ጉቦ ስጠኝና መንጃፍቃድ ላውጣልህ አለኝ !!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 10. 2023
  • Join comedian Eshetu as he hosts a thought-provoking and inspirational video featuring a remarkable life story. From his humble beginnings in the 7th grade, where food was scarce and even bread was obtained through shop credit, to his journey to America as a D messenger with Karicheche, this video offers valuable life lessons for young people facing diverse circumstances. The bishop shares his insights on divine intervention, determination, servanthood, and the importance of depriving oneself of choice. Through personal anecdotes and relatable examples, he encourages viewers to work beyond what they are paid and overcome challenges. This educational and motivational content to inspire and resonate with young individuals from all walks of life.
    ቪዲዮ የሚጀምረው ኮሜዲያን እሸቱ ከ7 ክፍል ትዝታው ነው እቤት ውስጥ ምግብ ጠፍቶ ከሱቅ ዱቤ መውሰድ ስላልቻሉ ትኩስ እንጀራ ነጭ ሽንኩርት በጨው በጥብጣ እንዳበላቻቸው ይናገራል
    ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ልዩ ምልክት የላቸውም ወይ ቅንድባቸው አልገጠመም ወይ ልዩ ምልክት የለባቸውም
    አሁን ያለሁት አሜሪካ ነው ድሮ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ዲቪ እንሙላ ሲሉኝ እኔ አሜሪካ እሯሷ ናት ጠርታኝ ነው ምሄደው እንደሚላቸው ያጫውትውናል።
    ለወጣቱም ያስተምራል ብሎ ያሰበውን አንዳንድ ነጥቦች ያነሳል
    • የመለኮት ጣልቃ ገብነት
    • ቆራጥነት
    • አገልጋይነት
    • እራስን ምርጫ ማሳጣት
    • ከሚከፈልህ በላይ ትሰራለህ ወይ
    የጠቀሳቸውንም ነጥቦች ከራሱ ህይወት ጋር አዛምዶ ምሳሌ እየሰጠ ይተርክልናል
    ይህ ቪዲዮ በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ወጣቶች መማሪያ እንዲሁም ማበረታቻ ቪዲዮ ስለሆነ ብዙ ወጣቶች እንደሚማሩበት እርግጠኛ ነን!!!
    እርስዎም ወጣት ሆነው በልዩ ልዩ ምክንያት የሚያበረታ ሀሳብ ለሚያስፈልጋቸው ወጣቶች ይህንን ቪድዮ በማጋራት የበኩልዎን ቀናነት ያበርክቱ
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytube_official
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #Eshetu #comedian #inspiring #story #childhood #struggles #successful #career #lifestyle #ethiopia #lessons #motivational #youth #empowerment #resilience #pursuing #dreams #overcoming #obstacles #triumph #laughterchallenge #youthempowerment #Bishop'sjourney #overcoming #Personal #anecdotes #determination #divine #intervention #servanthood #hardwork #young #youth
    ውድ ቤተሰቦቼ የመጨረሻ ቃሌን ስሙኝ #workhard #success #ethiopia #Donkey #youth #American #hollywood # eshetu
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 1K

  • @faithbyhim
    @faithbyhim Před 8 měsíci +270

    Even if there is almost 99 reason to give up on our country current situation, the fact knowing there is still a person who is just spreading nothing but positivity, spirituality, love and humanity give us a hope that there is still a better future for our country 🇪🇹 . You are an icon Eshe, so many of us look up to you !!! ❤

  • @mafi8505
    @mafi8505 Před 8 měsíci +707

    እመኑኝ ለታሪክ ይቀመጥ ነገ ከኢትዮጵያ አልፎ አለም ላይ ተወዳጅ Actor እሆናለሁ ። በብዙ ፈተና የድንግል ልጅ ብዙ ተአምር እየሰራ ነዉ!!! አሁን መንገድ ላይ ነኝ🙏🙏🙏 ለሀገሬ እና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሻራዬን አስቀምጩ አልፍለሁ🙏🙏🙏 16 / 27

