bermel Georgis የሰማይ ስባሪ የሚያክል ሰውዬ ነጭ ልብስ ለብሶ ተናገረኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Komentáře • 144

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +13

    ውይይ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያልነውን ልጆችህን ለሀገራችን አብቅተህ ለደጅህ አብቃን ሀገራችንንም ጠብቅልን አሜን🕊

  • @AlayeWorkagehnew-nx2mg
    @AlayeWorkagehnew-nx2mg Před rokem +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስጊወርጊስ እኛንም ይስማን

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 Před 8 měsíci

    ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před 4 měsíci

    አሜን ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኛንም እንቆቅልሽ ፍታልን

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před rokem +2

    አንቺን የማረ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከታሰርንበት ይፍታን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሁላችንም ያስበን ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ ከስደት ለሀገሬ እንዲያበቃኝ

  • @danielgetachew7670
    @danielgetachew7670 Před rokem +1

    አሜን ላንቺ የደረሰልሽ መላኩ ለኛም ይድረስልን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +7

    ላኣንቺ የደረስ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለሃገራችንም ይድረስልን ኣሜን ፫ 💚💛❤😢🙏

    • @fekadudesalegne2589
      @fekadudesalegne2589 Před rokem

      የሞተልሽን ትተሽ ገዳዩን ጊዮርጊስን አትፈልግም ነበር የደሙ ፍሬነኝ ስላልሽ ነዉ ደሙን ያፈሰሰልን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ጊዮርጊስ ስለተባለዉ ማንነት ማወቅ ጥሩ ነዉ እዉነቱ እርሱ የዘመናችን ኼትለር ነዉ የሽዎችን ንጹህ ደም ያፈሰሰ::

    • @negestretta1307
      @negestretta1307 Před 10 měsíci +1

      @@fekadudesalegne2589 ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተም ደርሶ ከያዘህ አጋንንት ይፈውስህ

  • @fitsumteshome2472
    @fitsumteshome2472 Před rokem +2

    ውድ የክርስቲያን ልጆች ሁሌም ተስፋ ይኑረን ሰማዕቱ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +4

    ሰማኽቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @tigistabel1114
    @tigistabel1114 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ ነገረ ተነግሮ አያልቅም እና ተመስገን ብቻ ነው የምንለው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን እንበል

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይርዳን 🥺🙏

  • @jonimentesnot8921
    @jonimentesnot8921 Před rokem +2

    ታድለሽ መጥምቀ መለኮትን አየሽው እጅግ እጅግ የምወደው ታቦት ነው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před rokem +2

    ላንች የደረሠ ቅዱስ። ጊወርጊስ ለ እኛም ለሀጢያቶኞች ይድረስልን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem

    እግዜአብሔር የተመሰገን ይሁን 🙏🙏🙏

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @godisgoodallthetime.326

    Amlake kidus Giorgis tesehalene Amlake kidus Geris tesehalene Amlake kidus gergis kibina misgana lante yhun lezelalem❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🤲

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r Před 8 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e Před 5 měsíci

    እኛንምለዚህይብቃንአሜንአሜንአሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 Před rokem +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመረገጥ ያብቃኝ

  • @edutub21
    @edutub21 Před rokem

    እእእእልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-te8oh9xw4h
    @user-te8oh9xw4h Před 10 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tigistgebreselassie6508

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před rokem

    AMEN 🙏 AMEN YEHUNELEN KEBER YEGBAW KIDUS GIORGIS 🙏🙌

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Před rokem +3

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ሰማእቱ ክብር ምስጋና ይግባው እዛ ያለችውን እህቴን ይማርልኝ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን በሰማእቱ ቅዱስ ጊጊስ ላይ አድሮ ድንቅ ስራ እየሰራ ነዉ በዚ ሀጣት በበዛች ሰአት ያመጣን እድንመጣ ፈጣሪ ይዳን ለናተ የደረሰ ለኛም ያድረስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) እሰይ በጣሞ ደስ ይላል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
    ለኛም ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልን 🤲🤲🤲

  • @user-qn6gn7fd1m
    @user-qn6gn7fd1m Před rokem +1

    ተመስገን ቅድስ ጊወሪግስ ኣባቴ❤

  • @user-eg9ip4zz8g
    @user-eg9ip4zz8g Před 9 měsíci

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ

  • @mirimiri4273
    @mirimiri4273 Před rokem +1

    አሜን ኣሜን አሜን❤

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ፣🙏🙏🙏😭😭😭

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Před rokem

    አሜን የኔ እህት ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን በቅዱሳኑ አድሮ ያድነናለ😢😢😢😢 አሁንም በየቦታው የሚሰቃዬት ያድልን

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 Před rokem +1

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před rokem

    አሜን አሜን የእኔ እመቤት እንኳን ደስ ያለሽ ላንችየደረሰ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱን ይላክልን

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እጹብ ድንቅነክ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ፈዉሰን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ፈዉሰን

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ ቅድስ ጊወርግስ ለኛም ይድረስልን ከስደት መልሶ ለደጅ ያብቃን

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vj6ng8ce7w
    @user-vj6ng8ce7w Před rokem +1

    ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አምላከ ጊዮርጊስ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem +3

    ላንቺ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ ለቤቱ ያብቃኝ

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 Před rokem

    Amen Amen Amen lenante yederesew bereket ena fewus legnam ydres

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    እግዝያብሄር ይመሥገን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    እስይ ዬኔ እናት እንኳን ሊቀ ሰማእቱ ደረሰልሽ ጀግኒት ብየሻለሁ ጽኑ በእመነትሽ ተመሰገነ አባቴ የኢትዮጵያ ገበዝ ለሁላችንም ድረሰልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Před rokem +1

    amen amen amen elllllllllllll ellllllllllllll amen elllllllllllll❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetgebregiorgis2885
    @genetgebregiorgis2885 Před 4 měsíci

    ተመስገን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem

    አሜን።

  • @tsiyonsoliyanatube9733

    amen!!!

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 Před rokem +2

    አሜን!!!አሜን!!!አሜን!!!

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před rokem +1

    ነጭ ሰውን አሰቀምጠህ እየሱስ ክርስቶስ ትላለህ በቤተ ክርሰቲያን የተሳለ ሰዕል አድኖ ቀይረዉ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před rokem

    ክብሩን እግዚአብሔር ና ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይውሰድ እልልልልልልልልልል

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Před rokem +2

    ሀሌሉያ ለአብሀሌሉያ ለወልድ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!…

  • @fantumolafantumola6923

    አሜን

  • @EftahBelen
    @EftahBelen Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይራዳን!!!!

  • @salamhappy86
    @salamhappy86 Před rokem

    Le ehtachen yederesew kidos Georges le egnam yedreselen 🙏

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před rokem +2

    Amen amen amen

  • @kidisttedila
    @kidisttedila Před rokem

    ሰማዕቱ ለደጅክ አብቃኝ

  • @almazbekele2325
    @almazbekele2325 Před rokem

    Amennn

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ለደጅህ አብቃን አባቴ ሰማቱ በረከት የምትካፈሉ ሰወች ካላችሁ ጀርመን ካላችሁ እኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ እና የሚቀበለኝ በረከቱን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před rokem +4

    ቅዱስ ጊወርጊስን ያመነ
    እየዳነሄደ እየዳነ

  • @weredegirma9935
    @weredegirma9935 Před rokem +1

    Ezih bota mehed efeligalehu

  • @rittahailu4468
    @rittahailu4468 Před rokem

    Amen

  • @meserettsegaye21
    @meserettsegaye21 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ❤❤❤

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Před rokem

    AmeenAmeenAmeen 😢🙏🙏🙏❤

  • @messilovemedia1328
    @messilovemedia1328 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን እኔ ብዙ ሰዎች እንዲሆድ ነግሬያቸው መንገድ ዝግ እንደሆነና ከአዲስ አበባ እዛ ለመድረስ መንገድ ሰላም እንዳልሆነ ነው ሚነግሩኝ ቦታው ላይ ያላቹት እህት ወንድሞ ምታውቁትን ብነግሩን ደስይለና መምጣት ፈልጎ ፈርቶ የቀረ ስላለ

  • @antoleonessa6583
    @antoleonessa6583 Před rokem

    Amen 💕🙏🏼amen 💕🙏🏼amen 💕🙏🏼ydresln amen amen 🙏🏼💚💛❤🙏🏼Roma 🙏🏼

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Před rokem

    ሰማእቱ ጊወርጊስ ጊወርጊስ ለናንተ የደረሰ ለኝም ይድረስልን

  • @natalemu-oc3hx
    @natalemu-oc3hx Před rokem

    Bewunt Amen

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před rokem +1

    It’s should not be exposed to the politician, or any western influence.
    It should be protected .

  • @emebetgerzgher723
    @emebetgerzgher723 Před rokem

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @hiwotmolla5614
    @hiwotmolla5614 Před rokem

    Amen!!!

  • @yeromgetachew5993
    @yeromgetachew5993 Před rokem

    አሚን እህቴ❤❤

  • @meron7563
    @meron7563 Před rokem

    Amennn Manchin yesema ignanm yeman. Indeeee alnagerm yalew lij gin......????????alem misemaw temrun yetederegeletn neger.mndnew esu?egziabhernm mnamesegnbetmko neber mihonew. Ayiiiiii alemawek.sewochiye yetederegelachuhn neger meskru eshi? Besew fit yemesekere wagaw tlk new

  • @Efrata210
    @Efrata210 Před rokem

    ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሉዳው ሰማኢት ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን🥰🥰🥰

  • @zeynebahussen4295
    @zeynebahussen4295 Před rokem

    Amen Amen Amen eganim yedabesan

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 Před rokem

    የኔናት ደስ ይላል እንኩዋን አይንሽ ዳነልሽ የኔም አክስት እንዲሁ ቤት ቁጭ ብላለች አይንዋን ጋርድዋት እንደው መዳንያለም ላንቺ እንዳዳነሽ የኔንም አክስት ያድንልኝ

  • @etopiaetopia918
    @etopiaetopia918 Před rokem

    👏👏👏

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    Egziyhberh yemesegen

  • @rutaeyob7584
    @rutaeyob7584 Před rokem

    ❤❤❤Amen

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před rokem +1

    ካቴድራል አትበል!!!
    ካት:-ካቶሊክ:- ካቴድራል:- ነው።ስለዚህ ካቴድራል የካቶሊክ ነው።

  • @shewit-eb1lt
    @shewit-eb1lt Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Před rokem

    ልልልልልልልልል

  • @MekdesArsema-tp8in
    @MekdesArsema-tp8in Před 6 měsíci

    እረ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ እኔንም ከቦታው .......እረ መቼ ይሆን አሥቡን

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před rokem +1

    ልንች የደረሰ የሁላችንም እንቆቅልሽ ይፍታልን ለደጁ ያብቅን

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @SenaitGetahew
    @SenaitGetahew Před 10 měsíci

    Gewergis dersely

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem

    እልልልልልልልል

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před rokem

    Amen amen amen ❤️ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Před rokem

    lenate yederese legnam ydresln 😢😢😢

  • @weletezerabruk7093
    @weletezerabruk7093 Před rokem

    Teamratun masematachu tiru new. Gin ater meten argachu btaqerbut temelkach endayselech yadergewal. Ena please Wana Wanawn bcha....

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem

    Lanace Yderse Lhulacen Ydesgh Ksdet Mless Ldeje Abkean🎉❤

  • @eden9876
    @eden9876 Před rokem +1

    የት አከባቢ ነው ቦታ ከስደት ስመለስ እመጣለሁ አገራችን ሰላም ያርግልንና

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 Před rokem

    💔💔💔😢😢😢😢💔💔💔

  • @user-zw1tx7ib8n
    @user-zw1tx7ib8n Před rokem +1

    አረ በማርያም አድራሻ አስቀምጡልን😢🙏