ዝም ብለን የምናለቅስ፣ በጭንቀት የምንሞላ ይህን ስሙ kesis Ashenafi G.mariam.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2024

Komentáře • 78

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub Před 3 měsíci +28

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን💙🙏🙏 እባኮትን ግን በኣንድ ነገር ዙርያ ቪድዮ እንድትሰሩልን ብየ ሁሌም እመኝ ነበር። ሜካፕ ኣርቴፍሻል ፀጉር ሀጥያት ነው እንባላለን በዛ ዙርያ የተሰራ ቪድዮ ብፈልግ ግን ኣጣሁ እና ሀጥያት ከሆነ እንዴት ሀጥያት ሆነ ኣንዲት ሴት ውበትዋን መጠበቅ እንዳለባት መፅሀፍ ቅዱስም ይላል እና በምን መልኩ ነው ማድረግ ያለባት የሚለው የሚያብራራ ቪድዮ ቢሰሩልን ብየ በትህትና እጠይቃለሁ🙏 ኣዎ ቢሰራልን የምትሉ በ👍ኣሳዩ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my Před 3 měsíci +2

      ቀላል ሀጢያት ነው ፈጣሪሽን ንቀሻል ማለት እኮ ነው እሱ በስጠሽ ፀጉር ላይ ዊግ መጨመር ምክንያቱም በቂ ውበት ስቶናል ባለን እንርካ ያለንን እናሳምር እንጂ ሴት ልጅ ውበቷን ትጠብቅ ስላለ የሌለንን እንጨምር ማለት አይደለም

    • @user-jf1gi5ng2g
      @user-jf1gi5ng2g Před 3 měsíci

    • @user-kh6tm7lf4q
      @user-kh6tm7lf4q Před 3 měsíci

      ህሊናሽ ራሱ ምን ይልሻል እኅታለም አንዳንዴም እያሰብን ብንሄድ መልካም ነው ራስችሽ መመለስ ምትችያቸው ጥያቄ ነው

  • @user-dk4zz8bm8b
    @user-dk4zz8bm8b Před měsícem

    እጅግ የሚያንፅ እና የሚያበረታ ትምህርት ነው ቀሲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 Před 3 měsíci +2

    አሜን ካለሂወት ያሰማልን ❤🙏

  • @FasicaBegashaw
    @FasicaBegashaw Před 3 měsíci +6

    በስመአብ እግዚአብሔር ዛሬ እኔን ቀጥታ ተናገረኝ ይገርማል በዚህ ስብከት ከሞት ወደ ሒወት ተመልሻለሁ አመሰግናለሁ እራሴን ለማጥፋት እቅድ እያወጣሁ ሳለሁ በዚህ ለሊት ሲጨንቀኝ ነው የከፈትኩት እንደከፈትኩት ግን የሠጣልኘ እርእስ ደስ ብሎኝ ሳዳምጠው ከሞት መለሰኝ በእውነት ነው የምልህ እራሴን ላጠፋ ሰአታት ብቻ ነበረ የቀረኝ ሲነጋ ማንም ሰለማይኖርለመታነቅ እቅጄ ነበር ይሔ ትምህርት ግን መለሰኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ አመሰግናለሁ

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 Před 3 měsíci

      እንኳን እግዚአብሔር መለሰሽ! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ABc-np2rf
    @ABc-np2rf Před 3 měsíci +3

    Amen Amen ❤❤❤🙏🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን የመከርከኝ መንፈስ ቅዱስ ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-kh3yr8jt5g
    @user-kh3yr8jt5g Před 2 měsíci

    ቃለ ህውት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @elsaesyas
    @elsaesyas Před 3 měsíci +1

    ቃለሒወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 3 měsíci +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 3 měsíci

    Amen

  • @weynarg8970
    @weynarg8970 Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሄር ዛሬ በዚህ ቅዱስ የሆነ ቃል ተናግሮኛል ተመስገን 😢😢

  • @webet2273
    @webet2273 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜ ለመራመድ ልቤተነስቷል እግሬንም አንሳልኝ አምላኬ በዛሬዉ ትምህርት ለመራመድ ወስኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před 3 měsíci

      Lemeramed Egiziabher Egren Ansalei Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 3 měsíci

    አሜን፫

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i Před 3 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @smret5569
    @smret5569 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 3 měsíci

    ኣሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😊😊😊

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን 18:47

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 3 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና

  • @user-we3qr5pv8x
    @user-we3qr5pv8x Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምሪያ

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ይወህት ያሰማልን አሜንቃለይወህትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd1tj6mq3c
    @user-wd1tj6mq3c Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🥰

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x Před 3 měsíci

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 Před 3 měsíci

    እግዚያብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ መልካም የእግዚያብሄር ቃል ትምህርት ነው ፈጣሪ ያስተካክለን

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 3 měsíci

    አሜን እዉነት ነዉ መምህር አንድ እርምጃ እንድጓዝ ያስተማርከኝ ጌታዬ አግዘኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @ednaabel4465
    @ednaabel4465 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před 3 měsíci

    አሜን

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 3 měsíci

    ቄስስ እንዴት አሉ በእውኘት በጣም. ለእግዚአብሔር. ቃል. የሚስማማ. የሚያምር ድምፅ. አሎት. እግዚአብሔር ይመስገን በርቱና. እንደዚኸ. እኛንም አበርቱን መልካም ዘመን

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 Před 3 měsíci

    Qal hiywotn yasemaln yene abat
    AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 3 měsíci

    ማስተዋለን ያድለኝ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-mn7np6yo1x
    @user-mn7np6yo1x Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወ ያሰማልን የብዙ ሰዉ ልብ የሚያነቃ ነዉ

  • @user-xs4cv7pl6e
    @user-xs4cv7pl6e Před 3 měsíci

    Egizaber yestelen

  • @SilenatYitayew
    @SilenatYitayew Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @skwt8566
    @skwt8566 Před 3 měsíci

    ልህይውት ያሰማንል❤

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen ❤

  • @temnt
    @temnt Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Před 3 měsíci

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤

  • @abrhamfeseha2685
    @abrhamfeseha2685 Před 3 měsíci +1

    አባቴ አግዛብሔር ቃለ ሂወት ያስማልን,,,, የኔ ሂወት ጉድ ነው ከሶስት ሴት በተለያየ ጊዜ የጠበቀ የፍቅር ግንኙነት ነበርኝ ሆኖም ግን አሁን ከሰዎስቱም ተለያይቸ ብቻየ ቁሜ እኖራለው አሁን የጨነቀኝ አዲስ የሴት ፍቅረኛ አዳልይዝ ተላምደን ተዋደን አንዳንለያይ እፈራለው ወይም ሴት ቲች ብቻየ ቢኖር አሳ ብየ ሲወስን ደሞ ለምን ትዳር መያዝ ልጅ መውለድ አለብኝ ቁሜ መቅረት የለብኝም ብየ አስባለው አጨነቃለው ::

  • @haben5084
    @haben5084 Před 3 měsíci

    Amen kalehiwot yasemaln abatachen

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l Před 3 měsíci

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Před 3 měsíci

    Amen Amen di kale hiwot yasemalen ❤

  • @zedtafese4202
    @zedtafese4202 Před 3 měsíci

    Klahwatyesm eln

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 Před 3 měsíci

    Amen 🙏🙏

  • @girmawitabera7725
    @girmawitabera7725 Před 3 měsíci

    Kalehiwot yasemaln kesis!

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l Před 3 měsíci

    መምህሬ

  • @lizabelay6262
    @lizabelay6262 Před 3 měsíci

  • @kiyayousef7009
    @kiyayousef7009 Před 3 měsíci

    ❤❤🥰🥰🥰ameen ameen ameen kali hiwot yasemaln

  • @user-bm2fe3hf9u
    @user-bm2fe3hf9u Před 3 měsíci

    Amen kalehuywet yasemalen memherahen...
    Betame teruna hyeweten yemelewete temeherte nw erjme edema yadelelene fetari

  • @sami-8103
    @sami-8103 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ቀሲስ ባጣም ጥሩ ምክር ነው❤እግዚእብሄር ይመስገን❤ ተግባራዊ እያደረኩ ነው፣የበለጠም እደርጋለሁ

  • @user-qe4zf9go6i
    @user-qe4zf9go6i Před 3 měsíci

    Kalehiwot yasemalign memihre

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před 3 měsíci

    እውነት ነው መምህር ፣ አመሰግናለሁ ።

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Před 3 měsíci

    Egzabiher kali hiwot yasmalin ❤❤❤❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před 3 měsíci

    አሜን አግዚአብሔር የስራ አምላክ ነው... በረከት ያለው በወዝ እና በላብ ትንሽም ነገር ቢሆን ትጋት ይፈልጋል!

    • @azebfisseha7665
      @azebfisseha7665 Před 3 měsíci

      አንድ እርምጃ ወደፊት!

    • @azebfisseha7665
      @azebfisseha7665 Před 3 měsíci

      ኃጢያት መሸሽ መንፈስ ቅዱስ አንዲሰራ መፍቀድ

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMeron-iv2le
    @MeronMeron-iv2le Před 3 měsíci

    አንድ ኦርቶዶክሳዊ/ሳዊት ስገወደሙ የምትከበልባት ቀን ቅደሜ ከሆነ ትወት ቤተክርስቲያን ስትሄድ እጅና ፊት ትታትበለች?

  • @SelamTsige-jw8sb
    @SelamTsige-jw8sb Před 3 měsíci

    አሜን

  • @luwamgebregziabher5038
    @luwamgebregziabher5038 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482 Před 3 měsíci

    Amen

  • @Ml-lo5zk
    @Ml-lo5zk Před 3 měsíci

    ❤❤❤