Video není dostupné.
Omlouváme se.

እናቴ እና አባቴ ከዱኝ: ተሰድጄ ከገነባውት ቤት አስወጡኝ! | እንተንፍስ #23

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • ማርታ በአምስት አመቷ ታጭታ በ9 አመቷ ተድራለች::በልጅነቷ በተከሰተው ያለእድሜ ጋብቻ አብዝታ ተጎድታለች::በስደት ሰው አገር ለፍታ ያገኘችውን ገንዘብ ለቤተሰቦቿ ቤት ብትሰራም ክደዋታል::የህይወቷ ውጣ ውረድ እጅግ የሚያሳዝን ነው::ሙሉ ታሪኩን ተከታተሉ::

Komentáře • 736

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před 22 dny +20

    የእኔስ እናት አባት የቤቱን ኪራይ አናጠፍም ብለው በስሜ ባንክ ክፍተው ያስቀምጣሉ
    እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም ለመጦር ያብቃኝ
    አይዞሽ እህቴ

  • @amen6689
    @amen6689 Před 29 dny +141

    የውነት ልብ ይሰብራል የአርብ ሀገር ሴት እብዲ አደለችም የውነት ያበዱት ሀገር ቤት ያሉ ናቸው።

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 Před 29 dny +68

    ያማል ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ያንች ከፋ በጣም ያሳዛናል ኡፉፉፉፉ በውሸት የመሰከሩትን ሁሉ ያለቀሽው እባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳቸው😢😢😢😢😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 28 dny

      እኔ ስሰማት እያለቀስኩ ነው።አሳምሞኛል ታሪኳ ምን ጉድ ነው ግን።

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 Před 28 dny +1

      @@Menelik27 ስደት የወጣሁበትን ቀን ነው የረገምኩት የኔም እጣ ፈንታ ምን እንደምሆን አላቅም የኔም በቤተሰብ ስም ነው😥

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 28 dny

      @@zebibanurye3471 እውነት ለመናገር ሰው ተጨካክኖዋል ማንም ስለ ማንም ግድ የለውም።እናትም ወንድምም እህትም ገንዘብ ብቻ ነው ቁም ነገሩ።የሄ በየቤታችን ያለ ችግር ነው በሆነ አጋጣሚ ሄደሽ በስምሽ ማደረግ ነው።የብዙ ቤት ችግር ነው።እግዜር ይርዳሽ አገሪቷ የሴይጣኖች ሆናለች አይዞሽ እህቴ ፅልይ ሁሉንም መልካም እንዲያረገው

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 Před 28 dny

      @@Menelik27 እሽ እህት በሚቀጥለው አመት እገባለሁ አገር እገባለሁ አላህ ካሳካልኝ ልጀን ይዤ ነው የምሰራው

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 28 dny

      @@zebibanurye3471 ይቅናሽ ብዙ አትጨነቂ አሁን ያለሽን ኑሮ መኖር ነው የነገውን እግዜር ነው የሚያውቀው።በስደት ያለን ሁላችንም የተለያየ ችግር አለብን ዓይነቱ ይለያይ እንጂ።

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co Před 29 dny +39

    በገዛ ቤቷ በራሷ ቦታ ከገጠር ወደ ከተማ በቀየረቻቸው የዚህን ያህል ጭካኔ ሌላውስ ይቅር እዴት እናት በልጇ ትጨክናለች ያማን 🤔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 28 dny

      ዉድ ደሚሪኝ 49:09

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 26 dny +1

      በጣም ከምንም በላይ ወላጅ ሲከዳ እኔጃ ለመግለፅ ይከብዳል

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x Před 29 dny +45

    አልሀምዱሊላህ እኔም ባለኝ ሂወት አማርራለሁ እህ ከኔ የባሰ ስንት አይነት ፈተና አለ

  • @MeronHabtamu-lw4yh
    @MeronHabtamu-lw4yh Před 28 dny +19

    ጎበዝ መገፋት ጥሩ ነው አንቺ ትልቅ አንጀራ አለሽ አንደውም ተይላቸው ሰማይ ቤት ይጠየቁበታል የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 29 dny +65

    እውነቱን ነው ሚስኪን ስለአረቦች ያወራችው አንዳንዶች እኛ ከምንበላ ቢደፋ ይሻላቸዋል የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ

    • @user-ev8to2ws5g
      @user-ev8to2ws5g Před 28 dny

      የኔ ሴትዮ እኔ ከምበላ እታች ለዘበኛው መሰጠት ነው የምትወደው ብዙ ጊዜ ኬክ አስክሪም የሰረኩ ነው የምበላም😢😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 28 dny

