ተስፋ በሚያስቆርጡ ሁኔታዎች በእምነቴ ተፈትኛለኹ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የትኛው የሕይወት መንገድ ወደ ሃቅ እንደሚያደርስ አይታወቅም። የዛሬው መንገደኛችን ወደ ተፈጥሯዊ ሃይማኖቱ እስልምና በተመለሰ ግዜ የገጠመውን ከባድ መከራና ስቃይ በማስታወስ "ተስፋ በሚያስቆርጡ ሁኔታዎች በእምነቴ ተፈትኛለኹ!" ይለናል። "የኔ መንገድ"
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    CZcams👉 www.youtube.co....
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Komentáře • 1K

  • @user-up3vt2fy3x
    @user-up3vt2fy3x Před rokem +288

    ወላሂ አያቴ በኩፍር ነው የሞተችብኝ ወላሂ እንዴት እንደሚያመኝ 😭😭
    ለእናቴ ለአባቴ አሏህ ሂደያ ይስጥልኝ ያረብ
    ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ

    • @abuyahya3142
      @abuyahya3142 Před rokem +11

      አላህ ይወፍቅልሽ የኔም ዘመዶችን አላህ እድወፍቃቸው ምኞቴ ነው

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z Před rokem +3

      አላህ ይምራቸው ሂዳያን

    • @user-rp5lc7dv5t
      @user-rp5lc7dv5t Před rokem +3

      አላህ ይምራቸው

    • @GrDgg
      @GrDgg Před rokem +3

      አብሽሪ አላሀ የውደደውን ሂዳያ ይሰጣል ማማዬ አላህ ቀጥተኛውን መገድ እህደነስራጠል ሙስጠቂም መገድ አላሀ ይምራቸው ያረቢ እካንም ወዳ።ብርሀን ዲነል ኢስላም መጣሽ አላሀምዱሊላሀ አላሁ ወክበር

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s Před rokem +2

      ያረብ የአላህ እንሻአላህ

  • @user-vb9lt6gc2g
    @user-vb9lt6gc2g Před rokem +253

    ኢላሂ ለእኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሀን ለቤተሰቦቼም ወፍቅልኝ ያረብ ሂዲያ በአንተ ብቻ ነው እኔንም በረሱል ሰሉላህ አለ ይህ ወሰለም ሱና እንድፀና እርዳኝ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Před rokem +5

      አሏህ ለሙሉ ቤተሰቦችሽ ሒድያ ይስጥልሽ እህት

    • @user-vb9lt6gc2g
      @user-vb9lt6gc2g Před rokem +3

      @@rukiya6481 አሚንንን አላሁመአሚንንንን

    • @cortexcortexm.da.k6521
      @cortexcortexm.da.k6521 Před rokem +5

      አብሽሪ የሁላችንም ድአ ነው ያረብ

    • @thelma8635
      @thelma8635 Před rokem +1

      Inshallah

    • @umuabuketube3002
      @umuabuketube3002 Před rokem +4

      አላህ ይወፈቃቸዉ እሻላህ

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Před rokem +239

    ዱአ አርጉልኝ ቤተሰቦቼን እስልምናን እድወፍቃቸው

    • @salasala5700
      @salasala5700 Před rokem +5

      አሏህ ሂድያ ይሰጥልህ ለቤተሰቦችህ ያርብ

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem +3

      አላህ ይወፍቃቸው

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s Před rokem +3

      እንሻአላህ ያረብ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Před rokem +3

      አላህ ሒድያ ይስጥልሽ

    • @user-vb9lt6gc2g
      @user-vb9lt6gc2g Před rokem +3

      ኢንሺአላህ ሂዲያ በአሏህ ነው ለኔም ቤተሰቦች በተለይ ለናቴ

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw Před rokem +145

    የኔመገድ የሁልግዜ ምርጫየአላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před rokem +54

    ሱበሃን አላህ የእኔ ብጤ እኔም የሙስሊሞችን ስጋ በጣም እፀየፍ ነበር አልሀምዱሊላህ እንደ ኢስላም ንፁህ ሀይማኖት የለም

    • @adjibarmedia2930
      @adjibarmedia2930 Před rokem

      አላህ ሂዲያ ስለሰጠሽ አላህን አመስግኚ

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Před rokem +2

      ግን ቄሶቹ ምን አይነት አደገኞች ቢሆኑ ነው ኡማው እንደዚህ እንዳስብ ያደረጉት በጣም ይገርመኛል ወላሂ 😭

  • @GrDgg
    @GrDgg Před rokem +36

    እሄንን የኔን መንገድ። የሳምቱ ፕሮግራም የኡስማን እናት ይቅረቡልን የምትሉ ዬት አላቹ ቢላሂ አሊኩም

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube Před rokem +66

    ከሱብሂ ሶላት በፊት የምትሰገደዋ ሁለት ረከዓ የፈርድ ሶላት ዱኒያና በዉስጡዋ ከያዘችው ነገር ሁሉ ትበልጣለች
    #ረሱል_ሰለላሁ_አለሂም_ወሰለም❤
    ሁላችሁም ዉድ የኢስላም ልጆች ለቤተሰቦቸ ዱአ አድርጉልኝ ቀጥተኛዉን ምንገድ እንድመራልኝ ወላሂ ቢሞቱእንኳን ዱአ ማድረግ አልችልም 😭😭😭😭 ታድለህ ወንድሜ በጣም እድለኛነህ እናትህ ሰለመችልህ

    • @user-dc4tc3nk5h
      @user-dc4tc3nk5h Před rokem +3

      አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ

    • @seidkase8283
      @seidkase8283 Před rokem +3

      አብሽሪ እህት ኢሻላህ አላህ አላህ ወደ ዲነል ኢስላም ያምጣቸዉ ደዋ አርጊ ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነው አድ በጣም እምወዳት እደ ትንሽ እሄቴ እማያት በጣም ደስ እምትል ልጂ ነበረች ከቤተሠቦቸ ቤት ሠራተኛችንን ናት ግን ሁለት አመት አብራ ከቆየች በኋላ ሸሀዳ ተቀበለች አልሀምድሊላ በኔ እጂ ነበር ሸሀዳ የተቀበለች ቤተሠብ በደወልኩ ቁጥር ሳላናግራት ስልኩን አልዘጋም ሳምንት ለት ደዉየ አባቴን እና እናቴን ካናገርኩ በኋላ ስጡኝ ላናግራት ስልቸዉ ቤተሰቦቿ ላይ ትናትና ሄደች አሉኝ ቤተሰቦቿ ክፍልህ ሀገር ናቸው ወግ አጥባቂ ናቸው ጫና ያደርሱባታል ብየ እፈራለሁ ስልክ እኳን የላትም እዳልደዉልላት እኳን ብቻ አላህ ይጠብቃት እኔም ቤተሠብም በመሄዷ በጣም አዝነናል ጫና እዳያደርሱባት በመስጋት

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m Před rokem +53

    እባካቹሁን እህቶቼ በማይመለከተን ቦታ እየኤድን አቢቢን አናሰድብ ይብቅን የኛሆች ከበቂም በላይ ናቸው ቤታችንን እናሙቅ

    • @maryammida67
      @maryammida67 Před rokem +2

      አህቴ በጣም ትክክል ነሽ

    • @wvwge460
      @wvwge460 Před rokem +1

      አወ እውነት ብለሻል እህቴ በእኛ ምክኒያት ድናችንን ና ነብያችንን (ሰለላሁ አለይ ወሰለም )አናሰድብ እባካችሁ እህቶቼ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Před rokem +102

    ሳምት ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀዉ እናተን የመሰለ ምርጥ ሰወችን ለማየት ነዉ ማሻላህ ወድማችን አህለን ወሳህለን ብለናል ❤️❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před rokem +42

    ኑሮንኑሮንኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před rokem +51

    አህህህህህ አስለቀስቀኝ የኔ ወንድም 😭. እናትየዉ ይቅረቡ 🥰

  • @user-ow1du8zz1w
    @user-ow1du8zz1w Před rokem +36

    ሰፊ ኒቃብ ልበሽ ጂልባብ ልበሽ እባክሽ ለአላህ ብለሽ ምክነያቱም ብዙ ሠው እያየሽ ነው ሥለዚህ እባክሽ. እህቴ. ስወድሽ ለወንድሞችሽ ፊትና እዳትሆኝ እህቴ👍👍🕋☝🌷 አስተማሪ ሲሥተካከል ተማሪ ይስተካከላል አይደል እባክሽ

  • @user-sk2tz8lj3j
    @user-sk2tz8lj3j Před rokem +48

    ወንዶችን ወንዶች ቢጠይቁአቸው የተሻለ ነው ።
    ወደ ዲነል ኢስላም ለመጣችሁ ወንድም ና እህቶች አላህ ፅናትን ይሰጣችሁ።

    • @seidmohammed3465
      @seidmohammed3465 Před rokem +2

      በጣም ልክ ነህ አደቡ እንደዛ ነው

    • @user-sk2tz8lj3j
      @user-sk2tz8lj3j Před rokem +1

      @@seidmohammed3465 አላህ ሂዳያውን ይስጠን እንጂ ሚንበሮች የዲኑን አደብ እይጣሱ ነው።

    • @merimders
      @merimders Před rokem

      አሜን አላህ ቤተሰቦቻችን ይምራልን የረብ🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

    • @semiraumer536
      @semiraumer536 Před rokem

      ፊትለፊትተቀምጠውሣይ፣ትምህረቱንእየወደድኩትእሣቀቃለሁ፣አላህያስተካክለን፣ቢያንስበመሀልመጋረጃመኖርአለበት

  • @zed5426
    @zed5426 Před rokem +58

    ያኢላሂ እኛ ግን ሙስሊም ሆነን በጣም ተዘናግተናል ያኢላሂ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልቤ ደረቀብኝ😭😭😭

    • @madina3096
      @madina3096 Před rokem +1

      አላህ ይመልስህ

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h Před rokem +2

      በጣም ወላህ 😥

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 Před rokem +1

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před rokem +4

      በጣም አላህ. ልባችን ያርጥበልን ምንም ጌጥ ንብረት ስጦታ. መታደል. የለም ነበር. ከኢስልምናን ከማገኘት. ውጭ ግን ዘነጋንን😥😥

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 Před rokem +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ ብትይ

  • @b.6015
    @b.6015 Před rokem +49

    አላህ ሆይ አተን እስልምናን እደዚህ ጠልተህ የመለሠ ጌታ እናቴን አተው መልስልኝ ያረብ አብዩ ኢብራሂምን ከእሳት ነብዩላህ ኖህን ከአሳ ነባሪ ሆድ ያወጣህ ጌታ እናቴንም ቀጥተኛውን መገድ አላህ ይምራልኝ

    • @cortexcortexm.da.k6521
      @cortexcortexm.da.k6521 Před rokem +3

      ያረብ የአላህ

    • @GrDgg
      @GrDgg Před rokem +6

      አብሽሪ ማማዬ አላሀ ሂዳያ ይሰጣቸዋል ነብዩላ ዩኑስ አለይ ሰላም ነው አላሀ ሰባነው ታአላህ ካአሳ ነባሪ በሶስት ቀኑ ያስተፋው ታሪኩ ረዥም ነው ነብዮላ ኑህ አለይ ሰላም የተፈተኑት በሽርክ።ነበር ሽርክ የመጣው በኑህ አለይ ሰላም ግዜ ነበር ወላሁ አአለም ከኔ በላይ አላሀ አዋቂ ነው ለቤተሰቦችሽ ዱአ አድርግልሻለው አብሽር እሻአላሀ

