Ethiopia - ቱርክ ከጀርባ ምን እያረገች ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 52

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Před 23 dny +10

    ሰለም ለሀገራቺን🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @WerknesheWerk
    @WerknesheWerk Před 22 dny

    ድልለአማራፋኖ

  • @user-ko5mh4uo7z
    @user-ko5mh4uo7z Před 23 dny +1

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዯጲያ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 23 dny +1

    Thanks Fetha Midya for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 Před 23 dny +2

    ትሩክ የምትባል ሀገር ምን አባቷ ከዚህ አገባት

  • @AbramFire
    @AbramFire Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 Před 23 dny +7

    ዝምታው ውስጥ ውስጡ የምካየድ ሌላ ነገር ነው። አብይ አንበሳ❤❤❤❤❤

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před 21 dnem

      ምንድነው አንበሳነቱ የራስን አገር በጦርነት አፈራርሶ ሚሊዮኖች አልፈው ሚሊዮኖች ተሰደው የራሳችንን አገር በጥብጠብ ጎረቤት እየበጠበጥን ነው ይህ ነው ወንድነት እዚህ ያለ ወንድነት እኔም አለ ወንድ የሚባለው በሰላምና በመከባበር በጋራ ጥቅም ከጎረቤት ጋር የሚኖር ነው

  • @user-hu4uk6su1m
    @user-hu4uk6su1m Před 16 dny

    ሶማሌ የኢትዮጽያ ገዛት ነዉ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እጅ ይመለሳል።

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 Před 23 dny

    Ka ethiophia mani yiganaxalaee abiyi iko nawuuu

  • @SeidBaba-st8hh
    @SeidBaba-st8hh Před 23 dny

    እረ ዉይይይይይይይይይይይይ

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 Před 23 dny +1

    Enedewe ke hulu tenakeso yechelale

  • @user-yi1qw2fq2d
    @user-yi1qw2fq2d Před 17 dny

    ቱርክ ምትታመን አገር አይደለችም

  • @tesemaM
    @tesemaM Před 23 dny +3

    አልገባኚም ሙስጠፋ የሚመራት ሱማሊያ ነች ወይስ ሊላ

    • @YAOMSAN
      @YAOMSAN Před 23 dny

      🤦🤦🤦 🇸🇴

    • @bilal-tube
      @bilal-tube Před 23 dny

      ያውጭ ሶማሌ ናው

    • @Nigus616
      @Nigus616 Před 23 dny +1

      ትግራይ ውስጥ ያለችውን ሱማሊያ ነው

    • @songohan7170
      @songohan7170 Před 23 dny +1

      እነዚ ስውች ሞራል እፈረትም የሚባል የማያቁ የሌላን ሀገር የአየር የባህር የመሬትን ግዛት አንድነት እያፈራረሱ እየደፈሩ መልስው የሚሳለቁ ነውረኞች ናቸው ::
      የሌባ አየነ ደረቅ መልሷ ልብ ያደረቅ !
      ሱማሌ የ ፓለቲካ ኩሪፊያ ላይ ነች ያለችው እያሉም ይሳለቃሉ ? ምን ማለት ነው ?

  • @nebybi5421
    @nebybi5421 Před 23 dny +1

    ከቱርክ ምንም አናገኝም ጥሩ የንግድ ደምበኞቻችን ናቸው እኛ ዶላር እንሠጣለን እነሱም የኮንስትራክሽን ብረት፣አልባሳት፣እንዲሁም የተለያዩ ነገሮች እንገዛቸዋለን ከዛ ውጭ ቱርክ የቱርክ መንግስት ክርስትያን ጠል፣ቤተክርስትያን ጠል ናቸው ሥለዚህ የኛ ከነሱ ምንም አንጠብቅም ከመጠንቀቅ ውች ንግድና ንግድ ብቻ ነው የሚያስፈልገን ከዛ ውጭ ጥቅም የላቸውም ጠንቀቅ

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 23 dny +3

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @DaniMeharina-iw2ds
    @DaniMeharina-iw2ds Před 23 dny

    Somalia 🇸🇴 doesn’t have access for Red Sea 🌊!!!!

  • @ManeAmin-nl7qv
    @ManeAmin-nl7qv Před 23 dny

    ❤❤❤❤

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před 23 dny +1

    የፓለቲካ ኩሪፊያ ምን ማለት ነው ማፈሪውች በተላላኪነት ሰራ አስፈጻሚነት መንፈስ የመሬት የአየር የግዛት እድነቷን ለማፈረስ ለመቀራምት እየቋመጣቹ የፓለቲካ ኩሪፊያ ውስጥ ነው ያለቺው ማለት ምንም ማለት ነው ?
    እናተ ነውረኞች የኢትዮጵያ የሱማሌን ክልል ወደ ዋናው ሱማሌ እንጠቅልል ቢሉ የ ፓለቲካ ኩሪፊያ ባላቹ ነበር ? እፍረት ሞራል የሚባል የማታቁ ጉዛን ናቹ ::

  • @user-jg3wn2cx2h
    @user-jg3wn2cx2h Před 23 dny +1

    Somalia yalat yebahir teref ke key bahir gar yemiwasen sayihon, ke Yemen bahire selate ina ke hind wikiyanos gar new.

    • @yaballo1
      @yaballo1 Před 20 dny

      @Yes but Djibouti does have a border on the Red Sea & controls the very strategic entrance to the Red Sea called "Bab-el-madeb". And, ethnic Somalis happen to be the largest ethnic group of Djibouti followed by ethnic Afars. So, yes, Somalis' homeland touches the actual Red Sea too as well as the Gulf of Aden & the vast Indian Ocean. OK? You need to know the ethnic borderlands of the countries which make-up the Horn of Africa, Africa, etc. @For example: 1) the land of the Kenyan Oromos touches the Indian Ocean near the port city of Malindi & Mombasa. Did you know that? @Also, 2) 90% of the Red Sea coast of Eritrea is the land of ethnic Afars the majority of whom are NOW part of Ethiopia. The rest 10% belongs to the Rashaita (Arabs) tribe of Eritrea. That means that arrogant habeshas of Eritrea (ethnic Tegarus/Tigres of Akala-Guzai-Sera'e-Hamassen) are a landlocked tribe just like their ethnic brothers in Tigray & Amhara! 3) The entire Red Sea coast of Sudan is the homeland of the Cushitic Beja tribe. 4) etc. OK?

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 23 dny +1

    ቱርክ እዚህ ውስጥ ባገባ ጡሩ ነበር ሶማሌ እማትረባ ቢደግፋትም እማጠነክር ሀገር ናት በጣም ስለደቀቀች ህዝቦቿም ስለተከፋፈሉ ለውጥ አታመጣም የአረብ ሀገራት ሁሉም በወታደርም በኢኮኖሚም እረድተዋታል እስከ አሁን ግን ምንም ልጠነክር አልቻለችም እየሰለቹ እየተዋት ነው ቱርክ ናት አልተውሽም ያለችው

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 Před 23 dny

    በዘርና በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይቁም

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw Před 22 dny

    የቱርኩ ጂብ ሙስሊም ሙስሊም ያጫውተዋል ግን የፖለቲካ ማክስ ነው ሙስሊሞች ለማለት ይከብዳል አርቲስቶች ቢባሉ ይሻላል ጡዘቱ ሀሪፍ ነው።።።።።

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 23 dny +1

    አብይ ኢትዮጵያን ለ30 አመት እገዛለሁ ብሎ ያሰበው እንዲሁ በጦርነት በማሰር በማፈናቀል ንፁሀንን በመጨፍጨፍ በማፈን ነው? ወይንስ ጨፏጭፊ ከጨረስኩ በኃላ እረፍት እወስዳለሁ ብሎ ይሆን?

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg Před 23 dny

    Somali People don't be full fighting eachother again the turki and the areibs they want to take your beutyful land 😢😢😢😢

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 23 dny

    ከሁሉ ግሳግስ ሚድያዎች ፈታ ደይሊ ይመቸኛል🎉🎉🎉🎉

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před 23 dny

    አንተ መጥላት አንተን ያለመዉደድ ሊቻል ይችል ይሆናል የሰራህዉን ስራ መካድ ማቃለል ግን በፍፁም አይቻለም በጣም አቅም ያለህ ሰዉ ነዉ ይመችህ!!!

  • @Somaliweyn-dp3sl
    @Somaliweyn-dp3sl Před 23 dny

    It's time somalia TO RECOGNIZE OGADEN REPUBLIC COUNTY BY USING article 39 ethiopia constitution 😊
    Every nation, nationality and people has an unconditionaI right to self-deter mination incIuding the right to secession❤ ABDI ILEY THE NEW PRASEDAN OG OGADEN REPUBLIC SOMALIA 🇸🇴

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 21 dnem

    የኢትዮጵያን በሱማሌ ላንድ ጣልቃ ገብነት የምትደግፉ ሾርት ሚሞሪዎች አላችሁ ሱዳን ለትግራይ ይፕአገርነት እውቅና ብትሰጣት ትቀበላላችሁ እንደዛ ነው መንግስቱ በዚያድ ባሬ ወሩራ ሱማሌን ገርፎ አስውፕጥተው ድንበራቸው አልገባም መለስ ኢሳኢያስን ከዛላ አንበሳና ከባድመ አስወጥቶ አስመራ መግባት ይችል ነበር ግን ኤርትራን አልረገጠም ለአፍሪካ ህብረትና ለተ መ ድ ቻርትፕር ተገዢ ሆነው

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 21 dnem

    ሱማሊያ ለኢትዮጵያ አንድ አይደለም ሶስት ወደብ እንሰጥሻለን በእኩል ተጥፕቃሚነት በህጋዊነት ብላለች የዱባዩ መሪ ተላላኪው መሩያችን ህገወጥ በሆነ አካሄድ ብፕሰው አገር ጣልቃ እይፕገባ ነው በአለም ላይ ከታይዋን በስተቀር የደገፈው የለም ከወዳጅ ቻይና ጋርም በዚይ ተጋጭተናል ሱማሊያን ብንይዝ በህንድ ውቅያኖስም በቀይባህርም ቤዝ ይኖረናል አቅም ካለን አሁን ግን በጠቅላይ ስህተት ሁለቱንም ልናጣ ነው ድንበራችን ቀይ ባህር ነው ሁልህም ለወደብ ተነስ አሰብ ግዛታችን ነው ብሎ ነበር ከውፕራት በፊት ኤርትራን ተራሩጣ ውፕዳጅ አፍራሽ ግዛቷን አስከበረች ለፍልፈን ባዶ ቀረን የጠቅላይ አካሄድ ኢትዬጵያን የወደፊት ይፕውፕደብ ህልሟን የሚያጨናግፍ ነው

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 23 dny +1

    አብይ እግዚአብሔር ልሳንህን ይዝጋው አንተ ዘረኛ የምነ እንባ ነው የምታብሰው? እናትና ልጅን አጋድመህ የምትረሽን እረመኔ ጨካኝ የሰው ስጋ የለበስክ ሰይጣን አንተ ጨካኝ አረመኔ ያልገባሀ‍ ሰይጣን መቺም ማሸነፍ እንደማይችል አለማወቅህ ነው

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 23 dny +1

    የአማራ ህዝብ ከቱርክ መንግስት ጋር በትብብር ይሰራል።

  • @user-ty8sc4rs3h
    @user-ty8sc4rs3h Před 23 dny +1

    ቱርክ የኔቶ ጦር ቃልክዳን ድርጀት አንዷ ነው የኢትዮጵያ የአበደው መሪ አውሮፓን ጦር ልጋጥም ነው ውይስ ኢትዮጵያን ልበትናት ነውን እንኳንስ መሪ ተረ ሰው አቅሙን ያቃል

    • @dawit1924
      @dawit1924 Před 23 dny

      Russia

    • @YAOMSAN
      @YAOMSAN Před 23 dny

      ኧረ ልታስቀፅፈን ነው እንዴ 😮 ኔቶ ምናምን ተው

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 23 dny

    ኢትዮ የስማልን ሉአላዋይነት ከተዳፈረች አንድም ሀገር እውቅናይለሰጣትን ኢትዮከጀመረችው በቀጣይ ኢትዮውሲጥ የምገነጠል ከለ ስማልያ ቀደማ እውቅና ተሰጣለችማለትነው ዋ

  • @Adam-sc2hz
    @Adam-sc2hz Před 23 dny +1

    once European colony created Ethiopia Amhara iron fist ruled until 1991 lost. Tigray looter warlords until they flee under dry maintains 2018. oromuma empire PP king Abiy will sink Oromo and flee

  • @user-ko3wv4rq8x
    @user-ko3wv4rq8x Před 23 dny

    አንተ ዘጋቢ ነህ እንጂ ታሪክ አታቅም መሠለኝ ምክንያቱ ደ ግሞ ቱርክ ኢትዮጲያን ለመውረር ካሰቡ ሀገራት መሀል አነዷ ናት በየት ካልክ በሱማሊያ ነኝ ባይ ሀገሯ በኩል።