የDV ጋብቻ ነው ያገባሁት ብሎ ጉድ ሰራኝ! ልጆቻችንን ለበቀል ተጠቀመባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,1K

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ Před 24 dny +380

    ወገኖች የ100 ብር ቻሌንጅ እንጀምር ለዚች ምስኪን እህታችን 😢🙏🙏

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 24 dny +400

    እንደ ሃበሻ የተረገመ የለም የምር 💔

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před 24 dny +8

      በጣም ጌታን 😢

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 24 dny +16

      እርግማኑ አንቺንም ይጨምራል

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před 24 dny +13

      በጥቅሉ መፈረጅ ተገቢ አይደለም

    • @user-zp2cf6yi6k
      @user-zp2cf6yi6k Před 24 dny +8

      ፈጣሪ አምላክ አቤት ክፋታችን ፈጣሪ አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጠን

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri Před 24 dny +6

      😢😢😢😢አሳዘነችኝ ማርያምን😢😢😢😢😢

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 24 dny +153

    የኢትዮጵያ ወንዶች ሴቶችን እንዲህ የሚታስለቅሱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ በእውነት የእጃችሁን አግኙ።

    • @peace3791
      @peace3791 Před 24 dny

      ዘመድ ወይ ህግ ከጎኑዋ ቢኖር ይህን ያህል ነው በወር የምሰጣት ሲል በል ባንክ አስገባላት መባል ነበረበት!!!

    • @mimicherinet948
      @mimicherinet948 Před 24 dny

      የህዋላ ህዋላ አይቀርም ። ሰዉ የዘራዉን እዚችዉ ምድር ላይ ያጭዳል!!!

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před 24 dny

      እህ ከሀገር ውጭ ሴት ነች ምትጫወትበት

    • @alem5097
      @alem5097 Před 24 dny +2

      እነሱን. አሜሪካ. ያምጣቸው. ህጉ. ልክ. ያገባቸዋል.

    • @minty1188
      @minty1188 Před 22 dny

      ​@@alem5097ezima yakutal endewusha chirachewun kolefew nw eminorut

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j Před 24 dny +94

    የኔናት ውስጧ በጥም ተጎድቷል ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳሽ😢

  • @nazretyosef7195
    @nazretyosef7195 Před 24 dny +137

    X-ባሌ ልክ እንደዚህ ስወይው ነበር ጥየው ወጣሁ ልጀን ይጀ.
    አሁን በሰላም እኖራለው እ/ር ይመስገን.
    ሴት ጀግና መሆን አለባት ለምን መፍራት!!!!

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 24 dny +5

      የኔ ባል አሁንም እንዲህ ነው የሚያጃጂለኝ ሰው አደለም ስለው ሰው ይሆነል ሰው ነው ስለው ሌላ ይሆናል የማይጨበጥ ሆነ በቃ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 24 dny +7

      የራስሽ መተዳደሪያ ካለሽ ጥለሽው ሂጂ! ካልሆነ በሽተኛ ያደርግሻል።

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 24 dny

      @@abuhaile6517 አረ ምን አባቱ ነው የሚያስተዳድረኝ ከሱ ጠብቄ አላውቅም ክክክክክ እኮ ወንዶች በሽተኛ ካላደረጉሽ አይላቀቁሽም ሳንወልድ ስገፋው ስገፋው ለመለመፋታት አልሄድ አለ አሁን የ2 አመት ተኩል ልጂ አለን አሁን ደግሞ በልጁ እያሳበበ አለቀኝ አለ

    • @bizuneshgizawchere3026
      @bizuneshgizawchere3026 Před 24 dny

      እግዚአብሄር እኔንም ረዳኝ ኦኦኦ

    • @yayahala615
      @yayahala615 Před 24 dny

      😭😭😭😭😭

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r Před 24 dny +89

    ይህች እህት የተጉዳች መሆኗን ከገጿ ላይ መመልከት ይቻላል sorry
    ካነጋገሯ የተረዳሁት ነገር አለ
    እርዳታ ትፈልጋለች እኛም
    ያቅማችንን እንድናግዛት የባንክ አካውንት ከፍታችሁ
    ቁጥሯን አስቀምጡልን ።
    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እራስሽን አትጣይ ዛሬ የመሸ
    ቢመስልም ነገ መንጋቱ አይቀርም 🙏

  • @martaabera1736
    @martaabera1736 Před 24 dny +94

    .አለም ሰገድ ማዳመጥ ትተሀል በጣም የተጎዳች ሴት ነች

    • @infologyy
      @infologyy Před 24 dny +3

      በጣም ነው ሰው ላይ ሚፈርደው፣ ያወቀ ይመስለዋል ደነዝ ነው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 24 dny +3

      @@infologyy እጉል እወቅኩ ማለት እብዝታል 😏

    • @JESUSSAVE791
      @JESUSSAVE791 Před 24 dny +3

      ​@@infologyy balege min yasadibishal yihe mefred ayidelem betam nw stoch erasachin lay kalderese animarim sew sinegren ansemam nuro ye fiker gize lay endemitasalifiw ayidelem. Agibitawalech ke sua belay chigiruan yemireda yelem esun tiwet adirga tefatawm abrawm nora chigir kehone Tito mehed new

    • @kedesttsedalu6674
      @kedesttsedalu6674 Před 23 dny +6

      ​@@infologyy ሰው ለመዝለፍ አትንጠልጠሉ ምድረ ድንዙዝ ይመጣና ጫና ያሳድርበታል ምን ያርግ በጣም ጨዋ ጋዜጠኛ ነው

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem Před 22 dny +1

      እንከፍ ሁላ እሱ ምን ያድርግላችሁ እንዴ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ትውት እርግፍ አድርጋ አትሄድም እንዴ ደነዞች እንዴት ነው እምታስቡት

  • @Eyme712
    @Eyme712 Před 24 dny +91

    አለምሰገድ ተበደልኩ ብላ የመጣችን ሴት ለምን አታዳምጣትም ስንት ወንበዴን ውሸታምን ታዳምጥ የለ ጥሩ ሰው አልነበርክ ለምም አመናጨካት ባልሽ እንዴት ይህን ሊያደርግ ቻለ ለምን ትላታለህ አብዛኛውን የአገራችን ወንዶች ካገቡ በኋላ ከወለደች በኋላ ሴትን እንደሚጨቁኑ ይታወቅ የለ ይህን ባሏ ነው መመለስ ያለበት

    • @aggiek.789
      @aggiek.789 Před 24 dny +5

      You are right.

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny +3

      Min hono new yihe sewye? Betam germognal mesmat alfelegem

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 24 dny +9

      ይሔ ልጅ እየቸበላሽ ነው ከይቅርታ ጋር ምሰኪንና ,ያለው ሰው ላይ ፀባዩ ይቀያየራል ልበል እንዴ?

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 Před 23 dny

      ኦኦኦኦ ልትነሱሁበት ነው

    • @habibahabi1717
      @habibahabi1717 Před 22 dny +1

      Enea yetazebkut alemyean staleks endeleala sew ayzosh alalatm

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 24 dny +129

    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚረዳሽ ምክንያቱም ሰዎች ወደ ሞላበት ያጋድላሉ እግዚአብሔር ይማገትልሽ ይርዳሽ ።

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Před 24 dny +2

      አሜን

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Před 24 dny +4

      እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ እና ያሳርፍሽ !!!

    • @user-zp2cf6yi6k
      @user-zp2cf6yi6k Před 23 dny +1

      እውነት ነው ውዴ ሰው የማያዳላ ፈራጅ አምላክ ብቻ ነው ይዘገያል እንጂ አይቀር ፈጣሪ አምላክ ይርዳት

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q Před 24 dny +111

    አለም ሰገድ ልጅቷ ግራ ገብቷት ነው ወደ እናንተ የመጣችው እንደውም ጠንካራ ሴት ናት ፈርታ ከቤት አለመውጣቷ አሁን እርዷት አጠያየቅህ ግን ከላላ ጊዜ የተለየ ነው ብዙ የተረዳሀት አትመስልም ምናልባት ብዙ ስለሰማህ ሰልችቶህ ይሆናል አጠያየቅህ ለየት ይላል እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልሽ

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny +2

      Betikikil enem endeza new yeteredahut

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 Před 24 dny

      ትክክል

    • @theprecious4238
      @theprecious4238 Před 24 dny +3

      Tekekel deha selhonech new wyes tawkatalh

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 Před 24 dny +4

      እኔም የተሰማኝ ስሜት ያ ነዉ ምስኪን ማን ይወዳታል

    • @meseretbekele6223
      @meseretbekele6223 Před 23 dny +1

      Betam enam endaza yetmani betam understand yargat and bezu respect aldrgatem

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Před 24 dny +22

    ዳቦ ገዝቶ እቤት ወሰዶ ለሚሰትና ልጅ ሳይሰጥ እራሱ የሚበላ ብቸኛዉ እባት ደህና ነህ

  • @nazretyosef7195
    @nazretyosef7195 Před 24 dny +57

    ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ.
    ከፍቶሽ ነው እንጂ ❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 24 dny +5

      በጣም ቆንጆ የሞዴል አንገትና ፊት ነው ያላት ግን ያለእድል አይሆንም

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s Před 23 dny +1

      በትክክል ኑሮ አበሳቁሎትጂ

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 Před 24 dny +99

    እንኳን ችግሩ ለደረሰበት ይህንን ታሪክ ለሚሰማ እንዴት ያማል እባክህ ይችን ሴት የሚረዳ ሰዉ ፈልግላት በአዉነት ከአግዚአብሄር ታገኘዋለህ የስነልቦና ድጋፍም ያስፈልጋታል የሚታገዝ ነገርም ካለ ድርሻችንን እንወጣለን

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 24 dny +63

    አለምሰገድ ምን ሆነህ ነው ካየሁህ ጀምሬ ለዚች ሴትዮ ብቻ በጣም ታመናጭቃታለህ ለምን የዋሸችህ መሰለህ እንዴ ማፅናናት እንኳን አታፅናናትም ይህን ሁሉ እያለች አይዞሽ የስነልቦና አማካሪ እንኳን አዘጋጅልሻለሁ አላልካትም

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 24 dny +1

      😌😌

    • @user-si5tk8md2w
      @user-si5tk8md2w Před 24 dny +1

      ምን ያርግ ከዚህ የበለጠ የውስጧን ከመረዳት በላይ

    • @user-tn4ik6mo2k
      @user-tn4ik6mo2k Před 24 dny +8

      ኤጭጭጭጭጭ እኔንም አናዶኛል

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Před 24 dny +5

      ወላሂ ዛሬ ትክክል አይደለም አለም ሰገድ እሱም ተበሳጭቷል መሰል አላህ ያብጀው

    • @rahelhalefom1327
      @rahelhalefom1327 Před 24 dny

      አረ ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቃት ደሞ ባለ ትዳር መሆኑ እያወቀች በዛላይ አያግዛትም እየደበደባት እያስራባት እንዴት ነው ራስዋ አትወስንም

  • @hiwotgirum7737
    @hiwotgirum7737 Před 24 dny +23

    ጉዳቷ ይታያል በጣም ደክሟታል ኦፍፍፍ

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 Před 24 dny +52

    ደክሟታል ታስታውቃለች ይሄ ደነዝ እግዚአብሔር የማይፈርድ መስሎት ነው አይ አለምዬ ቀለብ በመጠየቅ ብቻ የሚገኝ መስሎህ ነው ሰው ክፋት ካሰበ አይምሮው እጥፍ ነው ሚሰራውኮ

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n Před 24 dny +94

    የኔ እናት ስታሳዝን ኑሮ ቡስቁል አርጓታል ፊቷ ያስታውቃል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 24 dny +54

    ሴት ልጅ የ ወንድ ጥገኛ መሆኗን እስካላቆመች ሁሏም ሴት ዘመኗን አልቅሳ ትኖራለች ለዚህ ነው ወይ መማር ወይ አረብ ሃገር የደማችበትን ገንዘብ በግሏ ባንክ ማስቀመጥ ችግሩ ሴት ስትታቀፍ ስትዳበስ እንኳን ገንዘቧን ልቧን ሰታ ዘላለሟን ስታለቅስ ትኖራለች የምታረግዝ ሴት የምትወልድ ሴት ሃላፊነቱ የሴት የትም አንዛርጦ እየመጣ አባትነቱ ስሙ የሱ ሴቶችዬ ተማሩ ዘመኑ የወንድ ብርቁ ዘመን አይደለም ለምን ባናቱ አይተከልም እሱን እሹሩሩ ደሞ ለሆድ

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 24 dny +4

      ኣወ ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Před 24 dny +2

      😂😂😂😂😂😂 ትክክል በጣም ይገርምሻል ሆዳቸው ሲወዱ ደግሞ በጣም ነው የሚበሉት ከዛ የበሉበት አጃቸው አንኳ በደንብ አይታጠቡትም አፋቸው አይገምጠመጡም ማድቤት አንደዋለች ሴት አፋቸውና ከጥፍራቸው ያልተላቀቀ የወጥ ሽታ አንደሚረብሽ አያውቁትም በአጠቃላይ የአበሻ ወንድ ቶሎ አይሠለጥንም😂😂😂😂 ሴትዋ
      ካልሆነች በአጠቃላይ የአበሻ ወንዶች ብዙ መማር አለባቸው።

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 24 dny

      ጎበዝ ፤እውነትሽን ነው

    • @user-vw4ho4zj1n
      @user-vw4ho4zj1n Před 23 dny +1

      ተባረኪ የእኔን እይታ ነው የገለፅሽው ልጅ መውለድን ስናስብ እራሱ ለልጆቻችን አስፈላጊ ነገር ማሟላት የምንችል መሆን አለብን አንዳንድ ሴቶች ለወላጆች የማይከፍሉትን መስዋዕት ለባል ይከፍላሉ የዘመኑ ወንዶች ይሄ አይገባቸውም ጠንካራ ሆነን ራሳችንን ችለን መገኘት ብቻ ነው ሊያስከብረን የሚችለው

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 Před 24 dny +25

    አቶ ዓለም ሰገድ ታደሰ አንተ ግን የሰው ወይም የተበደለን እንባ ማየት ነው ወይስ መፍትሄ ለመስጠት ነው??? መፍትሄ ካልሰጠህ አርፈህ ቁጭ በል በርች የሚል እኮ የሚአበረታታ ነው ኧረ ትገርማለህ

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny +4

      Betam yigermal min hono new gin endih treat yemiyadergat? Mawrat enkuan akitotoal migib enkuan yebelach atmeslim

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 24 dny +67

    በስደት የምትገኙ እህቶች አደራ እራሣችሁን ጠብቁ ጠንካራ ሁኑ ነገ ጧት እንደዚህ አይነት እድል እንዳይገጥመን ጠካራ እና አስተዋይ መሆን አለብን በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ እኔንም አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před 24 dny +44

    እራሷን ብጠብቅ ኖር አቋሟ ሞደሊስት ነበርች❤

    • @user-lu1wd7qy8o
      @user-lu1wd7qy8o Před 24 dny +1

      ድህነት.ነዊ.ሁሉንም.ሲኖር.ነዉ

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 Před 24 dny +2

      Hulu negerwa ,melkuwam dhnet yzoat new enji betam konjo nech

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 24 dny +7

      ትክክል! በጣም ቆንጆ ናት። አንገቷና ፊቷ አይኗ የሞዴል ነው። መልክ ያለእድል ከንቱ ነው።

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 24 dny +68

    ሴቶችየ ባልን አትመኑ በራስ መተማመን ይኑራችዉ ሴትልጅ በሁለትግራ ከቆመች ለልጃም ለራሳም ትሆናለች

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm Před 24 dny +7

    አለምሰገድ እቺ እናት በጣም አዝናለች በምትችለው እርዳት የዋህነትዋን አይቶ ነው ይህ ሰውዬ የተጫወተባት አይዞሽ የኔ እናት

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před 24 dny +46

    ሚዲያ ላይ ያልወጣ ስንት ጉድ አለ ከፈጣሪ በታች እራሳችሁን ብቻ ማመን በኢኮኖሚም በእውቀትም በብቃትም ብቁ ማድረግ ወድቃችሁ አትወድቁም

    • @nigattesfaye9221
      @nigattesfaye9221 Před 24 dny

      በትክክል❤

    • @salehkhlo3855
      @salehkhlo3855 Před 24 dny

      እውነት ነው ❤❤❤ በጣም ከባድ ነው ውንዶቹ። እግዚአብሔር አያውቁም እንዴ
      ልክስክስ ነፋስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😭😭😭

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 24 dny

      @@salehkhlo3855 ወንዶች ወንዶች ከማለት ዲቃላ ለመፈልፈል ከመችቸክል መጀመሬያ ከጋብቻ በፌት እራስን ማንቃት መማር ማዘጋጀት ነው....እትቸኩሉ...!!!

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 23 dny +2

      በትክክል በቃ ይሄ ነው አማራጩ ።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 23 dny +1

      መጀመሬያ ከትዳር በፌት እራስን ማዘግጀት ነው እዎን ሴት ልጅ በትምህርታ ወይም በራሳ የምትመካበት ሀብት ከሌላት ወንድን ጠብቃ የምትኖር ሴት መጨረሻዋ ይሄ ነው....!!!

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b Před 24 dny +14

    ዛሬ ግን ምህን ሆነህ ነው አለም ሰገድ በጣም እየተቆጣህ ነው ልጅቷ በጣም ተጎድታለች ታሀሰታውቃለች ምህን አይነት እድል ነው

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny +3

      Are selechew meselegn yezarema yasazinal. Kechigirua belay ye alemseged kuta

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před 24 dny +27

    እኔ ልድከምልሽ እህቴን እግዚአብሔርን በጣም አድክሙዋታል !አረ !ሐበሻ ወንድ እርጉም አረመኔ እግዚአብሔር ይፍረድባችው።

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 24 dny

      አሜን አሜን አሜን

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ Před 24 dny +34

    Eyoha የእህታችንን የባንክ አካውንት አስቀምጡልን please

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Před 24 dny +4

      ❤❤❤❤ እግዚአበሔር ይባርክህ ዘርማንዘርህ ይባረክ።

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 Před 24 dny +1

      Tabarek Fatate yekfalh

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 24 dny +10

    እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪክ እንደዚህ ውስጤን የነካው የለም ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም የስራውን ያግኝ

