bermel Georgis የበቁ አባቶች ያሉበትን እመቤታችን አስጎበኘችኝ ድልድይ ያለበት የሚያነቡ አባቶች ያሉበት... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 256

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci +21

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢 በሀፂያቴ ብዛት ታዲያ ከዚህ ከተቀደሰ ቦታ እዴት ገብቸ እወጣለሁ ሳስበውፍርሀት ለቀቀበኝ የሀጺያቴ ብዛት ምን ተቆጥሮ ያልቅና😢 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ማረኝና ይህን ቅዱስ ቦታ እድረግጥ ፈቅድልኝ እባክህ እርዳኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባቴ ቤተሰቦችን ወደ ቅዱስ ቦታህ ጥራልኝ ምን ይሳንሀል ላተ ስራህ ጉሩም ድንቅ ነው

    • @user-dq5ky7zp1u
      @user-dq5ky7zp1u Před 4 měsíci

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 6 měsíci +64

    ሚገርም ነው እኔም ሳላስበው የቅዱስ ገብረኤል እለት ደመወዝ 200 ቶ ተጨመረልኚ በጣም ገረመኚ ወድሜን አና እህቴን ጥራቸው 😢😢

    • @ashenafilakew7098
      @ashenafilakew7098 Před 6 měsíci +8

      ፈጣሪ በረከቱን ጨምሮ ይጨማምርልህ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 6 měsíci +4

      @@ashenafilakew7098 አሜን አሜን አሜን

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 6 měsíci +4

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @wozemmart
      @wozemmart Před 6 měsíci +19

      እኔም ዛሬ የቅዱስ ኡራኤል እለት አዲስ ስራ ልጀምር ነው እና የተባረከ ስራ ያድርግልህ በሉኝ።

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 6 měsíci +5

      @@wozemmart ያርግልህ ያርግልህ ያርግልህ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 6 měsíci +34

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራ ቤተሰቦቸን እኔን ከሰው አገር መልሰህ ለደጀ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @rahelgetachw6301
    @rahelgetachw6301 Před měsícem +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ❤❤❤

  • @MestawotDemssie-up7nr
    @MestawotDemssie-up7nr Před 6 měsíci +22

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ታውቃለህ ልቤ አንተጋ ነው አንተ ሁሉን ነገር አመቻችልኝ ልጄንም ማርልኝ ችግሬ ብዙ ነው

  • @batitube6573
    @batitube6573 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እንደኔ ሀፂያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-fq2pi2rj1p
    @user-fq2pi2rj1p Před 6 měsíci +17

    የልዳው ሰማእት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እረ ባክህ የውስጤን አንተ ታቃለህና መከራዬ በዝቶብኛልኛል እባክ የቤተሰቦቼን ሰሰለት ፍታለኝ

  • @davedavdo
    @davedavdo Před 6 měsíci +33

    አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርሽን እግዚብሔር ይስጥልን ጠንካራ ክርስቲያን ነሽ ያንችን ትንሿን እምነት ለኔም እግዚአብሔር ያድለኝ በፀሎት አስቢኝ እኔም ለደጁ እድባቃ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 5 měsíci

      Emnet binoratima be andu be christos neber yemititamenew. Emnet silelelat yihen hulu tsebel , enatina gelemene eyalech new . Ye taot amiliko new . Medan be christos bicha new . Eyesus yadinal. Gizehin be teret teret aticheris…

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 6 měsíci +10

    ሰመአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ወንድሜን ባሌን እኔንም ከስደት ጥራኝ አባቴ😢😢😢

  • @user-hm6ky8bq2v
    @user-hm6ky8bq2v Před 6 měsíci +5

    እህታችን አምነትዋ በጣም ጠንካራ ነዉ.እድለኛ ነሽ ሰማእቱ ረዳሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን ስንቶቻችን በችግር ምክኒያት እየተመኘን ቀርተናል አስቲ ለኛምረዳት ይለክልን ሰማእቱ ጊዮጊሪጊስ

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 20 dny

    ወንድም አላዪ ጎብዝ።ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ከነ መላው ጎደኞችህ ።አሜን

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 Před 6 měsíci +12

    ቅዱስጊዬርጊስ ለቤቱ ያብቃኝ

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 6 měsíci +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይግባው።
    ዶርቃ ሚዲያ(አላየ) እናመሰግናለን!!!

