ንዴት ቁጣና ብስጭት ሲሰማን ማድረግ ያለብን መንፈሳዊ ልምድ Kesis Ashenafi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024

Komentáře • 90

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 Před 12 dny +12

    በስመአብ በዚህ አሁን በሰማሁበት ቅፅበት እንዴት ውስጤ ያለውን አውሬ እንዴት እንደተወገደልኝ ቀሲስ እግዚአብሔር በጣም ይስጥልኝ!!! 🙏🙏🙏

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 12 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ባለፈዉ ሳምንት ጸሎቴ ይሄ ነበር እኔን ቤተመቅደስህን አጽዳኝ የምሰማዉን ቃል መኖር እፈልጋለሁ ግን ልክ እንደ ባህሩ ጠዋት የተረጋጋሁ ከሰአት ሌላ ማታ ደግሞ ማዕበል የሚንጠኝ ለምን አባቴ እኔም ባንተ እንደሚጓደዱ ልጆችህ በየትኛዉም ሁኔታ ዉስጥ ጸጥ ማለት አለመታወክ መደሰት ነበር ጸሎቴ ነገር ግን አላስዋልኩም ብዙ ክፍተት በዙሪያዬ አለ እኔ ግን ጸጥ ረጋ ብያለሁ በተለይ ዛሬ ሳይገባኝ ከወዳጆቹ ጋር ስዘምር ሳመሰግን ስባረክ ዋልኩኝ እና መምህሬ የተማርኩትን በመጸለይ ዘላቂ መረጋጋት ጌታ እንዲሰጠኝ ይርዳኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k Před 12 dny +1

      የእኔን ነው የፃፍሽልኝ አሜን ይርዳን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 12 dny +4

    እግዚህአብሄር ይመስገን በእዉነት እግዚህአብሄር ተናያስተምራል ዛራ የዚሁያህል የሚያስጨን ባይሆንሞም የሆነ ነገር ዉስጤን ሊረብሽኝ ሲሞክር ተነስቼ አባቴ አተን ብቻ ማሰብ ይሁንል አሁን በዉስጤ ያለዉን ፀጥአድግልኝ ብዬ ሳልጨርስ ስሜቴ ተቀየረ ሊረብሽኝ የመጣዉ ሀሳብ ፀጥአለ ትምሩቱን ስሰማ በጣም ገረመኝ እግዚህአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před 11 dny +2

    አሜን ሁሌም ለማይሰለቸኝ ለጌታዬ ዝቅ ብዬ እገዛለሁ ዘመኔ ለእሱ የተሰጠ ይሁን ልለምልም ላብብ ላፊራ ክፊ ሁሉ መንገዶቼ እግሮቼ ይከልከሉ

  • @user-nj7qh7qz6e
    @user-nj7qh7qz6e Před 8 dny

    የሚያሳርፍ መልህክት ነው መምህር እናመሰግናለን መምህር ዛሬ ይህን መልህክት እግዚአብሔር ለኔ እንደተናገረ አድርጌ ተቀብየዋለሁ እኔም ልቤ በፅኑ እየተፈተነ ነው መምህር እባክህ ምን ላድርግ ልቤ እጅግ ደክሟል ትናንት ስሰማቸው የሚያፅናኑኝ የእግዚአብሔር ቃሎች ዛሬ እኔ ውስጥ አቅም አጥተዋል እናም ለራሴ የእግዚአብሔር ቃል ህያው እና የሚሰራ ነው ለምድን ነው በቃሉ ማረፍ ያቃተኝ እላለሁ ምን አልባት አስጨንቀህም ቢሆን ያንተ አድርገኝ ስላልኩት ይሆን ህይወቴ ብርቱ ሰልፋ የሆነው መምህር ምን ትለኛለህ እንዴት ልበርታ ልቤን እንዴት በእርሱ ላፅና እባክህ እግዚአብሔር የፀሎት ሀይል እንዲሰጠኝ ደግሞ ፀልይልኝ ።

  • @zena4992
    @zena4992 Před 12 dny +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ መክረኸኛልና አመሠግናለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 Před 11 dny +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ከኃይለኛው እግዚአብሔር ፊት እራሴን አስገዛለሁ

  • @geteneshtadesse5514
    @geteneshtadesse5514 Před 9 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ነዉ የምወዶት❤መዝሙሮት ስብከት ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ❤🙏

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 8 dny

    አሜን! በዚህ ትምህርት እራሴን አየሁት፣ ተፅናናሁበት! እግዚአብሔር ሆይ ልቤን አብራልኝ❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲✝️❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @tinaabera3879
    @tinaabera3879 Před 9 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ለኔ የተላከ መልእክት ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7g Před 12 dny

    እግዛብሔር አንተን ልታገለግለን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ተመስገን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya Před 12 dny +1

    Amen

  • @tube5986
    @tube5986 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @melkethany
    @melkethany Před 12 dny

    ወሳኝ ስብከት በወሳኝ ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 Před 12 dny

    አሜን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን!

  • @user-pt9ct1el6z
    @user-pt9ct1el6z Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @sarh9074
    @sarh9074 Před 6 dny

    እኔአሁንጭቀትላይነኝእግዚአብሔርበጊዜውመክሮኛልማድረግእደሌለብኝነግሮኛል እኔግንአርጌዋለሁ እሱም በሃጢአትላይሃጢአትነው. ልጁንአላፍቅረውም ግን ተጋብቻውጪ አርገናል. እሱአሁን ላግባሽ እያለኝነው እኔግን የእግዚአብሔርን ቃል እያወቅሁ ሃጢአትስለሰራሁ. በፀፀትእራሴን አጥቻለሁ. ከራሴም ከአምላኬም ተጣልቻለሁ. ታምሜለሁ. ስደትላይ 9 አመቴነው እራሴንእዳጠፍይገፍፍኝነበር አሁን በአምላኬቸርነትአለሁብቻ. ፀሎትአርጉልኝ በቅርቡሃገርለመግባት አስቤለሁ. ደስተኛባልሄንም ሄጄእደጁልሙትለንሰሃአብቃኝአምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 12 dny

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ እራሴን በፊትህ እንጥላለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @danatfikirtmuzmile3823

    አሜን!

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv Před 12 dny

    Amen amen 🙏 Egziabher Yemesgen Kebru Yesfa Semu Beruck Yehun. Yesemahuten be libonaye yetsafelegn Tebarekelegn Kessis amesegenewalehu

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Před 12 dny +1

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @user-os4oh4gm8z
    @user-os4oh4gm8z Před 12 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ማሪያም

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Před 12 dny

    Amen ቃለህይወት ያስማልን

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Před 11 dny

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2f Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን ጌታዬ አግዘኝ❤❤❤

  • @memimemo6406
    @memimemo6406 Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @smret5569
    @smret5569 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 8 dny

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před 12 dny

    ጤና ከእድሜ ጋሪ ይስጦት ፀጋን ያብዛሎት

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ek Před 12 dny

    Amen amen amen❤❤❤

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Před 8 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏

  • @helendebebe9222
    @helendebebe9222 Před 10 dny +2

    ቀሲስ ይህንን ርዕሰ በሰፊው ላይቭ ቢቀርብልን

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q Před 10 dny

    አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 Před 8 dny

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት ውስጤን አየሁበት ተማርኩበት አመሠግናለሁ

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q Před 12 dny +1

    አሜን (3)መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-cs3jp1fk2v
    @user-cs3jp1fk2v Před 12 dny

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️kalehiwot yasemalen abtachin enem kebad fetna usti gabiche naber bizu ye usti dikmetochen ayewibat egzabher yemsgen

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-ig2gq8sb3o
    @user-ig2gq8sb3o Před 12 dny

    Amen amen kalhiwet yesmalna

  • @marthaggemechu6186
    @marthaggemechu6186 Před 12 dny

    amen

  • @user-qe4zf9go6i
    @user-qe4zf9go6i Před 10 dny

    በትክክል ብለሀል ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ

  • @simerabe
    @simerabe Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @woinesht338
    @woinesht338 Před 12 dny

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 Před 11 dny

    Amen 🙏❤

  • @lidiyat
    @lidiyat Před 12 dny

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-xr8ix3wf3b
    @user-xr8ix3wf3b Před 11 dny

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před 10 dny

    በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን የቸገረኝ ነገር ቢኖር ስናደድ ስሜቴን መቆጣጠር ያቅተኛል እስከምታመም

  • @user-cs3jp1fk2v
    @user-cs3jp1fk2v Před 11 dny

    Ihen timirt degagime semawit ena yemisemangin mekawem jemerku keza betam selam yisemangal kesis egzabher edimena tena yadililen egzabher yemsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xm1je7kp9b
    @user-xm1je7kp9b Před 9 dny

    amennnnnnnnnnnnnn

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 12 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847 Před 12 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 10 dny

    ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @frihiwotesey2289
    @frihiwotesey2289 Před 11 dny

    Amen Amen Amen kali hiwet yasemalen

  • @KidistKidist-bg1zo
    @KidistKidist-bg1zo Před 12 dny

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin 🙏 ❤️ egzihaber astewayi libbonan yisxegn 🙏 ❤️

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 Před 12 dny

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix Před 12 dny

    Amen❤ Amen ❤Amen ❤❤❤Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Tsegawun yabezaleh🎉❤🌿🎉❤🌿🎉❤🌿🎉❤🌿🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌿♥️♥️♥️

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 Před 11 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😍

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i Před 12 dny

    ክብሩ ይሰፋ ለመድሃኒአለም ሁሉም በሱ ይቻላል

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i Před 12 dny

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam Před 12 dny

    Amen Kale Hiwet Yasemalin

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l Před 12 dny

    Thank u Kesis.Amen!!!

  • @Saba-7
    @Saba-7 Před 12 dny

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429 Před 11 dny

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l Před 10 dny

    መምህሬ

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h Před 12 dny

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r Před 12 dny

    ❤❤❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ለ ጥያቄ መልስ በ እርሶ ትምህት በኩል መልሶልኛል፡እግዚአብሔር ይመስገን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @tsegugemeda9299
    @tsegugemeda9299 Před 12 dny

    ትክክል እራስን መመለስ ነው ቀሲስ አኔም እንዳሁ የተማርኩበት ለካ ፏፏ
    ስንል ውስጣችን ማለቴ ነው አለ አለመናደድ እናትና ልጅን
    ማሰላሰል ሚያዝያ 30 ገብቼ በቃ ስራ ጠመመብኝ አስቡት ቤትኪራይ አለ እሱ ያውቃል ስል ስራ የሌለሽ ምን ይከፍላል ይሉኛል ግን አባታችን ያስበናል

  • @abelt9474
    @abelt9474 Před 12 dny

    ተመስገን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev Před 12 dny

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před 12 dny

    በድካሜ ውስጥ እግዚአብ ሔር ፊት የምቆምበትን ጉልበት ይስጠኝ መምህር ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @mahi5126
    @mahi5126 Před 11 dny

    Amen

  • @firehiwotamsalu924
    @firehiwotamsalu924 Před 12 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i Před 12 dny

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm Před 11 dny

    ❤❤❤

  • @meserettesfaye5625
    @meserettesfaye5625 Před 12 dny

    Amen

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 Před 12 dny

    Amen