  • @user-cq6uk1tb1j
    @user-cq6uk1tb1j Před 24 dny +20

    ሰዉ ኑሮዉን ይመስላል ብስቁል ያለ ህይወት እደምትኖሪ ፊዚካልሽ ይናገራል😢😢😢😢

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Před 24 dny +15

    የህግ ባለሞያዎች እንዲያግዟት እርዷት አለምዬ እውነት ልቧ ተሠብሯል

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Před 24 dny +18

    የኔ እናት ውስጣ እንድ ተቃጠለ እንድ ትጎዳች ገፅታዋ ያስታውቃል ሁፍፍፍ እንደው አንድ ስው ከጉና ቢኖርና ውስጣን ቢረዳ እዚም ደረጃ አትደርስም ነበር አንዳንዴ ቤተሰብ እኮ ያስከብራል ለዛውም የሴት ቤተስብ እነሱ አጠገባ ሆኖው ቢያዩላት ኖሮዋን ዛሬ እንዲ አይቀልድባትም አይዞሽ እግዛብሄር ከንቺ ነው መስሎት ነው 😢😢😢😢😢

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ Před 24 dny +19

    እንደው ስንት አመት ለመኖር ነው እንደዚህ መንገብገብ እቺን የመሰለች ሚስት ኖሮህ እንደ ንግስት እንደመንከባከብ ማሰቃየት እግዚያብሄር ይፍረድብህ የእጅህን አትጣው😡😣

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 24 dny +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @saratube1538
    @saratube1538 Před 24 dny +44

    እፍ ግን ሰው ለሠው መቸ ይሆን የሚያዝናው አይዞሽ ፈጣር ይርዳሽ😢

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 24 dny +28

    ስታግቡ ተፈራሙ ንብረት እወቁ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Před 24 dny +2

      አንዳንዱ ወንድ ልብስ የለበሰ አህያነው አላህ ይይለት ባለጌ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 24 dny +9

    ይህ ሰውዬ ባለጌነውና የገዛ ልጁንም እየደፈራት ይወናል ትጠየቅ ትመርመር ይህ የኔ አመለካከት ነው ሰውየው የሴቶች ጠቅነው

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Před 24 dny +1

      😢😢😢😢 የኔም ስሜት አይገርምም።

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 24 dny +38

    አግብቼ መውለድ በጣም ነው የምፈልገው ግን እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሠማ ተስፋ እቆርጣለው ።

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před 24 dny +2

      በጣም ከጉድም ጉድ ነው የምንሰማው አንዳንድ ወንዶች ግን የግፍ ጥግ ነው የሚያደርሱት በሴቶች ላይ ፡፡

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 24 dny +3

      በጣም እኔም ያስፈራኛል 😢😢😢😢እግዚአብሄር እሱን የሚፈራ ይስጠን ያማል

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 24 dny

      Fetarshin lemign satagebi...merze wendochi endalu...mar yehonu wendochim.alu

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 24 dny

      Fetarshin lemign satagebi...merze wendochi endalu...mar yehonu wendochim.alu

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před 24 dny +2

      ከጤናችሁ በመቀጠል ስለትዳራችሁ ቀድማችሁ ፆም ፀሎት ያዙ በተረፈ እራስን መቻል

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm Před 24 dny +79

    የዝህ. ጋዜጠኛ አድናቅ. ደምሩኝ. ❤🌹🙏

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 24 dny +3

      እኔ ግን እየደበረኝ መጥቷል። አወቅህ አወቅህ ሲሉት እየፋነነ ነው። ያመንጭቃል፥ ሲነግሩት አያዳምጥም፥
      👹👺

    • @Hawa-qg4lm
      @Hawa-qg4lm Před 24 dny

      @@addisababanazareth1525 እናርመው አለን አብሽር 😄❤

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt Před 24 dny

      እንደ ማመር ❤

    • @Hawa-qg4lm
      @Hawa-qg4lm Před 24 dny

      @@yeshimola-gg5qt እሽ ነይ ውደ ኮሜት አስቀምጭ እመልስልሽ አለሁ

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt Před 24 dny

      @@Hawa-qg4lm ስትጫኚዉ ይወስድሻል እኮ እህቴ እኔ ገና አዲስ ነኘ አልችል በትም

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 24 dny +19

    እንደው ግራ ግብት ይለኛል የሀበሻ ወንዶች 95%የምትሆኑት ስትፈጠሩ ሴትን ልጅ ለበበደል ነው እንዴ የተፈጠራችሁት ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን ይሄ ሁሉ ተንኮል ሴት ላይ እየሰራችሁ በጣም ደግሞ የሚያንገበግበኝ ልባችሁ ገንዘባችሁም አይገኝም ግን ለምን ለምን ልጅ ታፈራላችሁ በምን እዳቸው የባልልና የሚስትን ችግር ገፈት ቀማሽ የሚሆኑበት ምክንያት አሁንስ ሴቶች በቃ ልብ ይስጣችሁ ለምን ብዙ ተብሏል ተማሩ ተማሩ መፍረዴም አይደለም ይቅርታ።

    • @zizi4154
      @zizi4154 Před 24 dny

      ufffff lik bileshal enem hule yemilew kal new setin mebedel jegininet yemimeslachew 90/100nachew

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 Před 24 dny +11

    ውዱ ባለቤቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አራሼ ከአንዴም አራት ጊዜ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቼ መልካም ቅን ጀግና አባት ደከመኝ የማትል እግዚአብሔር አምላክ ክፉህን አያሳየኝ እህቴ አንቺም እግዚአብሔር በመልካም ይካስሽ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 24 dny +12

    ሚስቶቻችሁን የምትማቱ፤ የምትሰድቡ፤ በመጥፎ ቃላት ሞራላችንን የምትሰብሩ፤ የቤት ወጪ በመከልከል የምታስርቡን የምታስጠሙን የኢትዮ ባሎች እግዚአብሄር ይበቀላችሁ። እንዲህ እንደ ጠገባችሁ አትቀሩም። አምላክ አንድ ቀን የምትተማመኑበትን ምላሳችሁን፤ገንዘባችሁን፤ጉልበታችሁን...ወዘተ ባዶ ያረገዋል። እውነት የሴት ልጅ ጭቆና በናቶቻችን አይበቃም❓❓በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት በደል ሚስት ላይ ያሳዝናል። እህቶቼ እባካችሁ ትዳር ስታስቡ በደምብ አስቡበት በጊዚያዊ ስሜት አንሸወድ። ሁሉም ነገር ያልቃል፤ነገንም አርቀን እናስብ። አይዞሽ እህቴ ተጠናከሪ አምላክ ድሉን ይስጥሽ።🙏❤

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 24 dny +7

    አለምሰገድ ዛሬ አዘኔታ አላየሁብክም ወይሰ ሰለችክ ችግር መሰማት አይዞክ ወንድሜ ጠንካራ ሰለሆንክ

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny

      Yetenadede new yemimeslew. Migib enkuan yebelach aymeslegnim min hono new zare gin endih treat siyadergat yeneberew?

