bermel Georgis መድኃኔዓለምን ፊትህን አሳየኝ አልኩት ! ብሞት ደስ ይለኝ ነበር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media
  • Zábava

Komentáře • 327

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 5 dny +42

    አቤት መታደል መድሐኒአለም ሆይ እኔም እንደዚች እሕታችን እንድወድሕ ፍቀድልኝ አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ የኔ እረፍት ጉልበቴ❤❤❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 5 dny +55

    እመቤቴ እናቴኪዳነምህረት አባቴ ቅዱስጊዋርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝና ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 5 dny +58

    አንጀቴን በላሽኝ ምንአይነት ልብ እንዳለሽ መገመት ይቻላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው የዋህነት ፣ ቅንነት ፣ የተላበሽ መሆንሽ ነው ይሄን ሁሉ ያሳየሽ

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 5 dny +5

      አሜን፫በእውነት እኔማ እየደጋገምኩ ነው ክፍል 1,ክልል ሁለቱንም የማዳምጠው ኦ እንዴት መታደል ነው እኛንም ከስደት መልስ በእውነት ለበረከቱ ያድረስን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl Před 4 dny +3

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገ ስራው ድንቅ ነውየአይምሮ የሚከብድነው የገለፅትሹ እህታችን መታደል እኔ አባቴን በጣምነው የበደልኩት እንዴት ይቅር የሚለኝ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 4 dny +2

      አሜን በእውነት መታደል ነዉ

    • @user-ud9if4hm3s
      @user-ud9if4hm3s Před 3 dny

      በትክክል

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 5 dny +95

    የአለሙ ንጉስ የቀራኒዮ ንጉስ የአለሙ ጌታ ቸሩ መድኀኒአለም በለተቀንህ እኛንም በአጋንንት በዳቢሎስ እስራት የታሰርነውን ልጆችህን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ማረን በምህረትህ ጎብኘን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን በምህረት እጅህ ዳሰን ድነን ተፈውሰን ለምስክርነት አብቃን❤❤❤

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Před 5 dny +22

    ላመነ ሁሉ ይደረግለታል የኔ ቸር አባት የቀራኒዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ አለማመኔን እርዳው የኔን ስራ ሳታይ በደሌን ሳትቆጥር ባተ ቸርነት ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 5 dny +10

    ❤አንደበቷ በራሱ ይጣፍጣል እናትአለም ለአንች የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም ለሁላችንም ይድረስልን🤲🤲😥😥😥😥😥ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃን

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 5 dny +45

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝናህን ሰምቻለሁ ለደጅህ አብቃኝ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 5 dny +7

    ምን ብላቹ ብትፀልዩ ኘው ግን በረከታቹ ይደርብኝ ወለተ ገብርኤል እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ🤲😢አለማመኔ እርዳኝ አባቴ በሀጥያት የጠፋሁ ልጅክ ነኝ🤲

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 5 dny +9

    የዚች እህት ምስክርነት። እጅግ በጣም በጣም የተለየ ነዉ እስከዛሬ ከሰማሁት። ተማርንበት በመሰማታችን ይህን ድንቅ ምስክርነት።

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 5 dny +10

    ሙሴም እግዚአብሔርን ፊትህን አሳየኝ ባለው ጊዜ እንዲህ ብሎት ነበር
    ዘጸአት 33
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ እግዚአብሔርም፦ እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ አለ።
    ²⁰ ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።
    ታድለሽ ቸሩ መድኃኒአለም እኛንም በምህረት አይኖቹ ይመልከተን በረከትሽ ይድረሰን እናታችን

  • @user-zm7de2pv9c
    @user-zm7de2pv9c Před 5 dny +4

    ቃላት የለኝም የምናገርው እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
    በፀሎት እግዙኝ 10 አመቴ በህመም በፀሎት እግዙኝ ደጅን ያስርግጠኝ ወለተ ስላሴ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 5 dny +8

    እህቴ እንዴት የታደልሽ ነሽ፡፡ አቤት መባረክሽ፡፡ አንቺን የተለመነ አምላክ ይለመነን፡፡ አምላኬ ሆይ ለኔ ለአጢያተኛዋ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ፡፡

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Před 5 dny +9

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ። አባቴ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 5 dny +8

