bermel Georgis በፀበሉ ዙርያ መነጋገሪያ ከሆኑ ጥያቄዎች ከቦታው አገልጋይ ጋር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Komentáře • 250

  • @tsedallove
    @tsedallove Před měsícem +56

    እኔስ ጉጉቴም ተስፋየም የቤታችን ቆጠሮ በበርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል እንደሚፈታ ነው ሙሉ በሙሉ አምኘ ቁጭ ያልኩ ጊዜውን እየጠበኩ❤❤❤❤
    በፅሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-zm3tw9co9w
      @user-zm3tw9co9w Před měsícem +2

      fetari yerdash meche new guzo yalew

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem +1

      እኔም 🥹

    • @user-rn1uy3ed9s
      @user-rn1uy3ed9s Před měsícem +1

      እኔም እየጠበኩ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

    • @dagmawityared7293
      @dagmawityared7293 Před měsícem +1

      እኔም ጽጌ ሀና ብላቹ አስቡኝ በህልሜም እያየው ነው ብዙ ነገር

    • @azebtsege6437
      @azebtsege6437 Před měsícem

      እኔም

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Před měsícem +59

    እኔ የ4 ወር ነብሰጡር ነበርኩ ወደ በርሜል ጋዎርጊስ ስሄድ እና በጣም ታምሜ ነበር ተናግሬ የማልጨርሰው ነገር ነው የተደረገልኝ እኔም ብዙ ነገር አይቻለው የእውነት ሁሉም ተራው ደርሶ ቢሄድ ብዬ ነው የምመሰክረው ሰማዕቱ ድጋሜ ለደጁ ያብቃኝ እና እባካችሁ
    ብትችሉ ስለቦታው በዚህ ልክ ባትዳፈሩ ባይ ነኝ በዚህ ልክ የምትዳፈሩ ሰዎች ይቅር ይበላቹ ልቦና ይስጣቹ

    • @user-ko2nu3pw1n
      @user-ko2nu3pw1n Před měsícem +1

      ነብሰ ጥሩ ሆነሽ መጠመቅ ይቻላል መልሽልኝ እባክሽ

    • @user-cf5vb8hc1p
      @user-cf5vb8hc1p Před měsícem

      እልልልልል የተደረገለት ሲመስክሩ እንዴት ደስ ላል

    • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
      @egziabiheryetemesegeneyhun5691 Před měsícem +3

      ​@@user-ko2nu3pw1n awo bedenb yichalal,ke htsanu gar abrot menfes endayweled yredawal!

    • @Tile-rp4jz
      @Tile-rp4jz Před měsícem

      እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @semret8073
      @semret8073 Před měsícem

      ​@@user-ko2nu3pw1nአዎ ይቻላል እንደውም ለአንቺም ለፅንሱ ጥሩ ነው ነፍሰጡር እናቶች እባካችሁ ተጠመቁ የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳን በየቀኑ ፀልዩ ተሳሉ ነፍሰጡር ሴቶች ከፀበል እንዳትለዪ 🤲🙏

  • @tesfazgihaile
    @tesfazgihaile Před měsícem +26

    ይሄ ልጅ ጥሩ ልጅ ነው ፡፡ በትህትና ሲያስተናግደን ነበር ፡፡ ለኛም የበረከት ስራ እንዲሆንልን የባንክ አካውንቱን ብታስቀምጡ ጥሩ ነው ፡፡

  • @freshgashe6841
    @freshgashe6841 Před měsícem +21

    ዝም በሏቸዉ እኛ ድነናል ወደፊትም ለመሄድ ዝግጁ ነኝ እስኪጀመር ቸኩለናል

  • @hiwetbedlu9944
    @hiwetbedlu9944 Před měsícem +16

    የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 Před měsícem +12

    ላስከፉንም አባት ልቦና ይስጣቸው በእውነቱ ስደት ላይ ሆኜ ጠዋት ማታ የአልሻዳይን ሚዲያ በመከታተል ተስፋ ነበረኝ አለኝም ተስፈኛዋ እህታችሁ ከዳላስ ቴክሳስ አሜሪካ መጥቼ ከአለብኝ እስር በሙሉ እንደምፈታ አውቃለሁ ለዛም የእመቤቴ አማላጅነት የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን ስደት ላይ ላለን በሙሉ አሜን

  • @YenshaMerkeb
    @YenshaMerkeb Před měsícem +16

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማስተዋል ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Před měsícem +9

    የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የቤተሰቤን ቆጠሮ ፍታልኝ ለደጅህ አብቃን🙏

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před měsícem +4

    ወንድሞች አገልጋዮች አይዞን ሁላችሁ ማለት ነው እናንተ እየሰራችሁ ያላችሁ እኔ እንጃ በጣም ከባድ ነው።መልስ መስጠትም አያስፈልግም ራሱ ሰማዕቱ ይመልስላቸው እነሱ ሰብከው መመለስ ያልቻሉትን ምእመን ነው እግዚአብሔር በሰማዕቱ ስም እያስተማረን እየመለሰን ያለው እንዳውም ማፈር ነው ያለባቸው ።ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እስከሚጀመር ናፍቆኛል ድጋሚ ለመሄድ ሰማዕቱ አባቴ ሐገራችን ሰላም አርግልን።

  • @merd24
    @merd24 Před měsícem +11

    እግዚአብሔር በቃል ብቻ የሚታመን ሳይሆን ለሚያምኑት ሁሉ በተግባርም የሚገለጥ አምላክ ነው። የቅዱስ ጊዎርጊስም ፀበል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በተግባር የተገለጠበት ነው። ማንም ምንም ስላለ እውነት አይደበቅም።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      አይ ወተንም መመስከር አፋቸዉን ማዘጋት አለብን ይህን ብናደርግ እነሱንም ተናጋሪዎችንም ነዉ ከጥፋት የምንመልሰዉ መንፈስቅዱስን የተሳደበ ሀጥያቱ አይሰረይለትምና

  • @user-yp3ss6sq7v
    @user-yp3ss6sq7v Před měsícem +21

    አላዬ ወንድሜና ወንድሞቼ አትጨነቁ በብስጭት እዳትናገሩ የእናንተን በረከት ሊነጥቁ ስለሆነ እርሱ ፈጣሪና የፈጣሪ ባለሟል መልስ ይሰጣል። ከቻሉ ሚዲያው መጥተው ይቅረቡና ይከራከሩ የቦታውን ክብር በሱባኤ ይጠይቁ ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +4

      ወይ ሱባኤ ሰይጣን ሱባኤ ይገባል? አዉቀዉ እኮ ነዉ በዛዉም ከማን ወገን እንደሆኑ እያሳዮን ነዉ

    • @Martha-xg8gz
      @Martha-xg8gz Před měsícem +3

      ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያለኝ በሱባኤ መጠየቅ ይሻላል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@Martha-xg8gz ላደለዉማ ክርስትናዉ የሚያስተምረዉ ይሄን ነበር። የድሮ ክርስቲያኖች ሁሉንም ማወቅ ሲፈልጉ በሱባኤ ነበር የሚጠይቁት አሁን እንኳን ምዕመኑ አገልጋዮም በመሰለኝና በደሳለኝ ነዉ የሚያወራዉ

  • @freshgashe6841
    @freshgashe6841 Před měsícem +15

    ማንም ቢቀባጥር ምንም አያመጣም እንደዚህ አይነት ቦታና ፀበል አይተንም ሰምተንም አናዉቅም

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před měsícem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ታእምር በዚህ ክፉ ዘመን ለእኛ ለሐጢያተኞች ማዘጋጀቱ ምን ያህል የሰውን ልጅ እንደሚወደን ግልፅ ነው እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ይገለፃል ወይ በደንብ አዎ ለወደደው ግጥም አድርጎ ይገለፃል።ማመን አለማመን የእኛ ችግር ነው የሰማእቱ በረከት አይለየን አሜን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před měsícem +36

    እኛን ለደጁ ያብቃን ሰማአቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ለሚቀልዱት ልቦና ይስጥልን

    • @user-kq1zg6ct9i
      @user-kq1zg6ct9i Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለድነታችን መሰናክል የሚሆንብነን አንደበቱን ይያዝልን

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před měsícem

      @@user-kq1zg6ct9i አሜን አሜን አሜን ይገርማል ምን አይነት ጊዜ ደርስን😢

    • @user-kq1zg6ct9i
      @user-kq1zg6ct9i Před měsícem

      @@user-tm6mu6on2h በጣም ማንን ማመን እንዳለብን እግዚአብሄር ይወቀዉ ብቻ ፈጣሪ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን እንጅ ከባድነዉ

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢

    • @liyasurafel3960
      @liyasurafel3960 Před měsícem

      Amen Amen Amen

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před měsícem +4

    አደራህን አባቴ ብዙ እንደኔ ደጅህን ረግጠን ከእስራታችን መፈታት የምንፈልግ በረከትህን ማግኘት የምንፈልግ አለን እና መጥፎ በሚናገሩ ሰዎች ምክንያት ፀበሉን አትዝጋብን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ልቦና ስጣቸው ስጠን

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Před měsícem

      💔😭💔😭💔😭💔😭 የኔም ፍርሀት ይኸዉ ነዉ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před měsícem +14

    ወንድማችን ምንም ጥርጣሬ በኔ በኩል የሌኝም እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ጎደኛዬ ለልጇ ታማባጥታ ልጇ ተፈውሳላት ድና ተደሰታመጥታ ለኛም የሰማዕቱን ፀበልና እምነት ያዛመጥታ ሰንት ሰው ከያዘው ደዌ ተፈወሰ እኔንም ጨምር ታምረኛው በርሜ ቅዲሰ ጊዬርጊሰ ፈውሶኝ ሰድሰት ወር ሙሉ ማህፀኔን ያመኝ ነበር ምንም አንቲባዮቲክ አላዳነኝም ነበር ። በሱ ፀበል ገና አንድ ብርጭቆ በውሀ ቀላቅዬ ሰጠጣው እርድ የመሰለ አሰኳል ቁርጥርጥ ያላ በጠቅማት ውልቅ ብሎ ፈወሰኝ ሰማዕቱ ፀሎቴን ልመናዬን ሰማኝ ከብሩ ከአድማሰ 3 አሰከ አድማሰ ከፍ ይበልልን ሰለቴን ሰማኝ ። አጉአጎል አውቅን በለው ሊሚናገሩ በራሳቸው ቸግር የለባቸው ናቸው የይቅር ይበላቸው ለደጁ ያድርሳቸው ። ልቦና ይሰጣቸው ። አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው የሚለው ቃሉ ሰማዕቱ ይገለፅላቸው ። አሜን (3)

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Před měsícem

      በናታችሁ ለኔም ፀበል አካፍሉ
      ከተችለ please

  • @netsifkadu7703
    @netsifkadu7703 Před měsícem +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መስተዎልን ይስጠን ኣይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @tachteda
    @tachteda Před měsícem +9

    እነዚህ አባቶች ወንድሞች እህቶች ፤ ማህበረ ቅዱሳን የተባለው አና ዳንኤል ክብረት(ቲዎድሮስ) ከደብተራ ጠንቆይ ጋር ንክኪ ያላቸው ሁሉም ስንቱን የእግዚአብሔር ስጦታና ቸርነት ከለከሉን ፦ንስሃ እንዳንገባ እንዳንሰግድ ፣ እንዳንቆርብ ፣ ጸሎት ቤት እንዳናዘጋጅ ፣ በፀበል እንዳንድን አትሂዱ፣ ሱባዔ አትያዙ ..........አሁን ግን የገባኝ የእግዚአብሔር ቃል " የተቀደሰው ይቀደስ የረከሰው ይርከስ " የሚለው የእግዚአብሔር ኃይለ ቃል ነው ።

  • @GezahagnNegashi
    @GezahagnNegashi Před měsícem +6

    እዚህ ተቃዋሚዎችን አፋቸውን አሲዙልን እኔ በጣም እየተሰማኝ ነው ብዙ አባቶች ብዙ ወንድሞቻችን መንፈስ ቅዱስን እየተሳደቡ ነው ።

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před měsícem +5

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄይ ይመስገን በርሜሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 Před měsícem +5

    በእውነት፡የኔ፡አባት፡በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡እኔ፡ሀጥያተኛዋ፡በዛ፡በረሀውስት፡በዚህ፡ቅዱስ፡ደጅህን፡ረግጬ፡ህይወቴን፡አፍርሰህ፡ገእንደአዲስ፡ሰርተኸኛል፡የአንተን፡ቅፅርህ፡ሲነካ፡ልቤ፡በሀዘን፡ተሞላ፡ደም፡እንባ፡አነባሁኝ፡በጣም፡ልቤን፡ሰበሩት፡የስራቸውን፡ስጣቸው፡የኢቶዮጵያ፡ገበዝ፡ጠላትን፡ያንበረከክ😢😢😢😢