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን 🤲🤲🌿

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 6 měsíci +8

    ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማዕቱ እስከ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ

  • @saramalatha9286
    @saramalatha9286 Před 5 měsíci +4

    😢😢😢😢😢😢 እውነት ለነንተ የደረሰው የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 Před 6 měsíci +8

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚያብሔር በሰጠህ ቃል ኪዳን ፅጌ ማሪያምን ና ክንፈ ሚካኤልን ለአይነ ሥጋ ለመገናኘት አብቃን እኔ በስደት እሱ በአገር በረሀ ለበረሀ እየተንከራተተ ነው እንደኔ አፂያት ሳይሆን እንደሱ የዋህነት ይሁንብህ እመቤቴ የኔ ሚስጢር እባክሽን አማልጂኝ🙏🙏🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏

  • @linamariyam4180
    @linamariyam4180 Před 5 měsíci +10

    ይሄ ቦታ ከ ከእምሮ በላይ ነው ሔጄ ነበር😢😢😢

    • @sabo8756
      @sabo8756 Před 3 měsíci

      የት ነው😢😢

    • @Tube-qg7ne
      @Tube-qg7ne Před měsícem

      በረከታችሁ ይድረሰን

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq Před 20 dny

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለኔም ደርሳልኝ ብዙ ነገር ገልፃልኝ አለች በአርምሞ አካኮ አርሴማ ለሁሉም ትድረስ

  • @demaskidena
    @demaskidena Před 6 měsíci +17

    ለምታረጉት መልካም ነገር ፈጣሪ ይክፈላቹ❤

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před 27 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ላደጅ ያበቃን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 5 měsíci +3

    ለደጅ ያብቃሽ ብላችው በፀሎት አስቡኝ በስደት ነኝ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 6 měsíci +7

    ጎዶልያስ ሰመአቱን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-mj2uh4gk1p
      @user-mj2uh4gk1p Před 4 měsíci +1

      Egeziabehare yemesegen tadlachehu lenam ledegu endiabekagn betselot eredagn lemehade hulam asebalhu ega endimola asebulgn alau kechalek enam yemehadebeten eredagn

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ እኔም ተስፋ ኣለኝ ኣንድ ቀን የምድንበት #ኣባቴ_ቅዱስጊዮርጊስ_የልዳሰማእት_የክርስቶስ_ወታሃደር_ስለተሰጠህ_ቅዱስ_ቃልኪዳንህ_ብለክ_ለዚደጅህ_ኣብቃኝ_ከስደት_ኣገር_መልሰኝ_ወንድማችን ኣያሌ ጸጋውን ያብዛልክ❤

  • @user-wx6gh9sx5c
    @user-wx6gh9sx5c Před 5 měsíci +3

    አባቴ ሰማእቱ ስሙ ይመስገን ይክበር እኛንም ስደተኛ ልጆቹን ለደጁ ያብቃን😢😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 6 měsíci +4

    ክቤተሰብ አንዳቸው ለድጅህ አብቃቸውና ከታሰርንበት መተት ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤ ፍታን አላቀን ሰማእቱ

