በሰው ስትፈተኑ ማድረግ ያለባችሁ። Kesis Ashenafi G.mariam.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024

Komentáře • 159

  • @birtukantefera4051
    @birtukantefera4051 Před 5 měsíci +19

    ልብ የሚነካ አብሶ ለኔ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ጠቃሚ ነገር አግቼበታለሁ እ/ር ማስተዋልን ይስጠኝ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ከነቤተሰብህ ይባርክልህ

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 5 měsíci +13

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏በእድሜ በጤና ያቆልን መምህሬ ❤
    እዉነቴነዉ በኔ የደረሰኝ ነገር ነዉ እግዚአብሔር አብላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ

  • @hannateclemariam7510
    @hannateclemariam7510 Před 5 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን🙏 በጣም በቃ ገረመኝ፡ እግዚብሔር በርስዋ ኣድርጎ ነው የተናገረኝ🙏 ይህን ቃል ያስፈልገኝ ነበር መስማት። አቤት ጌትየ ኣስችለኝ🙏 🙏🙏 ቃለ ሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kidiink5694
    @kidiink5694 Před 5 měsíci +3

    ይሄ ምክርህ ትምህርትህ ያለፈውን ግዜ አስታወሰኝ ምን ግዜም ጉባኤ ካበቃ በዃላ የምትመክረን ምክርህ ሁሌ በዘልማድ አትመላለሱ ወንጌል አንብቡ ጸልዬ በእግር አትመላለሱ ያምክርህ ዛሬ ብዙዎችን ጠቅሟል ጸጋው ይብዛልህ ወንጌልን አስተምረኸኛል

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c Před 5 měsíci +4

    በጣም ተምሬበታለው ዘመንህ በእግዚአብሔር ፊት የታየ ይሁን አሜን።

  • @luzaluza7753
    @luzaluza7753 Před 5 měsíci +2

    ኣሜን ክቡር መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-pe9qt4dh8p
    @user-pe9qt4dh8p Před 5 měsíci +1

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 5 měsíci +4

    ቃል ህይወት ያስማልን. በጣም. ትልቅ ትምህርት ነው በሁላችንም ህይወት ያለ ነው. በፀለታችው አስብይ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @user-js5fh8ry5b
    @user-js5fh8ry5b Před 5 měsíci +3

    እውነት ነው እግ/ር ጥበቡን ይግለጥልን ለርስዎም ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን!!

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 Před 5 měsíci +3

    አባታቺን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ❤✝️

  • @shamceyahsoso8852
    @shamceyahsoso8852 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን አሜን. ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ContentArchery-ig5qj
    @ContentArchery-ig5qj Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣልን የኔ አባቴ

  • @webet2273
    @webet2273 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን የተማርነዉን በልቦናችን አሳድርልን ትምህርትህ ለምረትነዉና አቤቱ ማረን ይቅርበለን ጌታዬ በአደበቴና በልቤተሽክሜአቸዉ ያሉትን በምህረትህ ምረህ እኔንም እነሱንም አሳርፈን ፈዉሴ አዳኜ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አተብቻ በልቤላይ ንገስ ❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @davetesfaye3151
    @davetesfaye3151 Před 5 měsíci +1

    ሕይወቴን ወደሌላ ምዕራፍ ነው የቀየረው ይሄ ትምህርት።እናመሰግናለን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 4 měsíci

    ❤❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TigistMamo-pc4ks
    @TigistMamo-pc4ks Před 5 měsíci +5

    የምክር ለኔ ነው እውነት በጣም ውስጤ ደስ አለኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @tsigeadmasu2011
    @tsigeadmasu2011 Před 4 měsíci

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ov6cz9sq1m
    @user-ov6cz9sq1m Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጰጋ ያኑርልን። ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ።

  • @user-go2ng8ju4t
    @user-go2ng8ju4t Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @kidiink5694
    @kidiink5694 Před 5 měsíci +1

    ቀሲስ አሸናፊ ጸጋዉ ይብዛልህ ይሄ ምክርህ

  • @user-ze1lm7wv7b
    @user-ze1lm7wv7b Před měsícem

    አሜን ቃልህይወትያሰማልን

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 Před 5 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ በእውነት ጥሩ ልብ ላይ የሚደርስ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ😊

  • @YodittesfuWodmagegn
    @YodittesfuWodmagegn Před 3 měsíci

    Amen ❤❤❤❤❤❤ Kale Hiwet Yasemaln

  • @user-bt8rv4kd6k
    @user-bt8rv4kd6k Před 4 měsíci

    አሜን አሜን

  • @user-ih3xs2oe1j
    @user-ih3xs2oe1j Před 4 měsíci

    Amen Amen kalhiwet yasmlin

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 4 měsíci

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 Před 5 měsíci +1

    በጣም ለኔ የሚገባ እጂግ ጠቃሚ ምክር ነው በውነት በፈጣሪዬ በሉኡል እግዛቤር ስም ሆኜ በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ መምህር ቸሩ መዲሐኒያለም እድሜን ከጤና ይስጦት ቃለህ ህይወት ያሰማን❤❤❤አሜኔ አሜን አሜን

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k Před 5 měsíci +1

    ሁል ግዜ ባለሁበት ሁኔታ አዳዲስ እኔን ተሚመለከቱ አርስቶች ይዘህልኝ ነው የምትመጣው እኔ ምክር በጣም ነው የምቀበለው እነደዚህ አይነት ጭነቀት ውስጥ ስሆን ከፈጣሪ መልእክት ተላከልኝ ብዬ በደስታ ነው የምሰማህ እረጅም ይስጥህ እድሜ ቀሲስ አሸናፊ

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-zq2qc3wo9e
    @user-zq2qc3wo9e Před 4 měsíci

    ዉይ.የኔችግሬ.አሁን.ባለሁበት.ባታ.ይህ.ነዉከምሠራባት.አብራኝ.የምሠረዉ.በጣም.ልትበላኝ.ነዉ.ይህ.መልክት.ለኔ.ነዉ.ከሧ.ያለዉ.ፀለይ.ይዉጣልሽ.ብላችሁ.ፀልዩልኝ.ሠወች.በጣም.ይወዱኝል.አሜንአሜንአሜን

  • @Ntanarse
    @Ntanarse Před 3 měsíci

    እውነት ነው እንደዚህ ያሉ ሰዎች የሚገጥመኝ አይመስለኝም ነበር

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 5 měsíci +1

    በጣም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ውስጥ ያለውን ነው ያስተማሩን❤❤

  • @ABc-np2rf
    @ABc-np2rf Před 4 měsíci

    Abatachen kale heweten yasemalen 🙏🙏🙏

  • @Behar-xi8cb
    @Behar-xi8cb Před 4 měsíci

    አሜንአሜን

  • @user-pe9qt4dh8p
    @user-pe9qt4dh8p Před 5 měsíci

    አሜን ሜሜሜሜሜሜሜሜ

  • @user-uf8wt7by3o
    @user-uf8wt7by3o Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z Před 5 měsíci +2

    ወይኔምን ላድርግህ መምህር ዘመንህ ይርዘም የቸገረኝን ነገር ነው ዛሬ ዘመኔን በሙሉ የተቸገርኩት ባስቸጋሪ ሰዎች ነው ከልጅነት እስከ እውቀት መጥፎ ሰዎች አብረውኝ አሉ ምርር ነው የሚያደርጉኝ እግዚአብአብሄር ግን አዋቂ ነው ሁሌም ቀዳሚ ስለሚያደርገኝ አመሰግነዋለሁ

  • @AsterAlemayo-tn6kc
    @AsterAlemayo-tn6kc Před 3 měsíci

    Amen 👏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Před 5 měsíci +2

    Amen amen amen Egezabher yemesgen kale hiwote yasemalen memher 🙏🙏🙏❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @zamuali128
    @zamuali128 Před 4 měsíci

    ተባረክ አንድ የተሸከምዃት አለች አሁን አወረድዃት ውይይይ ልክ ነህ

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 Před 5 měsíci +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው በጣም ጠቃሚ ነዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @got3ch626
    @got3ch626 Před 5 měsíci

    ቃለሒወት ያሰማልን🙏

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Před 4 měsíci

    ወይኔ መምህር ለእኔ ሁሉ እሰከሚመሰልህ ድረሰህ የመጣህ ምልከትህ እሰከሚመሰልህ ነው በፀሞናህ ያዳመጠኩትህ ቃልህ ሕይወት ያሰማልንህ

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የመከርከኝ አምላኬ ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 4 měsíci

    መ ምሕር. ዘመናት ይባረክ❤❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 5 měsíci

    አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር እምላካችን ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወትን የሰሜልን መምህራችን

  • @user-vn1ue8qm9v
    @user-vn1ue8qm9v Před 5 měsíci

    አሜን መምህራችን ቃልዮትን ያሰማልን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ።

  • @smret5569
    @smret5569 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም ብዙ ተምሬበታለው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @hanagirma-iw8mh
    @hanagirma-iw8mh Před 5 měsíci

    መካሪያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 5 měsíci

    ❤🎉🎉🎉በጣም በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ 🤲🤲🤲🤲🤲።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ምንእላለው ከምስጋና ሌላ የለኝም ❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በጉ ነገር የሜነግሮይን ሰዎች የላከልይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g Před 5 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643 Před 5 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 Před 5 měsíci

    Amen amen amen qale hiwet yasemalen 🙏❤❤❤

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታች በጣም ጠቃሚ ምክር ውነት አቤቱ ትግስት ማስተዋል ስጠኝ እኔ ማነኝ እንዴት ነኝ ብየ እንዳስብ ነው ያረገኝ ውነት በስደት ላለን በጣም ጠቃሚ ምክር ቶሎ ግልፍ ነው የምንለው በቤቱ ያፅናን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪፍ ከ30 40ከ 40 60 ከ60 80 ከ80 100 አፍሪዎች ያርገን❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před 5 měsíci

    Ferenje kesesetechen ena Egzabher ale esu new meredane eko memher tena yesetlen demoo❤❤❤. Boss abareren. Gn Egzabher redane ekoo temesegn k ezi wechew alem

  • @samrawiaddis7426
    @samrawiaddis7426 Před 5 měsíci

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před 5 měsíci

    Amen amen amen amen kel hiwoten yasemahot abetchn ❤❤❤

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před 5 měsíci

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትናት ምሽት በሰው ተመስሎ ራሴን አጥፊ አጥፊ እያለ ሲወተውተኝ ዛሬ ደግሞ እልህ እንደ ሳት ሲንቦገቦግ በውስጤ ሰላም ሲነሳኝ ድንገት ስገባ አገኘውወት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባ ምን ብዬ ልፀልይና ይህን ላርቀው እጂግ ከበደኝ በተከታታይ ይፈተነኝ ነው
    እምታውቁ እህት ወንድሞቸ ዕናንተም ይህን አንብቢ ይህን አድርጊ እምትሉትን ጠቁሙኝ😭😭😭

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2f Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-xu7wn4nv2o
    @user-xu7wn4nv2o Před 5 měsíci

    Amen amen amen amlakey 🙏🙏🙏

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንፀጋውን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን ምክርህን ሰምቸ እሰራለሁ ቆየት ብየ እደገና አፈርሰዋለሁ😥😥😥

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!❤❤❤❤

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 Před 5 měsíci

    Egziabher yestilgne betam yemiyastemir ena yemiatsnana

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před 5 měsíci

    አሜን ቃለህይወትህን ያሰማልን ተባረክ

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ።ይህማ🥰👍👍👍👍👍

  • @tgstitlawn9735
    @tgstitlawn9735 Před 5 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ውስጥ ያለውን ነው

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ከሀኁን ሰዓት ጀምሮ አውርጄዋለሁ

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Před 5 měsíci

    አሜን.አሜን.አሜን..መምህር.ቃለእይወት.ያሰማልን..🙏🙏🙏💚💛❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Před 5 měsíci

    አሜን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-so2so1pf8u
    @user-so2so1pf8u Před 5 měsíci

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen 🙏

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i Před 5 měsíci

    Ameen❤ kalehiwot yasemalen❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @user-ge7fq1pi7k
    @user-ge7fq1pi7k Před 5 měsíci

    Amyen kale hiwet tasamaln

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Před dnem

    Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv1gd4qc9x
    @user-hv1gd4qc9x Před 5 měsíci

    Amen amen kalehiwot yasemaln wd memhr bewnet lb yemineka tmhrt new egziyabher ystln tesfa mengste semeyatn yawrsln❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ሔወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @visionandcare8632
    @visionandcare8632 Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏በእድሜ በጤና ያቆልን

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci

    አመሠግናለሁ መምህር ትምህርትህ እጅጉን ጠቅሞኛል ❤

  • @melkam1244
    @melkam1244 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኘ!

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m Před 5 měsíci +1

    በፀሎት አሰቡኝ እኔ ሲበዛ እልህኛ ነኝ እዴት አድርጌ እደምተው አላውቅም😢😢

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 Před 5 měsíci

    በእውነት ከልቤ አዝኛ ነበር ነገር ግን ውሰጤ ምን አርጌ ነው ብየ አዝን ነበር ነገር ግን ልጆቸን ሳይ አልቅሸ እተወዋለሁ መምህር ተባረክ ዘወትር አፀልይለሁ ልቦና እዲሰጠው

  • @InasAsbere
    @InasAsbere Před měsícem

    Egizibihire
    Yibarikih

  • @user-zm7fv5zi5x
    @user-zm7fv5zi5x Před 5 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 5 měsíci

    Kalehywet yasemaln

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 5 měsíci

    አሜን!

  • @user-ob8wg2jr5p
    @user-ob8wg2jr5p Před 5 měsíci

    Thank you so much ❤❤❤

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 Před 5 měsíci

    Kale Hiwot yasemalin. Tilik timhirt new. benuro wist gin kelal aydelem bergit ye Egziabher hail hayal new.

  • @saraka999
    @saraka999 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistyitna9430
    @tigistyitna9430 Před 5 měsíci

    Thank you so much, God bless you.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 5 měsíci

    ድንቅ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😍

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 Před 5 měsíci

    አሜንአሜንቃልህይወትያስማልን

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před 5 měsíci

    Amen egzhabire yestelen

  • @yordiyo1935
    @yordiyo1935 Před 5 měsíci

    ከአሰሪዬ ይልቅ የገዛ ጓደኛዬየምላት ሴት ቁም ስቅሌን እያሳየችኝ ነው በጣም ትግስት ነው ምትፈትነው እግዚአብሔር ልቧን ይመልስላት ለኔም ፅናትን ይስጠኝ

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Před 5 měsíci

    Amen astemary yehone mkr amesegnalehu fetary yadchlen.

  • @user-yv8pl4vf6o
    @user-yv8pl4vf6o Před 5 měsíci

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማዎ