bermel Georgis ለስጋው ደሙ በቃው በሰማዕቱ ፀበል ህይወታችን ተስተካከለ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Komentáře • 138

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Před 10 měsíci

    Degemek wesedene amelake geyoregese eteyopian feweselen amennn

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 10 měsíci +24

    ዛሬ ቸሩ መድሀኒአለም ነው ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @user-ed5ms5dl5j
    @user-ed5ms5dl5j Před 10 měsíci +7

    ፈረኛ ቁድስ ጊወርግስ የደረሰ ለኛ ለስደተኛም ይድረስልን❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏

  • @kasechabate5785
    @kasechabate5785 Před 9 měsíci +1

    የእህቶቼንና የወድሞቼን ምስክር ስሰማ የሰማዕቱን ደጅ የመርገጥ ፍላጎቴ የበለጠ ጨመረ።ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቃድህ ይሁንና እኔንም መስካሪህ እና አመስጋኝህ አድርገኝ።🙏🙏🙏

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před 10 měsíci +4

    እባካችህ እህቶች በፀሎታችህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችህ በጣም ነው ምጨናነቀው

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Před 10 měsíci +1

      ጣሪ ያስብሽ ጪንቀትማ ሁላችንም ነን

    • @mnaatyobi1395
      @mnaatyobi1395 Před 10 měsíci

      አሜንንን እህቴ ኧረ የእኔው እማ የተለየ ነው

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před 10 měsíci +29

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ቤተሰቦቸን ከስቃይ ጠብቅልኝ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢 አባቴ

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před měsícem

    እግዚአብሄር የፈቀድክልኝ እንድኖር ልባናይ ክፈትልኝ ሰለ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ደካማው ልጅህ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 9 měsíci

    ቅዱስ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን እያንም ስደተኛ ልጆችህን አስበን እርዳን ሰማእቱ🙏🙏🙏❤ልኡል አረግዚአብሄር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Před 10 měsíci +6

    ሠማእቱ ለደጅሕ አብቃኝ አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 10 měsíci +2

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔም ልመጣ ቸኩያለሁ ለሀገሬ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ro9ri4zj4o
    @user-ro9ri4zj4o Před 10 měsíci +3

    💚💛❤️ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ💚💛❤️

  • @redibele224
    @redibele224 Před 10 měsíci

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 Před 6 měsíci

    Keber lLEGZEABHER🎉 yehune🎉

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Před 10 měsíci +6

    አቤቱ የፈርሰኛው አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ ያብቃኝ ❤❤❤ ሰማእቱ ሆይ እምነትህን እሩቡን ስጠኝ😢

  • @metagesteka9202
    @metagesteka9202 Před 8 měsíci

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን እባካቹ እኔም ለደጁ እድበቃ ፀልዩልኝ

  • @user-jc6ex8pq6f
    @user-jc6ex8pq6f Před 10 měsíci

    Semahatu kidus giworgis legnam yifkedilin

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 10 měsíci +17

    እግዚአብሔር የሁላችንንም ቋጠሮ ይፍታልን

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 10 měsíci +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ኣደራህን ኣባቴንና እህቴን ለደጅህ ኣብቃልኝ በስደት የታመመችውን እህቴንም ማርልኝ እኔንም እሚሳመውንልጅ ስጠኝ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 9 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈረሰኛዉ እጊወርጊስ የኢትጵያ ገብዝ ፈጣሪ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱን የሰጠን እኔም በስደት ነዉ ያለሁት የሰማዕቱ የአስራት ልጆች ለደጁ

  • @fikirtewoldemariam8711
    @fikirtewoldemariam8711 Před 10 měsíci

    Amen amen amen

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 Před 10 měsíci +4

    እኔ ተጠምቄ ስመጣ ሰዉነቴ ደናሆነ አረንጋዴ ነገር ነዉ የወጣልኝ

  • @gorasaworku9879
    @gorasaworku9879 Před 9 měsíci

    ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Před 10 měsíci +10

    የኔ እህት ከዛ የመሰለ የበረከት ስፍራ ደርሳችሁ በምህረቱ ተጎብኝታችሁ ዛሬም ሊፒስቲክ፣ኮስሞቲክስ መጠቀሙ ጥሩ ነው ? እግዚአብሔር አንፅቷችሁ መልሶ ጭቃ መሆን ይከብዳል ።ተውቱ የማይቀቡት ናቸው የሚያምሩትና የሚስቡት ።ይቅርታ ግን ለአስተያየቴ