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před 8 měsíci +28

      አይዞህ ካሰብክበት ትደርሳለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የአንተን ሀሳብ ወደ ሗላ የሚጎቱቱብህን እና አንተን ለመጣል የሚያሾፉቱን ጓደኞችህን ከህይወትህ አውጣቸው ንገ ስትቀየር ያኔ ቆመው ያጨበጭቡልካል

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 Před 8 měsíci +8

      Goodluck

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 8 měsíci +15

      ትሆናለህ አላማህን የድንግል ማርያም ልጂ እየሡስ ክርስቶስ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ በርታ

    • @Mark21-53
      @Mark21-53 Před 8 měsíci +5

      ይሆናል

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 8 měsíci +13

      Ow ደስ ሲል ልክ እደኔ ምያስብ ሰው አገኘው እኔም አድ ቀን እደምሆን አምናለው :: ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ይቻላል::🙏 ይሳካል 🙏እኔ አልፌ ለሌሎች ምሳሌ እሆናለው 💪

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 Před 8 měsíci +282

    እሼ ምርጥ ሰው ሃይማኖት ኣክባሪ❤😊
    እሼን የምትወዱ👍👇❤

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 Před 8 měsíci +6

      የኔማልቀስ ምንይሉታን ተመስገን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @user-bq1zo5jr7l
      @user-bq1zo5jr7l Před 8 měsíci

      @@azebbenbryu5183መልካምሰው ነሽ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před 8 měsíci +3

      በጣም ፣ሁሉም ፣ነገር ፣ግልፅ ፣ነው ፣የበፊቱን ፣ታሪኩን ፣ሳይደብቅ፣የሚናገር እሺ ፣እግዚአብሔር ፣እድሜ ፣እና፣ጤና ፣ይስጥህ፣🙏🙏🙏

  • @millala7327
    @millala7327 Před 8 měsíci +55

    1 የመለኮት ጣልቃ ገብነት
    2 ቆራጥነት
    3 ስራን በ ጥራት መጨረስ
    4 ከሚከፈልህ በላይ መስራት
    5 ክብረን መጠበቅ
    6 ከሰው መጠበቅን ማቆም
    7 ከትላንት ማነነት መሻሻል
    8 አገልጋይ መሆን "ከናንተ ታላቅ መሆን የሚሻ ቢኖር ዝቅ ብሎ ታናሹን ያገልግል"
    9 ራስን ምርጫ ማሳጣት
    10 አካባቢን መምረጥ "እንቋችሁን በ እሪያ ፊት አትጣሉ"
    በትክክለኛው መንገድ ተጉዞ ትልቅ ቦታ ይደረሰ ሰው ስላሳለፈው ነገር መናገር አይፈራም 🙏 🙏🙏

  • @samriangt
    @samriangt Před měsícem +2

    በጣም አምናለሁ ከ 5 በኃላ በጣም ድንቅ ስራዎችን ሰርቼ ከድንግል ማርያም ጋር በአቅሜ እና በቻልኩት ሰዎችን እንደምረዳ እርግጠኛ ነኝ እሼ አንተንም ትልቅ ቦታ ደርሼ በጥሩ አጋጣሚ አገኝሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 Před 8 měsíci +39

    ልክ ነህ እኔ ወጣት ሆኘ እናቴን እኔ በዶላር ነው የምጦርሽ ስላት እስቲ በምኞት አትዋኚ ትለኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ቃሌን ሞላልኝ ላንተ ያለው ይሆናል

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 Před 8 měsíci +80

    እሼ እግዚያብሔር ለኔ የነገረኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የገረመኝ ባንተላይ አድሮ ያስተማረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በፈጠረው ፍጥረታት ሁሉ ሱሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲🥺

  • @brule461
    @brule461 Před 8 měsíci +113

    ክብር ለእናቶች እና የሃይማኖት ኣባቶች💖💟

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci +55

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሲል ልቤ በሀሴት ተሞላች እግዚአብሔር በመገድህ ሁሉ ይከተልህ ❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 8 měsíci +142

    በጨለማ እሳቤ ውስጥ ሆነው ራሳቸውን ለሚያጠፉ ወጣቶች ይህን የመስማት እድል ቢያገኙ ብየ ተመኘው😢❤

  • @Mshawaab
    @Mshawaab Před 8 měsíci +111

    ወድ ቤተሰብ አገርችንን ሰላም አድርግልን አሁንስ መርርኝ ያገራችንን ጉዳይ የመርውው ብቻ ላይክ

    • @user-vr8ny3vo3l
      @user-vr8ny3vo3l Před 8 měsíci +5

      በጣም😢😢

    • @bruktesefaye
      @bruktesefaye Před 8 měsíci +3

      የማያልፍ የሚመስል ብዙ ቀናት አልፈዋል ኢሄም ቀን ያልፋል ግን እኛ በእግዚአብሔር ፊት ራሳችንን ካላዋረድን ንስሃም ከሌለን የሀገራችን ስቃይ ቢበረታ እንጂ አያንስም።

    • @genetalemu8825
      @genetalemu8825 Před 8 měsíci

      Very good advise 👌 👍 Eshe .you are right ❤❤❤. Thank you brother .

    • @amenencabren401
      @amenencabren401 Před 8 měsíci +4

      ወዳጄ የማያልፍ ቀን የለም የእስራኤል ህዝብ 430 ዓመት በመከራ ተሰቃይቶል በርታ ተስፋ አንዳትቆርጥ ❤

    • @seadaali7043
      @seadaali7043 Před 8 měsíci +1

      Enda sele tesfa eyasetmaren sel mamarer enaweralen kcger jerba y fetary teamern enmen hulum teru yehonaleee

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Před 8 měsíci +72

    ቅዱስ አማኑኤል ለዘላለም ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ይሁን

  • @amelisamedia
    @amelisamedia Před 8 měsíci +54

    ኮሚዲያን እሸቱ ❤አንተ ልዩ ሰው ነህ❤:: ገና ምን አይተህ ብዙ ፍሬ አፍርተህ ኢትዮጵያን ትመግባለህ❤❤❤::🙏🙏🙏

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 8 měsíci +41

    እሼ ግን አንተ ልብህ ንፁህ ነው ደግ የዋህ በቅንነት የተጀመረ ህይወት ነው ያለህ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ ልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 8 měsíci +28

    ለሰው ተስፍ አርያ ትሆናለህ ደስ እሚለው እናትህ በሂወት መኖራቸው ነው የጀረስክበትን አዮ ❤❤❤

  • @Enen550
    @Enen550 Před 8 měsíci +29

    የመዳም ቅመሞች እህቶቸ የመዳም ስራ ስልችት ብሎኛል 1000k አስገቡኝ ሀገሬ ልግባ 😭😭😭😭😭😭

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 8 měsíci +47

    እኔ ልጅ ሆኜ ለቤተሰቦቼ ይሄ ባደርግ ይሄን ባደርግ ብዬ ከተመኘሁት ያላደረኩላቸው የለም የሚገርመዉ አንድ ቀን ለእኔ ብዬ አላውቅም የእነሱ ደስታ ❤❤❤እንዴት እንደሚያስደስተኝ በተለይ ምርቃታቸዉ ቤተሰቦቻችንን የምናስደስት እንጅ የምናስከፋ አንሁን ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን❤❤❤ !!!!

    • @user-pf7qj4jn6n
      @user-pf7qj4jn6n Před 8 měsíci +1

      አሜን ...

    • @betselothailu7302
      @betselothailu7302 Před 8 měsíci

      መታደል ነው እኔንም ለዚህ ምስክርነት ያብቃኝ

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 Před 8 měsíci +1

      በጣም እኔ ራሱ ለኔ ባያልፍልኝም ለነሱ ቁሜ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 8 měsíci +30

    ቅን ልብ ያላቸውን ፈጣሪ ወደከፍታ ያዋጣቸዋል ከዚህም በላይ ከፍ በልልን እሼ ።

  • @ZA18514
    @ZA18514 Před 8 měsíci +38

    ማነው እደኔ እሼን በጉጉት የሚጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉
    በስደት ያላቺሁ ውድ የሀገሪልጆቺ ፈጣር ስደትበቃቺሁ ይበለን አገራቺንን ሰላምያርግልን😢😢😢😢😢😢