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 6 měsíci +2

    ለመሄድ ተመዝግቢያለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከሁሉም ከሁሉም ታሪካቸውን ከሚያካፍሉን በተለይ ለናንተ ልዩ ክብር አለኝ እንዴት እንደምቀናባችሁ ከዚህ የበለጠ ስራ ምን አለ እኔ በጣም የምመኝ የነበረው ስራ እንደዚህ አይነት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲመሰገን እያደረጋችሁ ነው ስው እንዲድን እያደረጋችሁ ነው የናንተ ነፍስ አቤት የት እንደምትገባ ብቻ ያስቀናኛል የነፍስ ስራን መስራት እንዴት ደስ እንደሚል ያላችሁ እርካታ እኔ አውቀዋለሁ ለሰው ትንሽ ደግ መስራት ነፍሴ ምን ያህል እንደምትደሰት ስለማውቀው ሁሉንም እያየን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን በርቱ ደስ ይላል

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 6 měsíci +3

    እህቴ የተደረገልሽ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡

  • @user-ee1vr7ro5z
    @user-ee1vr7ro5z Před 5 měsíci

    ለደጁ ያብቃኝ ሰመአቱ አሚን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 3 měsíci

    የኔ አባት በአውሎ ወጀብ መንገድ አለው እኮ የኔ ቤዛ

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 Před 5 měsíci +3

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጌስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው እህታችን የሰው ልጅ ተሰፋችን በግላችን በረዥሙ እናሰባለን ፣ ነገር ግን እሱ ፈጣሪ ደግ ነው ክብር ይግባው ከነ እናቱ ከድንግል ማሪያም ጋር የሚሳነው የለም ማመን ብቻ ነው ሁሉም በሱ እጅ ነው ልቦናችንን ከፍ ያድርግልን። ወንድማችን አላዬምን የተባረክ ነህ ለዚህ አገልግሎት የመረጠህ ተባረክ በርታ ትልቅ መታደል ነው። እህቴ ጨርሶ ያራግፍልሸ እመብርሀን ትዳብሰሸ ።❤❤❤ እግዚአብሔር ይሰጥልን ።።🎉🎉🎉

  • @enatteshale
    @enatteshale Před 6 měsíci +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔን ልጅህን ከነቤተሰቦቼ አስበን ለደጅህ አብቃኝና በሒወቴ ታሪክ ስራ

  • @user-tn9lx7bl4u
    @user-tn9lx7bl4u Před 5 měsíci

    ዋው እገዜአብሔር ይመሥገንይመሥገንጨሥለሁሉም ነገርገን ክፍሠሪወች እሠይ ሳይገድል ሠውን ሊያፍርሦ ሊሠብሩየሚሩጡትን መዳህኒአለም እድማሩሥብር ቢያርጋቸውባይነኝ ፍጣሪየ ይቅርይበለኝና ለምን ሠውን ያክልፍጡር ገድል የሦንእድልውሥድለምን እኒልብላእሦጡሞንይደር እንላለንእንላለንአቤቱ የሆነብን አሥብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 6 měsíci +7

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን ማርልኝና ድንቅ ስራህን ልመስክር

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 6 měsíci +2

      እግዚአብሔር ለምስክርነት ያብቃችሁ

    • @Selam27
      @Selam27 Před 6 měsíci

      +++አሜን! ቅዱስ ጊዬርጊስ ምልጃው ሁሌ ከጎንሽ ይሁን! የእግዚአብሔርን ማዳንም ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ+++

  • @user-zz2ir8up5e
    @user-zz2ir8up5e Před 3 měsíci

    Enema maca nae😢😢😢gwargsis Adetaya❤❤❤

  • @user-fi8uw2yc4g
    @user-fi8uw2yc4g Před 4 měsíci +1

    ሰማእቱ ከነቤተሰቦቺ ማረኝ❤❤❤ኤትዮጰያን ሰላም ስጠን

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před 6 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ወድሜ እካን በሰላም መጣክ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃን

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 Před 6 měsíci +3

    እዎ እላየ ባለህበት እግዛብሄር ይጠብቅህ ለኛም በስደት ላለነው በጸሎትህ እስበንን

  • @user-ds6jo1lj2p
    @user-ds6jo1lj2p Před 6 měsíci +2

    እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የበርኗ ኪዳነ ምህረት አይቻለሁ
    ተሰውሬ ያየሁት ደስ የሚል ነብር😊

    • @kalkidanabebe6099
      @kalkidanabebe6099 Před 6 měsíci +1

      Ke yekerta ga kefeyaw sent neu derso mels ye bermel georgis

  • @MdEmran-xb7uu
    @MdEmran-xb7uu Před 5 měsíci +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ወደቤትህ ጥራኝ ሆለተ ኪዳን ብላቹህ ፀልዩልኝ እኔም የሀያሉን ፀበል እድቀምስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @TGMTG
    @TGMTG Před 6 měsíci +6

    ሰመአቱ ቤተሰቦቼንም እኔንም ለደጅህ ፈረሰኛው❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 6 měsíci +4

    Yihen aynet emnet erubun enkuan beseten minalebet mebarek new Enatalem eskemechereshaw bebetu yatsinash benante tselot yimaren Alaye enantenim Amlak kidus Georgis yimulalachihu🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-rb2pe8vr5n
    @user-rb2pe8vr5n Před měsícem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አምናለሁ ደጅህ እንደምታስረግጠኝ አምናለሁ በስራዬ ሳይሆን ባንተ ቸርነት ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ያለብኝ የተጨነኩበት ነገር አንተ ታውቀዋለህ በስውር ስራህን ሰርተህ ስምህን ለመዘከር ያብቃኝ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አትለየን ቤቴን ትዳሬን ሰላም አርግልኝ ልጆቼን ባለቤቴን ቤተሰቤን ጠብቅልኝ አደራ ሰማዕቱ

  • @astermallco333
    @astermallco333 Před 6 měsíci +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃን በፆሎት እስቢይ ወለተ ጊዩረጊስ ብላቹሁ 😢😢😢

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 6 měsíci +3

    አባቴ ቅዱስ ግዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ❤

  • @almazekubay8674
    @almazekubay8674 Před 6 měsíci +3

    በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ፅናትሸም ታላቅ ነው እባካችሁ እኔም መፈታት አፈልጋለሁበቻላችሁት መጠን እርዱኝ አድኑኝ በሰማዕቱ ስም እማፀናለሁ

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 6 měsíci +2

    ኦ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል የተንገላታኸው ለካ ለኔ ቢዛ ልትሆን ነው

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před 5 měsíci +1

    አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 5 měsíci +2

    ጊዮርጊስ ሆይ አደራክን በተሰቦቸነንና እኔን ለደጅህ አብቃን በረከትህ በብ ይደረብን በሁላችን❤❤❤❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 6 měsíci

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! እህታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ!
    አላዬ ወንድማችን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፕሮግራም እየተከታተልክ ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን! በርታ

  • @user-bn9pc9ux6q
    @user-bn9pc9ux6q Před 5 měsíci

    Ema feker weldeti amelak amelki kedus geyorges ledgi abkag❤❤❤

  • @berehan260
    @berehan260 Před 6 měsíci +5

    እግዛብሄር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w Před 5 měsíci

    Enbta enkuni atrfcshu bermluu kedus gorgsi lidji abkgi❤❤

  • @salamsalm8515
    @salamsalm8515 Před 6 měsíci +1

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ይህ ስፅፍልህ እንባይ መቆጠጠ አለችልኩም እውነት አደረ እኔን ከበሽትይ እንድሁም ቤተስቦች ስው አደረጊህኝ ለድጅ አብቃኝ እስከዘው ግን አንተ ውድ እኛ ና

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ዛሬ ነው ሰብስክረaይብ አድርጌ የተቀላቀልኩት በጣም ደስ የሚል ሚዲያ ነው እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ

  • @shawit557
    @shawit557 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @user-bp7ze1vf8n
    @user-bp7ze1vf8n Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qo7bm1tw5l
    @user-qo7bm1tw5l Před 5 měsíci

    Egziabher yemesgen tegawun yabzalachihu
    Yabertachihu vetelotachihu asbugn welet senbet

