Alemneh Wasse አሁን የደረሱ ሰበሮች!ፈረንሳይ ራሺያ ላይ ለመዝመት ቀይ አሰመረች! ቤኒ ጋንፅ ከጦር ካቢኔ ራሳቸውን አገለሉ!!
Vložit
- čas přidán 8. 06. 2024
- አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2 - Krátké a kreslené filmy
ድል ድል ድል ለሩሲያ❤ ለሀያሉ ፑቲን❤
ኧረ አምላከ እስራኤል ለመላው አለም ሰላም አውርድ የሚሳንህ ነገር የለም 🤲
ፈረንሳይ ከተመታች ኢትዮጵያ ዬ ደህናሁኚ
ሠላም ለዓለም፣ ድል ለ ራሽያ እና ሰላማዊ ዜጎች
ይፈራል ያሰሩት ይሆናል
ፈጣሪ እግዚአብሔር ከራሺያ ህዝቦች እና ከፑቲን ጋ ነው
ድል ለእኛ ለድቦቹ
የኢራቅን ጦርነት ስትዘግብ የ7ክፍል ተማሪ ነበርኩ
Me too
እና ምን ይጠበስ ልጅ ነኝ ለማለት ነው ጋሽ ኢብራሂም አለምነዋሴን ይወልዱታል አረ ባኮት አይዋሹ 💯🙏🏾
Wendochim edme yaschenkuwachuhal😂😂😂
You are always number one . My legend Alem ......
የፑቲን ግትር አቆም ለራሻ ጥሩ አደለም
ፈረንሳይ ከምእራብ አፍሪካ ምድርጰ አግርዋ መነቀሉና የሩሲያ እግር መተከሉ ማክሮን አሳብዶታል
Africa le 3rd wor Anfelegeme belo Akame meyaze Alebet
ፈረሳይ በጣም አቂማለሽ በሩሲያ ምክንያቱም ከአፍሪካ የነበራት ቦታ በሙሉ በሩሲያ እየተነጠቀች ስለሆነ።
Wow Israel party + thank you. / + wonderful Emanuel Great.
አይልም ውሽት አታውራ
አለም
Dil lerussia
አለምነህ። ፈረንሳይ ምዕራብ አፍሪካ ላይ ያጣችውን ልዕልና ራሺያ ላይ ማምጣት የፈለገች ይመስላል።
እደው እዳያስጨርሱን ብጌታ
አንድ አባል አገር ከተጠቃ እንጂ ካጠቃ ይላል ወይ????
miknyatu mindnw?
Engi ye France sweye arogitwa mistachew nat ende mitenedachew???? PUTIN newclear ayetekusem belew neew????
ምርጫ ተዘረረ ማክሮን እንኳን ሊያዘምት😊
አለሐምዱ ሊሏህ የ6 ቀኑን ጦርነት ፉከራቸዉ አምክኖ በሐማስ አቅም 9 ወር ላስጨረሳቸው ጔታ ምስጋና ይድረስ።❤❤❤
Aleku eko palastine 😂😂😂 40,000 palastine😂😂😂😂
አዎ ህፃናት በላዎቹ ጅቧች ጨፈጨፎቸዉ ግን ለነፃነት የተከፈለ ዎጋ ነዉ የአለም ህቡ አልቅሷል አረመኔዎች ጉድ ደግሞ ፍርድ ቤት ላይ ላይ ቁሟል።🇵🇸🇵🇸💪💪❤🇸🇸🇪🇸🇮🇸💪💪@@user-iu5zd5iu9l
@@rahmaabdurahman2539አታስቁን ሀማስ ቦቅቧቃው የ6ቱን ቀን ጦርነት ስለሚያቃት እኮ ነው ከ30 ሜትር በታች መሬት ቆፍሮ እንደ አይጥ እየተሹለከለከ ህዝብን እንደጋሻ እየተጠቀመ ህዝብ መሀል ገብቶ ህዝቡን ጥብስ ያስደረገው ጉድጓድ ውስጥ ባይገባ ህዝብ መሀል ባይቀላቀልማ ፊት ለፊት ወጣ ብሎ እንደ ጀግና ቢዋጋ አይደለም 6ቀን 6ሰአት አይፈጅም ነበር ሀማስን ለማጥፋት ፈነአሁንም ቢሆን አይቀርለትም እስከሚደግፈው ህዝቡ ንፍሮ ይሆናል ራፋ ላይ ነው የቀረው ትርፍራፊው ተልባ
ፂዮናውያን የአውሮፓና የአሜሪካን ተላላኪ ናቸው እናም ሊቆይ ይችላል እንጂ መጥፋታቸው አይቀርም እንደልማዳቸው።
የሚጠፋ አታቅም ሊጠፉ የደረሱትማ cease fire እያሉ ነው።
የኔቶ አባል የሆነች ሀገር በፍላጎቱ ወደ ጦርነ ቢገባ ኔቶ ጣልቃ ገብቶ ይረዳል ማለት ነዉ
ኔቶ አሁንስ እየተዋጋ አይደለም እንዴ ዩክሬን ምን አቅም አላት ከሩስያ ጋር::
ለምንድን ነው የሐገር ውሥጥ ጉዳይ (ዜና) የማትዘግበው ?
ምናልባት ካልፍለገስ ?
የእውሬው አሽከር ስለሆነ
@@abreha3 ዥልት ፍራ ቅቅቅቅ
አንተ የውጭ ዜና ሰምተክ ስትጨርስ እንደዚ አይነት ጥያቄ ማንሳት፣ መስከርክን ነው ሚያሳየው።
ጥያቄ አለኝ ለአለምነህ:- አንድ የኔቶ አባለ ሀገር ከተጠቃ ነቶ ከጎን የሚሰለፍ ከሆነ አንድ የኔቶ አባለ ሀገር አጥቂ ወይ ነገር ፈላጊ ከሆነስ ኔቶ አብሮ ሊሰለፍ ነው ? 🤔 እናም የፈረንሳይን አካሄድ በዚህ መልኩ ማየት አይቻልም ? ። አመሰግናለው
አሌ ፈረንሳይ በሴክስ እንጂ በሌላ ነገር አባት ሩስያ (USSR) ለመሆን በምታደርገው ድርጊት ፈፅሞ አትሞክረዉም። ሁራ ሁራ """"“""""“
Dele Leruseya puten ❤❤❤❤😊
ቢኒ ጋጥ አይመረጥም 3አመት ውስጥ የሰሩትን ሕዝቡ ያውቃቸዋል መሊህ ናታኒሁ ነው
ሰላም አለምነህ ❤
የኔቶ አንቀፅ 5 ፈረንሳይ ሌላ አገር ገብታ ጦርነት በመክፈት ሳይሆን ፈረሳይ በራሻ ከተወረረች ነው ኔቶ በጦርነቱ የሚገባው
ፈረንሳይ ምን ትዘምታለች ማክሮን ለራሱ በፑቲን ወዳጅ ተሸንፎ ተንጨርጭሮ የለዴ።
እነዚህ ትዕቢት የሞላቸው ምዕራባውያን በአንድ ምናምንቴ ሰበብ ሲበዛ የሚንቁትን ሙሉ ጥቁር የአፍሪካ ህዝብን overnight ላለማውደማቸው ምን ማረጋገጫ አለ
ራሻ መኖር ትፈልጋለች ፈረንሳይም ቢገባ ራሻ ዩኩሬን ውስጥ ይዋጋል እንጂ ምንም ቻይናም ራሻም አንኳን ኔቶነ ብቻዋን አሜሪካን አይችሉአትም።
የአማራ ጉዳይ ጉዳያችሁ አይደለም????
The Amhara issue is connected with global issue especialy Russi and gaza FYI
መቀደድ ጀመራችሁ
ለምን ፈረንሳይ አፈርን መብላት ፈለገች፡ አሁን ያለው ትውልድ አፍሪካና አረብ ዲቃላነው ያለው ነጮቹ ያሉት ካናዳ ናቸው።
ሩሲያ ፊትለፊት ከፈረንሳይ ጋር የመግጠም አቅም የላትም ሩሲያ የምትመካ በኒኩለር ብቻ ነው
እውይ ፈረንሳይ ከሩሲያጋ በወታደራዊ አቅም ትደርሳለች የሚል እምነት የለኝም፣ እነ አሜሪካም አይደለም ከሩሲያጋ ከትንንሾቹ ከእነ ሰሜን ኮሪያጋም ፊት ለፊት አይገጥሙም። ምክንያቱም ትንሽ አፃፋዊ ምላሽ የአለም ቁጥር አንድነታቸውን ያሳጣቸዋል። ለ እነ ቻይና ቦታቸውን ማስረከብ ስለሚሆንባቸው ፊት ለፊት አይዋጉም። ሠላም ለዓለም
በጠቅላላው ነው እሄ
😅
አደለም ከፈረንሳ መላው ኔቶን ከኔቶ ውጪ ያሉም ሀገሮች ጨምሮ ከ 50 ,60 አገራትን ገጥማ እየተዋጋች ነው ያለች ።ፈረንሳይ ስፋቷ ሞስኮን እንኮን አታክልም በአንድ በሁለት ታክቲካል ኒውክሬል ድራሿ ነው ሚጠፋው።
👉ድል ለሩሲያ ይሁን❤❤
በትክክልም ቀደዳ ነው ምክንያቱም እኔ አሜርካ በውስጥ ለሩስያ ነግሮዋል ሩስያ ተሳስታ አንዲት ኑክሌር ብትጠቀም መላ ሩሲያ በኒውክለር ይወድማል
ሩሲያም የኒኩሊየር ኑክ ዋና ባለቤት ናት። ማንንም መደቆስ ትችላለች። ካላት ሰፊ ግዛት አንፃር ከምዕራባውያን ያነሰ አደጋ ነው ቢደርስባትም። ኒኩለር ያለው ሀገር እርስ በርስ ጦርነት ቢከፍት የቀደመው ካሸነፈ እንጅ ከባድ ነው
🇮🇱የአለምን ህዝብ በጭካኔቸዉ ያንገሸገሹት ሰዉ በላወች ገና ይበተናሉ።🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪❤
Awo 40,0000 palastine gena yalkalu dil le israel
@@user-iu5zd5iu9l ደማቸዉ ፈሷ አልቀረም። የአለም ፍርድ ቤት ላይ ገትረዎቸውል ።🇸🇸💪ገና የሰማይ ቤት ፍርድ ይጠቡቃቸዎል ።ጌታች ፍርዱ ፍትሐዊ እንጅ ለጎሳ ያደላ አይደለም።❤️
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ189 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
ስለአፋር እና ኢሳ ጦርነት ለምን አትዘግብም
ኢሳ አፋርን እያሸበረ መሆኑን በደንብ ታቃላቹህ
ለምን ትኩረትን ለአፋር አታደርጉም
Anfar telalaki huneko kkk
Wendeme isa aydelem jarso yimbale somalen ezb yegedele nw bewenet ene somale bihonu kewondem ezb khonew yeafar ezb ayegedadelem