እናቴ የት ነሽ !የተገኘሁት ጉለሌ ነው... በማደጎ ሆላንድ ያጀገችው ወጣት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 151

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk Před 28 dny +118

    እስኪ ዛሬ ክፍት ብሎኛል በላይክ አፅናኑኝ የመዳም ቅመሞችዩ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 28 dny +26

    የማንነት ጥያቄ መልስ ካላገኘ እጅግ በጣም ከባድ ነው የፈለገ ቢደላ እራሱ አንድ የጎደለ ነገር ይሰማል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 28 dny +12

    ጌታ ኢየሱስ ቤተሰቦችሽን ያገናኝሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንጸልይልሻለን ጌታ ሆይ አስባት !

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 27 dny +1

      ለክ ባንቺ ፀሎት መንገድ ምታሰከፍቺ አስመሰልሽ😂😂

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před 27 dny +1

      ከልቤ ነው ያልኩት ትልቅ አናት ነኝና አንደወላጅ አዝኜ ከበደልኩም ይቅርታ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 19 dny

      ክፍት አፍነትሽን በአደባባይ አታዉጪ​@@meselechfeyessa1226

    • @Meron824
      @Meron824 Před 13 dny

      ​@@user-pp1wh1ff4f🙏🙏

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 28 dny +9

    ድህነት (ችግር) ሴቶችን ለብዙ አደጋ እና ችግር ያጋልጣል የችግሩ ተካፋይ የሚወለዱ ህፃናት ይሆናሉ ወንዶች ሴቶችን ችግር ላይ ጥላችሁ አትሂዱ 😡 ሴቶችዬም እንጠንቀቅ በተረፈ መጥፎ ከሆነ የህይወት ገጠመኝ አላህ ይጠብቀን።

  • @AmenaA-xs2cz
    @AmenaA-xs2cz Před 28 dny +11

    አላህ ከቤተሰቦቸዋ ያገናኛት የኔ ቆንጆ እህት❤❤❤❤❤❤❤ያረብ👏

  • @tube5188
    @tube5188 Před 28 dny +21

    ወይዘሮ ግምጃ የሚባሉ ጎረቤት ነበሩ ባለቤታቸው ደሞ አቶ ማሞ ቀበሌ 37 ወደኮካ አካባቢ ምን አልባት እነሱ ከሆኑ በሆኑ ፈጣሪ ይርዳሽ እስኪ ወደዛ አካባቢ ጠይቁ

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Před 28 dny +5

      በመደወል መረጃስጫቸው

    • @sadiyakedirkoliso
      @sadiyakedirkoliso Před 28 dny

      ስልኳ​ን ስጭኝ የገዜጠኛዋን@@EmuHiba-pv3wrን

    • @tube5188
      @tube5188 Před 28 dny

      @@EmuHiba-pv3wr እሺ እማ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před 28 dny

      Please call for sheger info mesy.🙏

    • @mesitube2677
      @mesitube2677 Před 28 dny +2

      በስመ ግምጃ ብዙ ይኖራል የአባታቸው ስም ከተመሳሰለ ግን አግኛቸውና እንዲህ አይነት ገጠመኝ ካላቸው ጠይቂላት እባክሽ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 11 dny

    መስዬ የዚህን ልጅ እናት ምናልባት እኔ ላውቅ እችላለሁ አዳብት ተደርጋ ስትወሰድ የህጻንነት ፎቶ ካለ ብታይ ማወቅ ይቻል ነበር።

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 28 dny +21

    ኢብስ ይቅረብ ቲቪ ስለሆነ ስዎች በፍጥናትብያግፕኛሉ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 28 dny +6

    እግዚያብሄር ይርዳሽ።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 27 dny +2

    አዎን እኛ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤በአለም ላይ ካሉት ሰዎች እኛ ብቻ ልዮ መልክ ከለር ያለን❤🙏በዚህ እጅግም ደስተኛነኝ!!

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 28 dny +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አይዞሽ ታገኛለሽ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 28 dny +2

    መሲዬ ተባረኪ አንቺ ቅን እና መልካም ሴት ይብዛልሽ።🙏❤😘🥰

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 Před 28 dny +2

    መሠረት በዙ ፍቅር እኮ ነሽ እድሜሽና ጤናሽ ይሥጥሽ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 27 dny +2

    እግዚአብሔር ቅንነቱ ይሰጥሽ እንጂ ስንቱ ለምን ሰጣችሁን ብለው ወላጆቻቸውን ደም እንባ አስነብተዋል😢😢በአይኔ አይቻለሁ ግን ማንም ወላጅ ባይቸገረው ከጎያው አይነጥልም😥

  • @MesaJansma
    @MesaJansma Před 28 dny +3

    Thankyou all so much for the sweet comments. I appriciate it!

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 Před 28 dny +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 28 dny +8

    ጉለሌ አቤት ሰንትልጆች እንደሚሰጡ ማንም ደብቆ ሲወልድ እዛ ወሰደው ይሰጡ ነበር አሰታውሳለሁ ልጅ ሆኜ እገሌ አረገዘች ወለደች ሰጠች ነበር የሚባለው ጉለሌሌሌ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 28 dny

      Minwagalew ahun betam yikochachewal bemesitetachew.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 28 dny

    መሲ አዜብ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ መሲንም ፈጣሪ ከቤተሰቦችዋ ጋ ያገናኝሽ🙏🙏🙏

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb Před 28 dny +2

    Ebs tv ላይ ብትቀርብ ጥሩ ነዉ

  • @milan8639
    @milan8639 Před 28 dny +1

    She has pure Ethiopian look! I live also in the Netherlands, I wish I meet her and hug her ❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 28 dny

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ እህቴ❤❤❤

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Před 28 dny +3

    ሠላምፍቅርአድነትለሀገርለወገንተመኛሁ
    አላህያገነኝሺሰውሳይሸግረውልጁአጥልም

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před 28 dny +2

    Good luck 🙏🙏

  • @masarattalaho2796
    @masarattalaho2796 Před 26 dny

    እግዚያብ.ሄር.ያጽናሽ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 28 dny +1

    እግዚአብሔር ይርዳት

  • @zed2899
    @zed2899 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 28 dny +18

    ምን ልጅ ተረፈ ተሰጥተው አልቀው የለም እንዴ ለፈረንጅ።

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 28 dny +2

      በጣም😂😂😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 28 dny +2

      አዎን ወያኔ የሸጣቸው አሁን ወላጆች እየጠየቁ ነው።

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 28 dny +1

      ​@@abuhaile6517ወያኔ ነዉደ? ልጆቹን ከቤትእያነሳ ለፈረንጅ የሰጠዉ🙄

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před 28 dny

      @@abuhaile6517@ ጂል ጂላጂል ጂላንፎ ያለው አብይ ያንተ አይነቱን ጋርቤጂ ነው😃Garbage
      ወላጆችክ የጣሉክን ወያኔ ምናባክ ያርክህ😃ነፈዝ

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Před 28 dny

      😂🤭

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 28 dny +2

    God answers all of your questions soon❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelsetu2583
    @amanuelsetu2583 Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Před 25 dny

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @UMUhuda-te1qv
    @UMUhuda-te1qv Před 28 dny

    አላህ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ !

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t Před 22 dny

    እግዝአብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይርዳት🙏🙏

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 Před 28 dny +6

    የኔቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ እኔሁልጊዜ ቤተሰቦቻቸውን በሚፈልጉልጆች እቀናለሁ የኔልጅግን በስንትመከራፈልጌ ባገኛትም እሷግንፍላጎት ያላትአይመስለኝም የኔስልጅ መቼነው እንዳንቺየምትፈልገኝ???

  • @genetgg7718
    @genetgg7718 Před 28 dny +3

    Lief mesi,ten eerste ik ben blij dat jij goed familie heb,ten tweede hoop en snel mogelijk je familie gevonden hebben.
    Veel succes je leven 😍😍😍😍

  • @DddZdes
    @DddZdes Před 28 dny +6

    እኔም ለማዶጎ በተሰጠሁ ነበረ ማይ ጋዲ ያልኩ አዲጌ ባደለኝ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před 28 dny +8

      ይቅር ይበልሽ አንዳንዴ ምንመኘውን ብናቅ ጥሩ ነው አይደለም ነጮች አሳድገዋቸው እኛንካን ኢሮፕ ወልደን ልጆቻችንን ይሀው በጭንቅ ነው ምናሳድጋቸው ቃንቃቸውን ሀይማኖታቸውን ባህላቸውን አይፈልጉትም ካላስተማርሻቸው አስተምረሽም ጥለውሽ ሊወጡ ይችላሉ እና ከባድ ነው

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 27 dny

      የኔ እህት ቸር ተመኝ ስንቶቹ በግዳጅ ተደፍረዋል

    • @user-zr1xj5jj1i
      @user-zr1xj5jj1i Před 24 dny

      ​@@user-gz6eb7xy3i በጣም👍

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 23 dny

      ከናት እቅፍ ማደግ እራሱ ከሀብት በላይ ነው ተይ ፈጣሪን አመስግኚ አሳድገውን እኳ አረብ ሀገር መተን አረቦች ልጆቻቸውን ሲስሙ ሀሙስ ቤተ ዘመድ ሲሰበሰብ እዴት እደሚከፋ ወላሂ እናቴ ቤተሰቦቸ ይመጡብኛል ባዶነት ብቸኝነት ይሰማል

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před 28 dny

    ፈጣሪ ይርዳሽ ቆጂዬ❤🙏

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 28 dny

    GOOD LUCK❤

  • @selamawitandarge5414
    @selamawitandarge5414 Před 28 dny

    እግዝአብሔር ይዳሽ

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 28 dny +4

    ግምጃ የሚባሉ ጠጅ ቤት የነበራቸው ሴትዬ ግን ሰፈራቸው ገጃ ሰፈር ኬኔዲትምህርት ቤት አጠገብ ነበሩ

    • @sabaabraham6367
      @sabaabraham6367 Před 28 dny

      ትክክል ጌጃ ሰፈር ጠጅ ቤት ያላቸው ወፍራም ሴትዮ ወይዘሮ ግምጃ እሳቸው ከሆኑ

    • @UMUhuda-te1qv
      @UMUhuda-te1qv Před 28 dny

      ለመሲ አሳውቋት በግል

  • @AsliyIluhus-ev2xf
    @AsliyIluhus-ev2xf Před 23 dny

    Mesie, Ebs layim tikreb!

  • @Sefede6
    @Sefede6 Před 27 dny

    I hope you find your family. And I like you said you are not mad or upset with them. That shows your maturity 👌.
    A mother ll not give away her child for no reason.
    Can't Wait for the good news when you find your family!!

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 11 dny

    ሰፈሩ እድሜዋ መልኳ ከማቀው ታርክ ገጥሙዋል የልጅነት ፎቶ ብኖር የበለጠ ከሌለም የለንም ካሉ ከእናቱዋ አይተው ማረጋገጥ ከቻሉ

  • @romantola5947
    @romantola5947 Před 28 dny +2

    Wadaa ebs hijjii sister

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Před 28 dny +2

    ከክፉለሃገር የመጣች ይሆናል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 28 dny +2

    አረ የኔም የህቴ ልጆች ተሰጥተው የት እንዳሉ አይታወቅም ሆላንድ ናቸው ይባላል የተቀበላቸው ድርጅት አጭበርባሪ ነው ለቆ ከነበረበት ጠፍቷል ሄዷል

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 Před 28 dny

    አንችን ትመስላለች መሲ❤❤❤❤

  • @getachewnega6581
    @getachewnega6581 Před 28 dny

    Hi Mesy selam new endtinew anhy ymtserew sira bethm herf new?

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 28 dny +8

    2 ኮማችነኝ ላይክ ሳያረጉ ማለፉ ክልክል ነዉ 😅😅😅

  • @numatube2932
    @numatube2932 Před 28 dny +2

    ውድ ያገሬ ልጆች ድአ አድርጉልኝ በሰደት ተጉዳሁኝ ወንድሜን አጥቻለሁ ከበደኝ 😭😭

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh Před 28 dny +1

      እግዚአብሄር ያጵናናሽ አይዞሽ ሁላችንም አላፊዎች ነን

    • @numatube2932
      @numatube2932 Před 28 dny

      @@ElfeneshAbayneh amin

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 28 dny

      እግዚአብሔር ያፅናሽ እሱንም ነፍሱን ይማሰዉ ቀሪ ቤተሰቦችሽን በሰላም ያገናኝሽ

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Před 28 dny

      Egziabher yatsnash

    • @Frewasse
      @Frewasse Před 28 dny

      Ayzish enem be sidet abatennn gin heje erm awetahu sidet kifffuuuuu. Pray duaa argi hulum kems😢enewal

  • @binyambehailu3601
    @binyambehailu3601 Před 28 dny

    እግዚአብሄር በሰላም ያገናኝሽ መሲዬ ላንቺ ያለኝ አድንቆት ቃላት ያጥረኛል እኔም የማውቀው ታሪክ አለኝ እባክሽ ስልክሽን እፈልጋለሁ እማ ተመሳሳይ አገር እና ታሪክ ያላት ልጅ እማ

  • @user-dz3si6bq7k
    @user-dz3si6bq7k Před 23 dny

    አይ የኔ ቆንጆ ጎድተው ከሚያሳድጉኝ እኔንም ጥለውኝ በማደጎ አድጌ ብሆን ንሮ ደስ ቦለኝ እኔ ብዙ ጥያቄ አለኝ

  • @fateo4493
    @fateo4493 Před 28 dny

    ይገርማልመሢትመሥላለች

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 28 dny

    የአክስቴ ልጆች ሁለት ለመደጎ ሰጥታ ነበራ ግን የት እንደሉ አይተወቁም😢😢😢😢

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @kon9394
    @kon9394 Před 28 dny +2

    ጉሌሌ ሲባል በጣም ጭቅላቴን ይመታኛል በድብቅ ለፖሊስ የተሰጠች ልጅ ስለማቅ የት ደረሰች ብዬ ሁሌ አስባለው ቤተሰቦቿ በድብቅ ነበር የተሰጠችው ፈጣሪ ይርዳት

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 Před 28 dny +1

      ጉለሌ እርሷ 05 ቀበሌነው ያለችው በእሯ አድሜ ቀበሌውን ሰመራ የነበረው ጨነቀ መገርሣ ሊቀ መንበሩ እኔ ከወረዳው ፖሊስ ማለት የያኔው ወረዳ 8 ቀበሌ 05 ጃፓን ለጋሲዮን የአሁኑ ጤና ጣቢያ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያንንና ብር ወንዝን ይዞ እስከ መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የድሮ 05 ቀበሌ ነበር !

    • @Selame-ms4oo
      @Selame-ms4oo Před 28 dny +1

      ልክ ነክ እኔ ጉለ ሌ ነው የተወለድኩት እናቴ ወዬዘሮ ግምጃ የምታውቃቸው ይመስለኛል ግን እሳቸው ይሁኑ አይሁኑ አላቅም ልጠይቃት

    • @mesitube2677
      @mesitube2677 Před 28 dny +1

      ​@@Selame-ms4oo እባክሽ ፈጠን አድርጊው ፈጣሪ ቸር ያሰማን

    • @AddisSelam-es2dy
      @AddisSelam-es2dy Před 27 dny +1

      በጉለሌ ክሊኒክ ነው የተገኘችው

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 Před 27 dny +1

      @@Selame-ms4oo ወ/ሮ ግምጃን ያኔ አውቃቸዋለሁ አሁን ግን ቦታው ጠፍቶኛ ምልከት ቦታ ንገርኝእኔ አውሮፓ ነው ያለሁት ።

  • @sitoahmed
    @sitoahmed Před 28 dny +2

    ዉዶቼ ፎንቃዊቼ ዱአ አርጉልኝ መሮኛል

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 Před 24 dny

    ebs ላይ ቅረቢ ብዙ ተመልካች ስላለዉ ልታየዉ ትችላለች😢😢😢😢

  • @user-pd6cl6xq2e
    @user-pd6cl6xq2e Před 28 dny +1

    Mogeztoch new meyakut y 3 wer lej selnbrch

  • @sadiyakedirkoliso
    @sadiyakedirkoliso Před 28 dny

    የገዜጠኛዋን ስልክ ቁጥር የምተቁት ሹክ በሉኝ😢😢

  • @BethelehemYadesa
    @BethelehemYadesa Před 28 dny

    Veel succes en geluk met je zoektocht Meseret. Deze video deel ik met mijn contacten in Gulele en Addis. Via een interview met Sheger info heb ik uiteindelijk mijn familie gevonden, dus het is zeker mogelijk. Ik hoop dat jij je familie ook zal vinden!🍀💗

    • @MesaJansma
      @MesaJansma Před 28 dny +1

      Ah super lief dankjewell wat mooi om te horen dat t bij jou is gelukt om herenigd te zijn met je familie. Ik ben blij voor je

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 28 dny +1

    አቤትትትኢትዮዮያ ማይሰማየለም

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Před 28 dny +2

    💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚

  • @user-ws2jb5hp1l
    @user-ws2jb5hp1l Před 28 dny

    እባካችሁ፡እድሉን፡ለኛም፡ሥጡን

  • @betselotmenalekalabmenale6014

    DNA አሰርታ ይሆን መሲ እሰኪ ጠይቂያት አመሰግናለሁ!

  • @selamselina2498
    @selamselina2498 Před 27 dny

    Weyne enaten tmeslalech enam memoriyachn gulele new gin enaten teyke ehte kehonech betam edlegna negn and eht yenat lij new yalegn

  • @etaferahuabebegebru1580

    መስዬ አርቲስቶአን ሠላም ተስፋዬን ትመስላለች

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 28 dny +7

    ባዶ ቤት ሲያስፈራ 😂😂 የመጀመሪያ ኮማች

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 28 dny

    ❤🎉👍🙏🤞🤞🤞

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Před 28 dny

    ብዙ ህፃናት ሀሄደዋል

  • @user-my6jk9rw7p
    @user-my6jk9rw7p Před 27 dny

    ፍ ጣሪ ይርዳሽ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 28 dny

    ቅርብ ጊዜ ነው አላህ ያስገኝላት

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 Před 28 dny

    እር እህቴ ናት ያዙልኝ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 28 dny

    አንድ ህፃን ወድቆ የሚያነሳ ሰው ቀኑን ሰአቱን ያነሱባትን ቦታ በትክክል በዎረቀት ፅፈው አብረው ለድርጂቱ ቢሰጡ ሲያድጉ ለመፈለግ ይመቻቸዋል እናትም እኮ ቀን ካለፈ ብኋላ ይቆጫታል የጣለቻትን ልጂ ትረሳታለች ብየ አልገምትም ምን አልባት ልጂ ሆነው ይሆናል ወልደው የጣሉት

  • @selamselina2498
    @selamselina2498 Před 27 dny

    Enenm tmeslalech

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 28 dny +1

    ኪንደር ጋርደን ነው የሚያውቁት

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 28 dny

    ☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🙇👈

  • @saratube5851
    @saratube5851 Před 28 dny

    Wuyi wuyi, ye Ethiopia enatoch gin endezih kifu nen, minm bicheger lijin?

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane2687 Před 28 dny +1

    ተመሳሳይ ታሪክ አቃለሁ ቆይ ለመሲ እደውላለሁ

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 27 dny

    ወሮ ግምጃ ማሞ በህይወት ካሉ ወደ ክልንኩ ሰው ሂዶ ይፈልጋቸውና ያኔ የነበረውን ያስረዳሉ ። አንዳንዴ መንገድ ላይ ተጥላ ወደ ክሊንክ የተወሰደች ወይም እናት ወልዳ እዛው ጥላ የጠፋች ልሆን ይችላል ። ወልዶጥሎ መሄድ የተለመደ ነውና።

  • @user-if7bb6cj9i
    @user-if7bb6cj9i Před 23 dny

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Před 28 dny +1

    አንችን ትመስላለችኮ መሴ

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Před dnem

    ዋጋዉን እቅጩን ተናገሩ አታጭበረብሩ

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Před 26 dny

    መሲ ትመሳሰላላችሁ😂

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Před 24 dny

    አንችን ትመስላለች መሰርት

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 Před 27 dny

    ይችን ወደ ሐገር ቤት እዳታስገቧች ትዉልድ ን ትበክላለች ይቺ ሌዝቢያን ናት ተጠቀቁ ብያለዉ የሖነ ቦታ በነሱ ሲት ላይ አለች

  • @MesaJansma
    @MesaJansma Před 28 dny

    If you know something everbody contact me please!!!

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 28 dny +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @WenyAelm
    @WenyAelm Před 28 dny

    ፈጣሪ ይርዳሽ