//የቤተሰብ መገናኘት//" ሞተዋል የተባሉት አባት በህይወት መጡ..." በቅዳሜን ከሰዓት ያልተጠበቀው ሆነ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 2,9K

  • @Yegeterq
    @Yegeterq Před 11 dny +920

    በዚህ መካከል ግን እናትዬዋ እራሱ ጥሩ ሴትዮ ናት ልጅቷ የማታውቀውን አባቷን ናፍቃ እንድታድግ የደረገች ጀግና እናት ነች

    • @selamawit7917
      @selamawit7917 Před 11 dny +10

      ትክክል

    • @BzuayehuTefera
      @BzuayehuTefera Před 11 dny +34

      የድሮ ኢትዮጵያ እንዲህ ናት ዘር ጎሳ የለውም ንጹሁ ሰው ያለበት ሰው መሆንክ ብቻ በቂ

    • @oneeritrealoveeritrea332
      @oneeritrealoveeritrea332 Před 11 dny +19

      በጣም ከምጠብቀው በላይ ጥሩ ሰው ናት ይርጋለም ማለት

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 11 dny +6

      batem egezbhren ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 11 dny +14

      በጣም ምርጥ እናት ነች ወላሂ ስትንገር እደት ከአጀቷ እደተሰለሰለች

  • @endale2533
    @endale2533 Před 11 dny +446

    የመርሃዊት እናት የሚገርሙ የፍቅር ሴት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ድንቅ ሴት

    • @martazenebe2268
      @martazenebe2268 Před 11 dny +10

      እንደ ዛሬ አልቅሸ አላዉቅም መርሀዊት በጣም አሪፍ ልጅ ናት የአባትን ፍቅር ያሳየች

    • @user-gl8cs3fb1d
      @user-gl8cs3fb1d Před 10 dny

      @@martazenebe2268 በጣም አብረው የኖሩ እኮነው እሚመስሉት እጃቸውን ስታሻሻቸው አስለቀስችኝ ምነው የኔም አባት እድች ቢሆንልኝ ሞቱ ውሽት በሆነ ብየ ተመኘሁ ግን ምኞት ብቻ ከመሬት በታች ተኝቷል እኔ ስከራተት😭😭

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 10 dny +1

      በጣም❤❤❤❤

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Před 11 dny +170

    የልጅቷ እናት አድናቂዎች 👍👍 አድርጉ ልጇ አበቱን እንደትራሰ አድርገ መሰደጓ የሚደነቅ ነው ክብር ይገባሻል❤❤

    • @user-qs1mg5gf2h
      @user-qs1mg5gf2h Před 7 dny

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @frykhalifa
      @frykhalifa Před 2 dny

      ❤❤

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 Před 11 dny +108

    እናትሽ እጅግ አስተዋይና መልካም ስብእና ያላት ሴቴ ነች። አንች ደግሞ ድንቅ ልጅ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 11 dny +522

    የሰው ልጅ ከፈጣሪው ተስፍ አይቆረጥም እና እኔም የጎንደሩን ልጅ እንባው እንደሚታበስለት ተስፍ አለኝ ኢንሸአላህ😢😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 11 dny +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @fgty-nm2sf
      @fgty-nm2sf Před 11 dny +2

      ኣዎ በጣም

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk Před 11 dny +3

      የኔ ሚስኪን አላህ ይርዳው😢

    • @hassaaed3187
      @hassaaed3187 Před 11 dny

      😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔

    • @Ethiopiaqueer
      @Ethiopiaqueer Před 11 dny +1

      ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን እውነት ደብቆ አያስቀርም ፈጣሪ በሰው ላይ አድሮ ለዚ ደስታ እንዲበቁ ያላደረጋቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ 🙏🙏🙏

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 11 dny +305

    30 አመት በለይ የሆነውን አባቴ እንዳቺ አንድ ቀን እግዚአብሔር እደሚያገናኘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሀገሬ በሰላም ልግባ የመጀመሪያ ስራዬ አባቴን መፈለግ ነው እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😥🙏

  • @workumasho51
    @workumasho51 Před 10 dny +57

    መርሀዊ እና እናቷ 2016
    ምርጥ እናት እና ልጅ ተብለዉ
    እዲሸለሙ የሚመለከተዉ
    ያስብበት ጋዜጠኞቹም ይገባቸዋል ሠርጉንም ebs ይዘግብልን

    • @user-ze3zr4rl2i
      @user-ze3zr4rl2i Před 8 dny +3

      በጣም ለእናቶች በሙሉ ትምህርት ነዉ

    • @user-my4bi2ze6w
      @user-my4bi2ze6w Před 2 dny +1

      ኣንዳንድ ክፉ እናቶች ባንድ ወቅት ኣበድኩልህ ያሉትን ወንድ በሃሰት ወንጅለው ኣባትና ልጅን እንዲቆራረጡ ያደርጋሉ:: ልጆቹ በነቁ ጊዜ ቱ ሌት ይሆንና ኣባት ሲሞት ለልጆቹ ፀፀትን ያወርሷቸዋል

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 11 dny +26

    ኤርትራዊያን ትዳራቸውን በጣም ነው የሚወዱ በላቸውን አክባሪ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው የልጅቷ እናት እስካሁን ለልጅቱ አባት ጥሩ አመለካከት ነው ያላት

  • @Fiseha-om7wc
    @Fiseha-om7wc Před 11 dny +199

    ምን አይነት ምርጥ ቤተሰብ ነው ነው ያሳደጋት ልጅቱዋ የጥሩ አናት ቤተሰብ ዉጤት ናት ልጅ እና አባትንን የሚያራርቁ ቤተሰብ ትምህርት የሚሆኑ ቤተሰብ ናቸው

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 Před 11 dny +1

      Gin ye Wedime Liji yalachewi gardoch nachewi Ade Inkan fege tinfis yalalu ine germogni newi yastwalchewi ale 😂 Inde yihe taqi desta lay

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 10 dny

      Tewkut abatun alasayewm bye neber

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před 10 dny

      በጣም እኔ ምስክር ነኝ ሰለ አባቴ ጡሩ ነገር ሳይነገረኝ አድጌ ይህው እስው አገር እከራተታለሁ

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co Před 11 dny +868

    የጎደሩ ልጅ ሀሳብ ነሆነበት ማነው እደኔ😢😢😢😢💔💔💔

    • @user-vx4sk5dd1e
      @user-vx4sk5dd1e Před 11 dny +26

      እኔ ወላሂ ዛሬ ስጠብቀዉነበር ሁለየ ነዉየማስበዉ

    • @user-yt7qw7wb3j
      @user-yt7qw7wb3j Před 11 dny +12

      እኔየምር

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe Před 11 dny +12

      ቅዳሜን ሳስብ እሱ ነዉ እማስበዉ ዘረ እወቅ በጣም እመስበዉ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 11 dny +6

      እኔ

    • @user-zd2nc7jn4p
      @user-zd2nc7jn4p Před 11 dny +7

      የሱ የሚመጣ መስሎኝ ነበር

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf Před 11 dny +55

    ልጅ -እንዴት ነህ
    አባት- ደህና ነኝ
    በደህና ውስጥ ብዙ የማይነገሩ ነገሮች አሉ

  • @antenehambachew6040
    @antenehambachew6040 Před 11 dny +77

    በእውነት በእውነት ይችን ልጅ ልታገባ የተዘጋጀህ በጣም እድለኛ ነህ መልካም ትሁት እንደ አባቷ ፍቅር ማን ከማን መድሎ የሌላት ለሁሉ ሰው ፍቅር ያላት ከሰማይ ነው የተሰጠህ ደስ ይበልህ ቋንቋ የለኝም በተለይ በተለይ እናቷ እውነትን ፍቅርን ማንነትን እየነገሩ ያሳደጉሽ እናትሽ ምስጋና ይገባቸዋል ባለፈው ሳምንት አባቷ እንደሞቱ ሲነገራቸው በስልክ እንዴት እንዳለቀሱ እስከ አሁን ድረስ በጣም ይደንቀኛል እውነትና ፍቅር ከእናትየዋ ጋር እንዳለ ያስታውቃሉ ልጅቷም የፍቅሯ ምንጭ እናቷ እና ደግ ሰው ደግ ወለደ ሲሉ የሰማሁት ቃል ይመስለኛል በተፈጥሮ የተሰጣት ፀጋዋም ጭምር ነው
    ይች ልጅ ልጅ ወልዳ ልጆቿን ስገምት ይኸው ፍቅር ቤተሰብ ይደገማል .........አቦ ይመቻችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Před 10 dny

      Inshallah hulem yetazara naw yemitachedauuu

  • @seblewongeldebebe7622
    @seblewongeldebebe7622 Před 11 dny +200

    የኢትዮጵያ ታሪክ እና የህዝቡ ስቃይ ፍንትው ብሎ የታየበት የቤተሰብ ታሪክ! ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ለተዋደቁ ሰዎች 🙏

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Před 11 dny +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

    • @zaidshimendi9145
      @zaidshimendi9145 Před 11 dny +5

      የተዋደቁት እንኳን ለወራር ህዝብና ሀገር ለመግዛት ነው።ይሁን ግን ቤተሰብ መገናኔታቾው ደስ ይላልል

    • @henoktadesse8648
      @henoktadesse8648 Před 11 dny +1

      ምን አስፈለገ ይሄን ማለት

    • @seblewongeldebebe7622
      @seblewongeldebebe7622 Před 11 dny +2

      @@henoktadesse8648 whatever the reason was, most of the soldiers and their families paid the price!

    • @seblewongeldebebe7622
      @seblewongeldebebe7622 Před 11 dny +3

      @@zaidshimendi9145 But the people paid the price!

  • @shimelismekuria
    @shimelismekuria Před 11 dny +462

    መራዊትዬ የአዳማ ልጅ የታክሲ ሾፌር ነኝ አደባባዩ ላይ ቀረፃ ሲደረግልሽ በአካል አይቼሻለሁ ታክሲዬም ቀረፃ ውስጥ ገብታለችአባትሽ አርፈዋል ሲባል በጣም አዝኜ ነበር አደባባዩ ላይ በቀን 10 ጊዜ ነው የምመላለሰው በደረስኩ ቁጥር ከፊቴ አትጠፊም ፈጣሪ ግን ታሪክ ቀየረ ሀዘንሽ ሀዘኔ ደስታሽ ደስታዬ ነው በዘህ ታሪክ ያዘናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች በጣም እናመሠግናችኸለን መራዊትዬ መልካም ሰርግ ሰርግሽን እንድትጠሪን እሺ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Před 11 dny +13

      እንኮን አብሮ ደስ ያለን ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @TensaeTilahun-qx2ob
      @TensaeTilahun-qx2ob Před 11 dny +5

      በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb Před 11 dny +5

      Thank you 😊

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv Před 11 dny +6

      እኔም ወላሂ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ልጅ ጥሩ አባት ጥሩ

    • @asmaragada2202
      @asmaragada2202 Před 11 dny +2

      Lijitua lik nat ewnatim yehen yemesele yeweha abat ket yegegnal

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w Před 9 dny +11

    ይገርማል እግዚአብሔር ቸር ነው:: በወጣትነቴ የ19 ኣመት ወጣት ሆኜ ምክትል የመቶ ኣለቃ ሆኜ ኣምሳሉንና ኣለማየሁን የበታች ሹም ሆነው ነበር የማውቃቸው ኣስመራ ትራክ ሲ ነበርን ከዛ ወደደቀመሃሪ የማሰልጠኛ ጣቢያ ሁላችንም ከሁሉም ኣባላቶቻችን ጋር ተንቀሳቀስን:: ከዛም ሁላችንም በማእረግ ኣደግን ሗላም እኔ ወደሌላ ክፍል ተዛወርኩ:: ኣኣ መቶ ኣለቃ ኣምሳሉንና መቶ ኣለቃ ለገሰን እንዳገኘሗቸው ወደ ኣሜሪካ ሄድኩ:: የስራዊቱ ትዝታ ግን ሁሌም ከህሊናዬ ኣይጠፋም:: ጏደኞቻችን ሁሉ ኣልቀው ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን:: ባሻ ኣለማየሁ እንኳን ደስ ያለህ:: ምርጥ ልጅ ነው ያለችህ:: ከኤርትራ ህዝብ ጋር መለያየት ኣልነበረብንም:: እንደዚህ ፍቅር ናቸው ፍቅራቸውና ጥላቻቸው ፊት ለፊት ነው ሸር ኣያውቁም::እኔም በጣም የምወዳትና የማፈቅራት ባለቤቴ የቤተሰቦቿ ትውልድ ቦታ ደቀመሃሪ ኣካባቢ ነው:: ደቀመሃሪ እያለሁ ሳይሆን እዚሁ ኣሜሪካ ነው የተገናኜነው: በኛ ሃጢኣትምክንያት የተከፋፈለችውን ሃገራችን እግዚአብሔር ኣንድ ኣድርጎልን ለማዬት ያብቃን:: መቶ ኣለቃ ኣምሳሉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 Před 11 dny +35

    በእነዚህ ሰዎች ንግግር ውስጥ " የድሮዋን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን " አየዋቸው !!!!ክፉዎች ተንኮልን እና መለያየትን የምታስቡ ወዮ ለእናንተ 😢😢

  • @kasahundabi7428
    @kasahundabi7428 Před 11 dny +79

    ልጅታ ወይኔ ምን አይነት ስብእና ያላት ልጅ ነች ዘመንሽ ይባረክ

  • @animallife8337
    @animallife8337 Před 11 dny +174

    ዮኒ ግን ምርጥ ሰው ነህ!!!

  • @megibaryimer
    @megibaryimer Před 11 dny +51

    ለዚች ሀገር ሲባል ስንቱ ወታደር ህይወቱ እንደተበላሸ ከቤተሰቦቹ እንደተለያየ ግልፅ ማሳያ ነው።
    ክብር ለእናንተ

  • @aberabafa7577
    @aberabafa7577 Před 10 dny +16

    የእናቷ መልካምነት እጅግ አስደንቆኛል። ይህንን ያህል ዓመታት የአባቷን መልካምነት ለልጇ እየነገረቻት ማሳደጓ የሚገርም መልካምነት ነው። ዘመንዋ ይባረክ ብያለሁ።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 11 dny +144

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው።
    ታድላ የልፋትዋን ነው ያገኘችው።
    💚💛♥️

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 11 dny +161

    የበረሃው ጓዴ ፣ እንባሄ በ4ቱም ፈሰሰ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ😢
    መህራዊትዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 10 dny +9

    ዮኒ ምርጥ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ከአለቀሰው ጋር አልቅሰህ ከሳቀው ጋር ስቀህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ቤተሰቦችህን ይባርክልህ

  • @beldatufa82
    @beldatufa82 Před 11 dny +18

    በበተሰብ መገናኘት ፕሮግራም ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው። ሁለት አይነት እንባ፣ የደስታ እና የሃዘን። የዚች ልጅ እንባየ ግን ከሁሉም የከፋ ነበር። ያለፈው ሳምንት ቅስምዋ ስብር ብሎ ስታለቅስ አንጀቱ ያልተላወሰ ሰው ያለ አይመስለኝም። ዛሬ ደግሞ የደስታ እንባ አብረናት አነባን። መርአዊ ጀግና ልጅ ነሸ። የጀግና ልጅ ምንጊዜም ጀግና ነው። መልካም እናት አለሽ። ዘራችሁ ይባርክ።

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Před 11 dny +139

    ባለፈው በህይወት የሉም ሲባል በጣም አልቅሼ ነበረ ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም በህይወት ኖረው ለልጅዎት ደስታ ሆኑ ደስ ብሎኛል❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 11 dny

      በጣምአሳዝናኝነበር

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 11 dny +3

      እኔም አዝኜነበር፡ግን፡መረጂ፡የምትሰጠው፡ሞቱ፡ያለቺው፡ለቅሶ፡አልሄደችም፡በወሬ፡ነው፡የሰማችው፡እርግጠኛ፡ሳትሆን፡ሞቱ፡እንዴት፡አለች?

