ውስጣችሁ ለደከመባችሁ ሁሉ Kesis Ashenafi G.mariam.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 53

  • @user-of8qh8ij8b
    @user-of8qh8ij8b Před 9 měsíci +46

    ቀሲስ አሸናፊ ስለእውነት እኔ አምላክ ረድቶኝ መንግስተ ሰማይ ከገባሁ ፈጣሪ ምስክሬ ነው በእርስዋ ትምህርት ነው ።ገና19አመቴ ነው ግን ጭራሽ የምፀድቅ መስል ስለማይታየኝ ስንትና ስንት ሀጥያት ለመስራት አቅጄ ነበር። የርስዎ ትምህር ከሰማሁ በኋላ ግን ንሰሀም ገባሁ ። የተከፈለልኝን ዋጋ እና ኢየሱስ ክርስቶ እንዲ እንደሚወደኝ አላውቅም ነበር ። ፈራጅ ብቻ አደርገውም ነበር ።አሁን ግን ቀን በቀን የክርስቶስ እኔን መውደድ በህይወቴ ላይ አይቼዋለሁ ።እግዚያብሄር ያክብርል ። እድሜዎትን ያርዝመው ።

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 9 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የኔ ጌታ ከኔ ጋር ነው እውነት ነው አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

    • @user-cx1gz6ci7r
      @user-cx1gz6ci7r Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @SelenaKassa
      @SelenaKassa Před 8 měsíci

      Betikekil ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene Před 6 dny

    አሜን !!

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před 9 měsíci +6

    አቤቱ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ አንተ ከድካሜ ከመሻቴ ከባዶነቴ ሁሉ በላይ ነህና እጆቼን አትልቀቀኝ የኔ ዉ ኢየሱስ ሆይ ፍቅርህን ጥበቃህን የዋህነትህን ደግነትህን አይቻለሁ ነገዬም ባንተ ፈቃድ ይሁንልኝ እንዳልንሸራተት እንዳልጠወልግ በስንፍናዬ አግዘኝ ከእቅፍህ አልዉጣ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ዉድ መምህር እለት እለት ያንተን ትምህርት መከታተል ከብዙ ነገር ይታደጋል የእግዚአብሔር ቃል ጌታ ሆይ እንድማር ቃልህን እንድሰማ አትጋኝ ደግሞ ረድኤትህን እቅፍ ድግፍ አድርገኸኝ አይቻለሁ እኔ ምስክርህ ነኝ ተመስገን የኔ መድሃኒአለም

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!ያገልግሎት ዘመኖ ይባርክ ልብ/ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @user-zk8bw4mj2n
    @user-zk8bw4mj2n Před 9 měsíci

    አሜን አሜን

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 Před 9 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanaehite7116
    @hanaehite7116 Před 9 měsíci

    አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 9 měsíci

    አሜን!❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 9 měsíci +4

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእግዚአብሔር በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ተስፋ በጭራሽ አልቆርጥም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእግዚአብሔር ድጋፍ አይለየን የእመቤታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የእመቤታችን ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Před 9 měsíci

    ቀሲስዬ ኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv Před měsícem

    Amen amen 🙏

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt Před 9 měsíci

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ብርሀ ኔነዉ አባጌ ጌታዬ ዉዴ ኢየሱስ በድካሜ ሁሌ የምታበረታኝ የማትስለች የሁልግዜ ፍቅር ስለአፈቀርከኝ ስለወድከኝ አዳከኝ ጌታይ ምን ይከፈልሀል እወድሀለሁ አመስግንሀለሁ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ ቀሲስ አተን ለዚህ የምህረቱን ቃል ለመናገር እኛንም ለመስማት የመረጠን እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-bz5in3un7i
    @user-bz5in3un7i Před 9 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-mx3dt5lk9m
    @user-mx3dt5lk9m Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yealemtarikgebregorgis6414
    @yealemtarikgebregorgis6414 Před 9 měsíci

    Amen Amen

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před 9 měsíci

    አሚንንንንንን

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen🙏

  • @user-so2so1pf8u
    @user-so2so1pf8u Před 9 měsíci

    Amen amen amen 🙏 kela hewoten yasemalen

  • @zeetafesse732
    @zeetafesse732 Před 4 měsíci

    Amen

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před 9 měsíci

    እረጀም እድሜ ጤና ይሰጥከ

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 Před 9 měsíci

    Amen 🙏

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 Před měsícem

    Amennnn🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před 2 měsíci

    Amen❤

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r Před 9 měsíci +1

    የብርቱዎች አምላክ ነህ አውቃለሁ የኔ ጌታ ለደከማም አንተ ነህ ሀይሉን እምታበረታ ጌታሆይ እባክህ ለኔም ለዛልኩት ለኔም ለወደኩት ሀይልህን ላክልኝ ፍቅርህ ይሰረኝ አባብዬ

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 Před 9 měsíci

    Amen amen egzabher yimesgen ❤

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před 9 měsíci

    Amen egzhabire yestelen

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አበርታኝ አምላኬሆይ እንደ ቸርነትህ 🤲🤲🤲✝️🙏❤️

  • @user-bm2fe3hf9u
    @user-bm2fe3hf9u Před 9 měsíci

    Amen geta beleba gebto tarekane yelewetew 😢😢😢
    Kalehywet yasemalen memeherahen ❤

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር እኔን አንተ ላይ አደራ እንደሰጠኝ አውቃለሁ አልተወኝምና መምህር ቃልን መጋቢ ሰጥቶኛልና አመሰግናለሁ!!

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před 9 měsíci

    መምህር እውነት ነው ፣ አመሰግናለሁ ።

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 9 měsíci

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 Před 9 měsíci +1

    Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Před 9 měsíci

    አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm Před 7 dny

    ❤❤❤

  • @bethelhemworkneh2308
    @bethelhemworkneh2308 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Před 9 měsíci

    እኔም ተሰፋ ቁረጪ ነበረ

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @gizesh1693
    @gizesh1693 Před 9 měsíci

    AmenAmenAmen!!!

  • @user-rv2jt3uc5y
    @user-rv2jt3uc5y Před 9 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelhailu2680
    @abelhailu2680 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r Před 9 měsíci

    ❤❤❤