bermel Georgis እመቤታችንን አስጠማቂው ደረት ላይ ሆና ዋስ አምጪ እያለችኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media
  • Zábava

Komentáře • 349

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l Před měsícem +157

    ማነው እደኔ ለመሄድ ፍላጎቱ ቀንበቀን የጨመረበት እግዚአብሄር መገዳችንን የጠረግልን።

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před měsícem +6

      አሜን አሜን አሜን እኔማ በምኞት ቀረሁ

    • @user-ls3td3br3l
      @user-ls3td3br3l Před měsícem +6

      @@haimont9075 እኔ አሁንም ብሄድ ደስይለኛል ግን ልጂይዞ መሄድ ፈረሁ ያለሁት አሜሪካነው ልቢ ግን ቀበቀን ያወጣልያወርዳ ምን ማድረግ እዳለብኚ አላውቅም።

    • @TsiyonDagafu
      @TsiyonDagafu Před měsícem

      እኔ ሄጃለሁ ግን አሁንም ልቤ እዛ ነው ልጅሽን​ ከፈለግሽ ግን አዲስ አበባ ነኝ ልይዝልሽ እችላለሁ ግን እኔም ህፃን ይዤ ነዉ የሄድኩ@@user-ls3td3br3l

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před měsícem +2

      ​​​​@@user-ls3td3br3l guzo azegagochune teyki ena hegi Egziabher yasakalsh

    • @Biyu151
      @Biyu151 Před měsícem +1

      Ere ene libe eyefera new laysakalign new mesel ufff mn ale kidanemihret basebechgn😢😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před měsícem +98

    ሰማዕቱ መቼ ነው እኔም እንደሰው ለደጅህ በቅቼ የመሰክርልህ ምስክርነቱ በሰማሁ ቁጥር በጉጉት ሞትኩኝ😢

    • @saratesfaye6361
      @saratesfaye6361 Před měsícem +4

      አይዞሽ እኔም እንደዚህ እል ነበር እርሱ ጊዜውን አመቻችቶ ደጁ ያደርስሻል ።

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před měsícem +4

      Hulachinm nen

    • @betelihemtassew4807
      @betelihemtassew4807 Před měsícem

      አሁን ይቻላል እንዴ በናታቹ😢😢

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před měsícem

      @@betelihemtassew4807 awe begl mehied yichalal.

    • @hiwiyegech
      @hiwiyegech Před měsícem +1

      እኔም 🤔

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před měsícem +64

    መቼ ይሆን የኔና የቤተሰቤ ቋጠሮ የሚፈታው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቤታችንን ቋጠሮ ፍታልን አምላኬ በጣም ጓግቻለው አንተ ፍቀድልኝ

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Před měsícem +1

      ሠማሀቱቅዱሥ ገዎረጊሥ ሆይበሠላም ለሀገሬ አቅተህኔንዘመዶቸን ለደጀሀ አብቃን አሜን አሜን

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes Před 29 dny

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @tigistteshome9136
      @tigistteshome9136 Před 29 dny

      የኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነው ?

    • @user-ho1fj9me4g
      @user-ho1fj9me4g Před 29 dny

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před měsícem +37

    ሚስጥሬን ታውቂዋለሽ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት እባክሽ ለቦታሽ አብቂኝ እና እንቆቅልሾችን ፍችልኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @merd24
    @merd24 Před 29 dny +9

    ሰሰማዕቱ ያንን የገነት አምሳል የሆነ ቦታህን ዳግም እንደምታስረግጠኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።
    _
    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ደስ አላችሁ !!!

  • @BereketenegusBerekete
    @BereketenegusBerekete Před měsícem +27

    የእግዚአብኤር ስራ ድንቅ ነዉ ልክ እኔም የጌታችን የመድአኒታችን የእየሱስ የክርስቶስነ የእሾ አክሊል ያለበትን ምስሉን ከተጠማቂው ጀርባ ላይ ያየኡበትን ጊዜ አስታወሰችኝ እግዚአብኤር ይመስገን እመ ብርአን ክብር ምስጋና ይድረሳት የሰማእቱ እረደኤት ለኡሉም ይድረሰው!!!!!!!!!