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg Před 8 měsíci +35

    እሼ ያለፈ ታሪክህ ያለህበት ስኬት እምነትህ ለብዙ ሰዎች ትውልዶች ትልቅ ትምህርት ነው ቀሪ ዘመንህም ይባረክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰው❤❤❤

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Před 8 měsíci +5

    እንደኔ የፅድቁ ጎዳና የብርሐኑ መንገድ የጠፋበት በዛዉ ልክ ደግሞ የአምላኩ ቸርነት የበዛለት ማን አለ ? አምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 8 měsíci +136

    የሰዉ ሀገር የመረራችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ💋💋💋

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 8 měsíci +8

    ከሀጥያት በቀር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ ዘርህ ይባረክ ልጅህ ይደግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ ❤❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 8 měsíci +12

    እመቤቴን እስከ መቸ ነው የመዳም ሽንት ቤት ማጥበው ብዬ ስስላች ነውሽንትቤቱን በድምብ ማጠብ እንኣዳለብን ያበረታሀን እናመስግናን ኑርልን እሸዋ የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TEDDYGREY.
    @TEDDYGREY. Před 8 měsíci +8

    እንጃ እንባዬ ሁላ ነዉ የመጣዉ ያንተ ታሪክ የኔ ነዉ እሼ ከ5 አመት ቡሀላ እንገናኝ

  • @samrawitkebede4984
    @samrawitkebede4984 Před 8 měsíci +18

    ትልቅ ሰዉ ነህ እኮ ❤❤❤ ሁሌም ይሳካልህ አቦ🎉🎉🎉

  • @oneloveethiopian
    @oneloveethiopian Před 8 měsíci +18

    ከልብ ❤ ስለሆነ የልብህን መሻት እሱ ይሙላው ተመሬበታለሁ🙏👏👏👏👏👏

  • @sofiamohammed5657
    @sofiamohammed5657 Před 8 měsíci +21

    የምር እሸ ደሰ የሚል ምክር ነው ደሰ ብሎኝ ነው የአዳመጥኩት። ኑርልን

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 8 měsíci +21

    ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር በልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እምነት ካለክ ምንም የማይሳካበት ምክንያት የለም እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbereseyfu7977
    @menbereseyfu7977 Před 8 měsíci +10

    እሼ ምርጥ ሰው የተነሳህበትን ማትረሳ ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጥህ

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 8 měsíci +20

    እሼ ገና በስኬት ጫፍ ከፍ ትላለህ ምክንያቱም አማኝ ነህ ብዙ ያዘኑት ባንተ ምክንያት ተጽናንተአል ብዙ ተስፋ ለቆረጠ ወጣት እንዴት መለወጥ እንደሚቻል ታሪክህን ምንም ሳትደብቅ ነግረኸን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @biniboss3756
    @biniboss3756 Před 8 měsíci +5

    እርግጠኛ ነኝ በሀገሬ የመጪው ስኬታማ ያሁኑ ተማሪ እኔ አንዱ ነኝ።እግዚአብሔር ያሳካልኝ

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm Před 8 měsíci +23

    አንድ ቀን እኮ ❤❤❤እኔም የእናቴ ልብ❤መሻት ብፈፅመምላት😂😂😂

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @abuyetube
    @abuyetube Před 8 měsíci +26

    እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም እንገርማለን በእውነት ቢያንስ ኮሜንት ላይ አበረታቱን ብለን ፅሁፍ ስንፅፍ ትደልታላችሁ የክፋታችን ጥግ ልቦና😢 ይስጠን ራስ ወዳድ ባንሆን ❤

    • @qamuti1
      @qamuti1 Před 8 měsíci

      ትክክል 🎉

  • @Tube-qk4ty
    @Tube-qk4ty Před 8 měsíci +23

    ያረቢ ለኛም ለሥደተኞች ቀን አውጣልን ያረብ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před 8 měsíci +17

    ሁሉን ላደረገ እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግል ህዝባችንን ያስብልን በእውነት😢😢😢😢😢