    • @helenregassa6597
      @helenregassa6597 Před 9 měsíci

      እኔም በልቤ እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ ስል ነበር

    • @user-tr8ni6yk6p
      @user-tr8ni6yk6p Před 4 měsíci

      የኔም ሀሳብነው❤

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Před 8 měsíci

    አሜን ለደጅህ ያብቃን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 10 měsíci +8

    እንደው ምናለ ጥፍር ቀለሙ ኩሉ እንኳን ለዛሬ ቢቀር እንደው ያንን የመሰለ ቦታ እረግጠሽ መጥተሽ እንደው ስንመሰክር እንኳን ቢቀር

    • @hanahabtamu4302
      @hanahabtamu4302 Před 10 měsíci +2

      የኔም ጥያቄ ነበር ብቻ እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን😢

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 Před 9 měsíci

      በጣም ይቀረናል በእውነት ማሰተዋለን ይሰጠን ጥፍር ቀለም ኩል ጌጣ ጌጥ አያሰፈልግም በጪራሺ ገጠመኝ አዳምጡ ይሄንን የሚያሰራው እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀውና

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci

    ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ቤተሰቦቼንም እኔንም ሀጣተኘዋን ለደጅህ አብቃኝ

  • @abinethaile2320
    @abinethaile2320 Před 10 měsíci

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @kebedebilata1206
    @kebedebilata1206 Před 7 měsíci +1

    That's Evel

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Před 10 měsíci +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሆይ የወንድሜን ነገር አደራ ያለበትን እመብርሀን የስውሯ ማርያም ለምኘ 3አመት ሙሉ ጠፍቶ ግን be you tube ላይ ሰለ እሷ ሰምቼ እኔም ደንግል ማርያም ያለበትን አሳውቂኝ አልኳት እናም በ3ቀን ውስጥ አሳወቀችኝ እስትንፋሰ ክርስቶሰም በአንድ ቀን ነበር የለመንኳቸው የማገናኘቱ ደግሞ ለቅዱስ ገውርጊስ ልተውው ሰማእቱ ከቡዙ ችግር እንደሚፈታልኝ ተሰፋ አለኝ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Před 10 měsíci +2

      ፀልይ ውዴ እግዚአብሔር ሁሉን ማረግ ይችላል ደምሪኝ ውዴ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Před 10 měsíci

      ደምሬሻለሁ ማር አሜን አው ፈጣሪ ፍቅር ነው እመብርሀን እናቴ የ3አመት ጭንቀቴን አቀለለችው😥😥😥🙏🙏🙏🙏

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci +1

      ስዉራማረያም ለእኔ ከእነቤተሰቦቼ ከመተት እስራት ፈታናለች ክብር ለድንግል❤❤❤❤❤❤❤

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Před 10 měsíci +1

      አሜን አሜን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 10 měsíci +1

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ

  • @MohamedAljasmi-bi5op
    @MohamedAljasmi-bi5op Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Před 6 měsíci

    temesegen👏👏👏

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 10 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-pj4le5le9h
    @user-pj4le5le9h Před 10 měsíci +2

    Amen,Amen,Amen

  • @nawyyidamssei2085
    @nawyyidamssei2085 Před 10 měsíci +1

    amen

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 10 měsíci +1

    Ameen kibir ina mesgna la qidus georges amlk yehun ❤engnm egzeabher amlk lazih latkedse bota indenhed Yerdan ❤❤

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 Před 10 měsíci

    GUZO TEGEMRUAL ENDE

  • @mnaatyobi1395
    @mnaatyobi1395 Před 10 měsíci +3

    ፈረሰኛው ቅድስ ጊወርጌስ በሰደት አገር ነው ያለሁ አንተ በፈረሰህ ፈጥነህ ደረሰህ ፈውሰኝ

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e Před 7 měsíci

    እዉነትነዉ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 7 měsíci

    ተመስገን❤❤❤❤😢

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 10 měsíci +2

    ወድሜ ከራየ ዘመዶቸን ማምጣት እፈልግ ኣለሁ እስከወልደያ ድረስ ሰውካላችሁ ተባበሩኝ

  • @alembayu2874
    @alembayu2874 Před 10 měsíci +3

    Amen Amen Enkuan abero adersen 🙏

  • @eyrus643
    @eyrus643 Před 10 měsíci

    abte kidus geyorges le deja abkgn😥🙏🙏🙏🙏

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 4 měsíci

    መለአኩ እኔንም ሀፃተኛው ለደጅክ አብቃኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fickykonjofikrtetekleab6055
    @fickykonjofikrtetekleab6055 Před 10 měsíci

    Please ktecwu bmryem 😭😭😭💔💔💔

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 10 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስጊዮርጊስ እባክህ፣ ለቅዱሱ ቤትህ አብቃኝ።

  • @mulu1270
    @mulu1270 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏❤️❤️😍😍

  • @user-bq8pu3ko7y
    @user-bq8pu3ko7y Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 10 měsíci

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፫! ለደጅህ አብቃን!
    ኤልሻዳይ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን!

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 10 měsíci +6

    ሴቶቹ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ያን ቦታ አይተው ከመጡ ቡሀላ😢ከባህርዳር ጀምሮ አላችሁ የማህበር ጉዞው?

  • @romange5198
    @romange5198 Před 10 měsíci

    እናንተ መርጦ በደጅ ያዳናችሁ ለእኛም ጸልይሉን እባካችሁ በሎታችሁ አስቡኝ ።

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 9 měsíci

    እህቶቼ ወንድሞቼ እኔም እንደእናንተ እቆቁልሼ ተፈቶ ለመመስረከር ያብቃኝ

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 Před 10 měsíci +1

    አቤት ደስሲል እግዚያብሔር ይመስገን እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገኝ ወለተገብርኤል በፀሎት አስቡኝ ቤተሶቼ

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 Před 9 měsíci

    ስማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ሆይ ኣደራህን እናቴ ፣ልጃ፣እህትች ሁሉም ቤተሰብች ክኩፉ መንፍስት ጠብቅልኝ ብስደት የለዉ ወንሜች ሰለሙን፣ክብሮም፣አለምወለተስላሴ ፣ወለተ ስንበት ሁላችን ኣደራ አባቴ ❤

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e Před 7 měsíci

    እኛም፡ከስደትመልሶ፡ለዚህይብቃኝ፡እኔምኝቴ፡እዉነተኛ፡ክርስትይንይርገኝ፡ፀልዩልኝ😢😢😢😢

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 Před 10 měsíci

    እባክህን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተሰቦቼንም እኔንም ሀጢያተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci +2

    እባካቹ ቆራቢ ነኝ ያላቹ ጆሮጌጥ አውልቁ ቡና እዳትጠጡ ፀጉራቹን ደሞ በደንብ ሸፍኑ

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 10 měsíci

    አሜን (3) ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን 💒😘💒😘😘😘💒😘💒😘👏💐💐💐💒😘💒😘💒😘

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 10 měsíci

    አምላክ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ቤተሰቦችን ከታሰሩብት ፈታልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለጅህ አብቃኝ
    ወንድሜ አላይ እባክህን ለማህበሩ አባል አደረጎኝ ከይቅርታ ጋር😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Před 9 měsíci

    EGZIABHER HOY ENENIM EBAKIH LEZIH KIDUS BOTA ABIKITEH MAREGN?! LIKE SEMAET KIDUS GIORGIS ADINEGN ASIBEGN?! AMEN AMEN AMEN!

  • @fah5400
    @fah5400 Před 10 měsíci

    ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏😢♥️♥️♥️

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci +1

    ምንድነው ሤቶች ፀጉራቹን በደንብ ተሸፋኑ እንጂ ከውሥጥ በትንሽ ነጠላ በደንብ ከልሉ ነውር ነው እኮ በጭራሽ ፀጉርሽን ከባልሽ ውጪ ማንም ማየት አይችልም ይላል የተዋህዶ ልጆች

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 10 měsíci

    እህት ወድሞቸ ለናተ የደረሰ ብ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን እናተም ጨርሶይማራችሁ

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI Před 10 měsíci

    ሰማእቱ ዘኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ግዮርጊስ ኣባቴ እንደ ሃጥኣቴ ሳይሆን እንደ ፍቅርህ ማረኝ ለደጅህ በፍቅርህ ኣብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ሓጢኣተኛ ነኝ ኘ።በዚች ኣለም እንደ እኔ ሓጣኣተኛ ሰዉ የለምና ባክህ ማረኘኘ😢😢😢😢😢😢

