🔴👉[አዲስ ነገር ከበርሜል ጊዮርጊስ]🔴🔴👉ወደ ጸበሉ የምትሄዱ መመሪያ ወጥቷል ሁላችሁም አድምጡ አስደምጡ ድንቅ ተአምር አብራችሁን ተጓዙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 01. 2023
  • #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize tube / @gizetube28
    #gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
    #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...
  • Zábava

Komentáře • 116

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Před rokem +11

    እኔም እህቴ ታማብኛለይ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቸ በጰሎታችሁ አስቡልኚ ሰማእቱ ቅድስ ጌወርግስ ለደጅህ አብቅተህ ትፈውስልኚ ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኚ አሜን 🤲🤲🤲

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Před rokem +27

    እፁብ ድንቅ የአምላክ ሥራ ! ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም የሚከተለን +++
    የሰማእታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት ይደርብን ❤❤❤

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 Před rokem +40

    ለምን ዉሀ ይባላል ፀበል ለምን አንልም ክፍተት መፍጠር እንዳይሆን ወገን

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      ውሀአይባልምነውርነውተሳስተውነው

    • @hanam3589
      @hanam3589 Před rokem

      Good question

    • @yoye2109
      @yoye2109 Před 4 měsíci

      ​@@user-yq1tm4xg4o2222222222222222222222222222222222222222222222

  • @abebegesese8440
    @abebegesese8440 Před 4 měsíci

    ተዐምረኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ረግጬ ተአምርህን ለማየት ያብቃኝ ።

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +6

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሀጢያተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ

  • @tigesttubee
    @tigesttubee Před rokem +5

    አቤቱ ጌታችን አምላካችንሆይ ለንሰሀ በቅተን ለዚች ክብር አብቃን🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺💒💒💒💒💒💒__

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 Před rokem +14

    በመጀመሪያ ደረጃ የሰው ልጅ ነፅቶ አይነፃምና ሁልጊዜ የሰራውን ሀጢያት ለንስኃ አባቱ እየተናዘዘ ከበደሎቹ መላቀቅና ይፍቱኝ እያለ መኖር አለበት።
    ሌላው ወደ ተቀደሰ ሥፍራ ለመሄድ ስናስብም በአባቶች ፀሎትና ቡራኬ ተባርከን ብንሄድ በጣም ጥሩ ነው።
    እንዲሁም ደግሞ ተጣልተንም ከሆነ ይቅር ተባብለን ልባችንን ከቂም በቀል አንፅተን መሄድ አለብን ።
    ሌላው ደግሞ ወደ ገዳማትም ሆነ ወደ ቅዱስና የእግዚአብሔር ታምራት የሚሠራበት ቅዱስና ድንቅ ሥፍራዎችም ስንሄድ ያልተገባ ተግባር ፈፅመን መሄድ የለብንም ። ለምሳሌ ሰው ገለን ማለትም ማማት አንዱ ሰውን መግደል ስለሆነ ሰርቀን ዘሙተን ህልመ ሌሊት አይተን ከሆነ ሴት ልጅም ብትሆን የወረ አበባ አይታ ከሆነ ከዚህ ሁሉ እስኪነፃ ድረስ ወደተቀደሰ ሥፍራ መሄድ አይቻልም። ከላይ እነደገለፅኩትም የሰውን ሥጋ መብላት ማለት ሰውን እግሩ ገና ከቤት ሰይወጣ ሰሙን በክፉ ማንሳት ማለት ነው ይህ አደገኛ የሆነ ልማድ ስለሆነና ከባድ ሀጢያትም ስለሆነ ለንስኃ አባቶቻችን ነግረን ከዘሞትንም እንዲሁ ተናግረን ተናዘን ይፍቱን ካልን በኋላ ነው መሄድ ያለብን ።ለሁሉም ነገር ቅድመ ዝግጅት ያስፈልገዋል ። ዝም ብለን እስከነ ዝባዝንኬችን መሄድ የለብንም ።

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před rokem

      እውነት ነው ብዙ ስርአት አለው መጀመሪያ መዘጋጀት ያስፈልጋል ከዛ መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

