ኪዳነምህረት አይቻት ስቀርባት ራቀችብኝ ፀሀይ ብርሃን የሆነ ቦታ ገብቼ... ክፍል 95 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 94

  • @MkKM-bc8ns
    @MkKM-bc8ns Před 2 měsíci +28

    ለእኔም ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርግስ ለደጅ ያብቃኝ🙏🙏 በእናታችን ኪዳነ ምህረት ልማፀናችሁ ወለተብርሃን ብሏችሁ በፀሎታቻሁ አስቡኝ🙏🙏🙏

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 2 měsíci

      እመብረሀን እና ቅዱሳኑ ያስቡሺ

  • @Salam-dx3rn
    @Salam-dx3rn Před 2 měsíci +1

    አቤቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለኔ ለደካማዋም ክስደት መልሰህ ለደጅህ ኣብቃኝ አሜን❤❤

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před 2 měsíci +1

    አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ ብላችሁ በፀሌት እስቡኝ

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 2 měsíci +15

    አረ የተለየኮ ነው የበርሜል ጊዮርጊስ አቤት ተአምር ቃላት የለኝም በእውነት

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Před 2 měsíci +16

    ስማእቱ ለደጅህ አብቅቃኝ ፍፁም ምህረትህ ትደረግልኝ በቃ በለኝ ለብዙ አመታት ተስቃየሁ አንተ በቃሽ ብለህ እንቆቅልሼን ፍታልኝ እባክህ ልማፀንሕ አሜን አሜን አሜን

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc Před měsícem

    እልልልልልልል የደረሰ ቸሩ መደሀኒ አለም የደረሰች ኪዳነ ምህርት ለናተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቅተህኝ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 2 měsíci +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭💔💔💔🤲እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን 😭😪🤲🤲🤲💔😪

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 Před 2 měsíci +1

      አይዟችሁ ትመጣላችሁ' ብቻራሳችሁን ጠብቁ.

    • @zena4992
      @zena4992 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 2 měsíci

      አሜንአሜን አሜን የደጁን ያብቃን ሰማይቱን አማላጅነቱን አይለየን እናተ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Před měsícem

      የልደለሀ ዉ ኮኮብሠማሀቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥለሀገሬ አብቅተህ ኔን ቤተሠቦቸን ለደጅህአቡቃን አሜን❤❤❤❤

  • @avg4628
    @avg4628 Před 2 měsíci +5

    ዝሮዝሮ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ እዙ ቦታ ተይረእክዎይ ከይሞውት ሓደራካ ደገ ሰላምካ ንምስላም ሓመድካ ንምርጋፅ ኣብቀዐኒ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 2 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ስራህ ግሩም ነው በስደት ላለን ለኛንም በያለንበት ምህረትህን ላክልን 😢😢😢

    • @zena4992
      @zena4992 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 2 měsíci +2

    በናታችሁ በርሜል ጊዮርጊስ የምትሄዱ ሰዎች ስርጉተ ማርያም ብላችሁ እጃችሁ ላይ ስሜን ፅፋችሁ ፀበል ተጠመቁልኝ እኔ በስደት ታስሬ ነው ያለሁት መምጣት አልችልም ቤተሰቦቼ❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 2 měsíci +4

    እኔንም ለደጅህ አብቃኝ በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አሳየኘና ቆሜ ለመመስከር አብቃኘ።

  • @ohana2401
    @ohana2401 Před 2 měsíci +4

    አባቴ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před 2 měsíci +6

    በጣም ኡፍፍፍፍፍ ስንቱ ይወራል ተነግሮ አዬልቅምኮ

  • @zena4992
    @zena4992 Před 2 měsíci

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ በያለንበት ከእስራታችን ፍታን አንተ የማታወቀው የለም እና እባክህ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ በስደት የምንኖር ልጆችህን ጎብኘን አሜን(3)

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 2 měsíci +1

    Amen 🙏❤❤❤❤❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 2 měsíci +4

    ሰማእቱ አንተ የውስጤይ ታውቃለህ አንተ ርዳኝ😢❤❤❤❤❤😢

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 Před 2 měsíci +4

    እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሰን❤❤❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 2 měsíci +7

    ለቤትህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤

  • @Asmi715
    @Asmi715 Před 2 měsíci +1

    Kidus georgis le wendimi dereselet be egru komo yhed Amen Amen Amen

  • @tsigehabte1744
    @tsigehabte1744 Před měsícem

    Amen Amen Amen ❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 2 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለፅለተ ሐሙሰ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲💐💐🙏

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Před 2 měsíci

    Emebety keber mesgana yegbat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @konjitbirhanu2097
    @konjitbirhanu2097 Před 2 měsíci +1

    Kidus Giyorgis ene lijhin asbegn.

