bermel Georgis እመቤታችንን የምትሳደቡ ወየውላቹ የሲኦል መከራ እሳቱ እባቡ በጣም ያስፈራል | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 11. 2023
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ።
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 224

  • @user-ku9os6rx6w
    @user-ku9os6rx6w Před 8 měsíci +81

    ድንግል ማርያም ሆይ ለዚ ክብር አብቂኝ ከ ባለቤቴ ጋር በሰላም አገናኝኝ አደራሽ ለስጋሁወደሙ አብቂን እመቤቴ

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @eyobmergia169
      @eyobmergia169 Před 8 měsíci

      Amen Amen Amen

    • @ziondezay4686
      @ziondezay4686 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ngstikiros4530
      @ngstikiros4530 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @menbeya5523
      @menbeya5523 Před 8 měsíci

      ​@@Omosuger3838😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @birukworkneh6790
    @birukworkneh6790 Před 8 měsíci +62

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ታምር አድርጎልኛል ለ 6ወር ደም ያለማቋረጥ ይፈሰኝ ነበር ቡልቡላ ጊዮርጊስ በ3 ቀን ጥምቀት አድኖኛል ሰማእቱን አመስግኑልኝ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ayinadisadmasu
      @ayinadisadmasu Před 8 měsíci +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Před 8 měsíci

      Elelelele kibir misgana yigibaw🙏

    • @user-op7nn3ey8s
      @user-op7nn3ey8s Před 8 měsíci

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 8 měsíci

      እንካንምሰማሽእህቴእግዚአብሄርጨርሶይማርሽ

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Před 8 měsíci +34

    እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አማላጄ የኢትዮጵያን ነገር አደራ። 💚💛❤️

  • @netsanetmelaku8481
    @netsanetmelaku8481 Před 8 měsíci +40

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያምን ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ለዘለአለሙ ያሳድርብን ።እኔንም እንደው ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህን የልብ መሻቴን ፈፅምልኝ።

  • @user-zu5rl9hj4j
    @user-zu5rl9hj4j Před 4 měsíci +2

    በእውነት እናታችን ላንች የደረሱ ስላሶች ቅዱሳኖች ለኛም ይድረሱልን ።
    እኔም ለቅድስት አገሬ አብቅቶኝ ለደጅህ አብቃኝ ሀገራሳችንን ሰላም አርግልን አባቴንም ፈውስልኝ

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před měsícem +2

    ሠማአቱ በርሜል ቅዱሥ ጎርጊሥ ለደጅክ አብቃኝ አተ ፍቃድክ ይሁን እቆቅልሽን ፍታልኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-vj2no2ct2e
    @user-vj2no2ct2e Před 6 měsíci +4

    በእውነት በእድሜዬ ሙሉ እስካሁን ድረስ በብዙ ለሰው ልጆች የተደረጉ ታምራቶችን አድምጫለሁ ይህ ግን በጣም ልዩ ድንቅና ግርም የሚል ታምር ነው እንደው ምንኛ ታደልሽ እሕታለም በጣም እድለኛነሽ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ፣ እመቤታችን በመጎናፀፊዋ ከክፉ ትከልልሽ እማዬ.....""ፃድቃኔ ማርያም"""...

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 8 měsíci +6

    የኔ እህት ታድለሽ ያለሁት ዱባይ ነው የሰማአቱን ምስክርነት ስትመሰክሪ አይቸ እና ሌሎችም የተደረገላቸውን ሲመሰክሩ ያለማቋረጥ ለሁለት ቀን አይቸ ስራ አጥቸ ተቀምጨ ነበር አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔንም በር ክፈትልኝ በህይወቴ ሁሉ አንተ ጣልቃ ግባ ብየ አልቅሼ😢 ለመንኩት ሳምንት ሳይምላው ይሄው ስራ ገባሁ ፍፃአሜሽን ያሳምርልሽ ለሀገርሽና ለሰማአቱ ደጅ ያብቃሽ በሉኝ ስንት አመቴ በስደት ወይ አይሞላ ወይ አልገባ😢

