ስለቡና የመጨረሻ መልስ..| በአባታችን አባ ኪዳነ ማርያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2022
  • ሊቃውንትን ጠይቅ ይነግሩኽማል።

Komentáře • 235

  • @AsedeGola
    @AsedeGola Před měsícem +5

    አባታችንቃልህወትያሰማልንበረከታችሁይደርብን❤❤❤❤

  • @eyobkindie7961
    @eyobkindie7961 Před rokem +52

    ሲጀመር ከነማስረጃው አባታችን ግልፅ አድርገው አሰረዱን ሲቀጥል በአለማዊ ህይወትም ጥቅም ስሌሌው ጉዳት እንጅ 🙏🙏🙏

    • @dejenseyoum3693
      @dejenseyoum3693 Před 5 měsíci +2

      ሚያሳዝነው ብዙ ጊዜ በደንብ አድርገው አስተምረዋል ሰውን ሱሰኛ የሚያደርግ ብዙ ጊዜ ምዕምናን በከንቱ አምለኮ የሚሸወድበት ነው ስንቱ ነገር ለሆዳችን በማድላት በከንቱ ለፅድቅ እንቅፍት የሆነውን አልቸው ብለን በመቅረታችን እንሆ የሰይጣን ባሪያዎች ሆነን ቀረን።አግዚዓብሔር ልቦናችንን ይመልስልን።

    • @mengstieabera
      @mengstieabera Před 5 měsíci +1

      Aba bereketachihu yiderbn

    • @lio1Lio
      @lio1Lio Před 4 měsíci +1

      አባታችን በረከት ዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lio1Lio
      @lio1Lio Před 4 měsíci +1

      አባታችን በረከት ዎ ይደርብን ❤❤❤❤

    • @EliasAsrat-dh1eh
      @EliasAsrat-dh1eh Před 2 měsíci

      በረከትዎ ይደርብን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před měsícem +5

    😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲😢

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv Před 9 dny +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 2 dny

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት አባ እኛንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማርን ይቅር ይበለን አቤቱ ማርን !

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před rokem +17

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ትልቅ ዕድሜ ለአባታችን

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk Před měsícem +2

    ቃልይሆትያሠማልንአባታችን🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Abe-zb6dj
    @Abe-zb6dj Před 20 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርከ አባታቺን

  • @Abe-zb6dj
    @Abe-zb6dj Před 20 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎታቸው ዘመን ይባርከው

  • @TigistDerbu
    @TigistDerbu Před 3 měsíci +7

    በደስታ ተሞላ ውስጤ ላከልን እግዚብሄር ይመስገን በረከተው ይድረስ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalabebogala4320
    @kalabebogala4320 Před 15 dny +1

    😮😮😮😮😮 በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakuAsnake
    @MelakuAsnake Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv4vk4hw2l
    @user-wv4vk4hw2l Před rokem +11

    በእውነቱ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤናውን ይስጥልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před rokem +25

    በደስታ ተሞላ ውስጤ እደዚህ ትንትን አድርጎ የሚያስተምር አባት ላከልን እግዚአብሔር ይመስገን በረከተው ይድረስን አባታችን ።

  • @user-md7qq5wx4t
    @user-md7qq5wx4t Před 2 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታች በውነት ልቦናውን ይስጠን

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 Před rokem +7

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ዉዱ እና እንቁ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 Před 8 měsíci +12

    እውነተኛ አባት እንዲህ ነው እውነቱን ተናግረው ሰማዐትነትም ቢሆን የሚቀበሉ።
    የከተማው ሰባኪ ዲፕሎማት ይመስል ያሽሞነሙኑታል ሴጣንን ሴጣን ያሉ ድንቅ አባት እናመሰግናለን

  • @SelamkahsayFkadu
    @SelamkahsayFkadu Před měsícem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 Před 27 dny

    ,Abata berketot yedereben endenat atenat Abat yebezalennnn❤❤❤

  • @derejeferesenbet2669
    @derejeferesenbet2669 Před rokem +11

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @user-ms9wp6fs9b
      @user-ms9wp6fs9b Před rokem +2

      የት ገዳም ነው ያሉት መሄድ እፈልጋለሁ ከእግራቸው ስር ሆኔ መማር እፈልግ ነበር ወንድሞቼ ብትተባበሩኝ

  • @user-sd8gc2er8j
    @user-sd8gc2er8j Před 4 měsíci +1

    አሜን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeazaMeazi-ze2ib
    @MeazaMeazi-ze2ib Před 24 dny

    thank you axum ale kalu yetamerkew .

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 3 měsíci +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለ አሜን አባታችን ያፅነን🙏🙏🙏

  • @BanchDesalegn
    @BanchDesalegn Před rokem +1

    ኣባቱ ኣምላካችን ሆይ ለኣባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት

  • @HeroyEtsub
    @HeroyEtsub Před měsícem +1

    አባታችን ጤናዎትን አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem +6

    እንደኝህ አባት መምህር ያለ ያለን እኛ እድለኞች ነን።

  • @user-tp2zy6jy6n
    @user-tp2zy6jy6n Před 3 měsíci +2

    ቃለህይወት ያስማልን አባታቺን

  • @user-jm7vy5xg3m
    @user-jm7vy5xg3m Před 26 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tw2pq9gd5e
    @user-tw2pq9gd5e Před 11 měsíci +2

    እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን!

  • @Yohannestesfaye12
    @Yohannestesfaye12 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሄር ይባርክ

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Před rokem +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ፆለት ልመናቹህ
    አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-en4ty2kw6i
    @user-en4ty2kw6i Před rokem +1

    ቃል ህይዉት ያስማል አባታችን በርከታችሁ ይድርቡን ብና ሃጥያት መሆን ወንቅሽት ቅዱስ ግብርኤል የወንጌል አርበኛ አባታችን ሊቅ አእላፍ ቆምስ አባየዉሃንስ ተስፍማርያም አስተምርዋል

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 2 měsíci +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @habtamuemagnu3552
    @habtamuemagnu3552 Před rokem +3

    አባታችን እድርሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትሁ እርዱኝ ከዚህ ጉድ አውጡኝ ፀልዩልኝ

  • @tsehaytube-fd8pv
    @tsehaytube-fd8pv Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @GetasewGech-pv3xe
    @GetasewGech-pv3xe Před měsícem

    ቃላዉትን ያሥማነ አባ የድሜ ባለፀጋ ያድራግልነ

  • @Zeneb-gr8cj
    @Zeneb-gr8cj Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎትን ዘመኑን ይባርክልን ወለተ ስላሴ ብለው በጽሎት ያስቡኝ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před rokem +4

    ቡና ትልቅ ጠላት ነው አብራኚ የምትኖረው ጌደኛ ልጅ ሁና ላያቷ ቡና ታፈላ ነበር አያቷ ሲሞቱ እሷን ቡና ጠምቶኛል አፍይልኚ እያሉ የሀዘን ልብስ ለብስው በህልሜ ይታገልኛል ትላለች ባጠቃላይ ፈተናው ለደረስበት ነው የሚያውቀው አባታችን እግዚአብሄር ላከልን መልካም ክምህርት ነው በጾሎት ያስቡን ።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 2 měsíci

    አሜን ለአባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏽

  • @user-eh6ij1sg7m
    @user-eh6ij1sg7m Před měsícem

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfahunyayhirad7101
    @tesfahunyayhirad7101 Před rokem +10

    ሞገስ ቲዩብ እናመሰግናለን
    ግን እባክህ ምስሉን ከቃሉ ጋር ሁሌ እየለየህ Edit አታድርገዉ፡፡
    እንደወረደ ጫነዉ እናመሰግናለን፡፡

  • @world12384
    @world12384 Před rokem +2

    Abatachen Egzhabher yebarkote bebetu asnawot yabertawete Amen

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem +3

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před rokem +22

    ይሁሉ መፀሀፍ እያለ ለምን ሰባኪ አባቶች ብና ይጠጣል እያሉ የሚሰብኩን ? ብና ጠጪ ሰባኪ አባቶች እንድንጠጣ ይገፋፉናል

    • @yidh5226
      @yidh5226 Před rokem +6

      እና ብቻቸውን ሲኦል ይግቡ እንዴ ሰብስበው ይዘው መሄድ ነው እቅዳቸው እሳቱን ከውሀ መለየት የእኛ ነው እስከቀረበልን ድረስ ውድ ወገኔ

    • @workelove3235
      @workelove3235 Před rokem +1

      @@yidh5226 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኮ እኔ ተመስገን አልጠጣምም አልወድም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      😁😁😁😁​@@yidh5226

  • @user-rg6jq5jt4p
    @user-rg6jq5jt4p Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያቆይልን አደዉ እደጣመን ተቋረጠ አልቆነዉ😥

  • @hanalove2467
    @hanalove2467 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት በቸርነቱ ይማረን እጂ ከባድ ነው አይይይይይይይ

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏💕💕💕💕

  • @semreeshetu8646
    @semreeshetu8646 Před rokem +3

    ህሊናን ከራስ ጋ የሚያስታርቁ አባት ከእድሜ ተቀንሶ ለእርሶ ይስጥልኝ አምላኬ ግሽን ሄዶ የነበረ ስለ እሳቸው መስክሮ አይጠግብም

  • @mamiemamie5014
    @mamiemamie5014 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před rokem +3

    ቃለሒዮት ያሰማልን አባ

  • @hdhdghdgdg3486
    @hdhdghdgdg3486 Před rokem +2

    ቃለሃወት ንያሰማልን አባታችን💔💔🥰🥰🥰🥰

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +1

    እግዝአብሐር ሆይ ማረን ንቅር በለን አበታኝን ቃለሂውት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meridhilaf3216
    @meridhilaf3216 Před 11 měsíci +1

    .....እንዳይሰናከል መላእክቱን ያዛቸዋል... ቃለ ሒወት ያሰማልን።

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před měsícem

    Kalot yasamalen ne🤲🤲🤲

  • @yonnas19
    @yonnas19 Před rokem +1

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማል

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍💞💞🙏🏻🙏🏻

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፡፡ በርቱልን

  • @amhazegeye1116
    @amhazegeye1116 Před rokem +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ያኑርልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před rokem +2

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @desalewedaynew6015
    @desalewedaynew6015 Před rokem +2

    ወንዲም እግዚያብሔር ይስጥልን በእዉነት እምነግርህ ለብዙ ሠዉ መዳን ልትሆን ነዉ ግንሙሉዉን ቢሆንልደስይለኛል

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před rokem +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lt8vw7hy2o
    @user-lt8vw7hy2o Před 2 měsíci

    እኒህ አባት ቡእውነት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድሉወት እውነቷነው የሚናገሩት❤የከተሜዎችማ ራሳቸውም ይጠጣሉ እኛንም ጉፋፍተው ከተውን ቁጭ አሉ ይጣጣል እያሉ😢ግን ማወቅ የፋለጋችሁ መጽሐፋ ፅዮንና ዜና ስላሴላይ አለላችሁ

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu Před měsícem

    ቃለሕወትያሠማልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v Před 2 měsíci

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @tbebze-ethiopia1369
    @tbebze-ethiopia1369 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህሬ

  • @user-nq5bt5zs1o
    @user-nq5bt5zs1o Před 6 měsíci

    አባዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠልን 🙏🙏🙏

  • @seifeteshome6176
    @seifeteshome6176 Před měsícem

    Abatachin kale hiwot yasemaln

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Alamnesh-cd1be
    @Alamnesh-cd1be Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mohammed-in7rd
    @Mohammed-in7rd Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AsedeGola
    @AsedeGola Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-et7hm4lp9t
    @user-et7hm4lp9t Před 2 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisayAlemayehu-yr5jn
    @SisayAlemayehu-yr5jn Před měsícem

    እግዝያብሔር የመሰገን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @AshaFerez
    @AshaFerez Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @amaremaschalu3085
    @amaremaschalu3085 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሠማሉን አባታቺን

    • @woyneshetameha4593
      @woyneshetameha4593 Před rokem

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግልዎትወን ይባርክልን አሜን

  • @senayetzeethiopiatube8632

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን ማስተዋሉን ያድለን በእውነት 😥

  • @astertakele7401
    @astertakele7401 Před rokem +1

    Kale Hiwot yasemalen abatachin erjim edmie ke mulu tena yadelelen

  • @simeman8028
    @simeman8028 Před rokem

    Berketachihu yederesen aba

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 Před 3 měsíci

    ❤❤❤ቃለህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን ❤❤❤

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Před 2 měsíci

    Kalywet.yasemaln.abatachn.edemena.zeman.yebarkot.bona.ayseflegm

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem

    ቃልህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @Kindukindaya
    @Kindukindaya Před 5 měsíci

    kale heywete yasemalene🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 2 měsíci

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd Před 11 měsíci

    የአባገብረኪዳንንሰልክእባካችሁ

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @SelamkahsayFkadu
    @SelamkahsayFkadu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cs1rk7pt2y
    @user-cs1rk7pt2y Před 2 měsíci

    Kal hiwet yemalin

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 Před rokem

    ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @WesenBirara
    @WesenBirara Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Před rokem

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን።ብና ይጠጣል ተባለ ጫት ይቃማልት ነው ሲጋራ ሊጨስ ነው።ለምን ቢሉ ካላመለካቹ ብሉ ማለት ነዋ።ብቻ ልቦና ይስጠን በርቱ አባታችን

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 Před rokem +1

    ለቃሂወት ያሰማልን አባትቸን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před rokem +1

    Amen amen amen

  • @ezramekonnen288
    @ezramekonnen288 Před rokem

    kale hiwot yasemalen abatachen fetari eregeme edme yistuat

  • @user-uz3om9bj3f
    @user-uz3om9bj3f Před 3 měsíci

    Aba kalehwet yasemaln

  • @user-ig4ei3ge6p
    @user-ig4ei3ge6p Před 2 měsíci

    Abatachen kalhewet yasemalen

  • @searklemhilae8925
    @searklemhilae8925 Před 6 měsíci

    በረከታቸው ይደርብን