ሰበር ዜና - በሀይማኖቶች ጉዳይ አስገዳጅ አዲስ ረቂቅ ህግ | አሜሪካ በእስራኤል ጉዳይ ያወጣችው አስገራሚ መግለጫ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    czcams.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • Zábava

Komentáře • 208

  • @user-wl3uz3yx5i
    @user-wl3uz3yx5i Před 27 dny +1

    በቃ የሰላም ጠንቅየሆነችሀገርደግሞ በዚህ መጣች ቱቱየዳቢሎስልጆችልብይስጣችሁ
    ህያውአምላክለአለሙሁሉ ሰላምይስጠን

  • @user-dc5wg9hw1l
    @user-dc5wg9hw1l Před 26 dny +1

    አመሪካ በአለማችን የተረገመች አገር ናት ፍትህ ከአመሪካ አይመጣም የፍትሕ ፀር አመሪካ ናት

  • @user-pr4sm8lm3s
    @user-pr4sm8lm3s Před 25 dny +1

    ከሰው ፍርዲ አንፈልግም ከአላህጂ አላህ በላ ያውርዲባቸው በእስራኤልና በአሜሪካ ላይ ያረብ ጠብቁ ይህ የማቀር ነው

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 Před 27 dny +19

    አቤቱ አምላካችን ሆይ አሰብን ሀይማኖት አለባበስ አትልበሱ ለምን ?? በኃላ ቤተክርስቲያን አትሄዱ እንደን በል ኦርቶዶክስ መቼም አትጠፋም ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ተዋሕዶ እምነታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን ❤️😭🙏

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Před 27 dny

      Almaz Debele , I think we were in same school? Is not it ? Please remember me where were you?

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 27 dny

      ኦር ትሟሟለች እንጂ አትጠፋ

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w Před 27 dny

      ሀገር..እያሸበሩ..ፈልፈላ..ደብተራዎችን.. እግዚአብሔር ..እያዋረዳቸው.. ነው ...አሜሪካዊ..ሆኖ.. የኢትዮጵያን..ኦርቶዶክስ ..አይወክልም ..ሌባው..ሽብርተኛው..ፅንፈኛው...አባ..ጴጥሮስ😂😂😂😂

  • @solomonamare7800
    @solomonamare7800 Před 27 dny +28

    አድናቂህ ነኝ አቤል
    አሜሪካ ማለት ትዕቢት፣ስስት፣አፍቅሮ ነዋይ ከፈጣሪ በላይ የምታምንባቸው ነው!!!
    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad Před 27 dny +2

    እዚህ ጋ ብቻ ተሳሳታቹ ህግ ሲወጣ የህዝብን ፍላጎት ያማከለ መሆን አለበት እንጂ የባርቲ ስጋት ማስቀሪያ አይደለም

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 Před 27 dny +5

    ፍልስጤማዉያነ እየሞቱ የእስር ማዘዣ ወጣ ብሎ ማዕቀብ መጣል ይህ ነዉ ፍትህና ዲሞክረሲ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Před 27 dny +11

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @sebayohannes
    @sebayohannes Před 27 dny +12

    አሜሪካ እያለች አለማችን መቼም ሰላም አትሆንም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ባይ ሐገር ናት

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 Před 27 dny +5

    አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስብ

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 27 dny +3

    ክቡር የአሜሪካ ፕሬዘዳት ጆባይደን ከእስራኤል አጠገብ ስለሆኑ እናመሰግናለን God bless you amen❤❤❤❤❤

    • @user-pr4sm8lm3s
      @user-pr4sm8lm3s Před 25 dny

      እ ጉዲ ግን ጭቅላት አለሽ የምታስቢበት ሁሉምየጁን ያገኛል ጠብቁ እስራኤልና መሰሎቿ

  • @CjfhtuFuffu
    @CjfhtuFuffu Před 27 dny +13

    መቼ ነው በሰላም የምንኖረው
    ስደቱ ተባባሰ እኛ ሰላም አጣን😢

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Před 27 dny +22

    በጣም ጥሩ ሐሣብ ነው። በየመንገዱ ሠባኪነን የሚሉ ሌቦችን ቢቻል ማሠር። ሑሉም በየዕምነቱ ቦታ ይለፍልፋ። በተለየ ጴንጤ የሚባሉ የሌቦች ሥብስብ ነው።

    • @NuraddinAwwal
      @NuraddinAwwal Před 27 dny

      D

    • @gizachewdubale5131
      @gizachewdubale5131 Před 27 dny +2

      ኬነ ቀሲሲት በላይ መኮንን ለባ አለ?

    • @sebayohannes
      @sebayohannes Před 27 dny

      የጴንጤን ጦስ ውሰድ አንተ ሰይጣን

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w Před 27 dny +2

      ኦርቶዶክስ..ነኝ..ጴንጤ.. የእግዚአብሔርን..ቃል.ነው..ሚሰብኩት...እዛ..ማህበረ..ቅዱሳን..ተብየው.ውስጥ..የተሰገሰጉ..ሌቦች..ሽብርተኞች..ፅንፈኞችን..አስወግዱ..አባ..ጴጥሮስ..ዜግነቱን..ቀይሮ..የዘረፈው..የህዝብ..ሀብት..ምን..ልትል.. ነው ...ጠቅላላ..ከዲያቆን..እስከ..ጳጳስ..ሌቦች...ሀገር..አሸባሪ..ናቸው

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 27 dny

      ደደብ አንተ አታውቅም

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 27 dny +4

    አሀ ሌውን ነገር ሁሉም ላይ እንስማማለን አለባበሱላይ ግን አንስማማም እኛ ሙስሊም ሴቶች ሀይማኖታዊ አለባበስ ግዴታ አለብን ነው ወይስ ልጆቻችን እንዳይማሩ ተፈልጎ ነው አልገባኝም ሀይማኖታዊ ስብከቶች ሙስሊሙም መርከዝ መስጂድያ መድረሳ እየሄደ መማር ይችላል ኦርቶዶክስና ጴጤዎችም እንደዛው ችግር የለብንም ግን እኛን የሚያሳስበን በተለይ ሙስሊሞች ሂጃብ ግዴታችይ ነው 80% በርሰቷ ኦርቶዶክሳዊቷ ራሻ እኳን ቆይታም ቢሆን ለሙስሊም ሴቶች ሂጃብ ፈቅዳለች ታዳ ምን ተገኘ እኛ ሀገር

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s Před 27 dny +1

    እሱ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን እንጅ ማን ያልታመመ አለ ስንቱ ነው ብቻውን እያወራ የሚሄደው ኧረ ስንት ጉድ አለ ቤት ይቁጥረው።

  • @ahmederina
    @ahmederina Před 27 dny +5

    የይቱቡ ይበቃሃል በማስታወቅያ ጆሮ አችንን አታድማ እደ ኢቢኤስ ቲቪ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 27 dny +13

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝና መድሀኒት ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድነንበት ዘንድ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠ ስም የኢየሱስ ስም ነዉ

    • @user-wm5mz4jk8e
      @user-wm5mz4jk8e Před 27 dny +3

      ❤ማርያም።አማላጅ ናት ❤።መናፍቃን እብዶች ናቸው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 27 dny +5

      ለዛም ነዉ መድሀኒአለም የምንለዉ። ከናንተ ቀድመን ነዉ መድሀኒትነቱን የምናዉቀዉ። “ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ይሉታል ሀይሉን ግን በዉስጣቸዉ ክደዉታል” ይላል።

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 27 dny +3

      ለዛም ነው አማኑኤል የምንለው ግርም ትሉኛላችሁ ከናንተ ያነሰ ጭንቅላት ያለው ይመስላችዃል ኦርቶዶክስ ንጉሷ ክርስቶስ ነው

    • @KadirShmsdin-we4bf
      @KadirShmsdin-we4bf Před 27 dny +1

      መስራጀህ ምንድነው

    • @HayetLegas
      @HayetLegas Před 27 dny

      😂😂😂😂😂😂😂 ያሆደ

  • @TaherJemal
    @TaherJemal Před 27 dny +5

    ቤናሚን ናታናሁ ከነ ሰራዊቱ እንዲሁም አሜሪካ ባለስልጣናቶቹ ሁሉ የአሜሪካ ወታደር እንዲሁ ጆነሳይድ የሚፈጽም ያለወ. ከህግ በላይ ነን ነው የምትል ትዕቢተኛ ሃገር ውድቀታ እየተቀላጠፈ ነው.

    • @birhanuwoldegebriel2766
      @birhanuwoldegebriel2766 Před 27 dny

      ቂጥ እንደማጠብ ሁሉ ነገር የሚቀል ይመስልሃል?

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 27 dny

      ​​@@birhanuwoldegebriel2766 ፈረ 13:36 ጆች እኮ ቅጣቸውን ያጥባሉ እንድተ ግም ይመስሉኃል እንዴ ?
      ሽንት ቤት ስያሰሩ ከቅጥ ማጠቢያ ጋር የሚያሰሩት
      አንተማ ሽንት ቤት አታቅም ሜዳ ጱጥጥ አርገህ ቅጥህን በሣር ቅጠል ጠርገህ እጅህን ሳትታጠብ ትውላለህ
      ለዚህ ነው ነጃሳ የተባልክው
      አንተ የውሻ አባት ነህ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Před 27 dny

      እስከ በጠጥህ ተመግማማት ቂጥ ማጠብ ይሻለል. እውሮች ናችሁ ይህ ሀይማኖታዊ አደለም ህፃንናሴት በጠያራ እየገደሉ እነሱን መገደፋችሁ በጣም ይገርማል አዳድ ካፊሮች. ግን እደምናየው አብዛሀኛወቹ. ለፍልስጤም ነፃነት ድምፅ እየሆኑ ነው ሙስሊም ያልሆኑት ለምንደሁ ታቃለህ እናት ሆድ ያለን ህፃን መግደል ሀይል አይደለም ቤት ቁጭ ብለው በአየር መደብደብ ሀይል አደለም ሀማስን እገላለን ብለው ነው የገቡት ግን ንክትም አላረጉት የፈሪ አመታት ሴትና ህፃን አዛውት ነው የሚገሉት ካፉሮች ፈሪወች. ፍልስጤሞች እየተገደሉኳ አላህን ነው የሚያመሰግኑት ለምንደሁ ታቃለህ. ብነግርህም ስለማይገባህ ተውኩት. አድኳ ሴትምሆነ ወድ ጌታቸውን አያማርሩም ኢማናቸው የሞላነው ሞት ደሞ ለማንም ስለማይቀር ------​@@birhanuwoldegebriel2766

    • @osman7726
      @osman7726 Před 27 dny

      ቂጥ ማጠብ ከብዙ በሽታ እንደሚከላከል አታወቅም እና ወይስ አይሸትህም ያንተ ሰገራ ነገሩ ምን ይሽተሀል ተላምደከዋል ይብላኝ ለጓደኞችህ አር በአር ሞተዋል አዘንኩላቸዉ
      ህፃናት ሲሞቱ እናቶች ሲሞቱ የሚያሳዝን እንጅ የሚያስደስትው ሰዉ ካለ ወደ ሆስፒታል ሄዶ ጤናውን ቢመረመር ይሻላል ምክንያቱም ችግር ላይ ስለሆነ ::​@@birhanuwoldegebriel2766

    • @user-kb6hm6hv4q
      @user-kb6hm6hv4q Před 27 dny

      ​@@birhanuwoldegebriel2766እናተም አላቹ አደል የኪታሮት በሽተኛ ምትሆኑት ቂጥ ማጠብ ፅዳት መጠበቅ ነው አተግ በሸነህበት ስትግማማ አሰብኩት እዴት እደ ምሸት

  • @temesuktube8997
    @temesuktube8997 Před 27 dny +3

    እስቲ አቤልን የምትወዱ
    👇

  • @adunaw738
    @adunaw738 Před 27 dny +2

    ትክክለኛው መረጃ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 27 dny +2

    ስላም ያውርድው ፍጣሬ

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Před 27 dny +2

    Egziabher amlakachn hoy ethiopian asb🙏

  • @rashidaliow
    @rashidaliow Před 27 dny +5

    Selam Selam 🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zd820
    @zd820 Před 27 dny +4

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 Před 27 dny +1

    ይሄ ሰውዬ ቀስ እያለ መስቀል (ሲጃብ)አውልቁ ሊል ነው
    አቤቱ አንተ ማረን😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před 27 dny +2

    መንግስት ለምን እንደሚበደር መች ነገረን ለቤተመንግሥት የሚሰራውን አትጠይቁኝ እያለ ። ለምን ሌላውን ይጠይቃል። እሱ የሚያመጣው ለሃገር ደህንነት ስጋት አለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ።

  • @Mubetube11
    @Mubetube11 Před 27 dny +2

    በሰላም ያሳድረን

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 Před 27 dny +2

    አገራችን ሀይማኖተት እንዳይኖራት ሊረጋት ነው ሰውየው አይ

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz Před 27 dny +2

    ሃይማኖትን ለኛ ለአማኞች ታሁልን አንተ የተረግምክ ፍጥራት የአራን መግስት ያዬ እግዚአብሔር አንተንም ከ ኢትዮጵያ ምድር ያሳክ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 27 dny

    ምእራባዉያን እያሉ አለም ሰላም አታገኝም ካንሰር ናቸዉ ትንንሽ ሀገሮች ላይ ጣልቃ በመግባት እምታፈራርሰዉ አሜሪካ እሷም አንድ ቀን ትፈርሳለች

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 27 dny +1

    Enamsgnalin abela🙏🙏

  • @user-oe3hx6hg8p
    @user-oe3hx6hg8p Před 25 dny

    ሰላም ለነተ ይሁነ እባካችሁ አድ ነገር ተባበሩኝ

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 27 dny +1

    በጣም ጥሩ ህግ ነው❤ በቅዱስ እግዚአብሔር ገንዘብ ቪላ ሰሩበት መኪና ገዙበት ። በስሙ ነገዱበት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 27 dny +1

    ሂጃብ መልበስ ተገቢና ሰብአዊነትም ነው ጉርድና አጭር ልብስ ለብሶ ለሰዎች ፊትና ከመሆን ይሻላል

  • @Hb_12345
    @Hb_12345 Před 27 dny +3

    የኢትዮጵያ መንግስት የላትም በግልጽ ማን ሰላም እንደሚነሳ የታወቀ ነው በየሰፈሩ እየጮኹ ያስቸገረው ጴንጤ ነው ለምን ሃይማኖት ብሎ አጠቃላይ ይናገራል 😂

  • @BiniamAraya-cm2qe
    @BiniamAraya-cm2qe Před 27 dny +3

    Yeteregeme Aby blo meri sijemer Alwedekutm neber Asmesay (dem techi ) New ehea leaba Aby Ahmed 😢😢😢😢 dem enba Asleqesen lehulachin 😢😢😢

  • @user-rg4tx7jz3w
    @user-rg4tx7jz3w Před 27 dny

    አረ አላህ ያንሳልን እሄ በሰው የተመሰለ ሰይጣን የሆነ መንግስት

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před 27 dny +4

    መንግስት ለበሽተኞች ትኩረት አልሰጠም??😊 በሽታውን የሰጠው ማን ሆነና ቤት ሲያፈርስ አናት እያፈረሰ መሆኑ ተዘነጋ? ልጆች ይዤ የት ልገባ ነው ብሎ እራሱን ያጠፋውን ቤቱ ይቁጠረው! ከሥራ እያፈናቀሉ፣ የኑሮ ውድነት ጣራ ደርሶ እንዴት ያገግማል!😢

  • @Aze-os8kf
    @Aze-os8kf Před 26 dny

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም በክብር ትኖራለች። መሪውም ሆነ ግብራበሮቹን ይቀበራሉ። ኢትዮጵያ እንደተጨነቀች አትኖርም እግዚአብሔር ያሸንፋል።

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 Před 27 dny

    በነገራችን ላይ 1.7k video ያለው ሰውዬ ሰልክ አቤላን ነው ። መረጃውን ማደመጥ ራሱ ማድነቅ ነው ።

  • @user-cx6ps5zr7h
    @user-cx6ps5zr7h Před 27 dny +3

    ድሮስ ጫት እንደፋሽን ወጣቱን ሲጨርስ ጸጥ ያለ መንግስት ያሳዝናል መላ ማለት አለበት መንግስት

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 27 dny

      ከጫት የሚገኘው ቀረጥ አ አበባን ከተማ ለሚያጸዱት ሰራተኞቹ የወር ደሞዝ ክፍያ ይሸፍናል

    • @Yusufmedia17
      @Yusufmedia17 Před 27 dny

      መጠጥ ስለምትወድ ጫት ትላለህ የሰዉ ልጀ ሰባዊ መፍቱን ባጣበት ዘመን ተልካሻ

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 27 dny

      ​@@Yusufmedia17ጥላቻችሁ በጣም ነው የሚገርመኝ ሁሉን ነገር ከሀይማኖት ጋር

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d Před 27 dny +9

    ጅባይደን ለእስራኤል ለምታርገዉ ድጋፍ ከልብ እነመሰግነለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @user-ix4sr9uk4u
      @user-ix4sr9uk4u Před 27 dny +3

      የእረኤል ዲቃሎች ጀግና ሙጀህዶች ወጥሮ ይዞቾል

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d Před 27 dny +1

      @@user-ix4sr9uk4u እር ብሽቆች ያርብ ገርዶች

    • @Yusufmedia17
      @Yusufmedia17 Před 27 dny +3

      ደስተኛ ነክ የእየሱስ ገዳዬችን በመደገፍህ መአይም ነክ

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d Před 27 dny

      @@Yusufmedia17 አንተ ቀፎ ጭንቅላ ምንም በማታቀው ነገረ አዘባረቅ። ሰካራም አወ ገነ ካለም ይጠፉሉ።👎👎👎👎👎👎👎

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 27 dny

      ​@@Yusufmedia17ኢሱ መች በኢየሱስ ያምናል

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 27 dny

    አረፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል በሀይማኖት ጣልቃ መግባት ለመለስ ዜናም አልበጀ እድሜውን አሳጠረው እንጂ ስለሀይማኖት ምን አገባው መንግስት አላህ ያንሳው እሄ ሰይጣን

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh Před 27 dny

    Arfo ager bimera yishalewal,minagebaw!!!

  • @hiruttezera5073
    @hiruttezera5073 Před 22 dny

    one world order .....
    ቀመሩን ልንረዳው ይገባል
    ለምን ??????? የሚለውን ነገር ሥንመነዝረው ጨዋታው ብዙ ነው።
    ነገር ግን :- ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድም ነገር አይሆንም ።
    አከተመ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před 27 dny

    አቤል ይህ የምታሳየን መንገድ የት ነዉ?
    አይስላንድ ኢትዮጲያ ነዉ ወይ?

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Před 27 dny +4

    አማኑኤል ሆስፒታልማ - ሁልሽም ትገቢያታለሽ !

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Před 27 dny

    የእብደቱ መንስኤ የኑሮ ውድነት ነው በዚሁ ከቀጠለ ገና ሁሉም ያብዳል ሰው እየተጨናነቀ በዛ ላይ ሰላም የለ

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 Před 27 dny +3

    ኧረ ይሄ ሰውዬ ማን ያቆማል ይኸው ብሎ ብሎ በሀይማኖታችን ሊመጣ ነው ብቻ እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልኝ

  • @user-vz3mr1pb2s
    @user-vz3mr1pb2s Před 27 dny

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 27 dny

    ኦርቶዶክሳዊያን (ተዋህዶ ) ሆይ አስተውል ከዘረኝነት ከጉጠኝነት ውጣ ሐይማኖትህን አጥብቀህ ያዝ ባለህበት ሳትነቃነቅ በማስተዋል ቁም ወዴት እንድንሄድ ነው እየወሰዱን ያሉት, አላማቸዎ ምንድ ነው ብለህ በማስተዋል በንቃት ኑሮ ከቲፎዘነት ውጣ ስምንተኛው ሺህ ነው የደረስነው እና መርምር አንብብ በዚህ ዘመን ወዴት ነው ለመውሰድ የፈለጉን በል አለቀ

  • @09op
    @09op Před 27 dny

    ሕዝቡን የሚያሳብደው ማን ሆኖ አራሱ መንግስት አይድለም????

  • @AbidSani-kz3xq
    @AbidSani-kz3xq Před 27 dny

    እነዚህ ዲቃሎች ሀይማኖታዊ አለባበስ ላይ እንዴት ጣልቃ ይገባሉ

  • @-rj1gw
    @-rj1gw Před 27 dny +2

    😂😂አብይ ምነው በሳምንት 7 ሕግ አበዛ ገቢ አነሰው እንዴ 😂😂😂😂ነው ዎይስ ወደ ኬኒያ ማምለጫ ብር አንሶት ነው 😁

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před 27 dny

    ህዝብ አቅም አጣ። በየቀኑ እነኝህ የብልግና ባለስልጣኖች ከመጡ በየቀኑ ህግ ይወጣል በየቀኑ ክፈሉ ብቻ ነው ።ህዝብን ማስጨነቅ መግደል መለያየት የክፉት ስራ እንዳለ በህዝቡ ላይ ይዘው መጥተው ህዝብ ላይ ማራገፍ ብቻ ነው።

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Před 27 dny +1

    አደባባይ ላይ መስበክ ካልተቻለ ለንደን እንደሚገኘው ሀሳብን በነጻነት መግለጽ የሚቻልበትን ፓርክ ሊዘጋጅ ይገባል።አደባባዩ ቢከለከልም እግዚአብሔር መንገድ አለው። ወገኖቼ አለም እያበቃላት ነው ለህይወታቹ ወዳጅና መድሀኒት ለሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ !!
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Před 27 dny

    ስለ ክብርት ሼይካ ፋጢመት ቢንት ሙባረክ የአይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ቸመርቆ ስለመከፈቱ አልሰማክም ወይንስ የምትሰማው ቤተክርስቲያን አስመርቃ የምትከፍተው ልማት ነው??

  • @SaraDemese
    @SaraDemese Před 27 dny +12

    የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይሄን መንግስት ያንሳልን ገና ሀይማት አልባ ያረገናል😢

    • @JournalistIntrnational
      @JournalistIntrnational Před 27 dny

      እጭ አቦ አታለቃቅሱ

    • @JournalistIntrnational
      @JournalistIntrnational Před 27 dny

      እጭ አቦ አታለቃቅሱ

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před 27 dny +1

      @@JournalistIntrnationalyeseytan telalaki selehonk chinklateh ye aganent honwal

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před 27 dny +1

      Amen yesun wedketna mot bekrbu yasayen

    • @zd820
      @zd820 Před 27 dny +3

      አትቃጠይ አብቹ ገና ሽ አመት ይነግሳል

  • @user-qq6uh3ih8e
    @user-qq6uh3ih8e Před 27 dny

    መንገድ ላይ የኃይማኖት ስብከት መከልከል ኃይማኖት በእምነት ቤት ብቻ እንዲደረግ የቤተ እምነት ግንባታ የአማኙን ቁጥር ግምት ዉስጥ ያስገባ መሆን አለበት በኃይማኖት ስም መሬት ለመዝረፍ የሚደደረገዉ ሩጫ መገታት አለበት በየመንደሩ የቤተእምነት ግንባታ እና በተገኘው ምንጭ ና ዋሻ በፀበልስም የደረገዉጥድፍያም ጤናማ አይደለም አሳታፊ በሆነ ሁኔታ ታይቶ መገታት አለበት የመቃብር ቦታፍትሃዊ ና ምክንያታዊ በሆነ ቦታና ርቀትላይ መሆን አለበት

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 Před 27 dny +1

    በሀይማኖት ደሞ ምን ይሆን እንስማዋ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 27 dny

    Yealem ashebari yeselam ena yeewnet yefithawinet ena ekulnet tenik!!

  • @NuredinKedir-kr8sl
    @NuredinKedir-kr8sl Před 27 dny

    አለባባሱ ለይ የስብባት መንግስት

  • @woldemariamgsellasie1898

    Yerasua Arobat Yesew tamasilalech

  • @user-hy8vg7oc1k
    @user-hy8vg7oc1k Před 27 dny

    ትክክለኛ እርምጃ ነው ፡፡ምክንያቱ ሀገሬቱ ውስጥ የሃይማኖት ተቋማት ለአመታት ከሃይማኖታዊ ተልእኮ ውጪ እየተቀሳቁሱ በፖለቲካ ጣልቃ በመግባት ለሀገሪቱ ብጥብጥና ሰላም መንሳት አየሰሩ ሰለሚገኙ መንግስት ይህ መሰል ህገወጥ ተግባር አደብ ማስያዝ የረፈደበት ጉዳይ ነው

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 Před 27 dny

    ኦዲተቱ ከጠቅላይ ሚኒሰትሩ ይጀምር። አቡዳቢ ሂዱና ጠይቁ ብሎ ፖርላማ ላይ መደንፋት ሌብነት ስለሆነ ።

  • @gebregziabheraberash4121

    YE NETOHANE DEME YEFEREDALE !!!

  • @OkhoOloneAjake
    @OkhoOloneAjake Před 27 dny

    thanks u god bless u and ur family's amen.

  • @abuimrana548
    @abuimrana548 Před 27 dny +10

    ሞት ውርደት ለእስራኤል እና ለአሜሪካ ይሁን !

    • @user-bg3dl4ko5l
      @user-bg3dl4ko5l Před 27 dny +1

      😂😂😂

    • @zd820
      @zd820 Před 27 dny +1

      Amen

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 27 dny

      ሞት የመሀሙድ ቡችሎችና የአብይ ጠላት ይሁን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 27 dny +1

      ​​@@genetbelete9303ከጥመት ከሰይጣን ንግግረ አኡዙቢላ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም አላህ ሁድሀ ይሥጥሺ /ህ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 27 dny

    አብይ ይታከም

  • @Alltube11
    @Alltube11 Před 27 dny

    Weye zegeyek semetenale

  • @yohannesmulugeta2838
    @yohannesmulugeta2838 Před 27 dny

    Yenuron hunetawe nw Amanuale yemyasegebachawe eko

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 27 dny

    እዬ መንግስትማ ሀይማኖት አልባ ሊያደርገን ነወ እሚፈልገው ግን አይችልም ይልቁንም ከሀይማኖት ለይ እጁን ያንሳ ብልፅግና ስር ያሉት ግን ሀይማኖት አላቸው ከሀይማኖታቸው ይልቅ ሆድ አደሮች ፈጣሪ ይዋጋቹሁ😢😢😢

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Před 27 dny +1

    ሆ ሆ ምን ማለት ነው ማነኛውም ሀይማኖት ማለት በቃ መንግስት ገንዘብ ማግኛ መንገድ ነው የሚፈልገው ?
    ስለ ሀይማኖት ጉዳይ መንግስት አይመለከተውም ተማሪዎች ግን ስርዐት ባለው መንገድ እንዲማሩ ከወላጆች ጀምሮ የቀጠራቸው አስተማሪዎች ግዴታ አለባቸው ?
    በተረፈ ግን ሙስሊምና ኦርቶዶክስ ከድሮም ጀምሮ ሀይማኖቱን አክብሮና ተከባብሮ የኖረ ህዝብ ነው ።
    መንግስት ነኝ ካለ ከመሬት ተነስተው ነብይና ፓስተር ነኝ እያሉ የህዝብን ገንዘብ አደንዝዘው የሚበሉና በየመንገዱ የሚጮሁትን ያስቁምልን ?

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 27 dny

    ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሠኣት በጣም እየተስተዋለ ያለው የአምሮ መስተጓጎል በይበልጥ በሴቶቹ ላይ ነው ብዙ ሴቶች በቀላሉ በማይድን የአምሮ በሽታ ተጠቅተዋል ብዙዎቹም ወደ ፀበል ሲመላለሱ ይታያሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ጭራሽ ብሶባቸው ለይቶላቸዋል ከሰው ጋር ስርዓት ባለው መልኩ ማውራትም ሆነ ማዳመጥ አይችሉም ጨርቃቸውን ጥለው መሄድ ነው የቀራቸው

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm Před 27 dny

    መንግሥትሚባለዉአጣልሆዱሰፋ

  • @09op
    @09op Před 27 dny

    ይሄንን ሰውዬ በግዜ ካልተወገደ ገና በየቤትህ የምትበላት ሽሮ የምትጎርሰውን ካላወኩ ይላል !! እሱ የለመንኩትን አትጠይቁኝ ይላል ቤተክርስቲያን / ቤተስላም ግን ማሳወቅ አለበት?

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 27 dny +9

    የአማኔል ሆስፒታል መጨናነቅ የመንግስት ጉልህ አስተዋፆ አለበት

    • @SifenJorje
      @SifenJorje Před 27 dny

      ሁላችንም ከታመምን ሰነባበትንኮ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 27 dny

    😂😂😂 ቤተክርስቲያንን ገንዘብዋን ሊዘርፍ ነው

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Před 27 dny

    🤔🤔

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh Před 27 dny

    Hizbe please behaimanot guday mengist talika megibat feligowal yeAmerica telalaki,wisha new

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera Před 27 dny

    Lbiye mngstiye nwe btiyem bzeye dgmowe mtiye lsrkie nwe

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 Před 27 dny

      ትክል::ውሣኔነው::ምድረሌባ::አለቃቅሡ

  • @rihanaseid2042
    @rihanaseid2042 Před 27 dny +1

    Yehe hulu dar dar hijab lemekelkel new

  • @user-jw1dy4hu1o
    @user-jw1dy4hu1o Před 27 dny

    የመንግስት አሳብ ሊገባኝ እየቻለ አይደለም ነቀፋ አደረግ እንዳንል እና እንዳንቃወም የቅመምን ያህል ጠብታ ጥሩ ነገር ይሰራል የሂሳብ ገቢ እና ውጭ ማሳወቁ ጥሩ ነው ማንኛውም አማኝ ግን ደሞ ከዛ ለይ የተወሰነ ፐርሰንት ለመንግስ ገቢ አድርጉ ይሚል ነገር ይከተላል ብዬ እፈራለሁ መክንያት ብዙ ገቢ ያላቸው በዚን ሰአት እነሱ ስለሆኑ።
    ቀጥሎ ግን ኢጃብና መስቀልን በትምህርት ቤት ስፍራ አትጠቀሙ ለማለት እየተደረደር ነው ምልክት እሱ ስለሆነ የሁለቱም የእምነት መለያ ባጠቃላል ምንም አይነት የአምልኮ ድምፅ ወይም እንቅስቃሴ መስማት እየፈለገ አይደለም

  • @Hb_12345
    @Hb_12345 Před 27 dny

    D.r አብይ እና ግበረ አበሮቹ ግን ሰው ግራ ገብቶት በተለያየ ምክንያት እያለቀ እየሞተ እየታመመ ነው እርሱ ግን እንደ ሰይጣን አሁንም ሃይማኖት እያለ ሰላም ያሳጣናል

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před 27 dny

    ገንዘብ፣አጡ፣እንዴ፣ሙሰኛዎቹ፣፣የብልፅግና፣መሪዎች?ይፋ፣ሌብነት፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👎

  • @gebreabraham737
    @gebreabraham737 Před 27 dny

    ሁሌ አዲስ ህግ ነው እንዴ የሚወጣ ኢትዮጵያ

  • @Yusufmedia17
    @Yusufmedia17 Před 27 dny +1

    አይማኖታዊ አለባበስ ማለት ከእስልምና ዉጭ ዉሉም ሴቶች ተገላልጦ ነዉ የሚኖሩት ለዚህ አንድ ሙስሊም ሴት ለምን እንደ ማርያም ለበስሽ ተብላ ከትምህርት ገበታ አትገኘም ማለት ነዉ

    • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
      @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 27 dny

      ኦርቶዶክስን ረሳሽ እራስ ወዳድ ቤተክርስትያን ሲሄዱ ነጭ አበባ መስለው ንፁህና ሽፍን መሆን ላስታውስሽ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Před 27 dny

      ምን ታረገዋለህ እራቁት በመሄዳቸው ተወደዱ በመሸፋፈናቸው ተጠሉ ይህ ምን ትለዋለህ ታያ ጥመትጂ ሌላ አደለም. ምኑን ያዝንባችሁ እኛ ስለተሸፈን. ለናተ ብለን ሞት ይመጣልጂ ወላሂ ላተ ብየ ለመግስት ልብሴን ከምለብስበት ነቅንቅ አላረግም. ጣጣም የለኝ ያማጠሀውን ብታመጣ በእምነቴ. እሞታለሁ በሂጃቤ እፀናለሁ ኢንሻአላህ ሰላሳ መግለጫ ብታወጣ ጣጣ የለንም

    • @woyay2095
      @woyay2095 Před 27 dny

      ​@@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk ነጭ ልብስ እስከራስ መልበሳችሁ ወይ መሸፈናችሁ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ብቻ ነዉ እንደ? ማለቴ ሙሉ ልብስ የምትለብሱት ። ከቤተ ክርስቲያን ስትወጡ እንደ እንሰሳ እራቁታችሁን እንድትሄዱ ማን ፈቀደላችሁ ? መፅሀፍ ቅዱስ ነዉ ? መልስ እፈልጋለሁ

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 27 dny

      እንደ ማርያም ከምትለብሱ ልክ እንደማርያም በድንግልና ኑሩ 😂

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Před 27 dny

    ወራሪ ቆሼ ውርደትም ሽፍትም ለፅዮናውያን ለአሜሪካና ለአሽከሯ

  • @gebregziabheraberash4121

    ABETOO MARENE YEKERE BELENE SELAME LE ALEMACHENE YEHONE

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Před 27 dny

    Ewnet new yehi aserar yetegawem ager yale new lemesali eni bemenorebet ager BERUN BANK LEMASEGEBAT BERU KEYET META LEMENE LEMANES BELEW MASERGA YETEYKALU CHIKEM BIONE MANEGAWEM YEGENZEB AMETATE YETEYKALU ABIL ENAMESGENALN

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Před 27 dny

    ሙስሊሞች በኒቃብ እና በሶላት ድርድር አይገባም ቀይ መስመር

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 27 dny

    ምነው አብይ ከሐይማኖታችን አልወርድ አለ ለምን አርፎ አይቀመጥም

    • @user-pg6pf6yn5v
      @user-pg6pf6yn5v Před 27 dny

      እኮ ባሰበት እኮ አላማው ምን እንደሆነ ባይታወቅም

  • @user-wm5mz4jk8e
    @user-wm5mz4jk8e Před 27 dny +6

    ❤ውድ የመዳም ቅመሞችና በስደት ላይ ያላቹ ሁሉ ኢትዮጵያ ዊያን❤ የእረፍት እንጀራ 😮ይስጠን ይስጣቹህ አሜን
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ኢትዮጵያ❤
    ሞት ለዘረኛ ና ለአሸባሪው ብልጥግና😢😂

  • @stelladawit4026
    @stelladawit4026 Před 27 dny

    Leba mebgset yebtekrstyan berr lizerfe

  • @user-uj4vq2wd5p
    @user-uj4vq2wd5p Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😍😍😍😂😂😂🤣🤣አቤልየ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 27 dny +5

    እረቂቁን የፃፈው ሳጥናኤል ነዉ እንዴ😏😏😏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 27 dny

    Yezer matefat kewnjloch Hulu kebad wenjel fasictu ye abtu us lij Netanyahu eyfseme sele andeshi sew yezebarekalu yezan 30,40 etif setoch ena hisnaten betrara sehay bebomb eyfjech ayzosh gifi bayua gudgnawa diabilos

  • @user-fs3dm2qk3l
    @user-fs3dm2qk3l Před 27 dny

    Belew gena gud ysemal blew blew berasachn genzeb anzez aluw

  • @mohammedaliamedie5229
    @mohammedaliamedie5229 Před 27 dny

    Too late

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 27 dny +1

    የሀይማኖት ህግ በጣም መተግበር አለበት ! /አክራሪ እስላምና ሌሎች ሀይማኖት ም ለሽብር ና ለሀገራችን ችግሮች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ለብጥብጥና ለሰዎች ግድያ ዉሏል ። በተለይ የአክራሪ እስላም ለሸኔ ድጋፍ በማድረግ ና ሌሎችም የሀገር አፍራሽ ድርጅቶችን በመርዳት !

    • @user-rg4tx7jz3w
      @user-rg4tx7jz3w Před 27 dny

      አላህ አናታችሁን ያፍርሳው
      ማንኛውም ሙስሊም ሸኔን አይረዳም። በሀገር ከሆነ እኛም ለአማራ ክልል ህዝብ እየረዳን ነው።
      ኦሮሞውም እያዋጡ ከሆነ ሙስሊም ሸኔን ረዳ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከፋፍለው ከፋፍለው ስላስቀመጡን ሁሉም በየፊናው ሊረዳ ይችላል