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 11 dny

      ልቤ ስጥቅ ነበር ያለው

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx Před 11 dny

      አብሬ ሳለቅስ ነበር
      አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢😢

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu Před 11 dny

      ስምስ ሌላ እኮነው ስም ቀይሮ ይሆናል ብለው እና የፎቶ የቦታ የታሪክ መመሳሰል ሰለተገጣጠመ ነበር​@@saraaamarech5920

  • @rohatube7825
    @rohatube7825 Před 11 dny +179

    እባክሽ የዘር ጠይቅ እናት አለሁ በይው እኛም በጉጉት ሞትን እባክሽ የዘር ጠይቅ እናት አቤት በይ

  • @emuahlam
    @emuahlam Před 11 dny +21

    አንድ ከደህና ተወለድ አንድ ከደህና ተጋባ እሚባለው ለዚህ ነው ልጅቷ አባቷን አጥብቃ የፈለግችው የእናቲቱ ደግነት አለበት ስላባቷ ጥሩ ነገር እየነገርች ነው ያሳደግቻት❤❤❤❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 10 dny +13

    ወይኔ ባለፈ ያለቀስኩት ለመርሀዊ አሳዝናኝ ለማግኘት ጓግታ ብዬ😢😢የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን አገኘሽ እንኳን እህት ወንድም ኖረሽ 😍😍😍😍

  • @shimelistenna3052
    @shimelistenna3052 Před 11 dny +110

    ኤርትራውያን የፍቅር ሠዎች መሆናቸውን ዛሬ አየሁ። እጅግ ደስ ብሎኛል

    • @LetayGebru
      @LetayGebru Před 11 dny +1

      Hulum metfo ayidelum

    • @LB-lt8cg
      @LB-lt8cg Před 10 dny +4

      ሁሌም ፍቅር ነን በሰላም በጉርብትና መኖር የምንፈልግ ህዝቦች ነን

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Před 9 dny

      እኔኮ በጣምምምም ነው ምወዳችሁ ግን ቃል ራሱ የለኝምምምም ​@@LB-lt8cg

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Před 9 dny

      ❤❤❤

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 Před 11 dny +76

    መራዊት ቀና ልብ ያላት ልጅ ናት, እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን እንዲሁም አዲስ የምትመሰርችዉ ትዳር ይባረክልሽ ,ወ/ሮ ወርቋ አያትሽ ወ/ሮ ይርጋዓለም እና አቶ አለማየሁ ያንቺን ፋሬ ለማየት ያብቃቸዉ

  • @Misneb
    @Misneb Před 10 dny +23

    ብዙ ቁምነገርች በሁሉም ተነግረዋል፣ የመርሀዊት እናት ስለሻምበልባሻ አለማየሁ መልካምነት ስትናገር "ብዙ ግዜ ከጥሩ ሰው ጥሩ ልጅ አይገኝም ነገር ግን መርሀዊት ልክ እንደ አባትዋ መልካም ልጅ ነች" እንዲሁም ዕፅገነት የህዝቦችን ግኑኝነትና ኑሮ ያመሰቃቀለው ችግር ላይ የሰጠሽው አስተያይት የሚረሳ አይደለም። ብትችሉ የመርሀዊትን ሰርግ በሆነ የ EBS ፕሮግራም ላይ ሽፋን ብትሰጡት እላለሁ። በጣም ቆንጆ መርሀ ግብር ነብር!

  • @dao-107
    @dao-107 Před 9 dny +6

    አቦ ይቺ …ወርቅ ናት…! አይዞህ….አይክፋህ …ብላ አባትዋን ማፅናናት❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 11 dny +88

    ኤርትርያን ጏረቤቶች ነበሩ አደኛው ሹፌር ናቸው አንደኛው መካኒክ ናቸው ሚስቶቻቸው በጣም ነው የሚያከብሯቸው
    ለባሎቻቸው በጣም ክብር አላቸው
    ልጆቹም አባታቸውን እንዱያከብሩ ነው የሚሆኑት❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 Před 11 dny +116

    ባለፈው የሞት መርዶ ዛሬ ደግሞ የደስታ ከአባትዮው ይልቅ ለልጂቱ ደስታ እጂግ ነው የተደሰተኩት እንኳን ደስ አለሸ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 11 dny +13

    ከዕድሜ በስተቅር አባትሽ ቁንጅናቸው እንዳለ ነው❤❤❤

  • @user-ve4uw3ro4q
    @user-ve4uw3ro4q Před 10 dny +12

    ሞተዋል ሲባል በጣም አዝኜ ነበር !!በመገኘታቸው ከልብ ደስ ብሎኛል !መራዊትም እንኳን ደስ ያለሽ !!

