ከብሔረሰባችን የመጀመሪያው ሙስሊም እንድሆን አላህ እኔን መርጧል! የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 03. 2022
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @mameወሎየው-zy7gf
    @mameወሎየው-zy7gf Před 2 lety +270

    ግን ሙስሊም እህት ወንድሞች ከይቅርታ ጋር ለሰለምቴወች ፍቅር ሰጡ ለአላህ ብሎ መወደድ በተግባር አሳዩን እስልምና ፍቅር የሞላበት ነው እና ፍቅር ስጡን ከእናተ ብዙ እንማራለን እና አስተምሮን ብዙ ጓደኞቼ አሉ ለአላህ ብለን እንወደሻለን የሚሉ ግን በተግባር ከስንት አንድ ናቸው ትክክለኛ ለአላህ ብሎ መወደድ ትርጉሙን የሚቁት እና ሁላችሁም እወዳችኋለሁ እኔም ሰለምቴ እህታችሁ ነኝ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 2 lety +252

    ንፅፅር ሃይማኖት በአቡ ሃይደር ቢጀመር ለብዙ ሰወች የሂዳያ ስበብ ይሆናል ምን ይህ ብቻ አሁን እንዲህ ያሉ ሰለምቴወችን አሰልጥኖ ወደ ማህበረሰባቸው ቢላኩ እስልምና አብቦ ፈንድቆ ይታያል የተደበቀው ውበት
    ይጀመረ እምትሉ ኑ

    • @rudhgvd1494
      @rudhgvd1494 Před 2 lety +8

      በጣም ትልቅ ሀሣብ ነው አላህ ያሳከዋን እሸአላህ

    • @zdfegegtatube2196
      @zdfegegtatube2196 Před 2 lety +2

      iselmna hulgizam Abeba new feramam new Allah yflgewn ymeral Awo egam mesrat gdatacn new gn bentgam ISlam ☪️ hulam meri new lalaw tktay

    • @user-gl3ep2gw5j
      @user-gl3ep2gw5j Před 2 lety +2

      @@zdfegegtatube2196 newu gn emayaqut snt alu enesun masaweq ye egha halafinet newu yama bayhon allah nebyatochin melak lemn asfelege

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 2 lety +4

      በጣም ትክክል ነሽ እውነት ለመናገር ብዙ ይቀረናል ለሌሎችም መድረስ ያስፈልጋል

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
      czcams.com/video/HFzrqetEQLA/video.html

  • @susu.7392
    @susu.7392 Před 2 lety +243

    አረሶፊ አጓጓሽን ወላሂ አሁን አሰከሳምትድረስ ልይቆይ በቃ 🙆‍♂️🙆‍♀️ በሳምት ሁለቴ ይደረግ የምትሉ ወላህ 👍👍

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m Před 2 lety +174

    አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር የኛ ጌታ ልዩነው

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 Před 2 lety +121

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ ፖሮፈይሌን ተጭነቹ====

    • @abdigalgallo2151
      @abdigalgallo2151 Před 2 lety +2

      Jazakallah

    • @adjibarmedia2930
      @adjibarmedia2930 Před 2 lety

      የሞቱበት ቀን ሂላፍ አለው

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m Před 2 lety

      ማሻሀላህ

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m Před 2 lety +1

      @@adjibarmedia2930 ሂላፍ ያለው የተወለዱበት ቀን ነው ውዴ ረቢየል ሀውል መሆኑን ብቻ ነው የሚታወቀው

    • @kubratube6293
      @kubratube6293 Před 2 lety

      اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد رسول الله صل الله عليه وسلم وعلي آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 🕋🕋

  • @Foz821
    @Foz821 Před 2 lety +143

    ምርጥ ነብይ❤️
    ምርጥ አባት❤️
    ምርጥ ባል❤️
    ምርጥ መሪ❤️
    ምርጥ አፍቃሪ❤️
    •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
    ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
    በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
    ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f Před 2 lety +217

    መሻ አሏህ ሰለምቴዎች የአእምሮ ባለቤቶች ናቸው
    በጣም ነው የምወዳቹ!🍂🌼♥️

    • @mameወሎየው-zy7gf
      @mameወሎየው-zy7gf Před 2 lety +4

      ድምሪኝ ውዴ

    • @user-fo4zq1nd1f
      @user-fo4zq1nd1f Před 2 lety +4

      @@mameወሎየው-zy7gf መርሀባ😍

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety +1

      እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
      czcams.com/video/HFzrqetEQLA/video.html