  • @aynom2237
    @aynom2237 Před 8 měsíci +5

    ምን አለ ስኬታማ ሰወች ፈጣሪን ባይረሱ ገዘብ አምላካቸዉ ይሆናል ከስኬቱ ጀርባ ፈጣሪ እዳለ ይረሳል ደክሜ ነዉ ይላል እሼ አተ ብቻ ነህ ፈጣሪን የምታመሰግነዉ

  • @WH-cs9pv
    @WH-cs9pv Před 8 měsíci +3

    ክብርና ምስጋና ለሥላሴ ዎች, አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ በጣም እናመሰግናለን እሼ

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 8 měsíci +9

    እኔም ልጅ ሁኜ ለናቴ ቤት እሰራላታለሁ መኪና እገዛለሁ እል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለናቴ በትንሹም ቤሆን እያሳካሁ ነው ህልምህን ከኖርኩው ስኬታማ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚሆነውም ስለሆነውም እሼ ትቺላለህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ትድረሳለህ 😊

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 8 měsíci +2

    እሸ መንገድ ሁሉ በቅንነት በፍሪአ እግዚአብሔር የተጀመረ ነው በዛ ላይ አንተ ጎበዝ ነህ እነዚህ ተደምረው ሰኬታማ አድርገውሀል እግዚአብሔር የሀሳብህን መልካሙን ሁሉ ያሳካልህ❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 8 měsíci +4

    እሼ እንኳን እግዚያብሄር ከፍ አደረገህ። በየቀኑ እንዳንተ የተሳካላቸዉን ሰዎች አያለሁ። ስኬታማ ሆኜ አለም በቅርቡ እንደሚያየኝ እርግጠኛ ነኝ። ብዙ የህይወት ፈተናዎችን አልፌያለሁ። የጠቀስካቸዉ ሀሳቦችን ሁሉ ሳላስበዉ እያደረግኩ ነበር አሁን ደግሞ በደንብ በርትቼ እቀጥልበታለሁ። ሴት ነኝ 30 አመቴ ነዉ። የመጀመሪያዉ አላማዬ ቤት እንዲኖረኝ ነበር እሱን አሳክቻለሁ። የበጎ ፈቃድ ተቋም መስርቻለሁ።
    ቋሚ ቢዝነስ፣ ቤተሰብ መመስረት፣ አለምን መጎብኘት እና ቅንጡ የተባሉ ነገሮችን ለራሴ መሸለም የቀጣይ 5 አመት ህልሜ ነዉ። እግዚያብሄር ያሳካልኝ አሜን! ይህን መልዕክት ከ5 አመት በኋላ መጥቼ አየዋለሁ።

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 Před 8 měsíci +6

    እሸቱ አተ የተባረክ ሰው ነህ እና ለይላ የምትባል ልጅ በሳአውድ አረቢያ እሪያድ በስቅላት ልትገደል ትንሽ ቀን ቀርቶታል እና በገዘብ መውጣት ትችያለሽ ብለዋታን እባክህ በወላዲት አምላክ ይዠሀለሁ ድምፅ ሁናት😢😢😢😢😢

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Před 8 měsíci

      Iindet new bebirr Harun Midiyam ngeriyachew 😢😢😢

    • @semaetalem5541
      @semaetalem5541 Před 8 měsíci

      መጨረሻ ባስቀመጠው ሥልክ ላይ ደውለህ ወይም ደውለሽ አናግር ወይም አናግሪው።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 8 měsíci +2

    የእውነት እንቁ ማለት ላንተ ነው የሚተካው እሼ ምርጥ ሰው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 8 měsíci +10

    እሼ የኢትዮጵያ ተስፋ ጥቂት እንደአንተ አይነቶች ናቸሁ ኑርልን መልካም የኢትዮጵያ ልጂ ልጂህን ይባርክልህ ❤❤❤

  • @user-jv9zm7cb4z
    @user-jv9zm7cb4z Před 8 měsíci +4

    ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 Před 8 měsíci +5

    If you don't start working with what you have ....you will never work if you have more❤❤ soooo true

  • @natnaelgosa
    @natnaelgosa Před 8 měsíci +1

    እሸቱ እራሴ ትልቅ ደረጃ አድርሼ አገነኝካለው ትልቅ የተከበረ ሀብታም መሆን ነው ምፋልገው ሀብታም እሆናለው መንገዴንም ጀምሪያለው የጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእናታችን የእመቤታችን ልጅ ይረዳኛል እመቤቴ ማሪያም ትረዳኛለች አምናለው እችላለው አደርገዋለው 💪🙏🙏

  • @wubnshemelkie4792
    @wubnshemelkie4792 Před 8 měsíci +2

    እሼ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀገውን ያብዛልህ አንተ ልዩ ሰውነህ

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Před 8 měsíci +4

    እሸ ትልቅ ሰው !! ፈጣሪ ይባርክህ, እውነት እልሀለው ፈጣሪ ባርኮ ነው የፈጠረህ። ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ, ገና ብዙ ትጓዛለህ።
    You are unique and special !! God bless you !!

  • @_-kemeriya
    @_-kemeriya Před 8 měsíci +8

    እሼ የኔ ጀግና ከፀረኝነት የፀዳህ ውብ ኢትዮጵያ ወላሂ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ

    • @user-cq3po3fd9i
      @user-cq3po3fd9i Před 8 měsíci

      ምናለ እሸ ጠቅላይሚኒስተር ቢሆን 😭

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ሁሌም ታሪክ ቀያሪ ነው

  • @user-ql3nq2ld8m
    @user-ql3nq2ld8m Před 8 měsíci +2

    እሼ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ በዚህች ምድር ይብዛልን ክብር ለእናትናልጁ ይሁን

  • @Fude-lx8tb
    @Fude-lx8tb Před 8 měsíci +16

    You motivated me more than all motivators

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Před 8 měsíci +4

    እሼ አንተ እኮ የመድሐኒያለም የስራ ውጤት ነህ ክፍያው ከሰማይ ነው ወንድምዬ ገና ብዙ ታያለህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ssamrissisay9721
    @ssamrissisay9721 Před 8 měsíci +1

    እኔ ግን ምን እንደምል አላውቅም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ከፍ ከፍ ከፍ ያርግህ መድሀኒአለም ለዚህ ትውልድ ተስፋ ነህ እሼ ዘርህን ያብዛው እግዚአብሔር❤❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 8 měsíci +1

    እሼ ስታወራ አንደበትክ አይጠገብም በእራስክ ሂወት ላይ ተመስርተክ ስለምታስተምር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ ከአንተ ገና ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @mistiregirmasimee3752
    @mistiregirmasimee3752 Před 8 měsíci +4

    ልጄ አንተ ትለያለህ እመቤቴ አብዝቶ ይባርክህ አንተን ያሳደገች እናት በጣም እድለኛ ነች አሁንም ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 Před 8 měsíci +21

    ይኸ ግርማ ሞገስህ አብሮህ ያርጅ እዛኛውም አገር ያሳምርልህ በሰማይቤትም ከፍ በል ፈጣሪ በሚወደው መንገድ ላይ ይውሰድህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን

  • @samueltesfaye3871
    @samueltesfaye3871 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ላንተ የሰጠውን ማስተዋልም ትግስትም ጽናትም ለሁላችንም ይስጠን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 8 měsíci +2

    አሼን የምወደዉ በምክናት ነወ ያለፈበት ህይወቱን ቁልጭ የማያፍርበት ጀግና ነክ በጣም 👍😍🙏

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Před 8 měsíci +3

    እንቅፋት አይምታ የኔ ጌታ ቃላት አጣውልህ የኔ አባት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Před 8 měsíci +4

    የሚገርም ነው ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነው ያከፈልከን ከዚህ በላይ የስኬት ሰው ያድርግህ እግዚአብሔር ።

  • @mrx7631
    @mrx7631 Před 8 měsíci +1

    ካተ ብዙ እንመራለን ጓበዝ ከዝ በላይ ገና ትደርሳለህ ተባረክ😮❤

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před 8 měsíci +2

    እንኳን የልብህን መሻት አደረገልህ ሁሌም እግዚአብሔር ሰውን የሚያከብረውን እንዲህ ያከብራል ተመስገን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 8 měsíci +5