    • @Eyou653
      @Eyou653 Před rokem

      እሺ እናመሰግናለን

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Před rokem +6

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱስ ጊዮርግስ ቤርክት ኤርድት ይድርስን እኛም በፃሎታቹ አስቡኝ 😪🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem +2

    የሰማእቱ ምልጃ በረከቱ ቃል ኪዳኑ ይደርብን
    የንሰሐ ሰዉ ያድርገን አሜን እግዚአብሔር ተአምሩን በተለያየ መልኩ ሲያሳየን (ሲገልጽልን )አንረዳዉም❗❗
    ቸርነቱ ብዙ ስለሆነ በሰዉ ህይወት ምንም ሳይደርስ
    ህዝቡ ቢንገላታም በሰላም መድረሱ ❗❗እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን🕊🕊🔷🇪🇹

  • @user-ff4pk5mj6n
    @user-ff4pk5mj6n Před rokem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባትየ የሳደግሀኝ ለደጅህ ያብቃኝ💒💒💒💒💓💓💓💓🙏🙏🙏

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před rokem +2

    ለምንድን ነዉ ዉሀ የምትለዉ ዉሀ እና ፀበል እንለይ እጂ ፀበሉን ክብር አታሳጡት እባካችሁ ።

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 Před rokem

      ማሪያምን እኔም የገረመኝ ኡስነው አምላኬሆይ ልብን ስጣት ስጠን

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před rokem +1

    ሰለፀበሉ፣እግዚአብሄር፣ይመሥገን፣በዘመናት፣መካከል፣ጌታ፣ድንቅን፣ስለሚያደርግልን፣ሠዎችን፣ስለሚሠጠን፣እንደበደላችን፣ሥላልከፈለን፣ምህረቱ፣ሥለበዛልን፣ግን፣በጣም፣ካሜራ፣መቅረፅ፣ማውራት፣ይሄን፣ያህል፣ጥሩ፣አይደለም፣ጌታን፣እያመሠገንን፣በሰጠን፣ፀጋ፣በማሥተዋል፣እንጠቀምበት

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በደጁ ያብቃን

  • @dessalebisetegn3636
    @dessalebisetegn3636 Před rokem +4

    ፀበል ፀበል ፀበል ነው መባል ያለበት ። ውሀ አትበይ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +4

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣችሑ 🙏🙏🙏

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale4478 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

  • @alamalaam7500
    @alamalaam7500 Před rokem +5

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደዱ ያብቃን

  • @bbgt-df4et
    @bbgt-df4et Před rokem

    Amen amen amen 😭😭😭

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b Před rokem +5

    እፁብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ እኔስ መቼ ይሆን ለደጁ የምበቃው😥

    • @tewhado7965
      @tewhado7965 Před rokem +2

      Ayzione enami keamerica hughe ye gize godey new enjai endemehade ergeteghe neghe.

    • @user-bs6tj5vi1b
      @user-bs6tj5vi1b Před rokem

      @@tewhado7965 እሽ ፈጣሪ የዛ ሰው ይበለን🙏

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @aynalemaynalem212
    @aynalemaynalem212 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ስለ ጉዞው በፍቃደኝነት ስለነገርኸን እኔ ሸዋሮቢት ነው ያልሁት የሸዋሮቢት ሰዎች እንዴት ነው መሂድ የምንችለው በማረያም ንገረኝ በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወንድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ጋር መሄድ በጣም እፈልጋለሁ

    • @gemededenu291
      @gemededenu291 Před rokem +1

      ከአዲስ አበባ ባይርዳር ከባይዳር ደላጎ ዉይም ቃጥታ ከባይርዳር በርሜል አለ በማይበር አይመችም

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +21

    ይሄ ንግግራችን ያስነቅፋል ወይስ አያስነቅፍም ብለን ማሰብ አለብን ወገኖቻችን እባካችሁ ጸበል እንጂ ዉሐ አይባልም አስተካክሉ ንግግራችሁን

  • @burtukanwoldamariyam6551

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +2

    በእውነት እናመሰግናለን❤🙌

  • @beteayalew2272
    @beteayalew2272 Před rokem +1

    ፀበል በይ

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Jesus Kristus Amen

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 Před rokem

    ውሀውም ሆነ ፀበሉን የፈጠረው እግዚአብሄር ነው እሱን ሣያወቁና ሳያምኑ ከፈጣሪ እውቅና ወይም በሌላ ስም ሳጥናኤል ወይም የወደቀው መላእክ ተአምር ሰለሚሠራ በሌሎች አነሱ ሣይውቁ አንዳትሸወዱ እነሱ ከባለቤቱ የሌለበት አይሰራም ሰይጣንም ወደጥልቅ ስለተወረወረ ይዟችሁ አንዳይሰወር ጠንቅ መንፈስን መመርመር አጋንንት በስሙ የሚወጡለት አየሡሥ ብቻ ነው አጋንንቶችም ይመሠክራሉ ስለዚህ ህዝብን ያጃጃለ ወደ ዛኛው መንደር የነዳ አጋንንት ስራው ሁሉ በእየሡሥ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይኹን ሰላም ግን ለህዝባችን አሜን

  • @ephratasemachew5000
    @ephratasemachew5000 Před rokem

    Amen ledju yabikan🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo Před rokem

    እባክክህን ያለውን የትራንሰፖርት አጠቃቀም ግለጽልን ከአዲስ አበባ ጀምሮ እናንተን ያጋጠማችሁ እንግልት ግምት ውስጥ አስገብተህ ይጠቅማል የምትለውን የጉዞ አማራጭ ፖስት አድርግልኝ 🙏 እንኳን በሰላም ገባችሁ 🙏

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem +2

    ፀበል ፀበል ፀበል ነው የሚባል ውሃ አይደለም -🤔🤔🤔🤔

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በሰላም ሀገሬ ልግባ ደጅን ለማየት ያብቃኝ

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💕💕🙏🤲🙏🙏🙏🤲🙏🙏

  • @wosenebantileku9747
    @wosenebantileku9747 Před rokem +1

    bitam gobze , kale hiwot yasemalne.

  • @temesgenabera7184
    @temesgenabera7184 Před rokem +2

    Bertu bereketu yiderben amen

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před rokem

    Egziabhar yimsgen btammm amen

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před rokem +1

    EGZIABHER yimesgen!

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +2

    ግን ንግግርሽ ሰበር ዜና አደረግሽው በስርአት ተናገሪ መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ የምታወሪው

  • @berehan260
    @berehan260 Před rokem +2

    ነፃ ጉዞ የምታዘጋጁ ካላችሁ እባካችሁ ዉሰዱኝ

  • @lhfttmlhfttm9371
    @lhfttmlhfttm9371 Před rokem

    በጣም ድንቅ ተኣምር ነው እኔም መሄድ እፈልጋለው እባክሽ ስልክ ኣስቀምጥልኝ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před rokem

    የግዝያብሄርስራ፣አጸብድቅነው!!

  • @marthatsegaye2063
    @marthatsegaye2063 Před rokem +1

    ለምንድ ነው ውሀ ብለሽ የምታነቢው ፀበል የማትይው ውሀና ፀበል ልዬነት አለው

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Před rokem +2

    በተናጥል ወደ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ለማመጡ ምዕመናን የጉዞ መሪያው ምንድን ነው?

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +1

    ይገርማል በዚህ መኪና ዉስጥ የኔም ቤተሰቦች ነበሩ ግን ንሰሀ ሳይገቡ የጉዞ አዘጋጀ ይዛችሁ አትሔዱ

  • @witnessgirma6483
    @witnessgirma6483 Před rokem

    ይህ ቦታ በቃል ብቻ ተወርቶ የልብ አይደርስ።አምላከ ጊዮርጊስ እረድቶኝ ቦታውን ስለረገጥኩ ክብር ለድንግል ልጅ።

  • @user-bs8ol2ws1r
    @user-bs8ol2ws1r Před rokem

    Wedimachin Kalehiyiweti Yasemaleini

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Před rokem +1

    E/g yemasgane sila hulume nager yahedawe hullu hasabu tesaketolate tafaweso ke haxeyatetu eytafawesa dagem sayebadelle be nesha taxabeqo yenure🙏🙏🙏bemegdachawe yexabeqachawe egname basedate yalenawe berakatu yedrasane lezyame yabeqane😥😥😥

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem

    አሚን

  • @mesfinayele9889
    @mesfinayele9889 Před rokem

    አሰልቺ ትረካ

  • @robeltsegaye3282
    @robeltsegaye3282 Před rokem +1

    እሄ መፈስነው አዎቆ ሊያስቀራችሁ አስቦ ግን ፈጣሪአገዛችሁው

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před rokem +1

    tsebelu simeta bibal wuhaw simeta baybal tiru yimeslegnal lemanignawum enienim eza bota dershie metichalehu EGZIABHER cher ena dinq new.