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl Před měsícem +38

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቅኝ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጂክ አብቅኝ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před měsícem +30

    በነፍቆት የምንጥብቅ ሚዲያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ምስክር መስማት ደስስ ይለናል ተስፋ እንድርጋለን እኛም አንድ ቀን እንምስክራለን, ለደጁ ያበቃን እግዚአብሔር አሜን ❤️

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před měsícem +14

    እውነት ለአንቺ የተገለፀች እማምላክ ለእኔ ለአንዷ ሀጢያተኘዋ ተገልፃ ችግሬንና በምን በማን እንደታሠርህ ትግለፃልኝ በእውነት ችግሬ ብዙ ነው ከነቤተሰቦቼ ቋጠሮዬን ትፍታልኝ 😢😢😢😢 ከስደት በሰላም መልሳ ለሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጂ ታብቃኝ 😢❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem +17

    እናቴ ኪዲዬ አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ደጅህን ያረገጥነውንም ፈቅደህ ለደጅህ አብቅተህ የህይወት እንቆቅልሾችን ፈትተህ መስካሪ አድርገን 🙏❤

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před měsícem +12

    የሰማእቱ ታምር ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @webaweba8751
    @webaweba8751 Před měsícem +8

    ሚዲያችውን በጣምነው የምወደው ቅዱስ በርሜል ጊዬርጊሰ ለመሄድ ያብቃኝ አሜን

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před měsícem +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለደጅሺ አብቂኝ ❤

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 29 dny +6

    እመቤቴ የተገለጠችልሽ ቀን ያለቀሽውን እንባ መቼም አረሳውም ሁሌም እመቤታችን አትለየን

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před měsícem +8

    እልልልል እግዚያብሄር ይመስገን ኢትዮጲያንና ኤርትራን አለምን ህዝቦች ሊምረን ፈልጎ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ህያው እግዚያብሄር ሰጠን ተመስገን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ አባቴ❤❤

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰማች እመ ብርሃን እኛም ትስማን ለደጆዎ ታብቃን ከስደት ትመልስን

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 Před 29 dny +3

    እናቴ ኪዳንዬ ያሳደግሽኝ ተወልጄ ያደኩበት ከልጅነት ጀምሮ በአመት ሁለት ጊዜ እናቴ ታከብራለች ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የእኔና የዘመዶቼን ቋጠሮ ፍታልን ለቦታህ አብቃን አሜን አሜን

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 19 dny +1

    እግዛብሔር ይመስገን። አንኳን ለዚህ ኣበቃሽ። እመ ብርሃን በጸጋዋ ላንቺ እንደደረስሽልሽ ለሁላችን ትድረስልን። የቅዱስ ጊዪርግስ በረከት አይለየን።
    አሜን!!

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před měsícem +8

    የኔስ ሀጥያት ከፋ ይህን ቦታ ለማየት ያልታደልኩ መሄድ ሳስብ ጉዞ ተቋረጠ ፈጣሪ ለደጁ አብቃኝ

  • @user-yp3ss6sq7v
    @user-yp3ss6sq7v Před měsícem +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አላዬ ማህበራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ያስፋላችሁ።ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለህታችን የደረሰ ለእኛም ይደርስልን።

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg Před 24 dny +1

    ቅዱስ ገወርጊስ ሆይ ታስታዉሳለህ ያኔ በልጂነት ምርገኩዜን አሰጥለህ በግሬ ስትመልሰኚ አሁንም አለሁሺ በልኚ ቋጠሮየን ፍታ በሺታየን ፈዉሰ ሰማእቱ አባቴ ሁሉን ታወቀዊለህ ያኔ እደልጂነት ዛሬም እጠብቅህ አሐሁ ።

  • @tigistgurmu1173
    @tigistgurmu1173 Před 28 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ምህረት ታሠጠን🥲🥲