    • @wddss8555
      @wddss8555 Před rokem +3

      አላህ ይምራልሽ ያረብ እኔንም ቁራአን አግራልኚ ልቤን በኢማን ሙላልኚ ወጀሌንም ማረኚ ዱአ አርጉልኚ እህቶቸ እህህህህህ

    • @user-cq3sf1uo3x
      @user-cq3sf1uo3x Před rokem +2

      ዩኑስ ለማለት ነው ማሬ ኑህ አደለም እደተሳሳተሽ ገብቶኛል

    • @b.6015
      @b.6015 Před rokem +1

      @@user-cq3sf1uo3x እይ አወ

  • @user-gl8ok6zg2g
    @user-gl8ok6zg2g Před rokem +6

    ምነው በተቸገርክ ግዜ አግኝቸህ በረዳሁህ ብየ ተመኘሁ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ☝☝☝☝

  • @Susufkir
    @Susufkir Před rokem +20

    እደው በአላህ የእናቱን አድራሻ አስቀምጭልን ሶፊ በአካል ሂደው እድጠይቋቸው አደርጋለሁ 😥😥

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 Před rokem +59

    ወላሂ የሚገርም ነው ልብ የሚነካ ያረቢ አንተ ከምትወዳቸው ባረዮች አርገን የኔ መንገድ ዘወትር ቢቀርብልን አሪፍ ነበር እኛም በተኛንበት ያነቃናል

  • @sitiahmed316
    @sitiahmed316 Před rokem +17

    አብሽር ለኸይር ነው እኔ እናቴ በስለመችልኝ በ 2 ወራ ነው ወደ አኼራ የሄደችው

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 5 měsíci +1

      አልሀምዱሊላ ሀያቲ

    • @user-zg1ys2er9g
      @user-zg1ys2er9g Před 5 měsíci +1

      ማሻአላህ

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 Před rokem +16

    እኛን ሳይሆን እስላምን አውቀውና ተረድተው መቀላቀላቸው በዲኑ ላይ የሚፀኑ ያድርጋቸው።

  • @keribintbaba246
    @keribintbaba246 Před rokem +11

    ሙስሊም ሁነን ተወልደን እንኳን የኔ መንገድን ስንሰማ እርግጠኛ ነኝ ራሳችንን ውስጥ ብዙ የጎደለን ነገር እንዳለን እናውቃለን አላህዬ ለኔም ለመሰሎቼም የመጨረሻ ቃላችንን ላ ኢላሃ ኢለላህ አድርግልን የምር የሰለምቴዎች ፈተና ከዛ ያላቸው ፅናት ሱብሃነከ ረቢ ይገርማል እኔማ በቃ ሲያለቅሱም ማልቀስ ፈገግ ሲሉም አብሬ ፈገግ የምለው ነገር አለ አብሽር ወንድማችን ሁሉም ነገር አልፎ አሁን ደሞ እዚህ ደርሰሃል ዱኒያ ማለፊያ እንጂ መቆያ ምድር አይደለችም ስንሞት ደሞ ሁላችንንም አላህ የጀነት ይበለን ሶፊዩ የኔ ረቂቀል ቀልብ እውድሻለሁ😍😘

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 Před rokem +38

    «➲#ፈጅር✋
    ለቀብር ጨለማ ብርሃን ይሆንላችሁ ዘንድ የነፍሲያን ፍላጎት ረግጣችሁ ተነስታችሁ የፈጅር ሰላትን ስገዱ»

    • @zubaidayaseen7521
      @zubaidayaseen7521 Před rokem

      ሱበን አለህ አዞህ ውንድሜ ሱሱሱዪ ያኔ ጀግና አህት

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky Před 9 měsíci

      ኢሻአላህ🎉🎉🎉🎉ያረቢ

  • @ssssasss7887
    @ssssasss7887 Před rokem +71

    ያረብ ማነው እንደ እኔ ሰለምቴ ማግባት የሚፈልግ ድአ አርጉልኝ

    • @user-li6rk5ce2q
      @user-li6rk5ce2q Před rokem +4

      ወላሂ የኔም ምኞትነው
      አላሕ ይወፍቀን

    • @user-tt5fy3bn5e
      @user-tt5fy3bn5e Před rokem +10

      እኔም ምኛቴ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ሰለምቴ ላገባነው አላህ ያጠክረን

    • @user-li6rk5ce2q
      @user-li6rk5ce2q Před rokem +4

      @@user-tt5fy3bn5e መብሩክ አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 Před rokem +2

      አላህይወፍቃችሁ

    • @user-le6yo7du1f
      @user-le6yo7du1f Před rokem +3

      እኔምእንደችውነኝ

  • @rashidkedir7753
    @rashidkedir7753 Před rokem +14

    ወረኢሉ ያላቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ለአላህ ብላቹህ እናቱን ጠይቃቸዉ ሊላህ ብላቹህ ዘይራቸዉ

    • @mekkahtube6016
      @mekkahtube6016 Před rokem

      አድራሻ ቢኖር እኔ ቤተሰቦቸ ወረኢሉ ነበሩ ይጠይቆቸው ነበር

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t Před rokem

      @@mekkahtube6016 በሚበር ቲቭ ደዉለሽ መቀበል ትችያለሽ

    • @user-tv4xc6mk6g
      @user-tv4xc6mk6g Před rokem

      @@mekkahtube6016 የት ነው ግን ውርይሉ እማቀወ መሰለኝ ውርባቦ ይቀርባል ውይ?