  • @SamsungA05s-gu2in
    @SamsungA05s-gu2in Před 24 dny +13

    ሱበሃን አላህ ምንአይነት ጪካኔነው በጣም የተጎዳችናት እህታችንአላህ መጨረሻውንያሳምርልሽ😢😢😢

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Před 24 dny +29

    ወይ የሃበሻ ወንዶች እረ ምን ጉድ ናችሁ ሲያስጠሉ በማሪያም እናቴን ሰለቸኝ የነሱ ጉድስ አግብቶ ልጅን ሚስትን መካድ

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před 24 dny

      Betam be iwnet ke 100% 5 nachew melkam lebona yistachu ke set tefetrachu set ihet iyalachu ihen gef imeseru

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 Před 24 dny +1

      @@ganatali-fx2sx ስንት የዋህ ልጆች አሉ እንዲህ ሚያለቅሱ አቤት ምን አይነት ዘመን እንደደረስነን በሴት እንባ ምትጫወቱ ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የትውልድ አጥፊዎች ናቸው እናቴን ፈጣሪ ከተገፉት ጎን ይሆናል

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Před 24 dny

      @@Kalkidan83 iwnet leb yistachew lela min malet yichalal set lejen bezi dereja masazen indesew yamal

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 24 dny

      አል ማስተዋልም አለመጠናናትም ችግር እኛ ሴቶች አለብን

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vu Před 24 dny +10

    ወይኔ አለምሰገድ አደለም ሰውነቷን ልሳኗን ነው የወሰደባት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ጌታ ሆይ አንተ አሳልፈህ አትስጠኝ ለጠላት እዛ እየኮረኮማት እንዴት እንደሴት ትሁን ውስጥ ላይ ችግር ካለመልበስም ማጌጥም ይጠፋል እኮ ንግግርም እውቀት ብስለትም ይጠፋል ወገኖቼ ያሁን ልጅ እኮ እንክብካቤ ብቻ ነው የሚያዩት እናት እንዴት ለምን ተቸገረች አይሉም ለልጆችሽ ልቦና ይስጣቸው❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ekiyann
    @ekiyann Před 24 dny +26

    የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም በባልዋ በልጅዋ በቤተሰብ የተፈተነች እናት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @amen6689
    @amen6689 Před 24 dny +21

    የሀሻ ወዶች ግፋቸው 😥😥😥ምናለ እዱውጩ አለም ወዶች ብታዝኑ ማግባት ሳስብ ስቅቅ ይለኛል 😢😢

    • @user-dr3cm2iy6l
      @user-dr3cm2iy6l Před 24 dny +2

      የውጭ ዜጋ የሚያገቡት ይህንን እየሰሙ ለካስ ሴቶቻችን

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před 24 dny

      አረ ባክሽ የአረቦች ወንዶችማስ እየናቸው እኮ ስንት ግፈኞች አሉ

    • @amen6689
      @amen6689 Před 24 dny

      @@coolnassa1420 ስለ አረብ አላወራሁም

  • @beshahlakew4337
    @beshahlakew4337 Před 24 dny +6

    አለመሠገድ በጣም ጀግና ነህ የምትረዳበት መንገድ ልዩ ነው የህግ አማካሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት የእንደነዚህ ህብረተሰብ መታገዝ አለበት

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Před 24 dny +11

    እንደ. ሰዉ የሚስፈራ የለም ሰዉ መጥፎ ፀባዩን ደብቆ የፈለገበት ግዜ ይመዛታል የሰዉልጂ ያልሆነ ፀባይ በትሎ ትረደዋለህ ታዳ እንደ ሰዉ አስፈሪ አለ

    • @meazawondsen2841
      @meazawondsen2841 Před 24 dny +1

      የእውነት ትክክል አባባል ነው በምድር ላይ እንደ ሰው እጅግ አስፈሪ ፍጡር የለም በምን ሰአት ተቀይሮ እንደሚበላህ አይታወቅም ውይ በስመአብ👹👹👹

  • @user-fg6lq2ye5f
    @user-fg6lq2ye5f Před 24 dny +28

    የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ የእውነት ልክ እንደሷ ነው ስለህግ አላቅም ግን ይሔ ፕሮግራም ብዙ ተምረናል የኢትዮጵያ አንዳንድ ወንዶች ድብቅ ባህሪ በቀለኛ ናቸው ከመልካም ሰው ያጋጥመን

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 Před 24 dny +4

    ይህቺ ሴት ብዙ አሳዘነችኝ። ምን ያህል እንደተጎዳች አነጋገርዋ ይመሰክራል።

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 24 dny +17

    በተለይ ፊልድ የሚሰሩ አንዳንድ ወንዶች ያችንም ያችንም ሴት ስለሚያዩ ሁሉ አማረሽ ይሆኑ እና ያግበሰብሳሉ እንደዛውም ስራውን እና ቤተሰቡ አስቦ ሳይነካካ ሚመለሱም ወንድሞች አሉ