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j Před 4 měsíci +3

    ለአገራችን አልቅሺ ከገባንበት ውጥንቅጥ እናታችን ድንግል ማሪያም እንድትገላግለን

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Před 8 měsíci +18

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የፃድቃኔዋ ንግስት እናቴ ለደጁ ታብቃኝ ከስደት ስመለስ እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ እሄዳለሁ ሰማዓቱ አባቴ ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @GenetEthiopia
    @GenetEthiopia Před měsícem +2

    እመብርሃን እናቴ ሆይ ምስጋና ይገባሻል እፁብ ድንቅ ነው!አንቺን እንደ ቀረበችሽ እኛም ትገበኘን አሜን💚💛❤️

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 5 měsíci +4

    ወይኔ እኔ ስለሰማእቱ ጊዮርጊስ ተናግሬ አልጨርስም የዛሬ 11አመት ዳሳምባ ጊዮርጊስ ከዘብር ገብርኤል አለፍ ብሎ ሄጄ የሳይነስና የራስ ምታቴ በአንዴ በሶስት ንጥሻ ነው የለቀቀኝ ክብሩ ይመስገን ከዛማ በየጊዜው ስመላለስ የማላየው ድህነት የለም ነኔም የልጆቼም የቤተሰቦቼም ነው ተአምር የሰራልኝ በርሜሉ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 8 měsíci +25

    እመቤቴ ሆይ ፍቅርሽን በልቦናችን አሳድሪብን።

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 5 měsíci +3

    ከመጀመሪያ ክፍል ጀምሮ በእምባ ነው የሰማሁት እኔም በብዙ ፈተናውስጥ የጠፋሁት ልጅህን ወደ ቤት ወደ ደጅህ መልሰኝ አሁን ጭንቀት ውስጥ ነኝ እባክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍታኝ ያንን እኔና አንተ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ገብርኤል የምናውቀውን ሰላም ደስታ ጤናን ስጠኝ ወደ ልቦናዬ መልሰኝ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 8 měsíci +10

    የምትናገረው እውነትነ።😢😢😢😢ለጁ ያብቃን ሰማእቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yohatafachethiopia7770
    @yohatafachethiopia7770 Před 8 měsíci +16

    የቀደሙት እባቶች ምሳሌ ያጡልሽ ቢበዟላቸው ነው በልባቸው ፍቅርሽ እኛም እንጮሃለን በ ኤፍሬም ውዳሴ በ እባ ህርያቆስ ጽኑ በቅዳሴ❤

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 Před 8 měsíci +15

    በእውነት ይደንቃል ! ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ።

  • @user-xn3cg3xe6k
    @user-xn3cg3xe6k Před 8 měsíci +8

    አንደበትሽ እራሱ ደስ ይላል ላንች የሆነልሽ ሁሉ ለኛም ይደረግልን አሜን

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 Před 8 měsíci +12

    እንደው መታደልሽ ፣እንደቸርነቱ ለቤቱ ያብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ።አሜን

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před 8 měsíci +22

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሯ ከፍ ይበልልኝ እናቴ🙏 የስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው ይጠብቀን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏ወንድማችን አላይ ይሄን ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🙏

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před měsícem +1

    ለአንቺ የደረሰልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 8 měsíci +8

    አቅራቢው ለምንድነው ሰዎችን በትኩረት የማትሰማቸው?ፍትሕን ለምንድነው የምታዞረው?

    • @kidusbiruk6554
      @kidusbiruk6554 Před 4 měsíci +2

      እኔም ለምን ሌላ ቦታ ያያል ብዬ ነበር ግን በጣም የእግዚአብሔርን ስራ እያደነቀ ይመስለኛል በበጎ እናስብ አላየም አስተካክል ለማያውቁት እንቅፋት እንዳይሆንብን

  • @mahletwasihun450
    @mahletwasihun450 Před 8 měsíci +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ጥራኝ

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 8 měsíci +17

    እህቴ እንኳን ለዚህ ክብር አብቃሽ እኛንም ምህረት ተሰጥቶን ሃጢያታችን ይቅር ብሎን ለዚህ ለስጋም ለነፍስም ምህረትን ሰጥቶን ለዚህ ክብር ያብቃን ።ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን እመ ብርሃን ስለሁም ነገር እርጅኝ።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 8 měsíci +9

    አሜን! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፣ የመላእክት የጻድቃን የሰማእታት ትበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን!

