bermel Georgis ቤቴን አረከሱብኝ አለኝ ! ከባድ አውሎ ንፋስ የምንጠፋ መሰለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media
  • Zábava

Komentáře • 228

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 17 dny +191

    በማርያም የሰማእቱ ልጆች የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስን አመስግኑልኝ በስደት ፊቴ ላይ ማዲያት ወጥቶብኝ መድሀኒት ታዞልኝ ነበር ጭራሽ አባሰብኝ አምኜው ለሰማእቱ አድነኝ ብዬ ተሳልኩ ይኸው የኔ የሀጢያተኛዋን ልመና ሰምቶኝ ሙሉ በሙሉ ማለት እችላለሁ እያጠፋልኝ ነው አመስግኑልኝ ፍቅሩ ልቤን ነካው😢🙏

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp Před 17 dny +18

      ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የደርሰ ለኔም ይድረስልኝ

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c Před 17 dny +8

      ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እናቴ አደራ ሰጥታው ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያንችን ልመና ፀሎት እንደሰማ የኛንም የሀጢያተኛ ልጆቹ ፀሎት ልመናችንን ይስማን❤❤❤

    • @user-pz6ur8ow6l
      @user-pz6ur8ow6l Před 17 dny +6

      ኣምላከ ጊዮርጊስ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Před 17 dny +4

      አሜንአሜን ክብሮይሠፍ ለሠማአቶ

    • @tsedallove
      @tsedallove Před 17 dny +6

      ክብር ምስጋና ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ❤❤❤❤❤

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 17 dny +27

    የእኔ አስተያየት ለአሳሪ ፈቺዎቹ ከቤተክርስቲያኑ ቋሚ ምገባ መቅረብ አለበት
    እግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆን

  • @dubkhfffkkxhu9048
    @dubkhfffkkxhu9048 Před 17 dny +39

    እባክህ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርድስ አባቴ በስደት ያለን ልጆችህ ለደጅክ አብቃን 😢

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 17 dny +19

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርድስ አባቴ በስደት ያለን ልጆችህ ለደጅህ አብቃን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 17 dny +32

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 16 dny +8

    የናንተ ምስክርነት ለኔ ምግብ ሆነኝ እኮ በየለቱ እንደእንጀራ ነው የምትርቡኝ ተባረኩልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před 17 dny +10

    ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃኝ ከስደት በሠላም መልሠህ ታሪኬን ቀይርልኝ 😢😢😢😢

  • @merd24
    @merd24 Před 17 dny +18

    ያን ቦታ በዘመናዊ ፍልስፍና ወይም በዚህ ዓለም እሳቤ መመልከት ሞኝነት ነው። በእምነት መንፀር ብቻ ዓይተን በረከቱን ለማግኘት ብንሄድ ነው የሚሻለው። ቦታው እንደ ደብረ ታቦ የእግዚአብሔር ክብር ዕለት ዕለት የሚገለጥበት ድንቅና መንፈሳዊ ቦታ ነው።

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před 17 dny

      czcams.com/video/MI-sdfjy6rs/video.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před 17 dny

      czcams.com/video/MI-sdfjy6rs/video.htmlfeature=shared💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw Před 15 dny

      Betikikil.

  • @satenawsatenawhailu3716
    @satenawsatenawhailu3716 Před 16 dny +6

    ለደጅህ አብቃን የሰማዕታት አለቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ከታሰርንበት ፍታን

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 16 dny +3

    የሄዳቹ ታድላቹ በረከታቹ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን የሰማእቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን መርዳት ማገዝ አለብን 🙏🙏🙏

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 17 dny +13

    ቅዱስ ባለወልድ በለተቀንህ ፈቃድህ ከሆነ ከነመላቤተሰቦቼ ለበርሚል ጊዮርጊስ ፀበል አበቅተህ ሳታድነን ከሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት አታውጣን በምህረት እጅህ ዳሰን ማረን ፈውሰን ይቅር በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ለምስክርነት አብቃን❤❤❤

  • @user-bh3yj3ot8g
    @user-bh3yj3ot8g Před 17 dny +9

    ኣምላኬ ሆይ ለዚህ ፀበል ኣብቃኝ 😢

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 17 dny +10

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኘው ለኔም ድረሰልኝ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 16 dny +4

    አምላኬ ፈጣሪዬ አባቴ እንደ በደሌ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ሁንልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደ ፍቃድህ ይሁን😢

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 17 dny +7

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰቅላዬዋ ልጅ እና አላዬ ትልቅ ክብረት ሰማዕቱ ይስጥልኝ።
    ሰማዕቱ እባክህን ስለእናትህ ቅድስት ቲዎብስትያ ልለምንህ ስለ አባትህ ቅዱስ ዘረንቶስ ልለምንህ ቤትህ አድርሰህ ከነቤተሰቦቼ ማረኝ አትጨክንብኝ አባቴ ዋስጠበቃዬ ለነገሩ እዚሁ አጠገቤ ያለኸውም ቄሰገበዝ አንተ ነህ አትለየኝ በቃ አስበኝ ከሥላሴ በተሰጠህ ቃልኪዳን ከውጪ ጀምሮ እዚሁ ሀገር ውስጥ ያሉትን ቤተሰቦቼን አስብ ስለ እመብርሃን አንድ ልጅ ለ ባዕለ ወልድ ነገ ስለሚውለው ተው አባቴ 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 17 dny +14

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ኣባቴ በስደት እየተሳቃየን ነው ለደጀክ እንድንመጣ ፍቀድልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před 17 dny +5

    አብዮቱ አምላክ ሆይ ለዚህ ፀበል አብቃኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም አናቴ ባክሽ እኔ ሀጢያትኛ ልጅሽ ጪነቀት ላይ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Před 17 dny +4

    ሰማይቱ ቅ/ ጊዮርጊስ አገራችንን ሰላም አድርገህልን እኔንም ለደጅህ አብቃኝ !

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5j Před 16 dny +2

    አባቴ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ አባት የኔ እረዳት መሠላም ለደጂህ አብቃኝ የምናፍቀዉ ይሄን ብቻ ነዉ እኔ ሀፂያተኛ ልጂህን አተ አድነኝ❤❤❤❤❤

  • @MeskeremTadesse-xk9bi
    @MeskeremTadesse-xk9bi Před 13 dny +1

    የሰማእቱን ተአምር ሁሌም እሰማለው እየተከታተልኩ ወለተስላሴን እና ልጄን ኪዳነማርያምን ማርልኝ ብዬ እግዚያብሄር ለኔ ከነበረብኝ ጭንቀት ሰላሜን ሰቶኛል ልጄንም ሰላም አድርጎልኛል አመሰግናለው ጨርሶ ሰላሙን ያላብስልኝ ያሳድግልኝ እኔንም ለደጅ ያበቃኝ ዘንድ የእርሱ መልካም ፍቃድይሁን ።

  • @FsUrut
    @FsUrut Před 17 dny +4

    ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ከሀጢያት ማሰሪያ ሰሰለት ፍታኝ😥🙏🙏🙏

  • @romann493
    @romann493 Před 17 dny +10

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን እናንተ እየትሰወራችሁ ድንቅ የእግዚአብሔርን ተአምር የምታዩ ቀርቶ እኛ እየሰማን ያለነው እንዴት የታደልን ነን
    ምህረቱ አይለየን

    • @Kidanemihiret
      @Kidanemihiret Před 17 dny

      czcams.com/video/MI-sdfjy6rs/video.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 46 minutami

    አሜን አሜን ሰማዕቱ በረከትህን ፣ ፈውሰህን በሩቅ ለምንኖር ሰጥተህ እየፈወሰከን ነው ። ክብር ይገባሀል አባቴ ለደጅህ አድርሰኝ ለምሰክርነትህ ያብቃን ፀበልህ እመነትህ ደርሶኝ ፈውሰኸኛል እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
    እግዚአብሔረ ይመሰገን በአንተ ላይ አድሮ የምትፈውሰን ክብርና ምሰጋና ይግባህ ። አሜን (፫) ❤❤❤

  • @q2sen158
    @q2sen158 Před 17 dny +4

    የተናገረችውን ወድጄዋለሁ
    በተለይ በመጸዳጃ ቤት እና በጽዳት ረገድ ሰዎች ራሳችንን ማገልገል አለብን::
    እናመሰግናለን ራሄል በሳል ሀሳብ ነው። ባጠቃላይ የምስክርነት ኢንተርቪውሽን ወድጀዋልሁ ተባረኪ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před 10 dny +2