    እናቴ እኔስ ሰማዕቱ ጠርቶኝ ልምጣ አልልም በፊቱ ጉድለት እና ጉድፈት እንጂ ምንም ነገር የለኝምና ግን ፈቃድሽ ቢሆን ከእግርሽ ስር ሁኝ ይሄን ልብ እንዴት እንዳገኘሽው ብታስተምሪኝ ብየ ተመኝሁ። የእግዚአብሔር ፍቅሩ እፁብ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር አምላክ አንችን እንዳሰበ እኛንም ያስበን። ❤❤❤

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 5 dny +4

    የሚገርምነው መታደልሽ ፈጣሪ በበረከቱ ሞልቶሻል በእውነቱ ለአንቺ ያደረገውን ለእኛም ያድለን

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 5 dny +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ ከኔቤተሰቦቸ አብቃን

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 5 dny +12

    ቸሩ መድሃኒአለም እባክህ ለእኔም ለሀጥያተኛ ባሪያህ ድንቅ ስራህን ስራልኝ

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 Před 5 dny +8

    አቤት መታደል በስራሽ ነው በርግጥ ለዚህ ክብር የበቃሽ መድሃኒያለም አባቴ ይቅር በለኝ
    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ እኔን ሃፂያተኛዋን

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 Před 5 dny +3

      ተሳስተሻል በኔ ያመነ ይድናል የዘላለም ህይወት ያገኛል ነው ያለን በየትኛው ስራችን ሰዎች የምንፀድቅ?ተው
      ቃሉን አንጠፉ ልጅቱ በእምነቷ እንጂ በንፅህናዋ አልዳነችም

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 5 dny +11

    የቀራኒወች ንጉስ የድንግል ማሪያም ልጅ የየሁዳ አንበሳ የትንሳኤው ጌታ የፍቅር ባለቤት ቃል የለኝ ብቻ ተር እርኛ ደግ አባት ነህ ለደጂ ያብቀኝ

  • @tariku6436
    @tariku6436 Před 5 dny +17

    ሰማእቱ የኔ አባት ባለሁበት ማረኝ ከስደት መልሰክ ለምስክርነት አብቃኝ።በጣም ነው የጓጓሁት የኔ አባት በቸርነትክ አስበኝ የኔ ሀጥያትማ ተነግሮ አያልቅም

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 5 dny +7

    አላዬ የእኛ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን መጨረሻህን ያሳምርልህ❤

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Před 5 dny +6

    የኔ አባት ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን።የኔ ውድ ጌታ መድሀኒአለም።

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 5 dny +13

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ሰማይና ምድርን ያለምሰሶ ያቆምክ ስለኛ ሀጥያት በደምህ ያጠብከን ቆስለህ የቆሰልክልን ስጋህን ቆርሰህ የሰጠህን መድሀኒአለም እባክህ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ዘመኔን ሙሉ ላገልግልህ ለኔ ፍላጎት ስሜት አልኑር እርዳኝ አግዘኝ😭😭😭

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 5 dny +2

      አይዞን ለሁሉም ጊዜ እና ስአት አለው

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 4 dny +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 5 dny +5

    ቸሩ መድኃኒአለም የአለም ጌታ ሃጥያትን የምትሸፍን መሀሪ ይቅርባይ ሥሉስቅዱስ አባታችን
    እመብርሃን እመብዙሃን ወላዲተአምላክ ኪዳነምህረት ፣ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቄሰ ገበዝ ፃድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላእክት እንደየክብራቸው ክብራቸው ስፍት ይበል። ለደጅህ አብቃኝ ዋስጠበቃዬ የኢትዮጵያ ገበዝ አትለየን ማረን ይቅር በለን እንደ እኛ ርካሽ ፣በስባሽ ቆሻሻ ልጆችህ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እንደ ቃል ለሌለኝ እናትህ አማላጅነት አስበን።

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Před 5 dny +11

    እኔም በጣም በጣም ብዙ ነገር አረጎልኛል ክብር ምስጋና ለ ስማያዊ ንጉስ ❤ ለመናገረና ለመግለፅ በጣም ይክብዳል ሂዶ ያያ ትንሽ ይሻለል እንጂ ❤ ምስክርም ሁሉተኛ ለመሂድ ቸኩያሎው በጣም ናፍቆኛል 🥲🙏❤️❤️❤️❤️

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před 5 dny

      አንች ልጅማ ተይ ግን በሰማዕቱ ይሁንብሽ ፀበል ስጭኝ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před 5 dny

