይታ ፍንክች ሳትል ፣
    ቤተሰቦቻን ያደረሱባትን ስቆቃ የአካል ጉዳት ሳይበግራት አላህ ያበርታሽ!!

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Před 2 měsíci +18

    ሱብሀነሏህ! ሙስሊሞች በእንዲህ ዓይነት ሰለምቴዎች ጉዳይ እንዳንጠየቅ እሰጋለሁ። ኧረ ባለሀብቶች ለአኺራ ቤታችሁ ስትሉ እንደዚህች እህት ያሉትን ታደጉዋቸው።
    ለጀነት ሰበብ እንድትሆነው ይችን ሙዕሚን ማን ነው የሚታደጋት? ማን ነው ጀግና በትዳር የሚሰበስባት?
    አካውንቷን አስቀምጡ ቅን ልብ ያላቸው ሙስሊሞች ሁሉ እንዲረዷት!

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Před 2 měsíci +37

    ክርስትያኖች አላህ ልብ ይስጣችሁ ስንቱን ግፋችሁን ሰማነው በሚንበር ቲቪ 😢ሰው በገዛ ልጁ ላይ እንደት ግፍ ይሰራል
    የኔ እህት ፈጣሪ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ፈጣሪ ያቀናውን ማንም አያጠመውም አንች አላህ መርጦ ቀጥተኛውን መንገድ ሰቶሻል ፅናቱንም ሰቶሻል እድለኛ ነሽ መጨረሻሽንም አላህ ያሳምርልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤

    • @BdHd-ee9lg
      @BdHd-ee9lg Před 2 měsíci +5

      እኔም ግርም የሚለኝ በገዛልጃችሁ በቤተሰቦቻቸው የሚያደርጉት ግፍ ሌላ ቢያገኘማ አይምሩም ወላሂ ከባድ ናቸው አላህ ቢያቁ እንዲህ አይሆኑም አጀብ

    • @taybat8805
      @taybat8805 Před měsícem

      ወላሂ እኔም ይገርመኛል የጨካኝ እምተት ተከታይ ናቼው አኡዙባላህ አላህ ያፅናት የኔ ቆጆ❤❤

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 2 měsíci +24

    ማሻ አሏህ ገና አለባበሷ ያስቀናል ያሠላምምም❤❤❤

  • @MohammedAli-kl5oc
    @MohammedAli-kl5oc Před 2 měsíci +16

    ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ፅናቱን ይወፍቅሽ,በመንገድሽ ሁሉ መልካም ሰወችን ያጋጥምሽ, ወደ ህክምና የወሰደሽን ሰው አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቀው ያረብ ::
    አብሽሪ ሁሉም ያልፋል እናግዝሻለን ከሌላ እምነት አላህ መርጧችሁ እና ለጥያቄዎች መልስ አጥታችሁ እና አውቃችሁት ወደ እስልምና የምትመጡ እህት እና ወንድሞች በጣም ነው የምታስቀኑት የምትከፍሉት ዋጋ ፅናታችሁ ......

    • @ekanaji1282
      @ekanaji1282 Před 2 měsíci

      ትክክል ወንድሜ😢

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 2 měsíci +30

    እረ እንደዚህ ስቃይ ላይ ያሉ እህቶችን ቁጥራቸውን አስቀምጡ የተቻለንን አስር አምስት ብንረዳቸው ህይወታቸው በተወሰነ መልኩም ቢሆን ይቀየራል

    • @Maziyteka
      @Maziyteka Před 2 měsíci +5

      ትክክል እዛ ለፋኖ ብለው ከመርዳት እንድዚህ እንቁ የሆኑ እህቶቺን መርዳት አለብንን

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Před 2 měsíci +1

      ​@@Maziytekaፋኖኮ ለሀገር ህልወና ነው እየለፋ ያለው ገለቴ ይችም አትርዳ ሣይሆን ካላችሁ ሁሉንም መርዳት ወይም የፈለጋችሁትን መርዳት በቃ