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 3 měsíci

    ሰማአቱ እኔም ለደችክ አብቃኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር፡ይስጣችሁ፡አገልግሎታችሁን፡እግዚአብሔር፡ይባርከዉ፡
    ወንድም፡ካላዩ፡በፀሎትህ፡አገዘኝ፡ለደጁ፡ያብቃህ፡በለኝ

  • @user-xh9yl2up6t
    @user-xh9yl2up6t Před 6 měsíci +2

    ላንቺ የደረሰ የቤታችንን ቋጠሮ ይፍታልን።

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před 5 měsíci

    አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል።

  • @sultankidane3727
    @sultankidane3727 Před 5 měsíci +1

    እባክህ ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣንተ ታውቃለህ ልቤ ማረኝ ልጄንም ማርልኝ ከስደት ጥራኝ🙏😥🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

    • @negestnegest1416
      @negestnegest1416 Před 5 měsíci

      😢😢ሁላችን ነን እህቴ አይዞሽ 😢😢😢

  • @meseretmengistu2182
    @meseretmengistu2182 Před 2 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ላተይሁን ሰማእቱ እወድሀለሁ አምንሀሁ ብዙ ታሪክ ቀይረህልኛል ምረኸኛል ፈጥነህ በለመኩ ህ ደርሰህልኛል ደጅህን በርሜሉ ጊዮርጊስን እዳይ ከነልጆቼ ፍቃድህ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-mr7pe3es2k
    @user-mr7pe3es2k Před 6 měsíci +1

    መነኩሴ ናቸው እኚህ እናት እመብርሃን አሳይታቸዋለች!

  • @user-ft6ni2ps8m
    @user-ft6ni2ps8m Před 6 měsíci +1

    አምላከ ቅዱሳን አጋኢስተ ዓለም ቅድስት ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባቸው እመብረሃን ትመስገን ቅዱስ ግዮርጊስ ክብር ለሱ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል ተመስስስስስስ ገን አምላካችን

  • @mita21166
    @mita21166 Před 5 měsíci

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቅተኧኝ ለምስክርነት አብቃኝ🙏 ወንድማችን በረከትህ ይደርብን 🙏 ባሻኔ አርሴማ እንዴት መሄድ እንደሚቻል ብትነግረኝ እባክህ በጣም መሄድ ስለምፈልግ ነው እባክህ🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 5 měsíci +1

    ሰማቱ ቅድስጊወርጊስ ለደጁያብቃን 😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Před 6 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ቅድስት አርሴማ እናቴ በእዉነት ግሩም ነዉ ያቸ የደረሰ ለኛም ይድረስልን መጨረሻችነን ያሳምርልን ወድማችን አላየ በርታልን

  • @user-uj8er2qb3g
    @user-uj8er2qb3g Před 6 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ላንተ ምን እነግርሀለሁ ሁሉን ታውቀዋለህ እግሬ መራመድ አይችልም እጄ አይሰራም ልቤ ግን ጊዩርጊስ በርሜል ነው ያለው እንዴት አድርጌ ደጅህ እንደምረግጥ ቢከብደኝም ግን ላንተ ምን ይሳንሀል ለጸበልህ እንደምታበቃኝ እምነቴ ነው !!! እባካችሁ ፅልዩልኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 5 měsíci +1

    ወለተ ሰንበት ወልደ ጊዮርጊስ ብለህ በፀሎት አስበኝ ወንድሜ

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 25 dny

    እግዚአብሔር አመሠግናለሁ

  • @user-xv3yv6um7i
    @user-xv3yv6um7i Před 5 měsíci

    አሜን

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 Před 6 měsíci +1

    ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ልጀ አናት እህታት ፣ወንሜች ቤተሰብች ኣደራ ለኔ ሓጥተኛ ባርያሀ ለደጅህ ኣብቀኞ

  • @Azie860
    @Azie860 Před 5 měsíci

    Amien qali hwet yesmalna amlaki qudus gewergs ybxahana.