      ተይ ግን😢በናትሽ🤲

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Před 5 dny +9

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አሰበኝ እባክህ🤲

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn Před 5 dny +3

    መታደል እኮ ነው መድሃኒአለም የኛንም ልቦና መርምርልን ሰማዓቱ ጊዮርጊስ ጥራን ለደጅህ አብቃን ፣ምከረን ፣አስተምረን፣ገስፀን 😢😢😢😢

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 4 dny +2

    ህያው እግዚያብሄርን ሆይ እኔም እንደ እህቴ እወድህ ዘንድ አንተ እርዳኝ ይሄንን ቆሻሻ ልቤንና ህሊናዬን በምህረት አፅዳልኝ አሜን❤❤❤

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 Před 5 dny +4

    አባቴ ቅዱስ መድሃኒአለም ያሳደግከኝ አምላክ ይቅር በለኝ ቸርነትህ ነው እንጁ ማንም በፊትህ አይቆምም ።

  • @astermoges8190
    @astermoges8190 Před 4 dny +3

    ለሰው የማይቻል ሁሉ የሚቻልህ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሆይ ምስክርነትን እየሰማሁ ብቻ እንዳልቀር መልካም ፍቃድህ ሆኖልኝ ይህን የተቀደሰ ስፍራ ለማየትና ለመጸበል፤ የቅዱስ ጊዮርጊስንም ጸበል ተአምሩንም ለመመስከር አብቃኝ። አሜን አሜን አሜን

  • @fguhgvjdgihthk8477
    @fguhgvjdgihthk8477 Před 5 dny +8

    ጌታይ መድሀኒት እዮሱሰ ክርሰቶስ ሆይ መጨረሻ አሰመረልኝ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊዝናህን ሰምቻለሁ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @beza4660
    @beza4660 Před 4 dny +1

    የሰማይ የምድር ንግሱ የኛ አባት መታደል እድለኛ ነሽ በእውነት ንፁህ ሴት መሆንሽን ያሳየሽ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 5 dny +7

    ወይ መታደል ምን አይነት እምነት ቢኖርሽ ነው ግን ይሄን ያክል የተደረገልሽ❤እኔስ😢 አይደለም የመድኃኒያለም የተወጉ እጆችን ልይዝ በቸርነቱ እድሜ ሰጥቶ ለቅዱስ ቦታው ባአበቃኝ አቤቱ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ክርስትያን አድርገኝ፣እጠበኝ፣ባርያህ አድርገኝ፣ፍቅርህ አሳድርብኝ፣መልስኝ፣ለንስሐ ሞት አብቃኝ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 5 dny +7

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ታድለሽ እባክሽ በጸሎትሽ ኢትዮጵያን ማርልኝ ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን እያሽ አሳስቢ በተረፈ በርቺ በጸሎትሽ አስቢን !!!

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 Před 5 dny +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
    እህታችን አንችን የረዳ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን
    ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን አሜንን አሜንን አሜንን
    እውነት በጣም እድለኛ ነሺ ፍፃሜሺን ያሳምርልሺ

  • @user-oi3yy5gz4j
    @user-oi3yy5gz4j Před 5 dny +4

    ላንቺ የደረሰ መዳኒሐለም ለኛም ይድረስልን ❤❤❤

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 5 dny +4

    በፀሎትሽ ይማረን መድሐኒአለም ላንቺ የተለመነ ለእኛም ይለመነን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እድለኛ ነሽ ሐገራችንን አሳስቢልን ህዝቡን አሳስቢልን የጠፉነውን እኛን አሳስቢልን እግዚአብሔር ያደርጋል አምናለሁ አምኜሻለሁ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 5 dny +3

    በእውነት ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ በእውነት እባክህ አባቴ ትወደኝ የለህ አበርታኝ እና እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před 5 dny +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ አምላክ ይቅር ብለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 5 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የጎበኘክ መድሀኒሀለም እየሱስ ክርስቶስ እኛንም ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ ይፍታን ፈረስ ኛው እኛንም ጥራን እንቆቅልሼን ፍታልኝ ❤❤❤❤ እህታችን ታድለሻል ማርያምን

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co Před 5 dny +1

    ክብር ምስጋና ይግባህ የሠማይና የምድር ንጉስ የእኛ መዳህኒያለም ለድግል ማርያም ልጅ

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 5 dny +4

    የታደልሽ ነሽ ቸሩ መድሀኒአለም እኞንም ይቅር እንዲለንን በፅሎትሽ አስብ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @Nesanetbalta-ck5bo
    @Nesanetbalta-ck5bo Před 4 dny +1

    የሊዲያን ልብ የከፈተ ቸሩ መድኃኔዓለም ያንቺንም ከፍቷልና ስሙ ይክበር ይመስገን የኛ አባት ይችላል አምናለሁኝ የኔንም የቆሸሸ ልብ ከፍቶ ከልብ እንዳመሰግናው ይርዳኝ።

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Před 5 dny +3

    እግዚአብሄር እኛንም ለቦታው ለቃል ኪዳኑ ያብቃን

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 Před 4 dny +1

    መድኃኒዓለም አባቴ ክብር ይግባህ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 5 dny +5

    እሄንን ምስክርነት ልሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእህታችን ምስክርነት በጣም ይገርማል። ለእኛ ለኃጢያተኞች ምን ያክል እግዚአብሔር ቅርብ መሆኑ በተግባር ያስተማረን ምስክርነት ነው።በረከትሽ ይደርብኝ❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Před 3 dny +1

    እንዴት ድንቅነው እልልልልልል ለኛም ሰማዕቱ በቸርነቱይጠብቀን አሜን አቤቱ የሰማዩጌታበቸርነትህ የምታኖረኝቱመስገንልኝ🙏🙏🙏

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Před 5 dny +8

    እህቴ እኛንም አስለቀሽን ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @mestykonjo1771
    @mestykonjo1771 Před 5 dny +10

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ወዳገሬ ያስገባኝ ደጅህን አደርሰኝ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 4 dny +1

    እኔም ቸሩ መድኃኒአለምን አባእመቤታችንን ደግሞ እማ ነው የምለው ስሜን በከንቱ አትጥሩ ሰላለ እፈራለው

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c Před 5 dny +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አሳዳጊየ ለደጂህ አብቃኝቡዙ ምስክርነት አይቻለሁ የአንች ግን ይለያል ለቸሩ መድሃኒአለም ያለሽ ፍቅር ከቃል በላይ ነዉ አምላኬ ሆይ ምን ማለት እችላለሁ አንተ ግንአንተ ነህ አባቴ ፍቅርህን በልቦናየ ሳልብኝ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ በቀናዉ መንገድ ምራኝ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ አንተ ታዉቃለህ ቅደም ከፊት ከሆላየ ቸሩ መድሃኒአለም በመንግስትህ አስበኝ😢😢😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 5 dny +1

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኩህን ሰምተህ እያሳየህኝ ነውና አሁንም ፍቃድህን ሰተህኝ ለደጆ አብቃኝ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 4 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ይህን ያደረገ የእስራኤል አምለክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ክብር ና ምስጋና ይድረሰው ምን ይሳነዋል እመቤቴ ሁሌም እወድሻለው የአጋይስት አለም ሥላሴዎች ክብርና ምስገና ይድረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊሰ የኔ አባት ለኔ በስደትም ሆኜ ብዙ ነገር አርጎልኛል ምስጋና ይድረሰው እውነት መታደልነው እህታችን በረከትሽ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 5 dny +4

    የተዋህዶ ኑጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክብርና መስጋና ለርሱ ይሁን አሜን.. እግዚአብሔር ሁላችን ለደጁ ያብቃን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💞. ጌታ ሆይ ከስግደት መልስንና ለደጅህን ያብቃን አሜን. ለ አንች የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን በጸሎታች አስቡን 🥲

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 Před 5 dny +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለምስክሩ ምንም ቃል የለኝም ያአንች እምነት ግን የሚገርም ነው፡፡አባቴ መዳኒአለም እምነት እና መታመንን ጨምርልን እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን አስበኝ፡አንተ እንደምትፈልገው ስራኝ😭😭😭

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 5 dny +3

    ከኝ የሚጠበቀው እምነት ብቻ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ።የተመሰገነ ይሁን።ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን።፤።።

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před 14 minutami

    አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ 😢😢😢

  • @user-ek7nz1zm5d
    @user-ek7nz1zm5d Před 5 dny +3

    ሰማዕቱ አባቴ ቅድስ ጊወርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co Před 5 dny +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 3 dny +1

    😢😢😢😢እፁብ እፁብ እፁብ የእግዚአብሔር ፣ያንድዬ፣የመድሀንያለም ፍቅር😢😢😢😢እፁብ

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 Před 3 dny +1

    ወይ መታደል ምን አይንት ልብ ከቡሩ ይውሰደ መድህንአለም ያች የሰጠ ኑፁህ ልብ የኛም የስጠን በፀሎት አስቡኘ ወለተ ስማእት❤❤❤

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 5 dny +4

    ፍጡነ ረድኤት ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊ ሆይ ዝናህን ሁሉ ሰማሁ አለሁ ስለዚህ እኔንም ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ እጠበኝ ቆሽሻለሁ ረክሻለሁ ከአምላክህ አስታርቀኝ እባክህን😢😢😢😢😢

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 Před 5 dny +5

    የለም መድሐኒት መደሐኒያለም ኢየሱስ ክርሰቶስ በተወጋ ገንህ በፈሠሠው ደምህ እኛንም ከታሠርንበት ፍታን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 5 dny +3

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ለአንቺየደርስ ቅድስገወርጊስ እኔንም በመንፈስ ቅድስ ያስበናል

  • @user-mt2yk1zh7e
    @user-mt2yk1zh7e Před 5 dny +2

    መዳኒያለም ሆይ በለተቀንህ የሰማእቱን ደጅ እንድንረግጥ አብቃን በረከትህ ይደርብን ጠብቀን።

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 5 dny +6

    ምን አይነት መታደል ነዉ በረከትሽ ይደርብን።

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 Před 4 dny +1

    አባቴ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀን እኛንም ለደጅህ አብቃን አኔም አባቴ ሆይ ማረኝ ነው እምለው አወ አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን ለንስሃሞት አብቃን ለደጅህ አብቃን አባቴ❤❤❤❤

  • @Asterfekadu
    @Asterfekadu Před 5 dny +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎኦርጊስ ለቤትህ አብቃኝ ባለሁበት ጠብቀኘ❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzeanana
    @buzeanana Před hodinou

    ለኔም ለሀጢያተኛዋ ፀሎት አርጋልኝ በናትሽ ግራ ገብቶኛል በሀጢያት ወድቄ አምላኬ ሆይ እንደአዲስ ሥራኝ እጠበኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አማልደኝ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 5 dny +2

    እባክህ አባቴ ጊዮርጊሰ ይቅር በለኝና ደጅህን አሰረግጠኝ

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 4 dny +1

    የነዎ የባለፀጋውና የአላዛር ታሪክ አስታወሰኝ😢 አቤቱ ማረን ቸሩ መዳህኒአለም አባቴ የኔ ወዳጅ አታሳፍረኝምኮ ሁሌ አትሰለቸኝም አባ

  • @romann493
    @romann493 Před 4 dny +3

    እንኳን እንቺ ይህን ሁሉ ተአምር ያየሽ እኛ የሰማነው እንዴት የታደልን ነን እልልልል

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před 5 dny +1

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ደጁን ለምንናፍቀው እዲሳካልን የሱ ፍቃድ ይሑን❤❤❤

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 Před 4 dny +1

    መድሃኒአለም አባቴ እኔ ሃጥያተኛ ልጅህን እባክህን ዳግም ወደ ደጅህ አብቃኝ
    በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ክንፈስላሴ ብላቹ

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Před 5 dny +5

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @belayneshlegesse5171

    አንዴት የተባረከ ልብ ነው. እግዚኦ መድኃኒዓለም ከዚህ አለም መከራ ይሰውረን~ አናቴ/አህቴ ታድለሻል. ለኛም ልቦና ይስጠን.
    ትልቅ ትምህርት ነው❤

  • @user-ck6tj6qg3e
    @user-ck6tj6qg3e Před 5 dny +4

    ሰማቱ ለደጅህ፣ለፈውስህ፣ለፀጋህ፣አብቃን!!!
    ❤❤❤

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Před 5 dny +2

    አሜንአሜሜሜንን ቃለሄወትያሠማልን እኛምሥደተኝች ለደጁያብቃን አደራሕንእግዛብሄር አደራሕን አደራሕንምኝቴነውየዘላለም

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 5 dny +1

    እኚህ እናት መባ ፂወን መሰሉኝ ኡፍ ቸሩ መድሀኒአለም ፍቅር

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 5 dny +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ❤ለአንች የተደረገው ሁሉም ለኛም ያድርግልን መድሀኒአለም ❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 4 dny +1

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ
    አላየ ወንድማችን ጥያቄህ ድስ ሲል

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 5 dny +6

    ክብር ምስጋና ለአለሙ ንጉሥ ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን በእውነት እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ይርዳን

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l Před 5 dny +2

    የስማዮ ንጉስ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እባክህን ምህርትህን ቸርነትህን ስጠኝ እኔ በደለኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 5 dny +1

    ጌታችን መዳሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @makitemesgen3386
    @makitemesgen3386 Před 5 dny +1

    መድሃኒ ኣለም እየሱስ ክርስቶስ ኣቦይ ሓደራ ኣነ ሓጥያተኛ😢

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Před 5 dny +1

    አባቴ አባቴ የሚለዉ ቃል በጣም ቃለመጠየቁን ወሬ አደረገው

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 5 dny +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ርዳኝ አትተወኝ😢❤❤❤❤❤

  • @tigistgirma-iv3vu
    @tigistgirma-iv3vu Před 5 dny +1

    ምን አይነት ምስክርነት ነው ይደንቃል በርቱ ቀረፃቹም አቀነባበራቹም አሰራራቹም ተሻሽሏል በዚው ቀጥሉበት አታቋርጡብን ምስክርነቱን❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 5 dny +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብ ስጠን ሰማቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 5 dny +1

    ወለተ ማርያም ተመስገን ቸሩ እግዚአብሔር ይሄን ሰምተን ተስፋ ስለሰጠህን ጎዶልያስ እውነት ከአእምሮ በላይ ነው ታድለሽ እናታችን በረኸትሽ ይደርብን ሥጋ ለለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔር ን ማዳን ይይ አንደተበለ እጺብ ድንቅ .....

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 Před 5 dny +2

    በእውነት ቀናሁብሽ አምለኬየእኔን ልቦና ይቀይርልኝ ይባርከኝ

  • @kishnniwonniwon
    @kishnniwonniwon Před 2 dny +1

    ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒአለም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆ--------------ይ ክበር ተመስገን እኔም የተቸገርኩት ነገር ቢኖር በርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሼ ከተመለስኩ በኃላ በዓለም መኖር ከበደኝ የእውነቴን ነው ምላችሁ ሽንኩርት መክተፍ ሁሉ አዲስ ነገር ሆነብኝ ተቸግሬ ነበር፣ጓደኞቼ ጋር እንደበፊቱ ለማውራት ከብዶኝ በቃ ጨነቀኝ ምን ነው በዓለም ላይ የሚያስቸኩለኝ ነገር የሌለብኝ ሆኖ እዛ በተቀመጥኩ አልኩ!!!

  • @henock2127
    @henock2127 Před 5 dny +1

    መድሐኒዓለም ፍቅርህን አድለን

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co Před 5 dny +1

    አመተ ማርያም ተብላችሁ አስቡኝ እባካችሁ ሰመአቱ እዲያስበኝ ለደጁ እዲያበቃኝ

  • @HewotMengst
    @HewotMengst Před 5 dny +3

    አምላኬ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ከነቤተሰቤ ከጨለማ ህይወት ያውጣኝ ቦታውን እረግጠን ለፍውስ ያብቃን

  • @user-wr3wv7mn9e
    @user-wr3wv7mn9e Před 2 dny +1

    እዉነት እኔ ሰማዕቱ በር እረግጫለሁ ግን ባንች የመንፈስ ቅናት አደረብኝ በጣም እድለኛ ሴት ነሽ እህቴ ክብሩ ይስፍ ለመድሀኒት አለም ❤🥰🙏❤️ እህተ ማሪያም ተብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 5 dny +5

    ቃለሂወትን ያሰማልን እህቴ በረከትሽ ይድረሰን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኔ ከአንቺ ብዙ ብዙ ተምሪያለሁ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Před 5 dny +2

    እግዚአብሔር አንቺን እንደሰማ እኛንም ይስማን ። እህታችን አንቺ አታድርጊ ከተባልሽው ውስጥ አብዛኛዎቻችን ከምንሰራው ውስጥ ካለ ብትነግሪን አብዛኛውን እኛ ሴቶች ?

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 5 dny +1

    ላንቺ የደረሰ መዳኒያለም ለኛም ይድረስልን ንግግሯ እራሱ ይገርማል ይህ መታደል ነው

  • @user-nr6gt2do6g
    @user-nr6gt2do6g Před 5 dny +2

    በፀሎትሽ አስቢን እህተ ማርያምና ቤተሰቦቿን ብለሽ አስቢን።