ጌታ ውሀን ወደ ወይን የቀየረበት ሰርግ ቤት ሄድኩ | ቃና ዘገሊላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: abelbirhanu
    ✭ Facebook page: abelbirhanu21/
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
    ✭ Twitter: abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • Zábava

Komentáře • 423

  • @tigi886
    @tigi886 Před 22 dny +83

    ጌታ ኢየሱስ ልክ ይህንን ዉሀ ወደ ወይን ጠጅ እንደቀየርከዉ ባንተ ለምናምንብህ ክርስቲያኖች ሁሉ ከፊታችን ባለዉ ዘመናችን ላይ መዐዛችንን ቀይርልን🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 22 dny +150

    ቃና ዘገሊላ ቃና ዘገሊላ በዛ በሰርግ ቤት ተገኝተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋራ ተገኝተሀል ጌታ ከእናትህ ጋራ❤ አቤት መባረክ መታደል አምላኬ መድኃኔዓለም የኔ ቤዛ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ላንተ ይሁን ክብር ለእናትህ ለእማምዬ ወላዲተ አምላክ ይሁን አሜን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 22 dny +81

    መታደል ነው አንተ እራሱ በቦታው ላይ መገኘትክ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @user-qx1ct7pw9o
    @user-qx1ct7pw9o Před 22 dny +49

    ጌታ ሆይ የቃናውን ውኃ ወደ ወይን የቀየርከው የኛንም ህይወታችንን ለውጥልን ❤❤ አቤልየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤

  • @tsion797
    @tsion797 Před 22 dny +50

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ካደረከው ታምር በላይ ያደረክልን ይበልጣል ስለኛ ሀጥያት ስለኛ በደል እራስህን አሳልፈህ ሰተህ ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ሚያስደንቅ ብርሀን ስላመጣሀን የዘላለም ህይወትን ስለሰጠሀን አመሰግንሀለው ኢየሱስ ጌታ ነው መንገድ ነው ህይወት ነው አዳኝ ነው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ

  • @vikerich8346
    @vikerich8346 Před 22 dny +26

    ታድለክ በአንተ ቀናው መንፈሳዊ ቅናት ነው እግዚአብሔር ይጨምርልክ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 22 dny +1

      በጣም ያሰቀናል እግዛብሂር ያሰብከውን ያሳካልክ በጣም ምርጥ ነው አቀራርብክ❤❤ እግዛብሄር ይመሰገን ህይወታችንንም በታአምሩ ይቀይርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 22 dny +50

    ጣእም አልባ ቀለም አልባ የነበረውን ውሃ መልክ ያለው ጣፋጭ ጣእም ያለው ወይን አድርጎ እንደለወጠው በህይወታቹ ጣእምና ትርጉም ያጣቹ ወደ እውነተኛው አምላክ ክርስቶስና ወደ ህያው ቃሉ ተመለሱ ህይወታችሁን በድንቅ ይለውጠዋል ።

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 22 dny +9

      በጌታ ስም የመጣዉ አዲሱ የአዉሬ መንፈስ ከኛ ይራቅ። እኛ የምናመልከዉ ጌታ በቅዱሳን መላእክቶች የተከበበዉን የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለሆነ መናፍቃን ያለ ቦታችሁ ገብታችሁ አትበጥርቁ። ዉጡ ከዚህ ጌታ ይገስፃችሁ።

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 22 dny +1

      @@Amanuel-sq3hz የሉተርን ገድል ማለትህ ነዉ??? ታዲያ እዚህ ለምን ገባህ?? ዉጣ ከዚህ ጌታ ይገስፅህ!!!

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ Před 22 dny

      ​​​​​@@Amanuel-sq3hzይቅርታ.ገድላቶች.የሚባሉት.መለአኮች.እና.ድግልማርያም.ናቸዉ.😅🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸🫸ጅልጅልልልሎሎሎሎሎሎች

    • @addiskuskume2454
      @addiskuskume2454 Před 21 dnem

      Amen 🙏

  • @zenuzenu9134
    @zenuzenu9134 Před 22 dny +32

    ቃና ዘገሊላ በእኛ በኦርቶዶክሳዊያን ዘንድ በጣም የሚታወቅና የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የታየበት ነው

  • @mulufentaye3029
    @mulufentaye3029 Před 21 dnem +12

    ወይ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 22 dny +22

    አቤላ ታድለህ አንተን ባርገኝ እላለሁ በርከቱ ለኛም ይድርስን ❤❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 22 dny +12

    የእኛ እንቁ አቤልየ እግዚአብሔር አምላክ መጀመሪህን ሳይሆን መጨረሻህንም ያሳምርልህ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @FekdeMienuta
    @FekdeMienuta Před 21 dnem +10

    አምላኬ እና ጌታዪ ወሃውን ወደ ወይን የቀየርክ አምላክ እባክህ የኔንም ህይወት ቀይረው

  • @ZewudituZnabie
    @ZewudituZnabie Před 20 dny +3

    እመቤታችን ሆይ ጌታችን መራራው ህይወታችንን እንደ ቃና ዘገሊላ ወይን ያጣፍጥልን ዘንድ ለምኝልን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 22 dny +7

    አቤላ እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት እንዴት በመንፈስ ያድሳል ጌታ ሆይ በግርማ መንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን

    • @samid7363
      @samid7363 Před 19 dny

      @@user-ps3zr2qr2p አሜን አሜን አሜን

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Před 3 dny +1

    ታድለህ በህይዎት ጌታን ማየት ይሁንልህ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 21 dnem +3

    አቤት መታደል ዋንድማቺን እናመሰግናለን ክብር ትስጥልኝ ኡፍፍፍ ማቼ ይሁን እኔም ላዝ ክብር ቦታ የምባቃ 😭😭😭😭

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Před 22 dny +4

    ታድለህ አቤል ቦታው ኤደክ ለኛም በረከት ይድረሰን 👐ቸሩ መድአኒሀለም የአለሙ ቤዛ የአለሙ ንጉስ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን👐

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 Před 22 dny +6

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 21 dnem +4

    አረ አንተ ልጅ ምን ብዬ ልመረቅህ ታድለህ በረከትህ ይደረብን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ በመፃፍ ቅዱስ የተነገረውን ቦታ እያሳየህን ነው ተባረክ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před 22 dny +5

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ዘወትር እየደከምክ ይሄን የመሰለ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያ ተዓምር የተፈፀመበትን ቦታ ሣንሄድ አንተ ስላሣየኸን የድንግል ልጅ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ተባረክ፣ተባረክ፣ተባረክ፡፡

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በመን ታደላቸሁት እኛንም ለዚህ ያብቃን 😢❤❤❤❤ ❤❤

  • @user-jq6rl5mw8p
    @user-jq6rl5mw8p Před 4 dny

    ሰላም ወድማችን ታድለህ እኮ ነው በውነቱ ይሄን ቦታ ማየት በራሱ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @betelhemmasresha-my8bw

    እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አፍህ ላይ ሲያምርህ ንገረራቸወው ለረሷት

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před 22 dny +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜ አቤሎ ለናፈቅን እየሩሳሌምን በደንብ አስጎበኘኸን

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 Před 22 dny +4

    እግዚአብሔር ምን ያህል ቢወድህና አንተስ ምን ያህል ብታመሰግነው ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃህ?

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před 3 dny

    ጌታዬ መደሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለክብር ሳታበቃኝ ወዳንተ እንዳትጠራኝ በወላዲተ አምላክ ጌታ ሆይ ስንቅ የለኝም ስንቄን ሳላዘጋጅ እንዳትጠራኝ😢😢

  • @Habtam837
    @Habtam837 Před 22 dny +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤሎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 22 dny +2

    ለሚያምን ሁሉም ይደረግለታል❤❤❤❤ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @hewangudina7425
    @hewangudina7425 Před 9 dny

    ጌታ ሆይ የቃናውን ውኃ ወደ ወይን የያርቀው በምድራች ኢትዮጵያ የታወጀብን ሞት በደስታ ቀይርልን የኔ ጌታ 🥺🥺🙏🙏🙏🙏

  • @naodtube2
    @naodtube2 Před 22 dny +24

    ቃና ዘገሊላ በዚያ በሰርግ ቤት ተገኝተሀልና ከእናትህ ጋራ
    በእድምተኞች መሀል ተአምር ልትሰራ
    ለተጨነቁትም ልትሽር መከራ
    የእናትህ ምልጃ በግልፅ የታየበት
    ልመናዋን ሰምተህ ታምር ያረክበት
    ትምህርት ሆኖናል እስከ ዛሬ ድረስ
    እያልን እንዘምር እየሱስ እየሱስ
    በቃና ዘገሊላ (2*)ክብካብ ኮነ(2*)
    ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ስላደረገልን እና ሰለሚያደርግልና ነገር ሁሉ ምስጋና ይግባው አሜን❤❤❤❤

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před 18 dny +1

    የድንግል ማሪያም ❤ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ባለውልድ ክርስቶስ🙏ክብር ምስጋና ይገባሀል አባታችን ፍጣሪያችን አምላካችን የናታችን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም❤ ልጅ አንተን ይዘን ሁሉም ሙሉ ነው አሜን🙏❤❤❤

  • @lidgeli7398
    @lidgeli7398 Před 21 dnem +1

    አሜን እርሱን ጠርቶ ማን አፈረ የኛ ጌታ የኛ ደራሽ...❤❤❤

  • @Tomno319
    @Tomno319 Před 22 dny +16

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

    • @meherat938
      @meherat938 Před 22 dny +18

      የጌቶችም ጌታነው:: የነገስታትም ንጉሥ ነው:: በሥጋ የመጣ የተባረከ የዘለአለምም. አምላክ ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ:: አምላክነቱንም መስክሩለት::

    • @Tomno319
      @Tomno319 Před 22 dny +3

      @@meherat938 እኔ መች አይደለም አልኩኝ ኢየሱስ ጌታ አምላክ መድሀኒት ነው🥰🥰🥰

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 22 dny +5

      መናፍቅ ዉጣ ከዚ ጌታ ይገስፅህ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 22 dny +3

      እየሱሰ ጌታነ የጌቶች ጌታ ነው የሰማዬ ጌታ የምድሩ ባለቤት መድሃንያለም የሰራዊት አምላክ መድሃንያ አለም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tomno319
      @Tomno319 Před 22 dny +3

      @@user-um6cm8er6k መናፍቅ የኢየሱስ ስም ሲጠራ የሚበሳጭ ሰው ነው😁 ዓለም ትስማ📢ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው 😊

  • @naodtube2
    @naodtube2 Před 22 dny +8

    አቤላ በጣም ምርጥ ስራ ነው።መቼ ነው ወደ ግብፅ ገዳማት እና ፒራሚዶች ሂደህ የምትሰራው 😊❤

    • @zainabyzz
      @zainabyzz Před 22 dny +3

      ወላሂ እኔ እራሱ እፅፍለታለሁ እያልኩ ተቀደምኩ አው ሂደህ የፌራኦንን አፅም አሳየን

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Před 12 dny

    በውነት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @berhanu100
    @berhanu100 Před 14 dny

    ጌታ ራሱ በአካል እንደገና ይመጣል።ቦታው ድንቅ ነው።

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 Před 15 dny

    እየሱስ ክርስቶስ የእናቴ የእመቤቴ የድገል ማርያም ልጅ ሂወቴን ሁሌም ሙሉ አርግልኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n Před 22 dny +2

    ተባረክ የኔ ጀግና 🎉ክፉ አይንካዉ🎉❤

  • @RuthShimels
    @RuthShimels Před 11 dny

    ታድለህ እግዚአብሔር ይስጥህ ስላስጎበኘኸን

  • @yazachewalebachew9577
    @yazachewalebachew9577 Před 11 dny

    Best lesson thank you God blessed you

  • @SolomonLulie
    @SolomonLulie Před 5 dny

    ተባረክ ደግመህ ደጋግመህ ስራልን

  • @zinashayalew7423
    @zinashayalew7423 Před 20 dny +1

    ውይ እንደው እንዴት ታድለሃል ተመስገን መታደል ነው 😮😮😮😮

  • @user-sk5sg9iv6f
    @user-sk5sg9iv6f Před 22 dny +4

    ጥሩ ነው ።ግንኮ ብዙ እውነተኛ ተኣምራትን የምተገኛው ምንም ካልተበረዘው ቁርኣን ነው።

    • @dawittesfaye4033
      @dawittesfaye4033 Před 21 dnem

      Maneh 7 kefel zamen yamte 1 kefel zamen seltefker neger lengr Dan neh

    • @Baby-ee6ww
      @Baby-ee6ww Před 16 dny

      ማርያምን ተው በቃ ይደብራል ተበርዟል አልተበረዘም ለኛ ተውልን የናንተ አልተበረዘም እንኳን ደስ አላችሁ የኛ ከተበረዘ የተበረዘው ማንነታችንን ይዘን ትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ ድረስ ዝም በሉ

    • @yordanosyordanos1356
      @yordanosyordanos1356 Před 15 dny

      😂😂 teamir alew Quran 😅😅😅

  • @user-yp6nn6qp6w
    @user-yp6nn6qp6w Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመሠገን ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Před 22 dny +1

    ሰላም ላንተ ይሁን አቤል ታድለህ መንፈሳዊ ቦታ ከእየሩሰ አሌም ጀምረህ መታደል ነው❤❤❤❤

  • @mahderwaregye658
    @mahderwaregye658 Před 21 dnem +2

    እውነት ነው እሱ ካለ ሁሉ ሙሉ ነው በኸይወቴ አይቼዋለው። እ/ር ይመስገን።

  • @user-mi9ex5xc2r
    @user-mi9ex5xc2r Před dnem

    የኛንም ሕይወት ውሀየሆነውን ሂወታችንን ቸሩ እግዚአብሔር ይቀይርልን ታድለክ እድሜህን ያርዝመው በአካል ያየሁትነው እንጂ በቪዶ ያየሁት አልመሰለኝም የመንፈስ እረፍት ነው የሚሰማሲያዩት❤❤❤❤

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 22 dny +1

    እንዴት ደስ ይላል አበሎ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 Před 21 dnem

    አሜን አቤል የገለፅክበት ሁኔታ ደስ ይላል ተባረክ

  • @user-xn1xe6ol8i
    @user-xn1xe6ol8i Před 17 dny +1

    አላህ ቀጥተኛውን ምግዲ ዪምራን

    • @mgjkkygxxcbnmm
      @mgjkkygxxcbnmm Před 10 dny

      @@user-xn1xe6ol8i Alaa mibale neger yelhem wudee, be Eysuse keratose emegni zelalemawi hewot endetagegni.

  • @MulukenBayu
    @MulukenBayu Před 16 dny

    Really egziabher yesetelene antenem yeberetahe kiduse egziabher

  • @Befike_React
    @Befike_React Před 22 dny +4

    ❤ሰዎች አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤❤❤

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 Před 17 dny

    Yene nigus eyesus Simu yekber 🙏🙏🙏 Abelo geta abzito yebarkh

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 21 dnem

    አቤሎ ቅን እና መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ሙሉ ጤና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ ።

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 Před 22 dny +2

    ክብር ለጌታ❤❤❤

  • @HenokAsfaw-uz8pm
    @HenokAsfaw-uz8pm Před 20 dny

    እግዚአብሔርም ይባረክህ እናመሰግናለን

  • @Yaredbeyene-ux9st
    @Yaredbeyene-ux9st Před 13 dny

    ምን አይነት እድለኛ ሰው ነክ ግን ፈጣሪ የባረከክ

  • @zabishayele
    @zabishayele Před 22 dny

    ታድለህ ♥️ቤቱን ስትረግጥ እግዚአብሔር ይረገጣትን መሬ ት ♥️♥️♥️

  • @alemtsehayoda2368
    @alemtsehayoda2368 Před 22 dny +1

    ተባረክ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ

  • @yeagereleje19
    @yeagereleje19 Před 21 dnem +1

    Amazing!❤❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ቦታውን ማየት በራሱ ❤❤❤ እናመስገናልን አቤላ

  • @laveleable
    @laveleable Před 21 dnem

    Wow ✝️🙏you are blessed 😇 thank you for sharing 🙏✝️😇

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 21 dnem +1

    ታድለህ❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን በረከትህ ይደረሰን መታደልነዉ የሄን የተቅደሰቦታ መርገጥ ለእኛም በአይናችን ስለአስጎኝህን እናመሰግናለን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Před 21 dnem

    ኡፍፍ ክብር ለክርስቶስ ይሁን ፀዳ ያለ በምንም የማይታማ አምላክ ነው ጌታችንን መዲሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Před 14 dny

    Abela wendme enamesegnalen egziyabher yakbirlin

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se Před dnem

    ታድለህ ፈጣሪ ያቆይህ😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 22 dny +1

    Thank you. Abel

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d Před 20 dny

    ታድልህ ሁሉንም ቦታ ትኅበኛልህ❤❤❤❤
    ብርከቱ ይድርስን

  • @user-em7cp7xw1g
    @user-em7cp7xw1g Před 22 dny +2

    ወይኔ ታድለህ❤❤😢

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 22 dny +2

    ቃና ዘገሊላ በዛ በሰርግ ቤት ከእናትህ ጋር ሁነህ በተገኘህበት አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ♥️♥️♥️

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 19 dny

    አቤል ታድለህ አንተም ተገኘህ ❤❤❤❤❤❤ቃና ዘገሊላ ❤❤❤❤

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy Před 22 dny +3

    ሰላም ያለው Video ምናገኘው አንተ ጋ ብቻ ነው በርታ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 21 dnem

    ሰላሳየኸን እግዛብሄር ይመሰገን

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Před 22 dny +1

    Thank you Abelo!

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Před 22 dny +2

    ታድለክ እመብረሀን ትከተልክ ወድሜ❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 22 dny +4

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ግብፅ ሔደህ ሲናን የምታሳየን መቼ ነው

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይስጥህ ስላሳይህን አናመሰግናለን❤😍😍😍😍😍😍እግዚአብሔር ያክብርህ 😍😍😍

  • @user-yq4tu2gf5o
    @user-yq4tu2gf5o Před 22 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st Před 22 dny

    ታድለህ ወንድሜ እኛም እዳንተ በረከቱ እንድንካፈል ፈጣሪ ይርዳን🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 21 dnem

    ተባረክ እግዚአብሔር አብ አብዝዝቶ ይባርክህ

  • @FevenZerihun-ey9yv
    @FevenZerihun-ey9yv Před 22 dny +1

    አግዚአብሔር የባርክህኢየሱሰየመጣልአሜንማርናታ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 19 dny

    ስላስጎበኘህን ቃና ዘገሊላን እናመሰግናለን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 20 dny

    እግዚአብሔር እስካለ ድረስ ጠርቼው አላፍርም ሀገሬን ይባርክ❤

  • @hshhssbhs4429
    @hshhssbhs4429 Před 21 dnem

    Hi , I always see ur channel u did a great job keep it up . and u lucky to see that’s area please pray F or me .

  • @user-tl1ib7mc8p
    @user-tl1ib7mc8p Před 15 dny

    Abet memeret endet Des yilal amlake hoy kana zegelilan ayat zend fekadh yihun❤❤❤❤

  • @sara.tmariam1527
    @sara.tmariam1527 Před 21 dnem

    Ya dengel Mariam lije tebareke

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 Před 22 dny

    🙏 🙏 🙏 🙏
    be heyewate laye mulaleghe Geta Hoye
    Haleluya

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 22 dny +1

    ❤ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Před 22 dny +1

    እናመሰግናለን አቤል እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 22 dny +1

    እናመሰግናለን ::🙏🙏🙏

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 20 dny +1

    የሱስ ጥሪውን ወደደ ቃና ዘገሊላ ወረደ ሰርጉን ጣፋጭ አደረገ በታምራቱ ለወጠ እያልን እንዘምር ነበር በአይኔ ይሄንን ስፍራ ባየው እዴት ደስይለኛል ደሞ አይቀርም አቤ ፈጣሪ ይባርክ

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 Před 19 dny

    Egiziabher Yebarkhi Abel Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-pr5om9pi7e
    @user-pr5om9pi7e Před 22 dny +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ ❤ በዚህ ቀጥል ❤❤

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 Před 20 dny

    ይሄን ተአምራዊ ስፍራ ማየት መታደል ነዉ ❤️

  • @amareeyasie7458
    @amareeyasie7458 Před 22 dny +2

    አቤላዬ እግዚአብሔር ይባረክህ 🤌🤌🤌🤌🤌🤌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tinsuboss
    @tinsuboss Před 22 dny +1

    ታድለህ 🥰እግዚአብሔር ይባረክህ 🥰

  • @user-iu4ix6eu8l
    @user-iu4ix6eu8l Před 21 dnem

    አቤላ ታድለክ እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ🙏❤

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 Před 22 dny +1

    God bless you bro 🙏