Memehir Girma Wondimu Video 366 በሆረር ፊልም የሚገቡ ክፉ መንፈሶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2022
  • ቀጣይ አገልግሎት ለምትጠይቁ በCanada Halifax, Nova Scotia October 7,8,9,2022
    (መስከረም 27,28,29,2015 ዓ.ም) ይከናወናል Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 274

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +72

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያቆይልን ዛሬ የቅዱሰ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብር በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የሳራ ማህጸን የፈታ የሁላችን ችግር ይፍታልን

    • @eframsaoum3744
      @eframsaoum3744 Před rokem +3

      የት ነው ቦታው የሚያስተምሩት ቦታ

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እህቴ

    • @elenihaile4103
      @elenihaile4103 Před rokem

      Amen

    • @ndgsr2892
      @ndgsr2892 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን🤲🕯🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🍃🍃🍃🍃🍃

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊

  • @sifaangirmaa3699
    @sifaangirmaa3699 Před rokem +9

    ቅዱስ ሩፋኤል በሕይወታችን የከበደንን ነገር ሁሉ በምልጃዉ ያቅልልን

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 Před rokem +14

    መምህርዬ አባታችን እንኳን በደህና መጡ አባቴ የእርሶ ፀጋና በረከቶ አይለየን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +26

    እንኳን ለጳጉሜ ፫ ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ💒🙏🙏🙏አባታችን እንኳን ደህና መጡ ሀገራችንን መላዐኩ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před rokem

      እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ ካረግሽ ንገርኝ እሽ

    • @Efrabarkon
      @Efrabarkon Před rokem +1

      Edmye yestote yene Abate 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před rokem +12

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💚💛💓💒👏🙏

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +12

    ውዱ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ክፉዎትን አልስማ በረከቶት ይደርብን አባዬ እንወዶታለን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Před rokem +10

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ዛሬ ቅድስ ሩፋኤል አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @bsi9003
    @bsi9003 Před rokem +7

    ኣምላኬ ሆይይ በመናፍስት ርኩሳን ተወረርን ተመስገን ኣባታችን ሺ ኣመት ኑርልን

  • @glorytube6997
    @glorytube6997 Před rokem +16

    አባታችን እባኮት ገጠር ወረዳ ላይ አገልግሎቶን አድርጉልን እባኮት በራሳችሁ ፍቃድ ኑልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem +5

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን እንካን በስላም መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን💒💐🌾

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +16

    ውድ አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን ጸጋውን ያብዛልዎት ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱስን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +6

    አባታችን በረከተወ ይድረሰን !
    በየቤታችን ያለ ችግር ነው። የተዝናኑ እየመሰለን ልጆችን ተነጠቅን።
    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን !!!!!!

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před rokem

      እህቴ ሴብስ ክራይብ አርግልኝ እሽ

  • @kebronbelay5916
    @kebronbelay5916 Před rokem +8

    አባታችን በረከታችሁ ይደረብን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +2

    እንካን ደና መጡ አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Před rokem +5

    አባታችን እንኳን በደህና መጡልንእረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳን አደረሳቹ ለቁዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል አሜን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem +4

    አባታችን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልን

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před rokem +5

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእርሰወ ያለ መንፈስ ቅዱስ ይድረስልን አሜን

  • @ethiodanmedia3232
    @ethiodanmedia3232 Před rokem +5

    እንደ እርስዎ ያለ አባት ያብዛልን አባታችን ።

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před rokem +5

    አባየ አንካን በሰላም መጡልን ስለዚች ሰአትና ደቂቃ ላደረሰን ልኡል አግዚአቢሔር ይመስገን
    ለነሱ የደረሰ ለአኛም ይድረስልን
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የፍቅር የአንድነት
    የሰላም ይሁንልን 🙏⛪🌺🎈🎈🎈🌻🌻🌻

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před rokem +1

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሺህ ዓመት ኑሩልኝ

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem +2

    እኳን ደሕና መጡ አባታችን ኑሩልን ሽሽሽ አመት

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před rokem +4

    አባታችን ልዩ ስጦታችን እርሶን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +1

    እግዞኦ አምላኬ ማረን አባ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před rokem +1

    መምህር እንኩዋን በደህና መጡልኝ ።መምህር በእድሜ በጤና ቆዩልኝ።ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ነገር ይሰውርዎት ።መምህር አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ በልመናዎት አስቡኝ አትርሱኝ