      ​@@user-ev8to2ws5g ዉድ ደሚሪኝ 47:29

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 Před 28 dny

      በጣም የኔ አሰርም ከፊ ነበርች ብታይ ቴምር ሰርቄ ሁላ ሰበት ትደርሰብኝ ነበር ከባድ ነው ሰንቱን ተሰቃየን አሳለፍን ትደበድበኝ ነበር ሁላ ብቻ አለፈ 🥹🥹🥹

    • @user-ox5vy1ne7r
      @user-ox5vy1ne7r Před 25 dny

      ​@@user-ev8to2ws5gየኔዋም ናት ሚርበኝ አይመስላትም ሁሉ ነገር ሲያልቅ ዝም ነው ምትለው ኡፍ ሁላችንም ነን😢😢😢

  • @madinahassen
    @madinahassen Před 29 dny +45

    ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ነው እንጂ የሁሉም ቤተሠብ በስደት ያፈራነውን ቤት ንብረታችንን የተቀማን ነው ❤ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሥወዳቹህ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Před 26 dny +12

    የቤታቸው ውስጥ ያለ መንፈስ ይኖራል በነሱ ላይ ሰፍሮ ልጃቸውን የሚገፈትር እግዚአብሔር ከፀፀት ያድናቸው የድሮውን ፍቅር ይመልስላቸው አይዞሽ እህቴ በርች ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 24 dny +8

    ምን አይነት ክህደት ቤተሰብ ናቸው ይህን አይቶ ያለመማር ደነዝነት ነው።ሀቅሽን አላህ ያውጣልሽ ፍርድ ከፈጣሪ ይስጥሽ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 29 dny +45

    ኸረ ጌታ ሆይ ስንት ዓይነት ቤተሰብ አለ በጌታ እንዴት ወላጅ የልጁን ንብረት ይክዳል ??? ስንት አይነት ባለጌ ቤተሰብ አለ ግን ???

    • @hiwet639
      @hiwet639 Před 28 dny +1

      ግጥም አርጎ ነዉ እሚክዱት

    • @user-un8kz3he9p
      @user-un8kz3he9p Před 28 dny +5

      @@hiwet639 ኸረ ሺ ዓመት አይኖር ይቅር ይበላቸው ሲሆን ሲሆን እኮ ቤተሰብ ለልጁ ያወርሳል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 19 dny +1

      Betam uufff 😭😭😭🥱

    • @HayetHaytAil
      @HayetHaytAil Před 14 dny +1

      ያረብ የአላህ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ከርታታ አስለቀሽኝ ወላሂ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 28 dny +11

    ጉብዝናሽ የሥራ ፍላጎትሽ ጥረትሽ የሚገርም ነው። ጎበዝ ሴት ነሽ አሁንም ብዙ መሥራት ትችያለሽ። እግዚአብሔር ያግዝሽ በዛ ላይ ቆንጆ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ እህት።

  • @etagegnshewatatek7447
    @etagegnshewatatek7447 Před 26 dny +8

    ይህ ህይወት ህይወቴ ነው እንደ አንቺ በ5 መታጨቱ መሞሸሩ ማማዬ ከአንቺ የሚያከብደውም አለ የዓረብ ሀገሩንም ህይወት ተጋርቻለሁ ጊዜው ስላልሆነ ሚድያ ላይ መቅረብ አልፈልግም ግን አንቺ እንድትፅናኝ እና እንድትጠነክሪ እደውልልሻለሁ የአንቺ ቁስል ቁስሌ ነው የእኔ ቆንጆ እኛ ጀግኖች ነን እስከመጨረሻው እጅ መስጠት የለብንም በርች እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 Před 28 dny +46

    ዘብር ገብርኤል ሂጂ እና መጥርያ ወረቀት ይሰጡሻል ለቤተሰብሽ ቅዱስ ገብርኤል የራስሽ ሀቅሽ ከሆነ ያስመልስልሻል አይዞሽ እህቴ

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 Před 18 dny

      የት ነው ግን ዘብር ገብርኤል እህቴ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 28 dny +19

    እመብርሀን እንባሺን ታብሰው ስንት አይነት ቤተሰብ አለ😢😢😢ስደተኛ እህቶቸ ለራሳችን እንኑር እባካችሁ😢😢

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před 28 dny +11

    ለቤተሰብ ብሎ ህወቱን የመሳቃቀለ ብዙ አለ ቤቱ ይቁጠረው ግን እግዚአብሔር እጥፍ ይከፍል እናት አባት እህት ወንድም ትዳር ተለዋጭ አላፊ ነው የዘላለም የማይተው ፈጣሪ ብቻ ነው አይዞ አህቴ ልጅሽን ይማርልሽ ድኖ ብድራትሽን ይከፍልሻል ይድናል በርች