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety +1

      شكرا

    • @ethiopias1424
      @ethiopias1424 Před 2 lety +1

      @@user-fo4zq1nd1f ,o

  • @user-wj1qj4sv6w
    @user-wj1qj4sv6w Před 2 lety +82

    እኛ ሙስሊሞች ግን የት ነዉ ያለነዉ ለኢስላም መከራና ዋጋ እየከፈሉ ያሉት ሰለምቴዎች ናቸዉ የኔ ዉዶች አላህ ኢስቲቃማዉን ይወፍቃችሁ ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ አላህ ያበርታችሁ ሁላችሁምን እወዳችኋለሁ ሰለምቴዎች ዉስጤ ናቸዉ ብርታታችሁ ያበረታናል 😍💓💓💪

  • @abbabbabbabb2128
    @abbabbabbabb2128 Před 2 lety +115

    ለአያሉ አምላካችን አላህ ጥራት የተገባ ይሁን

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 Před 2 lety +150

    ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ

    • @user-eb3je7bu7s
      @user-eb3je7bu7s Před 2 lety +5

      ለርግህ ነበር በሰው ስም ስለምትነግድ አለደርግህም የረስህ ስለልሆና።

    • @mohammadalraesi6583
      @mohammadalraesi6583 Před 2 lety +1

      ሁሱ አለህ እዴ እዚም

    • @user-hw2bw7rh2i
      @user-hw2bw7rh2i Před 2 lety +1

      @@user-eb3je7bu7s ችግር የለውም መትፎ ካልሆነ የሚያስተላልፈው እሱም ቢሆን ወድማችን ነው እርዚቁ በዚሁስ ቢሆን ብለን እንስብ

    • @rahmajsa2721
      @rahmajsa2721 Před 2 lety +1

      @@user-eb3je7bu7sz

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 2 lety +1

      l. Love you so much

  • @zmyoutube
    @zmyoutube Před 2 lety +4

    በጣም የምገርም ሰውነው ወላሂ ብርታትህ አላህ ይጨምርልህ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Před 2 lety +4

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ሁሌም የሸሀዳቸውን ስሜትና ከዛስሜት በሗላ የሚያስቡትን መስማት እንዴት ደስ ይላል
    ሀቂቃ ሁሌም የሸሀዳውን ቃል ሲባል ሁሌም የሆነ ስሜት ይነካል እውነት ለሙስሊሞችም ጭምር በየሰላቱ ሁሉ እነዚህ ቃላቶች ያአላህ አላህ በእስልምና አኑሮ በእስልምና ይግደለን
    ነብዩን መውደድ በአመትና በጊዜ አይገደብም ሁሌም ነው ፍቅራቸው

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Před 2 lety +8

    የኔ ጀግና ብየሀለሁ በእርግጥም አላህ መርጦሀል እኔ በእስልምና ውስጥ ተወልጀ አድጌ ግን ቤተሰብ ግማሹ ይሰግዳል ግማሹ አይሰግድም ረመዳን እንፆማለን ግን ስለ ረሱላችንም ስለ እስልምና ምንም እውቀት የለንም ነበር አሁንም ነገሮች እየተቀየሩ ነው አልሀምድሊላህ

  • @user-rq5oc1wu9d
    @user-rq5oc1wu9d Před 2 lety +45

    አላህ ሆይ ለሰለምቴዎች የሰጠሀቸውን ብሩህ አይምሮ ቁመን እየሄድን ጤነኛ አይምሮ እያለን ለተኛነው ሙስሊሞች ስጠን ኢላሂ ያበድኡ ሰማዋቲ ወል አርድ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Před 2 lety +58

    የኔ መንገድ በሳምን ሁለት ግዜ ይሁንልን የምትሉ እምያችሁ
    እኔግን በሳምንት ሁለትገዜ ቢሆንልን ብየተመኝሁ

  • @khadijaidrees7607
    @khadijaidrees7607 Před 2 lety +38

    የወንድማችን ታሪክ ስሰማው የረሱል ሱ,አ,ወ, ጊዜ ታሪክ ያስታውሳል ሱብሀን አላህ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 2 lety +53

    መሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ከዛ ጨለማ በእምነትም በአዳቸውም ከነበርክበት ጨለማ አውጥቶ ለዚህ ላበቃህ ምስጋና ይገባው

