ለምን ከ9 አመት በኃላ አፈቀርኩት? || ሚስቱን አገኘናት! || እንተንፍ #18

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • በእንተንፍስ ክፍል #11 ለምን ከ9 አመት በኃላ ወደደችኝ? || እንተንፍስ #11
    ( • ለምን ከ9 አመት በኃላ ወደደችኝ? ... ) የታደሰን አስደናቂ የፍቅር ታሪክ አጋርተን ነበር::ሚስቱ ከዘጠኝ አመት በኃላ አንዳፈቀረችው እና ሊጋቡ እንደሆነ ተናግረን ነበር::አሁን ከሰርጋቸው በኃላ ያገባት የድሮ ፍቅረኛው በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተግኝታለች::

Komentáře • 1,3K

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Před 24 dny +404

    ከጄሶ የፀዳ የተፈጥሮ ውበት ይዛ የመጣች ንግስት ስታምር ደግሞ የእኔ ቆንጆ የእኔ ደርባባ

    • @hayatuhappy6015
      @hayatuhappy6015 Před 24 dny +11

      ጀሶው ተመቸኝ ከምር👍👍👍👍👍👍

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 Před 24 dny +3

      😂😂😂😂😂

    • @user-nb6sz5xw3d
      @user-nb6sz5xw3d Před 23 dny +4

      ወይኔ ኮመንት😂😂😂😂😂

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v Před 23 dny

      በጣም❤

    • @hayat2582
      @hayat2582 Před 23 dny

      ይቅር ይበላችሁ ጀሶ ነውእደ እሚቀቡት😂😂😂😂😂😂

  • @Mshawaab
    @Mshawaab Před 24 dny +547

    የአላህ እሄን ኮመት የምታነቡ ሰውች ያልታሰበ እጀራ ይስጠን አላህ በዚህ በልጅ ታሪክ ሰምቸም አላቅ ስጠብቀው ነበር❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 24 dny +244

    ይችን ኮሜነት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን ይስጣችሁ አሜን አሚን በሉ🎉😢😢😢

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 24 dny +169

    ልጁ ግን ጀግና ነው ልጂቱ እራሱ ቆጆና ደርበብ ያለች አማላይ ነች ስለተገናኛቹ ደስ ይላል

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 24 dny +677

    ከዱቄት ነፃ የሆነ ፌት መገን ወሎ እናቶቻችን ማሀፅናችሁ ይለምልምልን❤❤❤❤❤❤

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 Před 24 dny +11

      Tigray ናቸው ግን ወሎ እኖትችም ውቦች ነው እሚወልዱት❤

    • @yyyyynvjv4657
      @yyyyynvjv4657 Před 24 dny

      😂😂😂😂😂 አደል ከዛስ ደሞ አማራነታቺንን ቀሙና ​@@ruthhaile7030

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před 24 dny +24

      ​@@ruthhaile7030ወሎዮ ናቸው የምን ትግሬ ነው

    • @user-ng1om1tm5n
      @user-ng1om1tm5n Před 24 dny

      አሚንንንንንንን

    • @user-uh3cw8ze2x
      @user-uh3cw8ze2x Před 24 dny +16

      አወ እኛ ወሎየወች ሸጋ ቆጆ ገራገር ወሎ የፍቅር ሀገር ማይ ወሎየ 🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦

  • @zineterhem5681
    @zineterhem5681 Před 23 dny +52

    እኔም ይደበድበኝ ነበር ነግሬ ወንድሜ ጋ አጣላሁት ሰው ለምን ነገርሽ ስለሚወድሽ ነው አሉኝ ከነገርኩኝ በሗላ ወንድሜ እከሳለሁ ሲለኝ በጣም ጨነቀኝ ከብዙ ልፍት ቃል ኪዳን አድርገን ሳንገናኝ ተጣላን ከ5 አመት በሗላ ዳግም ተገናኘን አሁን ልንጋባ ነው አልሃምዱሊላህ መጨረሻው ይመር

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před 23 dny +4

      ደሥይላል መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁማማዬ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před 24 dny +171

    አለባበስ ከውበት ጋርእርጋታ 👌የራያዋ ንግስት 🎉🎉❤❤❤❤

  • @RahmaRahma-rq2uq
    @RahmaRahma-rq2uq Před 24 dny +203

    ሁለት ቆጂዮች ምናይነት ልጅ እደምትወልዱ መቼም የኢትዮጵያ ልእልት ናት❤

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před 24 dny +3

      ከሁለት ቆንጆ አንድ ጠነኛ ልጄ

    • @user-ls1di1ld7v
      @user-ls1di1ld7v Před 23 dny +2

      እረ ቆንጆ አታቁም እንዴ አካበዳቹሳ ደሞ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ያመሰግናሉ ያልሆኑት ደሞ ለምን አሎንኩም ክርክር ከእግዚአብሔር ያዉ ነዉ ወገን ለማንም የተሰጠዉ ነዉ ሚኖረዉ

    • @user-ls1di1ld7v
      @user-ls1di1ld7v Před 23 dny +1

      ባይሆን አለባበሷ በይ እንጂ ቆንጅናዋ የመሬት ነዉ

    • @SarahAyele1020
      @SarahAyele1020 Před 23 dny

      @@user-ls1di1ld7vቅናትትት ተንጯጯጯጯ ምነው

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 Před 24 dny +72

    ቆንጆና አስተዋይሴትናት ባትፈቀርይገምነበር ጥሩትምህርትነው ቆንጆናትየምትሉ ላይክአድርጉ

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Před 24 dny +98

    አለባበሷ እራሱ ማንነቷን ይገልጻል። የራያ ልጆች ቆንጆወች።የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ።

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 24 dny +120

    ከባለቤቱ ጋር ተመልሶ በመጣ እያልኩ ነበር ❤❤

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m Před 24 dny +143

    የሥደት እሕቶቸ ወጥቶ ከመቅረት አላሕ ይጠብቀን የእረፍት እንጀራ ይስጠን🎉🎉

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu Před 24 dny +68

    ማሻአላህ አለባበሷ ራሱ ደስ ስትል ሌሎች ወገኖችም ከዚችልጅ ተማሩ ራቁትና በሱሪ አትመናገጉ ስትርያለች ቅመምነገር ❤❤❤❤

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy Před 24 dny +100

    ወይኔ ለዝቺስ ተሰቃየሁ እዳትል ይችን የመሰለች ቆጆ አግንተህ😊😊😊

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před 24 dny +140

    ግን የማኔ ተከታታዮች ራያዎች ነን አብዝሃኞቹ ራያዩ የት ናችሁ👍❤
    እኳን ደህና መጣሽ የታዴ ንግስት አቤት አለባበስ❤😘

    • @Giasbd-di4wb
      @Giasbd-di4wb Před 23 dny +1

      አለን❤❤❤❤

    • @user-br3sq3zu4q
      @user-br3sq3zu4q Před 22 dny +1

      Shewa

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 Před 22 dny +1

      Raya negn,Minami sitasazinu SEWI mehon bicha ayibekam ???? Ye sewi chinkilat be 21gnaw kifile zemen layi be garish zemen yelele maninet meyaz !!! Ere selitinu!!!!!!!.....