  • @addey8653
    @addey8653 Před 28 dny +10

    አይዞሽ እህቴ በርቺ እውነተኛ አባታችን እግዚአብሔር ነው❤

  • @barokbarok996
    @barokbarok996 Před 27 dny +7

    የፊልም ባለሙያዎችና ፀሀፊዎች ብትፅፉት ለብዙዎች ያስተምራል ከዚህ አይነት የቤተሰብ በደል በአሸናፊነት የወጣን ስላለን

  • @azidireart
    @azidireart Před 14 dny +2

    እረ ለማመን ይከብዳል ጎበዝ እኔኮ ለለጆቼ ነው እስካሁን የመወኖረው ነገ በባል እጅ እንዳይወድቁ በቂ ከበቂ በላይ ንብረት አዘጋጅቼላቸው ይህው እስካሁን የውሃ የመብራት ግብር የመሳሰሉትን ለመክፈል በየስማቸው አድርጌ መልሼ እንዳይደክሙ ማለትም አወዛጋቢ ጉዳዮች ውስጥ እንዳይገቡ ከውጪ እየተመላለስኩ በየ3ወሩ እራሴው ሰርቼ ከጎናቹህ ነኝ ብዬ ነው በገዛ ገንዘቤ ያዘጋጀሁላቸው❤❤

  • @M12-l8e
    @M12-l8e Před 28 dny +20

    ኢትዮጵያ ማዓት ያመጡባት ከእንደዚህ የመሳሰሉ ጨካኝ ወላጅ ቡዙ አሉ ከንደነኚ የመሳሰሉ ቤተሰብ የተዘራ ጭካኔ ባሁኑ ግዜ የምናጭዶው የመከራ ዓይነት ከራሳችን ነውና አሁኑ የምናየው ጭካኔ በገዛ ወገናችን ሁኖው ግን የአጋንንት ማደርያ ቡዙ አሉና ከልብ እንፀሊይ ስለ ድንግል ማርያም ወላጅህ ብለህ ማረን በውስጣችን ያሉ አጋንንት አፅዳልን አፅዳን አሜን

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 Před 28 dny +9

    የኔ እህት አይዞሽ በርች ልጂሽንም አላህ ያሽረልሽ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 27 dny +6

    አይ የአረብ ሀገር ሴት እጃችን አመድ አፋሽ ነው አዝናለሁ እህት እስኪ ከሷ ሂወት እንማር እህቶቸ ንብረታችን በስማችን እንግዛ

  • @ethiopiawitethiopiawit1169

    መንፈስ ሊሆን ይችላል እንደዚህ የሚያደርጉት በርግጥ የኛ ስደተኞች ስቃ ብዙ ነው

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Před 28 dny +11

    ያሳዝናል እኛው ከመሬት አስተናቸው ሞታችንን ይመኙልናል አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @hiwanKaliy
    @hiwanKaliy Před 28 dny +7

    አይዞሽ እህታለም ቸሩ መድሀኔአለም እንባሽን ያብስልሽ
    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እንባሽን ታብስልሽ ❤

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 26 dny +7

    እህቴ ትልቅ ሰይጣን ከብቶነው ፁለትአድርጌ ጤነኛአይደሉም

  • @fatumemohmmedaa3902
    @fatumemohmmedaa3902 Před 28 dny +9

    አይዞሽ እህቴ አላህ መልስ ይሰጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 29 dny +10

    አይዞሸ የኔ እህት የከዱሸን ጌታ ይክድልሻል ሰው የሰራውን ያገኛል አታልቅሺ

  • @user-qn2te1lu1z
    @user-qn2te1lu1z Před 20 dny +2

    ወይ የኔ ቢጤ ለቤተሰቦችሽ ጥሩ መሆን ቢቻ ነው የጎዳሽ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 22 dny +2

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ እና የሚያሳቅቅ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው።

  • @user-ri5ku2gx6t
    @user-ri5ku2gx6t Před 28 dny +17

    መታደልነው እናትና አባት ያለው ሰው እኔ ታረባገር ህጀ ቤቴ ገና አልተጨረሰም ነበር ድገት ተይጀነው ዪገባሁት ከዛ እናቴቤት ሄድኩኝ አባትያዪ እኔንም እህቴንም ወድሜንም አይወደንም ዪሚኖረው እናቴ ቤትነው ማታ ከሳሎን ተሰብስበን ስንስቅ አይወድም ከዛ እናታችን እሱ እዳይከፋው ብላ እኔንና እህቴን ወድሜን ከነልጀ ከቤት አሶጣችን ይባስ ብሎ አባትያችን ትንሽ እህቴን ሊደፍር ካዳይሉ ሶስት ጊዜ ደረሰችበት ያንንም አይታ ለማንም እዳታወራ አስጠቅቃ ከቤት አስወጣቻት ሁሉም እናት አድ አደለም ይችልጅ አላህ ትግስቱን ይስጣት እኔም ዪማስለቅሰኝ ሁሌ ዪናት ፍቅር እደልጅ ሳላገኝ ማደጌነውጅ በደሏ አደለም አላህ ለልጆቻችን እናት ዪምንሆን ያርገን😢😢😢😢