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 2 měsíci

    እኩን እብሮ አደርስን ወድማችን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc Před měsícem

    አሜን አሜንአሜን

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s Před 2 měsíci +2

    Amen

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před 2 měsíci

    Brukye Enkan beslam gebahe 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 2 měsíci +1

    ሰማዕቱ አደራህን እኛንም ማረን ተአምርህን አሳየን ልጄን በሰላም አድርሰህ ከበረከቱ አሳትፈህ ቋጠሯችንን ፈተህ በሰላም ለቤቱ አብቃው።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 2 měsíci +1

    አሜን ይመስገን የኛ ጌታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 2 měsíci

    የኔ ሙሽራ የኔ ጌታ ሰማዕቱ ፍቀድልኝ ዳግም ልምጣ የጀመርከውን ጨርስልኝ የኢትዮጵያ ገበዝ አባቴ እባክህን ራራልኝ።

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 2 měsíci +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před 2 měsíci +2

    ትክክል አላዬ የለሊቱ ጩኸት ይገርማል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 2 měsíci +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 2 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay Před 2 měsíci

    ለደጁ ያብቃን

  • @SifaanObsee
    @SifaanObsee Před 2 měsíci

    Ebakachu sidat layi honye Bizu fata wusti nenyi Tsabali siti gabu Tsige mariyam Bilachu simen ijachu layi safuna Tatsabalu Bamariyim cinqat wusti nenyi😭😭😭

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 Před 2 měsíci +2

    ይገርማል እኔም ዎደ ፀሐይ ነበር ይዞኝ የበረረ ድጋሜ ምሄድበት ቀን በጣም ናፍቆኛል

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 2 měsíci +1

    እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃ ያብቃን እኔማ ምስክርነት በሰማው ቁጥር ብረሪ ብራሌ ይለኛል በኛ ጉጉት ሳይሆን በሱ ፍቃድ የልባችንን መሻት ይፈጸ ምልን

    • @zena4992
      @zena4992 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-il1yp7iq3l
    @user-il1yp7iq3l Před 2 měsíci +1

    Slk atanesum

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 měsíci +1

    ቅዱሰ ስማእቱ ጊዮርጊሰ አባቴ ለደጀህ አድርሰን ወለተ ሀይማኖት ነኝ በፀሎታቸው አሰብኝ አላየ በፀሎትህ አሰበኝ

  • @tariku8486
    @tariku8486 Před 2 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm Před 2 měsíci +1

    Esy tebarku yedenglyen mesl mayete nebsen des alat kene lijwa tebarku dengl ena lijwa tebarkachu alaye , Dawit Melkam Beal. Ethiopia metche enenm yeberku tekafay eskhon sematu yasbesh yehasabshn yemulalash dengl tagzsh belachu asbugn

  • @eyrusehaile9946
    @eyrusehaile9946 Před měsícem

    ውይይይ እንዴት የንደሚናፍቅ

  • @MartaHailemariam-zl4fu
    @MartaHailemariam-zl4fu Před 2 měsíci +1

    አባካችሁ ኤልሻዳዮች እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም ግንበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈሎ የሚወስደኝ ፈልጉልኝ ለነፍስ እሆናችሃ ለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BilenFre
    @BilenFre Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 2 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 Před 2 měsíci

    WLETE YHONSE BELACHU TSELUYULEGN

  • @user-il3qm5bs2q
    @user-il3qm5bs2q Před 2 měsíci

    Enenim Lezi abiqagn tselyulign sirgutemaryam

  • @ashenafikifle8709
    @ashenafikifle8709 Před 2 měsíci

    Ehte wendmocha tekle tsadeq, kidane mariam, welete tsdeq ,welete mariam,brhane mesqel, belachu setetemequ betselot asbun le deju endiabeqan.