    • @Emusekina-ck3hs
      @Emusekina-ck3hs Před 2 měsíci +4

      ​@@temkinmohammed937 ለሀገር ህልውና ክክክክ ሙስሊመችን እየገደሉ ለሀገር እልውና ለመስቀሉ ነው እሚዋጋ ለፋኖ ብር እምታዋጡ ጂሎች ከገዳዬች እንደሆናችሁ አላህ ፊት እንደምር ቁ አስቡበት

    • @Maziyteka
      @Maziyteka Před 2 měsíci

      @@temkinmohammed937 ህደሺ መስቀሉን ይስሩልሺ ገለቱ

    • @Dag-wc3kf
      @Dag-wc3kf Před 2 měsíci

      ​​@@temkinmohammed937​መቸም በየቦታው ጅላጂል አይጠፋም ፋኖ ሙስሊሞችን እየገደለ እያስገደለ ያለ ለማህተቤ ነው የምዋጋውእያለ ስንት ቢድወችን ባይናችን በጆሯችን ሠማን እነሡን የምደግፉ ሠወች አላህ መጥፊያችሁን በነሡ እጂ ያድርገው ያረብ ​@temkinmohammed937

  • @NaserubelalHghg-sc5bc
    @NaserubelalHghg-sc5bc Před 2 měsíci +20

    ወለህ እኔ በኔ መንገድ ለይ ብዙ መንገዳኞችን አይቼየለዉ ግን እንድዝች አይነት እህቴ አንጀቴን የበለኝ ሰዉ ዬለም ግን ጀግና ነት አለህ ሙሉ አፋየወን ይመልስለት አለህ ጨምሮ የፅነሽ ቁጥሩወን በገኘሁት

    • @AkramAli-gm3or
      @AkramAli-gm3or Před 2 měsíci +1

      በጣም ጀግና ናት ወላሂ አላህ ይጨምርላት አላህ ይርዳት

    • @SeadaSeid-jw7wj
      @SeadaSeid-jw7wj Před 2 měsíci +1

      አላህያግዝሽማማየየኔጀግና

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i Před 2 měsíci +29

    እኔ ባል ቢኖረኝ ይቺን እህቴን እድረው ነበር ሁለተኛ ሚስት የምትመኙ እንዴነዚህ አይነቶችን ብትመርጡ ምናለበት እሷን ማሳነሴ አደለም ግን በችግር እዳቸውን ያዩ እህቶችን መመልከት አለባችሁ በሜካብ ገጽታዋን የቀየረች አላህን የማትፈራ ሂጃቧን የጣለች ከምትመርጡ ለዱኒያም ለአኺራም የሚጠቅማችሁን ምረጡ ወንድሞች ❤🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @bint.seid.
      @bint.seid. Před 2 měsíci

      ወንድም ያጎትልጅስ የለሽም

    • @user-mt3nw9ep5i
      @user-mt3nw9ep5i Před 2 měsíci

      @@bint.seid. ወንድምም ያጎት ልጅም አለኝ ግን ወንድሜ ሙተዘወጂ ነው ሁለተኛ አይችልም ለማስተዳደር ያጎት ልጂ ምናምን ለአንዷም አልሆነላቸውም

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 Před 2 měsíci +3

      ወረቢ እኔም ተመኝሁ

    • @user-xn5up5ml5c
      @user-xn5up5ml5c Před 2 měsíci

      የኔም ሀሳብ ነው ይሄ ነው የነብዩ ሱና ትክክለኛው

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up Před 2 měsíci +22

    ማሻአላህ የዛሬቱ የኒቃብ ንግሥት ልቀቁልን ተዘጋጅተናል🌺🌺

  • @hawaabdu4430
    @hawaabdu4430 Před 2 měsíci +78

    ሶፊ እረ ስልኳን ላኪልኝ ኢንሻአላህ በቻልነው እንጠይቃታለን በአላህ

    • @nebilabdu6150
      @nebilabdu6150 Před 2 měsíci +6

      አዎ ይህችን ጠንካራ እህታችንን ልናግዛት ይገባል ሥልኲን ልቀቁልን

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Před 2 měsíci +5

      ሀቂቃ አወልናግዛትይገባል🎉🎉🎉

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Před 2 měsíci

      ​@nebilabdu615❤❤❤❤❤❤❤0

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 2 měsíci

      ​@@nebilabdu6150አይለቁም እነሱን አስተያየት መስጫ ብላ ሶፊ በተናገረችዉ ቁጥር አናግራትና ቁጥራን ትሰጣችሓለች

    • @seydaseyda9626
      @seydaseyda9626 Před 2 měsíci +3

      አወ ማገዝ ግድ ይለናል ይችን ጀግና እህታችንን

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před 2 měsíci +16

    አላህ ጽናቱን ይስጥሽ የኔውድ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Před 2 měsíci +8

    የኔ ንግስት አላህ የምተመኝውን ጀነት ይወፍቀሺ አላህ ያፅናሺ በድንሺ ላይ
    እንዳች ያለውን ጠንካራ እህት መረዳት የኛ ገድታ ነው ❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 2 měsíci +10

    እራሴን ታዘብኩት😢ምን አይነት ፅናት ነው ግን ያአላህ ያአላህ

  • @Susufkir
    @Susufkir Před 2 měsíci +10

    የኒቃቧ ንግስት ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ሀዩቲ ❤😍

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 2 měsíci +10

    አጂብ ግፍ አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግሽ እህት ፅናትሽን አላህ ያዝልቅልሽ ያርብ

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Před 2 měsíci +6

    ሃራን ስታነሳ ልቤ ተሠነጠቀ ያደኩባት የምወዳት ሃገሬ አላህ ያፅናሽ የናተን ፅናትና የኔን ልብ መድረቅ ሳይ በራሴ ተስፍ እቆርጣለሁ አላህ ያበርታሽ የገጠር ልጅ አትመስይም ንግግርሽ የበሰለ የጠለቀ ነው አላህ ያበርታች አላህ ልባችንን ይመልስልን ያረብ

  • @abduke112
    @abduke112 Před 2 měsíci +9

    ማሻላህ አላህ የፈለገውን ይሠጣል ደግሞም ታገሺ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ኢንሻላህ አላህ ያበሽርሻል

  • @BirtukanMuhammad-eg9iq
    @BirtukanMuhammad-eg9iq Před 2 měsíci +8

    ማሻ አላህ
    ጠንካራ ሴት ናት
    ኢሥላም ብርሃን ነው

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Před 2 měsíci +10

    ማሻ አላህ❤❤ውብ እንስት ናት አላህ ያፅናሽ እህቴ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před 2 měsíci +14

    ያረብ የኒቃብን ቀደኛጠላት አንተ ልብ ሥጣቸዉ። በድናችን አትፈትነን ይሄንየመሠለ ዉበት ጠላታችን በዛ ኸይር ያሠማን ያለምንም ረብሻ😰😰😰

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Před 2 měsíci +14

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጥንካሬ አላህ ቢወፍቅሽ ነው የኔ እህት እኔም እየተፈተንኩ ነው እላለሁ በመሥለሜ ግን ያንቺ ይለኛል

    • @samira6797
      @samira6797 Před 2 měsíci +3

      እኔ ስፈጥረኝሙስሊምሆኝካለ ያሷንእሩብ ያክል ጥንካሬ የለኝም ያረብ ይቅርበለኝ አላህ ይጨምርልሽእህቴ❤❤❤

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 2 měsíci

      አብሺሪ የዚች የተለየ ነዉ አልላህ አፈያዋን ይመልስላት በጣም ታሳዝናለች

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před 2 měsíci

      ​@@samira6797እኛኮ አንረባም ሳንለፋ ፈተና ሳያገኘን ስላገኘነዉ

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l Před 2 měsíci

      ​@@samira6797እኔምወላሂ በትንስነገር በሞትኩነው የምለው ያረቢ

    • @Zebiba4252
      @Zebiba4252 Před 2 měsíci

      አብሽር

  • @user-xf6qp9qr7l
    @user-xf6qp9qr7l Před 2 měsíci +2

    ኢላሂ እኔ አልሀምዱሊላሂ ሰለምቴ ነኝ ግን ምንም አይነት በደል አልደረሰብኝም እኔ ዉድ ቤተሰቦቸ አላህ ኸይሩን ይወፍቃሁ ትንሺ ሲናገሩኝ እኔዉ እምበሰዉ ለካ እድህም አለ ሱብሀን አሏህ አብሺሪ ለኸይርነዉ

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Před 2 měsíci +6

    ማሻአላህ በጣም ጠካራ ልጅናት ያኡመተሙሀመድ እንርዳት ለአላህብለን በጣምነዉ እምታሳዝነዉ አካዉት አሳቀምጡ የሷን ሶፉ ተባበሯት

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v Před 2 měsíci +11

    የኔቆጆ አላህ አፍሽንም እርዝቅሽንም ይክትልሽ

  • @MohammedFentaw-xc9ze
    @MohammedFentaw-xc9ze Před 2 měsíci +14

    አላህ ይገዝሺ የቻልነውን እንገዛት ስልኳን ላኩልን

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Před 2 měsíci +2

    ሶፍዬ በአቺ አስተባባሪነት ይቺ እህታችን እንርዳት አትተያት ጥብቅ የሆነ ክትትል ያስፈለጋታል ብቻዋ ናት በዛላይ ከባድ በሽታ ነው ሁላችንም ተረባርበን ልናሳክማት ይገባል በተደጋጋሚ ሩቃ ይቀራባት ወደ አዲስ አበባ ትምጣ 😢 እህቴ አሏህ በመንገዱ ያፅናሽ አይዞሽ ደሞም ስታምሪ ኒቃቢስቷ ንገስት አብሽሪ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Před 2 měsíci +5

    ማሻአላህ እኔ ጥንካሬአቸውን ሳይ ሱብሀን አላህ የረዳሽ ሰውየ አላህ ሀይረን ሰረቶ ወደማይቀረው ሀገር ሂዶአል አላህ ለጀነት ይበለው አንችም አይዞሽ ይሄም ያልፋል እኛም ከአንች ብዙ እንማራለን

  • @masdfds830
    @masdfds830 Před 2 měsíci +18

    ስትቤተስብ አለ አልሀምዱሊላህ የኔ ቤተስቦ እናተንም አላህ ይምራልኝ❤❤

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Před 2 měsíci +3

      ሙሁሮች ሥለሆኑነዉዋ❤❤። አላህ ይምራልሽ ያረብ።

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 2 měsíci +8

    Sa wr wb ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ እኔን የሚገርመኝ ወደእሥልምና ሲገቡ ግፍ ይሰሩባቿል እምነት አልባ ቢሆኑ ግን ምንም አይሏቸውም ሱብሃን አላህ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před 2 měsíci +10

    ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ይጨምርልሺ ውበት ሲለካ በኒቃብ ነውለካ

  • @user-gy6ok6iq8u
    @user-gy6ok6iq8u Před 2 měsíci +10

    የእኔን እህት😢 አላህ ያጠክርሺ አዲራሻ ብታስቀምጡ ብንረዳት

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před 2 měsíci +8

    ማሻ አላህህህ የኒቃባ ንግስት 🎉🎉🌹🌹አቤት ውበትماشاءالله🌷💚🎉🎉

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před 2 měsíci +10

    የኔ እህት አላህ ፊያሺን ይመልስልሺ አላህ ጥሩ ህይወት ይስጥሺ አካውትና ቁጥር ብትለቁ የአቅማችንን እንረዳታለን

  • @Zahra-fi2hc
    @Zahra-fi2hc Před 2 měsíci +1

    የልጅቶን አድራሻ እንርዳት ከጎኖ እንሁን ሰለምቴወች ሲመጡ ከጎናቸው እንሁን ከብዙ ነገር ሰለሚገለሉ እኛ ሙስሊሞች ከጎናቸው እንሁን

