እኛ መጥፎ ስናስብ እግዚአብሔር ግን ያልታሰበ ድንቅ ነገር ሲያዘጋጅ። Kesis Ashenafi G.mariam.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 69

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ ተስፋዬ አንተነህ አባቴ ይቅር በለኝ እንደምህረትህ ብዛት 🤲✝️🙏

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya Před 2 dny +1

    Amen

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂትን ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ አሳልፎ አይስጠን አሜን አሜን አሜን ኑርል

  • @gedamayalew
    @gedamayalew Před 6 dny

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @smret5569
    @smret5569 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የኔ ቅን አባቴ ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @mesi557
    @mesi557 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን🤲🕊🕊
    አሜን አሜን አሜን 🤲🕯️
    ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)🕊️🍃
    እኛም ቃሉን ሰምተን// 30// 60// 100 ያማረ ፍሬ እድናፍራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @marshetzemelak9529
    @marshetzemelak9529 Před rokem +4

    ስለ ቃሉ እግ ዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፍሬው የበዛ የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene Před 8 dny

    አሜን !!

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 6 měsíci

    አሜን ጌታየ እንደ ፊቃድህ ይሁንልኝ
    ቃል ሂወት ያሰማል መምህራችን❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před rokem

    መምህር ትክክል ኖት እግዚአብሔር ተስፋዬ ነው እግዚአብሔር ያድናል ይቅር ይበለን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yab_maraki.Tube764
    @yab_maraki.Tube764 Před rokem

    ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወዶና ፈቅዶ ይችን ቀን ለሰጠን ተመስገን❤🙏መምህር እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድለወት❤❤

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 4 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ማለዳ መለዳ አዲስ ነዉ ታማኝነቱም ብዙ ነዉ ማለት ይሄ አይደል ያኔ ተምሬ ያለፍኩት ቃለ ዛሬ እንተ አዲስ ሌላ ሚስጥር አሳየኝ እኔ ነኛ በዘመኔ ሁሉ ጌታዬንና ሰዉን ስከስ የኖርኩኝ አሁንስ ገባኝ ከኔ በላይ በዳይና ከንቱ አልነበረም ከሰዉ ስጠብቅ የኖርኩኝ ጌታዬ ግን መቼም እኔን መሸከም ደክሞት አያዉቅም ዛሬም የተቸነከሩ እጆቹ ላይ ቆምያለሁኝ የዘላለሜንና የላይኛዉን ቤቴን ሰፈእስክወርስ አይጥለኝም አሜን ተባረክ መምህሬ ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před rokem

    አሜን አሜነ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Amen amen amen Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 👏🙏🤲⛪❤️

  • @almazmengistu7057
    @almazmengistu7057 Před 10 měsíci

    አሜን 🙏🏼 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 Před rokem

    አሜን !
    ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስልኝ!

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem

    አሜን ከሜን አሜን 🎋🌷🎋🌷🎋🎋🌷🎋

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 Před rokem

    አሜን እግዛአብሔር ይመስገን

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +1

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን በእውነት እግዚያብሄር በቸርነቱ ያስበን ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቀን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ድንቅ አምላክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፈጣሪ አምላክ ሰላም እና ማስተዋል ያድልልን ሁላችንም ልቦና ይስጠን ቃለሕይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @embte4579
    @embte4579 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před rokem

    አሜን!

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před rokem

    እግዚአብሄር ይስጥልን በጎ በጎ ነው እግዚአብሄር የሚያደርግልን የተሻለውን ለእኛ አስቀድሞ ስለሚያውቅ ነው.እኛ ግን ብዙ እናስባለን ለምን እደዚህ ሆነ እንላለን.ቃለህወት ያሰማልን ቀሲስ.

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Gete hoye amelke hoye yiker balgn ende charnth🙏🤲👏🙏🤲⛪🙇

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ብዙ ተማርኩ ተስፋዬ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተመስገን የኔ እግዚአብሔር ተመስገን 🙏ቀሲስዬ እግዚአብሔር ይባርክ 🙏❤️❤️

  • @haimanotsirane8864
    @haimanotsirane8864 Před rokem

    Amen Amen, kesis kal hiwet yasmalen bedma betsega yakoylen.

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Před 10 měsíci

    አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏

  • @TsegerdaKidane
    @TsegerdaKidane Před rokem

    ቃለ ሒውት ያስማልን

  • @user-ve6ks4qt4c
    @user-ve6ks4qt4c Před 10 měsíci

    ቃለ ሄወት ያስማልን ጭንቀት ውስጥነይ ሰደት ውስጣ የምወዳት ልጄ ሞቴችብኝ በሁሊ ነገረ እየከፈኝ ነው 😭😭😭😭በፀለታቹ ኣስቡን ግን ተመስገን😭🙏🧎‍♀️

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před rokem

    አዪ መምህርየ ክፍት ይለኝና እግዚአብሄር በእርሶላይ አድሮ ሲያስተምረኝ እንደገና እፅናናለሁ አምላኬ እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ ያበርታኝ

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 Před 11 měsíci

    Amen amen ameeeeeen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy

  • @hirutkifle9654
    @hirutkifle9654 Před rokem

    Amen amen amen

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před rokem +1

    አሜን (፫)እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @aledgirmay4358
    @aledgirmay4358 Před rokem

    Amen amen amen❤🌹🌹

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +1

    አሜን ፫🙏 ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን🥰

  • @nig603
    @nig603 Před rokem

    Amen!

  • @webet2273
    @webet2273 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የስማነዉን በልቦናችን ያድርብን ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን ፀጋ መንግስተ ስማያትን ያዉርስልን ❤❤❤❤❤❤

  • @BetelihemAbera-gr6uc
    @BetelihemAbera-gr6uc Před rokem

    Amne E/r yemsegen ❤❤❤ fetari Ken alew lehulum egna be betu tsenten metbk becha nw 🙏 🙏

  • @mahletkebede4222
    @mahletkebede4222 Před rokem

    Abate betam amesgnalhu leba kef sel tesmagn ❤❤❤

  • @etm2906
    @etm2906 Před 11 měsíci

    Tebarek wondeme.

  • @aby605
    @aby605 Před 11 měsíci

    😢😢😢😢 አምላኬ

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 Před rokem

    Amelaky yekire belegn

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo Před rokem +1

    This message is directly for me! I put my hope on someone to help me with something (out of desperation) and the person said they would call or message shortly and I have never heard back from that person. At all! It took me 4 months to ask this person for help .
    I was angry ! Not because they didn’t help me but they didn’t not even respect me enough to say ‘ no I can’t help you’. They just ignored me . That hurt so much and I was so angry.
    But God works in his own time and his own way. He gave me the help I needed through someone I did not expect at all. Be miskin sew! Grace be to God!
    Sewin emiredaw Egziber new! Miyagozenin sew miyazegajewim Egziber new! Kibir le Egziber yihun

    • @tsion1202
      @tsion1202 Před 11 měsíci

      This is also another heartwarming preach, Glad that God helped you. Thanks for sharing your experience.

  • @Ml-lo5zk
    @Ml-lo5zk Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @aledgirmay4358
    @aledgirmay4358 Před 10 měsíci

    Thanks

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @biniman7165
    @biniman7165 Před rokem

    ቀሲስ ነገሮች አልሳካ ብለውኝ በአይምሮ ጭንቀት ተሰባብሬያለው አንድ ጥያቄ አለኝ በሂወቴ ብዙ መከራ አሳልፌያለሁ ግን አሁን እራሴን ከቤተሰብ አውጥቼ ከጥገኝነት ተላቅቄ ለመኖር ብዙ ሙከራዎችን እያረኩ ነው ግን የምሞክረው ነገር ሳይሳካ እየቀረ ነብሴም ስጋዬም ተሰባብሯል እግዚአብሔርን ለመንኩት ከጥገኝነት አውጣኝ ብዬ ተማፀንኩት አልሆነም አሁን በኃጥያት ወድቄ ከፀሎት እርቄያለው ግን ቀሲስ እኔ በፀሎት ህይወት የመኖር ህልም አለኝ ግን ታዲያ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ እንደሆነ አውቃለሁ ታዲያ አምላኬ እንዳልጠፋ ኑሮዬን ለማቅናት በቀናው መንገድ ስጓዝ ለምን

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  Před rokem +1

      ትእግስትንም በኑሮ እንድንማር ይፈልጋል። እልከኝነት ይዘን እንድናድግ አይፈልግም። ብዙ እንደሚጎዳን ይውቃል። እየተጋህ ጠብቀው

  • @yonatanwelduweldu7726
    @yonatanwelduweldu7726 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏

  • @user-oe4zk3ti4k
    @user-oe4zk3ti4k Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Před rokem

    Amen amen amen

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 Před 10 měsíci

    Amen

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @aledgirmay4358
    @aledgirmay4358 Před rokem

    Thanks

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 Před rokem

    Amen Amen