  • @YetemegnMiherete-cg7kx
    @YetemegnMiherete-cg7kx Před 28 dny +1

    እግዚአብሔ ይመስገን የሰውን ድህነት መስማት እራሱ ያድናል

  • @user-wr3mq2jo3c
    @user-wr3mq2jo3c Před 23 dny

    ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @Hanicho-mc3eg
    @Hanicho-mc3eg Před měsícem +6

    ዶርቃ ሚዲያ ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀዉ

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Před měsícem

      👍😉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      Ymsanwngrylwm❤❤lneafkaduyunlnamlak

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saramakonen6266
    @saramakonen6266 Před měsícem +7

    ለኔም ዋስ ሁኝኝ እመቤቴ ሰመአቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 Před měsícem +6

    እግዚብሔር። ይመስገን አሜን❤❤ አሜን❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jo2wb3py2r
    @user-jo2wb3py2r Před 24 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ሁሌም ከጎኔ ነህ አልተለየኸኝም አሁንም ባለሁበት ጠብቀኝ ለደጅህ አብቃኝ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ እንቆቅልሼን ፍችልኝ

  • @senaitayele5264
    @senaitayele5264 Před 27 dny +2

    የኛ እመቤት ኪዳነምህረት እናታችን.... አንቺን ባይሰጠን አቤት እግዚኦ የት ይሆን መግቢያችን የነበረው ... መጫወቻ እንሆን ነበር :: የኛ ልእልት 😍😍

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před měsícem +2

    ሁልግዜ የሚገርመኝ በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ደርሰው የመጡ ሁሉም ወዛቸው እርጋታቸው እንድበታችው ብሰማቸቸው የማልጠግባቸው ናቸው እውነትም የተመረጡ ናቸው ለአንቺ ዋስ የሆነችህ ድንግል ምርያም❤❤❤ ለኔም ዋስ ትሁነኝ ተባረኪ በጸሎት እስቢኝ እህቴ ወለተመድህን ❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 26 dny

    ቅድሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ ደጀህ እንደርግጥ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቃድህ ይሁን አላየ ውድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያላቸው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @gebresilassiedestaferede6089

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ለአንች የደርሰ ለእኛም ይድርስልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እመቤታችን ለእህታችን የደርሰችላት ለእኛንም ትደርሰልን ዋሰ ጠበቃ ጥላ ከለላ ትሁንልን እመቤታችን ለሁላችን

    • @emebetyenew7523
      @emebetyenew7523 Před 17 dny

      አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ዋስ ትሁናችሁ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +6

    ሰማእቱ የኔም የተደረገብኝ መተት አላቅቀኝ ደክሞኛል እውነቱ ግለጥልኝ 😢❤❤❤

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene Před měsícem +3

    እንኳን ደስአለሽ ወላዲተአምላክ በቸርነቱዋ ለተጨነቁት ትድረስልን ሰመዓቱ ቀዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ሀገር በቤታችን ይግባ ይጎብኘን ይፈውሰን ለደጁም ያብቃን ወንድም አላዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን በርታ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 27 dny

    አሜን በእወነት የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ሁላችንም ለደጁ እንድንበቃ ፍቃዱ ይሁን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ ካለሁበት ጭንቅ አውጪኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 Před měsícem +6

    ቅዱስጌዎርጌስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @GenetGetachew-hb1jr
    @GenetGetachew-hb1jr Před 28 dny +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አኔንም አንደሰው አስበኝ እና ለደጅሕ አብቃኝ አና ካለሁበት ጭንቀት ለመዳኅ አብቃኝ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před měsícem +2

    እመቤቴ ኪዳነምህረት ሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልታድኑኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በስጋዬም በነፍሴም እንደሠውፈውስ ላግኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 28 dny

    እውነት ነው የጌታየ እናት ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም እናቴ ሁሌም ዋሴ ናት ለዲጁ ታብቃን አሜንንን🙏❤❤🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሆቴ❤❤❤❤❤❤

