እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 128

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před měsícem +2

    አሜን አቤቱ ጉልበቴ ሆይ ክብር ይገባሃል

  • @tesfatube2245
    @tesfatube2245 Před měsícem +1

    እዉነት ነዉ የታመነና የማይረሳ አምላክበቃሉ የሚያፀና እርሱናእርሱ ብቻ ነዉ ተመስገን የኔ ጌታ ለሁላችንም ይድረስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mercyanetneh
    @mercyanetneh Před 2 měsíci +1

    መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን ትምህርትህን ስሰማ ዉስጤ ይረጋጋል ሰላሜ ይበዛል ተስፈዬ ይለመልማል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 3 lety +7

    ትክክ እግዚአብሔር አንድቀን ይጎበኘኛል ተሥፋአለኝ ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @friehiwottassew9004
    @friehiwottassew9004 Před 3 lety +10

    ቀሲስ በዚህ ስአት ከባድ ፈተና ላይ ነኝ ባለቤቴ በትግራይ መስመር መኪና ልታመጡ ተብለው በመከላከያ ተመዝግበው ሂደው አምስት ወር ሊሆነው ነው በጣም ጭንቀት ገጥሞኛል እባካችሁ በፀሎተ ማሪያም እሰቡልኝ ዜና ስላሴ ይባላል። አንተን በመስማቴ ደስ ብሎኛል አፅናንተህኛል ትምህርትህ አጭርና ግልፅ ነው እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኑርልኝ

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u Před 3 lety +1

      እግዚአብሄር ይርዳሽ እህት

    • @user-qf9ot6yq2c
      @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety

      እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው በሰላም ይመልስልሽ

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 Před 3 lety +1

      እግዚአብሄር ይርዳሽ እህት! አይዞሽ በሰላም ይመለሳል!

    • @friehiwottassew9004
      @friehiwottassew9004 Před 3 lety

      @@user-qf9ot6yq2c አሜን አሜን አሜን

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z Před měsícem

      እግዚአብሔር ታመኝ ነው ከታመንሽ በሱ ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሻል እግዚአብሔር ከሁኔታዎች በላይ ነው አይዞሽ

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Před 24 dny

    አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አዎ አይጥለንም የኛ አምላክ ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ የጌቶች ጌታ🙏🙏🙏

  • @tewodrosgeremew6357
    @tewodrosgeremew6357 Před 2 měsíci +3

    አሜን የኔ ጌታ ይሄንን የተስፋ ቃል መቼም ከውስጤ አያጥፋው መምህሬ አሼ ከእውነት አረጋጋኽኝ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለውም

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z Před měsícem

      መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ ፀልዩ እግዚአብሔር እኮ በበረሀ የሚያለመልም አለት ላይ ውሀን የሚያፈልቅ አምላክ ነው ከሁኔታዎች በላይ ነው የኛ ጌታ

  • @elsabetatklti6130
    @elsabetatklti6130 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ ክፉ አይንካብኝ እድሜህን ያርዝምልኝ ከፍቶኝ ልተኛ ስል ነዉ ፊቴን ታጥቤ አመስግኜ መጽሀፍ ቅዱስ ለማንበብ የተዘጋጀሁት። እጅግም ጸጋዉን ያብዛልኝ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 2 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን መኖሬ ባንተ ነው የኔ ጌታ ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር አምላኬ ይሁን ❤ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 29 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ማንነም አይተውም አባታችን እኔ ልጀው እምሰከር አልው አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    እንደ ችረነተከን አሰብን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜንአሜንአሜን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩን✝️

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před měsícem

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልኝ አባቴ በእውነት ጠላት የኛ ደስታ የኛን እግዚአብሔር መከተል አይሻም እኔ በጣም ነው እምጨነቀው ፆሎት ጀምሬ እስከጨርስ እግዚአብሔር እዴት እየፀልይኩ እጨነቃለሁ እላለሁ ላክስ በሀፂያቴ ምክንያት ገባው መንፈስ ሲጨነቅ ነው እምጨነቀው በፆለታችሁ አስብኝ በእውነት😢😢😢

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před 2 měsíci

    እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ይስማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝመምህ መምህራችን

  • @kamikami2708
    @kamikami2708 Před 3 lety +5

    አልልም መቼ ነው ቀኑ
    የኔ መጎብኛ ዘመኑ
    እንደሚፈፀም አምናለሁ
    ሁሉንም በጊዜው አያለው ሁሉ በእርሱ የሆነ እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን

  • @user-us6ui3ce7r
    @user-us6ui3ce7r Před 2 měsíci

    ቄሰሰ ቃላቶችህ ያፅናናሉ

  • @tsegugemeda9299
    @tsegugemeda9299 Před měsícem

    ቀሲስ ዛሬ በተሰማኝ ነገር ይህን።
    ልስማ ቀሲሶ ተባረክ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን

  • @user-ps5fu3bj6j
    @user-ps5fu3bj6j Před 7 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 Před 3 lety

    ቀሲስ ምን እንደም ልህ አላውቅም መድሐኒአለም ክርስቶስ እንደዚህ ሕሊናችንን እንደምታፀዳልን እሱ በህይወትህ ዘመንህ ሁሉ ከነቤሰብህ ይባርክህ በጣም ነው የምታበረታኝ 🙏🙏🙏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    እንደ ችረነተከን አሰብኝ ማረኝ የቅረ በለን በችረነተከን አሰብን አሜንአሜንአሜን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏 እግዛብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏ተስፋዬን የሰጠኝን እግዘብሔርን አልተውም አመሰግነዋለሁ 🙏 ላስተማረን ለመከረን እግዛብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ለአንተ ለአምላኬ ይሁን !!!

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርትህ ሁሌ ያበረታኛል

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks Před rokem

    መምህር እድሚ ጢና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ቃለ ህይዎት ያሠማልን 🌿🌿🎚🎚🎚

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦት ይባርኮት እናመሰግናለን

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před 3 lety

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከእኒህ ጋር ይሁን ያበርታኝ አድነኝ ፈውሰኝ አባባ ትችላለህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አምናለው ሁሉም ያልፋል ያሻግረኛል አሜን እግዚአብሔር ይችላል አልፈራም እህእህ እውነት ነው ያበዛኛል የኒ እየሱስ አመሰግናለው አሜን አይጥልም አይረሳም አሜን ቀሲስ ኑርልኝ እድሜ ይስጥ ተባረክ 🙏❤️

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya Před 2 měsíci +1

    Amen

  • @user-uf4lv5su3q
    @user-uf4lv5su3q Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥

  • @sisaysisay9196
    @sisaysisay9196 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @UserUser-zk2nv
    @UserUser-zk2nv Před 2 lety

    እግዚአብሔር ስሙ የተመ ሰገን ይሁን የኔ ጌታ ኡፉፉፉፉ ❤🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kj5vw5ok5f
    @user-kj5vw5ok5f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏🙏🙏❤

  • @kalkidanmelaku6918
    @kalkidanmelaku6918 Před měsícem

    አሜን አሜን

  • @solomonbeyene4706
    @solomonbeyene4706 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በዕውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግት ጊዜኦትም ይባርክልን በእድሜ በጤናም ይጠብቅልን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem

      መምሕር እግዝአብሔር እሰከነቤቴሰቦ ይባርኮት

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልብን የሚያሳረፍ ድንቅ ትምሕረት ነው በመምሕሮቻችን እያደረ ስንደክም የሚያበረታን ስናዝን የሚያጽናናን ተስፋ ስንቆረጥ ተስፍችንን የሚቀጥል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ✝️

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před měsícem

    ተመስገንልኘ የኔ ጌታ የማተወኘ❤❤

  • @emuyeethopia6674
    @emuyeethopia6674 Před 3 lety +1

    Memher edme ena tena yabzalot zemenot yibarek.💚💛❤️🙏

  • @MimiMimi-zm1mo
    @MimiMimi-zm1mo Před 3 lety

    Amen Amen Amen 😭🤲🙏 kale Hiwte yasemalen Egezaber yatsenanenle Amen Egezaber yebarkiwut🙏

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem

    ሠይጣን እኮ ሁሌም የሚሠራው ከአባታችን ለመለዬት ነው

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ ከምከራ የጥብቆኝ ከምከራ አዉጣኝ

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን።

  • @sarasarah4906
    @sarasarah4906 Před 3 lety

    Ameen(3)sagalee jirenya isiin adhageesisuu mootumaa waqayyoo isnii adhalchisuu. Waqaa na barsisee na garsee fi na jajjabseefi galaani dachaan abayatuufii