    • @user-cq3sf1uo3x
      @user-cq3sf1uo3x Před rokem

      ወሎ ነው

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t Před rokem

      @@user-tv4xc6mk6g አይ ብዙም ባይቀርብም እሩቅም አይ ባል ም ደቡብ ወሎ ውስጥ ነ ው

  • @abdosaid3791
    @abdosaid3791 Před rokem +15

    የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ስወደው አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም

  • @user-zr3wh8yq9p
    @user-zr3wh8yq9p Před rokem +11

    ወላሂ የኔ ምንገድ እራሳችንን እምንፈትሽበት እኛ ሙስሊሞች ምን ሰራል ለኢስላም

  • @ekramekram2805
    @ekramekram2805 Před rokem +6

    ኡመተ ሙሀመዲ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ ሱብሀን አሏህ የአለም እዝነቱ የምዲር ጌጡ ስትይ ሰዉነት ነዉ ሚነዝረዉ ሀቢቢ የኛአዛኝ ሰለዋቱረቢ ወሰላሙአለይህ💖💖📚📚

  • @user-dv3tm3zh9j
    @user-dv3tm3zh9j Před rokem +11

    አላህን የፈራች ልብ በአላህ የጸናች ነፍስ መታገስ ሲያቅታት እምባ ይፈሳል የኔ ቢጤ ደግሞ ሚድያላይ ለሚጨፍሩ ለነሺዳ ለሙዚቃ ወዘተ እዚህ ይገባል በማይባል ነገር ቢዚ ሁነን እናለቅሳለን አላህ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያጽናን

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d Před rokem +10

    ሰለምቴወችን በአንድ ማደራጀት አለብን የሰለምቴወቸን ህመም ደስታም የሚያውቁት እነሱ ናቼው ለመርዳት ሙሉ ሞራል አላቼው

  • @fatumshewa4845
    @fatumshewa4845 Před rokem +7

    የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና የሶሀቦችን ታሪክ ማንበብ ማዳመጥ ለጥንካሬ ለችግር ማለፊያ ጽናት ይሆናል

  • @hubselm1320
    @hubselm1320 Před rokem +21

    ሶፊ ላንቺም እናት አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ። ያረብ። ሁሌም የእናቶችን ስትሰሚ በጣም ይሰማሻል።

    • @user-jc7ks2li6c
      @user-jc7ks2li6c Před rokem +5

      አሚን የሶፊ እናት ሙስሊም አይደሉምዴ? ሱበሀን አላህ አላውቅም ነበር ግን የሆነ ጥርጣሬ ነበረኝ ሶፊ ስታለቅስ ምናም አላህ ይወፍቃቸው ያረብ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Před rokem +2

      ሶፊ ሰለምቴ ናት እንዴ?

    • @misk602
      @misk602 Před rokem

      ሶፊ ሰለምቴናት?

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c Před rokem

      እ የሶፊ እናት ሙስሊም አይደሉም እንደ ሱብሀ ነክ አንተ እረቢ

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 Před rokem

      እንደ ሶፍያ እናቷ ሙስሊም አይደሉም እንደ ???

  • @b.6015
    @b.6015 Před rokem +15

    እናትኮ አጀት የላትም እናት ሺ አመት ትኑር እኳንሥ አላህ መለሠልህ አታልቅስ ዱንያ ቀሪ ነች ሁሉም ይቅር እኳን ሠለሙልህ የኔ ወድም የኔንም እናት አላህ ይመልስልኝ ያረብ እህህህህህህህ ማሚየ

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y Před rokem +7

    ያረቢ ምን አይነት ቅጥፈት የሚያስተምሯቸው
    ሱባሀንአሏህ

  • @laam7123
    @laam7123 Před rokem +23

    ሁብሀን አላህ. አላህ ጥራት ይገባው. የፈለገውን ይመርጣል. ወላሂ ሠለምቴወች እኮ በድናቸው ጠካራውች ናቸው
    ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት አላማ መጣህ

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z Před rokem +7

    አይዞህ ተፊትህ ጀነት ነው ያለው እናትህንም አላህ ጥናቱን ይስጥልህ ወንዲምህንም አላህ ሂዳያ ይስጥልህ ያረብ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před rokem +4

    እኔ የወረኢሉ ልጂ ነኝ የወንድሜን እናት እንዳገኝ ስልክ ብታሰቀምጡ እስከምገባ ቤተሰብ እንድዘይራቸው አረግ ነበር እባካችሁ ሶፍዬ እንድህ ያሉ ወንድሞችን አይዞችሁ እንድንል ስልክ ብሰጡን ባለፈም ያቀረብሽው ወድም ከሌሎቹ መረዳት አለበት

  • @b.6015
    @b.6015 Před rokem +18

    ወድም አለም ምናልባት ኮሜት ካነበብክ እኔ ደጃማ ደጎሎ ልጅ ነኝ ኢንሻ አላህ ስገባ እናትህን ባይልህ ደስ ይለኛል የኔንም እናት ያንተን እናት አላህ ያሳየልህ ብርሀን የኔንምናት እዲያሣይልኝ ደአ አርግልን ኮሜት ካየህ ፃፍልኝ ሥልክ ከሶፊ እቀበላለሁ

    • @ksaksaksaksa1853
      @ksaksaksaksa1853 Před rokem +1

      የሀገሬ ለጅ ጃማ ደጎሎ

    • @b.6015
      @b.6015 Před rokem

      @@ksaksaksaksa1853 አይዋ ያገር ልጅ

    • @user-bx4sd9rv8c
      @user-bx4sd9rv8c Před rokem

      ቁጥሩህን አሠቀሚጠልን እናትህን አይለሀለሁኝ እኔም ጃማ ነኝ ወርኢሎ ለእኝ በጥም ቅርብ ነው አይዞችሁ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +5

    የኔ መንገድ በጣም ዴስ የሚለኝ ፕሮግራምና በጣም በጉጉት የምጠብቀው የምከታተለው ነው ማሻ አላህ በርቱ ሶፊ ግን ከይቅርታ ጋር አለባበስሽን ብታስተካክይ ሰፋፊ ልብሶችን ብትለብሽ ጥሩ ነው አስተያዬቴ የተመቸው ላይክ ያልተመቸው ዝም ብሎ ይለፍ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +5