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t Před 2 měsíci +1

    የኔ ቆጆ አላህየ እደቁላል የሚከባከባት አተን የሚፈራ ሶሌህ ባል ሰጥልኝ ያረብ

  • @user-tp2cn9li9h
    @user-tp2cn9li9h Před 2 měsíci +7

    ጀግናነሽ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አብሽሪ እህቴዋ እኔም ሰለምቲ እህትሽነኝ

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 Před 2 měsíci +5

    ወይ ካፌሮች ምን ነው ብተዋት ሲህኑን እንኩዋን ብትተዋት ሚበሮች ሩቃ እንደደረግላት እርዱዋት

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 Před 2 měsíci +7

    አላሁአክበር ማሻአላህ አለህያፅናሺ ያአሄራእህቴ እያነባሁ ጨረስኩት አላህቤተሰቦችሺን ሂድያይወፍቅልሺ ያረብ

  • @user-rb6ud7cd9r
    @user-rb6ud7cd9r Před 2 měsíci +16

    ያሰላም ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ ማሻ አሏህ 🌹🌹🌹🌹

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Před 2 měsíci +6

    ማሻአላህ የንቃብስቷ ንግስት አላህዬ የጀነቱንም ልብስ ያልብስሽ አቤት የንቃቡ ዉበት ማሻአላህ💖💗💖💖💖

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 Před 2 měsíci +33

    ሎጊያ መስመር ላይ የት አካባቢ ነው የምትዘረጋው? ምዘየር እንፈልጋልን

    • @IndrisAdem
      @IndrisAdem Před 2 měsíci +4

      ሲላሎ ክሊኒክ ታፔላው ጋ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Před 2 měsíci +3

      አንች ነሽደ ሀያት​@@IndrisAdem

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Před 2 měsíci +3

    ኢላሂ እሥከመጨረሻው ያፅናሽ አላህ ተመከራ በሀላ እረፍት አለና አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥሽ የኔ ጠካራ እህት

  • @ibrahimtadesse6960
    @ibrahimtadesse6960 Před 2 měsíci +1

    የኔ መንገድ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሙሉ ማሽ አላህ ብዙ ያስተምሩናል። ሀዪ ጥንካሬሽ ሲያስደስተኝ.....ያሳለፍሽው ስቃይሽ ያአላህ ለእስልምና የተከፈለ ዋጋ ብየዋለሁ አላህ ከዚህ በኋላ ያለውን ህይወትሽን ያሳምርልሽ❤

  • @user-rt5gm4dp5c
    @user-rt5gm4dp5c Před 2 měsíci +5

    ተመልካቾች ከልብ ዱአ አድርጉላት ያረብ ፅናቱን ጨምርላት ዱኒያ ላይም አንተ አመቻችላት በእዝነትህ በለጋሽነትህ ያረብ

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h Před 2 měsíci +5

    ሡበሀን አላህ ለአህ ጥራት ይገባው
    አላህ አፊያ ያድርግሽ አላህ ይበሽሪክ ቢል ኸይር እህት💐

  • @aisha_aisha865
    @aisha_aisha865 Před 2 měsíci +1

    Ya'allah እንዴት እንዳሳዘነችኝ እንዳስለቀሰችኝ በጣም ጎበዝ ጀግና ናት አሏህ ያጠንክራት አሏህ ከጎኗ ይሁን ያረብ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 2 měsíci +1

    ባቡል ኸይር ውሰዷት እና ትስራ እባካችሁ በርች የኔ ውድ እህት❤❤❤ አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ😢😢😢