    • @alemalem2380
      @alemalem2380 Před 22 dny +1

      ወሎየወችም አለን እህት

    • @alemalem2380
      @alemalem2380 Před 22 dny +1

      ወሎየወችም አለን ማር

  • @user-jc3jg2ek6q
    @user-jc3jg2ek6q Před 24 dny +339

    ማነው እደኔ ሲጠብቅአቸው የነበር

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 24 dny +175

    ከዱቄትና ቀለም ነፃ የሆነ ዉበት👍👍

    • @bhsf7862
      @bhsf7862 Před 24 dny

      እዳች ደቄታም አደለችም እልልትና

    • @user-bk1cm9xi7j
      @user-bk1cm9xi7j Před 23 dny

      @@bhsf7862 ከዱቄት ነፃ ነኝ አመዳም ነሽ አች

    • @user-tb2bq7ql6n
      @user-tb2bq7ql6n Před 19 dny

      እራያወች እድህነን❤❤❤❤😋😋

  • @LERASE
    @LERASE Před 24 dny +118

    ተረዳውህ ለካ ይችን የመሰለች ቆንጆ እንዳታመልጥህ ነው የተሟሟትከው😊😊

    • @Winta314
      @Winta314 Před 24 dny +4

      ውድ ነገር በቀላሉ አይገኝም ሚባለው አውነት ነው ለካ 😮

    • @GuxFrom
      @GuxFrom Před 24 dny +1

      አይቆጨውም😢

    • @Momi.87
      @Momi.87 Před 23 dny +2

      በጣም ቆንጆነች ማሻአሏህ

    • @SaSa-wh6oy
      @SaSa-wh6oy Před 21 dnem

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gx4en7qr9k
    @user-gx4en7qr9k Před 24 dny +47

    እኔራሱ በጣም ጓጉቸ ነበር እነዚህን ጥዶች ለማየት እውነተኛ ፍቅር በሱ ልጅ ነው ያየሁት !! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 24 dny +59

    ብቸኛ ነኝ አፍቃሪ ያልታደልኩ አይዞሽ በሉኝ ፣እድሚዬ 33 ነኝ ሳልወድል ሳላገባ ፣በጣም እጨነቃለሁ፣ስደተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በድምስደት ስኬታማነኝ ግን ብቸኝነቴ ያስጨንቀኛል!!!!!😢

    • @user-tq6qm5xe7c
      @user-tq6qm5xe7c Před 24 dny +6

      እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉምይሆናል በመልከም ምንገድ ከተሄደ መጨነቅ አያሥፈልግም አይዞን🙏🙏🌻

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl Před 24 dny +1

      አብሽሪ ማማ ለበጎ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 24 dny +2

      ገና ልጅ ነሽ! ሁሉም ድንገት ይፈጠራል። ዛሬን ተረጋግቶ መኖር። እሸቱ ምንሽ ነው?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 24 dny +8

      የኔ ውድ እኔን እዳንቺ ነኝ ተስፋ እዳቆርጪ ትዳርም ፍቅርም ከእግዚአብሔር ነው ፀልይ አኳኩ ይከፈትላቹዋል ጠይቁ ለጥያቄያቹ መልስ ታገኛለቹ ቃሉ ነውና ለእኛ ያለው የትም አይሄድም ከልቡ የሚያፈርቅ የሚወድሽ የሚያከብርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 24 dny +2

      አብሽሪ ውደ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ተስፋ እንዳትቆርጭ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před 24 dny +83

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባክላችሁ 9 ክፍል አብረን ነበርን ክላሳችን ቢለያይም ያው የእህይወት ነገር አንች ተመርቀሽ ስራ ላይ ነሽ እኔም ከመዳም ኩሽና ስራ ደርሶኛል ሁሉም በየፊናው ተመስገን

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 Před 24 dny +10

      _ፈጣሪ የሀሳብሽን ሞልቶልሽ አዳምሽን ይስጥሽ አይዞሽ_

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 Před 24 dny +3

      አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነዉ😍

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Před 23 dny +2

      አይዞን ሆዴ አንድ ቀን ይሳካልናል

    • @Halimahasee
      @Halimahasee Před 18 dny

      አብሺሪ አላህ የፈቀደዉ ስለሚሆን ነዉ ተመስገን በይ

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Před 24 dny +40

    ከውበቷ ብሩህ አምሮዋ
    አንድበቷ እና ንግግሯ እውነቱን ቁጭ ,
    መታደል ነው

  • @seadei127
    @seadei127 Před 24 dny +22

    ከግርግዳ ቀለምና ከፈረስ ፀጉር የፀዳች ቆጆ ደስስትል ማኔ እኳንደህናመጣህ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 24 dny +17

    Wow! ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋት . ደስ ስትል . ባያፈቅራት ነበር የሚገርመኝ . እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብራሀምና የሳራ ያደርግላችሁ. እሱ ግን የእውነት አፍቃሪ ነው . ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ.

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Před 24 dny +16

    አለባበስሺ ቀጥይበት እንደዚህ ነዉ ክብርያላትሴት ለምልሚ ተባረኪ

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq Před 22 dny +5

    የወደድኩት የፍቅር ታሪክ በፍቅር ኑሩ በእውነት እኔም 7አመት ሁኖናል 4አመቱን ያህል አልወደውም ግን አሁን እሺ ብየዊለው እወደዊለው ባሌ እሱ ይመስለኛል በርቀት ፍቅር ነው እምንትዊወቀው በአካል ነው እስኪ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @seasea3347
    @seasea3347 Před 24 dny +46

    ማሂየ የኔ ቆጆ ጎደኝየ ከአምስት እስከ ዘጠኝ አብርን ነበር የተማርን አባትሽ ደግሞ አማርኛ መምህሬ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤የራያ ቆጆዋ❤❤❤

  • @BelayneshHiluf
    @BelayneshHiluf Před 24 dny +26

    ስጠብቀው ነበር ይህ ፕርግርም
    የመዳም ቅመሞች እንደዝህ አይነት ኑፅህ ፍቅር ይስጣችሁ ፈጣር ከስደት በስላም ይመለስን 🥰🥰🥰

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 22 dny +4

    አለባበስ ከዉበት ጋር❤❤የተዋህዶ ስርዓቷ አለባበሳ ነዉ❤

  • @abebewendater
    @abebewendater Před 24 dny +44

    ማን ያሰወን እባክህ እራያ ቆቦ ናና ባህላችንን እኝ ቸመልከት ይጣ የምትሉ በላይ አሳዩ እራያ ከመጣህ አልመለስም😂 የምትለዉ ማርያምን ቢመጣ ደስ ይለኛ ባህላችንን ቢጎበኝ በተለይ የሰሎል ግዜ ና

  • @Kalyebrukeeht-dt8gn
    @Kalyebrukeeht-dt8gn Před 18 dny +3

    የራያ ልጅ መሆንኮ መታደል ነዉ ማሪያምን😊የራያ ልጅ በመሆኔ እንዴት እንደምኮራ👑💞

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 24 dny +62

    ባህላችን እኮ ይለያል ዘወልድ👑💫 ራያወች አላቹህ💚👍🌾🌽♥️

  • @AbebaAbe-ru4fw
    @AbebaAbe-ru4fw Před 24 dny +32

    ኣቤት ልቦና
    ኣቤት እውቀት
    ኣቤት ትህትና
    ኣቤት ውቤት
    ሁሉም ስጥቶሻል 😍😍

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 Před 23 dny +12

    አለመብሰል ልጅ መሆን ብዙ ነገር ያሳጣን😢እኽው ለ10 አመት እኽው አለሁ ይደውል እደሆን አገኝው ይሆን ብዬ😢 አለመብሰሌ ንፁህ ፍቅር ገፍቸ ዛሬ ፀፀቱ ያገበግበኛን😢የሚወዱትን ማግባት መታደል ነው❤አይገርምም ቁጥሩን እደት ልርሳው😢

    • @SjhtkxFhdojk
      @SjhtkxFhdojk Před 20 dny +3

      ደዉይለት አናግሪዉ እሚሥተካከል ነገረ ሊኖረ ይችላል

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 23 dny +9

    የኛ ማህበረሰብ ወሎ እንዲህ ነዉ በተለይ ወንዶቻችን ካፈቀሩ አፈቀሩ ነዉ መቼም ቢሆን ከዛ ስሜት መዉጣት አይፈልጉም ሴቶቹም ቃልን እምነትን ጠባቂ ናቸዉ የኔ ወሎ❤❤❤

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts Před 16 dny +2

    እኔ ብዙ ጊዜ የወሎ የፍቅር ተምሳሎት ለምን ብዙ ጊዜ በሚድያ አናይም እል ነበር የሰው ብሄር እያመገስን ላይክ ሽር እናድርገው የኔ ቆጆ ሰላማችሁ ይብዛ ታምራላችሁ💚💛❤💓💓💓😘