    ያረቢ ቢቻል ተባብን በአንድ ቢሆኑ ከእናቱ ጋር
    የሚሆኑበት መንገድ ቢመቻች

  • @user-jc3sm3dm8f
    @user-jc3sm3dm8f Před rokem +84

    የኛሙስሊሞች ጉድሎት አስቡት አሁን ከዝህልጅ ጎን የሚቆምሰው መጥፍቱ በጣም ልብይነካል

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 Před rokem +5

    ማሻአሏህ ኢማኑ ያፀባርቃል ቀና ብሎ እንኳ አያያትም ሶፊን ሃእያ ይዞት አሏህ ይጨምርልህ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 Před rokem +10

    የኑ ሞስግን በጠሞ አሰዘነኝ አለሀሞድልለህ በዱነየ ለይ ብትቸገርሞ በአህራ ተገኘሉ አብሽር ጁነት አሉል እንሸ አለህ 😢😢😢😍

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Před rokem +6

    ማሻአላ ማነው እደኔ የኔ መንገድ ፐሮግራም ደስ የሚለው

  • @kerimaali1525
    @kerimaali1525 Před rokem +6

    ከሜበር ቲቪ የሚመቸኝ የኔ መንገድ ብቻ

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 Před rokem +4

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር አላሁ አክብ
    አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
    ወንድማችን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን ሰላም ወደሆንው ኢስላም መጣህለን አንተም እናትህም የናትህ መከላከል 😭😭😭እንኳን ሠለመች አልሃምዱሊላህ

  • @b.6015
    @b.6015 Před rokem +8

    ወራኢሉ እኛ ሀገር ነህ እውነት ሀገር ብሆን ሄጀ አይልህ ነበር ስልካቸውን ከሶፊ ተቀብየ ግን ስኡዲ ነኝ አብሺር የኔ ወዲም አላህ ያሥደሳህ

  • @saeedadams2453
    @saeedadams2453 Před rokem +19

    اشكركم على هذا برنامج الممتاز بارك الله فيكم الاخت صوفية ربنا يزيدك من بركات العلم وتقوى اخوكم ابو رضوان من دولة ارتريا احبكم في الله وربي يشهد علي .

    • @ebrahimayoob1029
      @ebrahimayoob1029 Před rokem +1

      ከመይ አኹና ደሓን ዶ አረትራ አሕዋትና ከመይ

    • @saeedadams2453
      @saeedadams2453 Před rokem

      @@ebrahimayoob1029 الحمدلله نحن بخير اللهم أديم علينا نعمتك ኣልሓምዱ ሊላህ ጽቡቅ ኣለና

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Před rokem

      يحب باك الله عاخين

    • @saeedadams2453
      @saeedadams2453 Před rokem

      @@louatlouat8603 በጣም ኣመሰግናለሁ

    • @saeedadams2453
      @saeedadams2453 Před rokem

      @@louatlouat8603 ونحن كمان نحبكم كما احببتمونا

  • @emuhalimatube3894
    @emuhalimatube3894 Před rokem +2

    ሡበሐን አላሕ ሠለምቴዎች እኮ ለኢሥላም ልዩ ፈቅረ አላቸው

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 Před rokem +3

    እሚሸፍኑት ከሚለው ፓርት ላይ በጣም ልቤን ነካኘ
    ያሱባሃነክ
    ያሃልቁሰማዋቲ ወል አርድ አሏህ ሀቁን አሳውቃቸው እና እዲህሳያውቁ እሚጠሉትን እስልምና ሀቁን አውቀው እሚመጡ አድርግልን ያረብ አልሀምዱሊሏህ አለኒአመተል ኢስላም

  • @user-ee1ym2of2y
    @user-ee1ym2of2y Před rokem +1

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ማሻ አላህ አብሸር ወንዲማችን አላህ የወደድውን ስው ወደ እርሱ ያቀርበዋል እዲለኛ ነህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ያሰብከው ሁሉ አላህ ያሳካልህ ከእናትህም ጋር የዲሎት ኑሮ ያኑራችሁ በሀቅ ላይ ያፅናችሁ

  • @ameenaqq4053
    @ameenaqq4053 Před rokem +4

    በጣም እምውዳት አክስት አለችኝ ያረቢ ዱአ አርጉልኝ ሂድያ እድስጥልኝ 😭😭

  • @mskyamsk7097
    @mskyamsk7097 Před rokem +6

    እሢቲ ለኔምእናት አላህ ሂዳያውን እንዲ ወፍቃት ዱአ አርጉልኝ

    • @user-iw8fg5ke4z
      @user-iw8fg5ke4z Před rokem +1

      አላህ ይምራልሽ ውድ

    • @mskyamsk7097
      @mskyamsk7097 Před rokem

      @@user-iw8fg5ke4z አሚንአሚንአሚን ከባድነው እናትን በክፍርና ሥትኖር

    • @user-iw8fg5ke4z
      @user-iw8fg5ke4z Před rokem +1

      @@mskyamsk7097 በጣም እህቴ ዱአ አድሪጊላት እህት አላህ ካለ አይቀርም ውድ እናት የወለደች ያሳደገች አብሽሪ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před rokem

      Insallah you mom she will be mislum

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před rokem

      Amen Amen Amen Amen Amen you mom she will be mislum

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Před rokem +6

    አህለን ሶፊ
    ዛሬ በጉጉት ሰጠብቅ ነበረ
    ሰለምቴውች የሚገረምኝ ነገረ ጥንካሬችው የገረምኛል
    ማሻ አላህ እናቴ ሰለመች ሲል ወላሂ ካይኔ እንባ ሳላቀው ወረድ እናት ልዩ ነች በህይወት ላሉት እደሜና ጤና ይሰጠልን ለሞቱት ጀነተል ፈረዶስን ይወፍቃችው ያረብ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem +4

    በኩፍር መንገድ ያሉ ዘመዶች ያሏችሁ አላህ ቁጥተኛውን መንገድ ይምራላችሁ ይምራን በዱአ በርቱ!