  • @bizabiza6724
    @bizabiza6724 Před 24 dny +7

    ኡፍፍፍ ያኔ እናት ድክሞታል በጣም ዉስጥ ተጎድታል 😢

  • @hayu684
    @hayu684 Před 24 dny +10

    ወንዶች ሁሉ ብየ ልሳደብ ፈለኩና አባቴ ወንድሞቸ የእነዚህ ጨካኝ አይነት ወንዶች አይደሉም 😢😢😢😢

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 Před 24 dny +10

    ሴት ጠንካራ መሆን አለባት የምን መፍራት የራሱ ጉዳይ እግሩን ይብላ በተለይ በዚህ ዘመን

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz Před 24 dny +11

    ሰው የውጭ ዜጋ አታግብ የላሉ እነሱ ይሻላሉ ምክንያቱም የሰው ክብረ አላቼው

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt Před 24 dny +1

      የመርሣዋ እስቲ ደምሪኘ አበረታቱኘ እህቶቸ❤

    • @s-ir1kz
      @s-ir1kz Před 24 dny +1

      @@yeshimola-gg5qt እሽ ሁቢዋ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 19 dny

      ቂጥሽን ይለጠልጥልሻላ👹👺

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 24 dny +12

    የዚች ምስኪን ሴት እንባ ደም ሆኖ ይፍሰስብህ የተረገምክ የበደለችህን ሴት መበቀል ሲያቅትህ በሌላ ሴት ላይ በቀል ምን እሚሉት ነገር ነው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 24 dny +4

    አለምዬ እየነገረችህ ነው እኮ ምንም አላውቅም አለችህ እባክህን ከሷ ጋር ከመከራከር አካውንቷን አስቀምጥና እንርዳት ጠበቃም ይቁምላት please try to understand her

  • @1443TH
    @1443TH Před 24 dny +6

    አለምዬ አሁን ያልከው ትክክል ነው ለእደነዚ የተጎዱ ሴቶች በነፃ የሚያማክሩ የህግ ባለሞያ መፈለግ አለብህ ለፈጣሪ ብለው የሚያማክሩ

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no Před 24 dny +8

    እባካችሁ የህግ አካላት ከጎኗ ሁኑ

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před 24 dny +4

    ፈጣሪ ይፍረድሽ እህቴ አሁን ይፍረድሽ ስልጣን የሱ ነው ... ፈጣሪ መካስ ያቅበታል ይካስሽሽሽሽ, እሱ ማንሳት ያቅበታል ከወደቅሽበት ያንሳሽ!!! አሜን

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 Před 24 dny +6

    የኔቆንጆ ሞዴል ነዉ የምትመስለዉ ኣንገትዋ ርዝመቱ።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 24 dny +8

    እንዳዳመጥኩሽ ብዙ ነገር አድርሶብሻል ግን ግን ለመወሰን ምን ነበር ያስፈራሽ ለምን ስሙ ነው እንጂ እሱ የለም አንድ ባል አመት ቆይቶ ከመጣ ለምን ድነው የምትቀበይው ሴቶች ሴቶች እመኑኝ የውሳኔ ሰው መሆን አለብን እንደዚህ አይነት ወንዶች ሲያጋጥማችሁ ቶሎ ውሳኔ ለምን ኖሮም ስለማይጠቅም አንደኛችሁን ተለያይታችሁ የኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናቸው ልጆቻቸውን ለብቻቸው ማሳደግ ይችላሉ።

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 Před 24 dny +11

    ፍቅር ያልቃል ታዳ ይህንን እያየ ስው እንደት ያገባል

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Před 24 dny +11

    የሕግ ባለሙያዎች እገዛ ወሳኝነት አለው።

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Před 24 dny +13

    አይ ድህነት ቀን አይውጣለት ይላሉ እናቶች።ይችን የመሰለች ቆንጆ ቢመቻት ኦኮ እመቤት ነበረች።የኛ ወንዶች ከተለያዩ ካላጠፋ አያረካቸውም።እግዚአብሔር ዳኛ ይሁንልሽ።

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm Před 24 dny +7

    እኔ ይቅርታ ሴቶች በጣም የሚያናድ ደኝ በአንደኛው ልጅ እንደዚህ በድሎሽ መድገምሽ በጣም ያሳዝናል ሰውየው ሲጀመርም መደበሪያ ነውያረገሽ ጌታይርዳሽ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 24 dny

      መድሀኒትም ውጣ ስህትት ሊሆን ይችላል እንጂበ15 እመት ትዳር 2 ብቻ መውለዳ እንዲያውም ጎበዝ ነች

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 24 dny +14

    እሚገርመኝ የታዘብኩትን ነው አለምሰገድ ብዙ ግዜ በምትጠይቃቸው ጥያቄዎች አደንቅሀለሁ ነገር ግን የከተማ ልጅ ቆንጆ ሲናገሩ ፈጣንና መናገር የሚችሉትን ሴትም ወንድም የሚያሳዬው አፕሮች እና አጠያዬቁ ይለያል እንደዚህ ሚስጊን ሲቀርብ ደግሞ መቆጣት ባጠቃላይ አይመቸኝም እንደውም እነዚህን ነው ትሪት ማድረግ አለብህ ፊዚካል በፊትህ ዩምታሳየውም ጭምር አስተያዬት ነው የሁልግዜ ተከታታይ ነኝ

    • @user-di5vn3xs9r
      @user-di5vn3xs9r Před 24 dny +3

      ትክክል እኔም ታዝቤዋላሁ ግን እራስን መጣል አያስፈልግም

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny +1

      Yemigermegn negere new lehulum ekul fair aydelem almeseged tebiyew endet lemenager enkuan akim latach set endih endiya eyale treat yadergatal? Min honoual bezabet meselegn

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před 24 dny +2

      @@rahelw4041 ይገርማል እኮ እሱ አይደለም መብዛት አይደለም መቼስ ደካማን ማን ይፈልጋል እግዚአብሔር ግን አለ አያዳላም ከደከመው መተው ነው በጣም ነው የተሰማኝ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Před 24 dny +1

      በጣም ብዙዎች ዛሬ ወቅሰውታል ካነበበው እኔም ገርሞኛል

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 Před 24 dny +9

    ባአላህ ስታስዝን እርጋታዋ አላህ ይገዝሽ

  • @kalkidantenaw8208
    @kalkidantenaw8208 Před 24 dny +5

    የልቡዋ ሃዘን ፊቱዋላይ ይታያል 😢

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 24 dny +11

    የአሁን ወንዶች ጭራሽ እንዳንች አይነቱአን ጋገኙማ ይጫወቱባታል። በጣም ብዙ ስቃይ እንደደረሰብሽ ሁኔታሽን አይቶ መገመት ቀላል አይደለም።ይህን ጉዳትሽን እንኩዋን በደንብ መግለፅ አልቻልሽም።ልቤን ነካሽው እህቴ ሲበዛ የዋህ፣ፈሪ ነሽ ።የኔ እህት በጉልበትሽ የኖርሽ ሰው ለምን ፈራሽ ብቻሽን መኖር? በተለይ ሴቶች በእርግዝና ባላቸው የሚያደርጉአቸውን አይረሱም ይባላል ።አርግዘሽ ሆስፒታል ተኝተሽ የማያግዝ ፣ብሎም የሚማታ።እንዴት ቀጠልሽ ? ደግሞ እሱ እስከ አንድ አመት እየቆየ ከመጣ ምኑን አብሮሽ ኖረ ስሙ እንጂ?
    እህህህህህህህ በየ ቤቱ ስንት አይነት ስቃይ አለ።ልጆችም ተሰቃዬኮ ። ጋብቻ ደግሞ አለሽ እህቴ ጋብቻ በኢትዮጵያ ህግ ሦስት አይነት ነው እነሱም
    1/ በሐይማኖት
    2/ በሽማግሌ ( በሰፈር ውል) ተፈራርሞ
    3// በህግ ( በመዘጋጃ)
    ስለዚህ ሚስቴ አይደለሽም አለሽም አላለሽም ሚስቱ ነሽ ብሎም በንብረቱ ሙሉ መብት አለሽ።ንብረቱ ይታገድልኝ ብለሽ አመልክቺ ሳያሸሽ።
    እና ጠንካራ ሁኝ ላንች ብቻ ሳይሆን ለልጆችሽም ስትይ ቀልጠፍ ብለሽ ተከራከሪው አትፍሪው አንገትሽን አትድፊለት ይጫወትብሻል መብትሽን አስከብሪ።
    አለምሰገድ እባክህ የስነልቦና ባለሙያዎች ይመልከቱአት እራሱአን ማጠንከር እንዳለባት ፣ስለትዳር፣ስለ ህይወት ትምህርት ይሰጣት ።በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምስኪን ብሶቱአን እንኩዋን መናገር አልቻለችም ።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ 👏👏❤

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 24 dny +1

      በጣም ተጎድታለችኮ ኡፍፍ😢😢😢

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu Před 24 dny +11

    እሱ እንደምትለው ቤት ስገባ ተቀየረ አለች ወዲያው ከተቀየር ለምን ወለደች ጠንቀቅ ማለት ነበረባት እንደገና ሁለተኛ ልጅ ደግሞ በአመት የሚመጣ አገር ውስጥ ሆኖ ችግር አለብሽ እራሴን አጠፍለህ ሲልሽ ገመድ ገዝተሽ ብትሰጪው ተገላግለሽ ነበር

    • @HiwiGid
      @HiwiGid Před 24 dny +1

      ትክክል

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 23 dny

      ስትገባ ወዲያውነው ያረገዝኩት ብላለች፡ጊዜአልነበራትም ግን፡የቤት፡ኪራይ፡ስከለክል፡አመት፡ቆይቶ፡ስመጣ፡በሺታ፡ቢያመጣስ፡ማን፡ያውቃል

  • @user-lc7om9ks2z
    @user-lc7om9ks2z Před 24 dny +5

    ቡዙ ወንዶች እንደዜህ አይነት ባህሪ ያጠቃቸዋል በበቀል የተሙሎ ወንዶች

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 24 dny +13

    ምሰኪን ሁኔታዋ ያሰታዉቃለች😭😭😭😭😭 ተቸግራለች

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Před 24 dny +36

    አለም ሰገድ ከሁለት ወንድ ጋነው ያረገዝኩት ያለችው የዲኢንኤ ውጤት የት ደረሰ

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 Před 24 dny +3

      ቀደምሽኝ ልጠይቅ ነበር

    • @Amenbiniyam516
      @Amenbiniyam516 Před 24 dny +3

      እውነት ነው ውጤቱን ብናቅ ደስ ይለናል

    • @Amenbiniyam516
      @Amenbiniyam516 Před 24 dny +2

      እኔም የጠፋኝ ሰው አለ ብታፋልጉኝ ደስ ይለኛል እዮሀ ሚዲያወች

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před 24 dny +2

      😂😂😂😂😂😂😂እደው በሰላም ነው ያላት ነገር ትዝ አለኝ

    • @selamademsung5995
      @selamademsung5995 Před 24 dny +3

      😂😂😂እኔም ሁልጊዜ ነው የማስታውሳት በተለይ ከለክልኩት ያለችው በጣም ያስቃል

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 24 dny +2

    የተጎዳች ሴት ከምር አምላክ ይድረስልሽ እሱም አይቀርም የእጅን ያገኛል ዘላለም አይኖርም

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Před 24 dny +4

    ከንግግርዋ እንደተረዳሁት በሚስት ላይ እንዳስቀመጣት ግልፅ ነው። ለስሙ ይሄን ያህል አመት በጓደኝነት ይሄን ያክል በትዳር ተባለ እንጂ ምንም የሚተዋወቁም አይመስለኝም። አንድ አመት የማይመጣ ፣ ስትወልጂ የሌለ ምንአይነት ባል ነው? ሌላ ትዳር እንዳለው በጣም ግልፅ ነው እኮ። እኔ ይሄንን መሸወድ አልለውም። እንደው አብዛኛው ሴት የሚሸወዱት ሚስቱን እና ልጆቹን ጥሎ የሚመጣ ወንድ ባል ይሆነኛል ማለታቸው ነው። እዛ ትቷት የመጣት ሴት የፈሰሰ እንባ እንዳለም ቢታሰብ እንዲህ ባልተደረሰ።

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Před 24 dny +4

    እግዝሀብሬር የስራህን ይስጥህ አረመኔ አባት ነው ። ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው ።ስንቱ በዚህ አይነት ህይወት ያልፋል እፍፍፍፍያሳዝናል በጣም

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Před 24 dny +7

    መልካም መልካሙን አሠማን ከተንኮለኛ ሠው ይሰውረን

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Před 24 dny +4

    እግዛኣብሄር ይርዳሽ እህቴ ያሳዝናል ግን እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው የእጁን ያገኛል

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 Před 23 dny +1

    ዉድ የ እዮሃ ሚዲያ አዘጋጅ ስለምታደርጉላት እርዳታ በጣም እናመሰግናለን !! ይህች እናት ትልቅ ጉዳት ዉስጥ ናት!!

  • @user-pw4di7sg7y
    @user-pw4di7sg7y Před 24 dny +5

    የሀበሻ ወንድ ማሰብ አቆመዎል እኮ ብዙ ባለጌወች አሉ አይ ሰው😥😥😥😥😥

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c Před 24 dny +7

    እኔምለው አንድ ልጅ ስትወልጅ ካየሽው ሌላ ምን አስደገመሽ

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Před 23 dny

      እኔም. የገረመኝ. ሁለተኛ መውለዶ ነው

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Před 24 dny +15

    ልጆችሽን ጠብቂ ሊደፍራቸው ይችላል አሁንም እንዳይበቀልሽ ባክሽ ባክሽ 🙏🏽

    • @user-oh6rm8bj7l
      @user-oh6rm8bj7l Před 24 dny

      😢😢😢😢😢😢እረ አይባልም

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 Před 24 dny +3

      ትክክል

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 Před 24 dny +5

      ​@@user-oh6rm8bj7lለምን ኣይባልም ለበቀል ነው ያገባሃት ካለ ልጁም ይበቀላታል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 23 dny +2

    ስነ ልቦና ጫና ፈጥሮባቻል ምክንያት 😢😢እሱ ብቻ ሚያሽንፍ አድርጋ ነው እራስዋ ያሳመነች ይህ ያማል ለመቼ ዱኒያ ልጄን ሚስቱን ይህ ያህል ልጄ አጠገብ መምታች ዝቅ ማረግ የህፃኑ ልቦና ምን ያህል ይሁን የትጎዳው እናት በጣም ተጎድቻለች ከቻላችሁ ስነ ልቦና ህክምና ብታገኘ

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před 24 dny +6

    ከኢትዮጵያ ወንዶችእስሳይሻላል😢😢😢

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 24 dny +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ መቼም ከክፉ ባል ተገላግሎ ሰላምን መኖር የመሰለ የለም ጥሎ መሄዱን አትጥይ አጠገብሽ ስለሌለ ጭቅጭቅ ቀርቶልሻል

  • @feven1919
    @feven1919 Před 24 dny +4

    ውይይይይይ ትዳር የምቶዱት ሰው እያለ ግን ትዳርን እንደኔ ከምንሰማው ነገር ፈሪ የሆነ እስኪ like ያድርግ

  • @mery.2116
    @mery.2116 Před 23 dny +1

    የኔ እናት አይዞሽ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ የእጁን ያገኛል ለልጆሽ ስትይ ጠንከር በይ

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 Před 24 dny +11

    እደሀበሻ መዥገር ወንድ የለም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 24 dny +6

    አንዳንድ ወንዶች እኮ ከለርና ስም ነው እንጂ ሚለያቸው ስራቸው እና ባህሪያቸው አንድ አይነት ነው ጉድ😢

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 Před 24 dny +2

    አቤት የኛ አገር ወንዶች ከሴት ተወልደዉ ይህ ሁሉ የምንሰማዉ በሴት በልጀች ላይ በደል ።እግዚአብሄርን የማይፈሩ መብዛታቸዉ?ታድያ አገራችን እንዴት ሰላም ትሁን?

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 24 dny +3

    ውይ እህቴ 😭😭😭😭 ፈጣሪ ይርዳሽ ምናይነት አረመኔ ሰው ነው ስላንቺ እኔን ጎዳኝ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před 24 dny +8

    ሽ አመት አንኖርም እኮ ምን አለበት በሰላም በእውነት ብንኖር

  • @kdist6436
    @kdist6436 Před 24 dny +3

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ አታልቅሺ ትጎጃለሽ ሁሉንም ለፈጠሪ ስጪ እሱ ሁሉንም ያስተካክላል

  • @tegestayele1900
    @tegestayele1900 Před 24 dny +1

    ዉይ አለምሰገድ ስሜቱን ለመቆጣጠር ሞከረ እንጂ በጣም ነዉ የተበሳጨዉ :: አይዞህ እኛ ሴቶች ገና ከእዉቀት ከልብ ማጣት የተነሳ በደምብ እናቃጥልሀለን

    • @rahelw4041
      @rahelw4041 Před 24 dny

      Yezarewma yeseu kuta base setyewa techegitlra metita endih madreg tegebi yadelem

  • @haregendale5175
    @haregendale5175 Před 24 dny +2

    የኔ ፡ እህት ፡ እግዚአብሔር ፡ ይረዳሽና!!!!!! ይሄን ፡ ጊዜ ፡ እንደተረት ፡ ታወሪዋለሺ ፡ ያልፋል ፡ ያንቺም ፡ ጊዜ ፡ ይመጣል ፡ ካንቺ ፡ ችግር ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሀይል ፡ ይበልጣል ፡ ስለዚህ ፡ አምላክሺ ፡ነገ ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ ያደርጋል።

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před 24 dny +3

    አይዞሽ ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል በሴት ልጅ ሕይወት የምጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃቸዉን አያሳጣቸዉ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před 24 dny +7

    አለምሰገድ የተቸገረን እምታዳምጥበት እና የምትረዳበት መንገድ በጣም ይደንቀኛል በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ በዚሁ ቀጥል🙏

  • @meskyyoram9314
    @meskyyoram9314 Před 24 dny +2

    ግፈኛ ሰው ዋጋውን ያገኛል በተራው ያለቅሳል አይዞሽ መጨረሻሽ ያምራል እርሱም የዘራውን ያጭዳል!

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Před 24 dny +2

    አለምሰገድ በጣም ከይቅርታ ጋር ሰላም ነህ አይደል?? ለመጀመሪያ ግዜ ማዳመጥ ያልቻልክበት ፕሮግራም
    ልጅቱዋ እኮ የለችም በሁሉ ነገር ደክማለች እመሙዋን አልተረዳሃትም ብትችል እንደገና ሌላ ፕሮግራም ብትሰራላት ችግሩዋን በደንብ ብታወራ በተቻለህ መጠን ደግሞ እንድትረዳ ልጇም እንዲረዳ ብታደርግ መልካም ነው።