የሰማዕቷ ዘንባባ ከሌባ ያዳናቸው ባልና ሚስት ! በፀበሏ አይናቸው የበራ እና ብዙ የተደረገላቸው | ጅሩ ቅድስት አርሴማ ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 09. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
  • Zábava

Komentáře • 162

  • @berehan260
    @berehan260 Před 10 měsíci +38

    የኔ :ውድ: የኔ :ልዩ:የኔ:ቆንጆ እናቴ ስላደረግሽልኝ ሁሉ አመሰግንሻለሁ አሁንም ጉድለቴን አንቺ ሙይልኝ ገድሏ እኮ ለወጣቶች ትልቅ ብርታት ነች በለተቀኑዋ የሰማእቱዋ ወዳጆች በያለንበት ትባርከን የመንፈሳዊ አይነ ልቦናችንን ታብራልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን እኔ እንደሰማእቱዋ ፍቃድ 3 ዘንባባ አለኝ 1 ስራ ቦታ 1 አንገቴ ላይ 1 እቤቴ ። በጣም እድለኛ ነኝ

  • @Ze-Arisema
    @Ze-Arisema Před 10 měsíci +23

    የኔ እናት ፣እምወድሽ ፣ መጽናኛዬ ፣ ሀይማኖቴን ማጠንከሪያዬ ሁሉ ነገሬ ነሽ የኔ ቆንጆ እናት ይቅርታን ምህረትን አሰጪኝ የሰጠሽኝን ቃል በፈተና ውስጥም ቢሆን በትዕግስት እንድጠብቅ አንቺ አበርቺኝ ፍቅርሽ ከዚህም በላይ ይብዛልኝ ❤

  • @hanatesfaye6983
    @hanatesfaye6983 Před 10 měsíci +10

    እንኳን ለስማእቷ ቅድስትአርሴማ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ:: ብዙ ነገር በስማእቷ አርሴማ ተደርጎልኛል አሁንም በደጀሽ መጥቼ በትዳር እንደባረክሽኝ ቀሪውን አንቺ ታውቂያለሽ ካምላክሽ አማልደሽ ነውሬን ሸሹግሊኝ ስድቤን ሽሹግሊኝ::

  • @fenetelias
    @fenetelias Před 10 měsíci +10

    የኔ እናት ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ እኔን ከብዙ ነገር እንደፈወሰችኝ ለሁላችሁም ድህነት ትሁናቹ ለኔ ያደረግሽልኝ ይለያል እናቴ አመሰግንሻለው።

  • @balager21
    @balager21 Před 10 měsíci +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 10 měsíci +9

    ቅድስት አርሴማ በምህረቷ በቃልኪዳኗ ሀገራችንን ሰላም አድርጋ ለደጇ ታብቃን❤

    • @Seleena-pw5cr
      @Seleena-pw5cr Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 10 měsíci +6

    በፀሎት አሳስበኝ ወንድማችን ወለተ ማርያም ብለህ አደራ ክርስትና ስሜን ለአባቶች ስጥልኝ በረከትዋ ለሁላችንም ይድረስ ሰማዕትዋ እናቴ
    ደምግባት ከንቱ ብለሽ
    ለሰማይ ክብር የታጨሽ 🕊

  • @tadegabera4745
    @tadegabera4745 Před 10 měsíci +12

    በፀሎታቹህ እሰቡኝ አሳስቡልኝ
    "ወልደ ኪሩቤል ".
    ሰማዕታ ቅድስት አርሴማ ከሁላችን ጋር ትሁን ::አሜን ::

    • @hiwotgirma717
      @hiwotgirma717 Před 10 měsíci

      😮9😊😊

    • @medi574
      @medi574 Před 10 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያስብህ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 10 měsíci +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ችግሬን ታውቂዋለሽ ፈውሽኝ ማርኝ🤲🤲🤲

  • @kusunemntoynski3376
    @kusunemntoynski3376 Před 10 měsíci +3

    አሜን ቅድስት አርሰማ በረከተሽ ይድረሰን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እረዴት በረከቷ አይለየን❤❤❤❤ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ😢😢😢

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 10 měsíci +2

    ለደጃ ታብቃን እናቴ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 10 měsíci +7

    ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před 5 měsíci

    በእውነት የእገዚአብሔር ድንቅ ሰራ የሚገርም ነው ለወዳጆቹ የሚሰጣቸው ቃል ኪዳን እፁብ ድንቅ ነው። ምስጋና ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለደጇታብቃን

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před 9 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሚ አላዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አቤት መታደል እሰኪ ልስማ የእናቴን የቅድስት አርሴማ ታምር ❤❤🤲🤲

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 10 měsíci +3

    የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ፀጋ በረከቷ በያለንበት የአለም ጥግ ይድረሰን አሜን !!

