bermel Georgis ከቅድስት ሥላሴ ተናገሪ የተባልኩትን ምስጢር ልንገራቹ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    / @elshadayorthodoxmedia

Komentáře • 262

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem +97

    ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ በጣም ናፍቀህናል ከደጅህ ለመርገጠ ያብቃን አርብ አገር ያላችሁ በሰላም ለቅድስት አገራችን ያብቃን አሜን በሉ

    • @user-vj6ng8ce7w
      @user-vj6ng8ce7w Před rokem

      አሜን ንንንንንንንንን

    • @reem18hayat95
      @reem18hayat95 Před rokem

      ❤❤❤❤ ኣሜን ውዴ😢

    • @Soliyna21
      @Soliyna21 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እህቴ ስለ እውነት እኔ ቀኑ ሁሉ አልደርስ ነው ያለኝ በእውነት😭

    • @user-wy4cp3lj9h
      @user-wy4cp3lj9h Před rokem

      🤲አሜን ፫

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před rokem

      @@Soliyna21 አይዞሽ እማየ😭

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +19

    እኔም ከይስራኤል ሀገር ሁኜ ነው ማያችሁ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝና ለምስክር ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡን

    • @mebratmebrat9715
      @mebratmebrat9715 Před rokem

      መሄድ የምትችይ ከሆነ ለመሄድ ሞክሪ ለእኛም በረከት ትሆኛለሽ

    • @tagewdasolomon555
      @tagewdasolomon555 Před rokem

      @@mebratmebrat9715 እግዚአብሔር ቢፈቅድ አስቤአለሁ

    • @johnyilma8945
      @johnyilma8945 Před rokem

      Anten Egzer yirdah yitebkh

  • @fenetlema988
    @fenetlema988 Před rokem +17

    መች ይሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ የምበቃው...

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem +1

      እኔም እንዳቺ በምኞት ቀረሁ ዉዴ

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před rokem +12

    እግዚአብሔር ላናንተ የደረሰ ለኛም ስደታችን ኣሳጥሮ ለመዳን ያብቃን ኣባየ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሓደራካ ኣባየ ሓሳብ ልብና ኣስምረልና ንምድሓን ኣብቀዐና

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Před 7 měsíci +3

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ በርከትህን ስጠኝ ❤❤❤

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ቤትህ ለመምጣት እናፍቃለሁ እባክህ እርዳኝ በምኞት አልቅረ ኦፍፍ😭

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በአለም ተበትነን ያለነውን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን አሜን !

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +7

    ሰማአቱ 😢😢😢ሆይ በምልጃህ አስምረኝ 😢😢😢😢ለቦታህም አብቃኝ የእናቴ ክርስትና አባት ሆይ በሄድኩበት ጠብቀኝ😢😢😢😢😢

  • @eden9876
    @eden9876 Před rokem +8

    የወፎች ድምፅ ደስ ሲል ሁሉም በአገር ደስ ይላል💒

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 7 měsíci +2

    አላየ ወንድምነቴ ላንተም ፆለት ስትፀልይ ለኔም ፀልይልኝ የናተን ይቱብ ስመለከት ሰይ በአይምሮ ጪቀት እየተሰቃየሁ ነው ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስደት በሰላም ለደጁ ያብቃኝ🙏

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመሰግን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Před rokem +2

    ቅዱስ ጌወረጌስ ለናተ የደረሰ ለኛም ለስደተኞቹ ይድረስል ልልልልልልልልልል ለደጁ ያብቃን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +18

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊውርጊስ አባቴ በስደት ያልነውል ልጆችህን አተጠብቀን ቤተሰቦቼን ለንስሀ አብቃልኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ለናተ የደረሰ ለሁላችንን ይድረስ ለይኩን፫

  • @hirutderib6268
    @hirutderib6268 Před rokem +13

    ሀረብ ሀገር ያለነዉ አምላከ ጊወርጊሥ ይፋቀድልን

  • @selamgyhons-rj3ik
    @selamgyhons-rj3ik Před rokem +2

    አሜን ይርዳኝ እና ለቦታው ያብቃኝ

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI Před rokem +3

    ጌታ ፈጣሬያችን በበረቱ ያብቃን።ቅዱስ ግዮርጊስ በፀሎቱ ይርዳን ኣሜን።ከሌላ ሃይማኖት የተፈወሱ ሰዎች ካሉ ምስክርነት ብታቀርብልን በበዙ ሞቶ ሽህ ሰዎሽ ይመለከታሉ ያምናሉ።

  • @user-vw4jj8zf6m
    @user-vw4jj8zf6m Před rokem +1

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ::

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Před rokem +8

    የ ኪዳነ ምህረት ጸብል ምስክስር ካለ ልቀቁልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +5

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
    የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zenebeyiferaw
    @zenebeyiferaw Před rokem +2

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @simret.bereket6400
    @simret.bereket6400 Před rokem +1

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና፡ሥላሴ እዮም ፈጠርይና።

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před rokem +1

    በረከታቹ ይደርብን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጅ ያብቃን በፀሎት ኣስብን ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +3