    ሰቅላዬ ማርያም ስጠሪያት እንዴት ደስ ይለል ዛሬ መስማቴ ነው ደጋግመሽ ስጠሪያት ስሟ ይጣፍጣል

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng Před 16 dny +2

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን እኔ የሚገርመኝ ስለ በርሜል ጊዮርጊስ ስለሚሰዉረዉ ሽታ ሲነገር ወዲያዉኑ ነው ሽታው የሚመጣብኝ እቤቴ ቁጭ ብዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኔ አባት ምህረትህ አይለየኝ የእኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 17 dny +2

    ሰማእቱ አባቴ የውሰጤን ታቀዋለህ እባክ ደጅህን አሰረግጠኝ የኔአባት

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 17 dny +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጥነ ረድኤት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አላዬ ጉዞ መቼ እንደሚጀመር እስቲ አብስረን ወንድሜ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 15 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጅሸ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 16 dny

    ለአንች የደረሰች እመ ብርሃን ለእኛም ትድረሰልን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን!ያሰተላለፍሺው መልክት ጥሩ ነው እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ከቤቱ እንኳን ሁነው ምን አለ ፈሪሀ እግዚአብሔር በልባቸው ቢኖረን

  • @EngiduTeka
    @EngiduTeka Před 5 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እረ በጉጉት ሞትኩኝ ደጅክን አስረግጠኝ ፍቃድክ ይሁንልኝ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለድጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 17 dny +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ እኔና ቤተሰቦቼን አስበን ለደጅህም አብቃን እንደኛ ሳይሆን እንደ ምህረትህና እንደ ቸርነትህ

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před 13 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ላዳጃክ አበቃን

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 13 dny

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ ልቤ እንዴት እንደጓጓ😢

  • @user-lm9dp7wc2o
    @user-lm9dp7wc2o Před 12 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኦኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ይቅር በለኝና ለደጅህ አብቃኝ

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Před 16 dny

    የግዮ ርጊስ አምላ ክ ላቺየረዳ ሽ ለኛም ለስደተ ኞች ይርዳን❤❤❤❤

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 Před 10 dny

    ሰማቱ ቅዱስ ጊኦርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 16 dny

    እባካችሁ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል ቅዱስ ቃሉ። እህታችን ምስክር አሰጣጥሽ በጣም ይመስጣል እባክሽ አትማይ በትንሽ በትልቁ የእመቤታችንን ስም እየጠራን የአረፍተ ነገር ማያያዣ አናድርግ። ያስጠይቀናል

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የጎበኘ እኛንም ይማረን

  • @mintamirendalamaw8156
    @mintamirendalamaw8156 Před 15 dny

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-it6lw8ld2s
    @user-it6lw8ld2s Před 9 dny

    በእግዚአብሔር ፀሎት አድርጉልኝ አረብ አገር ነኝ በሰላም መጥቼ ጊወርጊስ መሄድ ነው የምፈልግ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ለእህታችን የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን ለሁላችን

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c Před 16 dny

    ሠማአቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ በስደት ያለንዉም ለደጀ ያብቃን በእዉነት😢

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před 15 dny

    ልጀ በረከትሽ ይድረሰኝ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 14 dny

    እንደኔ እንደኔ ይ ቦታ ያ እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጥር የነበረ አምላክ የሚናይበት ቦታ ስለሆነ ምእመኑ ብቻ ሳይሆን ሰነዶስ ባዶ አንጀቱ ባዶ አድሮ የጎደለውን መሙላት ግዴታው መወጣት አለበት ምክንያቱም ይ ቦታ እንዴ ዓለም ልዩ ቦታ ስለሆነ ካሎነ ዝም ብሎ ጵጵስና....... ቁጣ እንዳይሆን ይጠቀቁ ክብራቸው ወደዚ ቦታ ስያሰቡለት ስለሆነ ነው 🙏እቂርታ

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 Před 16 dny

    እህቴ
    እግዛብሔር ይባርክሽ
    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነውና
    ወንድሜ አዳምጣት እና ወደ ተግባር እንዲደርስ አድርግ።
    እንዲህ ዓይነት አስተያየት አልሰማሁም።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።❤

  • @user-qj6kv3zy8g
    @user-qj6kv3zy8g Před 17 dny +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ እራራልኝ እና ከሰዉ አገር አዉጣኝ እና እደጅህ አድርሰኝ አባቴ እርዳኝ አቃለሁ በጣም ሀጣተኝ ነኝ እራራልኝ

