እንዲሞት የፀለይኩበት ሰው ለመዳኔ ሰበብ ሆነኝ || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || ሚንበር ቲቪ Minber TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • #የኔ_መንገድ #islam #Minber_TV
    ውድ የሚንበር ቲቪ ቤተሰቦች ይህ ሳምንታዊው "የኔ መንገድ" የተሰኘው ፕሮግራማችን ሲሆን ከተለያዩ እምነቶች ወደ እስልምና ብርሃን የመጡ የህይወት መንገዳቸውን በማጋራት ለሌሎች አርዓያ ለመሆን ፈቃደኛ የሆኑ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ጋዜጠኛ ሶፊያ ጁሃር በዋነኝነት ፕሮግራሙን በማዘጋጀት የምታቀርብልን ሲሆን ፕሮግራሙ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በሚንበት ቴሌቪዥን እና በሚንበር ቲቪ የዩትዩብ ገጽ ይቀርባል።
    ★ ★ ★
    ዛሬም በ"የኔ መንገድ" ተወዳጅ ፕሮግራማችን ከአዲስ መንገደኛችን ጋር መጥተናል። የዛሬው ባለ ታሪካችን በቲኦሎጂ (ሥነ መለኮት) በዲግሪ የተመረቀ ሲሆን፤ በነበረበት እምነት የፓስተርነት ደረጃ ላይ ደርሶ ለ23 ዓመታት ያህል የእምነቱን መጽሐፍ (ወንጌል) ሲሰብክ ኖሯል። በአንድ የሕይወት አጋጣሚ ወደ እስልምና ብርሃን የተጠጋው መንገደኛችን፤ ለውሳኔ ስላበቃው ሁኔታ እያወጋንና በሕይወት ጎዳናው ላይ እያመላለሰን። የትላንቱ ፓስተር ቶማስ ታምራት የአሁኑ ዒሳ ታምራት። አብራችሁን ቆዩ።
    እርስዎም በዚህ ፕሮግራም ላይ አስተያየት ካለዎት በአጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን በ9282 ላይ YM በማስቀደም አልያም በ0937116899 ላይ ሀሳብና አስተያየታችሁን መለገስ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
    ይህን ፕሮግራም ከወደዱት ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ምንዳን ያግኙ!
    ★ ★ ★
    0:00 - የፕሮግራሙ መግቢያ
    2:02 - የእንግዳ ሰላምታ
    2:55 - ተፈጥሯዊ ሀይማኖት ወደ ሆነው እስልምና ከተመለስክ ምን ያህል ጊዜ ሆነህ?
    3:05 - እስልምና እንዴት ያለ ሀይማኖት ይመስልህ ነበር? ከሰለመክ በኋላ ስትኖርበት እንዴት ሆኖ አገኘኸው?
    3:50 - የወንጌል ሰባኪ እያለህ በአንተ ስብከት ከእስልምና ወደ ነበርክበት የመጡ ሰዎች ነበሩ?
    4:35 - በአንተ ምክንያት ወደ ነበርክበት የጨለማ ህይወት የገቡ ሰዎችን ስታስብ ምን ይሰማሃል?
    6:30 - አሁንስ ወደ እስልምና ዳዕዋ እያደረግክ ነው? በዳዕዋህ የሰለመ ሰውስ አለ?
    7:35 - ታዋቂ ፖስተር እንደነበርክም ሰምቻለሁ እስኪ ከትላንቱ ማንነትህ ጋር አስተዋውቀን ። በቀድሞ ፖስተር ቶማስ መንገድ ላይ እንመላለስበት።
    9:10 - የደህንነት ትምህርት ማለት ምን ማለት ነው?
    11:06 - ታዲያ ከዚህ ሁሉ መንፈሳዊ ህይወት በኋላ በእምነትህ ላይ ፅናትህን ምን አጎደለው?
    16:15 - አንዴ አግኝቼው መከራከር አለብኝ አንዴ ደግሞ ጌታ ሆይ ይሄን ሰውዬ አጥፋልኝ ስትለው የነበረ ሰው ጋር በአካል ተገናኝተሀል። የምታውቀው ድምፁን ብቻ ነውና ልክ በአካል ሰትገኘው ልብህ ምን አለህ? ምንስ ተሰማህ?
    22:00 - የመጨረሻዋ የተረታህባት ሃሳብ የቷ ነበረች?
    26:42 - አሁን ቁርአን ተምሬያለሁ እናም ማሰማት እችላልሁ ❤️
    29:00 - እስኪ ስለ ሸሃዳው ቅፅበት እናውራ? 🥺
    30:30 - እንደው ግን ለ23 አመታት የኢሳን ዐ.ሰ ወይም የእየሱስን አምላክነት ሰትመሰክር እና ሰትሰብክ ኖረህ ነብይነቱን መቀበል ያን ያህል ቀላል ነበር?
    33:10 - ትላንት ስታመልከው የነበረን የኢሳን (ዐሰ) ስያሜ ይዘሀል። እንዴት መረጠክ ይህ ስም?
    34:15 - ወደ እስልምና ስትመጣ እየሱስን አጣሀው?
    35:20 - ታዲያ ፖስተር ቶማስ ሰለመ ሲባል ቤተሰብ፤ የምታገለግልበት ቸርች አማኞች እነዲሁም የሚያውቁህ ሰዎች ምላሻቸው እንዴት ያለ ነበር?
    39:10 - ቤተሰቦችህን ዳዕዋ ልታደርግላቸው አልሞከርክም?
    40:10 - ከቁርአን የበለጠ ልብህን ያሸነፈው አያህ የቱ ነው?
    41:11 - በፓስተርነትህ ቀጥለህ ቢሆን ምን ይጎድልህ ነበር?
    42:55 - አሁን ለአንዱ አምላክ አላህ ስትሰግድና ስትጸልይ ምን ይሰማሃል?
    44:45 - በህይወትህ እስልምና ምን ጨመረልህ?
    45:30 - ኡስታዝ ቀመርን ማመስገን እፈልጋለሁ!
    46:40 - የፕሮግራሙ መዝጊያ
    ይህን ፕሮግራም ከወደዱት ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ምንዳን ያግኙ!
    ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ፦ • የኔ መንገድ | Yene Menged ...
    የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍CZcams 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
    የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት ለመከታተል:-
    ፍሪኩዌንሲ:- 11545
    ሲምቦልሬት:- 30000
    ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
    ሚንበር_ቲቪ
    ሁለንተናዊ_ከፍታ
  • Zábava

Komentáře • 928

  • @anwaranwar-fq2zd
    @anwaranwar-fq2zd Před 2 měsíci +341

    ኡስታዝ ቀመር ሁሴን እጅግ የምወደው ኡስታዝ ነው ግን በሚዲያ ብዙ ጊዜ አይቀርብም የኔ መንገድ ላይ መቅረብ አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉና ፍላጎታችንን እንግለፅ

    • @user-io2sk1wh8l
      @user-io2sk1wh8l Před 2 měsíci +22

      አሰላሙ አለይኩም እኔ ግን የኔምገድ ፕሮግራም ለሴቶች ሴት ለወዶች ወድ ቢሆን ባይ ነኝ ይቅርታና

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 2 měsíci +4

      ​@@user-io2sk1wh8lትክክል ነሺ ግን ሰዉ ማሜ ሲሆን ብዙወቺ ይጫጫሉ አይፋልጉም ደሞም የሀገራችን ሁኔታም ለዚህ ነገር ትኩረት የለም ያዉ ኑሮአችንም ቅልቅል ነዉ

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci

      አህለን ፊኩም

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      ​@@user-io2sk1wh8lትክክል

    • @Allhamdulilah2976
      @Allhamdulilah2976 Před 2 měsíci

      እኔም

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 2 měsíci +145

    ኡስታዝ ቀመር የኔ መንገድ ይቅረብ የምትሉ በላክ ግለፁ !!

  • @wubhiwot
    @wubhiwot Před 2 měsíci +69

    እኔ ለ26-27 አመታት በስመ ኢስላም ስኖር የቁርአንን ትርጉም ሳለዉቅ ዝምብዬ ብሰግድም ግዜዬን በጅህልና ያሳለፍኩት ያክል ነዉ የተሰማኝ ቢኢዝኒላ ከዛሬ ጀምሬ ቃኢዳን አሊፍ ልል በአላህ ስም ቃል ገባሁ።አላህ ልቤን እንዲመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ🙏🙏

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci +3

      አላህልቦናይስጠን አላህያገራልንያረብ

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 Před 2 měsíci +4

      አላህ ያግዝሽ ወደ አላህ ያግራልን

    • @wollokocha
      @wollokocha Před 2 měsíci +2

      ጎበዝ ቶሎ አክትመሽ ለምርቃትሽ ያድርሰን🎉🎉🎉

    • @munaali2129
      @munaali2129 Před 2 měsíci +1

      May Allah help you with your efforts InshAllah

    • @neimaali7797
      @neimaali7797 Před 2 měsíci +1

      እዳትረሺ😅

  • @kassakader-lz4pq
    @kassakader-lz4pq Před 2 měsíci +199

    በኦርምኛ ይተርጎም የምትሉ እጃችሁን አውጡ እኔ አውጥቻለሁ

    • @saldinetube4261
      @saldinetube4261 Před 2 měsíci +21

      አው ምክንያቱም እሱ እየሰበካ ወደ ኩፍር የጠራቸው በኦሮምኛ ስለሆነ ይህን ፕሮግራም አይተው ይረዱ ዘንድ ያግዛቸዋል

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před 2 měsíci +8

      ትክክል

    • @habibmusema1995
      @habibmusema1995 Před 2 měsíci +2

      ወላሂ ሚንበር ምንም ብወዳቹና ብከታተላቹም ገንዘብ ብቻ ነው ምትሉ ቢዝነስን ሳታውቁት ወጪ ሳይኖር ገቢ ኬት ይመጣል በኦሮምኛ ብቻ ሳይሆን ትግረኛ አስፈላጊ ምትሉትን ቋንቋ ጨምራቹ ስሩት እስቲ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +86

    ኡስታዝ አብዱል መናን አቡ ያሲር ይቅረብ የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 měsíci +231

    እንደኔ ቪድዬ እስኪለቀቅ የጠበቃቹ ላይክ ግጩዝኝ❤

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf Před 2 měsíci +194

    ሡብሀን አላህ በ3 አመት የእስልምና ሂወቱ ምን ያክል እንደሄደ አስቡት እስልምና ለይ እድሜ ልክ አሊፍን የማያውቅ ስንት አለ

    • @user-bu4je2nx3h
      @user-bu4je2nx3h Před 2 měsíci +1

      መሻአላሕ❤🎉❤🎉

    • @ghuiHjkl-jv6qy
      @ghuiHjkl-jv6qy Před 2 měsíci +10

      እኔ 30 አመት በእስልምና ውስጥ ሁኜ አሁንም ምንም አላውቅም እንኳን ተፍሲሩን ቁርአኑን እንኳን በልክ አልቀራም አላህ ያግራልን

    • @Madinanazif
      @Madinanazif Před 2 měsíci +5

      ኢነ ከ 7 አመት ጀምረ ኢስከ ዛረ አልጨረስኩም አልሃምዱሊላ ጊን አሁን ኢየተማርኩ ነው ኢናም 25 ሃመት ነኝ
      ኢንሻአላህ አል ረፈደም ታማሩ

    • @user-ee3rv5ye5d
      @user-ee3rv5ye5d Před 2 měsíci +1

      ወላ እኔም

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci

      አህለን ፊኩም አብረን እንደግ ቤተሰብ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 2 měsíci +106

    ኢሄ ፖሮግረም አሮምኘ ተተርጉሞ መቅረቢ አለበት ያምለ👍👈አሰዩኝ

    • @jamelayesuf6479
      @jamelayesuf6479 Před 2 měsíci +8

      በትክክል በእሱ ስብስብ የከፈሩት በቆቆቸው ሰምተው ስተተኛ መንገድ ላይ ነን ብለው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ቢመጡ

    • @zedube3624
      @zedube3624 Před 2 měsíci +5

      አወ ዉድ ትክክክልልልልል

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Před 2 měsíci

      ትክክል በሳምንት ሁለቴ መቅረብ አለበት አንድ በአፋን ኦሮሞ እና አማረኛ ቢቻል በሁሉም ቋንቋዎች ቢቀርብ ለሰዎች ሰበብ ይሆን ነበር

    • @user-nt4uy3mg4k
      @user-nt4uy3mg4k Před 2 měsíci

      አዎ ሣያው ቅ ያጠፋቸዉ ሊዳ ር ሣቸው : ይገባል..

  • @voiceoftruth2015
    @voiceoftruth2015 Před 2 měsíci +57

    ይገርማል ብዙ ከሙስሊም ማህበረሰብ የሚወለዱ ልጆች እስልምናን አይረድም ለመረዳትም ብዙ ግድ አይሰጡም አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እስኪ እንደኔ የገረማችሁ በ ላይክ ግለፁ❤ 10:29

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 2 měsíci +76

    እባካችሁ ሚበሮች የኢሳን ሂወት ታሪክ በ ኦሮምኛ ተተርጉሞ ይለቀቅ ምክንያቱም በእሱ ምክንያት የከፈሩ አለና አላህ ይጠብቀን

  • @kerimtomariw8690
    @kerimtomariw8690 Před 2 měsíci +20

    የምር ልቡ ኑፁህ ሰው ነው ንግግሩ ያስታውቃል ማሻአላህ አላህ እንኳን የአሄራ ወንድማችን አረገክ

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg Před 2 měsíci +95

    ምን ተሰማችሁ ያጀመአ ቁርአን ከነ ተፍሲር❤❤❤ ሲናገር

    • @futureiga44
      @futureiga44 Před 2 měsíci +1

      Mashallah walahi bxm des yilal

    • @eexx3730
      @eexx3730 Před 2 měsíci +12

      አኛ ሙስሊሙች እምላይ ነን እስኪ አረሳችንን እንፍተሽ አሁንም አልመሽም

    • @user-ee3rv5ye5d
      @user-ee3rv5ye5d Před 2 měsíci +15

      እኔ በረሴ አፈርኩ ወላሂ

    • @user-oj5bz4by6o
      @user-oj5bz4by6o Před 2 měsíci +8

      በስልምናየ ምን ያክል ደካማ እደሆኩ ተሠማኝ😢😢😢😢

    • @rahmakfkn5095
      @rahmakfkn5095 Před 2 měsíci +5

      አለቀስኩ ወላሂ ሱባህን አሏህ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +24

    😢😢😢😢😢 ሸካችን ሸህ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋን በዱአ እናስባቸው እጁምአ ኩትባ ላይ ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ የተሻላቸው መስሎኝ ነበር አፍሪካ ትቢ ላይ በይና ትምህርት በፊት የተቀረፀ ነሯል ያከሪም አተው ሙሉ አፈያቸውን መልስልን ሸካችን

    • @Plk765-pu5sy
      @Plk765-pu5sy Před 2 měsíci +2

      እ አልተሻላቸዉምዴ ያረቢ. አላህ ያሽራቸዉ የተሻለቸዉ መስሎኝነበር.