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo Před rokem

    ሰላም ለጊዜ ቲዩብ🖐🖐

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 Před rokem

    Anegagerih Asitekakeli wuhe Ativalim

  • @MireyaMusa
    @MireyaMusa Před měsícem

    Emebete ena semaetu kidus Giorgs ledeju endeyabekagn mulu tesfa alegn

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 Před rokem +1

    ምን ማለትህ ፀበልን ውሀ የምትለው ወይ ጉድ🤔

  • @ritawandemu2206
    @ritawandemu2206 Před rokem +1

    ፀበል ነው የሚባለው

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saaronsaaron6467
    @saaronsaaron6467 Před rokem

    ወሪክ አሠልቺ ነው

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Před rokem +4

    You talk too much. Please go straight to the point

  • @Serwat-qp1wo
    @Serwat-qp1wo Před rokem

    ሄጃለው አይቻለው ድኛለው መስክሬለው

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Před rokem +1

    🙏💕💕🙏🤲🤲🤲💚💛❤

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před rokem

    የፀበሉን ታሪክ ልሰማ ግን _------

  • @menberekebede1368
    @menberekebede1368 Před rokem

    ርዕሱ እና የምታወሪው አንድ አይደለም

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +2

    Amen amen ameeeennn

  • @wendemuayele4774
    @wendemuayele4774 Před rokem

    ተከለሃይማኖት 1ኛ ቆሪጥ ነው 2ኛ በተቅማጥ የሞተ እናም ማርያምም የእናተ የሆነችም እሷ ና መሰሎቿ የኢትዮጵያ መርገሞች ናቸው

    • @bamlaknafkot9531
      @bamlaknafkot9531 Před rokem

      አንተ ጤነኛ አይደለህም ዉስጥህ ያለውን መንፈስ terebeshe አይደል የሰማቱን ክብር መስማት ረበሸህ አይደል ፈጣሪ መሃሪ ነዉ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እደሚባለው አንተም ለዚህ ንግግርህ መልስ ታገኛለህ አንተስ ባታከብራቸው ድንግል ማርያም ፃድቃን ሰማታት ምንም አይጎልባቸውም ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ እራሱ አክብሮ እራሱ ክብርን ሰቶአቸዋልና ላንተ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @vvcnncvtfe7566
    @vvcnncvtfe7566 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🙏🙏💒🤲🤲🥰🥰💒💒💒💒💒🥰🤲🤲🤲🥰🥰🥰💒💒💒💒💯🥰🙏🤲🙏🤲💯🥰💯🥰💯🤲💯🤲💯💯🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    ✝️💒✝️💒💒💒✝️✝️💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @fikadumeaza8388
    @fikadumeaza8388 Před rokem

    yna Abat ena ihuta hudewal hulum ewnt new

  • @amelegizachew6263
    @amelegizachew6263 Před rokem +2

    ሀተታውን አሳጥሪው

    • @rahel1095
      @rahel1095 Před rokem

      ልቦና ይስጥሽ😏😏😏

  • @mayam3778
    @mayam3778 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲❤❤❤💞💞💞🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲💞💞💞❤❤❤🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲

  • @user-mm6ub7nq2j
    @user-mm6ub7nq2j Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹💒💒💒

  • @leulprince4580
    @leulprince4580 Před rokem

    1:37 wuha aydelem

  • @mastewalalebachew2288

    ፀበሉ አጠቃላይ እንድ ደቂቃ ከግማሽ ነው የሚወስደው

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tesfayealamirew4700
    @tesfayealamirew4700 Před rokem