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou Před 28 dny

      እግዚኦ😢😢😢

    • @user-mo7bk1lr5k
      @user-mo7bk1lr5k Před 27 dny

      አይዞሽ

    • @user-vc1qk4so1p
      @user-vc1qk4so1p Před 22 dny

      እግዞ😢

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 21 dnem

      Ayzoshe.

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Před 3 dny

      የአላህ አይዞሽ አንድ ቀን ተጸጽታ ትመጣለች ይቅር በያት ጠንካራ ሁኚ አግኝ ያኔ ትመጣለች ለልጅሽ እንኤናትሽ እንዳቶኝ😢

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu Před 17 dny +2

    እህቴ እባክሺን የሰማይ አባትሺ አይጣልሺ አይዞሺ

  • @MdHassni-fz2dv
    @MdHassni-fz2dv Před 28 dny +10

    የኔ እናት ሁሉም ያልፋል

  • @nabah8797
    @nabah8797 Před 23 dny +2

    የኔ ወድ አይዞሽ አላህ የተሳለውይ ይተካሻል ልጂሽን አላህ ሙሉ አፍያው ይመልስልሽ ስሜቱ ከባድ ነው

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 Před 29 dny +6

    😢በአወነት በጣም ያማሳዝን ታርኽ ነው ኣይዛሽ እህቴ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 29 dny +14

    ግን ሰው በወለደው እንደት ይጨክናል ኡፍ መከራችን በገንዘብ ጠላት መግዛት

  • @RahelWondesen
    @RahelWondesen Před 16 dny +1

    ውይ ይኔ ውድ ብዙ ታርክ ሰምቼአላው ግን የሷ ይለያል ስቱንአሳለፈችውግን ማኔ መጨረሻዋን አሳውቀን ጥንካሬዋ ግን ማርያምን ❤❤❤❤

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 Před 26 dny +2

    አይዞሽ እናተ እግ/ር ታሪክ ያከይራል ለልጁሽ ብቻ ፀሎት አሪጊ እውነት ነው ከቤትሰብ መገልል በጣም ይከብዳል ገን ታሪክ ይክራል❤❤❤

  • @selamtube2793
    @selamtube2793 Před 25 dny +2

    እደዝህ አይነት እናት እና አባት አለ???ፈጣሪ ያደለው ከጎዳና አንስቶ ያሳድጋል 😢😢😢😢

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 Před 28 dny +4

    ምንም ማለት አልችልም እመብረሀን እንባሽን ታብስርሽ የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላሽኝ

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 Před 22 dny +2

    😢😢😢እኛ አረብ ሀገር ያለነው ሴት ለቤተሰብም ሆነ ያገባት ወድ አያከብራት ከኛ የሚፈለገው ገዘብና ገዘብ ብቻ ነው😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳንጅ

  • @genzahegnbizza6527
    @genzahegnbizza6527 Před 29 dny +13

    አግዚያብሔር ልብ ይሰጣቹ ገንዘብ ከሰው የምታሰበልጡ ቤተሰቦች አይዞሸ እህቴ

  • @asead5209
    @asead5209 Před 17 hodinami

    አባትሺም የሀይማኖት አባት ይቅርና የልጁ አባት አልሆኑም እግዚአብሔር የማሉትን ምስክሮች ታምሩን ያሳይሽ የማሉበት አፋቸው ዲዳ ይሁን ኦፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 28 dny +5

    የኔ እናት አይዞሽ የቺ ክፉ እናት ነገ ታገኘዋለች

  • @user-mc9zc8se3o
    @user-mc9zc8se3o Před 28 dny +4

    እግዚአብሔር ሁሌም ካችጋ አለ ሁሌም በእግዚአብሔር ተመኪ የሚረዳሽ አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ነው

  • @FokrteMolna
    @FokrteMolna Před 23 dny +2

    በማርያም እርዳታ እኛ እብዶች አደለንም ለቤተሰብ እንደሻማ እየቀለጥን ነው እባክህን እርዳት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ri5ku2gx6t
    @user-ri5ku2gx6t Před 28 dny +17