  • @matub4261
    @matub4261 Před 10 měsíci +2

    አሜን ሰማአቷ ቅድስት አርሴማለኔም በሁሉ ነገር ድረሽልኝ

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 Před 10 měsíci +3

    እናቴ እናቴ ቅድስት አርሴማ ደርሰሽልኛል እኮ አሁንም መጨረሻዬን አሳምሪልኝ ለደጅሽ አብቂኝ ቸር አሰሚኝ !!!🙏❤❤❤❤❤❤

  • @nahombelete3343
    @nahombelete3343 Před 10 měsíci +2

    በፀሎታችሁ ለምኑልኝ ፍቅረ ማሪያም አርሴማ አደራ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉
    የቅድስት በረከት ረድኤት ምልጃው አይለን❤🎉❤
    ሰማእቱ ቅድስት አርሴማ ለደጅህ❤🎉 አብቂኝ ከስደት መልስ❤🎉

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Před 9 měsíci

    የሰማዕትዋ በረከት ይደርብን በፁሎት አስቡን ፍቅርተ ማርያም

  • @mulunehmoges4424
    @mulunehmoges4424 Před 10 měsíci +10

    ጅሩ ቅድስት አርሴማ ለጓደኛዬ ተስዬ ልጅ አገኘች ብላ አንድ እህታችን መስከረም 29 ስትመሰክር እኔም ሚዜ ለሆንኩለት ጓደኛዬ ተስዬ ልጅ ሰጠችን የሚገርመው የልጁ ክርስትና በዓመቱ መስከረም 29 ሆነ ለኔም የክርስትና ልጅ ሆነኝ። እኔን የሰማች ሰማዕት ቅድስት አርሴማ እናንተንም ትስማ።

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před 10 měsíci +1

    በረከቷ ይደርብን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 10 měsíci +4

    የዝባባ እመቤት ብዙ ነገር አድርጋልኝ አለች ስሟን ስጠራት እባየ ይቀድማል ነይ በይኝ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 28 dny

    ስማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለደጇ ታብቃን ⛪😇❤🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 10 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ሰማዕቷ ትባርከው
    ማስተካከያ
    የቅድስት አርሴማ እናት እናታችን ቅድስት አትናስያ ናት ።❤❤❤

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před 10 měsíci

      አወ ትክክል ናቸሁ በስተትነዉ ኤዲቲንግ ባለሙያዉ ሳይቆርጠዉ ቀርቶነዉ ተስተካክሎ ነበር

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před 10 měsíci

      አወ ትክክል ናቸሁ በስተትነዉ ኤዲቲንግ ባለሙያዉ ሳይቆርጠዉ ቀርቶነዉ ተስተካክሎ ነበር

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 9 měsíci +1

    የኔዉድ እናት አርሴምየ ስደተኞቹን ልጆችሽ በሰላም ለሀገራችን አብቅተሽ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂን የኔዉድ የኔ ሁሉ ነገሬ እናትም አባትም ሆነሽ ለዚህ ያደረሽኝ መጨረሻየን አሳምሪልኝ

  • @Aste221
    @Aste221 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Před 10 měsíci +3

    የኔ እናት ምንም ለማላውቀው ባራያሽ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ሰማአቶ ለደጅሽ ያብቃን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤የሠማዕቷ ታምር ተነግሮ አያውቅም ተመስገን

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y Před 10 měsíci

    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ችግሬን ታውቂዋለሽ ፈውሽኝ ማርኝ

  • @chuni799
    @chuni799 Před 10 měsíci +2

    እናቴ ሰማእቷ ጤና ስጭኝ ለቤተሰቦቼም ጤና ስጭልኝ

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 10 měsíci +1

    ወይኔ እናቴ ቅድስት አርሴማ በረከትሽ አይለየን ውይይት የነፍስ አባቴ በጣም ደስ ብሎኛ ስራዋ ድንቅ ነው እናቴ ለጀሽ ያብቃኝ

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 10 měsíci +1

    ቃል ኪዳኗ ትክክል ነው አይተና ማየት ማመን ነው ብዙም የደናሉ አሉ ድንቅ ነው

  • @amitkahsay5154
    @amitkahsay5154 Před 10 měsíci +1

    amen berktiwa yederbin wendime ye inatwa sim Atnasiya new!