  • @MahiderKelayneh
    @MahiderKelayneh Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነዉ ሰማዕቱ እኛንም እርዳን አባቴ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cq3sq5de5y
    @user-cq3sq5de5y Před 24 dny

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hymeasefa6587
    @hymeasefa6587 Před 28 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትህ አስበኝ❤

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před 27 dny

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626

    አባቴ ስማዕቱ ቅዱስጊወርጊስ እኔንም ለቦታህ ጥራኝ ብዙ ሽክም አለብኝኝኝ ተቀበለኝ የኔ አባት ማርያም ሆይ እኔንም አቤት በይኝ

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng Před 26 dny +1

    እመብርሃን እናቴ ትክበር ትመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach Před 28 dny

    ሰለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቤተሰቤ አንድሰሰው በተለይ ልጄን ለደጁ እንዲያበቃልኝ በፀሎት አስቡን!!

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m Před 26 dny

    እናቴ ኪደነምህረት የጪንቃቲ ደራሺ ለደጁ አብቃኚ ድክም ብሉኚልእማ ከነቤተስባቸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před 27 dny

    ለናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጃ ከጌታችን ከመድሀኒያለም ጋር ከቅድሳን ሰማእታት ከቅዱሳን ሀዋርያት ከቅዱሳን ነብያት ከቅዱሳነ ጻድቃን ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ከ99ነገደ መላእክት ጋር ታማልደን ታስታርቀን በደላችንን ታስተሰርይልን

  • @user-jz8sy6tb9u
    @user-jz8sy6tb9u Před 26 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለዳጂሽህ አብቅኛ ወለተ ተክለ ሃማኖት በላቹ ቡፆሎታቹ አስብኝ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 24 dny

    አቢቱ አምላኪ ሆይ ለደጅህ አብቃን እኛ በሰው አገር ያለንውን አስበን እኔማ በጣም ቸኩየአለሁ በፀለታችሁ አስብኝ

  • @user-yo9my8tz8g
    @user-yo9my8tz8g Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን ሀይሉ እግዚአብሔር ይፍቀድልን::

  • @user-te4fb9tn1q
    @user-te4fb9tn1q Před 29 dny

    Giyorgis abate enenim ledej abqagn abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před měsícem +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የለመንኩህን አንተ ታዉቃለህ ለደጅህ አብቃን።

  • @hftfhj9632
    @hftfhj9632 Před 29 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @FikrteChernet
    @FikrteChernet Před 29 dny +2

    ሰማአቱ ለዚህች እህት የደርስክ ለእኔ ለባርያክ ድርስል

  • @user-yo9my8tz8g
    @user-yo9my8tz8g Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን ሀያሉ እግዚአብሔ ይፍቀድ

  • @rahelyoutube8784
    @rahelyoutube8784 Před 29 dny

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጌወርገሰ ሆይ ለደጅህ አብቃኞ አባት🙏🙏🙏

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m Před 25 dny

    ወለተ ኪዳን ብላችሁ አላየበፀሎትአስቡኝ አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q Před 29 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +2

    ሰማዕቱ ❤️አንተ እርዳን ለደጅህ አብቃን 🥹

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Před měsícem +2

    በጣም በጣም ቡዙ ነገር ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ግን አሁንም በጣም ናፍቆኛል😢😢 መስክረም ድጋሚ ለመሂድ ጓጉቻሎው ይሳካልሽ በሉኝ🙏🙏❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    ቃልህወትን ያሠማልንን❤❤❤❤በጣም ደሰ የሚል ምሰክር ነው

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m Před 25 dny

    ወይኔ ሰመአቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝና የተተበብኝን ነገር ፍታዉ እባክህ አባቴ እኔም ስራህን ለአለም ልመስክር አደራ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ኣባቴ

  • @user-kc2ie5jn7f
    @user-kc2ie5jn7f Před měsícem +1

    አባቴ ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ እባክህለደጅህአብቃኝእስከነቤተሠቤ በሠላም ለሀገሬአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 29 dny +1