  • @sami-8103
    @sami-8103 Před 2 měsíci

    Amen amen amen egziabiher yimesgen❤❤❤❤❤❤❤tebarek kesis ❤❤❤tetsinanichebetalehu❤❤🙏🙏

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin Egziabher yistilin wistin hiwotin yemiyaresers desssss yemiyasegn gulbet birtat yemihone timihirt new selamotin tsegawotin yabzalin Kesis

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 Před 29 dny

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @kinfeteferi4095
    @kinfeteferi4095 Před 3 lety +2

    ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን እንወድሀለን የምትወደው ጌታ ያክብርህ !!!

  • @desta404
    @desta404 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Kalehiwot yasemalen .

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    እዉነት ነዉ አለን በአገዜአብሔረ

  • @hanayitasfa2992
    @hanayitasfa2992 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን ✝️እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን ✝️🤲🤲👏💐🌿 እግዚአብሔር አምላክ ይስማን ፀሎት ልመናችንን ይቀበልልን👏👏💐✝️ አሜን አሜን ✝️👏💐💐እደኛ ሀጢአት ሳይሆን እደሱ መልካም ቸርነት ከወደቅንበት ያንሳን አሜን አሜን🤲🤲አሜን አሜን ✝️✝️🕯️✝️✝️🕯️🕯️

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    እዉነት ነዉ በትከከከከከል አለ ፈጥሪ ያሳልን በችረነተከን አሰብን

  • @alemyilma5098
    @alemyilma5098 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem

    Qale.hiwotin.yasemalin.tsegawun.yabzakin.yesemanewun.belibonachin.yasadirilin.ameeeen🤲🤲🤲.Memirachin.edimena.xenawun.yabzalin

  • @almazhadgu1848
    @almazhadgu1848 Před 3 lety

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤

  • @ethiomusic9566
    @ethiomusic9566 Před 3 lety

    እግዚብሄር ይመስገን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 Před 3 lety +1

    ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 Před 3 lety

    ሰላም ምህራችን እግዚአብሔር ልጅን አይረሳም ይመስገን

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 Před 3 lety

    አው መምህሬ እግዚአብሄር አይጥልም ክብሩ ይስፋ

  • @hiwotteshomeyetayew3198

    Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐
    kesis Ashenafi Kenebetesebo edme tena berekt yabzalot. Ken be'ken temherto leb yemigeba, menfes yemiyades, yemiyabereta, selehiwot tergum yemiset, erasachinen endenemeremer yemiyastemer, tenegro yemayalk yemedhanitachin feker endigeban yemiyaderg temhert selemisetun betam betam amesegenotaleh. Betegbar endenorew belhatun yadelegn. Kelebe amesegenalehu 😭💝

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 Před 3 lety +1

    Amen egziabiher ybarek

  • @selamberhe5041
    @selamberhe5041 Před 3 lety +1

    Bezi Channel hule etsnanalew! Aman Amen 🙏

  • @rozatessema7075
    @rozatessema7075 Před 2 lety

    AMLAK... YEMESGEN...!!! Kesis Anten yeseten Amlak ZELEALEM YEMESGEN...!!!

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před 3 lety

    Amen egzhabire yestleni temsgen

  • @shewamelake5401
    @shewamelake5401 Před 3 lety

    Ameeeeen kesis yegzabher kal megabi bewnet hiwetachnn keyerkew egzabher amlak edme ketena går ysth melseh melalsen fre afra Ameeeen ellllll egzabher ybarek

  • @bethm2251
    @bethm2251 Před 3 lety

    Amen amen amen temesgen Getaye

  • @fakerfk1702
    @fakerfk1702 Před 3 lety

    እውነት ነው መምህር አሜን ቃለ ህይውት ያሰማንል

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před 3 lety +1

    የእውነት አባትኮነህ!!!! አንዳንዴ ድምፅህ በየቤታችን መጥተህ የማታንሳት የማታፅናናት ነገር እንደገጠመህ ይሰማኛል! የእውነት ወንድም የእውነት አባት ነህ!!! ተባረክልኝ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይባርክህ! እመብርሃን ትጠብቅህ!

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 Před 3 lety

    E/r bechirash ayitilm yemitil bihon nuro ene neberku wedike yemkerw. Nuroye miskir new ye kefita Abate ketilku gotito awetagn sikeratet neber zeme yalefew hulum alefe Yeta ken simeta! eyalkesiku yesemawt sibekit lib yemneka sibeket new.😭😭 zemenot yibarek be tsega layi tsegan yabzalot Abatachin 🙏🙏🙏🙏🙏 Ye Geta wedaji

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b Před 3 lety

    ሰላም አባታችን እኔ አንተን መከተል ከጀመርኩ ከአመት በላይ ነው በእውነቱ ውስጤን ፈትሻለው እኔ አንተን በውስጥ ማማካር የምፈልገው ነገር አለኝ የነብስ አባትም የለኝም ስለክርስትናዬ ደካማ እና እውቀቱም የሌለኝ ሰው ነኝ አገር ቤት እያለው አንድም ቀን መፅሀፍ ቅዱስ አንብብቤም አላውቅም አሁን ግን አንተንም እየተከተልኩ የሌሎችም የነ ምህረታብ የነ መምህር ጻውሎስ ስብከት እየሰማው እራሴን የቱጋ እንዳለው አግኝቼዋለው በምን ላግኝክ አሁንም ይቀረኛል ደካማ ነኝ በእምነቴ መበርታት እፈልጋለው

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ቃሉ መንፈስን ያረጋጋል ቀስስ ከልብ አመሰግናለው

  • @sami-8103
    @sami-8103 Před 11 měsíci

    Egziabher yimesgen yihin yemetsinanat dimts yaseman❤❤❤kesis egziabiher yibark ,kalehiwot yasemalin egziabiher yeagelgilot zemenihin yarzimilih❤❤ Amen🙏🙏

  • @buzigemechu2795
    @buzigemechu2795 Před 3 lety

    Amen amen ebakote abate beselote asebuge .

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow Před 2 měsíci

    Amen kebere mesegan yehun la egezabeher yehun😢

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣህ በአውነት መ ም ህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ይስጥልን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem

      እግዝአብሔር ይመስገን አሜነ አሜን አሜን አሜን

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 Před 2 lety

    IwunetnwAbabiKalehiwotYasemalinAmenAmenAmen😭🤲🤲🤲

  • @yeablij567
    @yeablij567 Před měsícem

    Amen🙏🙏🙏

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety

    አልልም.መግዜምቢሞላምባይሞላምፈጣሪየንእያመሰገንኩተስፋአደርጋለሁ,ለሁሉምግዜአለዉ,ለኔምመልካምነገርይዛልኚይሆናልና

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 3 lety

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @Geni2105
    @Geni2105 Před 3 lety

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @GuinnessGenius474
    @GuinnessGenius474 Před 3 lety +1

    እውነት፡ነው፡ የሚጠብቀኝ፡አይተኛም፡አያንቀላፋም🙏❤️አሜን፡ ቃለ፡ህይወት፡ ያሰማልን፡፣🙏❤️በፀሎት፡አስቡኝ🙏

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 3 lety

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @manarkalba3866
    @manarkalba3866 Před 3 lety

    ameen ameen ameen kalehiwot yasemalin abatachin

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam Před 9 dny

    Amen kale Hiwet Yasemalin

  • @ayelechwetete8767
    @ayelechwetete8767 Před 2 měsíci

    Amen amen amen kala hywotini yasamalini ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před 2 měsíci

    Chigr egziabher kidan belay huno ayawkim.

  • @tejeabebe7693
    @tejeabebe7693 Před 3 lety +1

    ይሄማ ትምህርት በትክክል ለእኔ ነው በችግሬ ገብቶ ተስፋ እንድቆርጥ ዙሪያዬን ይዞራል አልሰማህም እያልኩ በጸሎት በምስጋና እየታገልኩ እናንትም አስቡኝ እባካቹ!! እሁንም እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @mihertgebreselsie8407
    @mihertgebreselsie8407 Před 3 lety

    Amen tebarek

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 Před 2 měsíci

    Lik new Egziabher melkam new. Dink geta sim yanoral.

  • @marthagebayehu5418
    @marthagebayehu5418 Před 2 měsíci

    Eheen sibket 1000 gize degageme new yemesamaw abet kalu endet endemeyabarata kale hiwot yasemalen

  • @aynalemabriha797
    @aynalemabriha797 Před 3 lety

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን