Ethiopia - እስራኤልን ያስቆጣው ጣጣ | (ጠቅላዩ ሊያረጉት ነው)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 106

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před 25 dny +12

    እውነት፡ማሸነፉ፡አይቀርም።አልሀምዱሊላህ።ወየውላቸው፡ለአረመኔዎችና፡ለተባባሪዎቻቸው።

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 24 dny +11

    ድል ለእስራኤል ሀገራችን እናሸንፋለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-yq5iw8if6e
      @user-yq5iw8if6e Před 24 dny +1

      ገደል ይክተታችሁ ከነኢስራል

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw Před 24 dny +5

    ፍልስጢሙች አላህ ይድረስላቸው

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 Před 25 dny +2

    ሰላም ለአለም ያድርግልን የፈጣሪ ምረት ይላክልን ሰዉ በላ ነዉ

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k Před 24 dny +2

    ድል ለፍልስጤማውያን 🇯🇴

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 24 dny +3

    የእስራኤልን ማንነት ለማወቅ የተፃፈላትን ቃል ከዘፀአት እስከ ራዕይ ማጥናት ጥበብ ይሆናል

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Před 19 dny

      መድፍት ትችላላችሁ የቆማጣ የአህያ ልጆች

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Před 19 dny

      ቆማጣ አማራ አብይ ይጨርሳችሁ እናተ የአህያ ልጆች

    • @user-jd9po3ji3p
      @user-jd9po3ji3p Před 15 hodinami

      የግም ድግስ ካማራ ላይ ወረድ በሉ ሁሉም የፃፈው ሁላ አማራ ነው ማለት ነው​@@foursisters3582

  • @asherkeybek
    @asherkeybek Před 25 dny +7

    ድል ለኢትዮጵያ ❤🇪🇹

  • @amiribrahim6920
    @amiribrahim6920 Před 25 dny +4

    Welcome

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 24 dny

    ድል ለተበደሉ ህዝቦች በሙሉ በዳዮች አሳማሚ ቅጣት አላቸዉ መጨረሻቸዉ የከፋ ነዉ

  • @user-eg8wh6cz8x
    @user-eg8wh6cz8x Před 20 dny

    ይችን እስራኤል ፈጣርያጥፈት❤❤❤❤

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Před 25 dny +19

    🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹❤ድል ለፈለስጢን

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před 25 dny +4

      ድልልል ለእስራኤልል

    • @mohammeasuerr8076
      @mohammeasuerr8076 Před 25 dny

      👊👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎​@@user-ll7oj5st7x

    • @zineterhem5681
      @zineterhem5681 Před 25 dny +1

      ​@user-ll7oj5st7xበደም የጨቀየ ሀገር ደጋፊ ሸጧን ብቻ ነው

    • @MahmudAbdellah
      @MahmudAbdellah Před 25 dny

      ድል ለፈልስጤም

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 24 dny

      እስራኤል መቸም ድል አያገኙ ​@@user-ll7oj5st7x

  • @abdi6588
    @abdi6588 Před 25 dny +2

    የራሷ ክልል ባሻው ግዜ ተገንጥሎ አገር መሆን ይችላል የሚል ህግ ያላት ሀገር የሌላ ሀገር ክልል እገነጠላሁ ቢል እውቅና የማትሰጥበት ምክኒያት የለም።

    • @user-dz2fn5ne1c
      @user-dz2fn5ne1c Před 25 dny

      ደግሞም የአብይ ዓላማ ኦሮሞን ለማስገንጠል ስለሆነ እንገነጠላለን የሚሉ ወንበዴዎችን በመደገፉ አትደነቁ።

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 Před 25 dny +7

    ድል ለእስራኤል❤

    • @zineterhem5681
      @zineterhem5681 Před 25 dny +1

      ሰይጣን ድሮስ መች ንፅህ ይወዳል ደም እንጅ

  • @Ethiopian-nk5bi
    @Ethiopian-nk5bi Před 25 dny

    Abiye is ❤❤❤❤

  • @user-im1vv5zd2s
    @user-im1vv5zd2s Před 25 dny +12

    እና ስራኤልን ከኢትዮጵያ ምን አገናኛቸው 😂😂😂😂😂

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r Před 25 dny +7

    ለሃቅ የቆሙ ይክበሩ

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 Před 24 dny +1

    Del le ethiopia lsrael❤❤❤

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 Před 25 dny +1

    Del le techeqonut Palestain ❤

  • @user-ho4cp3uk8n
    @user-ho4cp3uk8n Před 25 dny

    ሁሉም ሀገራት በ National interest አንድ ሆነው ይሰራሉ እኛሰ?
    ወድብ የአማራጭ ሳይሆን ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው።

  • @ibnabdellahtube9524
    @ibnabdellahtube9524 Před 22 dny

    ድል ለተገፊዎች ነውና ከፍልስጤም ጎን መቆም ታላቅ ነገር ነው።

  • @user-qy4sr9ny8v
    @user-qy4sr9ny8v Před 19 dny

    አወንንንን አይሁዶች ሀገራት የላቸዉምምምም አላህ ይንተቀም ሚንኩም

  • @MudK-kd7xn
    @MudK-kd7xn Před 18 dny

    Wow

  • @mtes9437
    @mtes9437 Před 24 dny

    ሦስቱ የአዉሮፖ አገራት ችግር የለባቸርውም።እኛ ግን ብዙ ጥላት ያለን ስለሆን በፍልስጤም ጉዳይ ምንም ነገር ውስጥ መግባት የለብንም ።ለሱማሌ ላንድ ግን ምነዉ ዘገየን ።ወደብ ናፍቆናል

  • @soapsoap8182
    @soapsoap8182 Před 25 dny +7

    ያረቢ የአላህ ከፓላስታይን ጎን ሁንላቸዉ የአላህ ሀገሬ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ከፍ አድርግልን

  • @aluuy1825
    @aluuy1825 Před 25 dny +3

    እስራኤል መንካት መዋረድ ያማረው ነው መልካም ከበረዶ ግግር ጋር የመላተም ግዜ በይ

    • @nurelhudamohammed8370
      @nurelhudamohammed8370 Před 24 dny

      እሯ አናዉቃቸዉም እንዴ ሂትለር በሳት ለብልቦ ሲያባርራቸዉ ፍልስጤሞች አስጠግተዉ ሰዉ ሲያረጓቸዉ ። እነዚህ ከሃዲ ዋጋቸዉን የሚያገኙበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ከሃዲ መጨረሻዉ ዉድቀት ነዉ

  • @user-rm4mp9ne6x
    @user-rm4mp9ne6x Před 25 dny +19

    ድል ለፊልስጤም❤❤❤❤

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Před 25 dny +4

    🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Před 25 dny +1

    ❤ኢትዮጵያ ።

  • @ManaQorichaAadaa
    @ManaQorichaAadaa Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muktarhasen-vd5xr
    @muktarhasen-vd5xr Před 25 dny +2

    feta❤❤❤ bartu

  • @RudwaanRudwaanaxmed
    @RudwaanRudwaanaxmed Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma4152
    @rahmarahma4152 Před 25 dny

    የሰው ሀገር ወሮ እውቅና አንሰጠም ማለት አጂብ

  • @YabsriaFikru
    @YabsriaFikru Před 25 dny +1

    Mesafff kidusss lay Yale tinbit new hizkel 38

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f Před 25 dny +4

    ሀሀሀሀሀሀሀ ኢስራኤል ምንም አትሰማችሁም ሚገርመኝ አንድ ነገር በምርምር ያላገኘች አገር ከኢስራኤል ጋር ጥላቻ አያስፈልግም ባተው አይነት ጋዜጠኛ እሽ ሀሀሀሀሀሀ ሲጀመር አገራችን ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታገኝ አመቻች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zineterhem5681
      @zineterhem5681 Před 25 dny

      ሰማች አልሰማች ፈጣሪ አይደለም እኮ የሚስኪኖች ደም ይፈርዳል

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před 25 dny +2

    ለዚህ መንግስ ጥሩ ፕሮፖጋንዳ እየሰራዝሁ ነው ወይ ገንዘብ😂😂😂

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 Před 25 dny

      ምንድነው እዚህ ውስጥ ፕሮፓጋንዳ ? ከብት ከደበረክ ውጣ ከዚህ

  • @BelayGubay-yx5ph
    @BelayGubay-yx5ph Před 25 dny +1

    Love Zion❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 25 dny +8

    ድል ለፋኖ

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed Před 25 dny +3

    Victory in Israel

  • @fikruaber1623
    @fikruaber1623 Před 25 dny

    What

  • @user-hy6jj5sn4s
    @user-hy6jj5sn4s Před 25 dny +4

    ድል ለ እስራኤል 💙💙💙

    • @user-rd2tl9rs6t
      @user-rd2tl9rs6t Před 25 dny +3

      ሂድና አብራቸው ጨፍጭፉ እንደዛ ነው - ባይሆን ጠይቅ አንብብ ከህሊናህ ታርቀህ ኑር -

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 Před 24 dny

    ቅድሚያ እኔ ለሀገሬ ምን ሰራሁ በል ሌላው በሰራው አተ ንግግርህ ማጣጣል ይመስልብሀል

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Před 25 dny +1

    Abiy is 😈

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p Před 25 dny

    እሄ ያለ አቅሙ ፊጥ የሚለው የኛ ሐገር ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዬው በቅርቡ የኢራን ሚኒስተሮች እጣ ፈንታ ይጠብቀዋል ።

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před 23 dny +1

    የራሷ አሩባት የሰው ታማስላለች ትክክል ነው ተረቱ ለፍልስጢም አይሰጥም እውቅና ለሱማሌ ላንድ ከሚሰጥ አንቱ ብለው እውቅና ሰጪ መጀመሪያ ቤትክን ማስተካከል ነው ለማሽቃበጡ ይደረስበታል

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Před 25 dny +1

    አቢቹ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 25 dny

    ሱማልላንድ እና ፍሊሲጢም ምንአገናኝቸው መቶአረባ ሀግራት እውቅና ሰጠቱዋታል ሱማላላድ አንድም ሀገራት እውቅናጣት የለም

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 Před 25 dny

    አብይ በል አስጨርሰን ቱርክም አትለቅህም

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Před 25 dny

    እሳት ጫሪ !!

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před 25 dny +1

    ኢትዮጵያ የሱማሌ ላንድ የባህር በር መቋመጧ እንዲሁም ኢንባሲ መሿማ የ ኢትዮጵያ ፍላጋት ቢሗንም በይበልጥ የአላላኪውን አጀንዳ እና ፍላጏት ለመተግበር ደፋ ቀና እያለች ትገኛለች ይህ ይሳካ ይሗን ወይም ሌሌ ለረጅም ግዜ የሚዝዘልቅ የጧርነት ቀጠና እየከፈተች ይሗን ይህ በሂደት የሚታይ ይሗናል ::
    ኢትዮጵያ በራሷ ክልል የእርስ በራስ ጧርነት በ ትግራይ በአማራ በኦሮሞ እንዲሁም በሌሏች ክልል ጭምር ትርምስ እና ጧርነት ባለበት እንደገና በሱማሌ በስዳን በ ኤርትራም ከጠቅላላ ጏረቤት ሀገራት ግጭት መክፈት በብዙ ምክኒያቷውች የሀገር የግዛት አንድነታቸውን በተላላኪነት መንፈስ በመደፈር የምታደርገው እንቅስቃስ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍላት ይችላል ::
    ስለዚ ከመላላክ ውጥ እራስህን በራስ አስተዳድር ከጏረቤት ሀገራት በመጠቃቀም በስላም ኑር በችግር ጊዜ የደረሱልህ ጋረቤት ሀገራት ናቸው ግዛታቸውን አትቋምጥ አትድፈር :: 😞

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx Před 18 dny

    ኢቲዮየሙሥሊምአገርናትእሽያሁዲየሚባልለቆይዉጣልን

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn Před 25 dny +1

    እስራኤልን በክፍ እሚይ መቅሰፍት ይውረዲበት

    • @zineterhem5681
      @zineterhem5681 Před 25 dny +1

      እራሳችሁ ተቀሠፉ የንፅህ ደም ይቅሠፍችሁ

    • @Msaya-zw8xn
      @Msaya-zw8xn Před 25 dny

      @@zineterhem5681 ደቆሮ. ክክክክክ እናንተንአላልሽም እከፍ

    • @zineterhem5681
      @zineterhem5681 Před 25 dny

      @@Msaya-zw8xn ከስድብ ውጭ የት ታውቅና አው የንፅህ ደም ሥለቀለድክ በቤትህ ይግባ የፍልስጤም እጣ ይድረስህ

  • @fhhugf1296
    @fhhugf1296 Před 25 dny +2

    ድል ለእሥራኢል እያላችሁ እምታሽቃብጡ ክርሥታኖች ጤነኛ ናችሁ ግን አምላካችን የምትሉትን ብናገኝዉ እሠቅለዋለን የሚሉ ናቸዉ ይከ ድቃላ የሚሉ ናቸዉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 25 dny

      አብዛኛው ጴንጤዎች ናቸው ግን በዚህ ጦርነት ለማንም ድል የለም አለማቅ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 25 dny +1

      የእስራኤልንና ፍልስጤም ጉዳይ ከኃይማኖት አንፃር መመልከት አላዋቂነት ነው፣ መታየት ያለበት ከሰው ልጅ መሰረታዊ መብት፣ ነፃነትና ዲሞክራሲ ሊሆን ይገባል፣ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ነቢይ ነው፣ አታላይ ነው የሚሉት የእስልምና እና የአይሁድ እምነቶች የፈለጉትን ማለት ይችላሉ፣ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ያመንበትን እንላለን፣ ዋናው ጉዳይ
      የሁለቱን ሕዝቦች ችግር የምናይበት መነፅር ኃይማኖት ሊሆን አይገባም እላለሁ!

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 25 dny

      Trash pente

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 25 dny

      @@Asnakech100 ሁለቱም አሸናፊ አይሁኑም አይሁዶች ቢሰድቡት እኮ ሙስሊሞችም ቅቤ አይቀቡትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነብይ ነው ብለው ለመናገር እራሱ በጣም አጸያፊ ቃል ነው የሚናገሩት ::::::ዞሮ ጠባቸው የ ሀይማኖት አደለም ግን ማንም አሸናፊ የለም

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 25 dny

      @@tigisit2534 የኔ እህት አንቺም እንደ ሙስሊሙ ወንድሜ ከኃይማኖታዊ አስተሳሰብ አልወጣሽም፣ እኔ እማስበው ሁለቱም ህዝቦች ተከባብረው ጎን ለጎን መንግስት ኖሯቸው እንዲቀጥሉ ነው፣ ይኸውም Two States solution የተባለው የኦስሎው ስምምነት ሲተገበር ነው፣ አይሁዶችም ሙስሊሞችም ስለ
      ጌታችን የሚሉትን አልቀበልም፣ ለማለት ግን ያላቸውን መብት አከብራለሁ፣ በኔ እምነት በሁለቱ ህዝቦች መካከል ያለውን ችግር ከኃይማኖት ነፃ ሆነን ነው መመልከት ያለብን! ሰላም ዋይ!

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Před 25 dny

    በእስራኤል ጉዳይ ታሪካዊ ስህተት ባይሰራ መልካም ነው አለበለዚያ
    ኦረሚን ወክሎጅ ኢትዮጵያን በመወከል አይችልም

    • @zineterhem5681
      @zineterhem5681 Před 25 dny

      አተ ማነህ ኢትዮጵያን ወክሎ ነው የኢስራኤል ርዝራዢ

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Před 25 dny +6

    ትቀባጥራላችሁ ትንሽ ዕወቀት ሳይኖራችሁ ከየሰራቻው የሰማችሁትን አገናኝታችሁ በድፍረት ስታወሩ በጣም ያሳፍራል - አረ የኢትዮጵያ ዮቲዩብ አስደንጋጭ ነው 90% ከእውቀት ነፃ ናቸው - ለማንኛውም ኢትዮጵያ ሆነች አፍሪካ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን ናቸው- ይህ ደግሞ የሆነበት ወረራን ጭቆናን በደልንና ግፍን መቋወም የሞራል ግዴታ ጭምር ስለሆነ ነው።

    • @Amakuru-ln3zq
      @Amakuru-ln3zq Před 25 dny

      Bravo man yete mre asteway Helena yalew yegdelegn!!!

  • @soragGamal-bn2gx
    @soragGamal-bn2gx Před 25 dny

    አታ የሁዳ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 24 dny +1

    ምች ይጠቅልልህ! የምናባክ ጠቅላይ ነው? ወያኔ ኦ ህ ዲ ድ አቢይ አህመድን ታንቆለጳጵሳለህ? ፋኖ ያስወግድሃል በቅርቡ

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 25 dny +2

    በሶማሌ አዲስ ጦርነት ሊቀሰቅስ ነው ስልጣን ማራዘሚያ ብልፅግና አዲስ አበባን ብቻ ነው ሚያስተዳድረው

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p Před 25 dny

    የኛው ሐገር ጠቅላይ ተብዬው አስራለቃ አብይ የሚጫወተው ከእነ ሱማሌ ላንድ ጋር ነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @atrsawminichelferede1444

    ይሄ ወንድ አዳሪ የራሱን ሀገር በአንድነት መምራት ሲያቅተው ተሻግሮ ይረብሻል

  • @Jojo45A
    @Jojo45A Před 25 dny +3

    ፈታ ሚዲያ እጅግ ጥንብ ናችሁ ይህን የገማ የከረፋ የጠነባ ግም ገዳይ የወደቀ መንግሥት ስታሞካሸው ይገርማል።

    • @user-wb1hj9te3w
      @user-wb1hj9te3w Před 25 dny

      ER..አቅምሽን..እወቂ..ችስታ😂😂😂

    • @rai3871
      @rai3871 Před 25 dny

      ⁠@@user-wb1hj9te3w
      ER ማለት ለምን አስፈለገ? አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታለቅ ችሎታ ነው😂, አሁን ከገለባ የቀለለ ዳቦ አ.አ ውስጥ ስንት ነው የሚሸጠው, ለዛውም በእርዳታና በልመና የሚመጣ ስንዳይ😂 ችስታ😂

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před 25 dny

    Schoped abiy schoped Oromo beletsgena schoped abiy Oromo beletsgena 🤣😂😂👹👹👹😭😭😭😭😭👹

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh Před 25 dny

    Isrealena americka leke ende ethiopia weyane megegerouch nachew ye Ethiopian selam yemtagegnew enezehin weyane tegentelew ke ethiopia seleyou becha new gize mestewate new lemayete yabkachehu aleya Ethiopian a selamawan cherso atagegnem dese yemayelacheh letenorue techelalachehu be commente gin yehe ewnetaw new tekebelachehu mewate alebachehu

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 25 dny

      😂😂😂😂 eyayu adepa tebeda yewesha lij gered banda

    • @EyayuWedeneh
      @EyayuWedeneh Před 25 dny

      @@birhanuwoldegebriel1340 memelese aketoh sedebe lay gebah enante lebentena zerefa new serachehu stem eko le27 ametate

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p Před 25 dny

    አሁን ሱማሌ ላንድ ሐገር ሆነች ክልል ምን አገባው እሄ የኛ ቆሻሻ ሰውዬ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 25 dny

    ቱልቱላ

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Před 25 dny

    አረገውና ቂጡን ትልልናለች

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 24 dny

    እሥራኤሎች የፋኖ ደጋፊዎች ናቸው አመዶ

  • @ermishon
    @ermishon Před 23 dny

    እስቲ ወላሂ በል። ቀባጣሪ፣ የሽቀላ ወሬ አጣህ?

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 24 dny

    ፈሳም ጉረኛ አልወድም ዝበል የበሬ ቅዘን ቦቅቧቃ አብይ😂😂😂😂😂😂