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      አላህያሽራችዉያረብ

    • @X697Infinix
      @X697Infinix Před 2 měsíci +1

      🤲🤲🤲 አሚን አሚን ያረብ

    • @AaAa-oc3dq
      @AaAa-oc3dq Před 2 měsíci

      የአላህ አልተሻላቸውምዴ የኔ አባት ከጂህልና የወጣሁት በርሳቸው ትምህርት ነው የስዴት ት/ቤቴ ኢትዬ ሙስሊሞች አድነት ግሩብ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን ያረብ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 2 měsíci +2

      አልተሻላቸውም ነበርማለትነው ኧረየኔአባት አላህያሽርልኝ ያረብ እድሜዎትን ያርዝምልን አላሆየ

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q Před 2 měsíci +40

    በበተካታታይ የቀረቡት የሰሙኑን ጄግኖች ይለያሉ

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN Před 2 měsíci +24

    ድንቅ ነው በ3 አመት ውስጥ ቁርአንን በዚህ መልኩ መረዳትና መሀፈዝ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 Před 2 měsíci +44

    ማሽአላህ🎉 የኔስ እህት መቸ ይሆን ይህ የሚገባት አላህየ ልቦን ወደ እስልምነ አዙረልኝ😢

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci +1

      ኢንሻ አላህ በዱአ የላይ ይገዝሽ❤❤ ደምሪኝ ማሬ የምሰራውን ስራ አበረታችኝ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      አላህየፈለገዉንይመራልአላህይምራት

    • @user-kt8gb6oo7d
      @user-kt8gb6oo7d Před 2 měsíci +1

      እየሱስ አምላክ ነውን ? የሚለውን መጽሀፍ ገዝተሽ ስጫት ሰበቡን አድርሺ ደግሞ አታርቋት በፊት የሚትሰጧትን ፍቅር አሁንም ስጧት ዳእዋ ድርጊላት ኢንሻ አላህ ትመለሳለች

    • @keriwuloyewa3030
      @keriwuloyewa3030 Před 2 měsíci

      @@user-kt8gb6oo7d ኢንሻአላህ እኔማ ሰበቡን አደርሳለሁ ደግሞ በዘራቸንም የሌላ ሀይማኖት ተከታይ የለብንም እሷ ብቻ ናት እፎፎፎፎ እንደት እንደምታሳዘነኝ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      @@keriwuloyewa3030 በምንምክኒያትነዉሌላሀይማኖትተከታይየሆነችዉአላህይመልሳትያረብሙስሊምሆኑመሞትመታደልነዉ።

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před 2 měsíci +16

    የሰለምቴወች እውቀትና ጥንካሬ ግርም ይለኛል ማሻ አላህ ❤

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Před 2 měsíci +58

    ምንም ብመሽ የኔ መንገድን ሳላዳምጥ አልተኛም😊
    ምርጡ የሳምንቱ ፕሮግራም
    በሰዓቱ ልቀቁልን እኛ በቴሌቭዥን መስኮት መከታተል አንችልም

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +29

    አማረኛው ሲጣፍጥ የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ለብዙወች ሰበብ አላህ ያርግህ ያረብ

    • @hayatmohamed8152
      @hayatmohamed8152 Před 2 měsíci +1

      Ameen

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 Před 2 měsíci +2

      አንደበት ሁሌም ጥሩ ሲናገሩበት በጣም ጣፋጭ ነው ከሊመቱ ጠይባ ሂየ ሰደቃ የተባለው ለዚህ ነው

  • @fatumageleta6038
    @fatumageleta6038 Před 2 měsíci +43

    ማሻ አላህ ደሞኮ ሰለሚቲወች ቁረአንን ከነተፍሲሩ ነው አውቀው እሚቀርቡት

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Před 2 měsíci +20

    አፊን ከፍቸ ሰማሁ የዛሬዉ ይለያል የሰለምቴወች አድናቂ ነኝ እኔ እምን ላይ ነኝ አድጌበት😢😢😢😢😢ያረብ ቁርአንን አግራልኝ

    • @Djdffs
      @Djdffs Před 2 měsíci

      አፌን ከፍቸ ዝብ እንዳይገባ😂😂😂😂

    • @tube-qs4ml
      @tube-qs4ml Před 2 měsíci

      @@Djdffs 🤣አይ

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf Před 2 měsíci +25

    ማሻ አላህ አላህ ድኑን በፈለገው ሰው ይረዳዋል ሱብን አላህ ሰለምቲወች በትንሽ አመታት ብዙ የኖሩ ሙስሊሞችን በእውቀት ይበልጣሉ ብዙ አመት መኖር ሳይሆን ጥቅሙ በትንሽ አመት ብዙ ስራወችን መስራት ነው የሂወት በረካ ማለት

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 Před 2 měsíci +33

    ደስ የሚል ሰው ነው የዛሬው ይለያል ማሻ አላህ ማሻ አላህ

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci +1

      ደምሩኝ😢 እኔም አሪፍ ስራ እየሰራሁ ነው

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 2 měsíci +20

    ወላሂ ቀመር ሁሴን ብዙ የሰራ ግራ ምንም ያተነገረለት የልተወራለት ጀግና ነው minber አስቡበት ወደ ሚዲያ አምጡት !!!

  • @user-gk8ie7pp3e
    @user-gk8ie7pp3e Před 2 měsíci +20

    ታድለህ እኔ አባቴን ዲነል ኢስላምን ሳይወፈቅ ሞቶብኛል እና ወድሜ አላህፅናቱን ይስጥ እድለኛ ነህ ❤❤❤

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 2 měsíci +28

    የዛሬው ደግሞ በጣም ይለያል ማሻ አላህ

    • @eexx3730
      @eexx3730 Před 2 měsíci

      ደሙ አፉ ደስስስ ይላል

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Před 2 měsíci +19

    አጂብ ነው እስልምና መመረጥ እንጂ መምረጥ አይደለም ክክክክክ የኡስታዝን አጋንንት ልታወጣ ነበር ያንተን አላህ አወጣልህ ፓስተሮች ፊት የሚንፈራፈሩት እኮ አጋንንት ኖሮ ሳይሆን ድራማ መሆኑን ተረዱ ወገን አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ሰላም መጣህ ሁላችንንም አላህ በሀቅ አፅንተህ ውሰደን አሚን🎉🎉🎉🎉

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci

      ቤተሰብ አድርጊ እኔ አድርጋለሁ ማሬ አህለን ፊኪ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před 2 měsíci +12

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    እንዴት ደስስስስስ ይላን ያአላህ እንካንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Před 2 měsíci +4

    ወየው እኔ አላህ የሰጠኝን ኒእማ እድሜ ልኬን ይዤው ስኖር እንደዚህ ቁርአንን በተጅዊድ ሳልቀራ ትዝብት ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +17

    አህለን ሶፊ ማነው እደኔ የኔ መገድን በጉጉት የሚጠብቅ ያከሪም የኔንም እናት አባቴን ሂዳን ወፍቅልኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @abdudenur1503
    @abdudenur1503 Před 2 měsíci +6

    አል ዒምራን 3:19 3:85 3:102 አሏህ ዘንድ ከኢስላም ውጪ ሌላ ሀይማኖት የሚፈልግ ሰው በቀጣዩ አለም ከከሳሪዎች እንደሚሆን ነግሮናልና አሏህ ለኛ ፅናቱን ለካህዲዎቹም ሂዳያን ይስጣቸው።

  • @user-lm6te5cx9m
    @user-lm6te5cx9m Před 2 měsíci +22

    ሱበሃን አሏህ አጂብ አሏህ ሲመራ ማሿአሏህህ👍

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Před 2 měsíci +15

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ያረብ ጀነት ላይ ከፍ ከፋ ከፍ ከሚባሉት ባሮች ያርግህ

  • @user-wj6rb7mo6h
    @user-wj6rb7mo6h Před 2 měsíci +10

    ማሻአሏህ ኢሳ አሏህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም አዋቂ ሰው ነህ ከአንተና ከነቢል ብዙ እንጠብቃለን ትልቅ አሊም አዋቂ ሆናችሁ ኢሳምን ስትካድሙ ማዬት ኢንሻአሏህ ❤❤❤❤❤

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 2 měsíci +13

    ማሻአላህ አላህ ይባርክህ የኢሳ አለይ እስላም ስም ስለያዝህ ደስብሎኛን አልሀምዱሊላህ የኔም አባት ኢሳ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc Před 2 měsíci +20

    ምነው ዛሬ ቆያችሁ አህለን ወሰህለን ሶፍ & ወንድመችን 🎉🎉🎉 እንደኔ የኔ መንገድ አድናቂዎች የት ነችሁ 🎉🎉

  • @jamesblack6324
    @jamesblack6324 Před 2 měsíci +10

    ማራኪና አስገራሚ ፕሮግራም ነው ምንዳችሁን አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይከፈልልኝ

  • @user-sm8du7ur2v
    @user-sm8du7ur2v Před 2 měsíci +13

    ቃል የለኝም ሚንበሮች በጣም ነው እምወዳችሁ እምከታተላችሁም ጭምር አንድም ቀን እድልፈኝ ሁሉ አልፈልግም ጀዛኩሟሏሁ ኸይር
    ውድ ተከታታዮች ዱአ እንደራረግ ልባችንን አሏህ ያስተካክልልን ኢማናችንንም ሙሉ ያድርግልን ያረብ

  • @Hanif323
    @Hanif323 Před 2 měsíci +14

    ኡስታዝ ቀመር ለምን አታቀርቡልንም ብዙ ሙስሊሜች አያቌቸውም

    • @zeinabhassan5726
      @zeinabhassan5726 Před 2 měsíci +1

      ብዙ ኮመንት አነበብኩኝ ግማሹ ተመሳሳይ ነው እኔ በራሴ አላውቀውም በቃ ይቅርብልንና እንወቀው

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh Před 2 měsíci

      አሏህ ካወቀው ይበቃል ምን ያደርግለታል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 2 měsíci

      ፌሥቡክ ላይ ንጽጽር ያደርጋል ግንበቪድዎ አይቼው አላቅም

  • @awolhaji
    @awolhaji Před 2 měsíci +21

    ኡስታዝ ቀመር ሁሴን አቀረብልን

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před 2 měsíci +8

    ማሻ አላህ በሰለምቴወች እንደበት እስልምና ሲነገር እንዴት ደስ ይላል❤❤

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Před 2 měsíci +8

    ማሻአላህ እስልምና ለአለም ህዝብ ሠላም ነው ያአላህ ሁሉም እስልምነን ሠይቃበል እንደይሞት ያአላህ ሁሉንም እስልምነን ስጣው

  • @zebibaarebo1522
    @zebibaarebo1522 Před 2 měsíci +7

    ሱብሀነላህ ኢስላም ላይ ዘመናት የቆየ ነው ሚመስለው ወላኢ እራሳችንን እንዲሁም የአላህን ድንቅ ባሮቹን እያየንበት ነዉ ሶፋ አላህ ምንዳቹን ይክፈላችሁ ግን በጣም የሚጣፋጠዉን ፕሮግራም ሁለት ክፍል ቢታረጊው አረፍ ነበር ምክኒያቱም በጣም የማዉራት አቅም ያለው ሰው ነዉ እያነፃፀረ ብዙ ነገሮችን ለኛም ለመጣበትም እብረተሰብ ሚያሳልፋቸው ነገሮች በጣም አስገራሚ ናቸው እናመሰግናለን ሶፍ

  • @zeyibaawol765
    @zeyibaawol765 Před 2 měsíci +14

    ማሽአሏህ አደበቱ ሲጣፍጥ 😊

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 2 měsíci +24

    ማነው እንደኔ የኔ መንገድን በጉጉት እሚጠባበቅ

  • @user-tn9rx7cv9g
    @user-tn9rx7cv9g Před 2 měsíci +7

    ሱብሃን ኣላህ ይህ ሁሉ ያኣላህ ጥባብ ኣጂብ ሊማራው ሲፋልግ ባጥባብ ይመራል ኣለህ ይጫምርልህ ላሌሎችም ያዛጋ ቃልባቻውን ይቃይራቻው ያራብ

  • @SeidHussen-vu2fh
    @SeidHussen-vu2fh Před 2 měsíci +25

    ምነው ስሁር ይመስል በዚህ ሰአት ቢሆንም ማሻ አላህ

    • @ebrahimahmed4617
      @ebrahimahmed4617 Před 2 měsíci +2

      😂😂😂😅😅

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s Před 2 měsíci +1

      ክክ ክክክ ክክክ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 2 měsíci

      እኔገናበግዜስጠብቅቅ ጁመአዬጀመሩህ

    • @ebrahimahmed4617
      @ebrahimahmed4617 Před 2 měsíci

      Sinega myet echelaleln eko

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 Před 2 měsíci

      እኔ ለራሱ ይቱብ ላይ ስገባ ስወጣ ተስፍ ቆርጨ ተኛሁ አሁን ጦት እያደመጥኩ ነው ቀንጨብ አድርገው እንኮን ትንሽ ማስታወቂያ አልሰሩልንም

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 2 měsíci +3

    ሰለምቴዎች ጎበዞች ናችሁ እስልምና ላይተወልደን አዲገን ቁርአን በደንብ እማንቀራስንቶቻችን ነን ጥንካሬ ይቸው

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Před 2 měsíci +3

    አጂብ ቁርአን ከነ ተፍሲር በተነውኮ ገና በ3 አመት እኔኮ ሰለምቴወችን።ሙቸ የምወዳቸው ፀድት ብለው ነው የሚመጡት ❤❤❤❤❤❤

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před měsícem

    አጅብ ነው እሚገርም ምስክርነት መሻአላህ አላህ እኛንም ልባችንን ለዲናችን ብሩህ ያድርግልን ቁርዓን ሲቀራ ደግሞ ድምፁ እንዴት ያምራል 😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 Před 2 měsíci +7

    ቁርአን ስቀረ ቁጭ ቁጭ ነዉ የሚየደርገዉ ሡብሐን አለህ ሡብሐን አለህህህህ

  • @ytgg6300
    @ytgg6300 Před 2 měsíci +7

    ማአሻሀላህ. አላህ ይዳያ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ለኛም ኢዳያ ይሰጠን

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 2 měsíci +4

    ሱቡሀን አለህ አለሁ አክበር ማሸ አለህ አለህ የመረውን መኒም አየጠመውም አለህ የጠማማውን መኒም አይመልሰውም አለሀምዱልለህ አለ ኒመተል ኢስለም❤

  • @usamabasher2749
    @usamabasher2749 Před 2 měsíci +1

    ኡስታዝ ቀመር ይቅረብልን የምትሉ comment ፀፉ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 2 měsíci +4

    ኡሰታዝ ቀመር ይቅረብልንንን ያጀመአ ይቅረብልን በሉ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      አወይቅርብ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 Před 2 měsíci +9

    ሱብሀነ አላህ አላሁ አክበር ይገርማል 🎉❤ አላህ ያፃናህ ሰለምቴዋች ሁሌም ታሰደማላቹው አጂብ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Před 2 měsíci +11

    አማሪኛው ሲጣፈጥ አላህ መጨረሻችንን አሳምረልን

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 Před 2 měsíci +8

    ሰለምቴወች ይለያሉ❤❤❤❤

  • @user-lw2fp5if9e
    @user-lw2fp5if9e Před 2 měsíci

    አላህ አክበር አላህ አክበር እንኳንወደቀጥተኛዉ መገድ መራህ ውድም ለሌላዉችም ሰበብአላህ ያርግህ ያርብ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před 2 měsíci +5

