ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2020

Komentáře • 510

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Před 4 lety +229

    የዛሪው ትምህርት እኔን ይገልፃል ። እኔ 3ወር ሙሉ ስራ ስፈልግ ቆይቼ አጥቼ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ልክ ቪዛዬ ሊቃጠል 4 ቀን ሲቀረው ስራ አገኘሁ በጣም ተገረምኩ በ እግዚአብሔር ስራ ።

  • @hayah5725
    @hayah5725 Před 4 lety +105

    እግዚአብሔር ሆይ አተ ልቦናይን።አብራልኝ።እጂ እኔ ከቱነኝ ቃልህን።እከተል ዘንድ እርዳኝ።

  • @azebminywab6357
    @azebminywab6357 Před 4 lety +96

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን በአጣብቂኝ ውስጥ ሆኖም እግዚአብሔር ጠራሁት ድረሱልኝ በቃ ደረሠልኝ በሰው ሀገር በበረሃ ብቻዬን ደረሠልኘ 💓💓💓💓

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety +4

    እግዚአቡሔር ዉለተው ብዙ ነዉ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል ተመሰገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asnakmekonen2315
    @asnakmekonen2315 Před 4 lety +43

    ይህ ትምህርት ድንቅ ነዉ እኔን ይወክላል እኔ ሁሌ እቼጉላለሁ ትግስት የለኝ መተበቅ ብችል ታድዬ አምላኬ ሆይ ትግስት ስጠኝ አንተን ተስፋ እንዳረግ ዳግም ስራኝ አንተ ሁሉንም ትቺላለህ የሚሳንህ የለም ጌታዬ

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 Před 3 lety +5

    አሜን አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @abebaabeba7052
    @abebaabeba7052 Před 3 lety +14

    በ ሁኔት እየ ናገር ባነ ላይ ተከናወነ አንድ ናገር ልንገራችሁ እኔ የሚኖረው አረብ አገር ናው ሕና ማዳመ ጋንዛብ አጣው የምከፍልሽ ናገር የለም ወደ አገር ቤት ትሄጃለሽ አለቺኝ በ አንድ ሳምንት እንዴት አርጌ ናው ምዘጋጀው ምንስ ብዬ ለ ቤተሰብ እነግራለው ብዬ በጣም ደነገጥኩ ካዛ እኔ ምንም አላልኩም ጋብቼ ወደ ክፍሌ ጌታ ሆይ አንተ እንዴ ፈለከው ይሁን እግዛብሔር ሆይ አንተ እንዴ ፈቀድክ አልኩኝ ዳሞ ታመዝገን አምላኬ አልኩኝ ካዛ አንድ ሳምንት ሙሉ አንድ ቃን አማርረው አላቂም ተበሳጭቸም አላቂም አምላኬ ሆይ እኔ የጀመርኩትን ልጨርስ ፋልጌ ናበር ናገር ግን ያንተ ፍቃድ አይደለም ስለዝ አንተ እንደፈቀድክው ይሁን አልኩኝ ካዛ ሊሄድ ወደ ethiopia ትንሽ ሳሃት ናበር ምቀረኝ ካዛ ዮነቺ ልጅን ቻው ሳላም ሁኚ ወደ አገር ቤት ሊገባ ናው ብዬ ሳናግራት ህንደ ላምን እንደምትቆይ ናግረሺኝ አልነበረም አለቺኝ ካዛ አዎ ግን ሳዎቼ ብር የለም አሉ አልክዋት ካዛ እንዴ አንቺ መስራት ከፈለክሽ እዚ ሳው እየፈለጉ ናው እዚ መተሽ ለምን አሰርም አለቺኝ አያችሁ እግዛብሔር በ አለቀ ሳሃት እንዴት ናገሮቺን እንደምለዉት በሰው አርጎ ረዳኝ የልበንም ፍላጎት አሳካልኝ እኔም ተምበርክክሀ ምዝጋናየን አቀረብኩኝ ሁኔት እላችዋለው እስካዉን ድረስ ያንን ቃን ሳስበው አለቅሳለው በጣም ይገርመኛል አግዛብሔር ከኔ ጋ ህንደ ሆነም አወኩኝ እጅግም ዳስ አለኝ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Wubit234
      @Wubit234 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እህቴ🙏💝

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem +1

      እኔም ፈጣሪ ይድረስልኝና ለምስክርነት ያብቃኝ በፅሎትሽ አስቢኝ

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 3 lety +7

    ተባረክ ቄስስ ታውቃለህ አንዴ ጊዜዬን ጨረስኩት አንዴ ደከመኝ ግርድና መረረኝ ኡኡ ስል ስለተሰጠኝ ጤናና በረከት ስረሳ ውዬ ይህ ስብከት በሞባይሌ ብቅ አለ ጌታ ይባረክ ።

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን የማያልቅ ዘመን ያድልልን

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 Před 4 lety +38

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዋ! ትምህርቶ ሰርጾ፡በአይምሮዋችን እንዲገባ ይፀልዩልን። እንደ ተማርነው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ከመቅበዝበዝ በወጣን ነበር። ምንድነው ልባችንን ያደነደነው የደፈነው ነገር? ፈጣሪ ይድረስልን።ድክመታችንን ያንሳልን። የልባችንን መሻት እንጅ ክፉ ስራችንን አይቁጠርብን።አለም በጣም አሳሳች ሆናብናለች። ገዳም የሚገቡ ሰዋች ምንኛ ታደሉ!💚💛❤️🙏

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይደግፍዎት አሜን

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Před 5 měsíci +1

    አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ..መምህር.ፀጋውን.ያብዛልነ.🙏🙏🙏

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i Před 4 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 Před 4 lety +23

    እደ ወለላ ማር የሚጣፉጥ ትምህሪት እግዝአብሄር ይደግፎት አባታችን እናመሰግናለን

  • @user-vn1ue8qm9v
    @user-vn1ue8qm9v Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ያሳለፍከልኝ እና እያሳለፍከለኝ ያለዉ መከራ እና ጭንቀት አንተዉ ታውቃለህ ለመምህራችን ቃልዬት ያሰማልን አሜን

  • @beletugashaw330
    @beletugashaw330 Před 4 lety +2

    Amen kale hiwot yasemaln memhr edmewotn yarzmln besedet lalenoch .bemulu betselot yasbun adera

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 4 lety +19

    ዛሬ ይሄንን ትምርህርት የገባኝ ለኔ ከአምላክ የተላከ መልክት ነው የመሠለኝ በጣም ብዙ ደጋግሜ ነው የሠማሁት ቃለህይወት ያሠማልን ምህር።🙏🙏🙏

  • @safas535
    @safas535 Před 4 lety +7

    አምላክየ ፈጣርየ ሆይ እባክህ እንደ እኔ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምራኝ ተመስገ ሁሌም እንደ አመሠግንህ እርዳኝ እኔም እጠብቅህ አለሁ በቸርነትህ እንድትጎብኘኝ እፈልጋለሁ የሆዴን ታውቃለህ መምህራችን እናመሠግን አለን ለዘላለሙ አሜን ፫

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7g Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እሄው ሶስት አመታችን ከጋደኛየ ጋር ትምህርትህን የምንሰማ በህይወታችንም ለውጥ አግተናል እድሜናጤና ይጨምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 Před 3 lety +3

    አባታችን ቃልህይት ያሠማልን እሄ ትምህርት የኔ ህዬት ነው እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀትሽን ያርቅልሽ በሉኝ አሞኛል በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ማርያም

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +9

    እግዚአብሔር በወጀብ ውስጥም መንገድ አለው የስናፊጭ ቅንጣት ያህል ቢኖርህ ይህን ተራራ ተነቅለ ሂድ ብትለው ይሆንልሀል ጌታ ለሁሉም ጊዜና ቀን አለው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-qn6ot9rt8o
    @user-qn6ot9rt8o Před 4 lety +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 Před rokem +1

    መምህራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው እኔ በጣም እዋከባለሁ እቾኩላለሁ ጭራሽ ይዘጋብኛል ይፈትነኛል አሁን ግን በተስፍ ፈጣሪን እየጠበኩ ነው መምህር ፀልዩልኝ ይህን ትምህርት ስሰማ ውስጤ በተስፍ ይሞላል

  • @mihretayalew520
    @mihretayalew520 Před 4 lety +6

    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን

  • @user-em7je2lk2s
    @user-em7je2lk2s Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን. መምሕር እድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruthgatenchruth6684
    @ruthgatenchruth6684 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን

  • @AsasSasas-ld4ol
    @AsasSasas-ld4ol Před 4 lety +3

    ሰማይንና ምድርን የዘረጋ አንድ ስሙ ይመስገን ሰለሚደረግልን ስለሞተልን ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገበዋል

  • @sewkefuegezabehermelkam7878

    ይሄ እኔ ነኝ ለሰው ሁሉ ችግሬን የማወራ ቀባጣሪ ችኩል በስመ አብ 😢 ራሴን ነው የገለፅከው እግዚያብሄር ይቅር ይበለኝ 😢 መረጋጋት ትዕግስትን ያድለኝ አሜን

  • @user-xh2xu5qy1z
    @user-xh2xu5qy1z Před 4 lety +10

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ቹኩል ነኝ ውፍፍ ትግስት የለኝም በጣም ለመረጋጋት እሞክራለው ግን ምንም ልቀየር አላቻልኩም ትግስቱን ይስጠን ከምንም በላይ

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 Před 2 lety

    Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln abatachn erejim edma ena tena yistlin

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትግስቱን ያደለኝ ,እርጋታሁን ያደለኝ አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግለኝ

  • @sosenanaser8565
    @sosenanaser8565 Před 4 lety +4

    አሜን እውነትም እግዚአብሔር ይሰማል ስሙ ከፍ ይበል ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Kale Hewet yasemalen

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 Před 2 lety

    ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬችን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před rokem

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እኔምስክርነኝ አዎ እግዚአብሔር ይመጣል ሊረዳን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +4

    ሥለማይነገር ሥጡታው እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏

  • @banteyrguaregay6959
    @banteyrguaregay6959 Před 3 lety

    Abatachen!
    Kale-Hiwot Yasemalen.
    Amen Amen Amen.

  • @HanaNegash-x8b
    @HanaNegash-x8b Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን

  • @elenigirma514
    @elenigirma514 Před 4 lety +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋው ይብዛሎት

  • @dsd3201
    @dsd3201 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አመሠግናለሁ ይህ ትምህርት እኔን ይገልፃል 🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭

  • @abebagetnet2294
    @abebagetnet2294 Před rokem

    ነገሮች ጨልመዉ በጣም ተስፋ ቆርጨ የአንተን ስብከት ስሰማ በጣም ሲበዛ ተስፋ አደርጋለሁ ኑርልኝ

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 4 lety +2

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l Před 4 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እኔ ትምህርት መዝሙርሳዳምጥያንቀካፋኛ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @meskimeski805
      @meskimeski805 Před 2 lety

      በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @abac3684
    @abac3684 Před 3 lety

    Amen amen 🙏 egzabher yimesgen 🙏

  • @chawitchawit3468
    @chawitchawit3468 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርአችን

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 Před 4 lety +3

    አሜን፡ስለማይነገር፡ስጦታ፡እግዚአብሔር ፡ይመስገን🙏🙏🙏አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልንበእዲሜ፡በፅጋ፡ይጠብቅልን

  • @almazetaye3682
    @almazetaye3682 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እሜን

  • @yonatanwelduweldu7726

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ነው ብዙ ነገር ነው ያወኩት እግዛብሔር ይመስገን ይህን ትምርት እንድሰማ የረዳኝ አምላክ አሜን 🙏🙏

  • @qiekznhsbna3151
    @qiekznhsbna3151 Před 4 lety +2

    በፀሎታችው አስቡን ፍቅርተ ማርያምና ሀይለ ገብርኤል ነን

  • @skwt8566
    @skwt8566 Před 5 měsíci

    ቃልህይውት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት ልብን ያርሳል መጨነቅን ያስረሳል እኔስ በጭቀት በማሰብ እራሴን ጎዳው በአጥያቴ ብዛት 😢እግዚአብሔር። ይማርኝ ይቅር ይበለኝ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +1

    እጅግ የሚገርም ነው አስተምሮቱህ መምህር ያፅናናል ውስጥን ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር ጤና ከእንጀራ እድሜን አብዝቶ ይስጥልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላከችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @betelehemgedefaw6441
    @betelehemgedefaw6441 Před 4 lety +1

    መምህራች ቃል ህይወተን ያሰማልን እግዛብሔር ዘመነህን ይባርከልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሆይ ምረጋጋትን ሰጥኝ ልቦና የሰጥኝ

  • @seblet148
    @seblet148 Před 4 lety +1

    መምህራአችን በእዉነት እንባዬን ነዉ ያስመጡት,በጣም የሚገርም ልብ የሚያሳርፍ ስብከት ነዉ..... እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 Před 3 lety +1

    አሜን+3 ቃለ ሕይዎት ያሠማልን መምሕራችን።!!!

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 Před rokem

    አሜን!ቃለ-ህይወት ያሰማልን!

  • @salamsalam9187
    @salamsalam9187 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fevenmengesha2745
    @fevenmengesha2745 Před 4 lety

    egziabher yibarkot kesis...edimewot yirzemilin amen

  • @user-fv1vm9pp2k
    @user-fv1vm9pp2k Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወትያሰማልን መንግስተሰማያትያዋርስልን ወንድማች አባታች መምህራች ፀጋይብዛልን በጣምትልቅ ትምህርትነው ልቦናይስጠን የተዋህዶልጆች

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @saratesfu8551
    @saratesfu8551 Před 3 lety

    Kesis Egziabhair tesgawn yabzalot betam chenkogi betam ferhat sewenetan werot becha gera gebtogi neber lek yehen sebket sesema hulum tewegi ,teregagaw temesegn amlak 🙏🙏🙏

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 Před 4 lety

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln betam tlq tmhrt new abatachn ebmenatena ystln yetemarnwn belbunachn ychafln amen

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏

  • @user-ov4gu6md5q
    @user-ov4gu6md5q Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም
    ማሰተዋሉን ያዲለን መምህራችንን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነዉ የተማርኩበት አመሰግናለሁ❤

  • @emebetfride1492
    @emebetfride1492 Před 4 lety +4

    ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገኔ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዬአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 Před 2 lety

    ይሄኛው ትምህርት ለኔ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል በጣም በተጨነኩበት ግዜ ዩቱብ ላይ አግኝቼ አዳመጥኩት በእውነት እግዚአብሔር ለኔ የላከው ነው የመሰለኝ አምላኬ ስሙ ይባረክ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @abge5258
    @abge5258 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ውስጥ ገብቶ መንፈስን የሚያድስ ትምህርቶች ነው ምትሰጠን እጅግ በጥም ነው ምናመሰግን መልጋም ጤና ከረጅም እድሜና ሀብት ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-oj3co7yz2w
    @user-oj3co7yz2w Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    አስተዋይ እንደ ዕዮብ ትግስቱን ይስጠን
    አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን👏👏👏💚💛💓

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍፍ ውስጤ ክፍት ግልጽ ኣለልኝ,, ፈጻሚ ያድርገኝ ፈጣሪ ሆይ ሃይልና ብርታቱን ጽናቱ ስጠኝ,,,፡ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ,,፡ የኣድሜ ዘመንዎ የተባተከ ይሁን

  • @user-so5li9yd1w
    @user-so5li9yd1w Před 4 lety +1

    መምህር ሆይ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ::ዘርህ ይባረክ🙏

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ ይጨንቀኛል እራሴን ያመኛል

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před 4 lety +1

      አይዞሽ የኔ እመቤት እኔም ማይግሬን የሚባል እራሥ ምታት ያሠቃየኝ ነበረ ጭንቀትም እንደዛው ግን ፀሎት የማይቀይረው የለም ፀልይ ፁሚ ሥገጂ የፀሎት ውሃ እራሥሽ ተጠመቂ በሥሙ ቀስ በቀስ ይጠፉል እኔ በጣም የምሠቃይበት ነገር ነበር አምላክ ለአንቺ ችግር አይዞሽ በርቺልኝ

    • @NancyEttiy
      @NancyEttiy Před 4 lety

      @@liyademeke6073 እሺ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉንም እንደ አቅሜ እያደረኩ ነው ክብሩ ይስፋ የመድሃኒያለም ክርስቶስ እውነት ነው በጾም በጸሎት በስግደት የማይፈታ ቋጠሮ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ተባረክልኝ

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 Před 4 dny

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 Před 4 lety +11

    በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ቃለ ህይት ያሰማልን

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas8442 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን👋👋👋

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር በዚህ ስዓት ይህ ምክር ለእኔ በጣም ያስፈልገኝ ነበር! ምንም በር የሌለው ልስን ግርግዳ !!!!!

  • @edlawitdembelash9829
    @edlawitdembelash9829 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃሊሆት ያሰማልኝ።አውነት እሎታለው አዳዴ ውስጤነ የተረዱኝ ይመስለኛል ። ያገልሉት ዘመናቹን እዛብሔር ይባርክህሎት።

  • @user-wc2br4tm3h
    @user-wc2br4tm3h Před 4 lety +2

    ቃለህይዎትን የሰመልን።
    አምለኬ ሆይ እኔ አፅየታኛ ከንቱ ንኝ ና በምህረትህ ጎበኝ። መፀጉን የደንከው እኛንም አድኔን*

  • @hilinatadesse8551
    @hilinatadesse8551 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የዛሬው ትምህርት ለእኔ አስፈላጊ ነበር።

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 Před 4 lety +1

    አዉነት ነው አግዚአብሔር ቃል ሂዎት ያሰማልን 💒💒🤲አግዚአብሔር ለ ሁላችንም ይርዳን 😭አሜን አሜን

  • @asfawabeba7381
    @asfawabeba7381 Před 4 lety +1

    እግዛቤር ይባርክክ መልካም ትምህርት ነዉ አዉነት እግዛቤር ላንተ የተሰጠሁን ፀጋ ለኔም ልባናዬን ይክፈትልኝ መጨረሻህን ያሠምርልኝ የድንግል ልጅ ዋሴ ጠበቃዬ ይበልክ ፣👏👏👏

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @absratgetachwe8502
    @absratgetachwe8502 Před 4 lety

    Amen 💒♥️Amen 💒♥️Amen 💒♥️🙏

  • @destawnday314
    @destawnday314 Před 4 lety +1

    አምላኬ ጌታ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን እኔ ደካማ ናኝ አንተ አባቴ ናህና ቤተስቦችን ሀገሬን እኔንም ስደተኛ ናኝና አስበን አሜን አሜን አሜን

  • @astersinka4638
    @astersinka4638 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን ኑሩልን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም ክቡር አቦና

  • @minalushretaentertainment3629

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ኣባታችን ጸጋው ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሌ በተረጋጋ መንፈስ የተሞላ የምታስተምሩን እግዝአብሔር ሰለምህ ያብዛልን ተባረክ ከነቤተሰቦችህ በረከተ ሰስላሴ ፍቅር ይሙላልን እመብርሃን ጥላከለላ ታብዛልን

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn Před 4 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @soilyanatemsgen8103
    @soilyanatemsgen8103 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬው ትምህርት በውነት ነፍሰን ያለመልማል በጉጉት ነው የማደምጠው

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +2

    አሜን የማይቸኩል የማይረሳ የመይነሳ
    ነው ልዬ አባት አለን ፈጥረቱ ነን ከሱ ሌላ ጩኸት ከነቱ ነው አለን የሚረዳን ብቸኛ ነን አንበል በቁጥር የማይደረሱ ጠባቂ መላእክት አለን በችግራችን ግዜ ፈጥኖ የሚወጣ ለመከረን ለባታችን ቃለወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን አሜን🙏🙏🙏

  • @berislsl2119
    @berislsl2119 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚያብሄር አምላክ ይባርክሎት።

    • @fggg1571
      @fggg1571 Před 4 lety

      አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና። ይሰጥልን

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před 4 měsíci

    አሜን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይችላል🙏🙏🙏 አምነዋለሁ🙏🙏🙏

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት
    እግዝያብሔር ሀያል ነው በመከራ ቀን መደገፍያ ነው
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የምር ትምህርቱ ለኔ ነው የመሰለኝ እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ይሄ ለኔ ጠቅሞኛል

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 4 lety +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቄስስ፣እግዛብሔር፣ይመስገን፣ሰላምነን፣ሰላሞትን፣ያብዛልን፣ያገልግሎት፣ዘመንን፣ይባርክልኝ