''የማርያምን ክብር'' ላላወቀው ይኼን ያድምጠው ። ህዝቡን ያስደመሙት ጥበበኞች። ታሪክ አስተራይ እና ህሊና ደሳለኝ.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 12. 2022
  • #Minyahil_benti #ምንያህል_በንቲ
  • Zábava

Komentáře • 747

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +132

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላሉ። እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ሰለክብርሽ ይሟገታል!!! ለእህቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +167

    እፉ ድንቅ የሆነ ጉባዬ ሁለቱም እህቶቼ ተባረኩልኝ አዎ ወደጥንቱ መመለሰ ነው የሚያዋጣን ተዋህዶዬ ክበሪልኝ ኢትዮጵያዬ ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ ኢት አርት ሚዲያ እድግ በሉልኝ ድንቅ ጉባዬ ሲያምር ልዩ ነው በርቱ ጠንክሩልን ቤተክርሰቲያን የማያሳፍሩ ልጆች አሏት

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před rokem +85

    በምድር እንደመሰከርሽላት በምድር በሰማይ ምስክር ትሁንሽ ማሬ ስለእውነተኛዋና ብቸኛዋ ተዋህም እፁብ ድንቅ መሆኗን የመሰከርሽ የተዋህዶ አምላክ የምድር የሰማይ ህይወትሽን ይባርክ ፀጋው ይብዛላችሁ።

  • @marthaminassie3024
    @marthaminassie3024 Před rokem +141

    እውነተኛው መልካም ወጣት እዚህ ነው ያለ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ፀጋችሁን ለኛም ያድለን! በመልካም ወጣት ስም የምትጃጃሉ ወገኖች እባካችሁ ወደዚህ ኑ።

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 Před rokem +172

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ይጠብቃችሁ በርቱልን እህቶቻችን

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Před rokem +107

    ስጦታችሁን እንድትሰጡ የሰጣችሁ አምላክ ይመስገን! አብዝቶ ይባርካችሁም! አሜን 🙏

  • @nigussiegizaw2423
    @nigussiegizaw2423 Před rokem +23

    ህሊና ደሳለኝ ከዚህ በፊት በነበራት የግጥም አቀራረብ እጅግ በጣም የምረካበት ልጅ ናት፡፡ አሁን በዚች ሚስጢራዊት ቤ/ክ መድረክ ድንግል ወላዲተ አምላክን በግጥም ስራዋ ያቀረበችበት መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቃት።። መልካም ዘመን ይሁንላት፡፡

  • @belayhunkidane3428
    @belayhunkidane3428 Před rokem +58

    ድንግል ትጠብቅሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-yt8fk1gb1u
    @user-yt8fk1gb1u Před rokem +73

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋዉን ታብዛላችሁ

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 Před rokem

      ኦርቶዶክሶች ዝም ብለችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አታንሻፉ። ማሪያም በህይወት ብትኖር ኖሮ በጌታ ያመነች ንፅህት ቅድስት ከሴቶች ሁሉ የተለየች፤ ፀጋ የሞላባት፤ የተባረከች ሴት (ሰው) ስለነበረች ታማልድ ነበር። አሁን ግን አታማልድም ምክንያቱም ሞታለች ተቀብራለች፤ እየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ ለፍርድ ቀን እስከሚመለስ ድረስ አንቀላፍታለች፤ እንኳን ለሰው ልታማልድ ለራሷም አትሰማም አትለማም። ለአንተ፣ ለአንቺና ለእናንተ ኃጥያት የተገረፈው፤ የቆሰለው፤ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰው በመስቀል ላይ የተጠረነቀው፤ ሞትን አሸንፎ ፤መቃብር ፈንቅሎ የተነሳው ያረገው፤ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው፤ ዳግመኛ ለፍርድ የሚመለሰው አንድና ብቸኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል። ቢየቅራችሁም ይሄንን ዕውነት በውሃም ቢሆን አወራርዳችሁ ዋጡት፤ ያሽራችኋል። ግን ትድናላችሁ።

    • @ArgashdastaArgashdasta
      @ArgashdastaArgashdasta Před 2 měsíci

      እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለተች እሺ። ❤❤❤

  • @abrico2175
    @abrico2175 Před rokem +16

    መልካም ወጣት የዮኒ ሌባው ልጆች ለሱ ኪስ ማደለቢያ አትሁኑ ይህችን የመሰለች ኃይማኖት ማጣትን የመሰለ ሞት የለም ገጣሚያን እህቶቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před rokem +25

    እኔስ ቃል አጠረኝ እነዚህን የመሰሉ እህቶቻችን መግለጫ መመረጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hiwotwoldegiorgis6299
    @hiwotwoldegiorgis6299 Před rokem +31

    "እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለምልጃሽ ይሟገታል?" ቃለ--ህይወትን ያሰማልን እህቶቼ!!!

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před rokem +39

    የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልሽ

  • @meseretfentaw9613
    @meseretfentaw9613 Před rokem +93

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏 የድንግል ማርያም ፍቅር በልባችን ውስጥ ያኑርልን መድኃኔዓለም🙏🙏🙏

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem +2

      አሜንንንአሜንንንአሜንንንንየኔውድ🙏🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒💒😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mariammariam-bc3vd
      @mariammariam-bc3vd Před rokem

      Amen amen amen 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +23

    በእንባ ተራጨዉ ተመስገን አምላኬ ደስስስስስስ ይላል ያብዛቹ የኛ እንቁዎች

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem +28

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ጌታሆይ ተመስገንንንንንንንንንን

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem +23

    በስላሴስም እማማ እማዬ ወላዲተ አምላክ አቺ ጠብቂልን እህታችንን የእውነት ሚገርም ነው የሰለሞንን ጥበብ ያድልልን

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 Před rokem +18

    የእመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ አይለሽ.
    ፀጋዋን ታድልሽ.

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +36

    በእንባ ነው ተደምሜ የሰማጏቸው በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ
    ኢቲ አርት በርቱልን ሚዲያውን ያስፍልን👏 እህታችን ታሪክ ብቃትሽ ግሩም ድንቅ ነው እህታችን ህሊና እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ከዚህ በላይ ጥበቡን ያድልልን
    ምኔ በርቱልን

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e Před rokem +31

    የኔ እናት የኔ እመቤት ስላንቺ ሳስብ እንባ ብቻ ነው ሚቀድመኝ የኔ ደግ አዛኝቱ ማርያም ሆይ ፍቅርሽ ይበዛልኝ ዘንድ ዘወትር እለምንሻለው!!!የኔ ልዩ ጎበዝ ህሊና ጸጋውን ያብዛልሽ ግጥም ገጣሚውን ሲያገኝ በሚገባ እንዴት ይጣፍጣል በማርያም ሁሌም ማልጠግብሽ ድንቅ የገጣሚ ብቃጥ ያለሽ ውብ እህቴ ሆይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ህሊናዬ

    • @meseretlegesse1293
      @meseretlegesse1293 Před rokem +2

      የተዋህዶ እንቁዎች በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ!

    • @calabirhane4559
      @calabirhane4559 Před rokem +1

      ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን... እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ደግሞ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጥስም... መጨረሻችንን እርሱ ያሳምርልን... ለሳቱት እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ልቦናው ያድልልን... አሜን!!!

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +43

    የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችሁም ህሉየ አቤት እመቤቴ ስትይ እንዴት እንደሚያምር አንደበትሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ 💒❤❤❤🤲🙏

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před rokem +11

    ኢት አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እንዲህ ነው የቤተ ክርስቲያን ልጅ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +19

    የብርሃን ብርሃን የወለደች ድንግል ማርያም ክብር ይግባት

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 Před rokem +12

    ሁለት እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ ያላቸው እንስቶች ተባረኩ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před rokem +32

    ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለጌታችን ለመድኃኒአለም ይሁን☝️🙏 እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤️☝️🙏

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před rokem +51

    ዋው ምርጦች የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Před rokem +11

    ህሊና የተዋህዶ ልጅ የተስጠሽ ጸጋ ልዩ ነው ታሪክም እንደዛው!

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +38

    ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማል እህቶቻችን ፀጋው ያበዛላቸሁ

  • @kenenielthesonofmarry5227

    ኧረ በእመቤቴ ኖሮኝ በሸለምኳችሁ እሷ እመብርሀንዬ ያላሰባችሁት በረከት ታፍስስባችሁ ተባረኩልኝ💚💛❤

  • @dashti388
    @dashti388 Před rokem +10

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል እውነት ነው እህታችን ህሊና ብዕርሽ ይለምልም ፀጋውን ያብዛልሽ እንዲሁም እህታችን ታሪክ ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ እህቶቻችን ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ፣ ወንድማችን ምንያህል በንቲ የኢቲ አርት ሚዲያ ባለቤት እንዲሁም እሔንን ጉባኤ ለማሳካት የተሳተፋችሁ ወንድም እህቶቻችን በእውነት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት ያለነውም ፕሮግራሙን እንድንታደም ስላደረጋችሁ አብዝተን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @godislove4716
      @godislove4716 Před rokem

      በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 Před 2 měsíci +1

    በእውነት መንፈሰ ቅዱሰ የቀረበው ያስታውቃል ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ !!!

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +12

    የእናቴ ማርያም ልጅ ሰለሆንኩ እድለኛ ነኝ በጣም ደስስስስ ትላላችው የድንግል ልጅ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችው እህቶቼ

  • @fetayebaye6394
    @fetayebaye6394 Před rokem +1

    እናቴ እመቤቴ ፀጋዋን በረከትዋን ታጎናፅፍሽ አሜን ።

  • @fanacode
    @fanacode Před rokem +2

    ብዕርሽ አይንጠፍ እህቴ በቤቱ ያኑርሽ
    የድንግልን ገናንነት ሰበር ቅኔ እየዘረፍሽ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +14

    እግዚአብሔረ በቤቱ ያፀናችሁ ስለ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ያምላክ እናት ስለሷ ፋቅረ ተነግሮ መች ያልቃል በፋቅራ ትጠብቀን

  • @hjdfsgh251
    @hjdfsgh251 Před rokem +24

    እር ክሰቲያኖች አድምጡ ተመልክቱ የትናችሁ ላይ አርጉ👍👍👍

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Před rokem +1

      ዝላይ ጪፈራ ስብ ውስጥ ነው የታጎርነው እግዚአብሔር ይመልሰን

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +15

    🛑ድምፅሽ በጣም ጆሮዬ ውስጥ የመቆየት ሀይል አለው:: ተባረኪ ፅጋውን ይብዛልሽ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ፅጋውን ጥግ ደረስ ይብዛልሽ::

  • @youtub4580
    @youtub4580 Před rokem +11

    የተዋህዶ እንቁዎች እህቶቻችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ይብዛላችሁ የህይዎትን ቃል ያሰማልን አሜን ፫ ኢትዮ እርት ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን ከዚህም በላይ የምትሰሩ ያድርጋችሁ ሚድያውን ያከፍ ከፍ ያድርግላችሁአሜን ።
    በእውነት በእንባ እየታጠብኩ ነው ያዳመጥኩት እንደበተ ጥኡም የሆኑ እህቶቻችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልን ። ወደ ጥንቱ እንመለስ የጥንቷም የጠዋቷም የሆነችው እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጥበብ መፍለቂያ የሆነችው ብቻ ናብቻ ነች ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን አሜን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +13

    የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን 😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-hu6pj6uz3b
    @user-hu6pj6uz3b Před rokem +3

    እውነት ህሊናዬ በጣም ነው ምወድሽ ረጅጅጅጅጅሙን እድሜ ይስጥሽ

  • @samuelmollasamuelmolla1521

    'እናትየ እመምህረት 'እህቶቸ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይብዛ

  • @lemiyemaryam3713
    @lemiyemaryam3713 Před rokem +2

    እንዴት ትውልድ ቁልቁል ወርዶ ስለ ምልጃሽ ይሟገታል
    እንዴት ትውልድ ቁልቁል ወርዶ ስለክብርሽ
    ይሟገታል😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
    በእውነት ድንቅ የሆነ ግጥም ነው ቃለህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ወደ ቀድሞው እንመለስ 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @dnbrua21melesse90
    @dnbrua21melesse90 Před rokem +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ነው በርቱልን ኢቲ አርት ሚዲያ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እንድትሰሩ ፀጋው ያብዛላችሁ❤ አገራችን ሰላም ያድርግልን በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን💚💚💛💛❤❤🙏🙏

    • @fikrdebebe5603
      @fikrdebebe5603 Před rokem

      ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 Před rokem +8

    በእውነት ከቃል በላይ ናቹህ እመብርሀን የብርሀን እናቱ አብዝታ ትባርካቹህ

  • @Ethio19212
    @Ethio19212 Před rokem +3

    "እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለክብርሽ ይሟገታል?"ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እህቶቼ

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před rokem +16

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤💐💐💐

  • @buzeyirga2906
    @buzeyirga2906 Před rokem +11

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +12

    እናንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን !!
    ያሳድጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
    በቤቱ ያቆያችሁ!!
    እናትና ልጁ እድሜያችሁን ሙሉ እይለዪዋችሁ::

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem +5

    ምን ቢሆነዉ እመቤቴ የለመናሽ እርዕሱ ግሩም ግጥም የመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እህቶቻችን እንዲህ ጥበብን ያስተማረቻችሁን ቅድስት ቤተክርስትያን ስታከብሩ ደስ ይላል

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Před rokem +15

    የኔ እመቤት ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem +7

    እዴት ምታምሩ እግዛብሄር በቤቱ ያፅናችዉ እህቶቸ💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +6

    የኔ ቆንጆ ልጄን ነው የምትመስይኝ፡ በርቺ፡ እግዚአብሔር ይጠብቀሽ፡፡

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 Před rokem +10

    ፀጋውን ያብዛልሽ ህሉዬ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před rokem +10

    ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ፍፃሜያችሁ በፊቱ ያማረ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @user-qd8nd5bz3v
    @user-qd8nd5bz3v Před rokem +7

    በእውነት ግሩም ነው ቃለሕይወት ያሰማልን ኢቲ አርት ከልብ እናመሰግናለን😢🙏

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በረቱ 😍😍😍😍

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ መልእክት የእመቤታችን ፀጋ ይሔ አይባልን ባጠቃላይ መዳኛችን እርሷ ነች ወደዱም ጠሉ እናም እናት ቤተክርስትያናችን ክብር ምሥጋና ይገባሻል በእውነት እምነቴ በጣም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭 ለእህቶቼ አብዝቶ ጥበቡን የጥበቡ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ይግለጥላችሁ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒🌹🌹🌹

  • @adanekidu9809
    @adanekidu9809 Před rokem +15

    ኢቲ አርት በርቱልን እህቶቻችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ የሰራዊት አምላክ ይህንን ክፍ ዘመን ያሻግረን
    ሂሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +6

    እውነት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ

  • @lezinazemedkun6530
    @lezinazemedkun6530 Před rokem +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ እህቶቼ እመቤታችን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem +1

    ወይኔ ደስ ሲል ይሄጉባዬ ልቤን ሰብስቤ አዳመጥኩት በእንባ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💚💛❤🌹👏👏👏👏👏👏

  • @birhaneyemariamlig8457
    @birhaneyemariamlig8457 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቼ የእዉቀት አድማሳችሁን ያሥፋዉ

  • @user-vt4yy7ux5o
    @user-vt4yy7ux5o Před 5 měsíci

    ይሔ ግጥም ከስጋናከደም አይደለም ከመንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ!!!
    እንዲህ ያለ ውዳሴ እንዲህ ያለ ምስጋና የተሠማው ከቅዱስገብርኤል ብቻ ነው።ትንሽዬዋ ብላቴና የእመቤቴ ወዳጅ የእውነት ተሟጋች ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ በፀጋ ላይ ፀጋ በእውቀት እግዚአብሔር ላይ እውቀት በማስተዋል ላይ ብዙ ማስተዋል ይስጥሽ በእድሜ በፀጋ ያሳድግሽ❤❤❤❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +6

    ግሩም ነው እህቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካቹ እናቴ እመቤቴ ትጠብቀን

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍፈይይይ ታድለሽ እመቤቴን እንደገለፅሻት ስሰማ እጅግ በጣም ተደሰትኩኝ ድንግል ትባርክሽ በጤና በእውቀት ታበልፅግሽ አሜን🙏🙏

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem +8

    እጅግ ደንቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወትያሰማል እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥል የአብ የድንግል ልጅ

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před rokem +8

    እመብረሀን:ፀጋውን:ታብዛላቹው።❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +5

    እመብራሀን ትባርካችሁ ኢቲ አርት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሚዲያውን ያስፋልን🙏🙏🙏

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +13

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před rokem +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡንጨምሩ ይግለፅላቺሁ እኛንም እዝነልቦናቺንን ይክፈትልን አሚን 💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @yebichayeyeshitila8734

    እመብርሃን የአለም መድሐኒት እናት አሁን ያለሽን ፀጋ ታብዛልሽ

  • @addisumanaye5821
    @addisumanaye5821 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ይጠብቃችሁ🙏🙏

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +5

    ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩልን❤❤❤

  • @shomlestemesegen687
    @shomlestemesegen687 Před rokem +3

    ኦርቶዶክስ እውነተኛ ስለሆነቺ ገና አባታችን የጠፉትን ሁሉ ታመጣለቺ እመቤታችን እባክሽ ልባቺንን መልሽልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ይማርልን ቁስላችንን ይፈውስልን የተሰበረውን ልባችን ይጠግንልን። አሜን

    • @asebegashaw4078
      @asebegashaw4078 Před rokem

      ቃልሂወት ያሰማልን እማምላክን ለመግለፅ ቃላት ያጥራን

  • @user-ce1zo8mi1d
    @user-ce1zo8mi1d Před 2 měsíci

    የተዋህዳ ብርቅ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይባርካቹሁ እመብርሃን በምልጃዋ አትለያቹሁ እውነት እንደናንተ ዓይነቶች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 Před rokem +2

    ገጣሚ ህሊና እውነትም ህሊናሽ የማርያምን ክብር ይናገራል ጸጋው ይብዛልሽ

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 Před rokem +5

    እማምላክ ትጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před rokem +2

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ሰው በተሰጠው መኪሊት እንዲህ ሲገለግል መመረጥ ነው❤🙏🙏🙏

  • @tarikwanegash9435
    @tarikwanegash9435 Před rokem +1

    ህሉዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭ ባለቅኔ፤ ክፉ አይንካሽ!!! ወላዲት አምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከመከራ ትሰውርሽ! መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!!!

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem +4

    ቃልህወት ያሰማልን እህታችን የምደቅ ነው

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před rokem +5

    መዳንያለም ፀጋቹን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁዎቻችን

  • @TheDallol
    @TheDallol Před rokem +1

    ''እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለምልጃሽ ይሟገታል'' ''እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለክብርሽ ይሟገታል" WOW!! Well said girl. What a beautiful poem. ድንግል የልቦናቸውን አይን ታብራላቸው

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Před rokem +2

    ግጥሙን ወደ መዝሙር ቀይሩትና እንዘምረው በእልልታ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን 😊

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu Před měsícem

    እህታችን ህሊና ልኡል እግዚያብሔር በቤቱያፅናሽ በርችልን❤❤❤

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Před 11 měsíci +1

    አቤት የምዕመኑ እርጋታ በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው ማርያምን❤

  • @wondesondessalew9835
    @wondesondessalew9835 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን መድሀኒአለም ከእናንተ ገር ይሁን።

  • @alextaye3697
    @alextaye3697 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ከላይ ካልተገለጠ በቀር ይህ ግጥም እንደምን መጻፍ ይቻላል። ፀጋውን ያብዛልን እህታችን🙏

  • @user-jx5ls7dd9j
    @user-jx5ls7dd9j Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ እኛም ከሠማነው ሠላሣ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የሱ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን

  • @bamlakadmasu1680
    @bamlakadmasu1680 Před rokem +7

    የመብርሃን፡ፍሬዎች፡እመብርሃን፡ትጠብቃችሁ፡እህቶቼ፡የቤተክርሥትያንን፡ፍቅር፡ያየሁባችሁ፡አክብሮትን፡የገለፃችሁ፡እናንተ፡ናችሁ።

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před rokem

    እህታችን ገጣሚ ህሊና የኔ ጣፋጪ ከአፍሽ ማር እኮ ነው የሚፈስሰው ፣ልቤን አራሳት የኔ ንግስት እመቤቴ ትጠብቅሽ ፣የተዋህዶ ፍሬወች ሁላችሁንም ድንግል ትጠብቃቹ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ

  • @etalemdemamu3750
    @etalemdemamu3750 Před 4 měsíci

    የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችሁም

  • @alemeshetegierefe3588

    እመ አምላክ ድንግል ማርያም፥ ዝምተኚት ባለቅኔ፥ የብርሃን እናት እንዴት ይሆን ጸሎትሽ እማይዬ እኔም የተሰበረ ልቦናን እንዲያድለኝ ከልጅሽ ከአምላክሽ ከአምላኬ አስታርቂኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ገጣሚት ህሊና ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem

    ለምስጋናም መመረጥ ያስፈልጋል የግጥም ልእልት እባክሽ ብዙግጠሚ ምስጋናዋን ለተራብን ሃጢያተኞች
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እወድሻለሁ ህሊና የአምላክን እናት ስላወደስሽ ከዚህ በኋላ ብዙ የዚህ አይነት ግጥሞችን በናፍቆት ነው የምጠብቀው አደራ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን

  • @user-pe5ud1vq4e
    @user-pe5ud1vq4e Před rokem +6

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ☘️🍀🍀☘️🌻🌻👏👏👏🌻🌻☘️☘️🍀🍀🍀☘️☘️🌻👏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን ያብዛላቹሕ ፍትህ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