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega3298 Před 10 měsíci +2

    እናቴ ቅድስት አርሴማ እናቴ የማትለይኝ እምወድሽ እናቴ አማላጀ ፀለቴን የሰማሽኝ ።

  • @KokiKj
    @KokiKj Před 10 měsíci +1

    አሜን ቅድስት አርሴሚዪ ማሪነኝ

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw Před 6 měsíci

    አርሴምየ ለደጅሺ አብቂኝ 😥🙏 ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ከትንሺ ወራቶች በሁአላ ሀገሬ እገባለሁ ወደ አች ገስግሸ እመጣለሁ። ደጅሺን እዳይ ፍቀጅልኝ አርሴምዬ🙏🙏🙏🙏

  • @gizaworkshibishi1155
    @gizaworkshibishi1155 Před 10 měsíci +1

    ሰማዕቷ ያደረገችልኝ ለኔ ይለይ ይመስለኛል❤❤❤

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የእናታችን የቅዱስ አረሴማ በረከቱ ያደረብን እኔንም ለመስከረ ታበቅኛ እናት ቅዱስት አረሴማ❤

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 Před 10 měsíci +2

    እናቴ ቅድስት አርሴማ🥰🥰🥰አደራሽን እናቴ አንቺው አሳስቢልን🥰🥰🥰

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 10 měsíci +1

    እናትዋ አርሴምየ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ ለኔም ታምርሽ ይደረግልኝ😢😢😢አሜን፫ የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @degwalejemberu2360
    @degwalejemberu2360 Před 10 měsíci +1

    አሜን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 10 měsíci +5

    እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔንም ለፉሬ አብቂኝ😢🙏🏽

  • @ma8928
    @ma8928 Před 9 měsíci

    ወንድማችን ሰማእቷ አርሴማ ትባርክህ።
    የፀበልዋ ቦታ እና ዋሻዋ ብታስጎበኘን እባክህ።አርሴምየ ከክፉ ጠብቂኝ።

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 10 měsíci +1

    ላኩልኝ እባካችሁ 🙏 ሰማእቷ እናቴ ባርኪኝ ልጅሽን

  • @user-lm9dp7wc2o
    @user-lm9dp7wc2o Před 7 měsíci

    ሰማዕቷ የኔ ውድ ምስጋና ይድረስሽ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Před 10 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @tesfanesheshtu3449
    @tesfanesheshtu3449 Před 10 měsíci

    ❤አሜንንንንን

  • @user-cb7sx1pf5i
    @user-cb7sx1pf5i Před 9 měsíci

    በረከቷ ይደርብን ለደጇ ታብቃን።

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 10 měsíci +1

    ቅድስ አርሴማ እናቴ በረከትሽ ይደርብኝ ቃል ኪዳንሽም ይጠብቀኝ ሀገራችን ከገባችበት ጭንቀት ትወጣ ዘንድ ጸሎትሽ ይርደን እናቴ እወድሻለሁ❤ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
    ወድሜ ከዝህ በፍት ሄጄ ነበር ከበረከቶ ተከፍየለሁኝ ግን አሁን ያሰየህን የዛንባባ መስቀል እንደይሸጥ ተገዝቶል ብሎ ስያወሩ ሰምቸለሁ እና ለምን ይሸጠሉ ስል የራሰቸው ማለትም የቄሶቹ ወይም ያገልገዮች ልጆች ናቸው የምሸጡት እናም ላዛም ነው እንድሸጡ ዝም ያሉት ስሉኝ ግዝት ከሆነማ አልገዘም ብዬ ቶኩኝ
    በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል❤

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před 10 měsíci

      ለራሱ መረጃ የሌለዉ ሰዉ ነዉ ላንች የነገረሽ እንጂ ካህናቱ ዝም ቢሉ እርሷ ፍቃዷካልሆነ ዝም አትልምኮ

  • @ghada1723
    @ghada1723 Před 7 měsíci

    አሜን.አሜን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 2 měsíci

    የኔ እናት ሠማእቷ ቅድስት አርሴማ እኔን ከብዙ ነገር አውጥተሽኛል ደርሰሽልኛል ባንቺ ብዙ ችግር ወጥቻለው ለሁላችሁም ትሁናቹ ለኔ ያደረግሽልኝ ይለያል እናቴ አመሰግንሻለው።

  • @gelmessahomie6140
    @gelmessahomie6140 Před 7 měsíci

    bereketish beegnalay yeder

  • @user-ms9ru8cu8f
    @user-ms9ru8cu8f Před 10 měsíci

    Amen amen amen enem heje neber bizu tamr sertalgnalechi demom eyeserachilgn new

  • @betesfadama3145
    @betesfadama3145 Před 7 měsíci

    Enata hulu ngera. Min setacha lekefalsha Alechilewmi fikrshe gen Achi yestshe leji beche seme seyemkat Arsama❤ a❤❤❤❤

  • @Chali34632
    @Chali34632 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💖💖💖

  • @yarsmylijenije5454
    @yarsmylijenije5454 Před 10 měsíci +2

    ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 9 měsíci

    በየአመቱ እሄዳለሁ አልቀርም ለንግሷ
    መራራ ሂወቴ ጣፍጪ ሆኗል በሷ
    ቦታውን ስላየሁ በጣም ነው ደስስ ያለኚ እንኳን አደረሳቺሀ ነገ ክብረ በአሏ ነው ዳግም ለቦታዋ ታብቃኚ በፀሎት አስቡኚ ዛሬ በስደት ነኚ

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 Před 10 měsíci +1

    ክብር ምስጋና ይግባት እናቴ ቅድስት አርሴማ የጡቱአ ወተት ልዩ ጣእም አለው ለስልሶ እንደወተት ይወርዳል አንድ ወር ከሃያ ቀን ስቀመጥ ካላንድቀን በስተቀር የጡቱአን ነበር እየጠጣሁ ድኜ የወጣሁት ያሁላ መካራ አልፎ እንደሰው ቆሜ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በደጅዋ በምልጃዋ ተማፅኖ የወደቀ በምረት ይነሳ የባሻኔ ቅድስት አርሴማም ታምረኛ ናት እዛ ሄጄ ነው ህይወቴን ያመሰቃቀለው እርኩስ መንፈስ የተያዘው ለሁሉም ትድረስ ስታድን በነፍስም በሰጋም ነው ሰው ወዲያው ወደ አምላኩ ከሀጢያቱ ይመለሳል እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ከማለት ውጪ ምን እንላለን

  • @ggg430
    @ggg430 Před 2 měsíci

    ሰማአቶ እናቴ አርሴምዬ ምልጃሽ ከኛ ከልጀችሽ ጋ ይሁን

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Před 10 měsíci

    Bereketa yederben

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 Před 10 měsíci +2

    የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን ነገር ግን እንዴት ማግኘት እንደምንችል መሄድ ለማንችል ሰዎች የቅድስት አርሴማን ዘንባባ መጨረሻ ላይ እናገራለሁ ብለህ ሳትናገር ተሰናበትከን
    እንዴትና በምን አድራሻ እንደምናገኘው ብትነግረን እባክህን
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድም

  • @alemtsehaymekonnen3979
    @alemtsehaymekonnen3979 Před 10 měsíci

    ወንድማችን በፀሎት አሳስብልኝ ልጄ ታሞብኛል የክርስትና ስሙ
    ሐይለ ማርያም ነው አደራ ለአባቶች ንገርልኝ በፀሎት እንዲያስቡልኝ ከሰሞኑ የቅድስት አርሴማ ገዳም አሜርካ አገር ያለው ፀበል ይዠው እሄዳለሁ ሰማእታ ቅድስት አርሴማ ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን።

  • @denkenashbasha2738
    @denkenashbasha2738 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 10 měsíci

    Amen amen amen

  • @Awekech
    @Awekech Před 3 měsíci

    የሰማዕቷ ነገር ሲነሳ ውስጤ በደስታ ይሞላል።
    በጭንቄ ቀን ደራሽ ቅድስት አርሴማ በረከቷ አይለየን

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před 10 měsíci +1

    Kidest Arsema..ebakeshen wedeme feweshelegn. 🙏

  • @mulubalcha89
    @mulubalcha89 Před 8 měsíci

    እመቤቴ ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ ለእደጇ ታብቃኝ

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Před 10 měsíci

    የኔ አባት ይባርኩኝ

  • @world6284
    @world6284 Před 10 měsíci +1

    Sematwa Kidst Aresayma lebotaw tabekan🙏❤🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 10 měsíci

    Amiennnn❤

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 Před 10 měsíci

    የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ እናቴ ብዙ ነገሬን የፈፀምሽልኝ ስውሯፅላት ምስጋና ይግባሽ እናቴ ከደጀ ሰላምሽ ለረገጠ ቋጠሮ ፈቺ ነሽ እናታለም ብዙ እህት ወንድም ሰጠሽኝ ያንቺ ነገር የዋሻ ቆይታዬ ብዙ ነገር

  • @tirsitdalota
    @tirsitdalota Před 10 měsíci

    ወይ ቅድስ አርሴምዬ በረከቷ ይድረሰን የት እንደምናገኝ ብጠቁሙን

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Před 10 měsíci

    ለደጇ ያብቃን።ቅድስት አርሴማ ለእኔ ልዩ ነች።እኔን እንደሰማችን ለሁሉም ትስማ እላለው

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Před 10 měsíci

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Nardos945
    @Nardos945 Před 10 měsíci

    እናቴ ቅድስትአርሴማ ሆይ ፊቃድሽ ይሁንና ለደጅሸ አብቂኝ 😢

  • @ettiy8317
    @ettiy8317 Před 10 měsíci

    የኔ እናት ከጠየኩሽ በላይ እኔ ካሰብኩት ይልቅ አንቺ ያሰብሽልኝን የሰጠሽኝ እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን አውንም ካሰብኩት አንቺ ያሰብሽልኝ ይበልጣል አና የልቤን መሻት ፈፅመሽ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ሰማእቷ አርሴማ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 10 měsíci +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ጉዞ መቸ ነዉ
    የምታደርጉት አሁን መሔድ ይቻላል
    እንደ? መንገዱ ሰላም ነዉ?

  • @bertukanhabta9993
    @bertukanhabta9993 Před 10 měsíci +1

    እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔንም ለፍሬ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 Před 10 měsíci +1

    እናቴ ለደጅሽ ኣብቅን እናቴ🎉

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 Před 10 měsíci +1

    ቅድሰት አራሴማ ለደጀሸ ያብቃኝ ያብቃኝ

  • @welotube463
    @welotube463 Před 10 měsíci +1

    ሠሞእቷ ቅዱስት አርሴማ እናቴ እናት ሁኝኝ እናቴ መንገደኛ አሳይኝ እምየየየየ ደከመኝ😭😭😭😭

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 Před 10 měsíci

    Yena enat yena ngset semaetata kidest arsema ledejesh abekeg enem bet endegba zenbabash fekjeleg ema tawukiyalesh yalach man aleg 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr1gb5vv1l
    @user-gr1gb5vv1l Před 10 měsíci

    እማዬ እናቴ አርሴማ እምዬ የጁሩዋ እመቤት የአርመንያ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ku6cl2og1q
    @user-ku6cl2og1q Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-om7lk2dx1u
    @user-om7lk2dx1u Před 10 měsíci

    ወድሜ እባክህ በሰማእቷ መስቀሎን ዘባባዋን አመጣልኝ ልጄልጄ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Před 10 měsíci

    ለደጅሽያብቃን

  • @user-wz9ve1gy8h
    @user-wz9ve1gy8h Před 9 měsíci

    እናቴ ቅድስት አርሴማ😢❤❤❤❤

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 Před 10 měsíci +2

    ስማእቶቅድስትአርሴማእናናቴለደጂሺአብቄእናቴ

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 Před 7 měsíci

    እናቴ ከነፍስም ከስጋም እስራት ፋችኝ እናቴ አለሁልሽ በይኝ እኔን ሐጢያተኛ ባሪያሽን ጎዶሎየን ሙይልኝ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 Před 10 měsíci

    እናቴ ለ አመታት ሳላቅሽ አንቺ አውቀሽኝ ሁሌ ልጄ አጠገብ እንዳደርስ እያልሽ ጠላቴን ስታባሪ ብዙ መከራን አሳለፍሽኝ ያረግሽልኝ ብዙ ነው ዘርዝሬ አልጨርሰው ስእልሽን ይዤ አንቺ ማነሽ ወንድነሽ ወይ ሴት ስልሽ እንቅልፍ እቢ እያለኝ እራሴን ዳብሰሽ ምታስተኚኝ እናቴ በገዛ ምኞቴ እራሴን አጣሁ እመኚኝ ካቺ ከራኩ ህይወቴ ጨልሞብኛል እባክሽ ይቅር በይኝ እናታረቅ እናቴ 😢

  • @user-qj4fh4cm8p
    @user-qj4fh4cm8p Před 10 měsíci

    ቅድሰት አርሴማ አስቢኝ እናቴ የኔ መዳህኒት

  • @user-he9zx5fm6m
    @user-he9zx5fm6m Před 10 měsíci

    Yene wied.enat.lije.metwadeshe.barktish.yedarbin.amen

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 10 měsíci +1

    ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @YoboyBdade
    @YoboyBdade Před 8 měsíci

    aman

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před 10 měsíci

    Egziyhberh yemesegen

  • @genetasemare9326
    @genetasemare9326 Před 10 měsíci

    የሰማእቷን በረከት ለማግኘት የዘባባዋን መስቀል እፈልጋለሁ እባካችሁ አድራሻውን ንገሩኝ የሚገኝበትን