እህቴ ለምን እንዳሰቃየችኝ ባዉቅ ደስ ይለኛል::ተማሪዎች ፈተና ሲደርስ ብቻ ይጠጉኛል::ባለ ታሪክ ማርታ ማሞ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2024
  • አባቴ ሳይሞት ሞተ ያለችኝ እህቴ ሁለተኛ በደሌኑ ፈፅማብኛለች::

Komentáře • 76

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic Před měsícem +19

    ስለፍቅር የምትለቁት ማስታወቂያ ሰለቸኝ ደሞ ሲደጋገም ያስጠላል በቃ ትጀምር ቤቷ ሂደን እናያለን

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před měsícem +3

    ገኒዬ የምታቀርቢዉ ነገር ደስ ይላል ስለፍቅር የምትለቂዉ መሀል መሀል ላይ ይሰለቻል አንዴ ካቀረብሺዉ ይበቃል

  • @tigischatt3252
    @tigischatt3252 Před měsícem +4

    እባካችሁ ማሰታወቂያው ላይ ለምን የነጮች ፎቶ ትጠቀማላችሁ እኛ ኢትዮጰያኖች እኮ በጣም ቆንጆ ነን በራሰሸ ውበት ኩሪና ፎቶዎቹን ቀይሪ ፍቅር ብለሸ ለምትጀምሪው ፕሮግራም ማለት ነው

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 Před měsícem +7

    እኔም የሆነ ነገር አስታወሽኝ አሞኝ ሄደን እሩቅ ሀገር የሀበሻ መዳኒት ከአባቴ ጋር እርቦኝ መንገድ ላይ ስንሄድ ለምነን በበርበሬ ምግብ ሰተውን በላን ግን ታሪኩ ብዙ ነው ስላስታወሽኝ ነው አንገቴ ላይ ነቀርሳ ወቶብኝ😢

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 Před měsícem +11

    ዬኔ ቆንጆ ሰታምሪ እህትሸ ምናልባት ዬአይምሮ ችግር እንዳይኖርባት ።

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i Před měsícem +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ አንዳንድ ዘመዶች ከገጠር እናስተምራለን እያሉ አምጥተው ሰራተኛ ያደርጋቻል ግፍ አይፈሩም በእውነት ያለእድሜያቸው ያሰራቻል ያሰቃያቻል

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon Před měsícem +3

    ሰላም ገኒ አስተያየት ተቀበይ አንደኛ ባለ ታሪኮቹ ብቻ ያዉሩ ምክንያቱም ለመተንፈስና ለሰሚዉ ትምህርት ለመስጠት ነዉ ሙዚቃም አያስፈልግም ማስታወቂያም አይደጋገም። የዝች ልጁ ታሪክ አላስጨረሻትም እስቲ እንደተመልካችም እይዉ በተረፈ💕

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před měsícem +5

    እሰይ እንዲህ እጥር ምጥን ብሎ በአንድ ክፍል ማለቁ ትልቅ ነገር ነው: ገኒ please ሌላ ግዜም ታሪካቸውን ሳያንዛዙ በአንድ ክፍል ብቻ እንዲጨርሱ አድርጊ: ክፍል 1 አይተን ክፍል ሁለት እስከሚመጣ ታሪኩ ይጠፋብናል::

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před měsícem +3

    በጣም በጣም ደስ ያለኘ እግዚአብሄር ሀያል ነው እንደሰው ክፋት እሱ ባይኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር ?ከትቢያ የሚነሳ አምላክ ክብሩ ለሱ ይሁን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před měsícem +14

    ዉድ የሀገሬ ልጆች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤

  • @fikir1677
    @fikir1677 Před měsícem +33

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před měsícem +6

    በጣም ቆንጆ እና ጠንካራ ልጂ ነሺ❤

  • @user-pu2jf3we1y
    @user-pu2jf3we1y Před 17 hodinami

    ማስተዋወቂያ እምትሉ መብቶአ ነው እንኩአን የልጆአን እና የሌላ ታስተዋውቅ የለ እድ ትዕግስት ያስፈልጋል😅 ተረጋጉ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před měsícem +1

    የእኔ ውድ እኔም ደርሶብኛል በጣም ከባድ ነው ጥንካራ ነሽ ጀግና

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 19 dny

    የተረገመች እህት ምን አይነት ናት? ለሁሉም ጊዜ አለው ደጏን እህትሽንም እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣት እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ አሁንም እጅሽን አትስጪ በጣም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @user-kq8bo1ep6q
    @user-kq8bo1ep6q Před měsícem +3

    ታሩኩ ተቆራርጧል ገኒየ

  • @genitube9112
    @genitube9112 Před měsícem +2

    ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተመስገን ነዉ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před měsícem +18

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před měsícem +3

    የኔ ቆንጆ ስታሳዝን

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb Před měsícem +2

    አይዞሽ,,የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @muluedelwonde5123
    @muluedelwonde5123 Před 18 dny

    Ewnetnew abro alemadeg miametawen tebasa awkewalhu jignanatgen

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Před měsícem +3

    አደኛነኝ❤❤❤❤😂ገኒሻ❤❤❤

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Před měsícem

    👍

  • @Beteymak
    @Beteymak Před měsícem +4

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 Před měsícem +1

    Egziabher ke anchi gar yhun yene konjo

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 Před měsícem

    Manew mulu sew ehta?

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra Před 18 dny

    Being nice should be the religion…tomorrow we don’t know our fate. Beautiful girl forgive and move on.
    The hairstyle suits my favorite actress …you are a natural host looks like you don’t need to put any effort. ❤❤❤

  • @ethio125
    @ethio125 Před měsícem

    ይሄ ፍቅር ተከታዮችሽን እያሰለቸ ነው በዛ

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před měsícem

    🙏🙏

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    GN TESAKTOLSHAL ENATSH GON HONESH EYAWEQSHAT EHTSH GA MEHED MN YE MILUT NEW ?

  • @gech12man
    @gech12man Před měsícem

    yeni enate anchi mulu sewu nesh kemire ayzon

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před měsícem

    ግን ለምን የት ልንደርስ ሰው ምንበድለው በአለን እንብርርታ ከሌላን ቢያንስ ዝም እንበል

  • @user-tu8ui3tl2k
    @user-tu8ui3tl2k Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sc2no8ir7y
    @user-sc2no8ir7y Před měsícem +2

    ማስተውቂያ በዛ ለመቀነስ ሙከሪ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Před měsícem

    Byebetu gud ale and and ehite yetelal ehit yal ne ayzosh selaltadelu new

  • @nadiaaklilu6097
    @nadiaaklilu6097 Před měsícem

    እንደው ምነው ማስታወቂያው ቢቀር ወይ ቢቀነስ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    ANCHI EKO EYAYESH AYNE SEWUROCHM MULU NACHEW

  • @kumudinikumudini7190
    @kumudinikumudini7190 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Před měsícem

    የሚሉ ገሬ ልጅ

  • @natanem8865
    @natanem8865 Před měsícem +1

    Linega sel yechelmal

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +2

    የገኒ በትሰቤች አበሪታቱኒ ውዴች

  • @tedyniko95
    @tedyniko95 Před měsícem +1

    የገጠር ነገር

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Před měsícem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zk7kl6ko2r
    @user-zk7kl6ko2r Před měsícem +1

    ፍሬ ነገር የለውም

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Před měsícem

    ታሪኩ ተቆራርጧል ለዛ አጥቷል

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    MNALBAT KESUWA BELAY QONJO NESH WEYNM AGANENT ALEBAT EHTSH

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    MNALBAT KESUWA BELAY QONJO NESH WEYNM AGANENT ALEBAT EHTSH BCHA ENKUWAN EGZABHER DERESELSH !

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před měsícem +6

    Geni ማስታወቃ ቀንሽ

  • @sammygirma75
    @sammygirma75 Před měsícem +8

    ታሪኩን ሁሉ ቁርጥርጥ አደረግሺው
    ምንም አልገባኝም

    • @user-vd7gj4bc8k
      @user-vd7gj4bc8k Před měsícem

      እኔም ምንም ታሬክ የለዉም

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 Před měsícem

      ​@@user-vd7gj4bc8k በናንተ ይዉረድባቹ የልጅትዋ መከራ ባለጌዎች ።

    • @user-mr3hf7nd5r
      @user-mr3hf7nd5r Před měsícem

      ልብ ብላችሁካላዳመጣችሁት አይገባችሁም።

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic Před měsícem

      በመሀል የሚገባዉ ማስታወቂያ ነዉ እዳናስተዉለዉ የረበሸን😔

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před měsícem

      ክፉ ባንናገር ምን አለበት

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před měsícem

    Geni shurba yamribshal

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před měsícem +3

    _ደምርኝ የገኒ ቤተስብ💜🙏_

  • @zegeblatube
    @zegeblatube Před měsícem

    ከአሜርካን አገር የስራ ጫና ያለበት አገር የለም ።ይሁን እንጂ የቤት ሰራተኛ አይታወቅም ።ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ቅብጠት ወደር የለውም ። 90% ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ማህበረ ሰብ ያለበት አገር ላይ አንዲህ አይነት ቅብጠት መኖር ያሳዝናል።

  • @heranmama5971
    @heranmama5971 Před měsícem +3

    ከቅርብ ጌዜ ወዲህ የሚቀርቡ ታሪኮች ግን የውሸት ነው የሚመስሉት

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    ANCHI EKO EYAYESH AYNE SEWUROCHM MULU NACHEW

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    MNALBAT KESUWA BELAY QONJO NESH WEYNM AGANENT ALEBAT EHTSH