አቡነ ሐራ ድንግል የተደረገ ድንቅ ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2024
  • ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
    / @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Komentáře • 31

  • @RahielG
    @RahielG Před 2 měsíci +3

    አልልልልልልል 🙏🙏 አቡነ ሃራ ድንገል አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeworkseyoum5943
    @kelemeworkseyoum5943 Před 29 dny

    በረከታቸው ረድኤታቸው ምህረት ምልጃቸው በእኔና በቤተሰቤ ይሁን አሜን

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před 22 dny

    እሰይ እኔም አቡነ ሀራ ድንግል የኔንም እንቆቅልሽ ተፈቶ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před měsícem

    አሜን! የአቡነ ሀራ ፈጣሪ አምላክ ስሙ ይተመሰገነ ይሁን! እልልልልልልልልልልል

  • @user-iv1vm4pz3w
    @user-iv1vm4pz3w Před 4 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል እናተን የሰማ እኛንም አባቴ አብነ ሀራ ድንግል ይሰሙን

  • @KidistHailu-tp4rq
    @KidistHailu-tp4rq Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜንንንንን❤

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p Před 2 měsíci +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አባታችን አብን ሀራ ድንግል የሚሳናቸው ነገር የለም በምልጃቸው ለእኔም ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 Před 3 měsíci +2

    አቡነ ሀራ አባታ😍😍😍😍😍

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem

    አሜን እኔም ዛሬ እምነታቸው ደረሰኝ ለመመሥከር ያብቃሽ በሉኝ እጎሬን ከታመምኩ 5ወሬ ከስራ አስቀረኝ

  • @sintayo155
    @sintayo155 Před dnem

    Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @alemsora529
    @alemsora529 Před měsícem

    እኔም አባቴ እየቀባዉ ነዉ በጸሎታችሁ አስቡልኝ

  • @happyhappy-con
    @happyhappy-con Před 3 měsíci

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ሆይ የቅዱሳን አምላክ ስምህን ይክበር ይመስገን እኔም እናቴን ከካንሰር ድና ለመመስከር ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @RahielG
    @RahielG Před 2 měsíci

    አሜንንን

  • @AynalemNiguse-ve5di

    Abun hara dengel inenem kalehubet cenqet gelagelugn

  • @user-lc5vb8pl9z
    @user-lc5vb8pl9z Před měsícem +1

    በስመአብወወልድወመንፈስቅዱስአሀዱአምላክአሜን።እግዚአብሔርይመስገንያባቶቻችንአምላክ።ቦታውንበትክክልቢነገረን በምልክት ጣፎተሻግሮነው ወይስየትአካባቢ።ወይምስልክቢቀመጥልንአመሠግንአለሁ

  • @SifanDegefa
    @SifanDegefa Před měsícem

    Elilililll

  • @ajmaraajmara5125
    @ajmaraajmara5125 Před 4 měsíci

    ክብሪና ምስጋና ዩኩን ንእግዚኣቢሄር

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል....❤❤❤

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo Před 4 měsíci +1

    Enaten yesema abune hara dingil egnanm yismun❤❤❤

  • @ajmaraajmara5125
    @ajmaraajmara5125 Před 4 měsíci

    እልልልልልል

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ፃድቁ አቡነ ሐራ ድንግል ለእናተ የደረሱ ለኛም ለስደተኞች ይድረሱልን ልጆቼንም ማሩልኝ ፈውሱልኝ አባቴ

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg Před 4 měsíci +1

    እርእድራሽውየትነውመሄድእፈልጋለሁንገሩኝ

    • @user-ud9kz6ln2u
      @user-ud9kz6ln2u Před 3 měsíci +1

      አያት ጣፎ ገብሬል ወርዳችው ባጃጅ አለ አቡነሀራ እሚል ታምረኛ ናቸው ኑ ተፈወሱ

  • @user-tu1op4wp6i
    @user-tu1op4wp6i Před 4 měsíci

    አድራሻው

  • @user-tu1op4wp6i
    @user-tu1op4wp6i Před 4 měsíci

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @danielbalcha849
    @danielbalcha849 Před 2 měsíci

    Botaw

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci

    አድራሻውን ንገሩን

    • @user-ud9kz6ln2u
      @user-ud9kz6ln2u Před 3 měsíci

      አያት ጣፎ ገብሬል ወርዳችው ባጃጅ አለ አቡነ ሀራ ያደርሳችኋል