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Před 8 měsíci +11

    ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @bezakassa700
    @bezakassa700 Před 7 měsíci +4

    የንስ እንባ ስጠኝ አምላኬ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 8 měsíci +2

    ግዜዉ አልቀዋል እኛ ሓጥያታችን ግብራችን መከፋፈላችን በዝቶ ሰዉ አጣና በደብረፅዮን በቀኙ የሚቆም ሰዉ ስላጣነዉ እግዚአብሔር የዋህ የማይቀየም ዋጋ ከፍሎ ያቆመን ስለሆነ በፁኑ ተጋዳይ ሰማእቱ ቅዱስ ገዮርጊስ አድሮ ህዝቡን እያደነዉ ።
    እኔም ከህዝቦችህ አንድዋ ነኝ እና የጎደለኝም ሞልተህ የጠመመኝም አስተካክለህ ወደ ደጀህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ገዮርጊስ !

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před 8 měsíci +1

    ምን አይነት መመርጥ ነው እህታች በእውነት ቃላት የለኝም ለአንች የተለምኑ የተገልፁ ቅዱሳን ሰማህታት ፃድቃን መላይክታት የቅድስት ድንግል ማርያም የአንድያ ልጁኦ አማኑኤል የአለም ሁለ ፈጣሪ የአጋይስት አለም ስላሥ መገለፅ መፈውስ እጅግ ድንቅ ታምር ነው ለአንች የሁነው ሁሉ ለእኛም ይሆንልን ይደረግልን ::ሰለሁሉም ነገት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p Před 5 měsíci

    ሰማእቱ አባቴ❤❤❤❤❤ለደጅህ አብቃኝ እናቴ እመአምላክ ወላድተ አምላክ ሀጥያተኛዋን ባርያሽን አስቢኝ 🙏🙏🙏

  • @nanun1795
    @nanun1795 Před 8 měsíci +4

    አቤቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ለዚህ ክብር ለድጅህ አብቃኝ ለመመስከር አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 Před 8 měsíci +6

    እማምላክእናቴ ሰመአቱ ቅድሰ ገወርጊሰ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ መታደልሸ

  • @ewnetabebe7345
    @ewnetabebe7345 Před 8 měsíci +2

    እኔማ ምን ይሆን እጣዬ? ወየው ለነፍሴ! እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ አንቺ ቁሚልኝ። ሊቀ መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ሁነኝ። ሰማዐቱ በረከት ረድኤት ምልጃህ ከአምላክህ ያስታርቀኝ።

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před 8 měsíci +2

    እህታችንን ፀጋዉን ክብሩን ካንቺ ጋር ይሁን ብዙ እቆቁልሽ ይዤ ሰርቼ እንዳልሰራሁ ሁኜ በስደት የምደናበረዉ እህትሽ ነኝና በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተመድህን ብለሽ

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m Před 7 měsíci +2

    ወይኔ እናታችን በረከተዎ ይደርብን ተመስጠው ነው እሚመሰክሩ ተመስጬ ነው ያዳመጥከዎት አባቴ ዋስ ጠበቃዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በእውነት 😢

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 6 měsíci +1

    በምስክርነት እንጂ በሌላ አልቀናም፡ ጌታ ሆይ ለሚሹ ሁሉ ቀን አዘጋጅ ፡ ተመስገን፡

  • @newuser4534
    @newuser4534 Před 8 měsíci +2

    ታድለሽ እባክሽ እህቴ እህቴ እሂን የተቀደስ ቦታ እዲበቃን ፀልይልኝ አፀደማሪያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢይ😢😢😢😢

  • @vidapositiva9684
    @vidapositiva9684 Před 8 měsíci +2

    Yekdusanu fikir yidereben, yikrebun, Medhanitachen yikir yibelen Amen🙏

  • @user-em8kb8gb1q
    @user-em8kb8gb1q Před 8 měsíci +2

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ይቅር ብለህ ለንስሀ አብቅተህ ችግሮቼን ፍትህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g Před 8 měsíci +4

    እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሁሉም ጊዜ እንወድሻለን አዶ ጎይታይ መድኃኒ አለም ❤❤❤❤
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ ለደጅህ እንደ ንበቃ ፈጥነህ ድረስለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 3 měsíci +1

    አባቴ ሰማእቱ ልጄ አደራ ቤተሰቦቼን አደራ ለደጅህ አብቅተህ አድነኝ😢😢😢😢

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 8 měsíci +6

    ውይይይእናቴ ላችየደርሱልሽቅዱሳኖች ለኛምይድርስልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 8 měsíci +5

    የታደልሽ እህቴ ልጄ ወለተፃድቅ ብለሽ ፀልይልኝ አስቢኝ🙏🙏🙏 በረከትሽ ይድረሰኝ። በፀሎትሽ አትርሺኝ❤ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ደርሰልኝ ስለቴን ለማስገባት ያብቃኝ❤ አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 8 měsíci +2

    እንደዉ መታደልሸ እህቴ 😢😢😢😢😢 በፀሎት አሰብኝ እህቴ ወለተ ሰላሴ ነኝ

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Před 8 měsíci +3

    እረ እፁብ ድንቅ ነው በረከትሽ ይድረሰን

  • @code-mo7jo
    @code-mo7jo Před měsícem

    በእውነት ይደንቃል !!!!!!! ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ ።

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Před 8 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ መሆነ እና ኢትዮጵያዊ መሆነ ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ ልዩ ስጦታዬ ነው እናም እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሰግናለሁ ወገኖቸ የምገርመዉ በእምነተ ና በዘግነተ እነዉ በራሰ ላይ እቀናለዉ አይገርምም ❤❤❤❤❤

  • @Haben54
    @Haben54 Před 4 měsíci

    አናታቺን ክድስት ድንግል ማርያም አማልጅነትሽ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-fg1wp5pi8e
    @user-fg1wp5pi8e Před 8 měsíci +1

    Ftari enenme lzekbere yabekange kdegle mareyame Gareth amen amen amen

  • @user-cg2fr3os4m
    @user-cg2fr3os4m Před 8 měsíci +3

    እኔ በርሜል ጊዮርጊስ አጢያቴ ከጭለማ ቤት ውስጥ ነበርኩ ያንን አይቼ በመውጣቴ መንፈሴ ተጎድቶ ስጨነቅ ተስፋ የሰጠችኝ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ነች እመብርሃን ተስፋ ሁኝኝ አትለይኝ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 8 měsíci +2

    በእውነት ላንቺ የተደረገው ተአምር እጅግ በጣም ከእምሮ በላይ ነው እህቴ በረከትሸ ይደርብኝ እመአምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን ❤❤❤

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 8 měsíci +3

    እህቴ እንዴት አይነት እድለኛ ነሽ እስካሁን ከሰማሁት የሰማእቱ ተአምር ያንቺና የደራሲ ቶማስ ይለያሉ በፀሎትሽ ማሕደረማሪያም ብለሽ ለንስሀ እንድበቃ ፀሎት አድርጊልኝ ለምትወጂአት ለስላሴዎች እና ለባትዬ ለምኝልኝ እባክሽ እባክሽ።

  • @ggg430
    @ggg430 Před 3 měsíci

    ጆሮየን ብቻ ሳይሆን አፌን ከፍቸ ነው እሚሰማ ወንድም አለም ይህን ለኛ በስደት ላለነው ስላደረስክልን ከልብ ነው እምናመሰግነው እግዚአብሔር ይክብርልን ማንም ምንም ቢል ምንም እዳሰሙ ብዙ እማስወራው ከይሲ ዳቢሎስ ነው ❤❤❤❤

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 Před 6 měsíci

    ክብር እና ምስጋና ይድረሰዉ ቅዱስ ጊዮሮጊስ አባቴ❤ጽጌ ማርያም ብላችሁ ❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡኝ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ንገሩልኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ቅዱስ ፍቃዱ እንዲሆንልኝ

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 Před 8 měsíci +7

    ከብሩ ይስፋ መድሐኒአለም፣እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ፣እኔንም ለደጁ ያብቀኝ፣ሐገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏💚💛❤️

  • @fass1977
    @fass1977 Před 8 měsíci +1

    የኔ እህት ላንቺ የደረሱ አጋዝዕተ ዓለም ሥላሴ ለእኛም ይድረሱልን:: በእውነት የታደልሽ ነሽ:: አሁንም እመቤታችን ትጠብቅሽ በመንገድሽ ሁሉ::
    በጣም ብዙ ተምሬአለሁ

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Před 8 měsíci +4

    ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ብሓቂ ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክብርቲ ሓፍቲና አሜን አሜን አሜን 💐💚💐❤️💐💛🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺

  • @heluhelu4220
    @heluhelu4220 Před 7 měsíci

    ጀወራጊስ አቤተይ ዉሰደኛ ወደነተ ፀበለ❤🙏

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před 8 měsíci +1

    ታድለሽ ሰማእቱ የልዳዉ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤❤❤❤

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 Před 8 měsíci +4

    እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ ቡዙ ኣስተምሮናን ❤በጣም በጉት 3ክፍል ተከተልኩሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ቀን ምሉ ብሰማሽ ኣይ ስለቸኝም ኣንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ከእናቱ ከለው ኮኮብ ቅዱስ ጎርጊስ እና ከመላእክቱ ጋራ ይድረስልን❤❤❤

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 8 měsíci +9

    በጉጉት ስጠብቅ አቤት መታደል😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 8 měsíci +2

    የምትናገረው እውነትነው። ሰማእቱ ለደጅ ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p Před 8 měsíci +2

    አቤት መታደል እልልልልልልል 😢እኔ ሀፃተኝዋ በምን ይሆን እግዚአብሔር ይቅር የሚለኝ

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 8 měsíci +3

    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሰት ❤ ድንግል ማርያም ጣእሞን በአንደበታችን ፍቅሯን በልቦናችን ጠእሞን በሰውናታችኝ ተሰድርብን❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 4 měsíci

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ በሁላችሁ በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 8 měsíci +4

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ምልጃሽ ይርዳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስና አባቴ ባይገባኝም ለደጆህ አብቃኝ ይገርማል እኔታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ግልጽ ማብራርያ ነው

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 7 měsíci +1

    እህቴዋ አንችንም የረዳሽ ልኡል እግዚአብሄር እኛንም ስደተኞችን ይርዳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተቀደሰው ደጂ ያብቃን በፆለታችሁ አስቡን እህቶቻችን ወንድሞቻችን❤🙏🙏🙏

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 8 měsíci +2

    ይች ሰው በግዚሐብሄር ዘንድ የተ ወደ ደች ናት እድለኛ በስመአብ

  • @aarondemssew5081
    @aarondemssew5081 Před 8 měsíci +2

    ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ነው።በምንም ቃላት መግለፅ አይቻልም በዚህ ዘመን ይህንን መስማት አሁንም ቢሆንአምላካችን የአባትነት ፍቅሩን እያሳየን በመሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Před 8 měsíci +2

    እውነት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስ ለቦታው ያብቃሺ በሉኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @genetbeyene
    @genetbeyene Před 7 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Před 8 měsíci +7

    እመቤቴ የልቤ ንግስት ናት ለኔስ

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 8 měsíci +4

    እምየ እመብዙ ሀን ኣደራሽን ፍቅርሽን ኣሳድርብኝ ላገሬ ኣብቅተሽ ደጃፍሽን ልሳለመው

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት የታደለች የተባረከች ልጅ ናት🙏 እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 Před 8 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @zena4992
    @zena4992 Před 4 měsíci

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደችህ አብቃኝ

  • @mx_nia
    @mx_nia Před 8 měsíci +4

    እውነት ሕልም ነው የሚመሰለው አንቺ ያየሸው አይደለም እኔ ሳልኩሸ ታድለሸላንች የደረሰ ለእኛም ይድረሰልን

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 Před 8 měsíci +1

    እመ ብርሀን እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን ታድለሽ

  • @mehritk
    @mehritk Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 8 měsíci +1

    እናታችን በረከትሽ ይደርብኝ በፆለትሽ ወለተ ኢየሱስ ብለሽ አስቢኝ ❤❤

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Před 8 měsíci +1

    እኔእራሡ ከትልቅ ገደል። ወዲቄ አጥቴሁሉ ተሠባብሮ። ዲግል ማሬም። ካችጋ ያለው ሥሀል አዲኖ። ጣቴን። ይዛ አወጣችኝ። በሀልሜሣያት እደት ደስ እደለኝ።

  • @selamamessa5479
    @selamamessa5479 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን በረከት ያሰማን። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን። እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትሽ ይደርብን። ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ።

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 8 měsíci +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @balager21
    @balager21 Před 8 měsíci +1

    በጣም እድለኛ ሰው ነሽሽ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን 🥰🤲🤲🤲🤲

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 8 měsíci +5

    ጠያቂው ሲነገረው ለምንድን ነው የማይሰማው? አይኑ ይቀላብዳል መረጋጋት አልቻለም ። ምን ጉድ ነው

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 8 měsíci +1

      ተጠመቂ መንፈሱ ነው ሚያሰድብሽ ይሄን ቸር ልጅ

    • @truth2232
      @truth2232 Před 7 měsíci

      ውሽት እንደሆነ ስለሚያውቀው

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 7 měsíci +1

      @@truth2232 Aye Menafek ahun enkuwan nebsachuhen atdenum?? Setasazenu

  • @Kecho-es2ek
    @Kecho-es2ek Před měsícem

    እረ በሠማዕቱ እረ እናቴ ፀልይልኝ እደጁ እረግጨ እንቆቅልሽ እንድፈታ

  • @user-py9sy2ck1h
    @user-py9sy2ck1h Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @user-yr5qi2wr5o
    @user-yr5qi2wr5o Před 8 měsíci +3

    እማ ፍቕር 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm Před 8 měsíci +1

    እምየ ማርን ❤😢

  • @user-do4to8vt8v
    @user-do4to8vt8v Před 7 měsíci

    Embete kidist dingili mariyam lezi kibir abikign ❤❤❤

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 8 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen lachi yedarachi yetsariqane mariyam

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 8 měsíci +1

    እልልልልልልልልል ታድለሽ እግዚአብሔር ላንቺ እህቴ ያሳየሽ ተአምራት ላልደረሰን ደግሞ እንዲደርሰን ልዑል እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን ክብሩ ይስፋ ለመድኀኒአለም

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 8 měsíci +1

    አንች ያየሽውን እኛም እንድናይ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አገራችነን ሰላሟን ይመልስልን ።እኔንም ለአገሬ አብቅቶኝ እንዳንች ለመመስከር ያብቃኝ።

  • @user-dd5hc1lv6d
    @user-dd5hc1lv6d Před 8 měsíci +1

    አዛኝቱ አንቺን እንደረዳችሽ እኛንም ትርዳን።በእንባ ነው ያዳመጥቁት የፈጣሪን ገፅ ማየት ምነኛ መታደል ነው።ፀጋው ፍቅሩ ሩህሩህነት አባትነቱ ኧረ ስንቱ

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m Před 5 měsíci

    ድግልማርያምሁሉታውቂያልሺ
    ለምስክርናት
    አብቂኚ
    እህትም
    የውስጡንችግር
    ታውቂያለሺ
    እባክሺን
    ለደጁአብቂን
    ውስጣችን
    በጪንቀት
    ተሙልቱል
    እመብርሀን
    አንችየእሩርህ
    እናት
    እርጂን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elk5824
    @elk5824 Před 8 měsíci +1

    እግዚአቢሔር ይመስገን ሓብትና ቃል ሂወት የስማዓልና። ናይ ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ድንገል ማርያምን ወላዲት ኣምላኽን ናይ ሰማእቱ ቅዱስ ጌርግስን ጸሎትን በረኸትን ምስ ኩሉና ይኹን ኣሜን።
    ስብሓት ለእግዚአቢሔር ሉዑል ወለወላዲቱ፡ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-wt9jh6yl8w
    @user-wt9jh6yl8w Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 8 měsíci +1

    Kale hiwot yasemalen Ehtachen ❤❤❤

  • @genetabrham3425
    @genetabrham3425 Před 3 měsíci

    Yene enat wyyyyy endet yetemeretsh sew nesh be ewnet betam edlegna sew nesh egziabher ahunm abzto ytebksh egnanm le betu yabkan❤❤❤❤❤