  • @user-mq9jw3sk7b
    @user-mq9jw3sk7b Před 11 dny +78

    ሐዘንኪ ናብ ሓጎስ ዝቐየረ ኣምላኽ ይመስገን ሜሪ ሸኮር i am happy fr you 🥰🥰😘

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 11 dny +126

    መህራዊትን የዛሬ ሳምንት የእናትሽን የዋህነት ያነባችውን እንባ አምላክ ቆርጦ የሞትን ደብዳቤ ቀዶ አባትሽን በአካል አመጣልሽ እሰይ እልልልል ያስደሰትክ አምላክ
    የጎንደሬውን ልጅ ቤተሰብ በአይናችን አሳየን ።

  • @zelekeferede411
    @zelekeferede411 Před 10 dny +42

    እኔን የገረመኝ የመራዊት እናት ስለአባቷ ጥሩ ነገር እየነገረች ስለአሣደገቻት በጣም ትሁት እና የተረጋጋች ልጅ ፣ቤተሰብ ወዳጅ መሆኗ ለእናቷ ከፍያለ ክብር አለኝ።

  • @LubabaAli-cz4uv
    @LubabaAli-cz4uv Před 6 dny +3

    እህህህ ውስጤ ነበር የተሰበረው ሙተዋል ሲሉ ወደር የለኝም ደስታየ እንካንደስ አለሽ እህቴ የመዳምቅመም ነኝ ከዱባይ ደሴ አራዳ❤❤❤❤

  • @metikengussia7487
    @metikengussia7487 Před 11 dny +259

    ዘሬ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ እና ደግሞ ከጎንደር የመጣው ልጂ ዘር ጠይቅ ነገር የት ደርስ እስክዛሬ አንጂቴን ይበላዋል😢😢

  • @Mira-uv7gh
    @Mira-uv7gh Před 11 dny +36

    እናትየዉ ግን በጣም ጥሩ ሴት ናት ከልጅቷ ስረአት አባቷን እንድ ትወድ አድርጋ ነዉ ያሳደገቻት የልጅቷ ፀባይ በጣም ደስ ይላል አላህ እንኳን አስደሰታት ጀግና እናት ነዉ ያላት

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 Před 11 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አለቀለት የተባለለትን ታሪክ አዲስ እሚያደርግ ፈጣሪ ይመስገን አልቅሸም አልቀረሁ እናቷም የሌለውን አባቷን እንድትወድ አርጋ ያሳደገች ቅን ልብ እናት ፈጣሪ የልጇን አባት ሰጠ መልሶ❤❤❤❤

  • @reactwithmotivation
    @reactwithmotivation Před 9 dny +4

    እኝን የመሰሉ የዋ ሰው በሕይወት ሳታገኛቸው ብትቀር ኖሮ ፀፀቱ የዘላለም ይሆን ነበር እንኳን ደስ ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 11 dny +39

    የዳሩትን ሴት ከልብ ማመስገን ይገባል።ታሪኩን ሁሉ አቀነባበሩት ኤቢኤስ አንደኛ አላህ ምስጋና ይገባዋል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SimretTsegahans
    @SimretTsegahans Před 11 dny +81

    መርሃዊት ሓፍተይ እግዚኣብሄር ይመስገን ካብ ሓዘን ናብ ሓጎስ ዝቀየረልኪ እንቋዕ ሓጎሰኪ ዝገርም ታሪኽ ዩ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tsehayabera-wk3to
    @tsehayabera-wk3to Před 6 dny +2

    መራዊት እንኳን ደስ አለሽ አብሪሽ አልቅሻለሁ በጣም ተደስቼአለሁ ኤርትራንም ስለማውቃት የአባትሽም የሙያ አጋር ስለነበርኩ የራሴ ታሪክ እስከሚመስለኝ ድረስ አዝኜ ነበር አሁን ግን ደስተኛነኝ በተለይ እናትሽ ጀግና እናት ናት ሠርግሽ ላይ የምገኝ ይመስለኛል መልካም የደስታ ግዜ ይሁንልሽ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 11 dny +18

    ሴት ልጅ ለአባቷ የተለየች ናት የሚባለው ይገርማል በጣም አስተዋይ እናትና ልጅ ናቸው ።
    ከሰው ጋር በሰላም መለያየት እንዴት ደስ ይላል 🙏

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 11 dny +27

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር የሞትዎትን ደብዳቤ የቀደደው ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እባለፈው ሳምት ላይ አዲት ልጅ የሞትን ደብዳቤ ተቀዶ በህወት አለው ብለው እዲመጡ እግዚአብሔር ይፍቀድ ብላ ነበር ይገርማል ያለችው ነው የሆነው ወይ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Před 11 dny +23

    የመርሐዊትን ለቅሶ ወደሳቅ የመለስክ ፈጣሪ የሁሉንም ሐዘን በደስታ ቀይር አንተ ምን ይሳንካል 🙏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 11 dny +8

    የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ !!!❤ የ መርአዊት አያት እናት ወንድም ቤተሰብ ሁሉ የሚያስደንቁ የፍቅር የስርአት ምሳሌዎች ናቸዉ እግዛብሄር ሞላ ቤተሰቡን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ!!!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
    Congratulations Mereawit!!!❤️❤️❤️

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Před 11 dny +40

    እንደዛሬ የደስታ ለቅሶ አልቅሼ አላቅም ደስ ይላል መርአዊት አባትዋን ማግኘቷ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @Tiffany_Waiting
    @Tiffany_Waiting Před 11 dny +95

    አባቴ እደዚህ ድንገት መጥቶ ባቀፈኝ🥹🥹💔.

  • @user-qd1cq1ft9h
    @user-qd1cq1ft9h Před 5 dny +2

    ምን አይነት ድርሀማ እሚመስል ድንቅ ታሪክ ነው አቦ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሚገርመው የመጀመሪያውን ፕሮግራም አይቼው በጣም አዝኜ ነበር ዛሬ ፕሮግራሙን ተጀምሮ እስኪያልቅ በደስታ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንኳን ደስ አለሽ መራዊት

  • @user-lu6xx5rg9f
    @user-lu6xx5rg9f Před 6 dny +2

    መራዊት እዬ ሞቱ ሲባል በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ከነመላው ቤተሰብሽ

  • @user-lx8zs5zk8b
    @user-lx8zs5zk8b Před 11 dny +60

    አብሬ አልቅሼ ነበር ግን አምላክ ታሪክ ቀያሪ የማያልቅበት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronaklilu3473
    @meronaklilu3473 Před 11 dny +15

    በስመአብ ልጅቷ ግን ልዩ ናት ሰው ትወዳለች ተባረኪ መርሃዊት እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @NaomiGrace416
    @NaomiGrace416 Před 11 dny +5

    This guy is so good man for his wife that way she couldn’t stop talking about him ❤

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 Před 10 dny +3

    መርሀዊት እንኳን ደስ አለሽ እኝህ ናቸዉ አባትሽ አንቺን የሚመስሉና ከነ ትክክለኛ ታሪካቸዉ መሳይ አባትሽ ስለሆኑ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ በለኒ ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ ያቆይልሽና ናፍቆታችሁን አጣጥሙ

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 Před 11 dny +28

    ደስ ሲሉ ንፁህ ፍቅር ነበራቸው ዘር ብሄር የሌለበት ከእግዚአብሄር የተሰጠንን ንፁህ ፍቅራችን ይመለስልን 🙌🍀🌼🌺

  • @feydukedir
    @feydukedir Před 11 dny +30

    መራዊት እንኳን ደስ አለሽ።።
    የመራዊት እናት በጣም ጥሩ ሰው ናት፣ መራዊት አባትዋን ለማግኘት የነበራት ጉጉት አይቼ ሳምንት አባትዋ በህይወት የለም ስትባል በጣም አዘና ስታለቅስ አሳዝናኝ አብሬዓት አልቅሼ ነበር፣፣ ዛሬ ደግሞ ትክክለኛ ወላጅ አባትዋ በህይወት ተገኘላት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ።ምንም ይሁን በምንም ሁኔታ ላይ ሆኖም ቢሆን አባት በህይወት መኖሩ ብቻ ትልቅ ዋጋ አለው። የአባትን ዋጋ የሚያውቀው አባቱ በህይወት የሌለና አባቱን በሞት ያጣ ሰው ብቻ ነው።።።።

    • @hayu4429
      @hayu4429 Před 11 dny

      😢ኤ ወላህ ሞት ክፉ

  • @user-dd8si1vl9w
    @user-dd8si1vl9w Před 9 dny +3

    በእውነት የዝህች ልጅ ደስታ ልዪ ነው። EBS ልዪ ናችሁና ዓለም ያመሠግናችሗል!!

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Před 11 dny +4

    ያልሞተ ሰው ይገናኛል።
    መርሀዊት እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ። እግዚአብሄር እንኳን ምኞትሽን አሳካልሽ።
    እንደገና እንደተወለድሽ ቁጠሪው። አባት መተኪያ የለውም። እኔም አባቴ ናፈቀኝ። ግን ቆሜ ስለቀበርኩ እኔ ወደእሱ እሄዳለሁ እንጂ እሱ ወደእኛ አይመጣም። ግንግን እኔም አባቴን በህይወት አግኝቼው እቅፍ ባደርገው ተመኘሁ። ለሁሉም በድጋሜ እንኳን ደስስስስ.....አለሽ አላችሁ። ቀሪውን ጊዜ ሳትለያዩ ለማሳለፍ። ያብቃችሁ።

  • @user-br3su6qb9l
    @user-br3su6qb9l Před 11 dny +22

    ዮኒ የሰው ማኛ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ
    አባባ ፈታ ያሉ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @cut2fun
    @cut2fun Před 11 dny +37

    "ውስጥሽ ምን ይነግርሻል?" ብለዋት "አባቴን በህይወት እንደማገኘው" ብላ ነበር፡፡
    ሞቱን ሲያረዷት ውስጤ እርር አለ። ለካ ለበጎ ነበር በህይወት ያለውን አባቷን ታገኝ ዘንድ የሌላ ሰው አባት ልሷን አወጣች፡፡
    ዛሬ ይሄው አባቷን በፍቅር ተቀበለች ቀሪ የልጅና አባት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፡፡

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n Před 11 dny +3

      😭😭😭😭😭😭😭😭ዛሬ የደስታ እባነዉ ያለቀስኩት እደት ደስ ይላል በአላህ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 11 dny +1

      አሜን አሜን እድለኛ ነች

  • @da8387
    @da8387 Před 10 dny +4

    እንኳዕ ሓጎሰኪ 🇪🇷
    እንኳን ደስ ኣለሽ 🇪🇹
    Congratulations 🎊💐✨️

  • @user-qq7xx5tr6v
    @user-qq7xx5tr6v Před 10 dny +6

    ዮኒ ሓውይ እህትህ አብሮ አደግህ ኤርትራ ነኝ አስመራ ሲነሳ እኛን እንደምታስብ ይገባኝ የኔ እልቃሻ

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Před 11 dny +14

    ከዚ መማር የምንችለዉ ምንም ጦርነት ቢኖር እዉነተኛ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ እንደሚዋደዱ እንደሚጋቡ.ፍፁም ንፁህ ሀበሻዎች ፍቅር እንደሆንን ያሣያል❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት ተመሥገን

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před 11 dny +55

    ልጂቷ አባቷን ነው የምትመስል 😢❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 11 dny +4

    መራዊትዬ እንኳን ደስ አለሽ እነትሽ ልዩ ነት ክብር ይገባቸዋል እንኳን እባሽ ተመለስልሽ እማ እግዚአብሔር ቀን አለው ❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 11 dny +3

    መርአዊ የዛሬ ሳምንት ስታለቅሺ ካንቺ ጋር አልቅሼ ነበር!!ደግ አባት ነው ያለኝ እንዳልሽ ዛሬ ደግሞ ህንባን የሚያብስ አምላክ ስላየሽ ደስታዬ ወደር የለውም❤❤❤❤እናትሽ ደሞ ይለያሉ❤❤❤የአባትን መልካምነት እየነገሩ ስላሳደጉሽ ዛሬም ደጉ መልካሙን አባትሽን በጤና ስሌገኘሽ❤❤❤ብዙ ቤተሠብ ስለተቀላቀልሽ❤❤❤❤ዋው❤❤❤ebs ሶች ደስንቱን ቋጠሮ ፈታችሁ!!!እናመሰግናለን

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 11 dny +70

    ሞተ ያላችሁትን ተስፋ የለውም ብላችሁ በልባቹ የቀበራችሁት ነገር እ/ር በተአምራት በህይወት የሚያሳቅፋችሁ ዘመን ይሁንላችሁ.❤❤❤

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 Před 11 dny +40

    ያረቢቢቢ ተገሪሜ አላበቃ አልኩኝ ሱብሀነል መሊክ

  • @frewhailu7450
    @frewhailu7450 Před 11 dny +4

    የመርሀዊት የዋህነት እና መልካምነት ነው ለዚህ ያበቃት።

  • @TESFAYEMERSHA-mi7xd
    @TESFAYEMERSHA-mi7xd Před 11 dny +3

    እኔ በሂወቴ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አላየሁም::የእናቷ ደግነት ከአነጋገሯ ይታወቃል:: ልጅቱ ደግሞ የኔ ፍልቅልቅ ቤተሰቧ በስርአት እንዳሳደጋት ያስታውቃል:: ለማንኛውም እግዚያብሄር ለአባቷም ለልጅቱም እድሜ ሰጥቷቸዉ የልጅና የአባት ፍቅራቸውን እንዲጨርሱ ምኞቴ ነዉ::

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 11 dny +22

    ልጂቱ አባቷን ትመስላለች እልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @buzu5629
    @buzu5629 Před 11 dny +111

    ማነዉ እንደ እኔ የኤንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ 🥰👍👍

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před 10 dny +3

    ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር የዚችን ልጅ እንባና የቤተሰብዋን ድካም የመለስ፣ ደስ ይበላችሁ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 11 dny +5

    እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ የመርሀዊት እርጋታ እና ትህትና ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደጋት ይናገራል ❤

  • @zuzuumususu
    @zuzuumususu Před 11 dny +158

    እኳንተገናኛችሁደስይላል ግን ሁሌም በጉጉትየምጠብቀው የጎደሬውልጅነው ከልቤአልወጣልኝያለው የሱንምደስታያሰማንየምትሉ😢😢😢😢😢

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před 11 dny +3

      አላየሁትም ግን ሁሉም ኮሜት ስለሡ ነዉ እሚያወራዉ😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 11 dny

      አላየሁትም ሁለይኮመትላይስለጎንደሩልጅየምትሉት

    • @user-yu5pd5rn8h
      @user-yu5pd5rn8h Před 11 dny

      ❤❤❤

    • @gvsvsvzb1598
      @gvsvsvzb1598 Před 11 dny

      በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @HananKsa-lj2mj
      @HananKsa-lj2mj Před 11 dny

      አወ ታሪኩ ልብ ይሠብራል

  • @user-qy8qx5gl9m
    @user-qy8qx5gl9m Před 11 dny +59

    Please ቅዳሜን ከሰአቶች የዘርጠይቅን ወይንም የጎንደሩን ልጅ ቤተሰብ አፈላልጉ እንዳትረሱት እመቤቴን ሁሌም ነው እማስበው የድንግል ማሪያም ልጅ እባክህን ቸሩን አሰማን 😢

  • @EndrisMohammed-on1io
    @EndrisMohammed-on1io Před 8 dny +1

    ውድ እህቴ መርሃዊት ያ የለቅሶ ጊዜ አብቅቶ ስትስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስስስስስ ያለሽ እህቴ እናትሽም መልካም እናት ነች ባለችበት ምስጋናየ ይድረሳት የሚገርም ትህትና ድንቅ ስነ ምግባር ያለሽ ልጅ ነሽና ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ሻንበል ባሻ አለማየሁም አንኳን ደስ ያለዎት

  • @teferazemelak6668
    @teferazemelak6668 Před 11 dny +3

    እናቷ ምርጥ ሰው ልጇን አባቷን ሳታውቀው እንድትወደው ያደረገች ።

  • @HawaSIED
    @HawaSIED Před 11 dny +50

    ሀዘን ወደ ደሥታ ይሉሀል ይሔነው አላህየ ሆይ ድገተኛ ደሥታ ወደ ቤታችን ይግባ እሥኪ አሚን በሉ አላህየ ምን ይሣነዋል ኢላሒ እለምነሀለሁ ታሪኬን በአተ ሀይል ወደ አተው ወደፈቀድከው ደሥታ ቀይረልኝ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 11 dny +20

    ወዮ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ሞተ የተባለው አለሁ ብሎ ብቅ እፁብ ድንቅነው እህታችን ሄለን እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 Před 6 dny +1

    ክብር ልቀድሞ ሰራዊት ህይወታችሁንኛ አድሜአችሁን ስለቀፈልችሁ እግዚር እድሜችሁን ያርዝም ክብር ይሁን

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 Před 2 dny

    እናቲቷ ጀግና ነዉት ወላሂ ላባሏ ምርጥ ምርጥ ነገር ስልባቷ እየነገርች ያሳድግቻት ትማሩ ከዚህ ለልጇች አባታችው መጥፏኳን መናገር ጥሩ አይድልም ❤❤❤❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 11 dny +69

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በተለይ የጓደሩ ልጅ እምን ደረሰ ሁሌም አስባለሁ የዘር ጠይቅ ነገር አላህ ያገናኛው ከናቱ ጋር ቅመሞችይ አበረታቱኝ በቅንነት ስወዳችሁ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb Před 11 dny +33

    የዚህች ልጅ አባቷን በማግኘቷ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ሌላው ኤርትራውያን በእውነት ፍቅርች ናቸው እኔ የታዘብኩት የኤርትራውያን ከኢትዮጵያውያን ጋር ያላቸው የፍቅር ጥግ ተለያይተን እንደማንለያይ ያሳያል ይህች ልጅ እድለኛ ነች የሚድር አባት ማግኘት ፀጋ ነው አቤት ደስ ሲል

  • @eleniCherenit
    @eleniCherenit Před 9 dny +2

    ቀል አጣሁ የዛሬው ልዬ ነው አልቅሼልሞት ነው ትክክለኛ አባቷ ነው!!!!!! አረጋገጥኩ ሁለቱም የዋህ ናቸው የኔ ውድ እንኳን አባትሽን አገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Před 2 dny

    እናተ ተጠፋፍታችሁ ተገናችሁ እኔ ደግሞ በስደት ላይ ሆኘ መቸም ፈልጌ ላላገኘው አባቴን በሞት ተነጠኩኝ አላህ ይረሀመው ሀቢቢዋ የኔውድአባት የኔናፍቆት በሥአልሀምዱሊላህ አላህ በጀነተል ፊርዶሥ እዳገናኘኝ ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ ዱኣ አድርጉልኝ?

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 11 dny +15

    የጎደሩ ልጂ ነገር ጭቀት የሆነበት ማነዉ እፍፍ 😢😢 እመቤቴ ማርያም በቅርቡ መልካም ነገር ያሠማን 😢😢

  • @user-cp4li9yo3d
    @user-cp4li9yo3d Před 11 dny +28

    የጎደሬዉ ልጅስ ምን ደረሰ😢አቤት እኔስ ከዉስጤ አልወጣ አለኝ😢

  • @tersite858
    @tersite858 Před 11 dny +2

    እንኳን ደስ ያለሽ ባለፈው በሐዘን ስትንሰፈሰፊ ልቤ ደምቶ ነበር ዛሬም አንጀቴን በላሽው ቀሪ ዘመንሽ ከአባትሽ ጋር የተባረከ ይኹን ረጅም እድሜንና ጤናን ከአባትሽ ጋር እመኝልሻለኹ።

  • @HabtomTsegay
    @HabtomTsegay Před 11 dny +4

    መራ ሓፍተይ እንካዕ ሓጎሰኪ. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 11 dny +22

    ኡፍ እኝህ እናት በጣም ግርም ነው ያሉኝ በእውነት ቅን ደግ የዋህ ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ስልካቸው ካላችሁ ላመስግናቸው እባካችሁ ውድድድድ ማማዬ❤❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 11 dny +38

    ደግሞ ቁርጥ አባቷን የኔ እናት እስፍስፍ ብየ ነበር ❤❤❤

  • @leleygilay3002
    @leleygilay3002 Před 10 dny +3

    እንቃዕ ደስ በለኩም ስድራቤት ናይ በሓቂ እንቃዕ ሓጎሰኪ ኣነ ግን ናይታ ኣደ እዩ ገሪምኒ ብጣዕሚ

  • @user-mz2oi9cp3e
    @user-mz2oi9cp3e Před 10 dny +12

    ጎበዝ እናት ናት ያብትዋ ጥሩ ጥሩ እያወራች ስላሳደገቻት ክብር ለናት ብ እግዛአብሄር ጥሩ ታገኗለች ❤ክብር ለናትሽ

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před 11 dny +14

    ፍቅር የሆሽ ልጅ ነህ እኳንም አባትሽ በሂወት አሉልሽ 😢😢