  • @fikertebeshah7906
    @fikertebeshah7906 Před 10 měsíci +6

    የሚያዛዝነው አሁንም ጥፍር ቀለምና ሌፕስቲክ አልተዋችሁም

    • @user-ng9vm4sg8v
      @user-ng9vm4sg8v Před 10 měsíci +1

      ልቦና ይስጣቸው ታጥቦ ጭቃ ከመሆን ይሰውረን

  • @user-dl3ww4rh4q
    @user-dl3ww4rh4q Před 10 měsíci +2

    ቁጥራቸውን ላኩልኝ እስኪ በእመቤቴ

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ...የኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር አዘጋጅ ወንድሞች የመጀመሪያ ዙር የሄዳችሁበትን ቀን / ዕለት/ ካከበራችሁ የ 2 ኛ,,3 ኛ........18ኛ ዙር የጉዞ ማስታወሻ ለማክበር የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ለማዘጋጀት ብትችሉ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም እኔም የሆነ ዙር ላይ ተጓዥ ስለነበርኩ እና ከፀበል መልስ በሗላ የተደረገልንን ነገር ለመመስከር እና በጊዜ አብረን የተጎዝን ሰዎችን እንደመገናኛ ይሆናል....ብቻ ብዙ ጥቅም አለው ተመልሰን መሰባሰባችን ልገልፀው አልቻልሁም....

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci +1

    አሁንም ቤተክርሥቲያኗ እዳትዘጋ ህግን ጠብቁ

  • @BetelihemAhmed
    @BetelihemAhmed Před 10 měsíci +1

    ከአድሰ አበባ የምህድ ካለ አብረ መህድ እፈልገ አደራ ደውሉሊኝ በግል ለመህድ አመሰግናለው

    • @user-tr8ni6yk6p
      @user-tr8ni6yk6p Před 4 měsíci

      እኔ እሔዳለው ግን 3በሗሏ ነው ቢፈቅድልኝ

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mestawettefera8525
    @mestawettefera8525 Před 10 měsíci

    ኤልሻዳዮች በጣም ደስ ትላላችሁ ግን አሁን ጉዞ አታዘጋጁም አይደል?ያው ሀገራችን መከራ ላይ ናት ከምታዘጋጁ ከሆነ እባካችሁ መልሱልኝ

  • @user-pv9un7if9l
    @user-pv9un7if9l Před 10 měsíci

    Yeager wst guzo slehone Bemetawekya mehed tchyalesh

  • @user-kc4gx2mh4h
    @user-kc4gx2mh4h Před 10 měsíci +1

    ወንድሜ የፋዘር ልጅ ነኝ መንገድ ሲከፈት ደውልልኝ የሳሪሱ።ማረፌያ ቤታችን ተሰርቶ አለቀ ወይ?

  • @marinakorolevamarinakaspar8192

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👍👍👍

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před 10 měsíci

    Mesgana yegebaw sematu fetune redite

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci

    አለባበሥም ሥርአት አለው እጀሙሉ ልብሥ ነው ሚለበሠው በማንኛውም ቦታ

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 Před 9 měsíci

    አሆን ማጥመቅ ተጀምሯል ወይንስ ገና ነው

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 Před 10 měsíci

    ክውች የሚመጣ ሰው ተሎ መጠመክ ይችላል ወይ ለመጠመክ ስንት ግዜ ይፈጃል በአሁኑ ተዘግቶ ስለነበር ዳሬግት መጠመቅ እንችላለን ወይ ? አመሰግናለሁ

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e Před 10 měsíci +1

    ቦታው ላይ ለመሄድ በፕሌን ከሆነ የግድ ፓስፖርት ነው ሚያስፈልገው ወይስ በመታወቂያ ይቻላል? እስኪ አስረዱኝ መሄድ ፈልጋለው

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 Před 10 měsíci +1

      በሁለቱም ይቻላል
      በመታወቂያም ይቻላል

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 Před 10 měsíci +1

      ሀገር ውሰጥ በመታወቂያ ይቻላል ከፈለክ ባህርዳር ከፈለክ ጎንደር ግን ባህርዳር እሪኘርት ብትሄድ መልካም ነው

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia Před 10 měsíci +2

      ላገርዉስጥ በረራፓስፖርት አያስፈልገዉም

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia Před 10 měsíci

      ላገርዉስጥ በረራፓስፖርት አያስፈልገዉም

    • @user-kh1jx6gc7s
      @user-kh1jx6gc7s Před 10 měsíci +2

      እህቶቼ ፓስፖርት ሚያስፈልገው ከኢትዮጲያ ውጪ ስንሄድ ነው በሀገር ውስጥ ግን ከቦታ ወደቦታ ለመዘዋወር መታወቅያ ብቻ ነው የሚያስፈልገው

  • @biniam9156
    @biniam9156 Před 10 měsíci

    በናታቹ በ ኣልጋ የሄዱ የነበሩና የተፈወሱ ሰዎች ኣላቾው ለነሱ ኣቅርቡልን አሱ ኮ ነው ታላቅ ምስክር አንዴ ለምን ለነሱ ኣተቅርቡልን ችግር ካለ ንገሩኛ please

  • @user-ff5by9tq8k
    @user-ff5by9tq8k Před 7 měsíci

    ጥፍር ቀለሙ ቢቀርስ

  • @orthodoxchrstian
    @orthodoxchrstian Před 10 měsíci

    መቼ ነው ጉዞው???

  • @gorasaworku9879
    @gorasaworku9879 Před 9 měsíci

    ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před 10 měsíci

    ዋጋው ስንት ነው?

  • @hidayat0771
    @hidayat0771 Před 9 měsíci

    🤲🤷🤲🤷🤲🤷🤲🤷🤲🤷♥️💙♥️💙♥️💙

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci

    ምን ይፈታልሻል ጥፍርቀለምሽን እንኳን ካልተውሽ እረባካቹ አታሠድቡ የተዋህዶ ልጅ ከቢዮንሤ ተለዩ እባካቹ መቀንደብም አቁሙ በተለይ ከጊዮርጊሥ በርሜል የመጣቹ በጣም ተጠንቀቁ በሥርአት ተመለሡ ጆሮጌጣቹን እንኳን አውልቁ ጌጣችን እሡ ነውውውውውው ከሳሽ ይከሠናል እግዚአብሔር ቢቀበለንም ከሳሽ ግን እሥክንሞት ይከሠናል

  • @penuhemas2965
    @penuhemas2965 Před 9 měsíci

    ከበስተ ዋላ የምታወሩት እረ ተዉ

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 Před 10 měsíci

    ለአዘጋጆቹ ምናለ በርሜል ጊዮርጊስ የምትሉት የክብር ስም አይደለም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስየልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታውን ለመጥቀስ ከሆነ ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትሉት ምናለ..?እናንተ እንደመራችኃቸው ነው ምዕመኑ የሚጠሩት

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 10 měsíci

    በርሜልን የተጠራጠርኩት የተጠመቁት የመድሀኒታችንን ፉቅር አየን ብለው ሲመሰክሩ አላየሁም አልሰማሁም 😢ክርስትና ያለመድሀኒታችን ውሸት ነው ባዶ ደብቃቹሁትም ከሆነ ትጠየቁበታላቹህ ምስክርነት የፈለከውን ብቻ የምትናገርበት ሳይሆን የተቀጣሀውን ጥፋትክን ያየሀቸውን ሁሉ መመስከር ነበረባቹህ

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před 10 měsíci +1

    አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቦታ አለ የቱሪስት መስህብ ነው. የኛ አገር ሰው ፀበል ነው እያለ የጃጃላል.

    • @abyssiniangirl6131
      @abyssiniangirl6131 Před 10 měsíci +2

      እስቲ ቦታው የት እነደሆነ እና ምን እንደሚባል ንገሩን። ምስጋናችን ቀድሞ ይድረሳችሁ።

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 10 měsíci

      ለሚያምን ሁሉ ይሆናል

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 10 měsíci

      @@abyssiniangirl6131 yellow stone national park. Old faithful yebalal. Wyoming state. አደራ ግን ልብስሽን እንዳታወልቂ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci +3

      ፣ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል እግዚአብሄር፣ ልቦናህ ዳቢሎስ ሰዉሮታል አህዛብ ስለማታምንበት ወሬ አታዉራ ያጃጅልህ ያልታደለች ምላስ ብዙ ታወራለች😢😢😢😢 ፣፣፣

    • @YosefFeseha-lw9wr
      @YosefFeseha-lw9wr Před 10 měsíci +1

      Ante be eliminate ayenihe tegeredo menune taweralihe banda nihe ante

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 10 měsíci +2

    Amen amen amen

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Před 9 měsíci

    EGZIABHER HOY ENENIM EBAKIH LEZIH KIDUS BOTA ABIKITEH MAREGN?! LIKE SEMAET KIDUS GIORGIS ADINEGN ASIBEGN?! AMEN AMEN AMEN!