//የቤተሰብ መገናኘት// "እናት አለሜ የት ናት?... ደም ስትተፋ ነው ትቻት የሄድኩት " //ያልተጠበቀ አቀባበል በቅዳሜ ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2024
  • ወንዶሰን በ6ዓመቱ ከተሰረቀበት ከ20አመት የስቃይ ኑሮ በኋላ አፋላጊ ላይ በቀረበ በ1ሳምንት ውስጥ ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኘ... ደስታም ሀዘንም የተቀላቀለበት ልብ የሚነካው ታሪክ
    "After 20 years of agony following his abduction at the tender age of 6, Wondoson miraculously reunited with his family within just one week."A touching story filled with both sadness and happiness."
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 3,6K

  • @danielfekadu3733
    @danielfekadu3733 Před měsícem +1885

    ይህ ልጅ ከቤተሰብ ጋር በመገናኘቱ ደሰ ቢለኝም የዚህን ልጅ ህይወት ያጨለሙት የሰረቁትና ጉልበቱን የበዘበዙ ከትምህርቱና ከቤተሰብ የነጠሉት በህግ መጠየቅ ይኖርባቸዋል። ኢቢ ኤሰ በህግ አግባብ እዲጠየቁ ብታረጉ ለሌሎችም ትምርት ይሆናል !!!

    • @user-yr8dx2rd9j
      @user-yr8dx2rd9j Před měsícem +14

      Ewnet nuw

    • @hayathayat5930
      @hayathayat5930 Před měsícem +17

      እውንት ነው ወድሜ የጠየቁ ዪያዙ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před měsícem +20

      ትክክል ነሽ እኔም ያናደዱኝ እነሱ ናቸው እናቱ ታማ ምነው ወስደውኳ እያሲዩት ቢሆን የተረገሙ ሰይጣኖች የእጃቸውን በዱኒያም በአኸይራም ይስጣቸው እንዳሳዘኝ ተማ ትቷት ስለሄደ እሱም አይምሮው የሚረበሸው

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před měsícem +18

      አይ ኢቶጲያ ምን ህግ አለና ህግማ ቢኖር የነሱንም ልጅ ቀምቶ መውሰድ ነበር

    • @tubetamirtube4441
      @tubetamirtube4441 Před měsícem +2

      በጣም😢😢

  • @debebeteklemariam5914
    @debebeteklemariam5914 Před měsícem +871

    የልጁ መገኘት ደስ ያሰኛል ። የበለጠ ግን አታለው የወሰዱትን ሰዎች አድራሻ ልጁ ስለሚያውቀው ለፍርድ እንዲቀርቡ ቢደረግ የበለጠ ያሰደስታል ። እንደጀመራችሁ ተከታትላችሁ ብታስፈጽሙ ወጤቱን ሙሉ ያደርገዋል።

    • @oumerhamid3469
      @oumerhamid3469 Před měsícem +28

      ትክክል በዝህጉዳይ ይሰራበት
      Like ግጩ እነዚያ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

    • @melakuyohannes2020
      @melakuyohannes2020 Před měsícem +6

      በትክክል

    • @AzebSileshi
      @AzebSileshi Před měsícem +4

      Betekl

    • @Dibora5211
      @Dibora5211 Před měsícem +7

      ይህ ግድ ነው ያለዚያ ሌላ ወነድሻ ተሰርቆ ማልቀሳችን አይቀረም 😢😢😢 ልቤን አመመኝ በለቅሶ የተቀበልሽው እናት ተባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብድራትሽ ከአምላክ ዘንድ ሙሉ ይሁን ❤❤!!

    • @husein-Nur
      @husein-Nur Před měsícem

      እና አለሚቱ።

  • @AbbasJamal-oe5gw
    @AbbasJamal-oe5gw Před měsícem +118

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው ያነበብኩት ምንም አይነት ጥላቻ እና ዘረኚነት ያልታየበት በዚው ቀጥሉበት ወገን::

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Před měsícem +3

      😂😂😂😂😂አሳከኝ አሉ ልህ እየተመላለሱ ነዎ የገባን የዘረኝነት ወረርሽኝ በሽታ ከኮረና ይበልጣል 😢 ፈልጋቸው😂

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Před měsícem +1

      😂

    • @user-cf8sp6gp8p
      @user-cf8sp6gp8p Před měsícem +4

      ትዝ አታስብል እጅ ሰውየ😅

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před měsícem +2

      ​@@user-cf8sp6gp8p😂😂😂😂 እኮ ትዝ ከለችሁ መንገድ ስለ ምትቀይሩ 😂

    • @penielzewdie8030
      @penielzewdie8030 Před měsícem

      @@narditube4378
      Ppææl...æ

  • @kidistamsalu4597
    @kidistamsalu4597 Před měsícem +30

    የዚህን ልጅ ሕይወት የቀማችሁ ሰዎች ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před měsícem +483

    በተለይ ሕጻን ልጅ የሚሠርቁ አረመኔ የሠዉ አዉሬዎች ኑሮአቸዉ ይጨልም😭

  • @serkina7243
    @serkina7243 Před měsícem +77

    የኔ ጌታ ይሄን የመሰለ ቤተሰብ እያለክ ነው በስቃይ የኖርከው 😢 መጨረሻህ ይመር

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před měsícem +29

    ማነው እንደኔ የናቱን ሞት ሢሠማ ሢያለቅሥ አብሮ ያለቀሠ የአላህ እናት ኮ አትጠገብም አላህ ሆዮ እርጅም እድሜ ለእናቶች

    • @newaysolomon1972
      @newaysolomon1972 Před měsícem

      Ameen

    • @selameselame234
      @selameselame234 Před měsícem +1

      በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩትም የተደሰትኩትም አዎ እቺ አለም ሁለት ናት ሀዘንም ደስታም . ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን .

    • @RitaOsa
      @RitaOsa Před měsícem

      ወላሂ እንባዪ ልብሴን አራሰው በጣም አሳዘነኝ

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 Před měsícem

      እኔምበጣምአስለቀሰኚያረቢተስደትስንመለስደስታቺንንሙሉአድርግልን ያረቢያአላህ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube Před měsícem +63

    እንጀራ እናቱ ማለት ይከብዳል በጣም ቀና መልካም ሴት ናት እንዲሁም በጣም መመስገን ያለባት አስጠግታው ስስትረዳው የነበረች እናት ከነልጆቿ ቅንነቷ ይክፈላት ምርጥ እናት ናት ለሁሉም እድሜና ጤና ይስጥል በሀገራችን እንደዚ ቀናልብ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤

  • @tigstetekle768
    @tigstetekle768 Před měsícem +357

    እንጀራ እናት ሁና ከእናት እኩል የሆነች መልካም ሴት ተባረኪ የኔ እናት

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem +6

      Ye Oromo enat endeza nat❤

    • @muluwork1112
      @muluwork1112 Před měsícem +4

      ተገልበጭ ቅዘናም😅😅😅😅😅

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o Před měsícem +25

      ​@@nunu7353የናተስ ከፋ ሁሉን ነገር የኦሮሞ ስለሆነ ብላችሁ ሌላው ብሄር እንደ ክፉ ለምን ታያላችሁ የመላ ኢትዮ ሰው ደግ ነው ከክፎወች በቀር

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 Před měsícem

      የኦሮሞ እናትማ ሰይጣን ናት ደም መጣጮች​@@nunu7353

    • @tigstetekle768
      @tigstetekle768 Před měsícem

      @@muluwork1112 ማንን ነዉ

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 Před měsícem +172

    ልጁን የሰረቁት ለህግ የመቅረባቸው ጉዳይ ግድ ነው ያለዚያ ሌላ ወነድሻ ተሰርቆ ማልቀሳችን አይቀረም 😢😢😢 ልቤን አመመኝ በለቅሶ የተቀበልሽው እናት ተባረክ ዘመንሽ ይለምልም ብድራትሽ ከአምላክ ዘንድ ሙሉ ይሁን ❤❤

    • @user-jz1jf5zw5m
      @user-jz1jf5zw5m Před měsícem +2

      ምንህግአለና😢😢😢😢😢አላህበደሉንያወጣለትእጅ

    • @lialia7616
      @lialia7616 Před měsícem

      P

  • @user-mj5id6my8y
    @user-mj5id6my8y Před měsícem +41

    ከጭቃው ውልቅ ከፎቁ ጥልቅ ይሉሃል ይህ ነው!!ወንድማለም ደስታው ግማሽ ቢሆንም እንኳን ደስ አለህ የአባትህ ቤተሰብ ግሩም ናቸው።

    • @Feruzaahmed-pl7vl
      @Feruzaahmed-pl7vl Před měsícem

      😂😂😂

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Před měsícem +1

      ዋናው ነው የጎደለው እናት ከሌለች ሁሉም ጨለማነው ዱንያው ተይዎ እኔማ አልቅሼ ልሞት 😢😢😢

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Před měsícem

      😂

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před měsícem

      የምር አዎ❤❤

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před měsícem

      😂😂😂ከጭቃውውልቅከፎቁጥልቅ

  • @drr8432
    @drr8432 Před měsícem +26

    የእንጀራ እናቱን ፈጣር ይባርካቸዉ በጣም ደስ የምሉ ቤተሰብናቸዉ
    የሰረቁት ሰዉች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ እናቱን እዳይቀብር ነዉ ያረጉት

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před měsícem +98

    አባቱ ግን ምን አለ የኢትዮጵያ አባቶች ከእዚህ ተማሩ ልጁ ሲጠፋ እንኳን እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @user-nc3eq6wp9c
    @user-nc3eq6wp9c Před měsícem +251

    እንዲህ አይነት የኮራ ቤተሰብ እያለው በሰቃይ ሲኖር ግን ድንቅ አምላክ የማታውን አዘጋጀለት የመከራ ህይወት እንዲኖር ያረገው ሰውዬ ነብሰህን አይማረው

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem +3

      Oromo family ❤

    • @duliti7133
      @duliti7133 Před měsícem

      ​@@nunu7353ማነው ያሰቃየው?

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. Před měsícem +2

      @@nunu7353
      የሰረቀው ኦሮሞ

    • @freweynidesta
      @freweynidesta Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem

      @@Gere.emun. ye gonderew lij/ zer feleg min hono yehon?

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt Před měsícem +25

    እንደዚህ ልጅ ልቤን ስብር ያረገው የለም የኔ ምስኪን ማን እድ እናት እናት ከሌለች ሁሉም ጨለማ ነው የሚሆንብህ 😢😢😢😢😢

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před měsícem +15

    የእንጀራ እናት አይደለችም ይቺ እናት ነች በእውነት ጌታ እሷን እና ልጆችዋን ይባርክ ደግሞም እንደ እናት ሆነው እያስተማሩት ያሉትም እናትና ጓደኛው አብርሃም እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤

  • @Bellema822
    @Bellema822 Před měsícem +236

    አባትዬው ልጁን ባሪያ አድርገው ያሰቃዩትን ሰዎች ልክ እንደሚያሰገባቸው ተስፋ አደርጋለሁ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před měsícem +6

      በጣም ዝም መባል የለባቸውም

    • @Hayuti556
      @Hayuti556 Před měsícem +8

      እውነት ነው ዋጋ መክፈል አለባቸው😢😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před měsícem +3

      እረ ዘር ማንዘራቸውን ማስቃየት

    • @seadaebrahim6145
      @seadaebrahim6145 Před měsícem

      ኢሸአላህ

    • @seadaebrahim6145
      @seadaebrahim6145 Před měsícem +1

      አላህ የስራቸውን ይሰጣቸው እዴዚህ አዳቃጠሉት አላህ ያቃጥላቸው

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Před měsícem +106

    የሰረቁት ሰወች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ እናቱን እንኳን እዳይቀብር ነዉ ያረጉት‼️‼️‼️‼️‼️

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před měsícem +11

    አቤት የእግዚአቤሄር ድንቅ ስራ እንደዚህ ዘር እያለ መንከራተት እንኳን ደስ አለህ😢😢

  • @gemedatadese9654
    @gemedatadese9654 Před měsícem +10

    ምን ብየ ማመስገን እዳለብኝ ቃላቶች አጣሁኝ እንዲያው ዝም ብይ ይህን ልጅ የረዳ እግዚሀብሔር ስሙ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před měsícem +117

    መጨረሻው ይመር እዲህ የተቀበለችህ የእንጀራ እናት ደግሳ የምትድርህ ያድርግልህ ያረብ መከፋትን መገፋትንና ብቸኝነትን የሚያውቀው ያውቀዋል😢😢😢❤❤❤❤

  • @KalkidanAmanuel-ws7nf
    @KalkidanAmanuel-ws7nf Před měsícem +78

    የኔ እናት እህቱ ግን ለታቅፈው በችኮላ ስትሄድ ደሰ ሰትል ❤❤

  • @AsmeZ-yp2vz
    @AsmeZ-yp2vz Před měsícem +9

    እጅግ የሚመሰገኑ ቤተሰብ ናቸው የንጀራ እናቱም ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለበት እቤት ነው ፈጣሪ ይባርካቹ እናንተ ምድራዊ ቁስ ለሚያማልላቸው ትልቅ ማስተማርያ ናቹ ተባረኩ

  • @Madee-hs9ly
    @Madee-hs9ly Před měsícem +11

    ሁሉም ቀርቶበት እናቱን ቢገኝ ደስ ይለኝነበር😢

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před měsícem

      😢😢😢😢😢😢😢በምን እደድሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umueimran
    @umueimran Před měsícem +599

    ማነው እደኔያንን የጎደሬውንልጅ ደስታ በጉጉትየሚጠብቅ 😢😢😢😢

  • @Selasea
    @Selasea Před měsícem +135

    እኔ በማልቀስ ራሴን አመመኝ ሁሉ ሙሉ ሆኖ እናት ከሌለች ባዶ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw Před měsícem

      እኔስ ብትይ ራሴን አመመኝ

    • @user-eq7gh2dh7c
      @user-eq7gh2dh7c Před měsícem +2

      እፍ በጣም ማን እንደ እምዬ 😭😭😭

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 Před měsícem

      ተባረኪ እናት ከሌለች ሂወት ባዶ ነች ።

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 Před měsícem +2

      ወላሂ እንደት እዳስለቀሰኝ እናቱ በኖረችለት ብየ ተመኘው እፍፍፍ

    • @user-dm3oc9mr5e
      @user-dm3oc9mr5e Před měsícem

      Enam😢😢😢

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před měsícem +18

    ልጁ አባቱን እና የአባቱን ቤተሰብ ስላገኝ ደስ ይላል
    ነገር ግን ያቺ ደም እየተፋች
    የሞተችው እናቱን ሳስብ
    እጅግ በጣም ነው የዘንኩት
    ነፍስ ይማር 😥😥🙏

    • @kabetube
      @kabetube Před měsícem

      😢😢😢😢😢

  • @rohobot4959
    @rohobot4959 Před měsícem +5

    ውይ አንጀት የሚበላ ሊጅ ተለማማጭ ዘመን ይለምልም እግዚያብሄር በካሳ በበረከት በፀጋ ያኑርህ
    ebc ተባረኩ🎉

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Před měsícem +121

    ለወንድዬ ደስ ብሎኛል ግን እነዛ ዘመኑን የበሉ ሰዎች በህግ ይጠየቁልን እባካችሁ ኢቢኤሶች😢

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před měsícem +94

    ከምር አስለቀሰኝ😢😢😢😢 የእህቶችም እናት ጥሩ ሰው ነች። ደግሞ 6 አመት እናት የሆነችው ሴትዮ ከምንም በላ ምስጋና ይገባታል አላህ ያቆይሺ እንም እናትህ ነኝ ስትል እደት እዳስለቀሰችኝ😢

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 Před měsícem +7

    ወንድዬ አይዞህ እናትን በዚ ሁኔታ መጣት ከባድ ነዉ። እግዚአብሔር ያፅናህ ፀፀት ያስለቅሳል ግን ልጅነት ጊዜ ነው።

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Před měsícem +3

    የአባቱ ቤተሰቦች በጣም የተባረኩ ሰዎች ናቸው - በተለይ ምስጋና ለአባቱ ባለቤት! እንደዚህ የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ በመግባትህ ወንድዬ እንኳን ደስ ያለህ! ይሄን ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከው!

  • @user-oh7nw4gv5k
    @user-oh7nw4gv5k Před měsícem +76

    ኢቢኤስ ላይ የምትሰሩ በሙሉ ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኛለው እኔ ለናተምንም ቃላት የለኝም

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před měsícem +190

    E B Sን አለማድነቅ አይቻልም ደግሞ አዘንጣችሁ እያባበላችሁ እክብካቤያሁ🙏🙏🙏

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před měsícem +6

    ልጁን አታለው የወሰዱት ሰዎች ለፍርድ ይቅረቡልን ልጁ አድራሻቸውን ይጠቁማችሁ 😢

  • @asnakechalemayehu2655
    @asnakechalemayehu2655 Před měsícem +261

    እንዴት ደስ እንዳለኝ አልቅሼ ልሞት የአባቱ ቤተሰቦቹ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ይባርካቸው

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před měsícem +3

      አሜን ጌታ ኮ ነው❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሄር❤❤❤❤እናቱ ግን ምስኪን

    • @dagimh
      @dagimh Před měsícem +1

      Enm alkse limot nw 😢😢

    • @AzebSileshi
      @AzebSileshi Před měsícem

      Geta zemnachewn yebarkew

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před měsícem +1

      @@AzebSileshi አሜን አሜን አሜን ድንቅ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ያው የናቱ ሞት ልብ ይሰብራል ግን ባለን ማመስገን ባጣነው መፅናናት ተመስገን ፈጣሪ ሆይ

    • @eyerusbirhanu3592
      @eyerusbirhanu3592 Před měsícem

      😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před měsícem +160

    እናቱ ባያገኝም ይህንን የመሰለ ቤተሰብ ማግኘቱ ደስ ይላል ሌላ እናት ማግኘቱ ደስ ብሎኛል❤❤❤

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Před měsícem +1

      በጣም

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 Před měsícem +12

      እጅግ በጣም በተለይ እህቶቸቹና እንጀራ እናቱ በጣም የሚያሳዝነው ከደስታው በላይ ሀዘኑ በጣም ልብ ይነካል እናቱ ብትኖርለት እንዴት ደስ ይል ነበር ፈጣሪ አልፈቀደውም ዋናው ጥያቄው እንኳን ተመለሰለት አይዞህ በርታ EBS TV በጣም ሊመሰገን ይገባል አዘጋጆቹ እነ ጸጊ ዮኒ ሀሉም ባለሙያዎች ልትመሰገኑ ይገባል በርቱ!!

    • @zahramohamed-ok4oo
      @zahramohamed-ok4oo Před měsícem +13

      አረ ማን እደ እናት

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před měsícem

      @@kassuabrham4291 በጣም ወላህ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před měsícem

      @@zahramohamed-ok4oo አላህ አልፈቀደም

  • @merrydegena693
    @merrydegena693 Před měsícem +4

    OMG እውነት ከልብ የሆነ ደስታ ሀዘን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው ከባድ ነው በእውነት ebs ከፍፍፍ ከፍ ብላችሁ በክብር ኑሩልኝ ክበሩልኝ ሲቀጥል አስጠግታ የነበረች ሴት ክፍ አይንካሽ ሌላው የአባቱ ሚስት big respect በጣም ደስ የምትል ሰው ናት ቤት ሁሉ አዘጋጅታ ዘመዶቹም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እንዃን ደስ አለው በጣም ደስ የሚል

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 Před 10 dny

    የነ ዮኒ እና ፀጊ ውለታ መቼ ተከፍለው ያልቃል።እንኳን ስድብ ለማመስገን እንኳ ቃላት ያጥሩናል።ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈል።

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 Před měsícem +65

    የጠፋው ልጅ ታሪክ ተደገመ በጣም ነው ደስ ያለኝ አባት ልጁ ሲገኝለት እንደተቀበለ ያንበብኩትን ዛሬ በዚ ቤት አየውት መጨረሳክን ያሳምርልክ እንደራሴ ሰው በእንባና በደስታ ነው ያየውት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 Před měsícem +158

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናቱ በህይወት ብትኖር እንዴት ደስ ይላል። የአባቱ ቤተሰብ ግን በጣም የሚገርሙ ዘመድ ባህል ጠባቂ ናቸው እግዚአብሔር እንደአከባራችሁ ክብር ይሰጣችሁ ።እውነት እውነት ትልቅ ቤተሰብ ነው ኢትዮጵያ ህዝብን እንደአከበራችሁ ነው የምናየው።

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před měsícem +10

      በጣም የዚህ ሁሉ ሰበብ የስነ ልቦና በዚህ ያለ መማር ተጠያቂው የሰረቀው ሰውዬ ነው በመቃብር እሳት ይንድድ ሌሎች ሊማሩበት

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před měsícem +1

      betikikil

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Před měsícem

      በጣም ታሪኩ በጣም ያስለቅሳል ​@@user-gp9sf9cn7g

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem +1

      Oromo eko endhe naw:: zerun yewedal:: Enkwanem Oromo hobku

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před měsícem

      Betame dess yemelu betesboch nachwo

  • @SeadaAli-eu2ij
    @SeadaAli-eu2ij Před měsícem +5

    ማሻ አላህ❤❤❤❤እኔም አጓቴን እደዚህ ባገኘው ብየ ሁልግዜ እመኛለሁ ግን እደት እደማገኘው ግራ ተጋብቻለሁ እህት ወድሞች በቻላችሁት አቅም ተባበሩኝ ኢቢኤሶችጋ እድደርስ አድርጉልኝ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před měsícem +55

    በጣም መልካም ቤተሰብ በተለይ እናቱ ክብር ይገባሻል እህቶቹ ምርጥ ናቸዉ ያጣዉን የእናት ፍቅር እንደምትሰጡት እርግጠኛ ነኝ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 Před měsícem +36

    የሰረቁት በህግሊጠየቁ ይገባል የሰበሩትን የጎዱትን ከእናትፍቅርየለዩት አላህ የእጃቸውንይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mahermaher365
    @mahermaher365 Před měsícem +4

    ወይኔ እዳስለቀሰኝም እዳስደሰተኝም የዚህ ልጅ ታሪክ ይች እዱኒያ ለቅሶም ሳቅም ናት የሚሉት ውነት ነው

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h Před měsícem +3

    ወንድማችን እናቱን አግቶ ቢሆን ይበልጥ ደስ ይል ነበረ ደሞ ቤተሰቦቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo Před měsícem +54

    በጣም የሚገርሙ ቤተሰብ ነው ያለው ቤተሰቦቹን እህቶቹ የልጆቹ እናትን መመስገን ይገባችኋል

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před měsícem

      የበቱ ምስትም መልከም ነት መልከምነትሽን ቀጢይለት

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube Před měsícem +56

    እናትም የትዳር ጓደኛ ሚስትም ያላችሁ ወገኖች ተንከባከቧቸው በኃላ እንይቆጨን❤

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Před měsícem +5

    በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰቡን በማግኘቱ ነገር ግን የወንድዬን ህልም እድሜን የሰረቁት በህግ ሊጠየቁ ይገባል አሁንም ድረስ የልጆች መሰረቅ ሀይባይ ስላጣ እባካችው የህግ አካሎች እስቲ አሳርፉን

  • @user-qj3sw9re1m
    @user-qj3sw9re1m Před měsícem +1

    የኔ ጌታ አብሬህ ነዉ ያለቀስኩት😢እንኳን በህይወት በሰላም ከቤተሰብ ጋር ተገናኘህ

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j Před měsícem +49

    አንዳንዴ ቃል አጣ እና ላይክ ያደረኩትን ደግሜ ላይክ ላደርግ የምሞክረው ነገርስ እግዚአብሔር ያጽናህ የረዳሽው እናት እና ልጅ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ❤ እንግልትህን ቆጥሮ እግዚአብሔር የካሰህ ይመስላል ሀዘኑ እንዳለ ሆኖ

  • @fikirtehailemariam5319
    @fikirtehailemariam5319 Před měsícem +82

    ወንዴ አይዞህ ብዙ ስቃይ አሳልፈሀል ህይወት ይቀጥላል። ፅናቱን ይስጥህ ፊልም የሚመስል ታሪክ ነው የእንጀራ እናትህ መልካም ሴት ናት ያለፈው ህይወትህን ረስተህ አዲስ ምዕራፍ ለመኖር ጠንክር ከቤተሰቦችህ ጋር ተስማምተህ ኑር በርታ

  • @kokebgebermedhen1632
    @kokebgebermedhen1632 Před měsícem +5

    አልቅሼ 😢 ልሞት ነው ጌታ ሆይ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው አሁን በዘር ከፋፍለውን የሚያባሉን😢😢

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 Před měsícem +3

    ኡፍፍፍፍ ቤተሰቡን ማገኘቱ በጣም ደስ አለኝ እናቱን እንደናፈቀ ማጣቱ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ ከስንት ስቃይ በኋላ ከቤተሰብ መቀላቀሉ ተመስገን❤❤❤❤

  • @-RehimaTube
    @-RehimaTube Před měsícem +68

    የዝህ ልጂ ደስታ ያስደሰታችሁ የሀገርን ሠላም የምፈልጉ ሠዉ በሠዉነቱ ተከብሮ የሚኖርበት የንፁሀን ደም የሚቆምበት የተሠደደዉ ወደ ሀገሩ የሚገባበት ሠዉ ወቶ ሠርቶ የሚመለስበት አላህ ያርግልን የተመቻችሁ በላይክ አሣዩኝ🎉🎉

  • @Uj9yuic
    @Uj9yuic Před měsícem +77

    ሁሉ ሞልቶ ተርፎ በእናት አለመኖር ሁሉ ጎዶሎ ሆነ አይዞህ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-oh6rm8bj7l
      @user-oh6rm8bj7l Před měsícem

      በጣም💔😭

    • @user-fw6cy3oj6z
      @user-fw6cy3oj6z Před měsícem +1

      በጣም ወላሂ እኔም የሷ መጎደል ነው የታየኝ አላል ያጠንክረው ያረብ

    • @user-ex6kv8ir5m
      @user-ex6kv8ir5m Před měsícem

      እህ እናቱ የሉም😢😢😢 ጓጉቸ ነበር መጨረሻውን ለማየት

    • @werkituagangew2538
      @werkituagangew2538 Před měsícem

      Mother also the same

    • @user-kb8me5yc4v
      @user-kb8me5yc4v Před měsícem +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ኡፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ አልቻልኩም ማሪያምን እናት እያለ እሷ አለምባዶ ነው ጽናቱን ይስጥህ❤

  • @serkadisabayneh1224
    @serkadisabayneh1224 Před měsícem +2

    በጠለይ እናትየዉ በጣም ደስ የምትል ናት በእሷ የቤተሰቦቹ መልካምነትን ያየሁባት ናት

  • @AffectionateApron-qc1iy
    @AffectionateApron-qc1iy Před měsícem +6

    ሀብታም ቤተሰብ እያለው ተሰቃየ 😢😢ሰኢድ ልጅ አላህ ያስገኘውያረብ

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před měsícem

      😢😢😢አሚንን ወላሂ ከልቤ አይጠፋም ማሂር😢

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v Před měsícem +82

    በስመ አብ እንዴት ድንቅ እንስፍስ ንፁህ ልብ ያለው ቤተሰብ ነው እርጉዟ እህት ፈጥና ለመቀበል የሄችበት ሁኔታ እንዴት ደስ ይላል መላው ቤተሰብ ከቃል በላይ ነው እንዲህ አይነት ወገን ያብዛልን