    ወላሂ እኔም እናቴ አትወደኝም ግን ገዘቤን አልተበላሁም ብሞኝ ግን እደዝችልጅ እደምታረገኝ እርግጠኛነኝ ሁሉም እናት አድ አደለም ሰው ሳይደርስበት እደት እናት እድህ ታረጋለች ይላል ወላሂ አሉ ሰይጣን ዪሆኑ እናቶች 😢

    • @user-hy6nx8im2l
      @user-hy6nx8im2l Před 28 dny +2

      አይባልም አላህ ያስተካክላቸው

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 26 dny

      እናት እኮ ይህ አይገባትም እናም ዳቢሎስ ነው ፍቅር የነጠቃችሁ በተቻለሺ ከሷ ተሺለሺ ተገኝ ውዴዋ

    • @user-zh2li7mt8q
      @user-zh2li7mt8q Před 22 dny

      😢😢😢😢እህህህ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 19 dny

      Uuffffff 😢😢😢😢kabedi new

  • @user-fw7tt6tl4x
    @user-fw7tt6tl4x Před 29 dny +6

    መዳም ቅመማች ጓደኛህ ሲታማ ለኔ ብለህስማ ከወደቅሽ የሚነሣሽየለምና ጥንቃቄ ነው

  • @NebaMohammed
    @NebaMohammed Před 28 dny +5

    አይዞሽ ኢሺአላህ አድስ ቆንጆ የሆነ ቀን ይመጣል

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Před 14 dny +1

    ስሜቱን አውቀዋለሁ እናትም አባትም አሉኝ ግን ለኔ ምንም አያስቡልኝም ጭራሽ የወለዱኝ አይመስለኝም አባቴ አለው ግን ቸግሮኝ አንድም ነገር አርጎልኝ አያውቅም እና አይዞሽ ልጅ አለችኝ ከዚህ ቦኃላ ሁሉ ነገሬ እሷ ብቻ ናት እና አይዞሽ ለልጅሽ መኖር አለብሽ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ታሪክሺን ይቀይረው እህታለሜ መምህር ተስፋየጋ አገናኛት እርግጠኛ ነኝ እደዚህ እሚያረጋትን ጥላቷ ማን እደሆን ታቃለች ወይ ፈተና😢

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 23 dny +1

    አይዞሽ እህት ይሄን ሁሉ የሆነብሽ በመጀመሪያ ገብቻሽ የሆነ ነገር አድርጎብሽ ነው ጸሎት ጸሎት ጸሎት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እናቴ.እመቤቴ

    😢አይዞሽ እህቴ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋራ ዩሁን ❤ህይወት ከባድ ተመስላለች በለዋህንት!? ብልህነት ከተጨመረበት ግን .....😊

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 29 dny +3

    እህቶቸ እባካችሁ ቦታ ስትገዙ ለናተ ለብቻ ለቤተሰብ ለብቻ አድርጋችሁ ስሩ የቤተስብ እናት አባት ብቻ አደለም ልጆችም ስላሉ በሆላ ውርስ የሚባል ነግር አለ እጅግ ሰላም ይነሳል 200 ካሬ ከሆነ 100 ለራሳችሁ ካልሆነ ችግሩ አይፍታም ውል ያለው ነገ አድርጋችሁ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 29 dny +10

    ያ ጀማ ሰላም እንዴት ናችሁ የስደት እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሳውዲ እሪያድ ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 29 dny +1

      ኢንሻአላህ

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 29 dny +2

      ምነዉ ምን ተፈጠረ ከምን እንጠብቅ አልገባኝም እማ?

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 29 dny

      @@user-jb9bu9to2t ከሰው ነዋ

    • @GenetTesfa-xm4jc
      @GenetTesfa-xm4jc Před 29 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን እሺ እማ❤❤❤

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před 29 dny

      ​@@user-jb9bu9to2tአሁን ላይ የኢትዮጵያ ዘረኙች ወድሞቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገለዋል በነሱ የተነሳ ምስጊኖች እየተያዙ ነው በጣም ተፍቲሽ አለ

  • @user-yh3ih6fo5c
    @user-yh3ih6fo5c Před 8 hodinami

    እምባሺን ፈጣሪ ያብስልሽ ሼባዎቹ ግን ከዚህ በሆላ ስንት ዓመት ሊኖሩ ነዉ የሰው ገንዘብ በልተው ሊያውም የልጃቸውን ላብ አይዞሽ ላንቺ አላለውም በ እሳት እንደተቃጠለ ቁጠሪው እኔም አማራሪ ነኝ ያንቺን ሳይ ግን አመሰገንኩ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 25 dny +1

    የሚያሳዝን ነዉ😊 ወሊጅም በገንዘበ የመጣ ሲክድ ማን ይታመን አዋ ልዑልእግዚአቡሔር ቡቻነዉ የማይክድ 🙏🏽እኔ እደሚመስለኝ አረቡ አገር ለፍተዉ ደም ተፍተዉ ያመጡትን እናቴ :አባቴ፣ወንድሚ ፣አክስቴ፣አጎቴ እያሉ ሲረዱ ህይወታችዉንለ ራሴ ሳይሉ ሲረዱ ሲያግዙ ቆይተዉ ይከዳሉ እህቶች ተማሩ እርዳችዉ በጥቄቱ ለራሳችሁ የሚሁን የምትሉትን በስማችሁ አድርጉ ገንዘቡም፣ ቤትም አትከዱም! አንዳንድ ወላጅ ቤተስቡ ህይወታችሁን ሙሉ እድትለፍ አገራችሁ እድትገቡ አይፈልጉም ቡዙ ታሪክ ስማን ተማሩ ሁሌ ጤና፣ ጉልበት አይኖርም ተማሩ!! !

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 Před 25 dny +1

    አስለቀሳችሁኝኮ ወይ ፍቅር ይህን ፍቅር ነው ፈጣሪ የሚባርከው እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ወደነበሩበት የሞቀ ትዳራቸው ይመልስልን ወንድምየውን ለፍርድ ያቅርብልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤💐👑🙋

  • @fetiyaamde8205
    @fetiyaamde8205 Před 26 dny +2

    እኔ በሳውዲ አረቢያ ለ4 አመት ኖሬያለው ብዙ ቤት ሰርቻለው የተለያየ ባህሪ ሊኖራቸው ይችላል ግን በጣም ደግ ነበሩ አንድ ቤት ቪዛ ካርዳቸውን ከነ ፓስዋርድ ቁጥር ሰጥታኝ ወጥቼ እቃ እገዛ ነበር

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 22 dny +1

    ይማሉ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል
    እነኝህ ከሃዲይዋች አይዞሽ

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b Před 28 dny +1

    አይዞሽ አሁንም ገና ወጣት ነሽ ገና ነሽ እሙየ፣ ልጅሽንም አላህ ሙሉ አፊያ ይመልስልሽ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 28 dny +3

    አይዞሽእማ ሁሉምያልፋል ለቤተሰቦችሽ ልቧናይስጣቸው አችጀግናነሽ😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 24 dny +1

    ስግብግብነት ነው ዘላለም ለማኖርበት።አንቺ ብቻ እይደለሽም በሁሉም ሀይማት እየተከሰተ ነው መማር መቻል ግድ ይላል።አንቺ ደህና ሁኚ ነገም ሌላ ቀን ነው።

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 29 dny +9

    እባካችሁ እህቶች ቤትም ሆነ መኪና ስትገዙ በእራሳችሁ ስም አድርጉ። እናትና አባቶቻችሁ በህይወት እስካሉ ድረስ ይኑሩበት
    ከዛ የራሳችሁ ይሆናል። ይህች እህት በገዛ ገንዘቧ ነው ይህ ሁሉ እዳ የደረሰባት
    ትልቅ ትምህርት ነው። ወንድሜ አንተም ተባረክ።

    • @Hajera-tube
      @Hajera-tube Před 29 dny +1

      እዚህ ሀገር ሆነሽ በስምሽ ምንም መግዛት አንችልማ ይሄኮ ነዉ የጎዳን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 28 dny

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 28 dny +1

      ​@@Hajera-tube ዉድ ደሚሪኝ

  • @Beteymak
    @Beteymak Před 28 dny +14

    ዘብር ገብርሄል ሂጂ ፍትህ ታገኛለሽ የሚያውቅ ሰው ጠይቂና😢😢

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před 27 dny

      የት ነው በፈጣሪ ከአዲስ አበባ ሩቅነው ወይ

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Před 19 dny

      ​@@godislove8937ደብረብርሃን ነዉ ዞኑ ማለቴ ዘብር ገብርኤል ለደብረብርሃን ቅርብ ነዉ

  • @user-mk2td5gd7r
    @user-mk2td5gd7r Před 24 dny +1

    አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ እርኩስ መንፈስ ነው ቤተሰብ እንዲጨክንብሽ የሚያደርገው

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Před 14 dny

    አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል ችለነው እንጂ ስንት አሳልፈናል ሀረብ ሀገር የለፋነው በባል በቤተሰብ በብዙ ነገር ተጎድተኔል ችለነው እንጂ አዲስ ስደተኞች ተማሩበት ለራሳችሁ ኑሩ በሁለት እግራችሁ ስትቆሙ ትረዳላችሁ