  • @kasufeleke5794
    @kasufeleke5794 Před 2 měsíci

    እባካችሁ ኤልሻዳዮች ፀዳለ ብርሀን ብላችሁ ፅፋችሁ ለሚጠመቅ ሰው ስሜን ስጡልኝ፣የልጅነቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እንዲያስበኝ አደራ ስጡልኝ።

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 Před 2 měsíci

    እኔንም ሰማእቱ ለቤትህ አብቃኝ ምክንያት ፈጥረህ አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ኤልሻዳይ ወለተ ማርያም ነኝ ለተጠማቂ ስጥልኝ

  • @YeshiBaye-nz5po
    @YeshiBaye-nz5po Před 2 měsíci

    Lebetih yabqagn qidus Giwergis sematu . Wegenoche betselotachu asbugn

  • @lidetamareyam9441
    @lidetamareyam9441 Před 2 měsíci +1

    Enam la dej yebekng

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před měsícem

    Endow samaetu kedusu Gergoges Abet yanadaw samaet Abet adarakn endow fekade yehun en ladajeh yakag agalgayochu Ebakachu kersetn seven yezachu asetamekug adar kasamaytu tagagalachu yadekamachun waga ersu yekefalachu Walt sabat belachu tsafuga en asebug adara yasaw settable yalekal says gen alkem

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 2 měsíci

    ፈረሰኛዉ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @lealozatube2117
    @lealozatube2117 Před 2 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ🙏🏽

  • @tsedeniyahiruy6369
    @tsedeniyahiruy6369 Před 2 měsíci +2

    አላዩ የምትጠይቀውን ሰው እያየህ ነው ማውራት ያለብህ አንዴ መሬት አንዴ ወደ ካሜራ አይታይም

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 Před 2 měsíci

    እኔንም ወለተማርያም ብላችሁ ተጠማቂ እጁ ለይ እንዲጽፉልኝ በማርያም ስም ለምናቹሀለው አደራ

  • @LolitaQueen-hr5yr
    @LolitaQueen-hr5yr Před 2 měsíci +1

    አላየ እባከክህ እስፖንሰር ፈልግልኝ

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 Před 20 dny

    Yehwulachu wendmoche beteley demo wendeme Alaye ene le botaw adelogn ye Semaetu Amlak Eyesus kirstos ena mesewer meibal tekekel adelem Nebs ke sega melayet wey mot new mibalew mesewer adlem ene demo Egziabher befekede gize interview adergalo

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 2 měsíci +2

    እኔም ልመስክርላት በስደት ላይ እያለሁ ችግርገጥሞኝ ከቤተሰቤ ጠፍቼ ነበር እህቴ በምንም አይነት መንገድ ልታገኘኝ ስላልቻለች ፃድቃኔ ሄዳ እህቴን አምጭልኝ ብላ ፀልያ ነበር ለሊት በህልሜ መኝታቤቴ ግርግዳላይ የምታምር ረጅም ሰማያዊ ካባ ከእግሯስር ክርክም ያለ ሳርላይ ሆና ወገቧን ይዛ ስትቆጣኝ ውበቷን ለማየት ከወገቤ ተስፈንጥሬ ስነሳ እንደቴሌቪዥን እልፍ አለችብኝ በንጋታው ወደኢትዮጵያ ፕሮሰስ ጀምሬ መጣሁ እንደመጣሁ ወደፃድቃኔ ሄድን ምንድነው ብዬ ስጠይቃት ተስዬ ነበር አለችኝ በጣም ይገርማል የጌታዬ እናት ምስጋና ይግባት ከሲኦል በአማላጅነቷ ወጥቻለሁ❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před měsícem

      እመቤቴ ኮ ልዩዩዩዩዩ ናት የኔ እናት ክብር ይገባሻል

  • @TtttYyy-xh6fd
    @TtttYyy-xh6fd Před 2 měsíci

    የትሀገርነውወድሜ?