  • @user-dm5uy4ft2r
    @user-dm5uy4ft2r Před 17 dny +2

    ሰላም ነው አላየ ከይቅርታ ጋር ግን ወንድሜ ካሰብሁት ቆይቻለሁ ግን እየሰራሁ ስለሆነ የምሰማው ምስክርነቱን ለመፃፍ አልተመቸኝም ምስክርነቱን ስትጀምር በስመ አብ ብለህ ብትጀምር በጣም ደስ ይለኛል ካጠፋሁኝ ግን ይቅርታ ወንድም አለም

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Před 17 dny +1

    ስላም እንደምን አደራችሁ የኤልሻዳይ ቤተሰቦች እኔ ዱባይ ነው የምኖረው ኑን እንሁድ ወደ ሰማእቱ ቅድስ ጌወርጊስ ኑ እንዳን እኔ ወስኛለሁ አብረን እንዳን❤❤❤❤

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 Před 11 dny

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ❤

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በነ ስም በስጋ ፈውስን ይስጠን

  • @yoyotgn
    @yoyotgn Před 17 dny

    አቤቱ አምላክ መድኋኒአለም ሆይ ለኛ ለልጆችህ ይህን የበረከት ስፍራ አዘጋጅተህ ከሀጢያታችን እንፈወስ ዘንድ የፈቀድክልን እኛ ማነን፦ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ታምነን በቅድስት ሀይማኖታችን እንፀና ዘንድ አለማመናችንን እርዳው

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 Před 16 dny

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Před 17 dny +1

    Semaetu kedeju yabkan 🙏🕌👑💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😘

  • @user-wr7jg6yk8n
    @user-wr7jg6yk8n Před 12 dny

    Amen amen amen egzabher ladagh abekay lanseha m0te abekay

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይጠብቀን ለደጂ ያብቃን❤❤❤

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před 16 dny

    የበርሜሉ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚስጥር የነገርኩህን አትርሳብኝ በሥደት ነኝ ና ከነመላ ቤተሰቦቼ በመንፈስ ቅዱስ ምህረትን ላክልን ማህደረ ማርያም እህተ መስቀል ገብረ መድህን የምህረት እጅን ላክልን ይህችን የተባረከች ደጅን እንድረቅኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ ለልጄ የተዘጋባትን እንጀራዋን ክፈትልኝ አባቴ አንተክርዳኝ ለምስክርነትህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf Před 16 dny +1

    ቦታዉ በጣም ይናፍቃል።

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi Před 13 dny

    Maramyne.maramyney.Satghezenwey.yxarchetey.Ethey.fkro.balebshey.Edaley.ghalesnwey.dgheley.maramye.Enatchney.txabqshey❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-it6lw8ld2s
    @user-it6lw8ld2s Před 9 dny

    እባችሁ ሁሌም አስቡኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 17 dny

    ቅዱሰ ጊዮርጊረ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ ፍቃድህ ይሁን ውድ ወንድሜ አላየ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው አሰብኝ አላየ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑራቹው

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Před 17 dny

    አሜንንእኛንምለደጁያቅቃልከሥደትመልስቅዱሥጊወርጊስ

  • @user-nr3zy7pb4c
    @user-nr3zy7pb4c Před 16 dny

    Amen amen amen amen

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 Před 16 dny +1

    ከርቀትም እኮ በቪዲዮ መመስከር ይቻላል መስክሩ በ እስካይፕ በቴሌግራም ቪዲዮ

  • @minasautotapiceria8575

    Amen

  • @user-fg9oc4cp6j
    @user-fg9oc4cp6j Před 17 dny

    ቅዱስ ጊዮጊስ ይመሠገን❤❤

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js Před 17 dny

    ለደጂህ አብቃ ሠማአቱ❤❤❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 17 dny +1

    አሁንስ ደከመኝ ምን ጉድ ነው እንዴት ሰው በአይኑ እያየ አያምንም

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Před 17 dny

    Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 17 dny

    Egzabhar hoy maregn ❤❤❤🎉

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před 17 dny

    🙏💒🙏🙏
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @user-pj4le5le9h
    @user-pj4le5le9h Před 17 dny

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 14 dny +1

    ይቅርታ አድርጊልኝና ማሪየምን እያልሽ ባትምይ በማንም በምንም አትማሉ እውነት ከሆነ እውነት በሉ ሐሰት ከሆነ ሃሰት በሉ ነው የሚለው በየንግግርሽ ማሪያምን ባትይ ደስ ይለኛል መሃላ ስለማይፈቀድ ይቅርታ