  • @TigistWoldeselassie
    @TigistWoldeselassie Před 25 dny +1

    ኡፍፍ የኔ እህት ምን አይነት እድል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል ታገሺ😭

  • @user-ye2ti3zz4j
    @user-ye2ti3zz4j Před 19 dny

    በጣም ነው ያሥለቀሽኝ የኔ ከርታታ የአረብ ሀገር ሴት መጨረሻዋ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ቅመሞች

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Před 28 dny

    አይዞሽ የኔ እህት ነገ ሌላ ቀን ነዉ በርቺ እግዝ

  • @hirutmulugeta7180
    @hirutmulugeta7180 Před 28 dny +1

    የኔ ውድ አይዞሽ አነቼ እግዚአብሔር አለልሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አንቺ ግን በርቺ ልጅሽ አለልሽ ❤❤❤

  • @user-kv8vk8yg1h
    @user-kv8vk8yg1h Před 21 dnem +1

    የኔስ መጨረሻ ምን ይሆን አይ የስደተኛ ህይወት 😭😭😭😭

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 22 dny

    አቤት የስው ልጂ ፈተና ለዚያውም በራስ አባትና እናት ያማል እህት ተብየዋ አረመኔ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 28 dny +3

    የኔቆጅ ሥታሳዝን እፍፍፍፍውላህ ቡዙእህቶች እሜድርስ ነውአላህይጠብቅን

  • @user-yq3ck8uz4j
    @user-yq3ck8uz4j Před 15 dny

    አይዞሽ አላህሀቅሽያዉጣልሽ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před 29 dny +3

    የኔ እህት እሥከመጨረሻ ድረሥ እያለቀሥኩነው ያየሁት
    ሥደተኛነኝ ብዙ ተመሣሣይ ነው ችግራችን አላህ መጨረሻችነን ያሣምረው
    አች ቤተሠብን ይቅር በያቸው አላህ በራሡ መንገድ ይምራቸው ልቦና ሠቷቸው ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁሺ ይሆናል ማንያቀል መጨረሻውን
    አይዙን ❤❤❤

  • @hayimihayimanot-vx8le
    @hayimihayimanot-vx8le Před 14 dny

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላቹህ መጀመሬያ እኔ ዬወራሁ መስሎኝ ነው እየሰማሁ የነበረ እኔ ሰባት አመት ነበርኩ ሳገባ አራቴ አግብቻለሁ ግን ሁሉንም አንድ አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው የኔና የንች የሚለየው እኔ ያሳደገኝ የጀራ አባቴ ነው ከዛ እናቴንም አጣሁ በጣም ነው የሚአመው እናቴ ኖራ በነገርኩአት ብየ እመኛለሁ ሁሌ አይዞሺ እማምላክ ትርዳሺ አይዞሺ እኔም ጋ ያለውን ሰው ቢሰማው ሰለሚአስተምር ብነግራቹህ ደስስስ ይለኛል አሁን ግን ስደት ነኝ 😢❤

  • @mishihatemita4399
    @mishihatemita4399 Před 29 dny +5

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እህት 😢😢😢😢😢

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv Před 12 dny

    እንደዚህም አይነት ቤተስብ አለ😢😢አይ የኛ የስደተኞች ድካም 😢😢

  • @nmha4141
    @nmha4141 Před 22 dny

    አይዞሽ እህቴ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 24 dny +1

    ፈትያ ያንቺ ሴት የትባረከች ሆና የዚች ልጅ ከአላህ ዘንድ የተረገመች መሆን አለባት።አያድርስ ማለቱ ይሻላል

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h Před 27 dny +1

    አይዞሽ ያአላህ ሶብረን ጀሚል

  • @LulubabaLuLubaba-hl6zi
    @LulubabaLuLubaba-hl6zi Před 27 dny +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg Před 28 dny +3

    ፀበል ዉሰጅዉ ይድናል አይዞሸ

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu Před 24 dny

    በርች ውጤት ነሽ። ድንች ጭንቀት ሊሆን ይችላል ልጅሽንም የጎዳው። አምላክ ይርዳሽ።

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 Před 26 dny

    እግዚአብሔር ወገን ይሁንሽ እህትአለም

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 29 dny +3

    ጉድ እኮ ነው የማንሰማው የለ እስኪ እንስማውና እንኮምታለሁ ማኒ የኔ መምህር

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před 12 dny

    እኔ በልባቸው አይመስለኝም መንፈስ መሆነን አለበት ና ከተቻለ ጠበል ቢሄዱ ጥሩ ነበር
    ግን ጠንካራ ነሽ ማማዬ አይየዞሽ በርቺ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Před 28 dny +2