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 2 měsíci

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው፡ እኔ ማወቅ የምፈልገውን ነገርከኝ፡ በተለይ ጥምቀቱ ቶሎ የሚገኝ አይመስለኝም ነበር፡
    ሌላ ጥያቄ፡
    ከ3 ቀን በላይ መጠመቅ ብፈልግ በሌላ ጊዜ መመለስ እችላለሁ?

    • @user-fn3xd2ow4s
      @user-fn3xd2ow4s Před 2 měsíci

      መቆየት ትችያለሽ እኮ እዚያው

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před 2 měsíci

    ሳስበው የምፈራው የሚሸት ነገር አለ እሱ ሲሸተን ነው የምንሰወረው የሚሉት ነገር ምንድን ነው ?ደጋግሜ በሀሳቤ የሚመጣው ያ ነው

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Před 2 měsíci +1

    St Giorgis is holy but, he is not Jesus

    • @bemnetalemayehu1549
      @bemnetalemayehu1549 Před 2 měsíci

      በፀበሉ የምታየው የእግዚያብሔር ን ተአምር ነው እውነት ነው ፀበሉ የሰማዕቱ ነው።

    • @merd24
      @merd24 Před 2 měsíci

      ሄደህ ታምሩን ተመልከት ቦታው የገነት አምሳል ነው

    • @ashenafisahle5922
      @ashenafisahle5922 Před 2 měsíci

      @@bemnetalemayehu1549 /can u explain me more please St Giorgis can replace jesus I mean to heal the people

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co Před 2 měsíci +2

    ኤልሻዳይ በደንብ አንብቡት ለምን ጥምቀቱ እንደነ ተርቢኖስ የጉዞ ማህበር ለ7 ቀን አይሆንም እነሱ አንድ ሰባት ነዉ እሚያስጠምቁ እናንተ ግን 3ትና 4ት ቀን ነዉ። ስለዚህ አስተካክሉት ተርቢኖስ ለራሳቸዉ ብቻ ሳይሆን ለህዝቡም በማሰብ ለ7ት ቀን ነዉ እሚስጠምቁ። እናንተም አስተካክሉት አትቀልዱ የቢዝነስ አረጋቹት።

  • @This-fk4rg
    @This-fk4rg Před 2 měsíci

    ለምንድነው ጥምቀቱን 5 ቀን ብቻ የምታደርጉት ? ተርቢኖስ የጉዞ ማህበር እኮ በተመሳሳይ ዋጋ ምግብን ጨምሮ 1 ሳምንት (7) ቀን ነው የሚያስጠምቁት ። ጥምቀት ከተቻለ 3 ሳምንት ካልሆነ 2 ሳምንት አሁንም ካልሆነ 1 ሳምንት ነው መሆን ያለበት ።

  • @Salam-dx3rn
    @Salam-dx3rn Před 2 měsíci

    አቤቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለኔ ለደካማዋም ክስደት መልሰህ ለደጅህ ኣብቃኝ አሜን❤❤

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 2 měsíci +1

    አረ የተለየኮ ነው የበርሜል ጊዮርጊስ አቤት ተአምር ቃላት የለኝም በእውነት

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 2 měsíci

    የኔ ሙሽራ የኔ ጌታ ሰማዕቱ ፍቀድልኝ ዳግም ልምጣ የጀመርከውን ጨርስልኝ የኢትዮጵያ ገበዝ አባቴ እባክህን ራራልኝ።

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaHailemariam-zl4fu
    @MartaHailemariam-zl4fu Před 2 měsíci

    አባካችሁ ኤልሻዳዮች እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም ግንበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፈሎ የሚወስደኝ ፈልጉልኝ ለነፍስ እሆናችሃ ለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-fn3xd2ow4s
      @user-fn3xd2ow4s Před 2 měsíci +1

      በስልክ ደውለሽ አሳውቂያቸው ይወስዱሻል

    • @MartaHailemariam-zl4fu
      @MartaHailemariam-zl4fu Před 2 měsíci

      @@user-fn3xd2ow4s የእውነትሸን ነው አግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አምሰግናለሁ

    • @MkKM-bc8ns
      @MkKM-bc8ns Před 2 měsíci +1

      ስልክሽን ፃፉሊኝ እህቴ ብያንስ የተወሰነው ላግዝሽ