    • @tig59905
      @tig59905 Před měsícem +2

      ወንድም እህት ማግኘት እኳ መታደል ነው

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem

      Awo Oromo zeru yebza:: ❤

    • @AnthonyBelay
      @AnthonyBelay Před měsícem

      Egzeabhre yemasegane lazhe yabakqhe

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. Před měsícem +26

    ኣንተ ልጅ ነህ ምንም ኣታቅም ነበር ምንም እሚቆጭም የለህም ሞት የፈጣሪ ነው። ያኔ ህፃን እያለህ እናትህን መደገፉ ለራሱ እሚደነቅ ነው ኣይዞህ በርታ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před měsícem +3

    አባትየው ጀግና ሰው ነው ደሚን ፍለጋ ምንም ሳይገድበው❤❤❤❤ጀግና ብየዋለው

  • @user-mo4um4pd8l
    @user-mo4um4pd8l Před měsícem +2

    ልደታን በጣም ነው ደስያለን የሆሮሞ ባህላቸው ሰው አቀባበላቸው በጣም አስደምሞናል እናቱን ቢያገኝ ደሞ የበለጠ ጥሩነበር ሚያሳዝን ልጅ ነው እንኳን ፈጣሪ ደስሚሉ ቤተሰብ ውስጥ ቀላቀለክ ወንድም

  • @MehariMoges-cr9zo
    @MehariMoges-cr9zo Před měsícem +52

    ልጁ ራሱ ነግግሩ አሪፋ ነው ትልቅ ቦታ ይደርሳል።ያስታውቃል

    • @tig59905
      @tig59905 Před měsícem +3

      አመስጋኝም ነው የተባረከ ልጅ

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před měsícem +33

    የእኔ ጌታ እኔን ግብግብ ልበል። የእናት ሞት እኮ የእግር እሣት ነው ወንድሜ። እኔም የእናቴ ሞት እስከ ዛሬ ያንገበግበኛል። እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልህ። እናትህንም ነፍሳቸውን በሰላም ያሣርፍ። አሁን የእናትህም ነፍስ በእርጋታ ያርፋል። አይዞህ በርታ።

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před měsícem +4

    የምር ምንም ይሁን ምን እናት የሚያክል ነገር የለም እሷ ካለች ሁሉ ሙሉ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ ምንም ማድረግ አይቻልም😢

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před 21 dnem

    የጭካኔ በትራቸውን በልጅነቱ ያሳረፉበትን እያሰብኩ እየተብሰከሰኩ ........
    በእምባ ሲቃ ቃላት ለመደርደር እየታገልኩ....የእህቶቹ እናት እንደ እናት ያሳደጉት እህቶቹ....መላው ቤተሰብ ....ብቻ ይገርማል።። ኢትዮጵያን እዚህ አየኋት።።። እነ ዮኒ አቦ ተባረኩ።።
    ምን አይነት የሚደንቅ ቤተሰብ ነው!????
    መወለድ ቋንቋ መሆኑንም በተግባር አየንበት።።።

  • @user-wm6yh3ue1c
    @user-wm6yh3ue1c Před měsícem +37

    ይህ ታሪክ ወላጅ ኖሮአቸው በወላጅ ለሚቀልዱ ትልቅ ትምህርት ነው ፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ፡፡ አፅናኙን የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናህ፡፡ ከዝህ በኃላ የራስህን ህይወት ኑር፡፡ አንተ በለማወቅ ያደረከው ነገር ስለሆነ ፡፡ አትፀፀት ህይወት ይቀጥላል፡፡

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs Před měsícem +40

    ወይኔ በእባ ጨረስኩት ቤተሰቦቹ አላህ ይስጣችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ አስበው አድስ ክፍል ማዘጋጀታቸው አላህ ፍቅር ሰላም ጤና ይጨምርላችሁ ከነ መላቤተሰቡ ቀሪ ሄወትህ የደስታ ያርግልህ ወደ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před měsícem +4

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት የጀራናቲቱ በጣም ትመስገን

  • @SintayehuAyalew-ds3hw
    @SintayehuAyalew-ds3hw Před měsícem +1

    ብዙ የሀገራችን ደጋግ ሰዎች አሉ ከሚበሉት አካፍለዉ ለቁም ነገር የሚያበቁ እኒህም ያስጠጉት እናት አንዱዋ ናቸው ከነልጃቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏 ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ebs 🙏

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 Před měsícem +43

    የኔ ምስኪን እናትህ በሒወት ኖራ ብታገኛት ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ 😢😢😢ሒወት ይቀጥላል ቀሪ ዘመንህ ከቤተቦችህ ጋር ደስ የምትሰኝበት ይሁንልህ

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 Před měsícem +35

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ያስለቀሰኝ አፈር ይብሉና ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ ነጥለው አሰቃዮት

  • @ROUKYAAHEMD
    @ROUKYAAHEMD Před 11 dny

    ውይ መገኘቱ በጣም አስደሰተኝ ግን እቱ ሞቷ ውስጤን ጎዳኝ አብሬ ነው ያለቀስኩት ዮኒና ፀዲ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ትሁት የኔ ምስኪን ካለቀሰው ጋ አብራችሁ አልቅሳችሁ ከከፋው ጋ ተከፍታችሁ ከተደሰተው ጋር አብራችሁ ተደስታችሁ እናንተንም አላህ ያስደስታችሁ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት የብዙ ሰው እምባ ነው የምታብሱት ዘራችሁ ይባረክ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰው ይህን ያህል ሲደሰት ፈጣሪ ደግሞ ለናንተ ጥሩ ነገርን ያዘጋጃል በርቱልኝ የኔ ማሮች

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před měsícem +3

    ማርያምን እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም አይዞኝ የኔ ወንድም የእናትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ሰዎቹ ግን በህግ መቀጣት አለባቸው

  • @fritadesigns-593
    @fritadesigns-593 Před měsícem +61

    አልቅሼ ልፈነዳነው። የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልገዋል። ጸጸት እንዳይገለው።

    • @user-zb1ff1sl9o
      @user-zb1ff1sl9o Před měsícem

      ትክክል 😢

    • @seada3985
      @seada3985 Před měsícem

      አው በትክክል😢😢😢

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před měsícem +1

      የአላህ አጀቴን በላኝ😢😢😢😢😢😢

    • @seada3985
      @seada3985 Před měsícem

      @@user-tl9od9qj2z እኔም ያለ እናት ባዶ ነው

    • @adjibarmedia2930
      @adjibarmedia2930 Před 23 dny

      እኔ ራሱ እንደዚህ ልጅ ያስለቀሰኝ ልጅ የለም

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před měsícem +38

    እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ የአባትህ ባለቤት እግዛቢሄር ረጅም እድሜ ከጤነ ጋር የሰጥሸ ደርባባ ቆንጆ እነት ይጣነውን ሳይሆን ይገኘነውን የተሰጠንን አነመሰግን 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🕯🕯🕯🕯🕯

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před měsícem +2

    ደስ የሚል የዋህና ትሁት ልጅ ነው። 💚💛♥️
    እናቴ ሲል እኔም እናቴ እናቴ ብዬ አለቀስኩኝ።
    ወይ እናት ወይ እናት እልም ጭልጥ እያልሽ አስለቀስሽን።

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před měsícem +2

    ተባረኩ ዮኒየ የልጁ ታሪክ በጣም አስለቀሰኚ እናቱን ማጣቱ 😭😭

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg Před měsícem +43

    አይገርምም ከሁሉም ስጦታ በላይ የእመቤቴ ስእል ነው የታየው ድንቅ ልጅ በርታ የመከፋትህ የብቸኝነት ዘመንህ አብቅቷል ❤❤❤

    • @Damu6.
      @Damu6. Před měsícem

      ሌቦ ዛሬ ልመና የለም😂😂😂😂😂

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q Před měsícem +80

    የዚህ ልጅ ታሪክ ውስጤን ነበር የነካው 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል የሰረቀው ሰውየ እግዚአብሔር ይይለት 😭😭😭😭😭😭

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc Před měsícem

      😢😢😢😢😢

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-wg3vh8rx2f
      @user-wg3vh8rx2f Před měsícem

      😢😢😢😢😢😢

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc Před měsícem +1

      ወላሂ አልቻልኩም ረሴ ልፈነዳ ነዉ አላህ ይይለቸዉ ከእናቱ ናጥሎ ለዚ የበቁት አዉሬዎች 😢😢😢😢

    • @NuruMohammed-cd4kh
      @NuruMohammed-cd4kh Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-jq3mw6ex5l
    @user-jq3mw6ex5l Před měsícem +1

    እኔ እስፍስፍ ልብ እንባዬ አፈሰስከው ፅናቱን ይስጥክ ያሳደጉክ እናትህ አቅፍክ ስታለቅስ የእውነትም እናት ናት ጠይቃት ጥሩ ቤተሰብ አግኝትሀል ፍቅራችሁን እመብረሀን ታብዛልክ እጀራናት አመስልም አቀባበላ አባትክን ስታቅፈው ብናይ ጀግና አባት ደክሟል ፍለጋ

  • @HaimanotBelay-xl1bg
    @HaimanotBelay-xl1bg Před měsícem +23

    እናት እኮ እንኳን ሞቷ ናፍቆቷ ይንገበግባል ወንድምዬ እግዚአብሔር ያፅናክ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před měsícem +33

    በጣም ደስ ይላል አልቅሸ ልሞት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ግን የዚህን ልጅ ህይወት እንደዚህ ያመሰቃቀሉት ሰወች በህግ ይጠየቁ ሌሎችንም እንደዚህ አገናኛቸው ፈጣሪ ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @FrehiwotGetachew-ye3yn
    @FrehiwotGetachew-ye3yn Před měsícem +3

    ይህወቱን የነጠቀው ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይቅጣው:: ውይይይይ እንስፍስፍ የዋህ ሆደባሻ የሆነ ልጅ ነው:: ሲያሳዝን
    እንኳንም ቤተሰብህን አገኘህ ወንድሜ

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před měsícem

    ይህ ልጅ ቤሰቡን ማግኘቱ መጣም ደስ ብሎናል ለናተም ፈጣሪ ይስጣቹ ታሪኩን ስሰማው በጣም ነበር ያዘንኩት

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 Před měsícem +22

    ጌታ ሆይይይ ይህንን መንፈስ ለዚህ ቤተሰብ ስላበዛህ ተመስገን!!! ሀገራችንን በዚህ መንፈስ ባርክ❤❤❤ ይህ ልጅ ኢትዮጵያዊነትን ያሳያል!!!

    • @user-vq5kc2jp3s
      @user-vq5kc2jp3s Před měsícem +1

      Yes zargninat xaftoo laa hagerchin selam❤❤❤❤❤

  • @MasuNegash
    @MasuNegash Před měsícem +60

    አቤት የጌታ ምህረት።የሚገርም ቤተሰብ ቆንጆ እናት የሚያምሩ እህቶች ዘመንህ ይታደስ

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem

      Oromo nachew temsgen

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před měsícem +10

      ​​@@nunu7353ቱልቱላ አንተ ጎጠኛ እንደምትጠበው እነሱ አያስቡትም ዘር ቀለም ሳይሉ ይሄንን ልጅ ያሳደጉት ዘራቸው ይለምልም እህቶቹ ፍቅር ናቸው።።።።

    • @user-cq2sy3ot9n
      @user-cq2sy3ot9n Před měsícem

      ​@@nunu7353ጥንብ ጋላስዉ በላ ትንሽ እፈር ዘረኛ

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem

      @@ZorishMenjeta zerachenen enwedalen yehe demo yetaweke guday naw:: beza demo enkoralem:: welden antelem

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před měsícem

      @@selamawitgebretsadik3097 Oromo sibal yasabdachal aydel:: minem mareg aychalem zerochachinen sebsabi nen:: kemtalkaksu esti zemdochachun wededu

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 Před měsícem +2

    እኛም አለቀስን እናቱን ብያገኝ ደስታ የበለጠ ነበረ ግንደግሞ እግዚአብሔር ክሶታል አንዱን ብያጣ አንዱን አግኝቶአል እንኳን ደስአልህ ደስ አላችሁ ቤተሰቦቹ🌹🌹🌹🌹

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ከሚያምሩ ከሚያኮሩ ምርጥ የእናት ምትክ ከሆነች እናትህ እና እህቶችህ ጋር ስላገናኘህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላው ቤተሰቦች ጎረቤቶች ደስ የምትሉ እውነተኛ ኢትዬጵያውያን ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ታምራላችሁ🙏🙏🙏💚💛❤ ለወላጅ እናትህ ነብስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ 💔💔😭ህይወት እንዲህ ናት ደስታና ሀዘን

  • @saramachu2527
    @saramachu2527 Před měsícem +405

    እናቴ በናትሽ አለሁ በይኝ ማርያምን ምንም አልወቅስሽም በናትሽ ልጄ አለሁ በይኝ እማ ልጅሽ ነኝ መቼም አልጠፋሽም አደል እማ ሰው በተገናኘ ቁጥር በጉጉት ልሞትብሽ ነው እናቴ

    • @animallife8337
      @animallife8337 Před měsícem +6

      አይዞሽ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před měsícem +15

      የእናትሽ ን ስም ንገሪኝ

    • @hayatmohmed2305
      @hayatmohmed2305 Před měsícem +13

      አሏህ ያገናኛችሁ ያረብብብ

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 Před měsícem +23

      እስቲ ተመዝገቢ ታገኛቸው ይሆናል ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Před měsícem +7

      በእንደዚህ እደትታገኛታለሽ በደንብፈልጊያትትገናለች

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Před měsícem +187

    ወይኔ አላህየ የጎደሩን ልጂ እናት አገናኝተክ ደስታው አሳየን ወላሂ አይኔላይ ነው ያለው።ፈጣሪ በአለህበት ይጠብቅክ

  • @user-ku6dj2vc3v
    @user-ku6dj2vc3v Před měsícem +2

    ለዚህ እኮነው ልጆቸን አደራ ሳላሳድግ ምንም አንዳልሆን ብየየየ 😢😢😢😢😢የመለቅሰው በአለምላይ ያሉ ልጆች ህፃናት እናታቸው ክፍአትሁንባቸው😢😢

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev Před měsícem +1

    ልጂ ዋው ሲያሳዝን የአባቱ ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላሉ🎉❤

  • @kidistlegesse3669
    @kidistlegesse3669 Před měsícem +32

    ይሄ ታሪክ በጣም ነው ያስለቀስኝ በተለይ የ እናትክ መሞት, ወንድዬ እናትህ ኖራ ባትቀበልክም, ብዙ እናቶችን ፈጣሪ ሰቶሃል አይዞክ በርታ እሺ.

  • @almaze214
    @almaze214 Před měsícem +37

    ቸሬ ዮቱበር እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልጅ ወደ ማዲያ አውተህ አልሳካ ሲልህ ወደ ቅዳሜ ከሰዓት ወስደህ አስመዘገብከው እንኳንም ደስ አለህ ልፋትህ መሬት ለይ አልቀረም

    • @cherutube3064
      @cherutube3064 Před měsícem +2

      ምን እሱ ብቻ ኮተቤን አሰስኩት ያለኝን ልብስ አካፈልኩት ግን ደዉሎም እንኳን አልነገረኝም!!አልሚ አንቺ አስታወስሽኝ ክበሪልኝ!!

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 Před měsícem

      ቺሬ አትፊርድባት በስለ ይደሪስው ቀልል ሚባል አይደለም 😢😢😢 ልጅ ታርቢሾ ይሆናል ​@@cherutube3064

  • @melawit-melawit
    @melawit-melawit Před 15 dny

    እንዴት እንዳስለቀሰኝ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢የንጀራ እናት ፈጣሪ ይባርክሽ የኔናት🙏

  • @adamasfaw
    @adamasfaw Před měsícem +1

    እነደዚህ አይነት ታሪኮች አስተማሪ እንዲሆኑ በእግዛብሔር የተደረሱ የጋሕዱ ዓለም እውነተኛ ታሪኮች ናቸው እግዛብብሔር መከራን አለምክኒያት አያመጣም የወንዴ መጨረሻ ምን እንደሆነ የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነበር ፡፡ ልጅነት ጣፋጭ ህይወትን በህቱ ላይ አይቻለው ልታቅፈው ጓግታ መሮጣ የሰው ልክ እንዲህ መሆኑን ያሳያል፡፡ ቀሪ ዘመናችሁ በሰላም በፍቅር በአንድነት የታጀበ ይሁን ፡፡

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz Před měsícem +28

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ግን የሰረቁትን አድራሻቸውን ስለሚያውቅ በህግ ይጠየቁ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před měsícem +44

    ebs የሚሰራው መልካምነት ለሰው አሳቢነቱን ሳስብ ይገርመኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ❤🙏

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před měsícem +1

    እናትን ማጣት ከባድ ቢሆንም ቤተሰቦችህን እንኳን አገኘህ😢😢😢