እግዚአብሔርን የትም ቦታ መቼም እመኑት! Kesis Ashenafi G.mariam.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024

Komentáře • 119

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před měsícem +10

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሆይ የአማኙ የአብርሃም አምላክ የኔም የልጆቼም የቤቴም አምላክ አንተ ነህ ተመስገን የምትወደኝ የምትመክረኝ ዉሎዬን የምትነግረኝ የኔ ቅዱስ ጌታ እኔ ዛሬ ቅዳሴ ላይ ቆሜ ብዙ አስብ እፀልይ ነበር ደግሞ የትላንቱ ትምህርት ላይ አባቶቻችን ነገን አሻግረዉ ያዩ ነበር እኔም ነገዬ በክርስቶስ ያማረ ከክርስቶስ ጋር የሰመረ የተከናወነ አለ አምንሃለሁ እያልኩ ነበር ደግሞ ቤት መዋል ሰለቸኝ የተሳሰረ እግር ብረቴን ፈተህ ዉጪ አዉለኝ እዬልኩኝ ጌታዬን ስሞግተዉ ዋልኩኝ አቤቱ ሆይ ሃሳብ ሳይሆን እምነት አድርግልኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abelhidase1226
      @abelhidase1226 Před měsícem

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +6

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜነ🙏

  • @adotenat2749
    @adotenat2749 Před 20 dny +1

    በወሳኝ ሰአት ያገኘሁት ትምህርት ነው። አሜን።

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 Před měsícem +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
    እንኳን ለ ህንጸተ ቤተክርስቲያን እና ለሠኔ ጎሎጎታ አደረሳችሁ 💖🙏

  • @user-vn1ue8qm9v
    @user-vn1ue8qm9v Před měsícem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በየእለቱ ሁኔታዬን የሚያዉቀዉ እሱ ስለሆነ በቃሉ ያስተሚረኛል ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለላስ ምን እላለሁ።

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před měsícem +3

    የልቤ ሐኪም እውነት ከድንኳናችን መውጣትና ሠማዩን ማየት መልካም ነው ለኔ ነው ይሄ መልእክት የመንፈስ ቅዱስ መልእክተኛ መምህሬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ግርም ይለኛል ወደ እግዚአብሔር ዙፋን እምነትን ከፍ ያደርጋሉ ትምህርቶችህ በድጋሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አባዬ የኔ አባት ልዑሉ እግዚህአብሄር ጌታዬ እዲህ አይነቱን ቃል የተናገርከኝ እኔ ማነኝ የማልጠቅም ባርያ ሁሌም የዉስጤን አይተህ ቃልህን ያለስስት የምታሰማኝ አቤቱ አተን መስማት ይሁንልኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Hareg721
    @Hareg721 Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን ❤❤❤ በደከመን ጊዜ የሚያበረታን ካሰብነው በላይ የሚያስብልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገንልን።ለመምህራችንም ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን።

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 Před měsícem

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 Před měsícem

    አሜን
    ሳይገባን የወደደን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @tube5986
    @tube5986 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye1103 Před měsícem

    አሜን የአብርሃም የይስሐቅ አምላክ ይክበር ይመስገን።

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔርን ያመነ አያፍርም ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 Před měsícem

    Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2f Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይምረኛል አምነህለሁ አምላኬ ❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya Před měsícem +1

    Amen yeabereham amlak

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 Před měsícem +1

    አሜን! 🤲 ታማኝ፣ የማያንቀላፋ፣ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን! አሜን 🤲 ቃለሕይወት ያሰማልን፤ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏🤲

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወተ ያሰማልን አባታችን😍

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před měsícem

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před měsícem

    ጤና ከእድሜ ይስጦት እግዚአቤሔር አባታችን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před měsícem

    አሜኔ አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před měsícem

    አሜን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እሺ ጌታይ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @kalanew9273
    @kalanew9273 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን በምህረቱ
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን
    ፡በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉን በምችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ፤ ነህ እለዋለሁ አምላኬና መሸሸጊያ ነው በእርሱም እታመናለሁ። 🤲❤💓🕊" ቃልህ ያፅናናኛል ተመስገን አምላኬ"

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix Před měsícem

    Amen! KALE HIWOT YASEMALEN 🙏🙏🙏 Tsegawun yabezaleh 🙏 🙏🙏

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow Před měsícem

    Egezabeher yemesegen memehir abetu alamamanen erdagn Amen kale hiwoten yasmalen ❤🙏

  • @sarasa428
    @sarasa428 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu Před měsícem

    Amen Amen Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼

  • @fantayewoledu5287
    @fantayewoledu5287 Před měsícem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @BezaHone
    @BezaHone Před měsícem +1

    አብርሃም ድንኳን አደረ
    ጌታ ቅጥሬ ነው እያለ
    እድሜ በረከት ጠገበ
    እግዚአብሔር አለ ስላለ.....❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርልን።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏♥️

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 Před měsícem

    Qal hiywotn yasemaln abatachin yeagalgilot zemenachu yibarek
    Amen Amen Amen 🙏

  • @smret5569
    @smret5569 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነዉ በእርሱ በአባቴ በስሙ አምናለው እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ ይረዳኛል ሁሌም ከኔጋር ነዉ ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @lydia7654
    @lydia7654 Před měsícem

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች 🙏

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před měsícem

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před měsícem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Před měsícem

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @kishnniwonniwon
    @kishnniwonniwon Před měsícem

    AMEN! AMEN! AMEN! GETA HOY alemamenen erdaw!

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-bm2fe3hf9u
    @user-bm2fe3hf9u Před měsícem

    Amen ,Egziabher hullame yetamene amlaki nw , kalhyewet yasemalen memherahen bedma betena yetebkehi

  • @fah5400
    @fah5400 Před měsícem

    በእውነት ቃል ህይዎእት ያሰማልን ማምራቺን 🙏🙏🙏

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Před měsícem

    Amen amen amen Egezabher yemesgen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አምኜው አፍሬ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶሎዬን የሚሞላልኝ የልቤን የሚያውቅ የኔ እግዚአብሔር ሁሌም ያስደንቀኛል በሰው አገር በበረሀ የሚጠብቀኝ የሚረዳኝ ዳኛዬ ጠበቃዬ የምለውን የሚሰማኝ የጭንቄ ተካፋዬ ሁሌም ያስገርመኛል ክቡርን እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍 ቀሲስዬ ዘርህ ዘመን ይባረክ አሜን በትምርት ተለውጫለው እግዚአብሔር ተደግፊዋለው በውነት አፋሬ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏❤️ቀሲስዬ ዘር ዘመን ይባረክ ይለምልም አሜን 🙏❤️

  • @user-we3qr5pv8x
    @user-we3qr5pv8x Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Yene15
    @Yene15 Před měsícem

    Kale Hiwot Yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Betam Tiru Timeheret Newu ❤

  • @user-gq9xm9vd2k
    @user-gq9xm9vd2k Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482 Před měsícem

    Amen Amen Amen qalhiywot yasmaln ❤❤❤

  • @tsion1202
    @tsion1202 Před měsícem

    እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው።❤

  • @mariebelay6689
    @mariebelay6689 Před měsícem

    Amen Amen Amen, Kalehiwot yasemalin awe aminalehu Amilake Abate Fetarie yechilal

  • @adanechgelasse2529
    @adanechgelasse2529 Před měsícem

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 Před měsícem

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Před měsícem

    አሜን እግዚአብሄር ታማኝ ነው

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 Před měsícem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Před měsícem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 Před měsícem

    Amen Amen Amen ❤

  • @user-ql1mb8ik5u
    @user-ql1mb8ik5u Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem

    ቆንጆ ት/ት ቀሲስዬ ዘመነዎት ይባረክክክ

  • @firehiwotamsalu924
    @firehiwotamsalu924 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 Před měsícem

    Amen Amen Amen

  • @surafelmuluneh9016
    @surafelmuluneh9016 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 Před měsícem

    Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @kokobetekelemariam9374
    @kokobetekelemariam9374 Před měsícem

    እግዚአብሔር እረኛዬ አመሰግናለሁ

  • @Saba-7
    @Saba-7 Před měsícem

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ek Před měsícem

    Amen amen amen❤❤❤

  • @tewedatefera4937
    @tewedatefera4937 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv Před měsícem

    Amen amen 🙏 Awo Egziabher Yawkal Alelegn Talaq Amlak New🙏 Tebarekelegn Kessis

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏
    የፈጠረንን የማይታየውን ዘላለማዊ የሆነውን እግዚአብሔርን ተስፋ እናደርጋለን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ❤🙏የምንለምነውን የማይከለክለንን እግዚአብሔርን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ተስፋ እነደርጋለን የጊዜ ሁኔታ ነው ሁሉ ይሆናል በዓይናችን እያየነው ነው ይመስገን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

    • @teblezkinfu5214
      @teblezkinfu5214 Před měsícem +1

      🎉zc
      🥵🥵🥵🥵💕🥵😇✅🤩✅✅😇✅😘✅❤️💕

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 Před měsícem

    ቃልህይወት ያሰማልን ሁሉም ባንተ ይሆንልኝ ዘንድ ኣምናለሁ ,,, በእምነቴም ኣጽናኝ

  • @eelsabet9231
    @eelsabet9231 Před měsícem

    Ameeen abate hoy inda fikadi yihunilgn❤❤

  • @sasusasu8723
    @sasusasu8723 Před měsícem

    አሜንንን 🙏

  • @90God86
    @90God86 Před měsícem

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @selamfessha3136
    @selamfessha3136 Před měsícem

    Amen amen❤

  • @user-vz9zz3wo3q
    @user-vz9zz3wo3q Před měsícem

    Amene a geta hoye lebachene bekenetu ke migemetewe gemete yetebekene

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 Před měsícem

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @getietesega9465
    @getietesega9465 Před měsícem

    አሜን አምላኬ ይማረኝ

  • @meazameaza
    @meazameaza Před měsícem

    Amen e/er kengare new amnwalew 🙏🙏🙏kal hiwote yasemalen😊

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Před měsícem

    Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin❤❤❤❤❤

  • @meme449meme8
    @meme449meme8 Před měsícem

    አሜን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Před měsícem

    Amen

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam Před měsícem

    Amen Kale Hiwet Yasemalin

  • @hamermersha6295
    @hamermersha6295 Před měsícem

    Kale hiwet yasmalen

  • @Geni2105
    @Geni2105 Před měsícem

    Kale hiwet yasemaln

  • @ynshi421
    @ynshi421 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @TiruyeMengistu
    @TiruyeMengistu Před měsícem

    Amennn

  • @user-pt9ct1el6z
    @user-pt9ct1el6z Před měsícem

    ተመስገን የኔ ጌታ❤

  • @MekdesFantahun-sb6wn
    @MekdesFantahun-sb6wn Před měsícem

    amen kale hiwet yasemalen

  • @yeselaselijnegn8246
    @yeselaselijnegn8246 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 Před měsícem

    እግዚአብሔር ያውቃል

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h Před měsícem

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 Před měsícem

    AmenAmen Amen

  • @tsionberhane9306
    @tsionberhane9306 Před měsícem

    Thank you

  • @yewult1607
    @yewult1607 Před měsícem

    እናመሰግናለን መምህር

  • @user-hg6ss9iz3w
    @user-hg6ss9iz3w Před měsícem

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Nardos-vk8lk
    @Nardos-vk8lk Před 4 dny

    Tebarek

  • @ynshi421
    @ynshi421 Před měsícem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን