" ድንግል ማርያም በስውር ችግሬን ፈታቺልኝ " | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 7

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Komentáře • 100

  • @user-ik6ww5rk7b
    @user-ik6ww5rk7b Před 7 dny +2

    ስውሯ ማርያም በስውር ችግሬን ፈትተሽ ልደጅሽ አብቂኝ!!!

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 29 dny +10

    እባካቹ እህቴ በባህር ወደሳዲ ጠፍታ እየመጣች ነው በሰላም እንድትደርደስው
    አመተ እየሱስ ብላቹ በፀሎታቹ አስብዋት እኔም ለስውራ ማርያም ለመስከር ያብቃኝ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 29 dny +11

    ታምረኛዋ የሁላችን እናት ❤❤❤ ስውሯ ማርያም ካለንበት በስውር መተሽ ችግሮቻችንን ፈተሽ ለምስክርነት አብቅን። ለእኔ ስውሯ ማርያም በጣጣም እያደረገችልኝ ነው ሁለ ቭድዮውን ታምሯን ለማየት ለመስማት እጅግ እናፍቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesikiros1394
    @mesikiros1394 Před 17 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብረ ለሰውሯ ማርያም

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Před 8 dny

    እመብርሀን የስውሯ ማርያም የኔንም እቆቅልሽ ፍችው ለምስክነት አብቂኝ 😢

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f Před 21 dnem

    Temesegene. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 8 dny

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Elelelelelele lelelelel👏👏👏👏 elelelelelele 👏👏👏👏👏👏

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před 29 dny +5

    እመብርሃን እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ አንቺን የሰጠን አምላክ ይመስገን ።

  • @Aynadis-n6m
    @Aynadis-n6m Před 23 dny +2

    እመ ብርሃን ችግሬን ታውቂያለሽ እና አንች ፍችልኝ እና ለምስክርነት አብቂኝ

  • @YkcOdar-wh6of
    @YkcOdar-wh6of Před 24 dny +2

    እመቤቴ ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ከስደት መልስ ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ እኔንም በስውር ፈውሺኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም❤❤❤

  • @miketesfaye4888
    @miketesfaye4888 Před 23 dny +3

    ስውሯ ማርያም እኔንም ከነ ልጆቼ አስቢኝ

  • @Daggysis
    @Daggysis Před 21 dnem

    AMEN ye egziabher sra yketlalel gena yet new botaw

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t Před 24 dny +2

    እመቤቴ ፍቃድሽ ሆኖ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን

  • @TsehayDesta-br6kl
    @TsehayDesta-br6kl Před dnem

    ለናንተ የደረሰች ማማየ ለሁላችንም ትድረስልን❤❤❤ የጌታየ እናት ማርያም

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 Před 28 dny +3

    የስውሯ ማርያም የነገርኩሽን አደራ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 22 dny +1

    ❤❤❤እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የስውሯ ማርያም የኔንም ቋጠሮ ፍችልኝ 😢😢❤❤❤

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 Před 27 dny +3

    እልልልልልልልልል እናቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ከልጅሽ ጋር ይሁን ስውሯ ማርያም እማቃት በፌስቡክ ነው እና እህቶቼ እንዲሄዱ በጣም ጨቀጭቃቸው ነበር ጉዞ ሲደርስ መስናክል አያጣቸውም እናቴ ማርያም ግን በእሷ ፍቃድ በእሁድ በ16 በነበረ ጉዞ እሄዱ በጣም ደስ ብሏቸው መጡ ታአምር አይተን መጣን አሉ አንዷ እህቴ ያማት ነበር ሄዳ ከመጣች ደና እየሆነች ነው እስከመጨረሻው ድና ለምስክርነት ታብቃልኝ እኔንም ካለብኝ ጭንቀት አውጥታ ለምስክርነት ታብቃኝ እማምላክ እናቴ ድንግል ማርያም የሁላችንን ችግር ህመም ትፍታልን እማይዬ ድንግል ማርያም ታውቂያለሽ የጠየኩሽን እሱን መልሽልኝ ድንግል ማርያም ለቤተቦቼ ፈውስን ስጭልኝ 🙏🙏🙏

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 23 dny +2

      Yet new botwe

    • @Hanna12930
      @Hanna12930 Před 21 dnem

      @@fikirm2162 ወደ ደብረብርሀን ነው ሳደርሺ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 18 dny

    ለእናተ የደረሰች አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን እልልልልልልልልልልልል 🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🕊💞🕊🕊💞🕊🕊💞🕊💞🕊💞🕊💞🕊

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před 21 dnem +1

    እስይ እልልልልልልልል እስይ እልልልልልል እልልልል

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 22 dny

    Elele belulughe tehane asehegeroghe embete atefaheleghena besamenetu metehe degane aseregteheghe

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 28 dny +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @YesharegAlene
      @YesharegAlene Před 23 dny

      ወላዲት ዓምላክ እኔም ብዙ ጥያቄ አለኝ ለነሱ የደርሽ እመብርሀን ለኔምድረሽልኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 23 dny

    Tsoloti kesani nuu yadadha
    obbolleeti too Minda ishi kan Ji'a Afuuri Namati ergite ishi kadani Dingil Maariyaam akkaa nuu garagartu nuuf kadhadha Riyala Kumaa 40,00
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nanatena
    @nanatena Před 22 dny

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እናቴ የንግረኩሽና አድርሽን ልደጅሽ አብቃኝ 😭😭😭🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 28 dny +2

    ለናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ድረሽልን

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c Před 29 dny +2

    የኔ እናት እማ እመ ብዙሃን ምን ብዬ ልጥራሽ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz7yu8pm1v
    @user-qz7yu8pm1v Před 28 dny +2

    እእእእእእእ ልልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረስሸ እናቴ

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk Před 25 dny +1

    ስውሯ ማርያም እናታችን ገብረ ህይወትን ልጅሽን በህልሙ ተገልፅሽ ልጅሽን ባቀፉት በቅዱሳን እጆችሽ ዳሰሽ ፈውሽልኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 23 dny

    Dingil Maariyaam kan Siin dhaqabde nuis nuu haa dhaqabdu

  • @user-qf8kz5rz4s
    @user-qf8kz5rz4s Před 2 dny

    Hulachim betselot asubugn Le 14 amet bemadat iyetesekayewunewu ye Kristina sime ihitemaryam negn

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Před 22 dny

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤❤

  • @Mulu-yn5vh
    @Mulu-yn5vh Před 29 dny +1

    የስወሯ ማርያም እናተን የሰማች እኔንም ትስማኝ ለምስክር ታብቃኝ እመቤቴ የውስጤን ታውቃለሽ በምህርት ጎብኝኝ የስውስሯ ማርያም በስውር ፍውሽኝ 🙏🙏🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 28 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የናንተን ፀሎት ልመና የሰማች የስውሯ ማርያም የተጨነቅነውን ሁሉ ፀሎት ልመናችንን ትስማን ትድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏❤እናቴ የስውሯ ማርያም የደስታዬ ምንጭ የኔ ጭንቅ አማላጅ ያደረገችልኝ ብዙ ነው በስደት ዘርዝሬ ከማልጨርሰው ችግርና ፈተና ህመም አውጥታኛለች ክብር ለሷ ይሁን
    አሁንም ብዙ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ እሷ እንደምታስተካክልልኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ አባቴን አሞብኛል እመቤቴ አንቺ ዳብሽልኝ ከህመሙ ፈውሰሽ ለምስክርነት አብቂኝ አሜን 🙏አዛኝቷ እኔን ደካማ ኃጢአተኛ ልጅሽን ልመናዬ ስሚኝ የማዋይሽ የስደት ስንቄ ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ እኔም ከአውደ ምህረትሽ ቆሜ ለመመስከር አብቂኝ እናቴ ደግሞም አምናለሁ እንደምታበቂኝ የስውሯ ንግስት 🙏❤🙏❤❤❤

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Před 29 dny +2

    እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ ስውሯ ማርያም🙏🙏🙏 በፀሎት አስቡኝ ሁላችሁም የልብሽን ትሙላልሽ በሉኝ

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před 22 dny

    ለናተ የደረሰች የስውሯ ማርያም እናታችን ለኛም ትድረስልን አሜን ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm Před 29 dny +2

    Mesluan lakulgg Ebakachuu

    • @hanadagne2461
      @hanadagne2461 Před 16 dny

      Ezih link lay telegram channel alachew eza lay ale

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g Před 25 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርን ምስጋናን ነዴና ቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌿🌿🌿🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀👏👏👏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Před 29 dny +1

    እናንተን የሰማች ሁላችንንም ትስማን ❤❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 23 dny

    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tw7np4os7o
    @user-tw7np4os7o Před 23 dny

    Amen

  • @HaregeWoin-ky5zl
    @HaregeWoin-ky5zl Před 25 dny

    አሜን

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልል ምስጋና ይድረሳት

  • @yemsrachworku
    @yemsrachworku Před 15 dny

    እባካችሁ ጸበሏን ስጡኝ ልጅ ታሞብኛል

  • @user-hr5zc6vk7i
    @user-hr5zc6vk7i Před 24 dny

    እህተ ገብርሄል እባላለው ስውሯ ምርያም ያለብኝን ቋጠሮ ፍችልኝ

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 Před 28 dny

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5d Před 29 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KonjoEthopia
    @KonjoEthopia Před 27 dny

    እናንተን የሰማች እመብርሀን እኔንም ትስማኝ
    አባታችን በፀሎት አስቡኝ መንገድ ላይ ነኝ
    ፀዳለ ማርያም ነኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 23 dny

    ❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv2nk8rg6i
    @user-gv2nk8rg6i Před 23 dny +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የትነው አገሩ እኔ አላቀውም❤❤❤❤❤❤❤

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 28 dny

    Ame Ame 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wu1rh9ps2h
    @user-wu1rh9ps2h Před 22 dny

    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የስውሯ ማርያም የኔንም ጭንቀቴን ቋጠሮን ፍትሽልኝ ለምስክርነት አብቅኝ እናቴ😢😢😢😢😢

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 23 dny

    Enate
    Azangitu

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7si Před 28 dny

    አሜን ለኛ ትድረስልን

  • @asmeragetachew7165
    @asmeragetachew7165 Před 29 dny +4

    እናቴ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ፡ለደጅሽም አብቂኝ

  • @EagerWateringCan-xw9en

    Enaty sewrewa maryam aderashn lenim dereshlge ledegsh yabkage

  • @meseretbekele9840
    @meseretbekele9840 Před 28 dny +2

    እናቴ እኔንም የውስጥ ጭንቀትና ችግሬን ፈትተሽ ለምስክርነት አብቂኝ እስካሁንም ባንቺ ረዳትነት ነገሮችን እያቀለልሽልኝ ነው አሁንም ከኔ ጋር ሁኚ የስውር ማርያም ድረሽልኝ ጭንቅ ላይ ነኝ

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 Před 22 dny +1

    Suwira marami sili addino

    • @hanadagne2461
      @hanadagne2461 Před 16 dny

      Ezih link lay telegram channel alachew eza lay tagnialsh

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    እግዚአብሔር ይመሠገን እውነት ሰውራ ማርያም የውሰጤን ችግር አንች ታቂያለሺ እውነተኛ ሰው መሰሎኝ የልቤ የሰበርውን የሌባ ልብ መልሺል የበላውን ብር ይመልሰልኝ ሰዉራ ማርያም እውነት አንቺ ፈርጅኝ እኔ እንችን ለመናገር አንድበት የለኝም የሰደት እናቴ እውነት ፈርጅ ድንግል ማርያም ምን አጣፈው እውነት ሰው መሠሎ ማርያም እያለ ያታለልኝ እዉነት አንቺ መልሰ እጠብቃለሁ የልቤን ቆጦሮ ፈችልኝ ድንግል አደራ ለደጅሺ አብቂኝ❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 25 dny +1

    የስዉሯማረያም እኔም ምስክርነኝ እስከ ቤተሰቦቼ ከመተት እስራትፈታኛለች ክብርምስጋና ይገባታል እናቴ

    • @user-iw1su6py6z
      @user-iw1su6py6z Před 24 dny

      የትነው የምትገኘው የስውሯ ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 24 dny +1

      @@user-iw1su6py6z ደብረብረሀን ከመነሀርያ እገዳሙ በርላይ ነዉ እሚያደርስችሁ መኪናዉ ለደጇ ታብቃችሁ እፁብ ድንቅነዉ ታምሯ ስዉሯ ማረያም

    • @user-qr8so9qo5d
      @user-qr8so9qo5d Před 23 dny

      እባካሻ/ህ ምስለ ስእልዋ ላኩልኝ

    • @memenegnememengne
      @memenegnememengne Před 20 dny +1

      የት ነው ቦታው እህቴ

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU Před 29 dny +2

    አናቴ ለኔም ድረሽልኝ የልቤን ታውቂዋለሽ እስኪ ለኔም ስእሏን ላኩልኝ በማርያም ሽደት ነው ያለሁት

    • @user-ln9rw9re9s
      @user-ln9rw9re9s Před 28 dny

      ስውሯ ማርያም ብለሽ google ላይ ሰርች አርድርጊ ስዕል አድኖዋን ታገኚዋለሽ

  • @user-tu1op4wp6i
    @user-tu1op4wp6i Před 19 dny

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EnatFanta-bt5lh
    @EnatFanta-bt5lh Před 29 dny

    Enate swro mariyma dejuwan lmergt tabekang btselotachu asebung

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 Před 28 dny

    እልልልልልልልልልልል ለሁላችሁ የደረሰች ለእኛም ትድረስ ❤

  • @user-ux7ty5tm9m
    @user-ux7ty5tm9m Před 29 dny

    Ebakchehu balbity canser tamo newo yalewo

  • @fekreimareyametadesse7814

    እመቤቴ እባክሽ እኔንም ባለሁበት ፈውሽኝ እርኩስ መፈስን አጥፊልኝ እና አምኘ ቤትሽ ልግባ

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Před 22 dny +2

    አኔ ጥያቄ ነበረኝ የምታውቁ ካላችሁ ስዕለ አድኗዋ የት ነው የሚገኘው እና ቤተ ክርሰትያኗስ የት ነው የሚገኘው ሰለ ትብብራችሁ አመሠግናለሁ።

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g Před 22 dny +2

    የት አካበቢ ነዉ በማሪያም ንገሩኝ

  • @ehetemariam
    @ehetemariam Před 22 dny +2

    እባካችዉ የምታዉቁ ቦታዉ የት ነዉ

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 29 dny

    እናቴ ስውሯ ማርያም ከባድ ፈተና ላይ ነኝ ኣደራ😂😂😂ለናንተ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ

  • @kawenilegese1613
    @kawenilegese1613 Před 24 dny

    እመ ብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት
    አድራሻዉ የት ነዉ እባካቹ ??

  • @user-bi9hz3yv9n
    @user-bi9hz3yv9n Před 28 dny

    እመቤቴ ማሪያም የተመሳቀለው ሂወቴን አስተካኪልኝ

  • @NunuAbera
    @NunuAbera Před 21 dnem +1

    ቦታው የት ነው

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 27 dny

    የትነዉ አዲሥ አበባነዉ?

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před 26 dny

    የት ነወ አካባቢወ

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před 13 dny

    የትነው። ባታው

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 28 dny

    የት ነው ያለችው እባካችሁ ንገሩኝ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Před 22 dny

    የት ሐገር ነው??

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 28 dny

    እዳውበመብርሀንይሁንባችሁ ልጀሁለቱምጆረዋይፈነዳል የትነው አድራሻሥጡኝ እባካችሁ

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před 29 dny

    Ye now botow? Chenketen fechelgn Embete🙏

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit Před 19 dny

    Botaw yet new?

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před 19 dny +1

    ስእሏን ላኩልኝ እባካቹ

    • @hanadagne2461
      @hanadagne2461 Před 16 dny

      Ezih link lay telegram channel alachew eza lay ale

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 23 dny +1

    Tsoloti kesani nuu yadadha
    obbolleeti too Minda ishi kan Ji'a Afuuri Namati ergite ishi kadani Dingil Maariyaam akkaa nuu garagartu nuuf kadhadha Riyala Kumaa 40,00
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dawitadamu5985
    @dawitadamu5985 Před 28 dny

    Amen