    • @Saeda263
      @Saeda263 Před rokem

      አሚን ያረብ

    • @user-yz2zd5tn7u
      @user-yz2zd5tn7u Před rokem

      አሚን ያረቢ እኔም አለችኝ እህት የባቴልጅ አላህ ሂዳያውን እድወፍቃት😢😢

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 Před rokem +36

    ስኬት ማለት ሁሉንም ስራ በብቃት ማከናወን ማለት አይደለም ግን በሙሉ አቅማችን ለመስራት መጣርና እያሻሻሉ መሄድ ነው። ስለዚህ የስኬት ጉዞህን ቀንህን በማሸነፍ ጀምር ወዳጄ።
    🙏መልካም ህይወት🙏

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před rokem +1

    የዉሻይቱ ነገር። በጣም አሣቀችኝ የሚገርመኝ ከየት እደሚፈላሠፉት። ሡበሀን አላህ የዚህን ያክል የደረቀን ልብ ምልሥ አድርጎ በእሥልምና ሢያበሥራቸዉ ወደር የሌለዉ አዛኝ ረሂም ጌታ ነዉኮ ያለን። አልሀምዱሊላህ ለከልሀምድ ሙሥሊም ላደረከኝ በዚሁም ላይ ዉሠደኝ ያረብ

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c Před rokem +2

    ብያውቋቸውም በአላህ እሥካላመኑ ድረሥ ነብያችንን አያክብሩልንም ምክንያት ደግሞ በሥነምግባራቸው በአሥተምሮታቸው በደግነታቸው በእሩህሩህነታቸው ሥለሚቀኑባቸው ነው ትርጉም የለሽ ቅናት ደግሞ ክፋትን ምቀኝነትን ተንኮልን ያካትታል እና አላህ ሂድያውን በር ከፎላቸው የነብያችንን ክብር ፍቅር እሚመሠክሩ አላህ ያድርጋቸው ያረብ

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 Před 6 měsíci +1

    ይገርማል 24 ሰአት በሙዚቃ በፊሊም ግዜየን በከንቱ አሰልፋለሁ እንድ አይነት ውብ ደስ የሚል ሚድያ እያለ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ለእስልምና ብለው ብዙ እንግልት ብዙ ስቃይ ያሳልፋሉ እኔ በተምቻቸ ሁኔታ ላይ ሁኜ ሶላት እንክዋ መስገድ አልችልም እራሴን እንድወቅስ ወደራሴ እንድመለስ ለኔም ሰበብ ሆናችሁኝ ጀዛከላህ

  • @hefisatube9490
    @hefisatube9490 Před rokem +3

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሰለምክ እንኳንም ተፈተንክ በፈተናህ ልክ አላህ አጅርህን ይክፈልህ ያረብ እናትህንም አንተንም ቀጥ ባለው መንገድ ያፅናችሁ

  • @fufu5910
    @fufu5910 Před rokem +2

    ሰለ ላአለይ ወሰለም ማሻ አለሀ ድንቅነህ አለሀ በጀነት ከሳቸው ጋሪ ያረገን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Před rokem +5

    ማሻኣላህ ወንድማችን አብሸር
    ኢናታችንም ብቀሩቡ ጡሩ ነዉ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 Před rokem +2

    የናትን ውለታ ብዙነው ተከፍሎ አያልቅም አሏህ ይጠብቅልህ እናትህን እናቶቻችን አሏህ ሀያታቸውን ረዥም ያድርግልን

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Před rokem +5

    አህለን. የኔ. መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ እንካን ደህና መጣህ. ወንድማችን. ወደ ተፈጠርክበት. ሃይማኖት. አልሃሙዱሊላህ እናትህ መስለምቸው በጣም ደስስስ ይላል. ለተቀሩት. ቤተሰቦችህ. አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው ያረብ. ያረብ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል እናትህን ይዛህ ወተሃል አልሃምዱሊላህ ለሌሎችም ህዳየ ይስጥልክ ብርታት ጥንካሪ መጨረሻ ማማርን ይወፍቀን ለሁላችንም

  • @mekkahtube6016
    @mekkahtube6016 Před rokem +4

    በአሏህ የናቱን አድራሻ ባገኝ ጥሩ ነበር እኔ ቤተሰቦቸ ወረኢሉ ስለሆኑ ይጠይቆት ነበር

  • @mohammed12aliya33
    @mohammed12aliya33 Před rokem +1

    ከማልቃስ ቦሃላም ማሳቅ አለና አላሃምድልላሃ ሰቅልኝ ኡስማን አላህ ያፅናክ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 Před rokem +17

    አህለን የኔን መንገድ ሰለምጓጓጅ ዛሬኳ ሰልክ ማየት እራሱ አሰጠልቶኛል ዱዓ አርጉልኝ እሰኪ አሰሰያ ሊገለኝ ነው እያፈነኝ 🙏🙏🙏💚😓

    • @txm8826
      @txm8826 Před rokem +1

      አብሽር አሏህ አፊያ የርግሽ

    • @user-tb8oj2ss1t
      @user-tb8oj2ss1t Před rokem +2

      አላህ አፊያ ያድረግሽ ያረብ እኔም ሶስት አመቴ እጄን ያሳክክኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @zurettube638
      @zurettube638 Před rokem +2