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 Před měsícem +9

    እኔ በጣም ተሰምቶኛል ምክንያቱም በቦታው ደርሸ ብዙ ድሕነት ኣግኝቻለሁና
    ደግሜም ለመሄድ በጉጉት ቀንዋን እየተጠባበቅኩ ነው ቅዱስ ጊዮርግስ በቃልክዳኑ ይድረስልን

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile Před měsícem

      አያድንም አላሉም እኮ፡፡ የሰይጣንን ሴራ ነው ያጋለጡት

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

      @@tesfazgihaileበል አልሰማሁም በል ጋዝ ነዉ ልብ ድካም ያለባችሁ አትሂዱ ይገላል ቃልኪዳን የለዉም ያሉትን አልሰማህም ? ደብተራዎቹ ማስካቸዉ እየተገለጠ ነዉ አያድንም አላሉም አላልክም ተዉ እንጅ ያድናል ብለዉ ምስክርነት የሰጡበትን እስኪ አሳየኝ ከዚህ ሁሉ ተአምር የታያቸዉ ይሄ ነዉ?

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      ​@@tesfazgihaileምነው ባለፈው ሰይጣን የለም ብለው ነበር እኮ 🙄እህ ለዉረፋ እና አሽሙር ነው ዛሬ ሰይጣን አለ የሚሉት ?????

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile Před měsícem

      @@Kidist-rn2xc በዚህ ዘመን እኮ መዋሸት አይቻልም ፡፡ ቪዲዮውን ፈልግሽ አዳምጪው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

      @@tesfazgihaile ወይ ልብ አዉልቅ ነህ ለካ ሊንኩን ልላክልህ ሰዉ ሲናደድባቸዉ አዉርዶት ካልሆነ ፀጋየ የሚባለዉ አገልጋይ ነኝ ባይ ዮቱዮቨር ተመልከት ምን አስዋሸኝ? ደግሞ እሳቸዉን ስለምትወድ ተጋርዶብህ እንጅ ስላሴን አየሁ አትበሉ አላሉም? እኔ እንኳ በህልሜ መነኩሴ አላየሁም አላሉም? እሽ እሱም ይቅር ድንግል ማርያም 5 ኛ ሰማይ ድረስ መታ አየኃት አትበሉ ዉሸት ነዉ አብርሀም እራሱ አልገባም አላሉም? በል አይኔን ግንባር ያድርገዉ ካልክ የራስህ ጉዳይ አትጨቅጭቀኝ ጠበቃቸዉ ነህ?

  • @riyas8588
    @riyas8588 Před měsícem +5

    ሰማአቱ አባቴ ለደጅህአብቃን አምላካችንፈፈጣሪያችን ሆይ ፍቃድህ ይሁን አሜንን

  • @freshgashe6841
    @freshgashe6841 Před měsícem +7

    እኔኮ በጣም የገረሙኝ እራሳቸዉን ከፍ አድርገዉ እኔ እንኳን በህልሜ መለኩሴም አላየሁም ሲሉ ነዉ የበቁኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      እና እሳቸዉ ደብተራ ስለሆኑ ሰይጣንን ያያሉና እኛ ምን አገባን😂 እንዴ እኔማ ይሄ ገብረኪዳን የተባለ ተኩላ መንኩሴ ቅድስት አፎምያን ሊያስት አስኬማ ለብሶ የሄደዉን ሰይጣን ነዉ የሚመስለኝ ንግግሩ አንድ ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ዘወርሀ ሰኔ ያንብቡልኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

      ደግሞ መነኩሴ ከሆኑ እንዲህ አይነት ህልም ከፈለጉ አርፈዉ በአታቸዉ አይቀመጡም? ተቃጥለን ሞትን እኮ ጎበዝ

    • @ephremtefera870
      @ephremtefera870 Před měsícem

      ymanachw gen? video esti leyew please

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před měsícem +8

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ስደተኛነኝ።

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Před měsícem +2

    ወድሜ ሰመአቱ ይድረስልህ መድሀንያለም ከነነናቱ ይፈዉስህ ለሁሉም ቀን አለዉ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +4

    እነዚህን ንፁሀን አገልጋዮች የሰዉን ትዉከት ተቅማጥ ለሀጭ ሳይፀየፉ ከልብ ለሚያገለግሉት እንኳን ክብር የላቸዉም ጎረምሶች ብሎ ነዉ የጠራቸዉ ይሄ ባለጌ ሩባቸዉን አይሆንም ከቅድስናቸዉ

  • @tsegaykahsay4888
    @tsegaykahsay4888 Před měsícem +2

    ተመስገን ለደጅህ ላበቃሀኝ ቅ/ጊዬርጊስ ኣባቴ

  • @rodasgfom
    @rodasgfom Před měsícem +10

    እርዳኝ ሰማእቱ ደጅህን እንዲረግጥ🙏🙏🙏

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před měsícem

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ምህረቱን ይላክልህ አይዞን ለበጎ ነዉ ያልፋል ወድም❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +4

    እኔ በግልፅ ነዉ የምናገረዉ እኔ እግዚአብሔርን እንጅ አባ ገብረኪዳንን አላመለኩምና እኔ ይህ መነኩሴ የሚመስለኝ ወደ አብርሀም ቤት እንዳይሄዱ በመንገድ ቆሞ ሀሰተኛ መረጃ እየተናገረ እራሱን በማድማት ስም ያጠፋዉን ሰይጣን ነዉ የሚመስሉኝ እሱ እኮ የብርሀን መልአክ መስሎ መምጣት ይችልበታል እንኳን ገብረኪዳንን በቅድስት አፎምያ አይተናል አስኬማ ለብሶ መፅሀፍቅዱስ እያጣቀሰ ሲሰብካት ሊያስታት ያዉ እንደዚህ አባ ተብየ አንዳንዴ ሰይጣን መስበክ የማይችል ይመስለናል ማስመሰል ስራዉ ነዉ።

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem +1

      እጭ አሁንስ አበዛሽው ሌላ ጉዳይ ካለሽ አናውቅም።እኛ ክርስትያኖች ለወደቀ በጸሎት ማገዝ እንጂ መፈረጅ መጽሐፍ ቅዱሳችን አላስተማረንም።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

      @@user-kx3ss6re4xምን አናደደሽ ያበዙት እሳቸዉ እንጅ እኔ አይደለሁም አንች ስለበረታሽ ልትፀልይላቸዉ ትችይ ይሆናል በሳቸዉ ንግግር ግን ምስኪኒ ሄዶ መፈወስ እያለበት ንግግራቸዉን አምኖ የሳተ ስንቱ እንደሆነ በኮሜንት ገብተሽ አንብበሻል? ደግሞ ለመቆጣት አትቸኩይ ሁሉን መመርመር መፍረድ ከመሰለሸ ስተሻል በቃ ሰይጣን የሚመጣበትን መንገድ ፃፍኩልሸ አንች አትፍረጅ አልሸ መቼ ፈረድኩ ሳታነቢ ለመናገር አትቸኩይ አዎ አሁንም እደግምልሻለሁ ሰይጣን ወደዚህ ቦታ እንዳንሄድ ለመከልከል አባ ገብረኪዳንም አልሻቸዉ እራሱ የብርሀን መላክ መስሎ ሊመጣ ይችላል።

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      @@Kidist-rn2xc ሌላው ይቅርና በእድሜቸው እንኳን ማክበር አልቻልሽም ያሳዝናል እኔ ትክክል ናቸው እያልኩኝ አይደለም።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@user-kx3ss6re4x አንቱ ማለት በ እናንተ ሀገር ማዋረድ ነዉ እንዴ ከዚህ በላይ ምን ላድርጋቸዉ? ደግሞ ክብር ለሚገባዉ ነዉ ክብር የምሰጠዉ አንተ አርዮስ ሊቅ ነዉ ብለህ አንቱ ትለዋለህ?ሰይጣን ክብሩን ተነጥቋል ተዋርዷል። ደግሞ ክብር አለመስጠትን ያስተማሩኝ እራሳቸዉ አባ ገብረኪዳን በአዉደምህረት ሌሎች በ እድሜ የሚበልጧቸዉን አገልጋይ ወንድሞቻቸዉን በሀሰት እየከሰሱ አንቱ ሳይሉ አንተ እያሉ ስለሰማሁ ይሄዉ አፀፋቸዉ። ከፍሪያቸዉ እወቋቸዉ ተባለ እንጅ መስበክ ስለቻለ ሁሉንም ተቀበል አልተባልክም አካሄዳቸዉን እየተመለከታችሁ በ እምነት ምሰሏቸዉ ተባለ እንጅ የተጣመመ አካሄድ የሄደዉን ሁሉ አልከተልም። ምነዉ በጣም አመለካቸዉሳ? እንዴ🤔😀😀😀የኔ አቋም የአንች ካልሆነ አትበል እንጅ

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      @@Kidist-rn2xcአጸያፊ ቃላቶች አትጠቀሚ ነው ያልኩሽ ማምለክ አላለችም እኚህ አባት ከአርዮስ መማሳሰል አሁን ተገቢ ነው? አርዮስኮ ተወግዞ ከቤተክርስትያን ተለይቷል ደሞ እርሱ ክርስቶስ ፍጡር ነው ብሎ ነው የካደው።አይደለም ለመነኩሴ በቤተክርስትያን ሰልጣን ያላቸው ሰው በእድሜ የገፋ በባህላችን አንተ አይባልም።ከቤተክርስትያን እስከልወጡ ድረስ አጸያፊ ቃላት መጠቀም ለማንም አይጠቅምም።

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před měsícem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ታምሩ ይወራል ገና ነው አላለቀም መቼ አይቋረጥም የሰማይቱን የቅዱስ ጊዮጊስ ድንቅ ስራው አላዬ እናተን በፀሎት በርቱ እሱ ፍርዱን ይሰጣል ጊዜ ጠብቆ ለበጎነው እነሱም ልብ ይስጣቸው የማይሆን የሚናገሩ ዋናው እሱ ይቅር ይበለን ደጁን ይከፈት

  • @Aragsh
    @Aragsh Před měsícem +3

    መታዴል እኮ ነው ከምር ይህን ቅዱስ ቦታ መርገጥ ስማአቱ አባቴ እኔንም እድህ እዴጎጎሁኝ ፍቃድህ ሁኖ ከስዴት መልስ ዴጂህን እድታስርግጠኝ አላዬ ወድሜ እባክህ ወለተ ስማአት ብላችሁ በፆሎት አስብኝ ባዛኝቱ😢

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Před měsícem +1

    ሳያዩ የሚያወሩትና ሰማህቱ ቅዱስ ጊይዮርጊስ ማስተዋልን ይስጣቸዉ ደፍሮች ናቸዉ እናተ በርቱ

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex Před měsícem +1

    አላዬ በእውነት ሰማዕቱ በዝኺ አገልግሎት ላይ ያስቄመጠኺ እና የእግዝሐብሔር መልካም ፊቃድ የሆነልኺ ❤ ምንም ላማናውቅና ውጭ ሐገር ለምንኖር ለእህት ወንድሞችኺ ነው ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም እኛ ከቤቴክርስትያን ከሐገር ከሁሉም ርቄነው ያለነው እንደዝኺ ቃሌ እግዝሐብሔርን እንድንመገብ ስሌ ፈቄደልን አምላኬ ጊዮርግስ ይክብር ይመስገን አሜን በእውነት ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😊

  • @user-my8qr3ie7k
    @user-my8qr3ie7k Před měsícem +2

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ce5qj7kl1v
    @user-ce5qj7kl1v Před měsícem +3

    አሳዬ በጣም የሚገርም ነገር ነው ከምንወቃቀስ አባታችን ለቦታው ያብቃቸው ምክንያቱም እርሳቸው ለአገልግሎት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፈልጓቸው ነው የኛን ምስክርነት ገና መቸ ተነገረና ነው ስለ ሃዋሪው ክርስቶስ ገዳም ሁሉ የሚሰጥ ምስክርነት ይሰጣል !!!
    አማኑኤልን ስለአቀረብከው መልካም ነው ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      አይ እሳቸዉማ አሄዱም እንዲህ አይነት የ እዉነት ቦታ አይመቻቸዉም ይገለጣላ ጉዳቸዉ

    • @user-ce5qj7kl1v
      @user-ce5qj7kl1v Před měsícem

      @@Kidist-rn2xc ይቅርታ ይደረግልኝና መቼም ኦርቶዶክስ አማኞች ሆነን አባቶቻችን
      ሲስቱ መፀለይ ሲገባን ጉዳዮችን ፀሃይ ላይ እናሰጣለን ስለዚህ የክርስቲያን ደንቡ ፀሎት ነው
      እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላቸው !!!

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před měsícem

      ​@@Kidist-rn2xcተረጋጊ እህት አንችም ፈራጅ እየሆንሽ ነው ሰውኮ ናቸው።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem +1

      @@user-kx3ss6re4x አሀ እሱማ አርዮስም መናፍቁም እኮ ሰዉ ነዉ ተሳስተዉ ነዉ የተወገዙት እኔ ሰዉ አይደሉም አላልኩም ታድያ እኮ እሳቸዉ ተሳሳትኩ አላሉም። አንተ ነህ ስህተታቸዉን አምነህ ሽንጥህን ገትረህ የምትከራከርላቸዉ እሳቸዉ ልክ ነኝ ብለዉ ቀጥለዋል። እኔ ፈራጅ ነኝ አላልኩህም አወደ ምህረት ላይ የሚቆሙ ሰዎች ሰዉ ማዳንም ማሳትም ስለሚችሉ መጠንቀቅ አለባቸዉ እሳቸዉ ከተናገሩ በኃላ ፀጋየ ሚድያ እሳቸዉን የሚከተል እንዴት ስለፀበሉ እየተዘባበቱ ጋዝ ነዉ ጭስ ነዉ ይገላል ቃልኪዳን የለዉም እያሉ ሲዘባበቱ ብታይ ያምህ ነበር የቤቱ ቅንአት ይበላህ ነበር ከመናፍቃን ብሰዉ እነሱ ትዝታዉ የማይለዉን ሲሉ ብትሰማ ልብህ እንደኔ ይደማ ነበር

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před měsícem +1

    የሰማእቱ እረድኤት በረከቱ ይደርብን የጠላትን ወጥመድ ይስበርልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን።

  • @user-zm7de2pv9c
    @user-zm7de2pv9c Před měsícem +2

    የልዳው ቅድስ ጊዮርጊስ እጠብቃችሁ

  • @Fikirte21
    @Fikirte21 Před měsícem

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው።
    በርቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልስ ይስጣቸው።

  • @user-lk7hh9on1v
    @user-lk7hh9on1v Před měsícem +1

    አላዬ የኔ ወንድም ጊየርጊስ ኦፁብ ድንቅ የፈለጉትን ያዉሩ እኛ ድነንበታል እግዛብሄር ይመስገን

  • @user-qh7le4vh1i
    @user-qh7le4vh1i Před měsícem +1

    ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ❤❤

  • @tubeafgantube9847
    @tubeafgantube9847 Před měsícem +2

    Mariamn ene 100000000 gize emesekralehu awaj awaji yesematun giwergis ena kidanemret dk chernet megelet nu eyu yegziabhrn dink sra yalsemah asema 15ken tetemkealehu yemenager af lebon aymro yelegnim ene dida chingaf negn abet yeftretat geta hoy yzane mdrawi gze alkm semeyawi hiwet bemetan gize sle kidus giwergis slenatih bleh maren endet enhon yhon mn ybekan yhon wey nefse wey wey❤❤❤❤

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před měsícem +2

    ወንድማችን አይዞህ በርታ ሁሉም በጊዜው መሆኑ አይቀርም ህመሙም ይለቅሀል ጽና! እመብርሃን ምሕረቱን ትላክልህ ።

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 Před měsícem +2

    ማንም ምንም ይበል የተደረገልን ተደርጎልናል ባለቤቱ በምክንያት ወስዶ መልስ ይስጣቸዉ አትናደዱ ክርክር አያስፈልግም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሰማእቱን አምነን የሄድነዉ ተደርጎልና አለቀ

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Před měsícem

    ኸረ አላዬ ተቃጠልኩልህ ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደዚህ ሲያወሩ አልቻልኩም። በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች እኔን ጨምሮ ስንት ድህነትና ፈውስ ያገኙበትን ስፍራ እንደዚህ አብጠልጥሎ መናገር በጣም እጅግ በጣም ያሳፍራል።

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před měsícem +1

    ወንዴ አላዬ እግዚአብሔር ሁሉም ሊያስተምር ስለፈለገ ታምሩን ገና ብዙ ይሰራል ገና

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t Před měsícem +1

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻዪን አታስቀረኝ አንተ የወደድከውን አድርግልኝ ❤❤❤❤

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 Před měsícem +3

    አላዬ አትጨነቁው ሰመአቱው እራሳቸው ስም የሚጠፋት ይበቀላቸው እኛንም ለደጅው ያብቃን

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před měsícem +1

    አግዚአብሔር ቸርሶ ይማርህ አይዞክ ዎንዴም

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t Před měsícem +2

    ሰማዕቱ ቅድስጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል😢😢😢😢😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před měsícem +2

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112 Před měsícem

    ለደጁ ያብቃን ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před měsícem +2

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @YetemegnMiherete-cg7kx
    @YetemegnMiherete-cg7kx Před měsícem

    እውነት ሰማዕቱ ያሳየን አላየ እኔም አዝኛለሁ ሰማዕቱ ድንቅ ስራውን ያሳየን

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e Před měsícem +2

    ስላም አላእየ ሰማአዕት ቅዱስ ጊርውርጊስ ታምር ብዙ ነው እንካንም በፀበሉ ሰው ባለበት ቢማፁናት እሜፈውስ ነው ምሳሌ እኔ አኪቤክብት ብዙ ግዚ ፈውሱኛል

  • @wondwossengebeyhu4588
    @wondwossengebeyhu4588 Před měsícem +2

    ቀለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜ አላየ
    ምንም ተባለ ምንም በሠማእቱ አድሮ ሀያሉ ፈጣሪየ እግዛብሔር አድኖኛል
    አግዛብሔር ይመስገን ምንጊዜም እናታች ቅድሥት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባታል
    ወንድሜ አላየ እኔ የምመሠክረው አለኝ ለሦሥተኛ ጊዜ መሔድ ስላለብኝ ነው የእናንተን ውለታ የእግዛብሔርን ቸርነት እና የእመቤታችን አማላጅነት ምንጊዜም የምረሳው አይደለበጣም በጉጉት እየተጠባበቅሁ ነው::

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před měsícem

    አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ።

  • @aregahegnalmaw1215
    @aregahegnalmaw1215 Před měsícem +2

    እኛ በጉቦ የተቀጠሩ ሰባክያንና አንዳንድ አባቶች የቅናት መንፈስ አለባቸው። ያው ፈሪሳዊያን አይደሉ።ብዙ እናውቃለን።መጀመሪያ ከቤተ መቅደሱ ሌብነትን አቁሙ። አባ ገ/ኪዳን የሚባሉ ጣና ገዳም ያሉ ትምክህትን ነው ሚያስተምሩት።ጥሩ ማውራት ስለቻሉ ።ብቻ ልቦና ይስጣቸው።ለምን ሌብነት አባቶች አቁሙ ብለው አይመክሩም። ውይ ክፋት። ልቦና ይስጣቸው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      እሳቸዉ ለመምከር ማናቸዉና አንዳንዴ ሰዎች እንሸወዳለን ሰይጣን መስበክ የማይችል ይመስለናል ድርሳናቱንና ገድላቱን እናንብብ ይች ሲስተሙ ድሮም ነበረ ለምሳሌ ድርሳነ ቅዱስ ሚካኤል ዘ ሰኔ አፎምያን አስኬማ ለብሶ መነኩሴ መስሎ ባል እንድታገባ መፅሀፍቅዱስ እያጣቀሰ ሰብኳታል😂😂😂😂እንግዶች ወደ አብርሀም ቤት እንዳይሄዱ በመንገድ ጭንቅላቱን ገምሶ በማድማት ሰዉ መንገድ አስቷል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @user-ud6yq7pm1t
    @user-ud6yq7pm1t Před měsícem

    በፍፁም በምንሰማው ነገር አንታወክም ገና ሰማእቱ ከተነገረው በላይ ድንቅ ታአምር እና ድህነት ፈውስ ይሰራል

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Před měsícem

    ተባረኩልን ዲያብሎስ እየተሯሯጠ ነው በራሳችን ሰዎች መሆኑ ይነዳል ልቦና ይስጥ ሀይል የጌታ ነው ማን ይቃወመዋል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @YetemegnMiherete-cg7kx
    @YetemegnMiherete-cg7kx Před měsícem

    እኛ በረከቱን ድህነትን አግኝተን መጥተናል አይዟችሁ የተወራውና በቦታው ያለው በረከት ታምር በኛ በዱዳዎች አንደበት ተነግሮ አያልቅም ብቻ ለሁሉም ልቦና ይስጠው

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před měsícem +1

    በጣም ይገርማል አጥማቂያንን ሲያጣጥሉ ቆይተው ደሞ በሰማዕቱ መጡ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልስህን ለራሳቸው ሰተህ በአደባባይ አስመስክራቸው እኔ ምለው ሰው ለምን ዳነ ነው እግዚአብሔርን እኛ ብቻ ነን የምናውቀው አሉ አረ ተው አባ ሰውን አታደናግሩት

  • @ayuayten
    @ayuayten Před měsícem

    እግዚአብሔር ታላቅነው ሰመአቱ ቅዱስ ጊዋርጊስ እኳን ከቃልኪዳኑ ቦታ በደረሰን የበርሜሉ ጸበል ፈውስን ድነትን እያገኘን ነው አላዬ አዪዞህ እሱ ስራውን ይሰራል ለደጁ እዲያበቃኝ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @derenigus664
    @derenigus664 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለዘላለም ከብሮይኖራል ላላመኔ ምንም መዲረግ አይቻልም የመነ ሄዶ ይጠበል ይድናል ለኔየተደረገ ለእናንቴም ይደርግ ሰዉ እንሁ እባካችሁ በእምነታችን እንጥና ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራሌች፡፡

  • @Kidis-e9o
    @Kidis-e9o Před měsícem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልቦና ይስጣቸው ::

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před měsícem +1

    አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አድርሰኝ አላየ ውድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem

    አ ምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ጨርሶ ይፈዉስህ ወድሜ ጌታሆይ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ አብቃኝ ወድሜ ንቡ ሚካኤል ተጠመቅ ጳግሚን ላይም ህዳር 12የማር ፀበል ይሠጣል ጨርሶ ይለቅሐል ያለቀቀህ በሽታ እኔ ስለተደረገልኝ ነዉ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስውር ፈውሶኛል ዳግም ለደጁ ያብቃኝ የግንቦት 10 ተጓዥ ነበርኩኝ ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን በርቱልን ላላመኑት ልብ ይስጥልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před měsícem +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ashenafiasefatesema2791
    @ashenafiasefatesema2791 Před měsícem

    Semaitu ke daju yabekan ❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደካማ ሃጥያተኛ ነኝ ግን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሃጥያተኛ ነሽ ብሎ አልተወኝም ተመስገን 😢😢 ያለሁት ከእትዮጵያ ውጪ ነው ለመግባት አልተቻለኝም ግን እምነት እዚህ ደርሶኝ በህክምና አልድን ካለኝ ተስፋ ካስቆረጠኝ በሽታ ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አመስግኑልኝ በማርያም 😢😢 ለተጨነቁ ሁሉ ሰማዕቱ ይድረስላችሁ አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይገባሃል ስምህ ክበርልኝ😢❤ ማርያም እናቴ አመሰግናለሁ እናቴ 😢❤

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 Před měsícem

    Unken baa selam maxu ❤❤🎉🎉

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Před měsícem +1

    እሰይ እንዲህ ጥሩ ዜና አሰሙን እኔ አባታችን አባ ኪዳን ጥሩ ትምህርታቸውን እሰማለው ነቀፋቸው ለራሰቸው እተዋለው ብዙ ግዜ ግን እጅግ እድገመግማቸው ያደረገኝ ብዙ ነገር አለ እኚ አባት የመቃወም አባዜ እንደያዛቸው እና የማያውቁትን ይሄንን እኔ አላውቀውም ከማለት ይልቅ ልክ እንደሚያውቁ ልክ እንዳዮ ሆነ ሲናገሩ ወየው እኚህ አባት ምን አለ የማያውቁትን ዝም ቢሉ እላለውስኝ ።የማረሳው አንድ ነገር የተናገሩት ነገር ነበር በገዳማ ገዳማዊያን እንዲስተምሩ ትልቅ ማዕረግ የተሰጣቸው ግዜ እራሳቸው በአፋቸው ትንቢት አልለው ወይ ሙዋርት ስለ እራሳቸው እንዲህ ብለው ነበር አባቶችን
    አባቶቼ ይሄ ሽመት ለእኔ አይገባኝም እኔ ዝቅ ብዮ ባገለግል እመርጣለው ምክኒያቱም ይሄ ክብር ይበዛብኛል ዛሬ ያከበራችሁኝ ዛሬ የማይገባኝን ክብር የሰጣችሁኝ ነገ ተፈጥፍጫ ልታዮኝ ትችላላችሁ ያንግዜ ደሞ እንዲህ አሁን አክብራችሁ እንደሰቀላችሁን የወደኩ ግዜ በተሳሳትኩ ግዜ ለማውረድ እንዳትቸገሩ እንዳታዋርድኝ ይሄ ከባድ ስልጣን ነው ብለው ነበር። በእውነት በዛ ግዜ ስሰማቸው ይሄ ንግግር ደርሶ እርሶ ላይ እንዳይዋረድ አንዳንድ አስተምሮት ጥሩ አይደለም የደባባዮን እና በድብቅ ያለውን ምክርና ተግሳጽ አያውቁም አባቴ ገና መብሰል ይቀሮታል ብዙ እንደተረድት ሁሉ ግን ብዙ ያለወቁ ነገር እንዳሎት እራሱ አያውቁም እያልኩ
    ስለ አጥማቂ ብለው ሲናገሩ ስለመምህር ግርማር ወድሙ እግዚአብሔር ልዮ ጸጋ በሰጣቸው ልክ እንደ በሬ ጠምደው ነገር ይዘው ሲነሱ ወየው ምን አለ በል ትቢትና በአውቃለውነት እኚህ አባት ባይወድቁ ምን አለ እግዚአብሔር ሆይ እኚን አባት ልብ ብትሰጣቸው እና ብትመልሳቸው እርሳቸው ስተትው ስንቱ ምዕመን ከበአድ አምልኮት ወቶ አንተን እያመለከ በቅድስ ስጋው በክቡር ታትመው ያሉት ልብ እየከፋፈሉ ሲቀጥም ምንም የማይውቀውን ደሞ በዚህ ጠባብ በሆነች እውቀታቸው ሲያሳስቱ ለምን ዝም ትላለህ እል ነበር።በእውነት አሁን ደሞ እግዚአብሔር መቼም እነ መምህር ግርማን ሲገፉዋችው ሲያይ ፈረሰኛው ፈጦኖ ደራሹን ሰማዕቱን ቅድስ ጊዮርጊስን ይዞ በእርሱ ላይ አድሮ ድንቅ ጉርም በአለም የለለው ለኢትዮጵያ ህዝበ ክርስትያን ይሁን ህዝብ ይሁን ለአለም ድህነት ይዞ ሲመጣ ደሞ አሁንም እኚ አባት ሴጣን እንጂ የመንፈስ ቅድስ ስራ አይደለም ዳቢሎስ እንጂ ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ አይደለም በጭራሽ ቅድስት ድንግል ማሪያም አይደለችም ተገጸልን ምናምን የምትሉት ታምር ተከታይ ትውልድ ሁላ ብለው ጭራሽ ከራሳቸው ጋር ምዕመኑን በሙሉ አወዳድረው እንኳን ቅድሳን መነኩሴ አይቼ አላቅ በህልሜም ሲሉ እኚ አባት ታዲያ እብድናቸው ጤኛ ናቸው ወይንስ ዳቢሎስ ነው እርሳቸው አንደበት ላይ ቁጭ ብሎ የሚለፈልፈው ትውልድን ከድህነት እንዳይወጣ በእውነት ሊመረመሩ የሚገቡ አባት ናቸው ።አስተምህሮታቸው ትውልድን የሚያጠፋ የሚንድ ከሆነ ምን ያደርጋለ ደሞ የሚገርመው የሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ደጅን አረገጡ እንዴት በዚህ ደረጃ ድፍረት አግኝተው ሊናገሩ ቻሉ ይሄንን ድፍረት የሰጣቸው የብሾ አፍሎ እርኩስ መንፈስ እራሱ ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በታምሩ ወስዶ በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ በጅራፍ ገርፎ ፣በጦር ወግቶ ጥሎላቸው እርሳቸውም ለመመስከር ይቅር በሉኝ ለማለት ያብቃቸው በእውነት።የበርሜሉ የሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርስ ደጅ ረገጠ ይቅርና እኔ ከባህር ማዶ ሆኜ ጸበሉን በእስክሪን እያየው ምስክርነት እየሰማው ቤተሰቦቼም ሄደው ድንቅ የእግዚአብሔር ስራን እየሰማው
    እንባዬን አፍስሼ ለደጅህ አብቃኝ ስለው
    ቤቴ ውስጥ ሆኝ እንደ እንቅልፍ አሸልቦኝ ሰውሮኝ ወስዶኝ አሳይቶኛል የት ነበርኩ ምንድነው የወሰደኝ ብዮ እስክገረም ድረስ እንዴ እንዲህ ነው የሚሰወሮት በእግዚአብሔር ስም ብዮ ድንግጥ ያልኩበት ቀን ነበር እግዚአብሔር ይፈቀድ ደጅ ሲያበቃኝ ለነፍሴም ለስጋዮም ድህነት ሳገኝ የምመሰክርበት ግዜ ይመጣል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ።እናም እኚህም አባት ይሁን እርሳቸውን ተከትሎ በሰማዕቱ ድንቅ ስራ የተዘባበተ ሁሉ ሰማዕቱ ያሳየቸዋል በእውነት አንጠልጥሎ ጉድን ያሳያቸው ሌላ ምን ልል እችላለው።ደሞ እኮ ደርሰው አይተው እኮ አያውቁም በእውነት ።በእውነት ነው የምላችሁ አጋንት የነገሰበር ደብተራ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ጋር ዘመኑን ሲኳን የጨረሰ የመተተ ለራሱ ድግምት ያሰራ ሰው ፣ሰው ላይ ያስመተተ የመተተ ሰው እውነት ነው የምላችሁ በርሜል ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እግሩ አይደርም ምክኒያቱም ሊዋረድ ነው ፎ እዛ የሚሄደው ብሎ ለመሄድም ሆነ ለመስማትም ፍቃደኛ አይደለም ልክ እንደእኚህ አባት ከቻለ ውሸት ነው፣ዳቢሎስ ነው እያለ ሰውን ከማሰናከል ወደ ኃላ አይልም 100% የምነግራችሁ እንዲህ ያሉት ናቸው የሰማዕቱን ድንቅ ስራ የሚቃወሙት
    ሲቀጥ ዛር አንጋሾች ይቃወማሉ መሄድን አፈልጉም በሌላ ቤተ እመንትም ሊቃወሙ ይችላሉ እራሳቸው ላይ ተቆጣጥሮ የያዛቸው እርኩስ መንፈስ እንዲዋረድ ስለማይፈልግ ልባቸውን ድፍን ያደርባቸዋል ተቀዋሚ ሆነው ይነሳሉ ግን አንድንም በትክክል አያውቁም
    ያሳዝናል በእውነት

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před měsícem

    ለደጅህ ያብቃቅ ቅዱስ ጊወርጊስ😢

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před měsícem +2

    ተወዉ አላየ መንፈስቅዱስ ጋር ነዉ ፀባቸዉ እነዚህ ደብተራዎች አባ ተብየዉም ካባዉ ማስኩ ተገለጠ ድብትርናዉ ፈጦ ገጦ ታየ ጭራሽ እኮ እንዴት አቃለዉ እንደተናገሩ ለነገሩ እርካሽ ናቸዉ ቅዱሱ ቦታ አይገባቸዉም። እኔ እንድትመልስልኝ የምፈልገዉ በየትኛዉ ጉዞ ማህበር ሂዶ ነዉ የ ነጭ ለባሽ መናፍቅ ጋዝ ነዉ እያለ የሚቦተረፈዉ ጭራሸ ቃልኪዳን የለዉም ብሎ በድፍረት ሲናገር ቤተክህነቱ የት ሄዷል? ትዝታዉስ ከዚህ በላይ ምን አደረገና ነዉና መናፍቅ የተባለዉ በተለይ ፀጋየ የተባለ አባ ገብረኪዳን የተባሉት አፋቸዉን ይዝጉልን እኛ መሮናል።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před měsícem

    እግዚአብሄር ነዉ የሰጠን ❤❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቶቻችን ተናግረዋል ድሮም ፀበሉ እግዚአብሄርነዉየሰጠንክብርምስጋናለድንግልማሪያምልጅለእየሱስክርስቶስአባቶቻችንተናግረዋልድሮምፀበሉኣ ንደሚወጣ አለም እንደሚድን ክብር ለሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አላየ ግን እፈልግሀለሁ ስለት አለብኝ እንድሰጠልኝ ፈልጌ ነዉ በዉስጥ መልስልኝ😢😢

  • @tighist331
    @tighist331 Před měsícem

    አላዬ ወንድሜ አይዞሕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤቱን ይከፍተዋል ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጥ ። ሰማዕቱ እንተንም ጨርሶ ይማርሕ ወንድሜ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ🙏🏼

  • @Eskedar-cd3kt
    @Eskedar-cd3kt Před měsícem +1

    Aba slaweru mnm wushat newu blen anamnm kegiza wedih tebelashitewal sanhad teamr sertoal tebelu yke ybelachawu yesemaetun kber newu yasanesut

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před měsícem

    በዚህ ልክ የምትዳፈሩ ሰዎች ይቅር ይበላቹ ልቦና ይስጣቹ

  • @betlhel3164
    @betlhel3164 Před měsícem

    እውነት እግዚአብሔርን ይዞ የሚሄድ ሰው እንዲ በፀጋ ተረጋግቶ ይመልሳል ። አይዟችሁ እኛም ኦርቶዶክሳውያን ሄደን መዳንን ለአለም መመስከርን አናቆምም ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይረዳናል በርቱ።

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před měsícem

    Yene abat semaitu yeredash🙏🙏🙏

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Před měsícem

    እውነት ከሌላ እምነት ቢሆን ስለማያምኑ ነው ይባላል ግን የራሳችን መምህራን ሄጄ ተጠምቄ ከሚል መምህር መሆኑ ያሳዝናል እግዚአብሄር ይቅር ይበለን

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Před měsícem

    Ename tedergolghal bermile goregise yaderegal. Esti ye keduse yarade zema temelketute

  • @user-cc1rv5dy3o
    @user-cc1rv5dy3o Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ym3pj3uk2g
    @user-ym3pj3uk2g Před měsícem

    Semeatu Abate leneam ledegh abkagn

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Před měsícem

    በናታችሁ እምውነትም. ሌላም አለ. ለኔ. የተነገረ. መልክት የተስጠ እስከሚመስለኝ. ድረስ. አለ. በእውነት.

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Před měsícem

    Egzabhere regeme edemi yestachwe

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před měsícem +1

    እኔ እድንበታለሁ አላየ ምን እንዳዮም በናገራለባች ማናባቶ ደስ ይበለዉ ብለን ነዉ የምን ደብቅ ሰይጣናም ሁላ እላያቸዉ ያለዉነዉ እንደዚህ የሚያስቀባጥራቸዉ

  • @Kidis-e9o
    @Kidis-e9o Před měsícem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ደጁን ለመርገጥ ስማእቱ ያብቃኝ ወንድሞች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ::

  • @aratkillo1
    @aratkillo1 Před měsícem

    ቅድስ ጊዎርጂስ ሆይ ደጅህ መጥቸ ይቅርታ እንድጠይቅ መንገዴን አቅና እንደኔ ሀጢአተኛ የለምና.
    ያቺ 23,23,7 ሳስታውስ ዕረፍት የለኝም.
    ወንድማችን አማኑኤልም አይዞህ ቅንነትህ በፊትህ ይታያል ::"ልበ ትሑተ ወየዋሐ ኢይሜንን እግዚአብሔር"
    שלום.

  • @user-zm7de2pv9c
    @user-zm7de2pv9c Před měsícem

    እሽ ወድማችን በጣም በአባኪዳነ ማሪያም አዝነናል አገታችነን እያስደፋን ነው

  • @mesererthaile7348
    @mesererthaile7348 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před měsícem

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ !በጠበሉ የተቃጠለ ስይጣን በሰው ላይ አድሮ ብዙ ያወራል ለትችት ቦታ አትሰጡ በዙ ህዝብ ይድናል ገና በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ! በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በቅድሰት ድንግል ማርያም አማላጂነት!

  • @fghufguu8944
    @fghufguu8944 Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před měsícem

    ደፈረው ሊሚናገሩት መጥፎ ነገር እግዚአብሔር ይገፀሳቸው ።።