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃል አሜን አሜን አሜን💔😢😭🙏

  • @teagesberha1510
    @teagesberha1510 Před rokem +1

    አምላ ይሃግዝ የተባረከ ባታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hs2zj1jc5v
    @user-hs2zj1jc5v Před rokem +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ቤተሰባችን ደረሰልኝ አባቴ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @elsagetahun1733
    @elsagetahun1733 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ለደጁ አብቅቶኝ ካለብኝ ደዌ አላቆ ለምስክርነት እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስል

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Před rokem +6

    ይቅርታ ትንሽ ማስተካከያ ለመስጠት ያክል ነው መአድ እየተበላ ባይወራ እንዲሁም በቪዲዬ ባይቀረፅ ጥሩ ይመስለኛል:: በዛላይ ደግሞ ከመአዱ በፊት ፀሎት ቢደረግ ይችን ትዝብቴን ልለግሳችሁ ለነቀፋ አይደለም በርፌክት የሆነ ፕሮግራም እንዲሆን በማሰቤ ነው:: እኔም ከአገር ውጪ ነኝ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ይሄንን ቦታ ለመርገጥ ያለኝ ምኞት እጅግ የተለየ ነው::

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele7107 Před rokem +1

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před rokem +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před rokem +1

    አምላኪሆይ ስለናትህ ብለህ ሰለሰማአቱ ብለህ ምንምኳን አፃተኛ ብሆን ሆሉ ይቻልሀልና ምንገደህን ምራኝ 😭😭😭

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před 9 měsíci +1

    😭😭😭ምንም ቃል የለኝም ምገልፀበት

  • @habitam
    @habitam Před rokem +2

    እግዚያብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Před rokem +2

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተለመኑን!!!🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tirumekonnen
    @tirumekonnen Před 6 měsíci +1

    ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Před rokem +2

    በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤

  • @edensolomon5057
    @edensolomon5057 Před rokem +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse835 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq Před 5 měsíci +3

    የኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ህይወቴን የሚበጠብጥ ክፉ መንፈስ አለብኝ ከቤተሰብ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ደሞ ጊወርጊስ አባቴ ነው የትም ቦታ ይሁን የጊወርጊስ ፀበል ሲባል በጣም እፈራለሁ ተጠምቄ አላውቅም አሁን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ አሁንም በስደት ሆኜ በጭንቀት ውስጥ ነኝ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ከአንድ አመት ቡሀላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ በዚህ ማህበር አንድ ላይ መሔድ እፈልጋለሁ እኔ እንድድን የኔ የምለው ሠው የለኝም ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @dawitpaulosgebremariam3539
      @dawitpaulosgebremariam3539 Před 26 dny

      አሜን በእገዚአብሔር ፈቃድ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን።

  • @semenawit
    @semenawit Před 9 měsíci

    Ebakachu ye elishaday media silk kutr lakulign ebakachu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-py9sy2ck1h
    @user-py9sy2ck1h Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před rokem

    አሜን በረከቱ ለእኛም ለስዳታኞች ይድርሰኝ😢❤

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e Před 6 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    ሰማኣቱ ቕዱስ ጌዬርጊስ በርከት የዚህ ስፍራ ያካፍለን በረከቱ ይድረሰን ለታመሙቱም ይፎውስልን አሜን

  • @genetteferra9209
    @genetteferra9209 Před 6 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለህዝብህ ድህነት ወደ ምድር የላክልን ቅዱስ እግዚያብሄር! አርእስተ አለም ቅድስት ስላሴ ምስጋናና አምልኮ ይድረሰህ!!!!!

  • @bizuyesefinew7869
    @bizuyesefinew7869 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገንአሜ ን ።ሰላም ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ።እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እንኳንደሰአላችሁ ለተፈወሳችሁወገኖቻችንጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰ ለኛምይድረሰልን

  • @Salma-ut3cd
    @Salma-ut3cd Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @yordanosasefawokubu2435

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @tighist331
    @tighist331 Před rokem +3

    ወንድሜ እንኮን ደስ እለሕ ጨርሶ ይማርሕ 🙏🏼
    እሕቴም ኩላሊትሽ ጠጠር እለዉ ተብላ ተጨናንቂያለሑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለችበት በምትጠጣዉ ፀበል ምክንያት ሖኖ ጨርሶ ፈውሶት ለምስክርነት ይብቃን ። ያብቃችሑ በሉን 🙏🏼

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Před rokem +1

    አሜን❤❤❤

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Před rokem

    Amen amen amen 🥰 🥰 🥰

  • @tesdale
    @tesdale Před rokem

    እሜን 🤲 እሜን❤እሜን❤🎉❤❤

  • @BayushBelete-gb3ly
    @BayushBelete-gb3ly Před 3 měsíci

    እኔ ሀዋሳ ነው የምኖረው እኔ እና ባለቤቴ የተለያየ አለም ውስጥ ነው ያለነው እባካችሁ ፀልዩልኝ የክርስትና ሰሜ ወለተ ዮሃኒስ ነኝ❤❤❤

