ክፍል 2 የአቡነ ሐራ ድንቅ ምስክርነት የካንሰሩ ስፔሻሌስት አባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024

Komentáře • 14

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl

    አብነ ሐራ ደንግል እኔ በሰደትነኝ ማሩኝ ኩላሊቴ ያመኛል😭😭😭😭😭ወለተ ኢየሱሰ ብላችሁ አሰቡኝ

  • @user-bm2wp7vk7l
    @user-bm2wp7vk7l Před 11 dny +3

    Yemesegenew

  • @SmsmS-hc1nr
    @SmsmS-hc1nr Před 4 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 11 dny +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Před 8 dny +2

    አባቴ አቡነ ሐራ መልስ ስጡኝ እና መጥቼ ለምስክነት ያብቃኝ በጭንቁስ ነኝ 😢😢

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 Před 9 dny +5

    በረከታቸው ይደርብን ቦታው የት ነው

  • @user-qx5st1jn1h
    @user-qx5st1jn1h Před 19 dny +4

    አባቴ አንድ ጊዜ ብቻ ይስሙኝና ደጀዎት በር ላይ መጥቼ አልቅሼ አመሰግናለሁ ብዬ ብቻ ልመለስ ሌላ ምንም አልለዎትም የኔ በሽታ ካንሰር ሌላም አይደለም የኔ በሽታ ግለ ወሲብ ነው የኔ ትልቁ በሽታዬ ይሄ ነው ምን ላርግ ግራ ገባኝ አባቴ የእርሰዎን ተአምር እየሰማሁ ነው የፃፍኩት እባከዎትን አንድ ጊዜ ብቻ ይስሙኝ

    • @Tezekerene_media
      @Tezekerene_media  Před 18 dny

      ደጃቸሁ ሄጂ እና ለምኛቸው እግዚአብሔርም ይርዳሽ

    • @user-qx5st1jn1h
      @user-qx5st1jn1h Před 18 dny +1

      @@Tezekerene_media አመሰግናለሁ ግን የመጨረሻ ተስፋ ቆረጥኩኝ አቃተኝ በየቀኑ ተስፋዬ መነመነ እነዚህን የማሳሰሉ ቅዱሳን ባሉበት አገር አሁን ስደተኛ ነኝ

    • @Tezekerene_media
      @Tezekerene_media  Před dnem

      ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ሀገረ ኢትዮጵያ መተሽ ደጃቸውን ነይ በረከት ታገኛለሽ ለእንባ እና ልመና ጠይቂያቸው
      ልጆጁን ለአውሬ አሳልፎ አይሰጥም

  • @Tezekerene_media
    @Tezekerene_media  Před dnem

    አዲስ አበባ አያት ጧፎ ገብርኤል በ10ብር ባጃጅ
    ወይም
    በትውልድ ይዳን የጉዞ ማኅበር ዘውትር እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ወደ አቡነ ሐራ ድንግል መጓዝ የምትፈልጉ 0912696164

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před 6 dny +1

    አብነ ሀራ ገዳም የት ነው ሚገኝው።