  • @anuwarumer3675
    @anuwarumer3675 Před 2 lety +29

    የአላህ ሰላም ናእዝናት በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ .ወ)ይውራድ አሚን

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety +1

      اللهم صلي على محمد

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Před 2 lety +26

    ሱብሀናላ የሚገርም ነው እረጋታው ደሞ ሲናገር አላህ ይጨምርልህ

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi6583 Před 2 lety +19

    የዛሬው ደሞ ሲጣፍጥ መስገጃዬን ኢዤ መሄድ ጀምረያለሁ ማሻአሏህ እዴት የሚያስደስት ነገር ነው አሏህ በጥመት ያሉት ሁሉ ሀቁ መገድ ይምራቸው እኛንም በእስልምናችን ያፅናን

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Před 2 lety +4

    ዋው ቢላልዬ መገደፍ በገዘብ አለበት መስጂድ መሰራት አለበት ይሄ ለአካባቢ በቋቋቼው በባህላቼው የሚያውቁ እያበዙ እያስተማሩ ብዙ መስለም የሚቻል ነው ምክያቱም ለእውቀት ያነሱ ለሀይማኖት የቀረቡ ናቼው ዋው ቢላል ትክክለኛ ስም ቢላል መከረኛው የአለም ብርሀነ

  • @famitube6801
    @famitube6801 Před 2 lety +58

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ ፈትዋ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹f

  • @user-jc3sm3dm8f
    @user-jc3sm3dm8f Před 2 lety +15

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወድማችን ጀግናነህ ወላህ ስቶቻችነን እስርቤትን እደምንፍራው ሞትን እኮአንፍራም ማሻአላህ እድለኛነህ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 2 lety +27

    ምን አይነት ባህል ነው ያአላህ እንኳንም አላህ ወዴ ድነል ኢስላም መጣህ ወንድማችን

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Před 2 lety +65

    ሱብሀን አላህ
    አላህ የፈለገውን እስልምናን ያሳውቀዋል
    አላህ የወደደውን ይፈትነዋል
    የሚገርም ታሪክ ነው አጅብ
    ማሻ አላህ
    አላሁ አክበር
    አላህ ይጨምርልህ

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 Před 2 lety

      አላህወኪልመሻአላህአልሀመዱሊላህ

  • @user-wq6ci3lg7l
    @user-wq6ci3lg7l Před 2 lety +27

    አላሁ አክበር ኢስላም እኮ በምድር ላይ ከፍ ያለ እምነት ነው ውድ ሀይማኖት ነው ከፈጣሪ የተሰጠን ውድ ስጦታነው

  • @user-ej8zq9xh4x
    @user-ej8zq9xh4x Před 2 lety +23

    ያረብ አላህየ ቁርአንን አግራልኝ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 2 lety +1

      ያረብ፡ለሁላችንም

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +41

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ🥀

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před 2 lety +11

    ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የምትሉ በጣም ነው ዝርዝር የሚያስፈልገው #ሀመር የሚባል ብሄረሰብ በጣም ከባድ ናቸው ያረብ ሁሉንም ኡመተ ሙሀመድ አድርጋቸው #ሂድያተል ተውፊቅ ለመላው አለም ላይ #ላሉ የሀሰት አምላኪወች

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před 2 lety +6

    ሶፊ ከሜካፕ ከዱቄት የጠራች ቆንጆ
    ሁሉነገርሽ ማሻአላህ

  • @user-xr7fn7nu1u
    @user-xr7fn7nu1u Před 2 lety +20

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ስለ ነብያችን ስያራ ብጣም ልብ ይነካል ፊዳከ አቢ ኡሙ ያረሱረላ

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k Před 2 lety +23

    ማሻ አላህ ሰለምቴ ነእውቀት ባለቤትናቸው እኛ የዲኑ ባለቤት ሆነን ለእስልምና ምንም አልሰራንም በአለም ያሉ ሰለምቴ ችግርን ተጋፍጠው ባገኙበት አጋጣሚ እስልምናን እያስፍፉ ነው እኛ ብንዘነጋ አላህ ለራሱ ጠንካራ ባሪያዎች ከኩፍር አለም ያወጣል እኛ ግን አላህ ልብ ይስጠን ለእስልምና ምንም አልሰራንም