    አስተካክይ

  • @ethiopianzarii
    @ethiopianzarii Před rokem

    teretert ayselechachewm ydenkurena getoch

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Před rokem

    Komete trwakero mewcho tedergo mengedu bestekakel besera melkam new

  • @azebaytenew8952
    @azebaytenew8952 Před rokem

    Ekalehiwot ya
    Semalen enenem leza yabkagn

  • @sam16sammy23
    @sam16sammy23 Před rokem

    የተቀደሰና የተባረከ ስለሆነ ፀበል ነው የሚባለው ውሃ እያልሽ የተናገርሽው መስተካከል ይገባዋል

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Před rokem

    ❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍🏻

  • @yohanesgebre2853
    @yohanesgebre2853 Před rokem

    Yesewn sra degmeh bewsht hasab atatmek akerebkew
    Mn endih meshgeh tekelleh machberber felek

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před rokem +1

    ምንድንው ትርካሽ ምንም አይስብም ምንድንው ግን በጣም ትስለቺያለሽ በዚህ ላይ ደሞ ፀበል በይ ዝም ብለሽ እንጃ ምንሽም አልጣመኝም የምን ኮተት ማብዛት ንው ብዙ የሄዱ አሉኮ ያስዬ ያንቺ ተላተተ ኤጭ

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 Před rokem

    kidus giorigse ebakihe abta enanem katsarikubte fetaige asebage abta beyakinwe semihen eytarihue rekate baliwe besedate nw yaliubte yebatkirstiyanwen phone betaswekuige ya akimane lemirdat nw endazihe yemihirte bota lerdwe yrgibale

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 Před rokem +1

    ውሐ,ስትዪ ትንሽ አታፍሪም

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +1

    ከንግግርሽ ጀምሮ ፀበልተኛ ሳትሆኝ ተራ የመንደር ወሬ የምታወሪ ነው ሚመስለው አርስትሽ ሌላ ምንም መንፈሳዊነት የለሽም እውነትም ጊዜ !!!እረ አስተካክይ።

  • @hadrahafiz9680
    @hadrahafiz9680 Před rokem

    Gibre sedom nachew ? Min iyeseru NSW 666 nachew

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo Před rokem

    ለጉዞ የሚጠቅም መረጃ አላስተላለፍክም

  • @shewayebekele4553
    @shewayebekele4553 Před rokem

    በጣም አረዘምሽው

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem

    ይህ ሁሉ የፎቶ ጋጋታ ብዝ ላይ አዲስ ነገር ብለሽ ያልሽው እልገባኝም ብየት በኩል እንደሄድሽ ለመንገር ነው?

  • @fekadudesalegne2589
    @fekadudesalegne2589 Před rokem

    ጊዮርጊስየሚባል የሚባል ምናልባት ተሳሳታችሁ እነዝህ ጳጳሳት ነን የሚሉት ራሳቸዉ ላይ የደፉት በርሜል መሰላችሁ አረ አትሸወዱ አስተዉሉ ጊዮርጊስ ወይስ ሄትለር?

  • @addisuamare1188
    @addisuamare1188 Před rokem +1

    ርዕስሽ አዲስ ነገር ከበርሜል ጊዬርጊስ፣ ወደ ፀበሉ ለሚሄዱ መመሪያ ወጥቷል የሚል ነው ያወራሽው የጉዞሽን ታሪክ ነው በእውነት የዩቱዩብ ነጋዴ ነሽ እንጅ መንፈሳዊነት አላየውብሽም ከንቱ አሳፋሪም ነሽ ለምን ርእስን ሆት አርጎ ፅፎ ሌላ ማውራት እንደምትፈልጉ ባውቅም ግን መንፈሳዊ ስለሆነ ትዋሻለሽ ብዬ አልገመትኩም ደግሞ ብጨምር ይቀንስ ብቀንስ ይጨምር ትያለሽ ባጠቃላይ ምን ነገርሽን እና ነው ባለጌ።