    ያሰላምምምምም ወላሂ በጣም ነው ያስደመመኝ ያሰላምምም
    ማሽ አላህ
    ማሽ አላህ
    ማሽ አላህ
    ወንድማችን ኢሳ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JawhaarAadam
    @JawhaarAadam Před 2 měsíci +3

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته صوفيا جزاك الله خيرا
    እየልኩሽ በጣም ብዙ ታሪክ ከሱ መመር ይናበርቢን ሰው አሳጣርሺቢኒን።
    بارك الله فيك.
    ይመስለኛል ኡስታዝ ቀመር ይዘን ሰው ተርክ ባመጰህፍ ሁሉ ጽፈዋል ።

  • @user-sq7mq1su9f
    @user-sq7mq1su9f Před 2 měsíci

    Mashallah jezakumallah keir… Allah ለሁላችን አላህ ሂዲያ ይስጠን መጨረሻችንም አላህ ያሳምርን ያረብ Aameeen የአላህ

  • @user-gp2rv5yr6s
    @user-gp2rv5yr6s Před měsícem

    ማሻ አሏህ የኔ አባት እረጅጅጅጅጅጅጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሀለሁ ጀግና ነህ ወላሂ 💯💯💯💯💯💯

  • @user-iu7ll9xn6g
    @user-iu7ll9xn6g Před 2 měsíci +5

    Aswrb ሰፌ ማሻአላህ ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ ውሀ ቢቀርብ የኔ ሀሳብ ነው አፍዎን ሶፊ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 2 měsíci +7

    ምነው ስለ ሂወቱ ሳጠይቂው አሁን ያለበትን ሁኔታ ከሀገሩ እርቆ ሰለምቴ ጫና ስላለበት ብጠይቂው ምነው ቆረጥሺው ወይ ሳምንት ብቀጥይልን ስታስጠሉ

  • @tikurwuha239
    @tikurwuha239 Před 15 dny

    ሚንበሮች በጣም አስቡበት!!
    የእኔ መንገድ ላይ የቀረቡ እንግዶ በሌሎች ቋንቋ ይተርጎም በተለይም አማርኛ ቋንቋ በማይችሉ አካባቢወች ።

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ እንኳን ወደ ብርሀን አለም በሰላም መጣህ ወንድማችን ያረብ ተፍሲርን ሀፊዝነትን ለኔም ወፍቀኝ

  • @zanpzanp6384
    @zanpzanp6384 Před 2 měsíci +7

    ማሻአሏህ በርግጥም አሏህ የሻውን ቀጥተኛ መንገድ ይመራዋል

  • @zbibazbiba8698
    @zbibazbiba8698 Před 2 měsíci +6

    ማሻ አላህ ታድላቹ ሰለምቴዎች❤❤❤❤❤አላህ ጥንካሬያቹ አይቶ ያገራላቹሃል

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤ ደምሩኝ ቤተሰብ❤❤❤

  • @user-on2bf5ul2j
    @user-on2bf5ul2j Před 2 měsíci

    ቃላት የለኝም አላህ በራህመቱ ድኑን ያሳውቀኝ እኔ ብዙውን በከንቱ አሳልፌው አለሁ ለልጆቸ
    ጥሩ አስተማሪ ያድርገኝ ያረብ

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o Před 2 měsíci +2

    ሱበሀን አላህ አላህ የሚወደውን ይመራል ሀቂቃ ሰለምቴወች በጣም ትመስጡኛላችሁ እኛእንኳን ኑረንበት እንድት ፐርሰንት እንኳን የነሱን ያህል ጥንካሬም እውቀትም የለንም ብዙወቻችን አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ
    አላህ ደግሞ አይቸግረውምና መንገድ ለጠፋባችሁ ለምትወዱት ለምትመኙለት ሁሉ አላህ የሂድያ በር ይክፈትላችሁ ያረብ።

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f Před 2 měsíci +9

    እስካ 12 ሰአት ጠብቄ ከዛ እንቅልፍ እዞኝ ላሽ አልኩኝ😀 ሌሽ ጠኻርቱ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před 2 měsíci +3

    ማሻ አሏህ ዋ ነፍሴ አይ ጉዴ ኧኔስ ሰለምተኞች በቀረቡቁጥር እራሤን እያየሁነው አሏህ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ☝️❤🥰🥰🥰

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před měsícem

    ኢስታዝ ቀመር ሁሴን ጀዛከላህ ኸይር የእኛ ጀግና ወንድም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ የዛሬው ጀግና ወንድማችን ይለያል ደስ ሲል በሶስት አመት ውስጥ Quran እንደ ጁስ ነው የጠጣው 👍👌 በAfaan Oromo እንዲ ሰራ እድል ቢሰጠው ብዙ የመስራት አቅምም ብቃትም አላህ ሰጥቶታል እና መንበሮች አስቡበት በሱሰበብ ወደ ኩፉረ የሄዱት በአላህ ፍቃድ ሊመለሱ ይችላሉ እና አግዙት በAfaan Oromo የኔን ምንገድ ይስራ❤