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj Před 2 lety +6

    ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የ አላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ 🌹🌺ጌታችን አላህ ሆይ በዱኒያ ላይ ስትፈጥረን ያለምንም ወንጀል እንደፈጠርከን መጨረሻችንንም ከወንጀል የፀዳን አድርገን
    አላህ ሆይ ፊታችንን በዞርንበት አቅጣጫ እና እግራችን ወደመራን ቦታ ሁሉ መልካሞቹን ሰወች ግጠመን መጨረሻችንንም አሳምርልን ያወዱድ🤲🤲
    ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን በጣም በድካም እያቀረብኩ ነው ነገር ግን ተመልካች የለኝም መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🙏
    اللهم افتح لي ما تسكر
    ويسر لي ما تعسر
    اللهم ارزقني من حيث احتسب ومن حيث لا احتسب
    اللهم ارزقني رزقا لا أتوقعه
    اللهم ارزقني خيرا لم افكر به
    اللهم حققلي امنيات ظننت انها مستحيله
    لا اله إلا أنت يا الله لا اله إلا أنت يا الله🌹🌹

  • @user-fp9kw3vc9n
    @user-fp9kw3vc9n Před 2 lety +51

    ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ የአሏህ ስራ ድንቅ ነው

  • @lubabamohammed3124
    @lubabamohammed3124 Před 2 lety +15

    አልሀምዱዲላህ ኢስላም ለደረገን ወድማችን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣህ አልሀምዱድላህ

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 Před 2 lety +11

    ሶፊየ የኔ መልካም ሁል ጊዜ ፕሮግራምሽ እንዳጓጓን ነው አላህ ይጨምርልሽ በሌላ እምነት ላይ ያሉ ወንድም እህቶቻችን አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Před 2 lety +8

    ሶፊዬ በጣም ታመሰጪ እምከታተለወ ሱብሐናአላህ የሳምንት ሰው ይበለን ኢንሻአላህ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Před 2 lety +5

    የኛ ጀግና ብዬሃለው በርታ ወድማችን ምስጋና ላለማቱ ጌታ ለረብል አለሚን ምስጋነ ላአላህ

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 Před 2 lety +12

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ጌታየ በዝት በዛዝቶ ምስጋና ይድረስህ የጠራህ ላቅ ያልክ ጌታ❤አላህ የፈለገውን ይመራል ለብዙ ሰቦች ሂዲያ ትሆናላቹ ሰለምቴዎች በርቱልን❤

  • @hdjsjsjejs1731
    @hdjsjsjejs1731 Před 2 lety +6

    በታሪክ መፀሀፍ ይፃፍልን ይሄ ሰው ጀግና

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 Před 2 lety +12

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +4

    የህዲ መይ የሻእ ማሻ አላህ አምሳየክን የብዛ

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s Před 2 lety +22

    ወላሂ ሙስሊም መሆን መታዳል እኮ ነው እስት አስተውሉ በዚህ መከራ ሁሉ አልፎ ሱብሃን አላህ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Před 2 lety +6

    ካፊሮቺም ወዴ እልምና እየጎሠፉነዉ እልልልልልል

  • @hawiseide8442
    @hawiseide8442 Před 2 lety +5

    አላህ ሰባቱን ይሰጥህ ወንድማችን ለኛም ይሰጠን
    መነኛ መታደል ነወ ማሸ አላህ! ከብሔረሰባችው በቻውን መሰለሞ ሰልማኑል ፍሪሰን ያሰታውሰናል ፣እሱ ሰልሞ ለሌላው ሂዳያ መሆኑ አቡዘረን ያስታውሰናል፣ፀናቱ ደሞ ቢላልን ረ'ዐንሁማ ። ሱበሀን ላህ አጂብ ነው።

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x Před 2 lety +9

    አላህ ሆይ የሸዕባን ወር ባርከህ
    ረመዳንን በሰላም አድርሰን አሚን
    ዬኔ መንገድ ተናፋቂዬ ሶፊ ቆጆ
    አላህ በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ❤

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Před 2 lety +20

    አህለን ያጀመአ እረመዳን መጣ አላህ በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሳውዲ ወገኖቻችንም አላህ በሰላም ያስገባቸው ያረብ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 2 lety +2

    አህለን ዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ የኔመንገድ ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም አብሽሪ እህት ሶፊ አላህየፈለገዉን ይምራል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግከኝ ጌታዬ አላህሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ ወንደደማችን አላህ መርጦርነዉ መታደልነዉ ኢስለምን መቀበል አላህ ይጠብቅህ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 lety +8

    ማሻአላህ ወንድ የወንድ ልጅ አላህ ይጨምርልህ እንዳተ አይነቱ ተወልዶ ሌላው በቀረ

  • @anuwarumer3675
    @anuwarumer3675 Před 2 lety +14

    ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ አቺን የመሰሉትን አላህ የብዘልን አሚን አሚን አሚን

  • @user-rj2gx7ym6c
    @user-rj2gx7ym6c Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ውብ ታሪክ አላሁ አክበር ኢስላም አላህ ለፈለገው ሰው ዲንን ይሰጣል

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 2 lety +3

    ወሎ 😍 የኔ ውድ ሀገር ሰምሽ ትልቅ ነው ለካ ኢን ሻአላህ በተውሂድ እንዴስምሽ ትሆኛለሺ 👍

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před 2 lety +4

    ይህን ፕሮግራም የምታቀርቢልን እህታችን በጣም እንደው አላህ ኸይረል ጀዛሽን ይክፈልሽ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ፡ ፕሮግራሙን ስታስተዋውቂ ስምሽንም አስተዋውቂ ፡

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Před 2 lety +15

    አንድ ሁለት ብሎ ቀን በቀን ሲተካ፤
    ሳምንቱም ሲነጉድ በወራት ሲለካ፤
    ዛሬም ትላንት ሆኖ ላይመለስ ሄደ፤
    የወራቱም ንጉስ ከፊትህ ተጣደ፤
    ስንቱ ጉድ አለፈ ስንቱስ ሰው አነባ፤
    ስንቱ ሰው ቆሰለ ስንቱስ ስደት ገባ፤
    ስንቱስ ተሻገረ ወደዛኛው ሀገር፤
    በከፍ ጦርነት በረሀብ ቸነፈር፤
    ለከርሞ ረመዷን ዳግም እንዲያደርሰው፤
    ያኔ ደጅ ሲፀና ሲያልም የነበር ሰው፤
    ዛሬ ከአፈር በታች ዋለ ከመሬት ስር፤
    ምኞቱን አስቀረው አርጎ እንዳልነበር፤
    አንተ ግና ዛሬም በለሱ ቀንቶሀል፤
    ድጋሚ እንድታየው አሏህ ፈቅዶልሀል፤
    አልሀምዱሊላህ በል ለዚህ ትልቅ ፀጋ፤
    ለረመዷኑ ወር እስኪ ስጠው ዋጋ፤
    ጠበቅበቅ አድርገው እስኪ ወገብህን፤
    እንሸምት በጊዜ ሳትመጣ ያቺ ቀን፤
    ረመዷን ሲባል ብዙ ትዝታ አለው፤
    በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ በደማቅ የፃፈው፤
    በፊጥራ ሰአት ላይ ያለችው እርካታ፤
    አቤት ውስጥን ሲያርድ የተራዊህ ቦታ፤
    ነሻጣው ሲጨምር አይኖችም ሲያነቡ፤
    ምህረት ከጅለው በእንቁ ቃል ሲግባቡ፤
    ያ ገፋር ያ ረሂሙ እዘንልን ጀሊሉ፤
    ማረን ወንጀላችን ግዙፍ ነው እያሉ፤
    ለጀመአ ሶላት ባሪያዎቹ ሲጎርፉ፤
    መስጅዱ ሲሞላ ሲጨናነቅ ሶፉ
    አቤት ያለው ጉጉት ቁርአን ለማክተም፤
    እዛም እዚህ ቦታ ጎልቶ ሲስገመገም፤
    ብቻ የቱን ልጥቀስ የቱንስ ልተወው፤
    የረመዷን ፀጋ የትየለሌ ነው፤
    በእጅ ያለ ወርቅ ልክ እንደመዳብ ነው፤
    ይባላል በተረት ለሞኛሞኝ ሰው፤
    ረመዷን ደርሶ በአይንህ ስታየው፤
    ልክ እንደመዳቡ ፍፁም እንዳትቆጥረው፤
    ወርቅህ ነው ለአንተማ ከገባህ ሚስጥሩ፤
    ማይነጥፍ ትርፍ ያለው ለዛኛው ሀገሩ፤
    ምንዳው እጥፍ ድርፍ የመልካም ተግባርህ፤
    የወንጀልህ ሚዛን በጣም አንሶ ስፍርህ፤
    ስለዚህ ወገኔ
    ሸመት ሸመት አድርግ ተቻኮል በኸይር፤
    አይታወቅምና የመክረምህ ጉዳዩ የቀጣዩ ነገር፤
    ረመዷን መጣ አስከትሎ ኸይርን፤
    በእጥፍ ድርብ ምንዳ እኛኑ ሊያስውበን፤
    አህለን እንበለው በንፁህ ልቦና፤
    እንጠቀምበት እንበል ደፋ ቀና።