    እኔ የሚገርመኝ እራሱን የሚገልፅበት መንገድ😂😂😂😂😂😂 ይመችህ❤

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Před 8 měsíci +3

    እሼ እንክዋን እግዚአብሔር ያሰብክበት ቦታ እራስህን አሳየህ እኔም እንደምመኘው ቦታ ያድርሰኘ። እኔ ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነህ። ❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ካንተ ጎን ነኝ በግሌ

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před 8 měsíci +7

    የእኔስ ህይወት መቸ ይሆን የሚቀየረው ይኽው ስዴት ከወጣሁ 11 አመቴ እሰራለሁ ግን ገንዘቡ የት እንዴሚገባ አላውቅም 😭😭😭 ወይ እኔ አላለፈልኝ ወይ ለእህት ለወንድሞቸ አለሆንኩ አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ😢
    እሸዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለትልቅ ደረጃ ደረስክልን ❤🎉
    😢

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat Před 8 měsíci

      የኔ እህት አይዞሽ 😢😢ፀሎት አድርጊ አስራት በኩሩት አውጭ ከዛ ይበረክትልሻላ

    • @EnatLove-rm6wy
      @EnatLove-rm6wy Před 8 měsíci

      አይዞሽ እኅቴ ዋናው ጤና ነው የሰው ልጅ የሚኖረው እግዚአ ብሔር የፈወደውን ነው ዋናው የእለት እንጀራችንን እንዲሰጠን ነው መለመን ያለብን ቅዱስ ቃሉም የሚያዘው እንደዛ ነው ብዙም አትጨነቂ ይህም ያልፋል

  • @addismarakiyedane4053
    @addismarakiyedane4053 Před 8 měsíci +5

    አሽዬ የናዝሬቱ ፍቅር ያገሬ ልጅ ከዚ የበለጠ ሰው እረጂ ያርግክ ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 8 měsíci +6

    እሼ በየድከበት እግዚአብሔር ይከተል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔርን ተደግፎ የወደቀ የለም ቢንገዳገድም ይቆማል እንደ እምነትህ አርጎልሀልና እግዚአብሔር ይመስገን ገና የኢትዮጵያንስም በከፍታ ታስጠራለህ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏾❤️

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 8 měsíci +2

    እሸቱ ጎበዝ ነህ አደንቅሀለው ግን ስለ ራስህ ብዙ አታውራ ጥሩ አይደለም ።እያስተዋልክ እና እያመሰገንክ ራስህን ዝቅ አድርገህ ለመኖር ሞክር።

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před 8 měsíci +1

    እሼ ሁልጊዜ ሳይህ እፅናናለሁ እበረታለሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayishamuhammad4077
    @ayishamuhammad4077 Před 8 měsíci +7

    አይ እናት! ፈጣሪ የእናቶችን እድሜ ያቆየው እናቶች እኮ እንደ ሻማ ቀልጠው እኛን የስዋቡን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ከማሐፀን ጀምሮ ይመርጣል እግዚአብሔር የሚያገለግለውን ያውቃል እና ሰይጣን በተለያየ ነገር ሊፈትነው ስለሚችል ሁላችንም በጸሎት እናስበዉ የኢትዮጵያ እንቁ ምርጥ ወጣት ነው።

  • @AddiseDinku
    @AddiseDinku Před 8 měsíci +2

    አማምላክ በመንገድህ ሁሉ ትከተልህ ከዚህ በላይ እምነትክን ያጠንክርልህ ሁላችንም በእምነት እንድንኖር ድንግል አትለየንንን

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Před 8 měsíci +11

    እሸቱ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከዚህም በላይ ደስታ እይልን ምርጥ ሰው እና ማን ልልህ ፈልጌ ነው ሁላችንም በመከራ በችግር ነው ያደግነው በህልም ካመንክበት ሁሉም ያተ ነው ክብር ለመዳንያለም እና ለናቶች 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @mahletetsigetube
    @mahletetsigetube Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር እንዲ ድንቅ ያደርጋል
    ለታመኑት ታሪክ ይቀይራል
    እግዚአብሔር የሁላችንንም ታሪክ እንዲህ ይቀይርልን