  • @asia-bo7ry
    @asia-bo7ry Před 2 měsíci +6

    Masha Allah Almadulilah baga Rabin ifati isin base❤❤❤❤amati kesan duran irati dhalatan amati isilamaa

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 2 měsíci +3

    አላህ ለኢሥላም ጥላቶች ሁሉ ሒድያዉን ይወፍቃቸዉ ለእነ ምህረት አብ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 2 měsíci

    በአላህ ይሁንብኝ አጠረ ሰአቱ😢😢😢😢ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው በአላህ ሙሙሰሊሞች የት ነን ይሄ ልጅ ለኛ መማሪያ ነው ቲክቶክ ምዘሉ ሴቶች

  • @user-tv6fq8uc9x
    @user-tv6fq8uc9x Před 2 měsíci

    በ አላህ ቀመርን አቅረብልን❤❤❤ ወንድማችን እንኳን ወደ ብራሃን መንገድ መጣ

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n Před 2 měsíci +5

    ያለህ ወሏሂ አልቻልኩም. በጣም ደስ የሚል

  • @user-rc3zc3rx6m
    @user-rc3zc3rx6m Před 2 měsíci +7

    አላህ ያፅናህ

  • @HawaYassin-cr8ur
    @HawaYassin-cr8ur Před měsícem

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ የኢስላም ጀግና ብየሀለሁ

  • @aishatube6219
    @aishatube6219 Před 2 měsíci +1

    ወሏሂ እኔ የምቀናው በሠለምቲወዏች በትንሺ አመታት ቁርአን ቀርተው ተፍሲሩም ገብቷቸው ያላቸው ደስታ አሏህ ይጨምርልህ።

  • @haleemahleema4755
    @haleemahleema4755 Před 2 měsíci +5

    አህለን ሶፊ ዛሬ አመሻችሁ 🎉 ያበናት ጥዋት አይታችሁ ላይክ አድርጉ❤❤❤

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d Před 2 měsíci +7

    ኢሰ ይደገም ንግግሩን አልጠገብኩትም ለምን እንደሆነ በለቅም በጣም አስደሰተኝ

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy Před 24 dny

    እስከመጨረሻው ኣላህ ይተብትህ በጣም ጠንካራ ስው ነህ በርታ

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 Před 2 měsíci

    Ya Allah I’m crying when I heard his voice when his reciting Quran masha Allah ❤we r a Muslim still we don’t know how to read Quran subhan Allah yekefatelen ya rab ejaal Quran rabeeaa qulebna

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 2 měsíci +5

    ❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤ኢሳየ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤ማሻአላህ ኢሳየ አፍህ ሲጣፍጥ አልሀምዱሊላህ ኒአመተን ኢስላም

  • @jamalkedir7931
    @jamalkedir7931 Před 2 měsíci +6

    አረ ኡስተዝ ቀመርምዲያ ላይ በትክቶክ በደለረያዪ መህበረዊ ሚዲያዎች ለምን አዮጠም

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx Před měsícem

    mashalah Mashalah Mashalah 💝 💘 ♥️ ❤️ 💖 😍 💝 💘 ♥️ well come to Islam for Baga Nagan dhufte ❤❤❤❤

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i Před 2 měsíci

    ወላሂ አፉ ሲጣፍጥ በዚህ አነጋገርህ ወደ ኢስላም ጥራበት አላህ በዲንህ ያጽናህ ደስስስስስ ስትል ❤❤❤❤

  • @abusihamtubtub3462
    @abusihamtubtub3462 Před 2 měsíci +3

    ስብሀናላህ እንዴት አይነት ጭቅላት አለው ማሻላህ ጀግና ነው

  • @user-ks7ii5hf2s
    @user-ks7ii5hf2s Před 2 měsíci +5

    ቁርአን ማሻአላህ በርታ ውንድማችን❤❤❤

  • @Ethiokids11
    @Ethiokids11 Před 2 měsíci

    አቤት መታደል መገን አላህ እኔንም ቁርአንንን ወፍኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
    ያካፈረካችውንም አላህ ይመልሳችው
    ኡስታዝ ቀመረ የዘመናችን ጀግና ነው
    አላህ ይጠብቀው

  • @Almas-96
    @Almas-96 Před 2 měsíci +3

    ማሻአላህ ድምፁ ደስስ ሲል
    እንደኔ መልካም ቅናትን በሰለምቴዎች የሚቀና በፍጥነት ነው የሚሀፍዙት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባረከላሁ ፊኩም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 2 měsíci +5

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @user-uz3fw8ww9l
    @user-uz3fw8ww9l Před 2 měsíci

    ሱብሀን አላህ ያርብ ለኔቁርአንን አግራልኝ🎉🎉🎉 ስለምቴወች ዉስጤናችሁ❤❤❤❤

  • @ademabadir3677
    @ademabadir3677 Před 2 měsíci

    Masha Allah sister berchi!

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 Před 2 měsíci +3

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ያፅናን ያረብ ለወገኖቻቺን አላህ ሂደያ ይስጥ ቸዉ ያረብ አላህ መጨረሻቺንን አላህ ያሳምርልን

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 Před 2 měsíci

      ❤❤አሚን❤❤አበረታቱኝ ደምሩኝ❤❤