    • @emuhiba9188
      @emuhiba9188 Před 2 lety

      ማሻአላህ ቅመም ነገር

  • @rehimaali9577
    @rehimaali9577 Před 2 lety +8

    የአላህ መንገድ ውድ ናት እሷም ጀነት!! ፈተና የሚያጀግናቸው እልፍ ትውልዶች ይፈጥራል።

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
      czcams.com/video/HFzrqetEQLA/video.html

    • @vzbd4670
      @vzbd4670 Před 2 lety

      ማሻ አላህ

  • @darularqemhabeshamuslim9301

    መሻ አላህ ኢትዮጲያዊ ከለር ያለው
    እንኳንም ከጨለማ ወደ ብርሃን አመጣህ ወንድሜ አላህ ያፅናህ ግን ለቤተሰቦችህም ድረስላቸው በርግጥ ሂዳያ በአላህ እጅ ነው

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety

      አልሓምዱሊላህ በተሰቦቼ እናቴ ሙስሊም ናት ወንድሞቼም ከእህቶቼ በስተቀር

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před 2 lety

      @@bilalmaydo አላህ አይቸግረዉም እህቶችህንም ሂድያ ይስጣቸዉ ያርብ

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před 2 lety

      ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ተባርክ አረህማን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 2 lety +21

    አህለን ያኡመተል ኢስላም አላህ ረመዳንን ደርሰው ከተጠቃሚወች ያድርገን ጠማማውን ሁሉ አላህ ያቅናው እኛንም አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶ በሀቅ ላይ ይግደለን አሚን!!

  • @user-hk7mn7om6e
    @user-hk7mn7om6e Před 2 lety +6

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው ጥንካሬው አላህ ይጨምርልህ

  • @fafilove760
    @fafilove760 Před 2 lety +39

    ሶፊ እንዳቺ ያሉት በሺ ይወለዱልን የኔ ትንታግ የሴት ወይዘሮ🥰🥰

  • @sarahsaad336
    @sarahsaad336 Před 2 lety +3

    ሱበሀንአላህ በጣም ይገረማል አላህ ጠካራ ያረግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @enattube1181
    @enattube1181 Před 2 lety +11

    ዉይ የጀህልና ሀገር ነዉ ያሉት ሱቡሀናአላህ አላህ እንኳን መለስህ አልሀመዱሊላህ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw Před 2 lety +3

    ያረቢ የዛሬዉ ይለያል ወላሂ ሳምት ድረሰ ይርቃል አላህ ያቅርብልን እንጠብቃለን

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 Před 2 lety +2

    አልሀምዱሊላ አላህ የፍለገውን ያቀናል

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ተባርከአላህ ለኔምቁርሀንን ያግራልኘ ያርብ

  • @bintmohammed414
    @bintmohammed414 Před 2 lety +9

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ያረቢ ገናነን ለዲን ምንም አልሰራንም አሁንም ኢስላምን የመሰለ ብርሀን ያልደረሰው ህዝቡ አለ 😥😥😥

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety

      የለም

    • @bintmohammed414
      @bintmohammed414 Před 2 lety

      ግንኮ ወንድም የሞተሰው ከተቀበረበት የሚያወጡከሆነ ያንንም የሚለምኑከሆነ እንደት ዲን ደርሧቸዋል ማለት ይቻላል?