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před 2 měsíci +6

    ወይኔ የአላህ ነቢል እንግደ ሆኖ ሲቀርብ ሪቦኝ በቀን 1 እበለነበራ መዝጂድ እንደልሄድ እሪበኛል ብዬ እፈራ ነበራ የለት ቅፅበት ሁሌ ትሰመኛለች እነ የንቺ ደሞ ይቢሰል ያአላህ አላህ ሙሉ አፍየሽን ይመልስልሽ ዉዴ ጀግነናሽ አቦ አብሽሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 2 měsíci +6

    አልሀምዱሊላህ የኔ በተሰቦች ምንም አላሉኝ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ የኔ ዉድ አላህ ያጠክርሽ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Před 2 měsíci +2

    ያረቢ ስንት አይነት አስተሳሰብ አለ እኔስ አልሃምዱሊላህ ጫና የለብኝም እዳውም የሆነ ግዜ ስጋ ልከትፍ ብየ እናቴ ስሳቀቅ አይችኝ እና ልጄ ውሀ ያጰዳዋል ክተፊ አለችኝ ለዛውም የፆም ወቅት ነበር የነሱ ሲቀጥል ደሞ ልጄ በሀይማኖትሽ እሱ ይጠብቅሽ ነው የምባለው ያረብ ሁሉንም ሰው የፈለገውን ሙላለት ሙላልን ጥላቻን አጥፋልን🤲🤲🤲🤲

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před měsícem

    አስላመአለይኩም ሶፍያ የዛሬ አጠያዬቅሽ ጥሩ አይደለም በእኔ እይታ አስተካክይ በተረፈ የእህታችንን ሀያት ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @haiderrahmatoo4392
    @haiderrahmatoo4392 Před 2 měsíci +3

    አለህ ሆይ መፍቴው ባንተ እጅ ነው ሁሉንም ነገር አግረላት

  • @seadi5
    @seadi5 Před 2 měsíci +5

    ማሻአላህአይዞሽአላህያጥናሽ
    እኔምሰለምቴኔኝአላህይገዘን
    እሩቃቤትያስፈልጋታል
    አላህአፍያርግሽያርቢአይዞሽ
    እናቷእደትጨከነች

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Před 2 měsíci +2

    ሲህር የስንት ስው ሂውት አበላሽ የኔም እህት 10 አመት በስቃዬ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @user-gt2mc9qq5n
    @user-gt2mc9qq5n Před 27 dny

    እንኳን ክርስቲያን ስልሞ ይቅርና ሙስሊም ቢከፍር የዚህን ያክል የሚጨክን ወላጅ ስለመኖሩ እጠራጠራለሁ።
    ደገኞቹ በጣም ክፉወች ናቸው የኑሯቸው አሰቃቂነት ይሁን አላቅም በውስጣቸው ምንም እዝነት የሚባል ነገር አያቁም።በምትለይ አካባቢ ደሞ ሙስሊም የለም ወደ ታች ወደ ቆላው ነው ሙስሊሞቹ ያለነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊሞች ላደረገን ሙስሊሞች አድርጎ ይውሰደን።

  • @user-xd5br8td1r
    @user-xd5br8td1r Před 2 měsíci +8

    የኔ መንገድን እንደኔ የሚወደዉ ማነዉ

  • @RobduKoo-zc5bw
    @RobduKoo-zc5bw Před 2 měsíci +5

    ፅናትሽ ያስቀናል ሱብሃነላህ

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f Před 2 měsíci +1

    ይህችን ልጅ አድራሻዋን ብታሳውቁን እና የአቅማችንን ብንረዳት ምን አለ
    ሌላው ብዙ ወንድሞች እህቶች አባቶች እናቶች እንዳለናት ከጎንሽ ነን ብንላት
    አድራሻዋን አስቀምጡልን ።