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 Před rokem

      አሺ አሷ አንካን አንዳልከው ብትዋሽ ያንተ መሳደብ ምን ይሉታል አለማየት አኮ ይቻላል አሄን youtube ለማንቁአሸሽ ባትሞክር ጥሩ ነው በጣም ብዙ ትምህርትን የተማርንበት ነው አባክህ ስንት አንቶ ፈንቶ የሚያወሩ ዮዑቱበሮች አያሉ አንደው አንድ ስህተት አገኘው ብለክ አሄ ሁሉ ዉርጂምብኝ ደም አርሱን አኮ መልሱ ገና አንደጀመረ ነግራካለች ብቻ ለፍርድ አንቸኩላለን አብቱ ልቦናን ስጠን 🙏

    • @user-rr3ky8zq5e
      @user-rr3ky8zq5e Před rokem

      በመጀመሪያ አቅርብዋ ሴት ሳትሆን ወንድ ነው እንደተባለው እርእሱ ሌላ ያወራው ሌላ ተመልካች ለማግኘት የምያደርገዉ ሺወዳ የለሌ ነው

    • @robeltsegaye3282
      @robeltsegaye3282 Před rokem

      አይባልም እሶትናገናለች እዴው ቢገባክ ወይምቢገሽ ትምት አዘልነው የውጣውንምመመሪያተናግራለች ማንምማህበርሳያፅፍመምጣትአይቻልም አለች

    • @robeltsegaye3282
      @robeltsegaye3282 Před rokem

      ደሞይቀጥላልብላለች መረጋጋት እፍጠርባችሁው

    • @ephremtefera870
      @ephremtefera870 Před rokem

      ልቦና ይስጥ ከክርስቲያን ሚጠበቅ አይደለም ንግግርህ

  • @yabadd990
    @yabadd990 Před rokem +2

    ወገኖቼ መፅሀፍ እንደዚ ይላል መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም አለ እርሱም ኢየሱስ ነው አትታለሉ የኢየሱስ እንጂ የጊዮርጊስ ስም እና ረድኤት አይደለም ሚያድነን ኢየሱስ ይወዳችኃል ኑ ወደሱ ሸክም የከበዳችሁ ትድናላቹህ

  • @firehiwotbirhanu85
    @firehiwotbirhanu85 Před rokem

    ህጉን መስማት ያለባችሁ ህግ ያልሽውን አልተናገርሽም የምታንዛዥው የይቱብ ብር እንዲቆጥርልሽ ነው ወረኛ እቃ ጭነን አውርደን ትያለሽ ከዛ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለ ነገር ታወሪያለሽ እኛ ስለ ፀበሉ ቦታ እንድትነግሪን ነው የምንፈልገው እንጅ መፅሀፍ ቅዱስ ካንች የተሻለ ግንዛቤ ለማግኘት እናነባለን እሽ ቀባጣሪ ነሽ እማትረቢ የገንዘብ ሰው ነሽ የፀበል ቦታን ታምር ለገንዘብ መሰብሰቢያ የምትጠቀሚ ይሁዳ ነሽ በረከት አታገኝም አንች አስመሳይ

  • @birtukan9987
    @birtukan9987 Před rokem

    ውሬ አታብዥ ኩርእስሽ ወጥተሽ ምናባሽ ወሬ ታራዝሚያለሽሽ አስመሳይ በክርስትና ስም ምግብሽን ለስጋሽ ጥቅም ብለሽ ሀይማኖታችን አትጠሚ ዘገባሽ ማለቴ የድምፅ ቅላፄሽ ይቀፋል ቀዳዳ

  • @Meyawu...123
    @Meyawu...123 Před rokem

    ራእይ 20:10ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
    በተለይምምምም ጋላና የእንግሊዝ ታሪካዊ ክንፍ ተገዢ/ባሪያ ወራዳዉ የትግሬ ክንፍ በኢትዮጵያም መጤዉ ሰፋሪዉ ተስፋፊዉ ጨፍጫፊዉ ዘራፊዉፀረ አገሩ ፀረ ታሪክ ፀረ ህዝብ ፀረ ማንነት ፀረ አንድነት ፀረ ባንዲራ ፀረ ሰዉ ፀረ ሁለንተናዊ በታሪክ ሁሉ ሂደት የግፍ ዋጋን በዉርደት የሚቀበሉ ወደ መጡበትም በዉርደት የሚሸኙ ተላላኪ ኋላቀር ነዉረኛ የቀኝገዢ ርዝራዥ ትራፊ እሪያዎች ናቸዉ!!!