      የኔ ውድ አላህ አፊያ ያድርግሽ

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 Před rokem +2

      Allah afiya yarigishii okitii

    • @seadilove8182
      @seadilove8182 Před rokem +1

      @@user-tb8oj2ss1t እኔም እጀን ሀሰሲያ አለብኝ

  • @fadelfadelfadel6520
    @fadelfadelfadel6520 Před rokem +1

    አላህምዱልላህ ሙሰልም ለረገን ጌታ ጥረት ይገቦ

  • @user-fg8nj2cy7w
    @user-fg8nj2cy7w Před rokem +8

    በጉጉት ምጠብቀው ፓሮግራም ነው ማሻላእ አላህ ይጨምርላቹ

  • @user-jc3sm3dm8f
    @user-jc3sm3dm8f Před rokem +2

    አልሀምዱሊላህ የእናትህ መስለም ሁለተኛ ደስታነው ወንድማችን አብሺር ለኸይርነው አላህ የወደደውንነው የሚፍትነው።

    • @samsuufsgdvg8337
      @samsuufsgdvg8337 Před rokem

      አልሀምዴሊላህየእናትህመስለምሁለተኛደስታነው

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 Před rokem +3

    አብሽር ወንድሜ አንተንና እናትህን ከጨለማ አዉጥቶ ወደብረሃን የቀላቀለ አላህ ቤተሰቦችህንም በህዝነቱ ይመልሳቸዉ

  • @hudamalang740
    @hudamalang740 Před rokem +1

    ዉድ የሙስልም ልጆች ሰሞኑን የምድያ ቶርነት ያያች እነሱ ወደዉ አይደለም የምሳደብ እስት በቻልነዉ እኛ ድናችን እናስተዋዉክ የረሱል ሰ አ ወ ሱናን ተከትለን አስተሳሰባቸዉን እከይር

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před rokem +6

    ምርጥ ወንድማችን እንኳንም ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህልን ለሙሉ ቤተሠቦችህም አሏህ ሒድያ ይስጥልህ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg Před 3 měsíci

    ሱበሀነክ ያረህማን የሌላ እምነት ተከታዮችኮ ሀቢቢ ያረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ያለ እዉቀት ይሰድቦቼዋል ቢያዉቆቼዉ ኑሮ

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 Před rokem +3

    ሱብናላህ አጅብ እናት ሺአመት ትኑር 😥😥

  • @samirasamira7080
    @samirasamira7080 Před rokem +1

    ውዱ ወንድሜ ያተ ፈተና የሚያስደስት ፈተና ነው ለጌታህ ለፈጠረህ ብለህ ነው ስንቶቻችን ነን አላህ ወዶን የፈተነን እሱ ይወቀው እናትህን ግን ሴቷ አቡ ጧሊብ ብያቸዋለሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናትህን ወንድሜ እንኳንም መጣህልን ወደ እስልምናችን አላህ ሁላችንንም ይውደደን

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn

    አህለን እንግዳችን አህለን ሶሶፊዬዬዬዬ የኔ ውድድድድ እህት የኔ ተናፋቂ 🌷🌷🌷🎂🎂🌹🌺☕የኔ መንገድ በጉጉት የምጠብቀው የምወደው ፕሮግራም አሏህ ይጨምርላቹ ቀጥሉበት 😘😘😘🌼🌼

  • @ayshabedewi202
    @ayshabedewi202 Před rokem +1

    የዱኒያውን ፈተና ከሰዎችም ጋ ቢሆን እንወጣዋለን የአኼራውን ፈተና ግን መቋቋም አንችልም አላህ ከአኼራ ፈተና ይጠብቀን።እንኳን ደስስስ አለህ አላህ ለሁሉም ኢዳያ ይስጥልን።አልሃምዱሊላህ ።

  • @ibrahimmohamedali1695
    @ibrahimmohamedali1695 Před rokem +3

    اللهم يامقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك 🤲

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 Před rokem +1

      አሚን ያረብ 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Před rokem +2

    ሁሌምየሚመጡት ልዩናቸው ያረቢ

    • @GrDgg
      @GrDgg Před rokem +2

      እስልምና ልዮ ና ጣፋጭ ስለሆነ ነው ሁሌም ልዮ የሚሄነው ሱባነላሀ ያረብ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 Před rokem

      @@GrDgg በጣም

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před rokem +6

    ሶፊ በአላህ አድራሻቸውን እናቱን እንኳን እንርዳ
    በቀደም ያቀረብሽውንም ልጅ ኡመር አድሬስ ጠይቄሽ ነበር አንቺ ካልሰጠሽን ከየት እናገኛለን

    • @CutenessFUN
      @CutenessFUN Před rokem +1

      ሶፊያ ፡ ጋ ፡ ካልደወልሽ ፡ ኮመንት ፡ ላይ ፡ ስልካቸውን ፡ አያስቀምጡም ፡ ቁጥሯን ፡ ከስክሪኑ ፡ ላይ ፡ ታገኚዋለሽ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Před rokem

      @@CutenessFUN እሺ አመሰግናለው

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Před rokem +2

    ወላሂ በጣም ደስስስስስ ይላል በጣምም ያሳዝናል ሌሎች በዘይት አና በመኮሮኒ ሲያከፍሩ የኛ እስልምናን ፈልገው በራሳቸው መተው የሚበሉት የሚጠጡት የሚለብሱት መጠለያ አተው ሂወታቸው አስጊ ሁነታ ላይ ሁነው ይሰቃያሉ ወላሂ እንተባበር እንመካከር ኡለሞቻችን ዳኢዎቻችን አስተባብሩን ቋሚ የሆነ ነገር ይደረግ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Před rokem +10

    እህቴ የባለፈውን ልጅ መገኛውን ተባበሪን አድራሻውን ብት ሰጭን የኡመርን እባክሽ

    • @hayathayat7177
      @hayathayat7177 Před rokem

      የኔምሀሳብ ነው አድራሻውን ስንት እንርዳው

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před rokem +2

      እህቴ ማስታወቂያ ላይ ባለዉ ቁጥር ደዉለሽ የሳን ቁጥር ካገኘሽ ትሰጥሻለች

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Před rokem

      @@tewekeltuaellah6638 አልገባኝም አስረጅኝ

    • @user-iw8fg5ke4z
      @user-iw8fg5ke4z Před rokem

      @@mekiyamohammed2785 ማስታወቂያ ላይ ያለው ቁጥር ደውለሽ ሶፍያን ታገኛለሽ ከዛ የሱን ቁጥር ትሰጥሻለይ

    • @sasaa5809
      @sasaa5809 Před rokem

      አልሀምዱሊላህ ኢሰላም ላደረገኚ ጌታ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před rokem