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 24 dny +12

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን ከሰርጋቸው በኋላ ተመልሰን እሷንም ስላገናኘሀን ደስ ብለናል ክበርልን

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před 23 dny +13

    ፍቅር መልክ አይደለም ፍቅር ገንዘብ አደለም በሰላምና በፀጋ የተሞላ የፈጣሪ ስጦታ ነው ወልዳችሁ ሳሙ ዳሩ ኳሉ 🙏

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před 24 dny +4

    ስታምር በጣም ነው የሚወድሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před 24 dny +16

    የሷ አካሄድ ልክ ነበር ትንሽ ያጠፋሽው እሱ ከዩኒቨርስቲ ስመለስ አልወድህም ከሚቲዪው ትምህርቴን እስክጨርስ ጠብቀኝ ብቲይው ይጠብቅሽ ነበር እሄን ልል የፈለኩት እሱ መሃል ላይ ያሳለፈውን ስቃይ ትቀኒሽለት ነበር

  • @Alemu677
    @Alemu677 Před 24 dny +10

    ታሪካቸው ከኔ እና ከሚስቴ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 Před 24 dny +9

    ዋዉ በጣም አስተዋይ ልጅ በጣም የተባረክሽ ልጅ ነሽ ባታገቢው እንኳን ሂወቱን በትክክለኛ መንገድ እንዲሄድ ነው ያደረግሽው በዚህ ማዘን ሳይሆን በጣም እራስሽን ማድነቅ ነው ያለብሽ ምክንያቱም ብዙ ልጆች በፍቅር ምክንያት ሂወታቸው ተሰናክለው የቀሩ ጎበዝ ልጆች አቃለሁና::
    ሌላው ደግሞ የሽማግሌዎቹ ታሪክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ::የተባረገ ትዳር ይሁንላቹህ::

  • @user-uq6up6qn2j
    @user-uq6up6qn2j Před 24 dny +4

    ዋዉ ስታምር እግዚአብሔር ከተጨመርበት የማይሆነ ነገር የለም ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ❣️❣️❤❤❤❤ድንግል ማርያም ትጠብቃላችሁ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před 24 dny +8

    የኔ ደርባባ ሁሉ ነገርሽ ደርባባ አለባበስሽ ሺያምር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t Před 24 dny +6

    የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ

  • @user-nq1ye7hd6h
    @user-nq1ye7hd6h Před 23 dny +3

    ማን ያዘዋል እየጠበኩህ ነበር እናመሰግናለን እዉነተኛ you tub
    እድከፍቱ ነገሮችን አመቻችላችዉ
    ባተ ምክኒያት ፊሜስ ሆነዋል
    መልካም ነት ለራስ ነዉ አግዛቸዉ
    you tub
    እዲከፍቱ❤

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Před 23 dny +6

    ዋው ማኔ ከ experiment ጋር አያይዘህ የሰጠኸው ምሳሌ ከልቤ ገብቶ ነፍሴን ሲያድሳት ተሰማኝ ❤❤❤ Yes, really i'm on going 💪💪💪

  • @user-em7je2lk2s
    @user-em7je2lk2s Před 24 dny +8

    ስጠብቅ ነበር ማርያምን. ማንያዘዋል በጣም እናመሠግናለን🙏❤❤❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 23 dny +4

    ያቆብ አባታችን ራሔልን ለማግኘት የከፈለውን የ14 አመታትን አስታወስከኝ ልባምን ሴት ማን ያገኛታል የተባለላት እቺን ሴት ናት 19አመት ብትጠብቅ እራሱ አትከስርም እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኑራችሁ በፍሬ ይባርካችሁ🎉

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 24 dny +26

    እራያየ ከሜካፕ የጸዳ ውበት❤❤❤❤❤

  • @almaz130
    @almaz130 Před 24 dny +10

    እግዚአብሔር ፍጻሚያችኹን ያሳምረው። ውለዱ ክበዱ ። የራያ ወጣቶች ወንዱም ሴቱም ወርቅ ናቸው ❤❤❤ ጋዜጠኛው ግን ስትስቅ ቀስስስስ በትል ሸጋ ነው😊