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 2 lety +1

      ሳሂህህ የአላህ

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 Před 2 lety +10

    የኢስላም አንዱ ውበቱ ሲነኩት የሚያበራ ነገርስ ጥላቴ አብዛልኝ የሚባለው ወላሂ ከእኛ እኮ እነሱ ናቸው ኢስላምን ያስፋፉት

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበረ አላህ አክብር አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህእንድአተ አይነት ጀግና ማየት አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል መግለፃገባድ ነው ጀዛ አላህ ኽይርን

  • @nimonaamano5854
    @nimonaamano5854 Před 2 lety +2

    ماشاء الله يثبتك على الحق

  • @user-lr7zg4uq7f
    @user-lr7zg4uq7f Před 2 lety +19

    ቢላል ወንድማቺን አንተም ለቤሄርህ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የብርሃነ መፈንጠቅ ትልቅ ሰበብ እንድትሆን እመኛላሁ

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw Před 2 lety +6

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አሏሁ አክበር ሰለምቴዎች ጠንካራ ናቸው አንተው አስተካልን ያረብ ወሎ ሰመ ገናናየ ከፍ ከፍ በልልን😍 🇪🇹😂

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 Před 2 lety +2

    ሰላምቴዎች ወላህ ጀግኖች ነቹ ማሻ አላህ🙏🙏

  • @arifleqa268
    @arifleqa268 Před 2 lety +5

    በጣም እድለኛ ነው ቢላል አላህ ይጨምርልህ።

  • @user-ol5ix9ny8j
    @user-ol5ix9ny8j Před 2 lety +5

    ሱብሀን አላህ አጅብ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ትክክለኛ መንገድ ያማረ ማንም መጥመም አይችልም አላህ ሁላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን የረብ

  • @anuwarumer3675
    @anuwarumer3675 Před 2 lety +39

    ሶፊ አላህ አንደበትሽን ከመር የበላጠ የጠፍጥልሽ ፖሮግራምሽ በጠም ደስ ይላል ቢላል መይዶ ስራህን አላህ ይውደድልህ ለአላም ኢስላም በሙሉ አላህ ይዘንላት

  • @user-sn3uc9no9k
    @user-sn3uc9no9k Před 2 lety +7

    ሡብሀን አላህ እደዝህ ያለ ብሂር አለእደ አለምድሊላሂ እንኮም ወደተፈጥረህመት ሀይማኑት መጣህ

  • @hiikrammohamed6416
    @hiikrammohamed6416 Před 2 lety +2

    Masha Allah allahu akabark

  • @jemutube1845
    @jemutube1845 Před 2 lety +15

    #አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 Před 2 lety +7

    ሱቡሀን አላህ አልሀምዱሊላ ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢስልምናን ያገኘበት መንገድ በጣም ይገርማል ሱቡሀንአላህ

  • @hggghm3331
    @hggghm3331 Před 2 lety +5

    ሱበሀን አሏህ ሱበሀን አሏህ

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Před 2 lety +3

    ሶፊ አድሶቹን ሰጋብዠ ብችይ ብችይ የሚበሉትየሚጠጡት ነገረ እዳዉ ብታዘጋጁ እህቴ በባዶ ደረሰዉ ከሚመለሱ ሻይካ ከብሰኩት ከተምረ ጋረ ብታሲጁ እግዶችሸን እዳዉ እህቴ ደሰ ሰለሚል ነዉ ዉደ ❤😍😍😍😍❤❤❤

  • @mustofaidris1017
    @mustofaidris1017 Před 2 lety +7

    የዘመናችን ሳልማን እልፋሪሲ እላህ ምንዳህን /እጅርህ ን/ክፍ ያርግ
    ወንድምህ በኣላህ ከ ኤርትሪያ

    • @user-ov6gy8xl1j
      @user-ov6gy8xl1j Před 2 lety

      አሚን የርብ ለሁለችንም አለህ እስቲቃመ ይዉፍቃን

  • @asiyaasiya1939
    @asiyaasiya1939 Před 2 lety +3

    ሱበሀን አላህ

  • @user-gl3ep2gw5j
    @user-gl3ep2gw5j Před 2 lety +21

    ታድለህ ለብዙ ሰው ሂዳያ ሰበብ ሆንክ መታደል ነው አላህ ያፅናቸው ለእኛም አላህ መርቶን እምንመራ ያድርገን

  • @mominaibrahime981
    @mominaibrahime981 Před 2 lety +5

    ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አላህ እሚወደውን እዲህ ይጠራል

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c Před 2 lety +7

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሶፊቲዋ የምውድሽ አላህ ይጠብቅልን ያረብ👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌺

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 Před 2 lety +5

    ሱበሀን አላህ ያላህ ስራው እስልምና ብርሀን ነው እኮ ባህላቸው ግን ቢቀር ደስስስ ይላል

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před 2 lety +10

    ሁበሀን አላህ እኔ የሰለምቴዎች ጥንካሬቸው እኔ በነሱ ጥንካሬ በኛ ስፈት አፈርኩ

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
      czcams.com/video/HFzrqetEQLA/video.html

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN Před 2 lety +9

    እነሱ ፡ ናቸው ፡ ሙስሊሞች ፡ ሰለምቴዎች ፡ እነሱ ፡ ናቸው ፡ ምርጦች ፡

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m Před 2 lety +4

    ሱብሀን አላህ ይህ ትምርትኮ በየቦታው ነው ሚያስተምሩት ስለሙስሊም ክፋት ብቻነው የሚያስተምሩት ግን ለሚያውቀው እስላም ማለት ምን ማለት እደሆ ለማንበብ ለማወቅ ሲጥሩ በዛው ገብቶ ቅርት አልሀምዱሊላህ

  • @user-mc9jr9ss3p
    @user-mc9jr9ss3p Před 2 lety +14

    ሱባሃን አላህ ቢላልዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለዚህ ስለደረሰክ በዚህም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ቀጥልበት ❤❤❤

  • @user-qu4cy4kv2l
    @user-qu4cy4kv2l Před 2 lety +6

    ሱብሀን አለህየሚገርም ታራክ የአለህስራ ድንቅ ነዉ

  • @fatmahshifa2764
    @fatmahshifa2764 Před 2 lety +5

    Alhamdulilah Alhamdulilah my brother welcome To Islam ☪️

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 2 lety +19

    ጥራት ይገባይው ጌታችን አላህ💘💘💘

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m Před 2 lety +1

      የኔፍቅር የኛጌታ የጠራ ጌታነው

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 lety +3

    MashaAllah brother wel come 2 Islam

  • @azizahmohammed5484
    @azizahmohammed5484 Před 2 lety +2

    Maashaa Allah 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mekatube12
    @mekatube12 Před 2 lety +2

    እኛ ከናት ከአባት የተቀበልን ኢስሊምናን የተቀበልን ሰወች ለኢስሊምና ሰራን እንላሌን በጭራሽ ሰለምቴወችን አናክልም ወላሂ ለኢስልምና ምከፍሉት ወጋ እጅግ ይደንቀኛል በጣምም ይወዳሉ

  • @jemiloootube
    @jemiloootube Před 2 lety +8

    سبحان الله የሚገርም ስብዕና የሚገርም ታሪክ ما شاء الله

  • @anuwarumer3675
    @anuwarumer3675 Před 2 lety +14

    ቢኢዝኒላህ ቢላል አላህ ለንተ በዱኒያ ከተሰቀየሃው በላይ አላህ በጀነት የስደስትህ ወላሂ አላህ ለዲኑ ፋና እንዲሆን የፈለገውን ሰው ትዕግስትን ና ፅናትን የለብሰዋል ። ምስጋና ለአለማት ጌታ ለሆነው አላህ ይጋበው

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety +1

      آحقيقيين ياربي
      አሚን ያረብ
      amin yarabbe

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety +1

      امييين

    • @bilalmaydo
      @bilalmaydo Před 2 lety

      አሚን

    • @zahraaahmed7299
      @zahraaahmed7299 Před 2 lety

      ስብስክራይብ. አድርጉት. በአላህ

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před 2 lety +2

    ክፍል ሁለት ይኑረው ብዬ ልጠይቅ ነበር በጉጉት እጠብቀዋለሁ ፡ ማሻ አላህ

  • @user-kh4je2eb9o
    @user-kh4je2eb9o Před 2 lety +2

    አልሀምዱሊላህ አለዲነል ኢስላም ያረብ በወደድከው መንገዲ የምትወደውን ሰርቸ ትዛዝህን አክብሬ ከመልካሞች አድርገህ በዲኔ ላይ ሞቴን በሸሂዲ አድርግልኝ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ኢላሂ 🙏ሶፊ በርቺ እኛም ብዙ እየተማርን ነው አላህ ይጨምርልሽ ወንድማችን ማሻ አላህ እርጋታ ሁሉ ነገር ያማላለት ነው አላህ ይጨምርለት ዘመዶቹን ቤተሰቦቹን ኢስላም ያልገባቸውን ሁሉ አላህ ይምራቸው ያረብ🙏🙏🙏🙏