    ወደ እሰልምና የመጣው ወንድማችን እወነተኛውና ሃቀኛውን እምነት በመቀበሉ በጣም ደሰ ብሎኛል። አላህ የወደደውን ሰው ወደ ትከክለኛው እምነት እንደምያመጣ በዚህ ግለሰብ አንደበት መገለጹ በጣም ደሰ ብሎኛል። እርሱ በተራው በእሰልምና ውሰጥ ያገኛቸውን እውነታዎች ለምያውቃቸው ሰዎች በመግለጽ እርሱ የተጎናጸፈውን ጸጋ ሌሎችም ፍጡራን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥረት ማድረግ አለበት።

  • @user-bw8fi2le4t
    @user-bw8fi2le4t Před rokem +7

    ለምንድነው ግን ሶፍት የማታቀርቡት ወይኔ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před rokem +1

    አይ እኔ ሁሌ በመጨረሻ ነኝ እድሜ ለመዳመ ስራ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም አላህ ሆይ ዛሬም ነገም የሙስሊም ጥላት ሂዲያ የስጥችው እስልምና የአለም ውብ እኮ ነው

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před rokem +8

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊ ስወድሽ ወንድሜ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን አላህ እናትህን ወደ ዲናል እስላም አመጣልህ ሰለምቴዎቺ ጀግና ናችሁ እኮ አላህ ይጠብቅልን 😍😍

  • @fatumshewa4845
    @fatumshewa4845 Před rokem +1

    ያረብ የሁላችንንም ቤተሰቦች ይምራልን የኛንም ሀቲማ ያሳምርልን

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +4

    صلى الله عليه وسلم

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 Před rokem +1

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር እናትህ ም ሰልም
    ለች ታድለህ በጣም እድለኛ ነህ ለክልሀምድ ሽኩር ሌሎችንም አሏህ ሂዲያ ይስጥልህ ያረብ

  • @susuhabswit9578
    @susuhabswit9578 Před rokem +7

    ግሩምነሽ ጋዜጠኛዋ❤

  • @hussainhassen2967
    @hussainhassen2967 Před rokem +1

    አላህ የወደደውን በፈተና ውስጥም ያጠነክረዋል

  • @user-io6hf9gv7s
    @user-io6hf9gv7s Před rokem +10

    ዲአ አረጉልኝ የምወዳት አንድ እህቴ እሰልምና እንድወፍጋት እኔም አድሰ ሰለምቴነኝ ዱአርጉልኝ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Před rokem

      Enat hagere dua yefelegshew leehetesh allah ketetegnawun mengef yemeralesh yareb anchenm beeslemenaw edkemecheresha allah yasnash

    • @zeynebtube8627
      @zeynebtube8627 Před rokem

      አላህ የሂድያውን ብርሀን ይወፍቃቸው

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před rokem

      ላንቺም አላህ እንኳን መራሽ አልሃምዱሊላህ በኢስላም ላይ ያጽናሽ እህትሽንም አላህ ይምራት አብሽሪ ዱኣ አድርጊላት

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 Před rokem

      አላህይወፍቃትእሥልምናንየሟክልሀይማኖትየለምአችንምአላህያጽናሽ

  • @muhabahabib243
    @muhabahabib243 Před rokem +1

    ማሻ አላህ

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 Před rokem +3

    የእናት አንጀት 😥😭😭😭

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Před rokem +1

    ወዲማችን በተፈተከዉ ሁሉ አላህ በጀነት ያስደስትህ ከሰለምቴወች እየተማርን ነህ በአካባቢአችን ሲሰልሙ ልደግፋቸዉ ልናግዛቸዉ በርእየከፉታችሁ ነዉ

  • @rashidkedir7753
    @rashidkedir7753 Před rokem +9

    ሰኣቱ ግን ይስተካከል ቢያንስ ልጆችም እንዲያዳምጡት በ 1 ሰኣት ቢጀመር ጥሩ ነዉ እላለሁ የእኔ ሀሳብ ነዉ

    • @rehanatube2914
      @rehanatube2914 Před rokem

      ከመጊርብ እስከ እሸም ለው ሰአት እኮ መስጂድ ነቸው

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 Před rokem +1

    ሱብሃንአላህ በጣም ነው ያስለቀሰኝ አብሽር ወንድም ከችግር በኋላ ምቾት አለ

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 Před rokem +3

    ሶፊ ሂዳያን በልብሽ ለተመኘሽው ሰው አላህ ይወፍቅልሽ ሁኔታሽ ከቤተሰብ የምትመኚለት ሰው ያለ ይመስለኛል ወንድማችን እንኩዋን አላህ ትክክለኛውን መንገድ መራህ አላህ ያጽናህ

    • @user-eb3je7bu7s
      @user-eb3je7bu7s Před rokem

      ግን እሷ ሰለምቴ ነት እንዴ?

    • @fatumamohammed1689
      @fatumamohammed1689 Před rokem

      @@user-eb3je7bu7s እኔጃ እህቴ አላሁአእለም

    • @madi6614
      @madi6614 Před rokem

      አወ እናቷ አሚን ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ለእናቴ ለወንድሞቸ

    • @fatumamohammed1689
      @fatumamohammed1689 Před rokem

      @@madi6614 አላህ ወደተፈጠሩበት እምነት ይመልስልሽ ዱአ እድርጊላቸው እህቴ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Před rokem +1

    ያአላህ ወድማችን አብሽ እነላህ ማአሶብሪን ብለዋል የኛ ውድነብይ