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 Před 24 dny +7

    yesss በጉጉት ስጠብቃቸዉ ነበር thank you ማኔ 😍😘😘

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 Před 24 dny +26

    እስኪ ውዶችዬ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ግን ለምንድነው እኛን የመዳም ቅመሞችን እማታበረታቱን 😢😢 ተው እኛው በኛ እንረዳዳ ተው ላለው እና ለጥንድ አታሽቃብጡ እኛው በእኛ እንረዳዳ

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube Před 24 dny

      ደምሪኝ እንደማመር❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 24 dny

      @@Yichalaltube እሽ በታማኝነት ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @SaadaALebac
      @SaadaALebac Před 23 dny +1

      አብሺሪ እህትነት❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 23 dny

      @@Yichalaltube እሽ ደመርኩሽ በታማኝነት ደምሪኝ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 23 dny

      @@SaadaALebac እሽ ውዴ ክበሪልኝ

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 Před 24 dny +3

    Interesting story. It resonates with many of us mainly in high school and college. Thank you Mane for bringing her!

  • @Yaredaynalem123
    @Yaredaynalem123 Před 24 dny +1

    This part of your video is a breakthrough !! Bravo

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před 24 dny +1

    Waww des ynel tareik new tdarachui ybarekhi❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 24 dny +3

    እውነት ለመናገር ይህችን የመሰለች ጨዋ የተማረች በጥሩ ቤተስብ እንክብካቤ ያደገች በጣም attractive ውብ ሚስት በጥንካሬህ አሽንፈህ አቅፈሀልና ደስ ይበልህ:: ለዚች ሴት ባል መሆን መታደል ሁሉም ነገር አላት :: ትክክለኛ ጋብቻ ነው በክብረንፅህና ስለአገኝሀት ንፁህ ነች እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ጋብቻችሁ በደም ቃልኪዳን ተሳሰራችሁ:: እግዚአብሄርን እያከበራችሁ ጥሩ ትውልድእየቀረፃችሁ ህይወታችሁን በደስታ ኑሩ ጌታ ይጠብቃችሁ ወደድኩዋችሁ ተባረኩ:: ታሪካችሁ ከሮሜዎና ጁልየት የፍቅር በላይ ነው::

  • @zahrajetahon7819
    @zahrajetahon7819 Před 24 dny +15

    ምንም ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት እንቁ ያገሬልጅ መገን ወሎ ልጅ ይውጣለት ተብሎ ተመርቆበታል ቀድሞ ማሻአላህዘራችሁ ይብዛዛ

  • @fikaduderso9576
    @fikaduderso9576 Před 21 dnem +3

    በጣም ምርጥ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před 24 dny +3

    የራያዊ ቆንጆ ታደሰየ እግዚአብሔር አይለያችሁ ማኔ ከልብ እናመሰግናለን
    በተስፋ ስንጠብቅ ነበር

  • @user-nw1yg8bt5h
    @user-nw1yg8bt5h Před 24 dny +19

    ጥጋበኛ ነሽ መጨረሻው ቢያምርም ያንችን አይነት ባል አይገኝም እናቴ ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ እኔ ለልጁ አድናቂ ነኝ !!!

    • @seadamohamed495
      @seadamohamed495 Před 23 dny +5

      እና አላማዋን ትታ ትጃጃል😊😊 ብስልእስማርት ናት

    • @user-ur5hg6hl7w
      @user-ur5hg6hl7w Před 23 dny

      ​@@seadamohamed495ሳህ የኔም እምነቴነው ጎበዝ ናት እሷስ😘

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před 22 dny +1

      ግን እደዚህ አይነት ጥሩነው ቶሎ ተሥገብግቦ ከመገናኘት

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k Před 22 dny +1

      እኛ እሩጠን መጨረሸዉ 0 ነዉ በጣም ጀግና ናት አላማየን ጨርሸ በነበር እላለሁ የሱ አሪፍ ነዉ

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 24 dny +4

    ይገርማን እዉነተኛ ፍቅር እደዚህ ነዉ እግዚአቢሔር ይመስገን ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያልብሳችሁ የብዙወች ትምሳሌት እናተ ናችሁ ተመስገንን እማምላክ ለሀገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ እድሰጣችሁ እረጅም እድሜ ከጣናጋራ ተመኜሁላችሁ ክብር ላሳደጓችሁ ቤተሰብ🙏

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před 22 dny +2

    Yap!!yene hero i am proud of you ❤
    yeewnet jegna set malet anchi neshi zemen ybareklsh ❤❤❤

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 Před 12 dny

    ጠንካራ ልጅ፣ ጠንካራ እሴት ወይዘሮ፣ ጠንካራ ወንድ ጋር ነው ተገናኙት። Bravo9!!

  • @TiruB
    @TiruB Před 24 dny +37

    ማኔ ምርጥ ሰው ልጁንም ሰምቸው ነበር ደሞ ሄዋኑን እንስማ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን❤

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr Před 24 dny +11

    ወይ ስጠብቅ የነበረው የነዚህንልጆችታሪክ

  • @gizachewmahilet5333
    @gizachewmahilet5333 Před 23 dny +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እውነተኛ የፍቅር ታሪክ! ይሕ ብቻ አይደለም የዘመኑ ልጆች ዕውቀት የሚቀስሙበት ሌሰን መሆን የሚችል ስለሆነ ቪዲዮው ተሰንዶ ይቀመጥ። የሁለቱ የትዳር ሕይዎት የሣራና የአብርሐም እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ።

  • @EtalemDemissie
    @EtalemDemissie Před 23 dny +2

    ዋው በጣም ነው የምታረው ብትወደድም ይገባታል ትዕግስት ፍሬዋጣፋጭናት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @dojutube4440
    @dojutube4440 Před 23 dny +3

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ማሂ እና ታዴ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ለፍሬ ብቃችሁ፡፡

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 24 dny +12

    የሴትልክናት እግዚአብሔር ትዳረችሁን ይባርከዉ❤❤❤❤❤

  • @melesemwudum4275
    @melesemwudum4275 Před 16 dny

    ማሂ እና ታዴ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ የኔ ውዶች በጣም ደስ ይላል ።

  • @MekdesMulugeta-vq5qv
    @MekdesMulugeta-vq5qv Před 23 dny +1

    በጣም የተረጋጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ረዳሽ ራስሽን መጠበቅሽ ክብር ነው የሆነልሽ ቤተሰብሽንም አስከበርሽ እግዚአብሔር አከበረሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @eztube11
    @eztube11 Před 24 dny +32

    ሰው ብዙ ያስባል እግዚአብሔር ግን መንገዳችንን ይመራል♦️ የሚያስጨንቀንን ሁሉ ለእርሱ አሳልፈን እንስጥ❤

  • @user-mx9od3ee9m
    @user-mx9od3ee9m Před 24 dny +21

    ማሻአላህ ወላሂ ባቀረባት እያልኩ ነበር

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @genilove5414
    @genilove5414 Před 23 dny +2

    በጣም ይገርማል በዚህ ዘመን እውነተኛ የፍቅር ያለ አይመስለኝም ነበር እድለኛ ነሺ እህቴ

  • @selam801
    @selam801 Před 24 dny +12

    በእመቤቴ ሁሌ ሰጠብቃቸው ነበር ደሞ ልጅትዋም እምትወደድ ናት እርጋቷዋ ደሰ ሰትል❤😊

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 Před 24 dny +19

    ወለየዎች እኮ ሸጋዎች ነን መሽአላህ

    • @jebdb
      @jebdb Před 21 dnem

      ሁሉም ሰው ሸጋዎችነችው

    • @jebdb
      @jebdb Před 21 dnem +3

      ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ያምራሉ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 24 dny +1

    ማኔ ስላቀርብክልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Před 24 dny +2

    betam dess tilalachu Allah yetabikachu❤❤

  • @feker122
    @feker122 Před 24 dny +20

    የፍቅር አምላክ ለእኛም እውነተኛ ፍቅር ያድለን ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 23 dny

      አሜን ደምሪኝ እማ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 24 dny +4

    በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር እናመሰግናለን ማን ያዘዋል እሸቱ በርታልን ለቀጣይ

    • @jebdb
      @jebdb Před 21 dnem

      አወን በርታልን ወንድም አለም የኛ መከረርነክ

  • @ZebibaAli-cn8py
    @ZebibaAli-cn8py Před 18 dny +2

    እኔ በእውነት በፍቅር እውን ልክ በሀብት በውበትበዝና በምንምአልቀናም በፍቅር ግን እኔጃአሁንአሁንወንዶችንመጥላትጀምሬለሁብዙዋጋእየከፈልኩይከዱኛል ብቻእንጃ ስተቱከኔይሆን ብየጥያቄውስጥነኝ መልሴን ፈጣሪይመልስልኝአላህ የሚይዝ ምድር ግድብ ምክንያት ነውን መልሱንከሱይሆንልኝዘንድ በዱአና በፅሎት አስታውሱኝየማሜ ተከታዪች❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 24 dny +1

    የሴት ጀግና ነሽ ጎበዝ እግዚአብሔር እረድቶአችኇል ሁለታችሁም ታምራላችሁ እሱ ግን ምስኪን አፍቃሪ ሰው ነው የልብህ ሞላልህ እንኳን ደስ ያለህ
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ !
    ትልቅ ክብር ለእናቶች

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl Před 24 dny +9

    እንኳን ደና መጣችሁልን የራያወች❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 Před 24 dny +24

    የኔ ውድ ማህሌት ፈንታው አብረን ተምረናል ድንጋይ ቁልል ትምህርት ቤት ቆቦ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ገና ልጅ ሆና ራሱ ወንዶች ያስቸግሯት ነበር የኔ ቅመም😢❤❤❤❤

  • @lemlemabebe6203
    @lemlemabebe6203 Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤ Yen Konjo Sitamri Fetari Tidarachuhn Yibarkilachuh

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 24 dny +2

    መታደልነው ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርከው❤❤❤❤

  • @user-hn9px3qi7f
    @user-hn9px3qi7f Před 24 dny +5

    አለባበስ አንደኛ👍
    ምን አይነት ሴት ትሆን ስል ነበር
    ማንያዘዋል እናመሰግናለን👏

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux Před 24 dny +5

    ማሻ አላህ አለባበሶ እራሱ አሪፍ ነው

  • @robot2797
    @robot2797 Před 24 dny

    Tank you manyazewal lezii astemarii video 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-sv4iv9oj5d
    @user-sv4iv9oj5d Před 23 dny +1

    በጣም ጎበዝ ሤት ነሽ::

  • @saadha5100
    @saadha5100 Před 24 dny +3

    ጀግና ነሽ ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před 22 dny +6

    የልጅቱ ሥርአቷ እርጋታዋ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል የሚባለው እደዚህነው
    ወጣት ተማሪወች ከዚች ቆጅዬ ወሎዬ ተማሩ
    ትልቅ ትምርት ነው ❤❤❤❤ ተባረኪ እህቴ

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 24 dny +1

    ዉበት የኔቆንጅየ❤❤❤❤እሚገርመዉ በቅርብ ቀን ትዝአላችሁኝ ለካላያችሁ ሁኖነዉ💐🎉🎉

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 23 dny

    ዋዉ🎉 እስከባሏ ብታመጣቸው አሪፍ ነበር ማንያዘዋል Thank you❤

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Před 24 dny +15

    እንዴት አይነት ፍቅር በአሁን ሰአት እንዴህ አይነት ፍቅር የለም የእኝ የአዳም ቅመሞችየ ደምሩኝ ሰድት መረረኛ 😢😢😢😢😢

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 Před 23 dny

      እሽ እኔንም ደምሩኝ ወገኖቼ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 24 dny +3

    የኔ ልዩ ሴት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 23 dny

    Wooow Mane Enamesegenalen Ehitachin Miret yehiwet Memareya Nesh ye Abiraham Ena yesara gabicha yaderegilachihu!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @themosthigh808
    @themosthigh808 Před 24 dny +1

    Happy ending.. I love it 💕