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 2 měsíci +2

    ማሻአላህ ሶፊያ Please እንደዚህ መታገዝ ያለባቸውን ሰዎች ሥልካቸውን አስቀምጡ እንዲታገዙ

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 Před 2 měsíci +12

    ሀያትየ
    የኒቃቧ ንግስት አላህ ያፅናሽ ዉደ ደምሩኝስቲ ዉዶቸ የስደት እህታችሁ ነኝ ሀገር ልገባ 3ቀን ቀረኝ አልሀሜዱሊላህ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Před 2 měsíci +5

    ይገረማል ወላሂ ለሰልምና ያለመቸወሸ ጥላቻ ካፌሮች

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 2 měsíci

      ዬዚህናሀልበደል በገዛልቻቼው እኛንማምንሊያረጉነው😮

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před měsícem

      በስጋ ልጃቸው ብኮንም ሙስሊም ሆነይባቸው ስለዚህ የነሱ ልጅ መሆኗን እረሷት አላህ ይይላቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌😭😭😭😭😭

  • @user-lt8bz7uw2d
    @user-lt8bz7uw2d Před 2 měsíci +2

    የኔእናት አላህ ጀነትን ይወፍቅሽ ለእስልምና ብለሽየለፋሽውን በብርድ የተሰቃየሽውን በዱኒያ በአኬራምአላህ ያስደስትሽ

  • @NejatAhmed-ox2df
    @NejatAhmed-ox2df Před 2 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ አላህ መጥፎ የተባለውን በሙሉ ያንሳልሽ ያረብ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ያረብ ሙሉን የአላህን ቃል የምትሀፍዢ ያድርግሽ ያረብብብብብ

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Před 2 měsíci +5

    Allah ይርዳሽ እህቴ ወደ ዘመዶችሽ አትሂጂ ይገሉሻል

  • @SEIDHUSSEN-rg2gb
    @SEIDHUSSEN-rg2gb Před 2 měsíci +3

    ሶፊዋ እህቴ በአላህ የልጂቷን መገኛ ስልክ ቁጥሯን አስቀምጪልን እንርዳት በጣም ነው ያስለቀሠቺኝ ወላሂ

    • @minbertv1
      @minbertv1  Před 2 měsíci +1

      1000611993912
      CBE
      Hayat sete

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před měsícem

    አፋር ለኛ ለወሎ ህዝብ ባለውለታችን ነች ጎንደር ወይም ጎጃም ከምንሄድ አፋርን እንመርጣለን ለሙስሊሞች መጠጋ አፋርየ ሰነህዝቧቿ እወድሻለንእህታችን ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔዋ ወልድያ ወንድምሽ ነኝ ከሀራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌😭😭😭👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @JshGeh-dn4hi
    @JshGeh-dn4hi Před 2 měsíci +1

    ማሻላህ አላህ መርጦሻል እህት በርች እኛንም አላህ ልክ እዳንች ጠንካራ ያድርግልን ያርብ ስንቶቻችን ነን እስልምና ውስጥ ሁነን ኒቃብ ሂጃብ በስርአት አለበስንም
    ያርብ ኢህድና ስራጣል ሙስተቂም።

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 Před 2 měsíci +6

    አሏህ ያጽናሽ በሽታውንም አሏህጨርሶ ይማርሽ

  • @Hanif323
    @Hanif323 Před 2 měsíci +14

    አላህ ዱኒያን ያገራላችሁ ሰዎች እህታችንን እርዷት እዳዋ ይከፈል ጥሩ ስራ እንድትሰራ ይሁን አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ መልካሙን ህይወት ይስጥሽ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Před 2 měsíci +1

    የሚገርም ነዉ የሠዉ ልጂ ጭካኔ አላህ ይጠብቅሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል ጀግናንሺ ❤❤❤

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 Před 2 měsíci +3

    ሱብሀን አላህ። ጥናት አላህ ታገዘህ። ምንም አትሆንም ያአላህ እርዳታ አይለየን ያረብ ❤❤❤❤❤