    ባለእንጀራህን እንደራስህን ዉደድ ባለእንጀራህን ወድህ ራስህን ካልወደድክ ግማቹን አልፈጸምከዉም እና ራስህንም ዉደድ እግዝ.ያንተ ጥሩ ይፈልጋል

  • @fafitub2
    @fafitub2 Před 28 dny +3

    እረይይይይ ይህማ የሁላችንም እጣ ነው እኔም አገቢም ተብያለሁ ያች እየጠበቀኝ ነው ማለትነው😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽጤና ንሥጥሽ እፍፍፍፍ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 26 dny

      ዋ ለራሴ ነዉ😢 እኛስ ምን ማስተማመኛ አለን

  • @Hajera-tube
    @Hajera-tube Před 29 dny +10

    ባል ስንለያይ ቢከዳ ታዳ ምን ይገርማል ወላጅ ይሄን ያክል ከጨከነ አይ ስደተኛ አድርጋን አንመሰገን አይወዱን ብቻ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp Před 28 dny +1

      😢😢😢በትክክል ውላሂ እዴት እዳሳዘነችኚ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 26 dny

      በጣም ባል ቢከዳ አይገርምም

  • @user-tk5xb5cf9r
    @user-tk5xb5cf9r Před 24 dny +1

    አላህ ያግዝሽ የሁላቺነም ሂወት ነው አይዞሽ እህቴ

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li Před 22 dny

    አዞሽ በጣም ያሳዝናል እኛስ ከዚች እህታችን ምን ተምረናል በእውነት እጅግ በጣምያሳስናል ብራቹን በአግባብ ያዙ በቤተሰብ ብቻ ሳይሆን በብዙ መንገዶች ብዙ እህቶች እየተከዱነው እውነትሽን ፈጣሪ አይጣልብሽ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před 20 dny

    አሁን በጆርዳን ነው ያለው ይሄ ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን ልወጣ አምሰት ወር ቀረኝ ክብረ ለድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በሗላ ሰደት ላልመለስ ቢቼግረኝ እንኳ የሆቴል ቡሌ አወጥቼ እበላለሁ እምየ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይመለስ በጣም ነው አዕምራችን ላይ ነው የተራመዱብን ምግብ አተን የመጣን ይመሠላቼዋል እኔ ሦሥት አመቴ ነው ቁረስና እራት በልቼ አላቅም ግን ሁሌም ከእንቅልፌ ስነሳ እንደበላ ሰው የጥጋብ ግሳት ያሥገሳኛል ተመሠገን አምላኬ ብየ ውሎየን እውላለሁ ብቻ ሰደት በፁህፍ አይገለፅም ሆዴ ቻለው ነው የሚባል ብቻ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅጅጅጅጅጅ

  • @David-hf2fp
    @David-hf2fp Před 29 dny +1

    I remember back in Eritrea my cousin went through the same. Girls get engaged before they born. Both families promised and exchanged gifts. This is sad and painful 😢

  • @firehiwotbezabeh5388
    @firehiwotbezabeh5388 Před 14 dny

    በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አይጥልሽም ከጥብቀሽ ፀልይ

  • @Yeneneshekiya
    @Yeneneshekiya Před 2 dny

    እንካን ለሳ አይድንም እኔም በቤተስብ ተበድዬ ሳይሆን ግን ዛሬ የከፍኝ ስአት ነው ስው አገር በቤተስቤ ሳይሆን በማምናቸው የኔ ያልኮቸው ስለከድኝ መንፈስ ጠንካራ አደረከኝ

  • @Yeneneshekiya
    @Yeneneshekiya Před 2 dny

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስው ነክ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    ይቅርታ አርጉልኝና እዚጋ የቤተሰቦቿ መጥፎ ነገር አወራች እንጂ የሷስ ጥፋት በደል ሊኖር ይችላል ቤተሰብ እንዲ ይጨክናል አልልም ቢያስ እናት ሁሉን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው

    • @SobhSobh-tj2kj
      @SobhSobh-tj2kj Před 28 dny +5

      አረ ባክሽ ትገርምያለሽ ያንቺ እናት መልካም ብትሆን የሁሉም አንድ አደሉም

    • @SeadaSeid-jw7wj
      @SeadaSeid-jw7wj Před 28 dny +1

      አረብሀገርየኖረሰውሁሌምዋጋእዴከፈለነው

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 28 dny

      You must be the sister!

  • @arildjernaes6822
    @arildjernaes6822 Před 27 dny

    besat yetefetensh work nesh ... ayzosh bershy tiru ken kefitsh new