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi Před 13 dny

    Ethey.satghzenawey.maramney.Yxarchatey..maramye.maramy.maramye.Sateley.fkr.balbedechey.galshenwey❤❤❤❤❤❤dgheley.maramye.txabqeshey

  • @TadkanBrhana
    @TadkanBrhana Před 17 dny

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @mahigeseseAbebe
    @mahigeseseAbebe Před 16 dny

    አድነኝ ሰማቱ ቅድስ ጊዬርጊስ

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 16 dny +1

    ዶርቃዎች በጣም ገረማችሁኝ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተአምር ከአጥማቂያኖች ጋር አመሳስላችሁ ምስክርነት ወጣችሁ ግን ቪዲዮውን አነሳችሁት ማፈሪያዎች

    • @eftah21
      @eftah21 Před 14 dny

      ማለት😮😮😮

    • @user-mo4yq3fj5n
      @user-mo4yq3fj5n Před 14 dny

      @@eftah21 ይቅርታ በስህተት ነው ዶርቃዎች ኤልዳ ሚዲያ የሚባል ነው ይሄንን ነውር ነገር ያስተላለፍት 🙏

    • @eftah21
      @eftah21 Před 14 dny

      @@user-mo4yq3fj5n መልካም

  • @gebresilassiedestaferede6089

    ሰማአቱ ለደጂህ አብቃን በስደት ያለነዉን ልጆችህን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 16 dny

    አሚን❤❤❤

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před 17 dny

    አላየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴት አድርገህ እንደምትሰማቸው

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js Před 17 dny +1

    በፅለት አስቡኚ በተሰቦቸ እህቴ ታማብኚ አለቺ😢😢😢😢 ውለተተክለሀይማኖት ትባላለቺ አሥቡልኚ 😢😢😢😢 ሰማ አቱ እባክህን እርዳኚ አባዬ😢

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c Před 17 dny

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @user-rw2oy3li1s
      @user-rw2oy3li1s Před 17 dny

      ቅዱስ እግዚአብሔር ይማርልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ሰማዕቱ ፈረሰኛው ይጎብኛችሁ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 16 dny

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @selamsolomonsel8371
    @selamsolomonsel8371 Před 16 dny +1

    እባክክ ወድም በዉስጥ አዉርቼክ አትመልስም እባክክ መልስልኝ በጣም ፈልጌክ ነዉ በቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @saragetachew9345
    @saragetachew9345 Před 15 dny

    E/R yebarkhchw
    Bahkababew bakchwne kamgbe bastker meatete bayeshete terw nwe🙏🙏🙏😍

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před 17 dny +2

    ቦታው ሄጄ፣ እራሱ ምስክርነቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @eftah21
      @eftah21 Před 14 dny

      ታድለሽ ከሰማዕቱ ደጅ 😢😢😢😢

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bc Před 16 dny

    ለደጂ ያብቃን ሰመአቱ

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před 7 dny

    እኔ ሀፃተኛዋን ሰማአቱ😢😢😢😢😢 እርዳኚ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu Před 17 dny

    Keber leMedehanialem

  • @user-wq2ew2wk3h
    @user-wq2ew2wk3h Před 14 dny

    ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @zewdineshtadese-br7du
    @zewdineshtadese-br7du Před 16 dny

    Amelakehoyelezihekebereenenemeabekagne

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 16 dny

    አካውት አስቀምጡ በረከት እነግኝ

  • @Creamy-ke8cw
    @Creamy-ke8cw Před 15 dny +1

    Anichi lij. Sekilaye mariyam n betekiristyan yaserashiw lij neshi meselegn dimisitshi. Asitawesiku gin Gena alayewatim vodoyowin

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před 10 dny +1

    ሠቅላዬ ማርያም ቦታዋን ንገሩን በማርያም❤

    • @sekelaymaryamtube
      @sekelaymaryamtube Před 10 dny

      ሰሜን ሸዋ መንዝ ዘብርገብርኤ አካባቢ ነው ያለችወ

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hy5gk6ue7l
    @user-hy5gk6ue7l Před 16 dny

    ሰማህቱ ጥራኝ

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    Selam alayu endet neh yewondima sim new aleh haila gebiral 😢 wondima be tselot asbugn eski

  • @user-rd1qv8kr9v
    @user-rd1qv8kr9v Před 16 dny

    ወድሜ ስልክህን እዴትነዉ ማገኘዉ

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤🙏🤲🤲🤲🤲