  • @raddanitube
    @raddanitube Před 8 měsíci +80

    እንኮን ለዚ አበቃ ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g Před 8 měsíci +8

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤👍👍👍

  • @HabtamuKebede-ge2px
    @HabtamuKebede-ge2px Před 8 měsíci +3

    Thank you eshetu i screen shoot this text and iwill show you within 5 years b/c this 10 rules are on the way in my life

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl Před 8 měsíci +9

    My GOD that white man says to Eshe u made my day 👌👌👌

  • @Orthodox_Tewahdo_Tube
    @Orthodox_Tewahdo_Tube Před 8 měsíci +3

    Believe me now I am 16 years old but after 10 years I will do my dream.. Thank you Eshe

  • @argawabili6171
    @argawabili6171 Před 8 měsíci +1

    እጅግ ልብ የሚነካ እና የሚያስተምር ምክር ነው። ከልብ እናመሰግናለን ፣ እሸቱ።

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před 8 měsíci +1

    የእዉነት አመሰግናለዉ ቡዙ ነገር የተማሩከት ከሂወትክ ተሞክሮ በርታ ተፅኖ ፈጣሪ ወጣት ነክ ለኛ ተምሳሌት የሆንክ

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 Před 8 měsíci +4

    This video will get 1M views in a couple of weeks. Mark my words!!!

  • @zerihunmamo7312
    @zerihunmamo7312 Před 8 měsíci +5

    "በጊዜው መጨረስ የነበረብህን ስራ ስታራዝመው፣ አብሮ የምታራዝመው ከስኬትህ ጋር የምትገናኝበትን ቀን እንደሆነ አስተውል።" ድንቅ ምክር ነው! የረዳህን አምላክ ማመስገን እያስቀደምክ የደረስክበትን ጥበብና ማስተዋል በየጊዜው ለወገኖች ለማጋራት የምታደርገው ጥረት ይደነቃል።❤

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ሰው አንድም ወዳቂ ቃል የለም ሁሉንም በጉጉት ሰምቻለሁ እናመሰግናለን አሼ❤❤❤❤❤

  • @habtamulijalem7837
    @habtamulijalem7837 Před 8 měsíci +2

    የእግዚአብሔርን ተዓምራት ባንተ እያየን ነው እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን

  • @user-mb2wb9lq5m
    @user-mb2wb9lq5m Před 8 měsíci +3

    በጣም እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ አግዚአብሔር አንተ እንደባረከህ ለኛም ይባርከን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před 8 měsíci +4

    Eishiye you deserve it because you are a perfect man ,

  • @hayutube222
    @hayutube222 Před 8 měsíci +1

    ከዝህም በላይ ከፉ በል ምረጥ የኢትዮጲያ ልጅነህ😍

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 8 měsíci +1

    እሼ መልካም ስለሆንክ ነው እዚህ የደረስከው አሁንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ameltsega7062
    @ameltsega7062 Před 8 měsíci +4

    When one of us win, we all Win! Congratulations!

  • @HAGERESTUDIO
    @HAGERESTUDIO Před 8 měsíci +3

    I JUST FINISHED WACHING እና ምን እንደምል አላውቅም IT REALLY TOUCHES ME ESHE ... THANKS A LOT.

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 Před 8 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ምትናገረዉ ወንድም እሸቱ ጌታ ይጠብቅህ ለኔንም መነሳት ምክንያት ያድርግህ።

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 Před 8 měsíci +2

    Here he is my favorite ጀግና እሼ! you are real visionary ! hero! God bless you more and more!😊

  • @eileniemikael2666
    @eileniemikael2666 Před 8 měsíci +3

    Excellent accomplishments! good for you and God bless you 🙏🙏🙏

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Před 8 měsíci +14

    Thank you Eshé! Such an uplifting message. Respect 🙏🏾

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 Před 8 měsíci +2

    ጨማምሮ ይባርክህ መልካም ሰው ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር የረዳህ💚💛❤️ keep up the good job💚💛❤️

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Před 8 měsíci +1

    እሼ እግዚአብሔር ለኔ የነገረኝ እስኪመስለኝ።ድረስ ነው የገረኝ ባንተላይ አድሮ ያስተማረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር🙏🙏