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 6 měsíci +2

    ሠላም ወንድም አለም ሰለ እግዚአብሔር ከጥር 4 በኋላ ጉዞ መቼ በእናንተ በኩል ሌላ አማራጭ ከአለ አግሰኝ???🙏😭

  • @user-pg1sz9hb8m
    @user-pg1sz9hb8m Před 6 měsíci +1

    አኔንም አንዳንቲ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ደጁን ያድርሰይ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ki4vm7gr8i
    @user-ki4vm7gr8i Před 6 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 6 měsíci

    ኣላየ እንዴት ነህ። ወረርሺኙ የተነሣ ዕለት አብረን ተጉዘን ነበር። ተመስን። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጊዮርጊስ ወደ እርሱ እንድመጣ የፈቀደልኝ አይነት አይሰማኝም። 😢😢😢 ጸልይልኝ።😢😢😢

  • @user-be3tr1fq8h
    @user-be3tr1fq8h Před 6 měsíci

    ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ብላችሁ በቦታው እንድደርስ በፀሎታችሁ አስቡኝ አክሊለ ገብርኤል ብላችሁ ፀሉይልኝ አያቴ አባቴ የሚዘክሩህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @user-xh9yl2up6t
    @user-xh9yl2up6t Před 6 měsíci +1

    ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አግዘኝ ወንድማችን ወለተማርያም ብለህ በጸሎት አሳስብኝ አደራ ለምስክርነት ያብቃኝ የልቤን ይሱ ያቃል

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 Před 5 měsíci +1

    ወለት ጊዮርጊስ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 Před 6 měsíci +1

    ሠለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ጥበቡን ያብዛልህ በርታልን ለኛም በስደት ላለነዉ ሁሉ በፀሎት አስቡን ለደጁ እዲያበቃን ድነን ለመመስከር እንድንበቃ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ላንች የደረሰዉ አምላክ ለኛም ይድርስልን ስደተኛ ለጆቹን በምህረቱ በቸርነቱ ይፈዉስን የሰማአቱ የሊዳዉ ቅዱስ ጊወርጊስ ታምሩን ለማያት ያብቃን ምልጃዉን ተራዳይቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🤲😥😥😥

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 6 měsíci +1

    አዉንም እግዚአብሔር አምላኪ ያበርታህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kelemeworkseyoum5943
    @kelemeworkseyoum5943 Před 5 měsíci +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ በአንተ ማዳን 1ዐዐ በ1ዐዐ እተማመናለሁ ግን ቀኑን ቅርብ አድርግልኝነፍሴንም ሥጋዬንም ታደገኝ

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 Před 6 měsíci

    Betam yigermal semaitu kidus giyorigis lebetu yabikagn

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Před 3 měsíci

    Asede maryam New ye kerstna seme besolot yasbuyn 🙏

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 6 měsíci

    በእውነት የሚገርምነው ለአንቺ የደረሰችእመብረሀን ቅድስት አርሴማ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይደረስልን በእህቴ በፀሎትሺ አሰቢኝ ወለተ ሥላሴ ብለሺ ወድማችን ቃለሂይወት ያሰማልን

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Před 6 měsíci +1

    ወድም አላየ የንጉሤ ወለተማርያም ብለህ ጾለት አሥደርግልኝ ውድም አለም❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll7ru1wh7m
    @user-ll7ru1wh7m Před 20 dny

    Betem yegerml ane betseb betem cheger alebene semetu belebetenem cehcegerune semeatu yefeteun aemen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebaidris6690
    @zeynebaidris6690 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ ❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 6 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ ወድማችን አላየ በርታ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ወረሀዌ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia Před 6 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mekuanintAsmare
    @mekuanintAsmare Před 5 měsíci

    ፅኑ ክርስት ያን ግሩም ገ/ማርያም ብለሽ አስቢኝ ፀሎት ስታደርጊ ውዴ