የአባት እዳ ለልጅ... አባቴ ከ'ቤቱ አገልጋይ' ነው የወለደኝ! የእናቴ ከባድ ስቃይ በእኔም ቀጠለ! | Ethiopia | online couples therapy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 12. 2022
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 878

  • @gddgdfg3728
    @gddgdfg3728 Před rokem +168

    እዬብ ማለት አብሮ አደጉች ነን ለአባቱ ያገለገለ በሠፈር የሚታወቅ ልጂ ነው ትሆትና ሠው አክባሪ ነው ወድሞቹም ይህ ሁሉ ለአባቱ ያገለገለ መሆኑን ጠንቅቀው ያውቃሉ ወንድም እህቶቹ ያለፈውን ትተው በሠላም ነገሮችን ፈተው ለማየት ያብቃን

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před rokem +15

      ጥሩ ሰዉን ጠላት አያጣዉም ግን እግዚአብሔር ቅን ፈረጅ ነው አልጠግብ ባይ እየተፍ ያድራል አለ ያገሬ ሰዉ እነሱ በዉጪ አገር እየኖሩ ወድማቸዉን የሚያሰቃዩት ከራሳቸዉ ሰርተዉ ቢሰጡት እንኳን አይጎዱም አለመልካምነት እና መክፍት ነው

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +5

      ትክክል

    • @mmh4991
      @mmh4991 Před rokem +3

      Eko endezih aynetu eko new yemigodaw hmmm. Aye kegenzb wndmachw yebelt neber . hodamochi

    • @zayibaatube2547
      @zayibaatube2547 Před rokem +3

      @@mesibrhane78 በትክክል ግን ፈጣሪ ይረዳቸዋል

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +4

      እህቴ ትክክል ነሺ እንደተረዳሁሺ የምታቂቸው መሠለኚ እዬብ ከልጆቹ የተለየ አባቱን ያገለገለ ነው ገዘቡን ጎልበቱን ያጣበት ዘመን ነው ያሳለፈው በዚህም ድካሙ አባቱ ጠንቅቀው ሥለሚያቁ የቤት መሥሪያ 100 ካሬ ሜትር እንደሠጡት ይታወቃል ወንድሞቹ ግን ይህንን አልተቀበሎም ለዛ ነው

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +252

    ይህን ጋዜጠኛ ምትወዱ ሁለ ነገሩ የሚመቻቹህ እስኪ እጃጁህን አሳዩኝ 🙌🙌🙌

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Před rokem +2

      የሆነ፣የደበቀዉ፣ነገር፣ያለ፣ይመስለኛል፣

    • @saralove4924
      @saralove4924 Před rokem +1

      ደርባባ ነው በዛላይ ከፈገግታ ትግስት እስከ ጥርስ ፈገገንታው እከን የለሽ ምርጥ አበሻ ሠላምክ ይብዛ ወንድማችን

    • @Kiku-Kiki
      @Kiku-Kiki Před rokem +3

      @@saralove4924 ትክክል የኔ ውድ ማርያምን አንዴታባቱ እንደምወደው

    • @saralove4924
      @saralove4924 Před rokem +1

      @@Kiku-Kiki ❤❤❤

    • @menbereyeshima2841
      @menbereyeshima2841 Před rokem +2

      🙌

  • @zerfekidanemariam3840
    @zerfekidanemariam3840 Před rokem +48

    እባካችሁ ይሄንን ወንድም የከሰሣችሁ ሰዎች እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንላችሁ። ለእናቱም እንኳን ማዘን ነበረባችሁ። ሴት የሆናችሁ አብሶ ነገ በእናንተ የልጅ ልጅ ይደርሳል ቆም ብላችሁ አስቡ።

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem

      በትክክል ልጁን በቅርብ አቀዋለሁ ለአባቱ ያገለገለ ነው ወንድሞቹም እራሳቸው መርዳት ነበረባቸው

  • @KIRAJR
    @KIRAJR Před rokem +48

    እዮባ ታሪኩን እኔም አውቃለሁ እውነት ያለው አንተ ጋር ነው ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ 🙏

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አሜን ወንድም

    • @bbmaandu3807
      @bbmaandu3807 Před rokem

      አይ የሱ አይነት ብዙ ኢትዩጵያውያን አሉ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +2

      በጣም አለ እንጂ ዋናው ነገር እነሱን አደባባይ ለማሰወጣት መንገዱን መጥረግ አለብን

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      @@eyobfanta3662 አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

    • @nestsnetnani9713
      @nestsnetnani9713 Před 6 dny

      እዮብ እንዴት ገክ ጉዳይክ ከምን ደረሰ እንዴት ሆንክ እባክህ​@@eyobfanta3662

  • @gddgdfg3728
    @gddgdfg3728 Před rokem +72

    በሚቀጥለው ፕሮግራም ላይ እህት ወንድሞቹ በአንድ ላይ ቀርበው ይቅር እንዲባባሎ የዘውትር ምኞቴ ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před rokem +1

      አሜን

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +2

      እሺ ፈጣሪ ያቃል

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Před rokem +1

      አይይይ ገንዘብ መጥፎ ነው በተለይ የውርስ ነገር አሁንም እያፋጀ ነው

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አዎ በየ ፍ ቤት ይኸው ነው

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +38

    አፈር ልብላልህ ወድልጅ ሲበደል ያመኛል እኔም ልክ እዳተው ነው በልጅነቴ የተበደልኩት ዛሬ ጥሩ ቦታላይ ነኝ አይዞህ አተ ጀግናነህ ንብረት ከቱነው

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Před rokem

      🤗🥰

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      በውነት መገፋት ጥሩ ነው ያጠነክራል የተለየሽ ሰው ነው ምትሆኚ

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      @Eyob Fanta አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።@@eyobfanta3662

    • @user-mr7vk3kr5m
      @user-mr7vk3kr5m Před 11 měsíci

      ፍርዱላተይሁን ወድሜ

  • @user-ww3zz4cr3r
    @user-ww3zz4cr3r Před rokem +46

    ወይ ወንድምአለም የሁላችንም ታሪክ እኮ ነው ይሄ ነገር በየቤቱ እየተቃጠልን ትተነወ በባዶ እጃችን አረብ ሀገር በስደት እየተሰቃየን ነው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +2

      አይዞን የዚህ አለም ነገር ሁሉንም ትተንው ነው የምንሄደው አያዳክምም ዋናው ጤና ነው 🙏

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ግዴለም እንነጋገራለን

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @ekramyassen5975
    @ekramyassen5975 Před rokem +30

    ፍርዱን ለሱ ይገባል ለምትሉ ላይክ አድርጉለት

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @mengistualemeneh4197
    @mengistualemeneh4197 Před rokem +15

    እዮብ ማለት ከልጅነት ጀምሮ የማውቀው ሲሆን አብረንም ተምረናል እና አባቱን በጣም የሚረዳ ብቸኛ ልጅ እንደነበር አውቀዋለው እንደቅርብ ጓደኛ በስራ ጠንካራና የሠው አቅ የማይፈልግ ጠንካራ ልጅ ነው እና እውነትን ይዞ አዚህ ደርሷል ስለዚህ ሁሌም እውነትን የያዘ ያሸንፋል ከጎንህ ነኝ እዮባ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +5

      አብሮ አደጎቼ ሁሉን ስላያችሁ በሚገባ ታቃላችሁ አመሠግናለሁ የሚገርመው ግን ህዝቡ ስለእውነተኛ ታሪክነቱ በሚገባ መረዳቱ ነው እናም ህዝባችንን ፈጣሪ ያክብርልኝ እላለሁ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +4

      ፀልዩልኝ

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

    • @habeshawetube
      @habeshawetube Před 24 dny

      ​@@eyobfanta3662እውነት ሁሌም ያሸንፋል አይዞህ በርታ ወንድሜ::

  • @genigeni8130
    @genigeni8130 Před rokem +23

    ወንድሜ የናትህን ዉበት ባንተ ማየት ይቻላል። እግዚአብሄር ይርዳህ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አናቴግ ስለተነሳችልኝ ፈጣሪ ሞገሱን ይስጥልኝ

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Před rokem

      Wow 🤩 well said 👏

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před rokem +52

    አቤት ምናለበት በልጅ ልጆቻችው ባታቆዩ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል!!!!!የስራቸውን ይስጣቸው!!!!

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před rokem +1

      ግጥም ትጠያለሽ😂

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      @@user-tt5ne9uv4s አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před rokem +34

    ወንድሜ በጣም የዋህነት ይጎዳል ወንድሞቼ ሁሉም ቤት አላቸው ብለሀል ባለው እንደሚብስ ማወቅ አለብህ መሬት እኮ መቀበሪያችን መሆኑቀርቶ መባያችን ሆኗል አይዞህ የናትህ አምላክአይጥልህም ተረጋጋ ወንድሜ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 Před rokem +59

    ምንጡቅ የሆነ ጋዜጠኛ ስወደው ቀጥልበት💪

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před rokem +17

    አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ያለው።ዘማሪው ልክ ነው።ሁሉ ነገር ከንቱ ነው።ያለንን ተካፍለን እንንድነኖር ፈጣሪ ር የርዳ ። አይዞሀ ውንድሜ አግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před rokem +14

    ይህ ሰው የእናት ልጅ ባለመሆኑ ብቻ ነው ይህ ሁሉ የሚደርስበት:: የእናቱን ውለታ እረስተው የለፋበትን እንዳያገኝ እንዲህ ማሰቃየት መልካም አይደለም:: ወንድምነቱን እንኳን ትተው አባታቸውን ያገለገለበትን አስበው ቤቱን ቢተውለት መልካም ነበር ::አይዞህ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል :: የዘሩትን ዘር በወለዷችው ልጆቻቸው ያጭዱታል!!

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ተባረኩልኝ አመሠግናለሁ

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před rokem +3

    እኔ የግል እስተያይቴ ሁሉም የእባታቸውን ድርሻ እኩል ይካፈሉ ጥሩ ነው !!! ይገባችዋል የማገልገሉ ጉዳይ እንኳን ተእወው ። እንተ ልወለድ ብለህ እለመጣህም ስለዚህ ወንድሞች ይህን ተረድታችሁ ተእቻቻሉ እና ተክፋሉ ይህ መሬት የሚያባላን እንድ ቀን ጠቅልልን እራቃናችን እንግባባታለን እትጣሉ በቤተስቦቻችን ያመጡት ጣጣ ለልጆች እይትረፍ ሌላሎቻችንም እንማር ከዚህ በስምምነት እንካፋል የራሳችንን ንብረት እንፈልግ ነው የምለው ።

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před rokem +37

    ሰው ግን ለምን አይስማማም ለየትኛው እድሜ ለዚች ኮንትራት ጊዜ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před rokem +5

      በጣም ነዉ ሚገርሙኝ ፡ ሰዉ እንደወጣ በሚቀርበት ዘመን ፡ ይሔን ያህል የገንዘብ ፍቅር ከሰዉ በላይ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +1

      @@user-gw4up6qw7n ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před rokem +5

    እኔ ጋዜጠኝውን ማርያምን በፍቅር ነው ምወደው ትሁት ሰው አክባሪ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ!

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Před rokem +17

    ማስረጃህን እናትህን እና ህይወትህን ጠብቅ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      እሺ አመሠግናለሁ

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @meserttadessa2502
    @meserttadessa2502 Před rokem +8

    የሞተው እራሱን አስርቦ ወጥቶ ወርዶ የሰራውን ቤት እህት ወንድሞች ሲባሉ ማየት በጣም ያማል ።አንዳድ ልጅ አባት ወይም እናት ከሞቱ ለእነሱ ሳያዝን በስንት ሰዓት ነው የሚቀበረው ብሎ በጋቢው ውስጥ ተደብቆ ዳቦውን አየበላ የሚቀበርበትን ጊዜና የውርስ ጊዜውን ያስባል።ሕጋችንን ምን አለ መንግሥት ቀይሮት ውርስ ለመንግሥት ቢሆን ብዬ እመኛለሁ ።ውርስ አንዳንዱን ሲጠፋ አዳንዱን ሲለማ አያለሁ የሞተው ሰውዬ/ሴትዬ ስላልበላው እርባና የለውም።

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      እውነት ይህ የሆነ መስፈርት ያስፈልገዋል

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 Před rokem +11

    አይዞህ ወንድሜ ስምህ ራሱ ኢዮብ ነው ትዕግስቱን ይጨምርልህ። እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን።

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před 10 měsíci +2

    ክብር ለፈጣሪ እውነትን ቆፍሮ ነብስ ለዘራ አምላክ ምን ይሳነዋል አዲስ ዜና አለ ለማሳወቅ ያልቸኮልኩበት ፆም ነበርና ነው እንኳን ደስ አላችሁ ከኔ ጋር በሀሳብ ተጨንቃችሁ ነበርና ፈጣሪ አላሳፈረንም በቀጣይ ሰፋ አርጌ ከአዲስ ሀሳብጋ አገልፀዋለሁ ስለሁሉም አመሠግናለሁ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před rokem +14

    ኧረ ወንድማችሁ ይበልጥባችኋል ወደ ልባችሁ ተመለሱ!

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Před rokem +10

    ይሄ ሁሉ ዋጋ እምንከፍለው አባቶቻችን በሰሩት ግፍ ነው ይህን መከራ ያወረዱብህ ሰዎች የእጃቸውን ይስጣቸው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ያንተ መልካምነት አግር ሙሉ ይሚአቀው ነው ጡንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሁሉን እናቃለን

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před 10 měsíci +2

    ይህን ቃለ ምልልስ የተመለከታችሁ ሁሉ ስለ ፍትህ ስትሉ መጨረሻውን ለማየት የጓጓችሁ የራሳችሁን የሆነ የፍርድ ውጤት ግምት የሰጣችሁ ብዙ እንደሆናችሁ በገፁ ላይ በግልፅ ታይቷልና ስለሁሉም አመሠግናችዃለሁ የፍትህ ውጤቱም የተከራከርኩበት አንኳር ጭብጦች ሁሉ ተመርምረው የሰራው ቤት የግል ንብረት እንዲባል ተወስኗል የህዝብ እግዚኦታ ጩኸት ከሰማዪ አባታችን ደርሶ መልስ ለሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባልና አሁንም አሁንም አመስግኑልኝ አመስግኑልኝ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před 10 měsíci

      በህይወት የሌለው አባቴ ይህን ፍርድ ባያይም ግን ግና ከሀሳቡ ቃል በትንሹ በመሰጠቱ ተመስገን የነገውን ፈጣሪ ያቃል

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před rokem +3

    በጣም በጣም ሁላችሁንም አመሠግናችዃለሁ ይህንንም ጉዳይ ምን እንደደረሰ አሣውቃችዃለሁ የእውነት አምላክ ሲያሸንፍ የጋራ የሆነ የደስታ ቀን ይኖረናል

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +87

    _አቤት ፈፈግታው እንዴት ያስቀናል_
    _እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን እግዚአብሔር ከተገፉት ጋ አለ_

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem

      አሜን አሜን

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አሜን

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      እውነት እውነት እላችዃለሁ አስከፊ ነፈተና ጥግ ከናት ሆድ ጀምሮ እስካሁኗ ሰአት ድረስ መልካቸውን እየቀያየሩ ነገሮች ሁሉ እየተፈታተኑኝና እያጠቁኝ ይገኛሉ ግን ፈጣሪ ላይችል አይጠጥምና ነገሮችን ሁሉ እንዳመጣጣቸው በመመከት በፈጣሪ ጥበብና ሀይል ፀጋውን አላብሶኛልና በቃ የመከራ ዘመን ብላችሁ ሁላችሁ ፀልዩልኝ ስለምታረጉልኝ አይዞህ ባይነታችሁም ሳላመሰግን አላልፍም ፈጣሪ ከናንተ ይሁን

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      @@eyobfanta3662 አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      @@gddgdfg3728 አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @addisumeshesha3299
    @addisumeshesha3299 Před rokem +4

    ( ይቅርታ ፅሑፌን ሳለጨርስ ነዉ የላኩት )...ፀጉሩ በሣር ብናኝ የተሞላ ነዉ ። በሁኔታዉ አብዛኞቻችን ተማሪዎች እንገረም ነበር ። ምክንያቱም አባቱ በወቅቱ በሀብትም ሆነ በማህበራዊ ደረጃቸዉ በሰፈሩ አሉ የሚባሉ ሰዉ ነበሩና።
    በተረፈ ቤተሰቡ ጉዳዩን በሰከነ መንፈስ ዳግም ተወያይቶበት ሊፈታዉ ይችላል ብዬ ስለማምን ችግሩን በዝርዝር ( የማዉቀዉን ያህል ) ከማቅረብ እቆጠባለሁ ።
    ሆኖም ግን በተለያዩ የሀሰት ስምች ( profile ) የልጁን ሰብዕና እና ዕዉነት ለማጠልሸት የሚደረጉ ጥረቶች ቢቆሙ የሚሻል ይመስለኛል ። ድምር ዉጤቱ ለልጅ : ልጅ የሚቀመጥ የተበላሸ ታሪክ ማቆየት ነዉና !

  • @aschalewworku2094
    @aschalewworku2094 Před měsícem +1

    ዘ ገራሚ!!!!!! ሁላችንም ጋር ይህን የመሰለ የእብደት እና የመስገብገብ ነገር አለ የኑዛዜ ቃል የሟችን አደራ የሚበላ አማኝ ነን ባይ ስንት ቃል አባይ አለመሰለህ።!!!!!!

  • @solomongirma6625
    @solomongirma6625 Před rokem +6

    እዮባ ጓደኛዬ ይሄን ሁሉ ጉድ በውስጥህ ይዘህ ከኛጋር ሳቅ ጨዋታ ብቻ የምትገርምነህ እኛ መች አወቅንልህ አይዞህ ፍርድ የእግዚአብሄር ነው በርታ።

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      እንዴ ሶል መች ተናገርኩት ከዚ በላይም አለ

    • @solomongirma6625
      @solomongirma6625 Před rokem +1

      አይዞህ አይዞህ ይሄ ለነሱ የህሊና ዕረፍት ይነሳቸዋል አንተ በቅንነትህ ቀጥል

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      የኸው ከልጅነቴ ጀምሮ በመገፋት በደልን ስንቅ በማረግ ጎለበትሁ ዳበርሁና ለማህበረሰቡ የችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ምጡቅ አእምሮ ከፈጣሪ ተችሮኝ ይኸው በስቃይ አለሁ የወደፊቱን ደሞ ፈጣሪ ያቃል ሰሌ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem +1

      @@eyobfanta3662 አይዞህ ወንድሜ በርታ እጅ እንዳትሰጥ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🙏

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem +8

    ይሄንን ቤተሰብ ነገር ተቀይሮ በፍቅር አንድ ሆነው ለማየት ያብቃን::ለዚች አጭር ዕድሜ ስንቱ ወጥቶ እየቀረ 😭

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +4

    ምድራዊ የዘመናችን እዮብ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ገንዘብ የጥዋት ጤዛ ነው የእራስህን ይስጥህ እነሱ የሰሩትን ግፍ ፈጣሪ በልጇቻቸው ያድርግባቸው

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Před rokem +14

    ፍቅሩን ይስጣችሁ እዮባዬ ነገን ማሰብ ነዉ አስተዋይ ልቦና ያድላቸዉ🙏🙏🙏

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አሜን

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 Před rokem +17

    አይ ይሄ ውርስ የተባለ ነገር ስንቱን አለያየ እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይሰጥ መልካሙን ግዜ ያምጣልንየወንድሞችህን ልብ ይቀይር አይዞህ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před rokem +7

    እግዚኦ እንኳን የደሃ ልጅ ሆንኩ የሚያቦጣቡጥ ሃብት የለንም ጉድ ጉድ ዘንድሮ ህዝቤ ተላለቅን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @semiraregassa9191
      @semiraregassa9191 Před rokem +1

      አረ ወንድሜ በእናትም በአባትም አንድ የሆኖ ቤተሠቡ ወንድማቸዉን ትንሸ ሠጠዉ አባረዉታል

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

  • @zekariasmekonnen8810
    @zekariasmekonnen8810 Před rokem +4

    እዮብ ፋንታ ከወንድሞቹ ጋር ተስማምቶ ጉዳዩ በሰላም እልባት እንደምያገኝ ተስፋ አደርጋለ ሁ። በጥቂቶች ማስተዋል ማጣት የተከሰተ ችግር ነውና። እዮብ አባቱ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ታዛዣቸው እንደነበረና አይፍረስብኝ እያለ የሚማጸነውም ቤት በራሱ ውጪ ና በርሳቸው መልካም ፈቃድ እንደሰራው ከምያውቁ ብዙዎች አንዱ ነኝ።

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +1

      በትክክል ገፀህዋል ወንድሜ እዮብ በደንብ እምናውቀው ልጂ ነው ቤቱንም አባቱ ፈቅደው እንደገነባ እንኮን እኛ ወንድሞቹ ጠንቅቀው ያቃሎ እዪብ የሚገባው ልጂ ነው ወንድሞቹም ያለፈውን ቅሪታ ትተው ይህን ሠው አክባሪ ወድማቸው ጋር ይቅር እንዲባባሎ የዘውትር ምኞታችን ነው ፈጣሪ መልካም ነገር ያድርግልን

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      አመሠግናለሁ ፈጣሪ ዋስ ጠበቃ የቆይልኝ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +22

    አባትሕ የኔ አባት ቢጢ ነው የኔም አባት እናቴን እየደበድባት ልጆቿን ያሳደገች ተፋች ስትባል ልጆቸን ለያይቸ አላሳድግም ስትል ለኛ ብላ ብዙ ዋጋ ከፍላለች እኔ አሁን ለአባቴ ጥላቻ አለብኝ ስልክ ስደውል እንኳ እናቴን ብቻ ነው የማወረው አዳደይም ሳልፈልግ አባትሸን አናግሪው ብላ ልኩን ትሰጠዋለች ሳልፈልግ አወራዋለሁ ብቻ ከባድ ነው አባቶች እባካችሁ ሚስቶችን አትደብድቡ በልጆች ላይ ተፅእኖ ታሳድራላችሁ

    • @Lenaebrahim8583
      @Lenaebrahim8583 Před rokem +5

      በጣም በየቤቱ ነው ሁሉም አያወራም እጂ በየቤቱ ነው ቁስል ያለበት ያቃል

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

      @@Lenaebrahim8583 እኮ

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před rokem +7

      በጣም እናትን መበደል ያው ልጅንም መበደል ነው አይረሳም እኔም የማልረሳው ነገር አለ ባይወራም ያው ቂም መያዝ ግን ተገቢ አይደለም ሰለዚህ ወንዶች ተጠቀቁ ልጆች ለለቱ ባይናገሩም ግን ያስተውላሉ

    • @zekiyoutub2537
      @zekiyoutub2537 Před rokem +1

      Enim.endachi ehit effff😭🙏

    • @zekiyoutub2537
      @zekiyoutub2537 Před rokem +1

      Enim besikeken new yidekut aye hiwet felgen alteweldin😭😭

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před rokem +6

    ውይ እንዴት እንደው ንግግሩ ሁሉ እንደው እንደሚያሳዝንየእናትክ አምላክ አይቶልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ከንተ ጎን ይቁምልህ ነው እሚባለው ።🙏🙏

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před 4 měsíci +1

    ሁላችሁም ተባረኩ ከገዳምም ከሼኮችም ከፕሮተስታንትም ከዮሀ ምስክሮችም ከሌሎችም ሁሉ እኔን አስባችሁ እየደላችሁ ከምን ጉዳዩ ደረሰ አያለችሁ ተጨንቃችሁ የምትጠይቁኝ እና የምታፀዪልኝ እየፀለያችሁልኝ ያላችሁ ተባረኩ አመሠግናለሁ

  • @kidistbekele2262
    @kidistbekele2262 Před rokem +10

    የጋዜጠኛውን ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ethiopiahagere7962
    @ethiopiahagere7962 Před rokem +4

    ባለታሪኩ የሚናገረው ነገር ምን ያህል እውነት እንደሆነ ባናውቅም ግን ሲናገር በጣም ይራቀቃል በጥሩ አማርኛ ግልፅ አድርገህ መናገር ኦየቻል ነገሩን ወሰብሰብ ታደርገዋለህ አንዴ ሚዲያ ላይ ቀርበሀል ነገሩን ግልፅ አድርገህ ሌላው አንዲማርበት አድርግ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před rokem +4

    ይህን የመሰለ አስተዋይ ወንድማችውን ባታጡ ምናለበት!!!

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před rokem +9

    ወድሜ እንኳን የወረስነውን የለፋንበትን ገንዘብ ሳንጠቀመው እናልፋለን ከዚህ ይልቅ እህትና ወድሞችህ ይበልጡ ነበር። ሁላችን ጥለነው እናልፋለን። እባካችሁ ያገሪ ልጆች ሁሉ ያልፋል ተስማሙ።

    • @Xx_N01awitheexe_Xx
      @Xx_N01awitheexe_Xx Před rokem

      እነሱ ደልቷቸዉ እየኖሩ እሱን መለየታቸዉ ተገቢ ነዉ? ጥለናት ለምንሄደዉ አለም ወንድማችንን አናስከፋም ብለዉ ለምን አላሰቡም? 10 ሆነዉ ለአንድ ወንድማቸዉ አያዝኑም ወይ? ጅቦች ስለሆኑ ነዉ እንጂ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ግን የት ልሂድ ህይወቴን እድሜዬን እዚሁ አለቀ ካሁን ብሀላ እንኳን አይታሰብም ቦታ መግዛት

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 Před rokem +1

      My brother pray ask God to help you, he will help you. Your family they are very selfish. God help me I need your help. God is real. When I need help I go to my God and pray. Be strong

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

  • @markonsamuel9081
    @markonsamuel9081 Před rokem +10

    እና አሁን የ51 ዓመት ጎልማሳ ነህ ማለት ነው ?አሁንም እድሜ ይስጥህ

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před rokem +1

      ክክክክ አይ የኛ ነገር እኔም እድሜውን አሰብኩት የኔ አባት 55 አመቱ ግን አርጅቷል እሱ አይመስልም

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      የፈጣሪ ስራ የአያቴን እድሜ ብነግርሽ 115 ነው fb ላይ ተመልከቱ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před rokem +1

      አይመስልም ገና 30 አመቱነው የሚየስለው ስቆ ስለሚኖር

    • @LidiyaLidiya-mq8vw
      @LidiyaLidiya-mq8vw Před 2 měsíci

      @@user-pv8ws9je1zbetam wetati eko newu yamechihol ende welahi

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před rokem +3

    ኸረ ታላላቆች ምንነካችሁ ዘንድሮ የምናየው ነገር ሁሉ የታላላቅ ወንድምና እህት ለውርስ መስገብገብ ነው የምናየው ስለዚህ ታላላቆች ወደቀልባችሁ ተመለሱ ወንድማችሁ ይበልጥባችዋል

  • @kindugirmay3371
    @kindugirmay3371 Před rokem +1

    እናቱ የአባቱን ልጆች ስላሳደገች ብቻ እንኳን ይህን ወንድማችን የውርስ ውርስ ቢያካፍሉት ምን ችግር አለው እንኳንስ የአባታቸው ልጅ ሁኖ ይቅርና ሠው በዚች ምድር ላይ ምን ያህል ጊዜ ሊኖር ነው ጌታ ፍርዱን ያሳምር

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem +3

    ተጠያቂው ግን ችግር አለበት 1 ኛ የተጠየቀውን ትቶ ያልተጠየቀውን ይዘረዝራል 2ተኛ ሲጠየቅ ዙሪያ ጥምጥም ይዞራል አስቸጋሪ ሰው ነው ግን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Před rokem +12

    ወንድምች የሆናችሁ ልጅን ትታችሁ እናቱ ግን እናንተን ያገለገሉ እና ያሳደጉ በመሆናችው የድሮ ሰራተኝ ላይ ብዙ ግፍ ስለሚሰሩ አሰሪዎች እርግማኑ በዘር ማንዘራችሁ ትከፍሉታላችሁ ይሄ መርገም ነው በእውነት ይደርስባችሆል ዘራችሁ አይበዛም እርግማን ነው ለናንተ 👭👬👪

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      በፈጣሪ ስም የሚደርስባቸውን እርግማን ሳስበው ይከብደኛል

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +2

      በጊዜ ሳይመሽ ይቅር መባባሉ አይከፋም

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +2

      ሁሎን ነገር ትተው ወደ ይቅርታ ቢመለሱ ጥሩ ነው

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Před rokem +2

    ወንድም እህቶችህ ወደ ውጭ ሀገር መቼ እንደሄዱ መገመት እንጂ አላውቅም። ከአነገርህና ከወሰዱት እርምጃ በውጭ ሀገር ብዙ የቆዩ ይመስላል። በውጭ ሀገር ብዙ ከቆዩ በድርጊታቸው አትደነቅ ራስ ወዳድነትን ነው የሚካኑት። የሚኖሩበት ሀገር ሥርዓቱ ግለኝነትንና ራስ ወዳድነትን ነው የሚያሰርጽባቸው። መብትህንና ሕግ የሚፈቅድልህን ተጋፍጠህ ለማግኘት ያምታደርገውን ትግል ቀጥልበት የድሀዋ እናትህ ላብ ነው። የአንተም የአገልግሎት ድርሻ አለበት። ለወደፊቱ ተመሳሳይ ድርጊትም ትምህርት ይሆናል። ፍርድ ቤቱም ከዚህ የፍርድ ሂደት የሚማረው ብዙ ነው። ጋዜጠኛው ለጠየቀህ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ሰጠህ ነገርግን የአነተን መከራከሪያ ጭብጥ ብታሰማ የበለጠ ጉዳየህ ተሰሚነት ያለው ይሆን ነበር። ቢሆንም አድማጭ የተረዳህ ይመስለኛል የአንተም በራስ መተማመን የሚደንቅ ነው። በርታ።

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ወንድም ስለ አስተያየትህ አመሠግናለሁ ለግንዛቤ በ1982 ነው ከአገር የወጣው ለጭብጡ ያነሳኸው ልክ ነህ እድሉን ካገኘሁ ለወደፊቱ አስተካክላለሁ

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem +7

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው ፣ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      እውነት ብለሀል አመሠግናለሁ

  • @abiyotsew6931
    @abiyotsew6931 Před rokem +4

    ስለ ሀግ ካወራን በህግ ፊት ሁሉም ልጅ ነው። አባት ግን ከያንዳንዳቸው ላይ ከሚደርሳቸው 25 % ለአንድ የመስጠት መብት አላቸው። የአብዛኛው የኢትዮጵያ ችግር ህግን አለማወቅ እና በሰው ምስክር ፍርድ ቤት የሚወስን ይወስለዋል። የህግ መብትህን በአዘኔታ ከተውካት እነሱም ባዘኔታ ካልተውት መብታቸው ነው። በተረፈ አባትሀ ሰጥቶ ከሰራህው ቤት ላይ ተጨማሪ ከጠየክ ህጉ የሚለው ቀላቅለህ እንደገና ትካፈላለህ።

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይሆ ከእንደዚህ አይነት ነገር ጠብቀኝ ለእኔ አልልም ለታታሾቼ እንጂ 👐

  • @bbmaandu3807
    @bbmaandu3807 Před rokem +1

    እሚገርም ታሪክ ይህ ታሪክ እጂግ ልብ ይሰብራል ብዙ ኢትዮጵያውያን ብለህ አይነት የለፉበትን ንብረት አተው
    እዩሀ ሚዴያ በዚህ ጉዳይ በደንብ ስራበት ህጉ ምን ይላል

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ወናው እውነትን ይዞ መጠንከር ነው

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +2

    እዉነት ነፃ ታዉጣህ አይዞህ በርታ ጋዜጠኛ አለምሰገድ በጣም ድንቅ ሰዉ ነህ እርጋትህ አነጋገርህ አረዳድህ ምን ያህል ሚዛናዊ እንደሆንክ ያሳያል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +3

    በዚህ ሁሉ ስቃይ ያለፍክ አትመስልም ፈገግታህ ውስጥህ መልካም ሰው እንደሆንክ ይናገራል ታድለህ እኔስ ምንም ይቅርታ ባደርግላትም በገዛ እናቴ መበደሌን ባስታወስኩት ቁጥር እበሳጫለሁ የሚገባህን ጠይቀሀልና ያሰብከውን ያሳካልህ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ይቅር በማለት ከፈጣሪ በረከትን ማግኘት ይሽላል

  • @elroe4069
    @elroe4069 Před rokem +3

    በጣም ያሳዝናል እናታቸው ብትሆን ኖሮ እንደዚ አያደርጉም ነበር ብቻ ግፍ ነው ጥሩ አይደለም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ አንተም ወንድማቸው ነበርክ ቢተውልህ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před 11 měsíci

      እጅጉን ተባረክ እውነት ለመሬት ጓጉቼ ሳይሆን ነገሩ እልህ ያሲዛል

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Před rokem +12

    ፈተና ወደ ተሻለ ቦታ ያደርሳል በርታ።

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před rokem +1

    ይሔ ጋዜጠኛ ለሀገራችን በአሁን ሰአት ላሉ ችግሮች አስፈላጊ ጀግና ትሁት ሰው ነው ለማስታረቅ ሞክር በሰላም ለመፍታት አላህ ያግዝክ ወገናችን ቀጥልበት

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አዎ የምን መሸፋፈን ነው አደባባይ አፈራርጦ መፍትሄ ማንጣት ነው እንጂ

  • @hairo3250
    @hairo3250 Před rokem +17

    አይዞህ ወንድሜ የእናትህ አምላክ ይርዳህ 🙏🙏🙏
    ሰዉ አውሬ ኦንዋል 😭😭😭

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před rokem +4

    እግዚዞ እኛ ሰዎች ስንባል መች እንደምንሞት አናውቅም እስካለን ድረስ ፍቅር የለን ምናለበት ወንድማቹ እስከሆነ ድረት በተሰጠው ቦታ ቢኖርበትስ ምንድነው ክፋት ምቀኝነት በጣም ያሳዝናል

  • @shalomshalomethiopa1266
    @shalomshalomethiopa1266 Před rokem +4

    በጣም የማከብረው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ ተባረክ🙏

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před rokem +4

    አይዞኝ ወንድሜ ትላንት ያሳደኳቸው ወንድም እህቶቼ እኔም ከውርሰ አውጥተውኝ ጥዬላቸው አረብ አገር ተሰደዱኩላቸው ህሊና ጠፈታል ጭቃኔ በርኩታል ደሰ የሚለኝ የሰውን ጭካኔ አውቆ ነው አምላክ የሰው ልጅ እድሜ የገደበው

  • @birtukan259
    @birtukan259 Před rokem

    ጋዜዘኛው ወንድማችን ምርጥ ሰው ወንድማችን ገንበደንብ ዘርዝሮ መናገር አልፈለገም መሠለኝ የሚጠየቀው ጥያቂ ከመመለስ ይልቅ ወደምሳሌ ህግ ውስጥ ይገባል እናትዬዋ በጣም ያሳዝናሉ

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před rokem +1

    የኔ ጉዳይ ፈጣሪ ስለፈቀደው ነው መሠለኝ የብዙዎች እንዲሆን ሆኗል እናም ጉዳዩን የደረሠበትን በየጊዜው ማሳወቅ ግዴታዬ ነው በተጨማሪ በfb ላይ ቀጣይ አላማዎቼን በመግለፅ እገኛለሁና ግብኙት አመሠግናለሁ ይህ ድል እየሆነ ያለው በናንተው ቅን ልቦናና ፀሎት መሆኑ አይዘነጋም

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před rokem +4

    እንዴት ያሳዝናል ወንድምነት ቀርቶ ጥቅም ብቻ ሲሆን የአባታቸውን ትዝታ እንዳይጠፋባቸው በቦታው ላይ እንዲኖር ማሰብ ነበረባቸው

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem

      ሀሳብሺን እጋራዋለሁ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      በውነት ይህን ቦታ አስከብሬ ያቆየሁት እኔው ነኝ ከኢንተርቪው መረዳት ይቻላል

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Před rokem +2

    በርታ ወንድሜ የባሪያ ልጅ ያሉህ እና ያቀረሹብህ ዛሬ መልካም እንቅልፍ አይተኙም ።
    ጀግና ነህ ግን እንዳትለቃቸው።
    ታዋቂ ጠበቃዎች አሉ እነጋገራለን።

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ይህ እኮ ለኔ የዘወትር የጥንካሬ ስንቄ ነው ተዋቸው የለመዱትን ይናገሩ ያለመዱትን ከየት ያንጡት ብለህነው

  • @nestsnetnani9713
    @nestsnetnani9713 Před 6 dny

    ሲያሳዝን በጌታ እናንተ የዚህን ልጅ ሀቅ አትንኩ የምድሩን ተውት በሰማይ ፍርድ የሚባል ነገር አለ ፈጣሪን ፍሩ እባካቹ እባካቹን ተው ሁሉንም ትተን እንሄዳለን ቢያንስ የሚኖርበትን ተውለቶ በፈጣሪ ይሁንባቹ

  • @emmatube9648
    @emmatube9648 Před rokem +3

    እኛ ግን ወደዝች ምድር ስንመጣ ይዘነው የመጣነው የለም ይዘነው የምንሄደው አይደለም ስለዚ መሬት መቀበሪያችን ነው እባካችሁ ለዚች ርካሽ አለም መሬት ሰውን በሚውጥበት ወቅት እኛ መሬትን ውጠን ልንጠግብ ነው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +3

    ሀቅህን ልፋትህን በሰላም ለማግኘት ያብቃህ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před rokem +5

    ኡፍፍፍፍ ይኔ ትሁት ስው እንዴት ጨካኝ ሆኑል ግፍ እኮ በነሱ ባይደርስ በልጅ ልጆቻቸው ይደርሳል😢😢😢😢

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      የሀዘኑን አገላለፅ በቀጥታ እያየሁት ነው አመሰግናለሁ

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w Před rokem +3

    ጋዜጠኛው አቤት ስርአትህ💚💛♥😍😍😍ልጁም ከፈተናወች በሁላ ምቾት አለ
    ሁለት ምርጦች ፈገግታቹ ራሡ ደሥ ይላል
    አላህ ከናንተ ጋ ይሁን

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem +1

      አሜን

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +1

      amen amen

    • @user-dj2zo9xj9w
      @user-dj2zo9xj9w Před rokem +1

      @@eyobfanta3662ሀቅህን አታጣም በርግጠኛ ክፉወች በቆፈሩት ጉርጓድ ይገባሉ አብሺር ወንድም ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል ጥሩነትህ ከፊትህ ይታያል አላህ ከአንተ ጋ ይሁን ነገ ጥለነው እኔዳለን የኛም የሞት ደወል ሲደወል

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አሺ አመሠግናለሁ

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 Před 11 měsíci +1

    Thank you for sharing. Some of us could not talk about our past,

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem +3

    እረተው ወገኖች ኮረና መጥቶ አላህን እንድናስታውስ አድርገን ሄደ አቡጀድ ቀርቶ እንደቆሻሻ በፕላስቲክ ወገን ተቀበረ ያለዘመድ በውዛደር ስንት ወገን ተቀበረ አሜሪካን ያለችሁ እናቱ አሳድጋችሁ የሳን ልጅ ስትበድሉ አላህ አይወደውም ሲሆን እርምት አለም አላፊናት የመቃብር ቦታ ትንሽ ናት ልብሳችን አበጀድ ናት

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ተባረክ ፈጣሪን መፍራት ያስፈልጋል

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ እያልኳችሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እና የኔ ነገር ግን ከነገ ዛሬ ጉዳዩን እያወሳሰቡት ብቸኝነቴን አይተው ከፍተኛ የሀሰት ድራማ እየተጎነጎነልኝ አገኛለሁ ግን ግን ብቸኛ መናጢ ደሀ የሚሉኝ የሀያሉ እግዚአብሄር ልጅ የሆንኩ እኔ ኢዮብ ፋንታ ከኔ ጋር እልፍ አእላፍ የፈጣሪ አገልጋዮች አየተከታተሉኝ አየጠበቁኝ እንደሆነ አልጠራጠርም እንዱሁም የናንተ አይዞህ ፈጣሪ ይጎብኝህ ማለቱ ከ100 ሺህ ህዝብ በላይ ሰራዊት ከፈጣሪ መታዘዛችሁ ስለ እኔ ነውና የቻላችሁትን ያህል በፀሎት ስለተዋጋችሁልኝ ስላገዛችሁኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před rokem +7

    ገና ላድምጥ ግን በቀጣይ ደስታ ያሰማን

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před rokem +10

    Sorry bro to hear whathappened to you. May God give you strength to cope with your dilemma. I really admire your calmness.

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Před rokem +10

    እዮብ 02.?
    አብረን ተምረናል የሚገርመው እየብ ሰላምተኛ ነው ግን ሁሌ ከፍቶት የሚኖር. ይመስላል ወንድሞቹ ዘንጠው መኪና ይዘው ልጆቻቸውን ጭነው ሲሄዱ ብዙውን ጊዜ ቤልጅየም ኤንባሲ ፊት ለፊት ባለው ሱቆች ይደበር ነበር
    አባቱ የደደቡብ ኩማሼ ሰው ናቸው እኩል እንደማያዩት የታወቀ ነው ።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem

      ምሰኪን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አባቴ ወላጆቹ ሰሜን ሽዋና ጎንደር ናቸው ይህን በደንብ አቃለሁ

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c Před rokem +3

    አይይይ የኛ ነገር ሰው ወጥቶ ሚቀርበት ዘመን ላይ ሆነን ያለውም የለለውም እኩል ብጥብጥ አምላክ ሆይ ሰላም ስጠን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +2

    ከተቻለ አንዱን አቅርብልን ከሁለት ወገን ይደመጥ pls በተረፈ ብቻህን አይደለህም ሰላም ፍጠሩ ሺህ አመት አይኖርም ለምንገባበት ለአፈር መጣላት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው በምድራችን ላይ ላሉ ገንዘብ ወዳዶች እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እናት መውረስ ሲገባት ለልጅ ማውረስ ምን ዓይነት ህግ ነው ከመሰረቱ ትክክል አይደለም ቅድሚያ ለልጅ ሳይሆን ለእናቱ ነበረ ሁልጊዜ ሴት መውረስ የለባትም የተባለ ይመስል ለውንድ አድሎ አለ በጭራሽ አግባብ አይደለም እሷ ነበረች መውረስ የሚገባት ጨርሻለሁ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      እንደው በደስታ የምፈልገው ነገረ ነበር ገና ገና ብዙ ቡዙ የምንወያይበት አርስቶች ነበሩ እኔ በበኩሌ ፈቃደኛ ነኝ ስለአስተያየቱም አመሠግናለሁ

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před rokem +4

    እዮቤ እግዚአብሔር ወርዶ ይፍረድልህ እንጅ ምን ይባላል፣ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅህ፣ ለነሱም ልቦናቸውን ይመልስ፣

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem

      ትክክል ብለሻል የእኔ የእዬብ የቅርብ ሠው ነኚ እዬብ ማለት አባቱን ያገለገለ የጦር ወድሞቹም ተንቅቀው ያቃሎ ይህ ለእዬብ አይገባም ባደርገው በጎ ነገር ውለታው ይህ አልነበርም አሁንም አርፈደም እህት ወድሞቹ ወደ ፈቅርና ሠላም ይመለሱልን

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አዎ አግዚአብሄር እውነት ፈራጅ ነው

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ያርሴማ ልጅ አፍሮም አያቅ አርሴማ ትባርካችሁ

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před 7 měsíci +1

    ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ እንደኔ አይነት መንከራት መሸወድ መገፋት መካድ አይድረስባችሁና ይህ ሁሉ ጉድ ግን በፈጣሪ እርዳታ ፍትህ ቢሮ እርዳታ ስር በቆሙ እውነተኞች የደሀ እንባ አባሾች አማካይነት አሸነፍኩኝ እንጂ ጉዳዩ ከባድ ነበር

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Před rokem +2

    አቤት ትህትና አይዞኝ ወንድም ምቀኞች ናቸው ልጆችህን ለምን ሰብስበህ ያዝክ በማለት የዘመድ ምቀኛ መጥፎ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +3

    አቤት ክፋት ተካፍሎ ቢበላስ አንተ መልካም ሰው መሆን ከእግዚአብሔር በመባረክ በበረከት ትኖራለህ በሰው ላይ ግፍ መስራት መጨከን በዚህ ዘመን ይቅር ይበለን ፈጣሪ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው አንተም በርታልን ወንድማችን አስተዋይ ነህ እናመሰግናለን

  • @yanegusse
    @yanegusse Před rokem +1

    ጠያቂው ብዙ ጊዜ ታዝቤዋለው እየበDኋት ታንቀላፋለች ነገር ነው። ጥያቄ ይደጋግማል። ባለታሪኩ በዚህ ሁሉ ተፅዕኖ ውስጥ አድጎ በራስ የመተማመኑ ግን ድንቅ ነው። ስለ እናቱ ሲናገር ኢትዮጵያ ውስጥ እስከአሁን ድረስ ለሰው ልጅ የሚሰጠው ደረጃ ከኑሮ ጋር ታይቶ መሆኑ ያሳዝናል። የቤት አገልጋዩች አሁንም ቦታ አይሰጣቸውም። ከፍ እንዲልም አይፈለግም። የጉድ አገር!!!

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      በነገርህ ሁሉ ፈጣሪ ይድረስልህ ነገሮችን ፈጥኖ ይረዳህ አመሠግናለሁ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před rokem +2

    መረጋጋቱ ፣ ፈገግታው ፣ እርግጠኛነቱን ወደድኩለት❤❤ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ከጎንህ ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +2

    እኔን እሚገርመኝ ነገር የስው ልጅ ወዴት እያመራ ነው በዚች ምድር ላይ ሁሉም ነገር የኛ አይደለም ሀብት ንብረት ጥለነው እንሄዳለን መሬትም ቢሆን መቀበሪያችን ከእናታችን ሆድ ስንወጣ እራቁታችንን ነው ይቺ አለምን ስንስናበትም በአንድ አንሶላ ተጠቅልለን ወደ መቃብር እንወዳለን ታዲያ ከሞት ጋር ምን ይዘን ሄድን ትተነው ለምንሄደው ኮተን ከእህት ከወንድሞቻች ከእናት ከአባታችን ጋር ለምን እንባላለን አረ ፍቅር ይሻለናል በተለይ በዚህ ዘመን የስው ልጅ የወረደበት ገንዘብ የነገስበት ዘመን ነው በእኔ እይታ ከሞት ጋር ምንም ነገር ይዘነው እምንሄደው ነገር ስለሌለ ከመቃብር በላይ ስማችንን እሚያስጠራ መልካም ስራ እንስራ በስማይም በምድርም እሚያፀድቅ መልካም ስራ ነውና ስላም ለአግራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem +3

    ይገርማል very sad story

  • @fatimahabasi1333
    @fatimahabasi1333 Před rokem +1

    ጀግና አይዞህ ወንድም ሥታሣዝን ግን ደግሞ ጀግና እና ይቅር ባይ ትመሥላለህ እና በሁሉም ሥለምበልጣቸው ነው አይዞህ ሀቅህን ያሥመልሥልህ

    • @MmmmMmmm-ct9ml
      @MmmmMmmm-ct9ml Před rokem

      የደበቀው ነገር አለ ይቀባጥራል

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Před 6 měsíci +2

    የኔ ጉድ ማለቂያ የለው እኔ በአሁን ሰአት ያለኝን የፈጠራ ችሎታ ተጠቅሜ አገርን ወገንን የሚጠቅም ስሥራ ለመጀመር ደፍ ቀና በማለት ላይ ሳለሁ ሆን ተብሎ አእምሮዬን ለመረበሽ ነገሩን ይግባኝ በማለት ወደ ኾላ ለመመለስ አየተሞከረ ነው ግን ፈጣሪ አሁንም ይፈርዳልና ፀልዩልኝ

  • @honeyhe4713
    @honeyhe4713 Před rokem +1

    አይዞህ ወንድሜ ጌታይፍረድባቸዉ እነዚ ሌቦች

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před rokem +2

    እናትህ መብት ካላችው ለምን አይጠይቁም እንደዚህ አይነት የ ዋህነት እንኳን አይሰራም

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +1

      ተበደይ ለወንደሞቹ ሲል ነው አሁን ግን ቀናነት ከሌላቸው የናቱን መጠየቅ አለበት

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      ይገርማል እሷኮ እኔ ምጠቀም መስሏት ነው

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Před rokem +1

    አቶ ፋንታ በጣም ሀይለኛ ናቸው ምን ሆነ መሰላቹ ለእህቴ ልጅ ወተት ከነሱ ቤት ነበር ተከራይተን የሚመጣላት አንድ ቀን አቶ ፋንታ ደብዳቤ አሲዘው ላኩልንእንዲህ ይላል ''ወተት የሚወስዱት ሰራተኞች መንገድ ላይ ስለሚጠጡት የወተት ዕቃው ቁልፍ ይሰራለት ሌላው የምትልኩት ዱሜቻ የሚባለው ልጅ የሴት ሰራተኞቼን እያባበለ ስለሆነ ደግሞ ቢያደርግ አሲዤ አሰገርፈዋለሁ ''ብለው እርፍ 🤣🤣

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      በውነት የሰፈረ ሰው ነህ ማለት ነው አዎ ፋዘር ሀይለኛ ነበር በተለይ በተለይ አእምሮውን ልቀት ደሞ በድሮ ግብርና ሰዎች ስትሰማ ያሰደምማል አመሰግናለሁ ለማንኛውም

  • @farida1771
    @farida1771 Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል ምክንያቱም እኔ አሳልፌዋለሁ የዴቃላልጅ እየተባልኩ ነው ያደኩት የናቴን ዘመዶች አላቅም ዝጋዘመድ የሚባል ነገር አላቅምአባቴም ወልዶ ነበር የጣለኝ ግን አሁን በቅርብ ግዜ የአባቴልጅ አግቻለሁ ተመስገነው ግን ገና ብዙ ነገሮች ይቀረኛል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +2

    በሌላው የውርስ ሁኔታ እንደማውቀው፣ አንተ ልትካፈል የምትችለው የአባትህን ድርሻ ብቻ እንጂ፣ በእናት ስለማትገናኙ ከሌሎቹ እህት ወንድሞችህ እኩል የምትካፈል አይመስለኝም።

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem

      ይህ ንብርት የአባት ብቻ ነው እናታቸው ድርሻቸውን ወሥደዋል ምን አልባች ተበዳይ ጋር ሥምምነት ካላደርጎ የተበዳይ እናት ማሥርጃ አላት 20አመት ልጂ ወልዳ ተቀምጣለች ህጎ ይፈቅድላታል የአካባቢሠው ያቃል ንብርት ይገባኛል ብላ ልትመጣ ትችላለች ይህ ከመሆኖ በፊት ከተበዳይ ወንድማቸው ጋር ቢሥማሙ ደሥ ይለናል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +7

    ሁሉም የእኩል መብት አላቸው የትም ይደጉ የት አባት በግል ለእሱ አባቱ ሰጡኝ ቢልም ህግ ደግሞ ለሌሎችም የማግኘት የእኩል መብት አላቸው ከንግግሩ መረዳት የሚቻለው ሌሎቹ ውጭ ስለሚኖሩ እንደማይገባቸው አይነት አነጋገር ነው ሌላ እርሱ አባቱን በማስታመም ብዙ ደክሟል ከአጠገባቸው የነበረው እሱ ብቻ ነበር እንደዛ ስላደረገ አባቱ ለእሱ ብቻ ብለው ቢፈርሙ እንኳን ህግ ደግም ለሌሎቹ መብት ይከራከራል ምክንያቱም ልጆች ናቸዋ ልክ እንደ እሱ ሌሎች ተመሳሳይ ቤተሰብ እኩል ነው የተፈረደላቸው ።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem +1

      እኮ ቀሪውን እኮ ሌሎቹ ሲከፋፈሉ ከእሱ እኩል ነው የሚደርሳቸው

    • @gddgdfg3728
      @gddgdfg3728 Před rokem +1

      ወንድሞቹ በተበዳዬ ቅንነት ከሌላቸው የናቱን ድርሻ የመጠየቅ መብት አለው ማሥርጃ ሥላለው እሱ መልካም ልጂ ሥለሆነ ነው ዝም ያለው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před rokem

      @@gddgdfg3728 እናቱ እራሳቸው እኮ በደንብ በህግ መጠየቅ ይችላሉ ግን አልፈልግም አሉ እንጂ እናቱ በሕይወት እያሉ ግን እሱ የእናቴን ድርሻ ብሎ መጠየቅ አይቻልም

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይርዳክ ወድሜ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +3

    ኣጆኻኻኻኻ ናተይ ጅግና ከምዛ ዘለኻያ ሽም ይመርሕ ጥዋፍ የብርህ ስምካ እዮብ እዩ እዮብ ብሓቂ ተዓገስ ጥራይ ኪዳነምህረት ኣብ ትሕቴኻ ከምዝሰግዱ ይሕዋትካ ሓንቲ መዓልቲ እመን ጅግና ኣጆኻ ጥራይ ጥንቅቅ በል ሓደራ🙏🏾❤️❤️❤️❤️💐🧠🤍🫀🤍

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem +2

    Eyo midiya mirt midiya balekebet selam yebezalik😍😍❤❤🙏

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před rokem +1

    አይዞህ ሁሉም አልፋል የጣሉህ ሲወድቁ ታያቸዋለህ ግን ስንት አመት ሊኖሩ ነው ኑዛዜ የሚሰርቁት ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው።

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Před rokem

      አመሠግናለሁ የደረሰብኝ በደል ቢወራ አያልቅም

    • @user-oe1lo2hx2p
      @user-oe1lo2hx2p Před rokem +1

      አቶ ኢዮብ እውነታውን እንደመረመርነው ከሆነ አንተ ከምታወራው ፍጹም ይለያል። ሌሎች ወንድሞቻሁ ከእናንተ እኩል መውረስ አይገባቸውም ብላችሁ ስለአሰባችሁ ከየካ ክፍለ ከተማ መሬቶች ጋር በመመሳጠር 1690 ካሬ ሜትር የነበረውን የሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ንብረት የሆነውን መሬት የቦይ አዋሳኝ ሆኖ ሳለ የወንዝ አዋሳኝ በማለት 15 ሜትር መጠበቀያ ወይም በፈር ዞን መተው ሲገባው እናንተ ግን 33 ሜትር በ 33 ሜትር በአጠቃላይ 1079 ካሬ ሜትር ግሪን ኤሪያ ብላሁ በ 611 ካሬ ሜትር ካርታ አውጥታችሁ ከ 611ዱ ላይ ደግሞ 245 ቱን አሁን መሬት ይሰጠኛል ድርሻውን ይሰጠኛል የምትለው ታላቅ ወንድምህ ወሰደ። የተረፈችውን 366 ካሬ ሜትር ደግሞ ለ 10 እኩል ካልተካፈልን አላችኋቸው 1079 ካሬ ሜትር መሬት ትርፍ እጃችሁ ላይ ይዛችሁ የት እንደምታስገቡት ግራ ገብቷችኋል። ሟች አባታችሁ አቶ ፋንታ ተፈራ ስጦታ ሲሰጡ ዕድሜያቸው 88 አመት የሞላቸው ሲሆን በትክክል መስማት እና ማየትም አይችሉም ነበር ከህግ እና ከእውነት የሚያመልጥ የለም ሁሉንም አብሮ ማየት ነው።

  • @accacc5974
    @accacc5974 Před rokem +11

    አይዞክ ወንድም አለም