    ይግረማቹ እዚህ ልዳ መቃብሩ አለ የሰማእቱ ቕዱስ ጋዬርጊስ ማንም አይመጣም በእጅህ ያለ ወርቅ እንደ ጨርቅ ይባላል እመ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር ይግባት በጸሎትዋ በአማላጅነትዋ አትለየን

  • @EmebetEmebet-em1qf
    @EmebetEmebet-em1qf Před měsícem +1

    ❤❤❤ እኔ ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ግን ከስደት በሰላም መልሶን አገራችንን ሰላም አድርጎልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ከስራታችን ይፍታን 😢😢 በስደት ትራሳችን በእባ የብዙዎቻችን እርሷል😢😢

  • @Maranata8855
    @Maranata8855 Před 29 dny +1

    ሰማእቱ አባቴ እኔን መቼ ነዉ የምትጠራኝ እባክህ ጥራኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🤲😢😥😥

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před měsícem +2

    አምላ ጊዮርጊስ አባቴ እማምላክ ኪዳነምህረቴ በቃሽ በሉኝ ቋጠሮዬን ፍቱልኝ አምላኬ ለደጅክም አብቃኝ😢😢😢 ሔዳቹ የምትሔዱም ለስጀተኞች ፀልዩልን😢

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 29 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለጀህ አብቃኝ ለእህታችን የደርሰች የአምላክ እናት ቅድስ ድንግል ማርያምን እኛንም ዋስ ጠበቃ ትሁንልን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን አላዬ ፀጋው ያብዛልህ በርታልን አገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 28 dny

    ሰማአቱ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před měsícem +4

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ❤❤❤ለደጅሽ ኣብቅኝ😢😢😢

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do Před měsícem +1

    የኔንና የቤተሰቤን ቋጠሮ ፍታልኝ አምላ ጊዮርጊስ እባክህን የኔ ጌታ !!

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we Před 29 dny +1

    እባክህን የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ አባክህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 27 dny

    እኛንም እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ እንድንሳተፍ ያድግልን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 29 dny +1

    ድንቅ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስተአምር ለእኛ ሳይገባን ይህን ድንቅ የፀበል ቦታ ተሰጠን የአምላክ ቸርነት ይገርመኛል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነው አምላክ መርጧችው ነው እዚህ የተቀደሰ ቦታ የሔዳችውት እመአምላክ ባይገባኝም እንደኔ አጥያተኛ ባይኖርም ይህን ሁላ ሸፍነሽ ጋርደሽ ለደጁ አብቂኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅጅ አብቃኝ እናቴ እሩሩ አደለሽ ለኔም ድረሽልኝ ታውቂኝ የለ ከነአጥያቴ በቸርነትሽ እርጂኝ መንገድ አለሽ አንቺ እናቴ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሰጠን አምላክ ይመስገንድንቅ ቦታነው ቃል የለም ሰዎች ከችግራቸው ሲፈቱ እንደማየት ምን ደስታ አለ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 26 dny

    ❤ተባረክልን ሀይሉ የሱነዉ አይዞን😅😅

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 Před měsícem +1

    ሀገር ሠላም የምንሠማበት ጊዜ ፍቅር የሞላበት ዘመን ያምጣልን ናፈቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 26 dny +1

    አቤቱ ማረን እንኳን ማረሽ እኛንም ይማረን ያልተፈታዉን ይፍታልን ሰዉ ክፍ መድሀኒአለም መሀሪዉ እንኳን ፈዉስ ላክልን ተመስገን አደራ ለቦታዉ አብቃኝ😅😅😅😅

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Před měsícem +2

    ሰላም ውድ ጐዳኛዬ ከረጅም አመት ቦኃላ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @AlmuTegegn
    @AlmuTegegn Před 29 dny

    Amen amen amen amen

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 29 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @haben21-nx4wz
    @haben21-nx4wz Před 26 dny

    Kidus gorgis ebakih lebetih abikan yikir belegn amen

  • @mimiymaryamlig3510
    @mimiymaryamlig3510 Před měsícem +4

    ዶርቃዎች እባካችሁ የሰመአቱን ፀበል ካለበት ፈልጉልኝ በአስራት በበረከት ስራው ለአሁን እሳተፋለሁ ለሀገሪ ስበቃ ደጁን እረግጣለሁ

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem +1

      ኳተር ከሆንሽ ልስጥሽ

    • @mimiymaryamlig3510
      @mimiymaryamlig3510 Před měsícem

      @@ngsti277 ሳኡዲ ነኝ ከ ኢትዮጵያ ቢሆን ተመላላሽ ነጋዴዎች ያመጡልኛል

    • @kishnniwonniwon
      @kishnniwonniwon Před 24 dny

      @@mimiymaryamlig3510 bemin lagignish ehite ? A.A yale sew gar agenagnign ena listish

    • @mimiymaryamlig3510
      @mimiymaryamlig3510 Před 24 dny

      @@kishnniwonniwon በዚህ በዋትሳፕ ወይ ኢሞ ወይ ቴሌግራም ላይ እንገናኝ

    • @mimiymaryamlig3510
      @mimiymaryamlig3510 Před 24 dny

      @@kishnniwonniwon የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ አለሁ ይበልልኝ

  • @user-rc9no4pm5o
    @user-rc9no4pm5o Před 29 dny

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አምላኪ❤❤❤❤ሁሊም ሁሊም ደጅህ ይናፍቀኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 28 dny +1

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m Před 25 dny

    የልጆቼንም የባለቤቴንም የመላዉ ቤተሰቦቼንምየተተበተበዉን አንተ ታዉቀዋለህ እባክህ በስረገላህ ፍታዉአ አበቴ ጽዋህን ያጠል እባክህ ፈተዉስጥ ነን እባክህን ጣልቃ ግባልን

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 29 dny

    እመብረሀን ደጅሽን እንድረግጥ ፍቀጆልኝ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Před 28 dny

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ አዎ እኔን ደካማዋን ማረኝ ደጅህ መጥቼ ምህረትን በረከትን ማግኘትን እፈልጋለሁ ኪዳነምህረት እናቴ ምረሽ አስምሪኝ
    እውነት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን በጣም እወዳታለሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እድለኛነኝ አምላኬ እምነቴን አፅናልኝ ጠብቅልኝ አሜን

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před měsícem +1

    እመቤት ቅድሰት ኪዳነ ምህረት አናቴ የነገሩኩሹ አደራ እመቤቴ በጣም ክፉቶኛል አናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ላንቺ የቀረበች እመቤቴ ለእኔም ቅረቢኝ እና ቋጠሮዬን ፍቺልኝ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ባለሁበት ቦታ ተአምርህን ግለፅልኝ

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ለደጆ ያብቃን ድን ታምር ነው እህታች ቃል ህይወት ያሰማል አሜን ወንድማች የነብ ዎጋ ያድርግልህ አሜን❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 29 dny

    Amen Amen Amen
    ❤❤

  • @abebech352
    @abebech352 Před měsícem +1

    ፍጣሪ ይመስገን ስጦታው ድቅ ነው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Alaye! Tebarek edmena Tena yistihe Anchenim Emebete enquan marechish berchee!!@

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 29 dny

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen abate qidus giyorgis badaji abqany kana betasaboche haderahin askala silase bilachu basalotachu asibuny

  • @mahelit
    @mahelit Před měsícem +2

    ኪዳነምህረት ጥሪኝና ከታሰርኩበት ፍችኝ ነፍሴ ጨልሞል ታቂለሽ እናቴ😢😢😢😢 ሰዉ አርጊኝና እኔም ቁሜ ልመስክርልሽ ሰማዕቱኮ ልጅሽነዉ አስታርቂኝ እኔ ሀፂያቴ ብዙነዉ 😢በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 27 dny

      እግዚአብሔር ያሰበሽ እህታችን

  • @BiniamTesfay-ke5hq
    @BiniamTesfay-ke5hq Před 27 dny

    Buenet egziabiher yetemesegene yhun ❤❤❤