  • @user-yi1ti5hh9m
    @user-yi1ti5hh9m Před 11 měsíci +1

    አባይ ለሰድትኛ ፀለት ይድረሰን አሜን

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z Před 14 dny

    ወገኔ ንቃ አስተውል ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před rokem

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ታድልልን

  • @GamerX-cn3uu
    @GamerX-cn3uu Před rokem +1

    Meleye yene tnshua lij Enkuan Egziabher dereselesh south setgebi keneberut andua negne selayehush des blognale.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ሰለ ሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před rokem +1

    ለናተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን እመቤቴ ትጎብኘን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +10

    ውድ እንቁ አባታችን እንኩዋን ሰላም መጡልን 🤲🏽እስኪ ጋደኛየ ሳውዲ ላይ አሰሪዋ ችግር ሊፈጥርባት እያሰበ ነውና ወለተ መድህን (መድሃኒት )ብላችሁ አስቡልኝ በፀሎት 🙏🏿🙏🏿🙇‍♀️🙇‍♀️ውይይይ ጭንቅ ብሎኛል

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem

      ደንግል ማረያም ከጭንቅታው ትውጥታ ወለተ መድህን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@user-ht4dk7sm5x አሜንንን እህቴ እንዴት ነሽ

    • @user-lu4kp5lh8p
      @user-lu4kp5lh8p Před rokem +1

      አጋዕዝት አለም ስላሴ ያስቡልን ወለተ መድህን

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před rokem

      በራስ ያለ መተማመን ብዙ መዘዝ ያመጣል: እያሰበ ነው ማለት?

  • @user-lr7eu9tg4h
    @user-lr7eu9tg4h Před 8 měsíci

    በረከታቹሁ ይድረሰን አባታችን ዕድሜና ጠና ይስጥልን👏👏👏❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜን ጠጤና ጋር ይስጥልን እኛንም ቅዱስ እሩፋኤል ይፈውሰን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @misganachane8048
    @misganachane8048 Před rokem +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን፡፡

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 Před rokem +1

    አባታችን እረጅም እድም ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን ትልቅ ትምርት ሆነን እመቤቴ ለኛም ትድረስ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እንኻን ደና መጡ

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Před rokem +1

    አባዬ እንካን ደሄና መጥሉን ዛሬ ቅዱስ ሩፋኤል የአመቱ ባኣል ነው አገራችን ሰለምን ይስጣት

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +2

    የኔአባት እንኳን ደህና መጡ

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před rokem +1

    ኤፍታህ ተከፈት እንካን ደህና መጡ ኣባታችን ኣባቴ ጌታየ ሆይ ለኔም ከኔ ቤተሰቦቼ ኤፍታህ በለን ኣባታችን ሺኣመት ኑርልን 💖💖💖💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +1

    ደግ አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አምላካችን እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +2

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @bezawitsamaon738
    @bezawitsamaon738 Před rokem +2

    እኔስ አግኝቼዎት የምድንበት ቀን ናፈቀኝ አባቴ እድሜና ጤና ያድልልኝ እንዳገኞት እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ

    • @sosinaassaye3571
      @sosinaassaye3571 Před rokem +1

      የት ቤተ ክርስቲያን ነው

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před rokem

      አምላክ ነው እንዴ ሼባው? እኔ የማውቀው የሚያድነው አምላክ ብቻ ነው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን በረከትዎ ይደርብን 🙏

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před rokem +1

    የእኔ አባት ❤❤❤🙏እግዚአብሔር እድሜ ይጭምረልን 🙏🙏🙏🙏

  • @nourkaram2133
    @nourkaram2133 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድመናጤናያብዝላችሁ

  • @zelekashgetachew367
    @zelekashgetachew367 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ያድልአት። እኛንም እንድናገኝዎት እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @danielamensisa162
    @danielamensisa162 Před rokem

    አባ እንካን በላም መጡልን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሬ ይጠብቅልን አባታችን

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Před rokem +8

    እንኳን ሰለም መጡሉን አባታችን🙏❤

  • @antenehyosef4946
    @antenehyosef4946 Před rokem

    አባታችን ላይ አድሮ ይሁላችንም ችግራችንን እግዝአብሔር ይፍታልን

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Před rokem

    አባ እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ።እመአምላክ በሁለመናችሁ ትቁምላችሁ። በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem

    እንኳንም ደህና መጡልን አባ እድሜ ጤና ይስጥወት

  • @samiiriimakiialmfesf2757

    Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele egizabr yimasigeen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️❤❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲🤲 አባታችን እንዲህ እንደደከሙልን የሐዋርያት የሰማህታት የቅዱሳን አምላክ ዋጋዋትን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልን አባታችን እንቆቅልሽ እይወታችን እግዚአብሔር ፈቅዶ በእርሶ አድሮ ፈቶልናል ከነመላ ቤተሰቦ የህወትን ቃል ያሰማልን አሜን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንግዲህ እንደቸርነቱ እመብራንን ይዞ መትጋት መበርታት ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem +3

    በፈጣሪስም ወይኔ የኔልጅም በጣም ነው ፊልም የሚያየነው ትምህርት ባዶነው
    ወይይይይ 😢😢😢😢😢
    በፀሎታችሁ አስብልኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ገብረ መድን ብላችሁ

  • @user-ui3lm3kl1r
    @user-ui3lm3kl1r Před 6 měsíci

    አባታችን በፅሎትዎ ያስቡኝ

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 Před rokem +1

    አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ (ብርሀነ ማርያም)፡፡

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Před rokem

    አባ እንኳ አደረሳችሁ።በአሉን ዘመኑን ባርኩልን የፍቅ፣ርየሰላም፣የአንድነት፣የቀናመንፈስ ፣ የበረከት ያድርግልን ። አሜን አሜን አሜን።

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 Před rokem +1

    አባታችን💝ኑሩልን💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hcfhvf6616
    @hcfhvf6616 Před rokem

    አባታችን ህድሜና ጣና ይስጦት

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před rokem

    የኛ እንቁ አባት ኑሩልን እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎት አባቴ🙏😍

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-nl5hd5br6f
    @user-nl5hd5br6f Před rokem +1

    ውድ እባታችን እንኳን በሰላም መጣልን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před rokem +1

    እድሜ ጤና ይስጠወት አባቴ በርከተወ ይደርብን❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem

    ውድ አባታችን እንኩዋን በደህና መጡ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን በርከተዎ ይደርብን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች በስልክ ቢሆን ቢያስሩልኝ ልደውልባቼው ስልካቼውን ምታውቁ ሹክ በሉኝ ስለ ልጆች አምላክ ብላችሁ የልጄ ሁኔታው አስፈርቶኛል😭😭😭😭😭😭

  • @user-tw3dh2ir2v
    @user-tw3dh2ir2v Před 14 dny

    ጌታየ ሆይ ለመንግስትህ ኣብቃኝ

  • @entrtian
    @entrtian Před rokem

    እንኳን በስላም መጡ አባታችን

  • @antenehyosef4946
    @antenehyosef4946 Před rokem

    አባታችን እድሜ እና ጤና እግዝአብሔር ይስጥዎት

  • @kidestgirma9666
    @kidestgirma9666 Před rokem +1

    አባቴ እድሜውን ያርዚሚልን ለእነሱ የዴረሰ ለእኛም ይድርሲልን አምን።

  • @burta9583
    @burta9583 Před rokem

    Enkwan dena matachaw abbatachen edeme na Tena yestuti abbatachen ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን መስቀላቸው እንዲሳለም ፀሎታቹ ይርዳኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ኣባየ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡልን መምህር::

  • @zainbzainb3131
    @zainbzainb3131 Před rokem +1

    ውድ አባታችን እንዴሜ ኣና ጤና ይስጦት።

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin

  • @meaziber8857
    @meaziber8857 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizubizu3202
    @bizubizu3202 Před rokem

    Maloo warii botaa kana bekitanii natimaa matiikoo rakoo kana kechajiranii😥😥🤲

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +1

    እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ አባታችን

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před rokem

    እውነት ነው አባታችን እኛ ማስተዋል አቃተን እንጂ ዓለም አቀፍ ጥቃት ነው መናፍስቱ በቅንጅት የሚሰሩት

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Před rokem

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před rokem +1

    _እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ስለ ሁሉም ነገር __#እግዚአብሔር__ ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን_
    _ይቅርታ የአባታችን መቁጠሪያ ሳውድ ላይ ካለ ኮመንት ፃፋልኝ እምታውቁ እንዳታልፉኝ_

  • @user-ck2wo5vi5i
    @user-ck2wo5vi5i Před rokem

    እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አባታችን በፀሌት አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላቹ😢

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před rokem +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅😀😀😀.

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እኳን ደህና መጡ በረከቶት ይደርብን

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před rokem

    Abatachin edmena Tena ystot fetari yene abat amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workuasress332
    @workuasress332 Před rokem

    ከዚህ ሁሉ ይሠዉረን 🙏🙏🙏

  • @nourkaram2133
    @nourkaram2133 Před rokem

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ፈጣሪ ይፈወሰን

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 Před rokem

    አባታችን እድሜ ጤናይስጥወት