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ነው ደስ እምለው ትብብራችሁ እግዚአብሔር አምላክ እኔም እመጣለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአምበላይ ፈረሱ አባቴየ

  • @user-be3tr1fq8h
    @user-be3tr1fq8h Před 4 měsíci

    ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ አክሊለ ገብረኤልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ።ገንዘቡ ተጠራቅሞ እንድመጣ🙏🙏🙏

  • @user-sf2rg6mw7e
    @user-sf2rg6mw7e Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qm2uh9iv2i
    @user-qm2uh9iv2i Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman be tseloty asben Amen

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před rokem +2

    በስደት የለነው ለዚ ክቡርቅድስ ቦታ ያብቃን!!!

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዉርጊስ ዴጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ደጅህን እከምረግጥ ጎጉቻለሁ ስበህ ዴጅህን እንድረግጥ ፍቃድህ ይሁን ድህነቴንም በደጅህ አድርግልኝ

  • @user-pv6zk1lr1c
    @user-pv6zk1lr1c Před 9 měsíci

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ነው እሄን የሱን ደጁን ራግቼ ብሞት ምንም አይጨንቀኝም እንድመጣ በፆሎት አሰቡኝ ወንድሞችና እህቶች

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Před rokem +1

    ❤❤❤❤አባቴ በቸርነትህ ጎብኘኝ

  • @edenslesi
    @edenslesi Před 5 měsíci

    ይተባርክ ይርሁን

  • @WerkwhaWerku
    @WerkwhaWerku Před 3 měsíci

    amin

  • @edenedu4580
    @edenedu4580 Před rokem

    እግዝአብሔር ይመሰገን

  • @etagegntakele8283
    @etagegntakele8283 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል

  • @user-uy1ck9bh1o
    @user-uy1ck9bh1o Před rokem

    Amazing 👏 Amazing Amazing 👏 ❤️

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před rokem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před rokem

    ቅድስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ባለንበት ቦታ ጠላት ዳቢሎስን ይሰርልን❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Tebareku Egziabher yitebikachihu yimaren balenibet!!!

  • @GsshShjjs-gf3nm
    @GsshShjjs-gf3nm Před 4 měsíci

    ሠመአቱ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ በሠላም ላገሬም አብቃኝ ደጅህን እሥከምረግጠው ቸኩሊአለሁ አደራህን

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem +4

    ሠማእቱ ለደጂህ አብቃኝ
    የሠማእቱን አካውንት ፃፍልን ወድማችን

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Před rokem

      1000499896477
      0914817114

    • @mihretnegasy3238
      @mihretnegasy3238 Před rokem

      መአድ ክቡር ነው ሲጀመር ፀሎት አድርጎ ሲጨርሱም አመስግኖ በፀሎት ነው

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před rokem

      ​@@elshadayorthodoxmedia እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @mashaytafara1984
    @mashaytafara1984 Před rokem

    Ameenameen

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጀ ያብቃን❤

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před rokem

    ተመስገን አምላኪ እኛንም ለዚህ ለተቀደስ ቦታ ያብቃን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před rokem

    Bahunate tabarak eleshadawoch

  • @etiopeyamzmor673
    @etiopeyamzmor673 Před rokem

    Elllllll egezabare yemasegane samahatu ehaneme eredane

  • @KibromTekleab-nk1db
    @KibromTekleab-nk1db Před rokem

    AMEN AMEN AMEN

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላ ያሰገባችሁ

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜን

    • @yabsera6872
      @yabsera6872 Před rokem

      አስቅናችን፣፣ለደጅ፣ታብቃን

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 4 měsíci

    ለእኔማ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያል ገና ፀበል ሳልገባ መዳረሻው ላይ ያደርንበት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነበር ጠላቴ ልትወጋኝ በግልፅ መጣችብኝ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem

    ያልተወን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhaddis9099
    @selamhaddis9099 Před rokem

    Amen Semaetu kedus georges ledge abkan.

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጀ ያብቃን

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před rokem

    ለኛ ሀጥያት ሲል የተሰቀለው መድሀኒያለም እጁን ዘርግቶልናል አማኑኤል!

  • @user-qt5ob7om7w
    @user-qt5ob7om7w Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Před rokem

    እእእእእእእእልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን❤🎉 ከስደት መልስ❤🎉

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d Před rokem

    ሊቀ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ ደጅህ የሰረግጠን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Před 9 měsíci

    በማርያም በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ነው ክርስትና ስሜ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 5 měsíci

    ተምስገን❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 7 měsíci

    የስላሴ ምስክርነት ትንሽ አጠረ ሙሉውን ብትመሰክር አስተማሪ ነበር

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የኤልሻዳይ ሚዲያ ስልክን እዴት ላኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 Před rokem +1

    Sematu abate ledeju yabekane bew nete eGzabeher yerdage ena westa betam GuGutuale

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před rokem

    Wayna tadelachu ignanem le degu yabikan amen